እራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር!!... የህይወት ምስክርነት በእህት ማሪያማዊትብርሃኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @AlamazeAraru
    @AlamazeAraru Місяць тому

    ማራማዊት እህቴ ሰለ አንቺ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 2 роки тому

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው!

  • @godlove3206
    @godlove3206 4 роки тому +1

    Well done 👍👍❤️ this kind 💪 life tesetimorni from one Church praise God God bless apostle all glory to King Jesus ❤️❤️❤️❤️💯 my father in heaven

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +1

    WHAT AN AMAZING AND LIFECHANGING TESTIMONY PRAISE THE LORD HALLELUJAH!!!!

  • @abelmekonen852
    @abelmekonen852 4 роки тому +1

    እህቴ ጌታ ይባርኪሽ ተመሳስይ ሕይወት ነው የማልፈው በጣም ተስፋ ተሞላሁ እግዛብሔር ይመስገን ተባረኪ

    • @selamawitelias2889
      @selamawitelias2889 4 роки тому +1

      Wendme Geta yiredanal beka minim tesifa sanikort Getan bemamen hayilun bemetekem Kalu lay bemetekel defeat enategewalen. Geta melkam new

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 5 років тому +1

    እህት ማሪያማዊት ስላደረገልሽ ድንቅ ሥራ እዚአብሔር ይመስገን:: ትውልድሽንና ዘመንሽን ለመዋጀት ሊጠቀምብሽ የጠራሽና እያስታጠቀሽ ያለ ይመስለኛልና በምትወጂውና በምታክብሪው ጌታ ደስ ይበልሽ:: ሌባና ነፍሰ ገዳይ የሆነው የነፍሳችን ጠላት ዲያቢሎስ ያስጭንቅሽ በነበረበት ጊዜ የቱን ያህል ቅዱስ ስሙን ለመጥራት እንኳ ትመኝ እንደነበር ከእንባ ጋር ከመሰከርሽው ምስክርነት የቱን ያህል እግዚአብሔርን እንደምትወጂና እንደምታከብሪውም ለመረዳት ችያለሁ:: ጠላት ለጥቂት ጊዜ ከልክሎሽ የነበርውን ላንቺ ያለውን ፍቅሩንና መልካም አሳቡን በገለጠበት በአንድያ ልጁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ደምና በሥጋው መጋረጃ በኩል ሆነሽ በእምነት ወደ ውስጠኛው ቅድስተ ቅዱሳን የመግባትና በምስጋና በመዝሙር በውዳሴ ያን የተከለከልሺውን ቅዱስ ስሙን እየጠራሽ ታመልኪው ዘንድ እድል ተሰጠሽ! ይህ ደግሞ ለአንድ ጊዜ ወይም በምድራዊ ሕይወትሽ ብቻ ሳይሆን ለዘላለም :: "እግዚአብሔርን ለሚወዱ እዳሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው፡፡" ተብሎ የተጻፈው ቃል እውን ሆኖ የምናየው ከመከራ በኋላ ነው፡፡
    አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ:: ለምን? ሰዎችን ሁሉ ይዋጅና ነጻ ያወጣ ዘንድ የተቀባው ኢየሱስ ክርስቶስ አባቱ በሰማይና በምድርም በሰጠው ስልጣን መሠረት ሁሉ ይገዛለት ዘንድ ስለጀመርና ሰዎችም ነጻ የሚወጡበትን የእግዚአብሔር ኃይል ለይተው ወደማወቅና ወድመቀበል ስለመጡ:: ስለዚህም ዓለሙንም ሁሉ ያስት የነበረው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ሊሰርቅ ሊያርድና ሊገድልም የሚያደባው ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ስለተጣለ።
    ስላንቺና ስለእህት ለምለም አለባቸው ምስክርነት ጌታን አመሰግናለሁ::
    ምንም እንኳን የምንለያይባቸው ነገሮች ቢኖሩም ያለፋችሁበት መከራና ነጻ የወጣችሁበት ሃይል ካለፍኩበት መከራና ነጻ ከወጣሁበት ኃይል ጋር አንድነት ያለው በመሆኑ ለመዳናችሁና ነጻ ለመውጣታችሁ ምክንያት ሆኖ አግኝቸዋለሁና ፓስተራችሁንም ጌታ ይባርከው፡፡ ብዙ የተጎዱና የሚያለቅሱም ችግራቸውን የሚረዳላቸው አጥተው በስውር እየተሰቃዩ ያሉትን እደናንተ ያጽናናብትና ነጻም ያወጣቸው ዘንድ የሚጠቀምበት መስሎ ስለታየኝ ጌታ አገልግሎቱንና ሕይወቱን ያጥራና ይጠብቀውም:: ካሁን በፊት ብዙዎች እደዚህ መልካም አጀማመር ኖሮአቸው የተሰናከሉ እዳሉ መርምሬ አውቃለሁና እንደ ታናሽና ተቆርቁዋሪ ወንድም ሰርች አድርገህ ከነዚያ መሰናክሎች ራስህን ጠብቅ በማልት የአክብሮት ምክሬን ላስተላልፍም እወዳለሁ:: በተለይም ሰው ሲያክብርህ በምታገለግለውና በምትተማመንበት በምትመሰክረው ጌታ ምትክ እዳያደርግህ እጅግ ትጠነቀቅ ዘንድ ላስታውስህ እወዳለሁ ከዘመኑ ትልቁና አደገኛው መሰናክል ይህ መሆኑንን ተገዝቤአለህና:: ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋልንና ጥበብን ይስጥህ:: እድምታውቀው የጥበብም መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው:: የሚፈሩት ቃሉንና በገዛ ደሙ የዋጃቸውን መንጋውን ያክብራሉ ይጠነቀቁላቸውማልና::
    ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ:: አሜን::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому

    WHAT AN AMAZING AND POWERFUL WISDOM!!!!

  • @makdawoldekiros777
    @makdawoldekiros777 4 роки тому

    What an amazing testimony.Glory to the almighty God✝️❤️🙏🏽

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 5 років тому +1

    Geta melkam newe

  • @yisuzed8087
    @yisuzed8087 2 роки тому

    Yeteredasheun eredalew ...emetalew

  • @koketkoki8031
    @koketkoki8031 3 роки тому

    Eyesus Yimesgen ...

  • @azebeshetu3335
    @azebeshetu3335 4 роки тому

    Dear sis
    God love you God bless you you so smart and beautiful I am very happy for you

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +1

    WHAT A DIFFICULT LIFE!!!

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 3 роки тому +2

    ብዙ ወጣቶች በንደዚህ አይነት በማይታይ
    በማይዳሰስ የሰይጣን ሀሳብ ተጨንቀው እና
    ተጨቁነው ይኖራሉ.
    በግሌም ገጥሞኛል.
    ይህ ጭንቀት እና ግራ መጋባት እስከ ማበድ
    ብሎም እስከ ሞት ያደርሳል ስለዚህ ቤተክርስትያን ትኩርት ሰጣ በዚህ ላይ ልትሰራ
    ያስፈልጋል.
    ሰይጣን በማይናገር ክፍ ሀሳብ የሰወችን ጭንቅላት በሞምላት ያስጨንቃል.
    በትኩርት ቢሰራበት.

  • @ebenezernewcreation9533
    @ebenezernewcreation9533 4 роки тому

    Wow!