Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
"የኔ ችግር ያንቺን ቢያገኘው አዝሎት ይሄድ ነበር" ያሉት እናት ትዝአሉኝ:ና የኔን አሰናቅሸኝ ጸጋውን አልብሶ እዚህ ያደረሰሸ ጌታ ይባረክ። ረቂቅዬ ተባረኪ አዲሳባ ካለች ለጆኒ አድራሻዋን ሰጥተሸ ብታገናኚኝ የእግዘብሔር አንድቀን እንግዳዬ ባረጋት ደሰይለኛል ደሞ ሰታምር የተመረጠች የጌታ ሙሸራ
i was crying the whole time god is sooo good.
በስመአብ ለፊልም እንኳ የሚከብድ ህይወት ነው በልጅነት ያሳለፍሽው እህት! ብቻ ጌታ ክብሩ ይስፋ ለሁሉም!!!
ጌታ ይባርካችሁ የምናመልከው እሱ ትልቅ ነው። መሲ ዘመንሽ ይባረክ።
What a.wonderful testimony God bless u my sister
What an amazing testimony you have Mesi Praise be to almighty God. Zemenish BeEgziabher yihun
It is amazing history, Mesi,hero of jesus. God bless you so much
በጣም ጥሩ ነው ይምታይው
It's very touching,i already wept..
Wow i am surprris how Jesus we love us
I Hering my history
Wow Jesus how grath you are
ዩቲዩብ ላይ ባለው ሰልክ ብትደውልም ጥሩነው
Diue et grand 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
It’s amazing testimony mesiye,tebareki,Rekikye anchim tebareki
መሲዬ የኔ እህት ጌታ ይበርክሽ ህይውት ታርክሽን ሰለከፌልሽ አንች ማለት እኔ ነኝ በአንች ህይውት በእኔም አልፌል እናቴ በልጀነቴ በዙ ጣዋሳ ጥለብላች እግ / ር አቤቴን ታጣቅሞ ዜሬ ላይ ህይውት እንድኖ አድርጎልኛል ዜሬ ላይ ግን ምእራፌን ቀይሮ ከፋታ ላይ አቁሞኛል እግ/ር ምክናት አሎዉ የጌታ ሰም ይበረክ
አሜን አሜን
ተባረኪ ውድ እህቴ!!!!
ጌታ ይባርካችሁ እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ የማምለጫ አለት ስሙ ብሩክ ይሁን
Rekikye thank you for the correlation you commented. It was right
ተባረኪልኝ!!!!
God bless you
Shalom mesbvk
አሜን አሜን አሜን ገታ ይባረክ
Yeah i know the feeling of being bitterly treated by a mother who's abandoned by her husband. Big mistake by such moms, mostly end up wasting what God has put in the children. God saved you big time Mesi you're lucky
What an amazing testimony of God protection
ዋው
Dio grande
Wow Mesiye tebareki
Omg God is ur shepherd never forget his kids
ክፉ ሊያጨነግፍ እንዴት እንደሚታገል!! እግዚአብሔር ያለው ግን ይፈፀማል
መስሄ እግዚአብሄር በዚህ ደስ አይበልሽ ስምሽ በሰማያት ተፅፋል ደስ ይበልሽ
ሰላም ረቂቅ ዩቲዩብ ቻናል አላት? Let me try
የኔ ዉድ ልጅ ልቤ ተነካ የልጅነትሽ አምላክ ኢየሡስ
አቤት እህቴ ያለፋሸበት መንገድ በጣም ከባድ ነበር ።ግን ያ በልጅነትሽ የጠራሽዉ እግዚአብሔር ረዳሸ ።
ተባረኩ
ተባረኩልኝ
situnaf bekadha Dont interrupt her testimonyYour face looks like u r not interested in her testimoniesU can advise at the end of the testimony
የኔ እናት የተፈተነ ህይወት
አሜንንንንንን.
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አንቺም አቅራቢዋ ተባረኪ። አስተያየትሽን ወይም መጀመሪያ ወይ መጨረሻ ላይ አድርጊው። በመሃል ደግሞ ነብያትን በተመለከተ ከቶፒኩ ጋር የማይሄድ አስተያየት አቋርጠሻት ሠጠሽ ያ ማለት ሃሳብሽ ከእሷ ጋር አልነበረም ማለት ነው። ጌታ ይባርካት ታጋሽ ናት መሲ እኔ ብሆን ምን አገናኘው እልሽ ነበር። ጥሩ ነው ግን ከምር ከሠራሽው ከልብሽ አድርጊው። ተባረኪ።
Love All ደግሜ አየዋለው ምን ጋ ስህተት እንዳደረኩኝ ለማየት እሞክራለው ስለአስተያየቱ አመስግናለው
Love All ትክክል ነሽ እህቴ ረቂቅ የተናገረችው ትክክል ነው ግን ከርዕሱ ውጪ ነው ባታቁርጣት ሁሉ ጥሩ ነበር : ሰለ አጋንንት ስራ አያወራች እሳ ስለነብያት ነው ያወራችው::ምንእልባት ኮመንት እያነበብች ነበር 😂😂
Ye Abraham Amlak keza huluu sikai Awetash! Kibir leGeta yihun!!!
ተባረኪ።
😭😭😭🙏🙏🙏💓💓💓
Mesekernetun gebteshe atabelashe ❗
😜😜😱😱💀
እህቴ እህቴ አ ን ቺ የ ጌ ታ ነሽ
Tebreku
I just cried and cried and there was time I just couldn't listen anymore
በኢየሱስ ስም
ጠፈር ፡ ከቆዳ ፡ የሚሰራ ፡ ለአመፀኛ ፡ እንሰሳ ፡ ማሰሪያ ፡ ነው ፡
ሀዋሪያዊት ነኝ ስትል አነበር እንዴ ረቂቅዬ??
አዋላጅ
OMG እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ ዋዉዉዉዉ
ከቸሰማች ይበቃል አትጨቅጭቂያት
ወረኛ ጠያቅዋ 100%ትክክል ነች ተስተካክላ መቀመጥ ለራሱዋ ነው ጨቅጫቃዋ አንች ራስሽ ነሽ።
Mechew ewnetu bibezam mok argeshiwal gin tebsreki
👎👎👎👎👎🤛🤛🤛🤛✌️✌️✌️

situnaf bekadha
Dont interrupt her testimony
Your face looks like u r not interested in her testimonies
U can advise at the end of the testimony