#ትራምፕን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @EZTechForWomen
    @EZTechForWomen 2 місяці тому +1

    አሜን ረቂቅዬ መንቃት ይሁንልን። ትክክለኛና አስፈላጊ ነጥቦች ነው ያነሳሽው። God bless you my sister!

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ!

  • @KelemAbayneh
    @KelemAbayneh 2 місяці тому +1

    Geta ybarksh

  • @destayimam2047
    @destayimam2047 2 місяці тому +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ እዉነት ነዉ።

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 місяці тому +1

    Wise thoughts. Thank you

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 2 місяці тому +2

    ተባረኪ እህቴ ጌታ ባርኮ ይባርክሽ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነወ! ጊዜ የለንምና ዘመኑን እንዳናባክን መከርሽን ! ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ subscribe አድርጌአለሁ ለበዙዎችም ሼር ላደርግ ነው ! በርቺ !!!

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 2 місяці тому

    ረቂቅዬ ተባረኪ

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 місяці тому

    ሰለምንወደው

  • @negerigeleta1814
    @negerigeleta1814 2 місяці тому +1

    Enkuan DES alesh !
    Tselotish tesemtoal !

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 2 місяці тому

    ለዚህ ተወቃሹ ኦባማ ነው እግዚአብሔር የሥትራውን ይስጠው::

  • @yamali1018
    @yamali1018 2 місяці тому

    What was your disappearance?

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 місяці тому +2

    ያዘገየዋል እንጂ አያስቀረውም ። የሚያሳዝነው ነገር ይህ የምንፈራው ነገር ቤተ ክርስቲያንን ከፍሏል ። ዋናው ትልቁ ነገር ቃሉን እንደ ክርስቲያን የምናደርግ በአለት ላይ የተመሰረተ ህይወት እንዲኖረን ብቻ ነው ። እግዚአብሔር ይርዳን !🙏

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ 2 місяці тому +1

    እኛ ላለፈው ስንሄድበት የነበረው የአሜሪካን ባፕቲስት ቤተክርስቲያን ወንድ ሚስት ያለው ፓስተር ሾመች:ቤተክርስቲያን መቃወም ቀርቶ compromise እድርጋለች::😭

    • @AmenImmanuelMedia
      @AmenImmanuelMedia  2 місяці тому

      @@መሠረት-ዘ7ረ ያሳዝናል

    • @yonasatle5319
      @yonasatle5319 2 місяці тому

      @@መሠረት-ዘ7ረ ስለዚህ ጉዳዩ ወይም ዋናው ቁምነገር የትራምፕ ወይም የካምላ ሀሪስ መመረጥ ሳይሆን ፣ የእኛ በቃሉ ላይ ፀንቶ የመኖር ጉዳይ ነው !!!
      ማቴ 7 : 24-25 ላይ እንዳለው ፣ የጎርፉ የዝናቡ እና የነፋሱ ሰዓት በደጅ ነው ፣ የሚያፀናን የእኛ ቃሉን መስማትና አድራጊዎች መሆን ብቻ ነው። ክርስትና በስም ብቻ አጥፊ ነው !
      ማቴ 7 : 24 -27 አንብቡት መንፈስ ቅዱስ ምን ያህል አስፈላጊ (importance ) መሆኑን ይግለፅልን አሜን 🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 місяці тому

      @yonasatle5319 Tebarek wondime . Be gilu be kalu Ewunet mekom yalchale hizib Ezih Trump / Kamala eyale yinchachal. Christina ye gill hiwot mehonu teresito new ? Ahun Trump temerete tebilo yeminidesetibet sew new ? Trump mentally gay yehone koshasha sew new . Betam arrogant , mentally corrupt sew new . Please Trump eyalachihu atinchachu. Wongel sibeku , be kalu lemenor enmokir. Trump betam kentu sew new …

    • @መሠረት-ዘ7ረ
      @መሠረት-ዘ7ረ 2 місяці тому

      @@yonasatle5319 ትክክል በቃሉ ላይ ፀንተን መቆምና መኖር እለብን ::ነገር ግን የምንኖረው ምድር ላይ እስከሆነ በሀገሪቱዋ ላይ የሚያልፉ ፖሊሲዎች እና ህጎች ወደድንም ጠላንም ይመለከቱናል ,ይጠቅሙናል ወይንም ይጎዱናል::እሁን የትራምፕ ወይንም የካሚላ ጉዳይ ሳይሆን የፖሊሲ ነው::ደግምም እኮ እንደልቤ የተባለው ንጉስ ዳዊት እንከን እልባ ስለሆነ እልነበረም :የራሱ የሆነ ድካምና ስህተት የነበረው ንጉስ ነው:ነገር ግን በአምላኩ ፍት የሚፀፀት ስው ስለሆነ ነው:እናም ከካራክተር ባለፈ ነገሮችን ከፓሊሲ እንፃር እንያቸው::ተባረክ🙏

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 2 місяці тому

    ምን፡የራቀ፡አሳብ፡ሰሌላቹህ፡ነው

  • @teztabolga6875
    @teztabolga6875 2 місяці тому

    January 25 u all begin to cry !

  • @WeladiteAmlak
    @WeladiteAmlak 2 місяці тому

    ለማኝ ቀውስ ውሻ