#GMM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 3 роки тому +14

    ተስፍሽ ተባረክ ጥሩ ምስክርነት ነው የምታቀርበው ፣ ሌላው ሰዎቹ ሲናገሩ አታቋርጣቸው ሀሳባቸውን አስጨርስና ከዛ አንተ የፈለከውን ጠይቅ፣ ምክንያቱም እነሱ በሰአቱ የሚናገሩት ብዙ የአጋንንትን ሚስጥር ስለሚገለጥ ሀሳባቸውን አስጨርሳቸው። ጌታ ይባርክህ

  • @asegashe965
    @asegashe965 3 роки тому +7

    ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ምስክርነት ነው።
    ይህ ኘሮግራም ይቀጥልልን።

  • @milseb12
    @milseb12 2 роки тому +1

    May God Bless This man of The Most High God

  • @elleniwolde242
    @elleniwolde242 3 роки тому +3

    ሰላም ወገኖች በጣም የሚገራርሙ አስተማሪ የሆኑ ምስክርነቶች ነው የምታቀርቡት ዘመናችሁ ይባረክ በእርግጥም ይህንን ፕሮግራም መርዳት አለብን ግን ማስቸገር ካልሆነ ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ ድምፁ በጣም አይሰማም ትንሽ ከፍ ብታደርጉት ሞክሩ ከተቻለ ለሽማግሌዎች ለመስማት ይከብዳል።
    ለምታደርጉት አገልግሎት ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም 🙏🙏🙏

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 3 роки тому +2

    ወንድም ፡ አብረሃም ፡ ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ ትልቅ ፡ ትምህርት ፡ አግቼበታለሁ ፡ ተባረክ ፡

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 роки тому +1

    It's wonderful testimony my God bless you more and more 🙏🙏🙏

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 роки тому +2

    I pretty much agree only the son of God Jesus Christ, is free from satan bondage. I love you Father God your freedom of God.

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 роки тому

    እባክህ ጠያቂው ወንድማችን እባክህ አታቁዋርጣቸው
    ያቀርባከቸውን ሰዎች ይናገሩ ዘንድ ጊዜውን ስጣቸው ።
    ምንም የምታውቀ የሰማሀው ነገርም ቢሆን ወይ አንተ ብቻህን አቅርበው እስተላልፈው። እባክህ የጋዜጠኛ ሙያዊው መርህን ተከተል ተባረክ። ጌታ ይባርኮት

  • @truthful9311
    @truthful9311 3 роки тому +2

    ተባረኩ!!

  • @GenetBirhane-l9k
    @GenetBirhane-l9k Рік тому

    ጋሽ አብርሀም ዘመኖት ይባረክ ለብዙዎች መዳን በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለብዙዎችማምለጫ መንገድ ማሳየቶት መልካም ነው ውይ አጋንት በደሙ በክርስቶስ እየሱስ ይንደድ ስራው ሁሉ ኮቢ

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 роки тому

    Yehe meskrnet yedegem bedmb aysemam.........God bless you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 роки тому

    GBU more and more

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 3 роки тому +1

    የሰውይው ምሰክር ጥሩ ነው ገን ነጻ የወጡ አይመስለኘም የብረሀን መላከ የተመሰለ መንስ ሳይገናኛ ቸው አይቀርም።

  • @woldemariam3498
    @woldemariam3498 3 роки тому +1

    ግሩም ምስክርነት ነው።

  • @amsaleaddmase7348
    @amsaleaddmase7348 3 роки тому +1

    yemigerm mskrnet new tebareku wendmi abreham ymdritun tlk mergemna esrat new yagaletkew tebark.

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 3 роки тому +4

    Its good we should to know about sprit!bad sprit good sprit!

  • @11223h_v
    @11223h_v 3 роки тому +1

    ይሄንን የመሰለ ምስክርነት የድምፅ ጥራት በጣም ይቀረዋል ትልቅ ቁም ነገር ነው ግን በደምብ ማዳመጥ አልቻልንም

  • @lw440
    @lw440 2 роки тому

    አምላካችን ሰንበትን እንዲከበር በሕግ የደነገገዉ። ይሁዲዎች ሰንበትን ሲያከብሩ ሙሉ ቀን ከቤተሰብ ጋራ ሆነዉ ለአመላክ ምስጋና ሲያቀርቡ ይዉላሉ።

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 3 роки тому

    የሰውይው ምሰክር ጥሩ ነው ገን ነጻ የወጡ አይመስለኘም የብረሀን መላከ የተመሰለ መንስ ሳይገናኛ ቸው አይቀርም ሐሰተኛው አነሱስ አሳት ከሰማይ የሚያወርደው።

  • @endugebre5917
    @endugebre5917 3 роки тому +3

    ጋዜጠኛው እባክህን የሰዎችን ሀሳብ አስጨርስ

  • @GirmaTilahun-j2t
    @GirmaTilahun-j2t 5 місяців тому +1

    ዎቹ ሲናገሩ አታቋርጣቸው

  • @yetekedesewmelkt
    @yetekedesewmelkt 4 місяці тому

    ምንድነው ጠያቂው ጣልቃ ጣልቃ ማገባው ሰውዬው እኮ ሀሳባቸውን መጨረስ አልቻሉም።

  • @destayeg
    @destayeg Рік тому

    is it part 2 or 3?

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 роки тому +1

    አሁንም ቸርች ውስጥ በቀለ የሚባል ሰው ታውቃለህ ወይ ! ተብሎ አዎ ካለ ክፉ ሰው ነው አስጠንቁሎብሀል! ይባላል እና እዚህም መጥቶ እያበጣበጠ ነው ማለት ነው ?

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 3 роки тому

    የሰውይው ምሰኸክር ጥሩ ነው ገን ነጻ የወጡ አይመስለኘም የብረሀን መላከ የተመሰለ መንስ ሳይገናኛ ቸው አይቀርም።

  • @amanueleyassu6841
    @amanueleyassu6841 3 роки тому

    ኣልገባኝም ግን እና ሙስሊሞች የሚያመልኩት ምንድነው ማለት ነው?ሰውየ ምን እያልክ ነው?

    • @amanueleyassu6841
      @amanueleyassu6841 3 роки тому

      @Yitayal Berhanu so what did i say?aydelem alkugn?

    • @emanuelu8747
      @emanuelu8747 3 роки тому +1

      ከክርስቶስ ሌላ አምልኮ ሁሉ አጋንንታዊ ነው

    • @amanueleyassu6841
      @amanueleyassu6841 3 роки тому

      @@emanuelu8747 lemn endeza aylm tadya?

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 роки тому

    ነፋሱ ድምፁን በጣም ረበሸው

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 3 роки тому

    ስለ "ሆራው" ያሬድ ማሩ( youtube )
    አቅርቦታል

  • @berekettizazu5919
    @berekettizazu5919 3 роки тому +2

    ጋዜጠኛው እባክህ ዝም በል እሳቸው ይናገሩ።

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 3 роки тому

    ቆንጆ ሸሚዝ ለብሰዋል