#ግብረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • #ግብረ ሰዶማዊንት_መብት ነው ወይስ ግዴታ ? ፍቅር የመገለጫ መንገድ ነው ወይስ ሀጣያት ? ከእህት ሰናይት ስዩም ከኢትዩጲያ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 97

  • @jemo5716
    @jemo5716 Місяць тому +45

    እኔ የምኖዉ ኤሮፓ ነዉ። ልጆቸ ከአገር ቤት ያሥመጣዃቸዉ በኤሮፓዉያን አቆጣጠር በ2000 ነዉ ሢመጡ በጣም ትንንሾች ነበሩ።በመጀመሪያ አገር ቤት ከእናቴ ጋር እያሉ በእግዚአብሔር ፍርሐት ያደጉ ነበሩ። በ2008 ልጀ ተድሮ በቸርች ተድሮ አንድ ልጅ ወለደ በጣም እግዚአብሔርን ይፈራ ነበር።በምን ምክንያት ሣላዉቅ ከሚሥቱ ጋር በ2010 ተለያዩ በመቀጠል በአለሑበት አገር የጌይ ወር ልክ በ July እና June ወር ላይ ልጀ በቴሌቭዥን ከጌዮች ጋር አብሮ ሖ ሖ ሖ እያያለ ታየ ብለዉ ነገሩኝ በእዉነት ደግሞ በኛ በሐበሻዉ በቃ ያልደወለልኘ ያልደነገጠ ሠዉ አልነበረረም ከይቅርታ ጋር ፈረዱብኝም እኔ ልጀን እንደ ሥድ አድርጌ እንዳሣደኩት በቃ በበኩሌ እኔ በቃ ከሐበሻዉ ጋር መገናኘት ተወኩኝ ሹክትክታዉ በጣም እራሥ አሣመመኝ ቸርች መሔድ ተዉኩኝ እና ከነጮቹ ቸርች መሔድ ጀመርኩኝ የኛ ሐበሻዉ እወዳቸዋለሑ አሑንም ግን በቃለ መጠየቅ አንጎሌን አዞሩት በፀሎት ሠበብም በቃል ያናዱኝ ጀመር ግን ክርሰቲያን ናቸዉ በጌታ ።ከነጮች ቸርች መሔድ ጀመርኩኝ ምንም በቃ እንደ አገሬ ቋንቋዉ በደንብ ጥብቅ ብሎ ባይገባኝም ማለቴ ቋንቋ መግባቢያ ነዉ ግን ከነጮቹ ምንም ሕሜት አልሠማም ነገሩን አዉቀዋል ግን በፀሎት ሠበብ አልደበደቡኝም ። ለማንኛዉም አሑን ከ10 አመት በላይ ጌይ ከሖነ ።። ሌላዉ ደግሞ የባሠ ሎሎች ልጆቸንም ያለ ምንም ጭንቅ እነዚያ የቀሩትንን ልጆቸንም ጌይ መሖን ቀላል ነዉ ምንም አይደለም እያለ "ለገዛ ልጁም ጌይ መሖን ሐጢአት እርግማን አይደለም እያለ አያሥረዳ እኔ ግን በጣም በጣም ከፍተኛ ንግግር ተናገርኩት በመናጋገር ልመክረዉ ሞኮርኩኝ ደግሞ ሥለ እግዚአብሔር ምሕረት ሥነግረዉ እግዚአብሔር የለም ይለናል በቃ ጨርሦ ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ከየት እንዳነሣዉ ረሥቶ በመጨረሻም ግን ያልኩት የአንተን ወደ ልጆቸ አታሠራጭ ምክንያቱም እሡ መጨማለቁ አላንሥ ብሎ ሌሎችን ደግሞ ሊያሥተምር ።አሑን ከሠዉ ተራ ወጥቶ ሠዉ አይመሥል በመጠጥና በጌይ ሥራዉ ቀጥሏል።እኔ ዉሥጤ ቢያዝንም መቸም የወለደ አይጨክንም እየፀለይኩለት ነዉ ተሥፋየን ግን በጣም ተፈታተኝ በጣም ዉሥጤ እርርር በጣም በእርግጥ የነጮች ቸርች በእግዚአብሔር ላይ ተሥፋ አይቆረጥም ፀልይለት እየፀለይነ ነዉ እያሉ ያበረታቱኛል እኔም ልጀ ተዉ ጌይ መሖን ከእእገግዚአብሔረር ዘንድ ነዉር እርም ነዉ ሥለዉ እኔ ነኝ በኔ የምወሥን ምን አገባሽ ይለኛል ሥለ እግዚአብሔር ሥነግረዉ ሥመክረዉ እግዚአብሔሔር የለም ብሎ በድፍረት ይናገራል በጣም ደፋር ድፍረቱም ያናደኛል።በጣም በከፍተኛ በትዳሬ በልጆቸ ነገሮች ምሥቅልቅል ሖኗል አንደኛዋ ልጀም በገዛ አባቷ ተደፍራ ከፍተኛ የትራማ አሑን አገልግሎት እየተሠጣት ነዉ PTSD ያዉ ኤሮፓ የነፃ አገልግሎት አየተሠጣት ነዉ በዚሕ በወንዱ ልጀ በዚሕ በሤቷ ልጀ ከፍተኛ እኔ እራሤ ከደረሠብኝ የከፍተኛ የሥቃይ ነገሮች ከሚፈለገዉ በላይ ቤቴም ፈርሦ አሑን በእግዚአብሔር ከፍተኛ የሡ ጥበቃ አእምሮየን ተጠንቅቄ እየፀለይኩኝ እያለቀሥኩኝ አለሑኝ።ግን አሑን የእናንተን የሠናይትን ምሥክር አበረታቶኛል።ሌላው
    Please በተለየ ይሕን የሠናይት እሕታችንን ምሥክርነት ከሠማችሑ በዃላ ለኛ በልጆቻችን ለተጎደናዉ ከመፀለይ ይልቅ ድሮ እንደ እናቴ ቡና ሢጠጡ የሠዉ ሥጋ ሢቦጭቁ ነበር አሑን እባካችሁ በፀሎት ሠበብ አትፍረዱብነ የኔን ጉድ የሠማችሑ አረ ጉድ ልትሉ ሣይሖን ከልብ ፀልዮልኝ ፀልዮልን ለኔም ለልጀ በአባቷ ለተደፈረችዉ ልጀም ፀልዮልነ።(ተባረኩ)
    ተባረኩ።።

    • @elizabethketema7740
      @elizabethketema7740 Місяць тому +3

      Ayzosh Geta Melkam Yaregeleshal Enseleyalen. Anchi gen Begeta lay Degen bey. Geta yehulachin Abat Yelemenshiwen Yeseteshal. Ehte …

    • @Lisalove.-yz9xl
      @Lisalove.-yz9xl Місяць тому +3

      አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይኸው ምስክሩ እንፀልይልሻለን

    • @jemo5716
      @jemo5716 Місяць тому

      Amen Amen Amen. ​@@elizabethketema7740

    • @jemo5716
      @jemo5716 Місяць тому +1

      ​@Lisalove.-yz9xእሽ ተባረኩ።l

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Місяць тому +2

      ehete yegeta slam lanchi yihun bawuksh des baleng abren bstom bstlot enkatet neber gin ahunm bestelot kgonsh komalew ayizosh ehte sew sayawuk besew yifrd yihonal gin geta beknent yifrdlshal lejochishinm yadnal zem belsh geta yeljochen negreyalsh astawushiw ayizosh yine ehet geta kanchi gar yihun tbarki❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Місяць тому +11

    እውነት ነው በጉልበት ,በጥላቻ በመፍረድ አይሆንም በፍቅርና በምሕረት ልብ መሆን አለበት እግዚአብሔር ምሕረቱ ለዘላለም ነው ታድያ እኛ ማነን የእውነት እናስተውል እኔ እህቴ ባሰተማረችው, በመሰከረችው ትልቅ ንሰሐ ገብቻለሁ እስራታቸውንና ሕመማቸው ሰይገባኝ ሰለ ጠላሃቸው ።
    እውነት ነው የሐይማኖት አባቶች በግልጽ ማሰተማር ግዴታ አለባቸው ተፈራርቶ አይሆንም ይሄ የሀጥያት ሰደድ በግልጽ በማስተማር ነው ሰይጣን ማሸነፍ የሚቻለውም የግብረሰዶማውያን እሰራታቸው የሚፈታው የየትኛውም የሐይማኖት አባቶች ወጣቱም ሆነ ሌላው በግልጽ መነጋገርና ማስተማር, መታደግ አለባቸው ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Місяць тому +8

    እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም በጣም ድንቅ ጌታ እኛ የራሳችን ሳናውቅ በሌላ ው እንፈርዳለን የእግዚአብሔር ምሕረቱ ግን ለዘላለም ነው ።
    ምን እንላለን ጌታ ሆይ ምሕረትህ ታላቅ ነው ለዘላለም ሰምህ ይባርክ ።
    የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሺ ደግሞም በዚህ እስራት ላሉት እንኳን አደረግሽ ዘመንሸን በእጥፍ ፀጋ ይባርክሺ, ተባረኪ ❤❤😇😇

  • @EZTechForWomen-fh6tu
    @EZTechForWomen-fh6tu Місяць тому +4

    እህታችን ሰናይት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ዘመንሽን ሁሉ ሌሎችን ነፃ ለማውጣት እግዚአብሔር ይጠቀምብሽ እንወድሻለን ጀግና የእግዚአብሔር ባርያ
    ለኮንፈርሜሽን ወደ ሁለት ሳምን በፊት አንድ ውንድ ሰው ሌላውን ሲነካካው በሕልሜ አይቼ አንቺ እንዳልሺው በዚ ምክንያት ብዙዎች በስዎች ሂወታቸው ወደ እሰራት እንደገቡ አሳየኝ ከዛ በፀሎቴ ላይ ርህራሄ ገባብኝ በእንባ ፀለይኩላቸዉ፥ ቀን ግሮሰሪ ስሔድ ሁለት ወንዳች ጌ የሚመሥሉ አየሑ በጣም አሣዘኑኝ ፀለይኩላቸዉ ድሮ ሳያቸው እቆጣ ነብር ጥላቻ ነበረብኝ ከዛ ቀን በሗላ ተለወጥኩ ጌታ ይቅር ይበለን ክርሥቲያኖችን እኛን የረዳ ጌታ እንደኛ ይወዳቸዋል እንዲድኑ ይፈልጋል

  • @asnakechnnmelka2782
    @asnakechnnmelka2782 Місяць тому +6

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርክሽ የረዳሽ ምና ዛሬ ለሌሎች ማትረፍያ ያደረግሽ ጌታ ይባረክ አሁንም በብዙ ፀጋና በመንፈስ ቅዱስኃይል ያበርታሽ የጌታ ክንድ ይህንን የጠላትን ስራ ባንቺ ውስጥ አልፎ ትውልዱን ይታደግ በክርስቶስ ደም ተሽፍኝ የበቀል መንፈስ አያግኝሽ ጌታ ከፊትሽ ይቅደምልሽ በቃሉ ጥበብና እውቀት ይሙላሽ በብዙ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ

  • @Dior768
    @Dior768 Місяць тому +8

    ❤❤❤ ጌታ ይባርካችሁ መስመሩን አስተካክላችሁ ሌላ ቀን እንደገና አቅርቡ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @Dior768
    @Dior768 Місяць тому +9

    በ tiktokም ብትመጡ በጣም ብዙ ሰው ይጠቀማል❤

  • @user-tq7bh8tj2c
    @user-tq7bh8tj2c Місяць тому +3

    ጌታ ለሃበሻ ስላበዛው ምህረት ይመስገን፤መቼም ሃበሻ ሰው አልሆንልህ ብሎታል!
    አንቺ የእግዚአብሄርን ፈቃድ ማወቅ ትስኖሽ ይሆናል፤ ይህ ሁሉን አይመለከትም፤እኔ ግን የእግዚአብሄርን ፈቃድ በሚገባ አውቃለሁ፤ እኖርበታለሁም
    በእግዚአብሄር ቃልም፤በስነ-ልቦና እውቀትም፤በሳይንሱም አስተምረን አልገባህ ያለው፤ልቡን ያደነደነ ህዝብ ነው!
    መቼ ነው በፈረንጅ ማሳበብ ትታችሁ ሃላፊነት የምትወስዱት? ከዘመናትም በፊት በኢትዮፕያ ግብረሰዶማዊነት በብዛት የተንሰራፋ ነገር ነው.
    አሁንም ምህረት ያድርግላችሁ

  • @alemleake94
    @alemleake94 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 Місяць тому +1

    አሜን ተባረኺ።❤

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p Місяць тому

    Peray for my Family 🙏🙏🙏

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p Місяць тому

    Peray for my Family 🙏

  • @user-ew5ez3hf4p
    @user-ew5ez3hf4p Місяць тому

    Peray for my Family 🙏🙏

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc Місяць тому +2

    አድነኝ አምላኬ አድነኝ።😊

  • @helenmoligeta5505
    @helenmoligeta5505 Місяць тому +2

    Ene yemelw protestant Christian aydelech ende beye adarashu yemtederachew? Enante mnden nw yemtawerut

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Місяць тому +1

    እውነቷን ነው ፈርሳዊ ብቻ የበዛበት ቸርች ነው ያለን፣ ወጥተው የሚሰብኩትና ስቴጅ ላይ ቆመው በስሜት የሚሰብኩት ሌላ ህይወታቸው፣ ሌላ፣ የቤ/ክ ሽማግሌ ሆነው አልጋ ለይተው ይተኛሉ ባደባባይ ግን በስብከታቸው ይታወቃሉ ሌላው ላይ ጣት ይቀስራሉ፣
    ሐዋርያው ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በቃልና በኑሮ (በህይወት) ምሳሌ ሁን ይለዋል

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Місяць тому +1

    ምን ያሕል ጊዜም በዚሕ እስራት እንደቆየች፣ የመጨረሻዋ ጊዜያት፣ ያ ሕይወት ምን እንደሚመስል ፣ የጌታን ከዛ የማውጣት የማዳን ጉልበት, ሃይል፣ ድርጊቱን ከፈፀመች በኃላ የሚሠማት የመፀፀት ስሜት፣ የምታስታውሳቸው ክፋ ቀናት ሕይወቷን እስከመጥላት እስከማጥፋት....ወዘተ ወዘተርፈ ለነገሩ በፓናል ዲስከሽን መልክ ወደቤ/ክርስቲያኔ ልጋብዛት አስቤያለሁ ኮንታክቷን ባገኝ ለምንስ አልተቀመጠም. ሌሎች እንደሰጡት ብዙም ኢንፕሬስ አላረገኝም. ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ በቀረ የአንቺን መንፈስ ግን ወድጄዋለሁ.

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Місяць тому +1

    ጠላት እንዳለ ሆኖ የዝግጅት ሰአታችሁ ቦታውም ለምሳሌ ለምን ይሄን ስታስብ ትልቅ ሆቴል ሄዳ በጠንካራ ኮኔክሽን አልተጠቀማችሁም እስኪ ክፍ. 2ትን አድርጉት you will see እኔ በዙም ከus class መውሰድ በሳምንት አንዴ ከጀመርኩ አመት ሆነኝ መፅ. ትቤት. ደሞ ኤሮፕ አገለግላለሁ በሳም. አንዴ በዙም 95 % በጣም ነፃ ነበር, ቅድመዝግጅት!!!

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому +3

    አሁን ወደድኩሽ ሀቅ ተናገርሽ

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Місяць тому

    u tube ላይ ያለው ምሰክርነቷ ረዕሱን ፃፊልን እባክሽ።

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 25 днів тому

      Senait seyoum testimony beza internatinal church

  • @EtensheBancha
    @EtensheBancha Місяць тому

    EGEZABHEHR.HOY.LEJEN.TEBEKELEGH.KENDEZE.SITAN

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Місяць тому +1

    አንቺም አገልጋይ ሆንሽ ተመስገን

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 Місяць тому

    Jesus loves everyone,he loves your gay son and he loves you.Just live your life one day Jesus himself will reveal himself to you your son.

  • @jemo5716
    @jemo5716 Місяць тому +1

    እኔ የምኖረው ኤሮፓ ነዉ ብየ ከዚሕ በነበረዉ ፕሮግራም ላይ ሥለ ወንዱ ልጀ ጌይ ሖኖ : እንደገና ከቤት ያሉትን ልጆቸም አንዷ ለአቅም አዳም ያልደረሠች ልጀ ልጀ በአባቷ መደፈሯን ነግሬአችሑ ነበር። ጌይ ልጀ ጌይ መሖን ምንም ችግር የለዉም እግዚአብሔርም የለም እያለ ብየ በጣም አዝኘ ፅፊ በተጨማሪም ለአቅም አዳም ያልደረሠች ልጀ በገዛ አቧቷ ተደፍራ በከፍተኛ ሥቃይ እንዳለሑ ፅፈ ነበር። ወገኖቸ በእዉነት በጣም ተባረኩልኝ እኔ አሑን በደንብ ገባኝ ለካ እግዚአብሔር ሠዉ አለዉ አንዲት ልጅ የኔን ኮመንት አንብባ የእሕቴን አገልጋይ የሠናይትን ቁጥር ትተዉልኛለች የሚገርመዉ ወዲያዉኑ ለሠናይት ደወልኩላት በእዉነት ሠናይት ዘመኗ ይለምልም አንዳንድ ግዜ ሠዉ የደረሠበት ሠዉ ነዉ የሚረዳችሑ የሚያግዛችሑ ከንፈር መምጠጥ ብቻማ ከሌሎች ለምጀዋለሑ። የሚገርመው ሠናይት እሕቴ በመጀመሪያ ከ ሐ እሥከ ፐ ያለዉን አሥተዳደጌን እኔሥ ጋር በዘር ማንዘር ምን ሐጢአት እንዳለ የሠራሑት ብዙ ብዙ ነገሮችን ነገርኳት በመቀጠል ንሥሐ እንድገባና ለእግዚአብሔር ምሕረት እንድጠይቅ ንሥሐ አሥገባችኝ ለካ ዝም ብሎ ሠዉ ጌታን ተቀብሎ በተክርስቲያን መመላለሥ ብቻ አይፈዉሥም ከዉሥጥ የሚይዝ ሠዉ ከለለ ማለቴ የራሥ የዘር ማንዘር እርግማን ካልተናዘዙ ዝም ብሎ ክርሥቲያን ነኝ ብየ በተክርስቲያን መመላለሥ ብቻ ነበር የኔ ሕይወት የነበረ እና ሠንየ እሕቴ በመጀመሪያ የረሣሑትን በልጅነቴ እኔዉ ገና በጣም ልጅ እያለሑ በሠዉ የተደፈርኩት ከዚያም በራሤ የሠራሑት በራሤ ሐጢአት በጣም አጭርና ግልፅ በሖነ መንገድ እኔን እንዳይ ንሥሐ እንድገባ አደረገችኝ በእዉነት ከሖነ ከሑሉ በጣም ዉሥጤ ቁሥል ሥለነበረ ገና ሠናይት መፀለይ ሥትጀምር እንባ በእንባ ሖንኩኝ እየተናዘዝኩኝ ወደ እዉነት መንገድ እንድአቀና መራችኝ በመቀጠል ንሥሐ ለኔ ለልጆቸ ሥማቸዉን እያንዳንዶቹን እየጠራሑ ንሥሐ እንድገባ ይቅር ካላልኩኝ ነገሮች እንደሚያዙብኝ ምክንያቱም በቂም ተወጥሬ ነበር ያንንም ምሕረት እንዳደርግ ፀለየችልኝ እኔም በእዉነቱ ከሖነ በጣም በወንዱ ልጀ ጌይ በሖነዉ ልጀ ሥለምናደድ ክፉ እናገረዉ ነበር በዚሕ በአለሑበት አገር በክርሥቲያኖች ሥሠደብ ሥለነበረ በፀሎት ሠበብ አሽሙር ነገር እኔ ጥሩ ያላሣደግኩት አድርገዉ ይተቹኝ ሥለነበረ ያንንም ነገር ይቅር እንድል ሠናይት ይቅር እንድላቸዉና ልጀን ደግሞ ይቅር ፀለየችልኝ በአጠቃላይ ከሕይወቴ የነበሩ ቆሻሻ እንባ መግል ሕመም እራሤን ጎድቸ ሐዘኔን ይዠ ነበር በእዉነት ዛሬ ሠናይት ወደ ብዙ ሠአት ወሥዳ ለረጅም ሠአት ፀለየችልኝ በተለየ ከአሥታወሣችሑ በሠናይት ምሥክርነት ግዜ ጌይ መሖን ፈልገዉ ሣይሖን ወይ በልጅነት ተደፍረዉ ወይ የዘር ማንዘር እርግማን ከአራት ትዉልድ ብላ መነሻዉን ተናግራ ነበር ለኔ የገረመኝ ሠናይት እየመሠከረች መንፈሥ ቅዱሥ የረሣሑትን በልጅነቴ የተደፈርኩትን አንድ ሠዉ አሥታወሠኝ ሙሉ ለሙሉ በጣም ገና ልጅ ነበርኩኝ በጣም የሚገርመዉ ይሕን ያሕል አመት ሥኖር አሥታዉሸዉ አላቅም አሐ ታዲያ ይሕ ለኔ ለቤቴ መናጋት የሖንኩኝ እኔዉ ነኝ ያለ ንሥሐ በተክርሥቲያን እየተመላለሥኩኝ ከዚያም ግን ሠናይት እሕቴ ይንንም ሠናይት አሥረዳችኝ በጣም በመንፈሥ ቅዱሥም ምሪት ሥለነበረ ምን ማድረግ እና ምን አለማድረግን እንዳለብኝ አሥረዳችኝ በእዉነት ቀለለኝ እራሤ ላይ ከባድ ነገር ሢለቀኝ ታወቀኝ ። ለካ እራሤ ነኝ በቃ እንደ አዉሬ ብቻየን ሣለቅሥ የኖርኩኝ በእርግጥ በሠወችም በደረሠብኝ ነገሮች ያቺ እያሉ በቦጨቁኝም ሠወች ምሕረት አድርጊ ብላ ንሥሐ አሥገባችኝ በእዉነት ልቤ ከመቁሠሉ የተነሣ ሖደ ባባ ነበርኩኝ ማልቀሥ ብቻ እንዲያዉም እግዚአብሔር በፀጋዉ ይዞኝ እንጅ ጨርቄን ጥየ ነበር የሚያሣብድ የደረሠብኝ ከቤቴ የመጣዉ ጉድ በዚ በወንዱ ልጀ ጌይ በዚሕ በሤቷ ልጀ በገዛ አባቷ መደፈር ድብልቅልቅ ነበር ያለብኝ በሠዉ አገር ለኔ ግን ከዚሕ እግዚአብሔር ያሥተማረኝ ለካ እግዚአብሔር በሠአት በራሡ ግዜ የፈለገዉን ሊፈዉሥ ሢፈልግ ልክ የሠሊሖም ዉሐዉ ሢንቀሣቀሥ የፈጠነ ዘሎ
    ቀድሞ ይድን ነበር ግን 38 አመት የተኛ በሽተኛ የሚያግዘዉ አጥቶ ሢሠቃይ እንደኔ አሑን እግዚአብሔር በቃሽ ብሎኝ አሑን ወገኖቸ እሕቴ ሠናይትን አግኝቻታለሑ በጣም አሑን እኔ በቃ የምን ለቅሦ በቃ ተፅናናሑኝ። ሌላዉ የገረመኝ በጣም በንዴትና በቁጭት ወደ ብዙ ወረቀት ፍጨዉ ግጨዉ አሣየኝ የx ባሌ የሠራኝን አሑን ፍረድ እያልኩኝ ሥራገም ሥፅፍ የነበረ የወረቀት ብዛት ቀዳድጀ ቻዉ ።። አሑን እሕቴን ሠናይትን እባካችሑ አንዲያዉ ማግኘት የምትፈልጉ እንደኔ የተጎዳችሑ ካላችሑ በእርሧ ዉሥጥ ያለ መንፈሥ የእግዚአቤሔር ሐይል ሥላለ ሥለምትረዳችሑ ቁጥሯን አሥቀምጠዋለሑኝ ዜሮ ዘጠኝ አምሥት አምሥት ዘጠኝ ሥምንት ሠባት ሥምንት ሐያ ነዉ በእዉነት የዘመኔ እራሥ ምታቴ አሑን የለም እግዚአብሔር ሠናይትን በዚያ መንገድ ያሣለፋት ለኛ ለቆሠልነዉ ምሥክር ትሖን ዘንድ መቀየር እግዚአብሔር እንደሚችል ነዉ። አሑን ባለቅሥም የደሥታ ለቅሦ ነዉ።ወገኖቸ በአለም ያላችሑ እንደ እኔ የተጎዳችሑ ለሠናይት በእዉነት እግዚአብሔር እንደዚ የሠጠነን ሠዉ ባርኩልኝ።በጣም ብርክ በሉሉኝ አሑን ደሥተኛ ነኝ ማለቴ ደሥታየ ገባኝ እኔ ነኝ አፍኜ ይዠዉ ሥብተከተክ ሥሠቃይ ሥቆሥል የነበረ ከደረሠብኝ ተደጋጋሚ መከራወች አሑን ሠናይት ወደዚሕ ለምሥክርነት ያቀረበቻት ሤት ትባረክልኝ እግዚአብሔር በእዉነት ዘመኗ ይለምልም ቀና አልኩኝ ያለኝን የእግዚአብሔርን ልጅነቴን አሥረዳችኝ እንደገና እንዳነሣዉ። መዉጣት መግባቷ ይባረክ ወገኖቸ ባርኩልኝ አሑን እራሤ ላይ ጨብጥ ያረገኝ ተነሥቷል በአለም ያላችሑ ወገኖቸ ተባረኩልኝ በኮመንት አይዞሽ ብላችሑ ያፅናናችሑኝ ብርክ በሉ በጣም ደሥ አለኝ አይዞሽ ሥትሉኝ ሖድ ብሦኝ ሥለነበረ በጣም ተፅናንቸ ነበረ ። አይዞሽ ሥባል አሐ ለካ ሠዉ አለኝ አልኩኝ።።የሠናይትን ሥልክ የሠጠሽኝ ልጅ ተባረኪ ዘርሽ ይለምልም ጌታ እየሡሥ ይባርክልኝ። ሠናይት ከላይ እንዳልኩት አግኝቻለሁ የተባረከች በማሥተዋል የተሞላች እሕቴ ነች በቃ በጌታ ከሖን ወገኖቸ እሕትማማቾይ አይደለ በአለም እማ አለም የራሡ የሖኑትን ነዉ የሚሠማ በጌታ የሖነ ደግሞ የጌታን ይሠማል አይደለ። ግን በቃ በአጭሩ ችግሬን ተረዳችዉ ከሥሩ ከመነሻየ ገና ልጅ እያለሑ ጀምሮ የተረሣ በደል ሐጢአት በመንፈሥ ቅዱሥ እርዳታ ነዉ የፀለየችልኝ ደግሞ ።እግዚአብሔር አለዉ ሠዉ እግዚአብሔር አበቃልኝ ባልኩበት ሠአት ነዉ ለካ የሚደርሥ ።።።።🙏🙏🙏

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Місяць тому +1

    But you can't fool nature just live a life of being true to yourself

    • @danydan6662
      @danydan6662 Місяць тому

      She's living the life of heavenly enlightenment and salvation. Why are you sounding as if you're supporting the EVIL?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 27 днів тому

      @@danydan6662 there isn't such thing as 'evil' let her be her authentic self instead of living a lie to appeal to habeshas

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Місяць тому

    ቦርኮ አሮጊት! ደግሞ ስለ ባህል ታወሪለሽ? ፀያፍ ባለጌ!

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 25 днів тому

      ሰላም ታምራት አይባልም ነውር ነው አንተ ከመሳደብ ውጪ ምን አደረክ ብራዘር በመሰዳደብ በመነቃቀፍ ትውልድን አናድንም ሰድብ እራሱ የክፉ መንፈስ አስራር ነው የየትኛውም እምነት ተከታይ ብትሆንም ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነህና አስተሳሰብህን ቀይር ሴት ነች የወለደችህ ሚስትህም ሴት ነች ሴትም ልጅ ትወልዳለህ ለሴት ክብር ይኑርህ ተባረክ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Місяць тому

    Rekik❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ የዘመኔን መከራ እሕቴን ሠናይትን አግኝቻት በኮመንት ፅፈአለሑኝ።እሕቴ ሬኪ ያን ቀን ሠናይትን ለምሥክርነት ሥታቀርቢያት የኔ ቀን ነዉ የነበረ።የዘሐኔ ቁሥል ተፈወሠ ። የመጀመሪያው የልጆቸን ሑኔታ ከኮመንት ፅፌ ነበር ከዚያ አንዲት የተባረከች ሤት የሠናይትን ቁጥር አሥቀምጣልኝ ቀጥታ ደወልኩላት ከዚያ በእዉነት የዛን ቀን ሠናይትን ሥታቀርቢያት የኔ የዘመኔ የተሸከምኩት ድንጋይ እግዚአብሔር ሊያንከባልለዉ ብሎ ነዉ። ከኮመንት ላይ ፅፈአለሑኝ። የመጀመሪያው ሣይሖን ሑለተኛዉን የፃፍኩትን እንንዳነጋገረችኝ እንደፀለየቸ።በእዉነት እግዚአብሔር ብዙ ሠዉ ሊታደግ ሠነናይትን በዚያ መንገድ እንድታልፍ ያደረገዉ ለኛ ቁሥል ተሸክመን ለምንሔደዉ ማፅናኛ ሊያደርጋት ነዉ።።።።።።ተባረኪልኝ።🙏🙏🙏.

  • @EZTechForWomen-fh6tu
    @EZTechForWomen-fh6tu Місяць тому

    @jemo5716 ለልጆችሽ እንፀልያለን ጌታን እመኚ አትፍሪ ጌታ ልመናሽን ይስማሽ አይዞሽ