🔴አንድ እርምጃ ወደፊት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @KebedeGebrhiwot-q8i
    @KebedeGebrhiwot-q8i День тому +6

    ፀግሽ እኔና ጓደኛዬ ለ18 አመት የቆየሁ ማህበራችን በጋሽ ግርማ ከተለያየን ወደ7አመት ሆነን የማህበራችን ልጅ ላይ መተት አድርጋችዋል ተብለን ተለያይተናል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День тому +3

      ከዚህ በላይ ምን ክፉ ነገር አለ ታዲያ?

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz День тому +4

      ምንም እኔም ትዳሬን አጥቸ በሰው ሀገር እየተንከራተትኩ ነው እባካችሁ በእግዚአብሔር በእኔ የደረ በእናንተ እንዳይደርስ ተጠንቀቁ እኔ ፍቅሬን ትዳሬን ገምዘቤን ትቸ ዳግም ስደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሉ ተውት እግዚአብሔር ተከተሉ ተባረኩ

    • @Mengie-u6fff
      @Mengie-u6fff День тому +1

      @@KebedeGebrhiwot-q8i ዲያቢሎስ ነው የለያያችሁ ሚስጢሩን ዘርግፎ

    • @tshelotbirhanu5668
      @tshelotbirhanu5668 20 годин тому

      አዞሽ አህቴ አግዚያብኤር ቀን አለው​@@MelkamuMitiku-mq3uz

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 16 годин тому +1

      @@MelkamuMitiku-mq3uz በምን ምክንያት ነው የተለያያችሁት?

  • @workagegnehushewandegif
    @workagegnehushewandegif 12 годин тому +2

    ለመ/ር ግርማ እግዚኣብሔር ዕድሜ ; ጤና ; ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቸው የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን......

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 День тому +6

    እውነት ነው የቤተክርሥቲያን ትምህርት ሥላልሠማን ነው የመጣ ሁላ ሚጠለፍን ማሥተዋሉን ያድለን

  • @samarr1112
    @samarr1112 22 години тому +4

    ቁረቡ ከማለትም በላይ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን አዘጋጅታ በሯን ከፍታ ትጠብቃለች ግን ማንም የለም 😔ይገርመኛል ተስፋዬ ቁርቡ ነው ሚሉን ሲሉ በጣም አፍራለሁ በእውነት 😔

  • @KelemuaShewa
    @KelemuaShewa 14 годин тому +2

    ከእውቀት የፀዳች ናት ወንድሜ ከደዚ አይነት መሀይብ ጌዜኸን አታባክን ❤❤❤

  • @sinishawali1473
    @sinishawali1473 День тому +7

    ፀግሽ! ተስፋ ቆርጠህ ካቆምክ ከኔ ጋር ነው የምትጣላው። የአጥማቂዎች ልጆች ናቸው ተደራጅተው ኮሜንት የሚፅፉትና የሚሳደቡት ከመቶ አይበለጡም። ትንሽ አንድ አንድ ቤቶች ላይ ጥናት አድርጌአለሁ በተለይ ሴተች ይበዛሉ። አንድ መፅሐፍ ላይ ምን አነበብኩ መሰለህ አዲስ ሀይማኖት ለመመስረት ከፈለክ ሴቶችን አሳምን ይላል እና እስቲ አንተም በቤተ ክርስቲያን የተወገዙትን ተመልከት ማን እንደሚበዛ 90%ቱ ሴቶች ናቸው።

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ День тому +5

    ሰላም ወንድዎችን ፀጋዬ እንኳን ለጌታችን ለመደሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 День тому

      ሠላ መ ክርሥቶሥ ይብዛላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሀኒአለም ሥለ ጌታ የነገርክንቃለ ህይወትን ያሣማልን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz День тому +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Godislove482
    @Godislove482 10 годин тому +1

    አይ የዘንድሮ ንሰሀ አባት
    መድሀኒያለም መልካም እረኛ ያምጣልን😢😢😢😢😢😢

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 21 годину тому +2

    ልጅቷ እኮ ከእውቀት ነፃ ናት ። ፀግሽ አንተ ቀጥ ለቀጥ ፀረ ቤተክርስቲያን ማጋለጥ እንጂ እንደዚች ውርጋጥ አጥመጥንም እሷ የማይጠቅም ፅድቅ ላይ ናት

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 21 годину тому +3

    ልጅቷ አባ ግርማን አምላክ ናቸው ብላ ከተቀበለችስ ። እንደዚ አይነት ሰዎችን አታቅርባቸው ህሊና ቢስ ናቸው ተዋቸው ። አጀንዳችን ፀረ ቤተክርስቲያኖችን ማጋለጥ ነው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 години тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 22 години тому +2

    ሲመስለኝ ይሄ መፅሀፍ ቅዱስ አለማወቅና የቤተክርስቲያንን ስርዓት ሳናውቅ በተዓምር ስለተነዳን ነው

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 18 годин тому +2

    እንዲህ ለእርኩሳን መናፍት ጠበቃ ሁነህ አፍህን ጠቋር ለሚባለው የዛር መንፈስ አከራይተህ አባቶችን በመቃወም ከዮቱዮብ በምትለቃቅመው ኑሮህን መስርተህ እስከ መቸ እንደምትኖር እግዚአብሔር ይወቀው። ያው ያከራየኸውን አፍህን መጨረሻ ይዘጋልህና ያሳርፍሀል እርሱ እንደሁ ዉለታቢስ ነው።

  • @RasPutin-zf6eo
    @RasPutin-zf6eo 21 годину тому +1

    በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ስም እንዴት ናችሁ በመቀጠል ወንድማችን እየሠራህ ያለውን ሐሰተኞች የማጋለጥ ሥራህን ቀጥልበት አሁን አንድ እህቴን እንደሠማዃት እምነቷን በመተተኞች ላይ ስላደረገች ኦውነቱን ለመስማ ጆሮዋና ልቦናዋ ስለተደፈነ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላት

  • @yosireact6896
    @yosireact6896 День тому +1

    ቸሩ መድሃኒአለም በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @adeyimedia6243
    @adeyimedia6243 22 години тому +1

    ይቅርታ ፀጋዬ አትሰማትም ብታስተምሩንም አይገባንም ምክንያቱም አምሮችን ተዘግቶብናል አለች እኮ

  • @BadaroStar
    @BadaroStar 5 годин тому

    እኔ ግርም የሚለኝ ሌላ ስራ የለህም እንዴ ስለመምህር ግርማ ወንድሙ ከማውራት በቀር ለነገሩ ስለእሳቸው ስታወራ ነው ተመልካች የምታገኘው እኔ ልንገርህ መምህርን ከልባችን እንወዳችዋለን ❤ አንተም ሆንክ ሌላውች ስለእርሳቸው ብታሙ ብታሙ ምንም አታመጡም ድሉ 🎉 የእግዚአብሄር ነው ❤እግዚአብሄር የሰው ፍቅር ሰጥቶቸዋል መነው እርሱ የሚወስድባቸው ማንም አይችልም

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 19 годин тому

    መድኃኔዓለም ይቅር ይበለኝና አንድ ሰሞን ሳላውቅ የአቶ ግርማ ተከታይ ሆኜ የአጋንንት ትምህርት መጽሐፋቸው ሳይቀር ገዝቼ ሳነብ ነበር።

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 6 годин тому

    ከመምህር ግርማ ስር ተጠጋና ተማራ,,,,,ለመቃረን ሳትቸኩል መርምር ነገ በይቅርታ ራስህን አድነህ በሌላው ብዙሀን የመዳን ተስፋ አትንጠቅ:: ልክ ነው ልክ አይደለም ማንም ስላልሆንክ አትደምድም:: ,,,,,,መማር ይቅደም የሚለው እኮ ቅኔ ነው!

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir День тому +5

    ትክክል እህቴ እድሜና ጤና ለአባታችን ❤❤❤❤❤❤መለአከ መንከራት መምህር ግርማ አባታችን

    • @nardosbekele3026
      @nardosbekele3026 День тому

      ምድረ ጠንቋያም ግርማና ተስፍዬ ማለት ጠንቋዮች ናቸዉ ተጠንቀቍ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn День тому +2

      ሰው ማምለክ የጤና ነው?🤔

    • @iloveethioipa2872
      @iloveethioipa2872 23 години тому

      እስይ ደግ እንኳን ተቃውምን አጋንታዌ ትምህርት እንቃወማለን

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 20 годин тому

      አች አትሳሳች ስሙ መላከ አከርት ነው እንደ😂

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ የዛሬው ደግሞ ጫን ያለ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነው በርታልኝ በአለማዊ ህግ ስነ ስርዓት ይከበር የቤቱ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ የውስጥ ስርዓት ይከበር ተመስገን በዕለቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @RasPutin-zf6eo
    @RasPutin-zf6eo 21 годину тому +1

    ወንድሜ መቼም አትመለሰምለምን መሠለህ መጀመሬየውኑ አእምሮዋየተቀበለው የሴይጣንን ስለሰማች ስለዚህ አይገባትም ፕሮግራምህን አተሰልች

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 День тому +1

    ሲጀመር አደለም አያት ቅድም አያቴ እናቴ ቢኖርባት ካላመንኩበት፣ካልፈራሁት በየ ግዜው ስመ እግዚአብሔር ከጠራሁ ጫፌ ላይ አይደርስም!ይዋረሳል ብለው ስለሚያስቡ ደስስስስ ብሎት ይወርሳቸዋል!!!ግን ተስፋዬ ወይ ግርማ ቢሞቱ ምን ሊውጣቸው ነው?አብረው ሊሞቱ ነው?

  • @besttube8710
    @besttube8710 11 годин тому +1

    ጸጋዬ እንዴት ነህ
    እግረኛው ሚድያ ላይ ተክለሀይማኖት አዳነ ያቀረባቸው መናፍቁ ጳጳስ ነኝ ባይ አቡነ በርናባስ አቅርቦ ምንፍቅናቸውን ለማጋለጥ የሞከረ ቢሆንም ኮሜንት ላይ ያለው ነገር ግን የመናፍቃን ይሁን የኛ ሰዎች በሳቸው ትምህርት እየሳቱ ይሁን አልገባኝም። እና ኮመንቶቹ እውነቱ ገባን ፣ ለካ እንደዚ ነው እንዴ ፣ የእውነት አባት ምናምን ነው ያሏቸው ። ብቻ ገብተህ ስማቸው ኮሜንቶቹንም እዩአቸው ።
    በተቻለ መጠን ቶሎ መልስ ብትሰጥበት ብዬ ነው።
    በተረፈ ስለሁሉም ጥረትህ እናመሰግናለን ። በተቻለ መጠን ከጎንህ ነን።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 години тому

    እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 22 години тому

    Tsegaye Lela Ye Wend Sira Yelehem Ende
    24 seat
    Sewen Mamat ena Metechet new ende Serah
    Egziabher Yikir Yebeleh

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 годину тому

      ማውራት የሴት ሆነ ማለት ነው?

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 19 годин тому

      @@iamchristian5735 የምን ሀሜት ማሠረጃ መጠየቁ ነው የመምህራን ትምህርት ወሬ ነው ውይይት እኮነው

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 11 годин тому +1

    ወንድሜ ፀጋዬ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ? ስለ መተት የሚመክረን ወርቅአፈራሁ ታደሠ ታዲያ የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋዬን መፅሀፍ አንብቡ ይለን የለም እንዴ ?
    ሲቀጥል ደግሞ ፈረጆች ለጉብኝት ብለው መጥተው ከዲያቆንና ከካህናት ጋር ተሻርከው በሚሊዮኖች የማይገኘውን ፅላትና ንዋየ ቅዱሳን በ20 እና በ30 ሺህ ብር ስለሚሸጡላቸው እንጂ ሀበሻ እኮ ፈጣሪውን ስለሚፈራ ቤ/ክርስቲያን ሲገባ ጫማ እንኳን አውልቆ የሚገባ ህዝብ ነው ?
    በስተመጨረሻም በቤ/ክርስቲያን የሚሠራው ስራ ሁሉ ከስርዐተ ተክሊል ጀምሮ በገንዘብ ከሆነ ካህን ቢገደልና ቤ/ ክርስቲያን ቢቃጠል ለምንድነው ታዲያ ፈጣሪን ዝም አልክ ብለን የምናስቸግረው ?

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 22 години тому

    የጌታችን ጥንተ ስቅለቱ ጥቅምት 27 ነው። ወደ መጋቢት 27 የዞረው በጾም ወቅት ይሁን ተብሎ ከአርብና ከህማማት እንዳይወጣ በቅ ድሜጥሮስ ተወስኖ ነው።

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 День тому

    ፀጋየ ቃፅል ጎቦዝ ከምዝአ ንዝኦም ጠንቃላት😢😢😢😢😢

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 8 годин тому

    አባ ገ/ኪዳን ተምሬአለሁ አውቃለሁ ሊቀ ሊቃውንት ምድብ ነኝ እሚል ትዕቢት ያላቸው ሰው ናቸው።ሙሴ የት ተምሮ ነው ሕዝበ እሥራኤልን ሲመራ የነበረው ነቢያቶች በጠቅላላ ጳውሎስን ኢየሱስ አላስተማረውም ኝ በመንፈስ ቅዱስ ሞላው።የመንፈስ ቅዱስን ስራ ዝቅ የሚያደርግ ባዶ የሆነ እስቤ የትም አያደርስም ቅዱስኛሬድ ማ ነው እውቀትን ዝማሬን የገለጠለት በትምህርቱማ አልሆነለትም፣ ጻድቁ ተ/ሃይማኖትስ ወላይቲኛ ማን አስተማራቸው ? እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ይገልጣል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 годин тому

      ካላወክ ጠይቅ
      ሙሴ የተማረው በፈርኦን ቤት ነው በበረሐ 40 ዓመትም መሪነትን ከዮቶር ተምሯል
      ቅዱስ ጳውሎስ የተማረው ከገማልያ ነው፡፡ ሐዲስ ኪዳን ወደ ለ3 ዓመር ያህል አረብ በረሐ ሄዶ ጌታ እንዳስተምረው ተናግሯል
      አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቋንቋ ተገለጠላቸው ማለት ትምህርተ ሃይማኖትን አልተማሩም ማለት አይደለም፡፡ ከ12 አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ተምረዋል፡፡ ቋንቋ ጌታችን ለሃዋርያት ገልጧል ማለት ነገረ ሃይማኖት አልተማሩም ማለት አይደለም፡፡ መንፈስ ቅዱስ ይሰራል ማለት እራሱ ያወጣውን ህግ እና ትምህርት ይሽራል ማለት አይደለም

  • @DawitMeresa-r7i
    @DawitMeresa-r7i 23 години тому

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኞች ነን እምንል ከሆነ የቤተ ክርስትያን ስርዓት ነው ምንከተለዉ ግለ ሰዎችን አደለም የመምህር ግርማ መሰሎቻቸው ት/ት ተከታይ የሆናቹ እባካቹ ከጭፍንነት ዉጡ እና ቤተ ክርስትያን ምን ትላለች ብላቹ መርምሩ
    በእዉነት አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቸሩ መድሐንያለም ወንድሜ ፀጋየ ክፍሉ አንተም ማጋለጥህን ቀጥልበት
    ክርስቶስ በቤተ ክርስትያን እቅፍ ዉስጥ ያኑርህ❤❤❤❤❤

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla День тому +1

    ምንድናት ይቺን አቅርበህ የምታስለፈልፍብን እሷ አባ ገብረኪዳንን ለመተቸት አቅሙም ብቃቱም የላትም

  • @MamamiaMominia
    @MamamiaMominia День тому +13

    በመምህር ግርማ ትምህርት ሰው ሆኛለው ተመስጌን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День тому

      ሰው?

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 День тому +4

      እህቴ ሠው አርጎ የፈጠረሸ እግዚአብሄር ይመሠገን እናም እህቴ እሰኪ የቤተክርሥቲያን ትምህርት ህግና ሥረአት ከነ ትርጎሚ ዝም ብለሸ ሥሚ ማንምአትደግፊ አትንቀፊ ከዛ አመዛዝኘ እኔ ካንቺ በላይ የነሡ የተባለ የቀረኝ የለም ገጠሙኙ ትምህርቱ የሊቃውንቱ ትምህርት ከነማሠረጃ በቃ ፈውሥም ህይወትም ነው

    • @samarr1112
      @samarr1112 22 години тому +3

      እግዚአብሔር እማ ሰው አድርጎ ፈጥሮሻል አቺ አልፈልግም አህያነት ይሻለኛል አልሽ እጂ 😂

    • @tenayetademu2105
      @tenayetademu2105 22 години тому

      ንጉሱ ሶሎሞን ልጁን ልጄ ሆይ ሰው ሁን ሲለው​ ልጁ ሰው ሆኖ አልተፈጠረም ነበርን? 7:57 @@samarr1112

    • @kidustube7539
      @kidustube7539 21 годину тому +1

      ወዮ ለእናንተ ኧረ ተይ

  • @sumjohn4434
    @sumjohn4434 19 хвилин тому

    በአጥማቅያን የተጠቀመ ምእመናን በጣም ብዙ ነው እናተ እኝደምትጠሏቸው አይደለም

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g День тому +3

    Sra fet

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 День тому

      አንቺ አንተሥ ምን አሥመጣ

    • @samarr1112
      @samarr1112 22 години тому

      ነሽ ነክ 🤗

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib 23 години тому +1

    ወንድም አለም ከነዚች አይነት ስው ጋር ምን ያነጋግርካል ይቺ እኮ ቤተክርስቲያን በር ላይ ደርሳ አታውቅም ሁሉም በአውደ ምሕረት የማስበከውን ስምታ ስለማታውቅ አትፍረድባት በኦላይን ብቻ ስለምትማር ነው ተዋት የግርማ አጋንንት ይጠብቃት አይ ድንቁርና

  • @Godislove482
    @Godislove482 9 годин тому +1

    ለህዝብ እያሰየ የሚጠነቁል በ video እየተቀረፀ. የሚጠነቁል የለም ወንድሜ እዛው ጨለማው ውስጥ ሆኖ ቤተክርስቲያናዊ መስሎ ጥበብ እያሉ በየቤተክርስቲያኑ. ውሰጥ. ያሉ ደብተራ ተብዬዎች ግን ሞልተዋል ካላወክ ጥናት አድርግ

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 22 години тому

    Ante belo Awaki
    Mejemeriya Yerasek Hatiyat Temelket wendime atechekul.

  • @workagegnehushewandegif
    @workagegnehushewandegif 12 годин тому

    ፀጋዬ ልጅቷ ትክክል ነች

  • @wendiyfrawwanna2019
    @wendiyfrawwanna2019 23 години тому +1

    በሚድያ ክምታወሩ ቀርባችሁ ለምን አትነጋገሩም?

  • @tshelotbirhanu5668
    @tshelotbirhanu5668 20 годин тому

    ፀግሽ አብዛኛው የነዚ አሰተኛ አጥማቂዎች ተከታይ ከጠንቃይ ቤት ነዉ ወደነሱ የኤዱት ስለዚህ ያው ጥንቆላውን ይፈልጉታል አንጂ ባይሆንማ ይሰሙ ነበር

  • @samarr1112
    @samarr1112 22 години тому

    ወይ ወድሜ አተ ጋም መጡ እዴ እኔም ትላንት አዷ ቤትሽ ፈትሺ ስትለኝ እረ እኔ የክርስቶስ ነኝ ስላት አቺ መናፈቅ ነሽ አለቺኝ😂 እረ በእግዚአብሔር

  • @Leba-n3u
    @Leba-n3u 21 годину тому

    Betecrictian wuset yaluten tenikiwochen akereb adrashachwun eniseteh

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff День тому +1

    አቤት ያንተ መመጻደቅ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ

  • @enatteshale
    @enatteshale День тому

    አ.አ አቡነሃራ ጸበል እምነት እየተቀቡ ሰዉ እየዳነ ነዉ የግድ ባህርዳር መኬድ የለበትም ምክንያቱም ገንዘብ የሌለዉ ደሀየኔቢጤ አለ የጨነቀዉ ዘማሪዉም ጉዞ ስለሚያዘጋጅ የግድ እዚያ ሂዱ እያለ ፕሮሞሽን እየሰራ ነዉ

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 23 години тому

    እንጠንቀቅ !... ለመናፍቃንና በዲያብሎስ እውቀት ለተያዙት መልስ ለመስጠት መጠመድ የለብንም። እንደዚያ ከሆነ ለእነሱ መልስ ለመስጠት የእነሱን አውቀትና አስተምህሮ ወደ ማወቅና መከታተል ይወስደናልና። ከዚያም በክርክር መንፈስ መያዝ ይመጣል። ክርክር የአጋንንት መንፈስ ነውና በወጥመዳቸው መያዝ ይከተላል። ከእነሱ እንራቅ፤ አስተማሪዎች ከሆንን እውነትን ቃሉን ብቻ መሠረት አድርገን እናስተምር። የዲያብሎስን ተንኮል አንስተውምና ብሏል ቅዱስ ጳውሎስ !

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 22 години тому

    ጹሙ ፀልዩ ቁረቡ ይሉናል ትላላችሁ ለምን በተግባር እየቆረቡ እያቆረቡ........አያስተምሩም

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 21 годину тому +1

    ያንቺ ቤተሰቦች ጨሌያም ከሆኑ ሁሉም ቤት ያለ መሰለሽ ። ቤተክርስቲያን ጨሌ አምልኩ ብላ ምትሰብክ አስመሰልሽው

  • @samarr1112
    @samarr1112 22 години тому

    ሚገርም ወድሜ የተስፋዬ ተከታዮች ሙሉ ንስሐ እደማይቀበሉ ንስሐ አባቶቻቸው እየፈሩ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 годину тому

      በጣም ከባድ ኪሳራ ነው እኮ። ያተረፉ እየመሰላቸው ክብረ ክህነትን እያቃለሉት ነው

    • @samarr1112
      @samarr1112 21 годину тому +1

      @Tsegayekiflu በጣም ወድሜ ብዙ ግዜ ለራሱ ለተስፋዬ ብየዋለሁ የምታደርገው ነገር ትክክል አይደለም

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  21 годину тому

      @samarr1112 ብር አስክሯቸዋል

    • @samarr1112
      @samarr1112 21 годину тому

      @@Tsegayekiflu እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ሰው እየጠፋ ነው

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 20 годин тому

      አወ የሚገርመው የሆነ የተቆረጠ ቪድዮ አይቸ ሌሊት መጥፎ ነገር ይታየኛል ትለዋለች የንስሐ አባትሽ ይመጣሉ ከቤት ይላታን አወ ስትለው ጠበል ሲረጩ ጠበል አስመስለው ሌላ ነገር አድርገውብሽ ነው እያለ ሰምቸው ነበር ቆይቷን ይገርማል በእውነት

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 15 годин тому

    በመቃብር አፈር አትጣሉ የመቃብር አፈር መቼም መድኃኒት ሆኖ አያውቅም

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 6 годин тому

    መምህር ግርማ ወደሀያዎቹ አመት ሲያገለግሉ የነበሩ አባት ሁለት አመቴ ነውመተቸት ከጀመርኩ ስትል ያሳፍራል!
    ልጅቷ ገና ተማሪ ናት በሷ ንግግር ቀብረር ብለህ ማብራሪያ ስትሰጥ ገጠመኝ::

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 годин тому

      ግርማንም ብትልቀው እንዲሁ ቀብረር ብዬ ነው የምመልስለት ለውጥ የለውም

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 День тому

    🎉ፀግሽ ደህና ነህ

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff День тому +1

    እኮ የዳኑትን ጠይቃቹሃል ጥያቄዉን መልሱ እያለች ነዉ

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir День тому +1

    በማለዳ መያዝ አብብ

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 16 годин тому

    ሰላም ጸጋዬ፦እያነጻጸርክ ያለኸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥና ስለ መምህር ግርማና ተስፋዬን፣ተረድተው ከሚመሰክሩት ነው ሐሳብህን እየገለጽክ ያለኸው።
    🌿ስለዚህ ስብከታቸውን የመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ሰምተከዋል?
    🌿እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስንና አዋልድ መጽሐፍትን ከተረዳህ ካነበብክ።ተጋድሏቸው በምን ላይ ነበር?
    🌺🌿🌾ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምን ላይ ያተኮረ ነበር አስተምህሮቹ?
    #ስለዚህ ይህንን አንብብና መልስልኝ ከዛም በጨዋ ደንብና በሐሳብ የበላይነትና በማስረጃ እንወያያለን አመሰግናለሁ ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 годин тому

      አዎ ሰምቻለሁኝ ስል አልሰማኸኝም ማለት ነው? ከአጋነንት ጋር ተጋደሉ ማለት እና ስለ አጋነንት ማውራት ለይተን እንወቅ እንጂ ወገን

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani День тому +1

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስራህ ይባረክ

  • @kidustube7539
    @kidustube7539 22 години тому

    ኧረ እግዚአብሔር ሆይ! ማስተዋልን ስጠን።የልጅ አገርድ አውታታ አውራ መገድ ላይ ተቀምጣ ተነሺ ቢሏት ምንነው ይህ ዓለም አፍር ነው። እዴው ለመሆኑ ነጠላ እንኳን ጣል ብታርጊ አሁን አች እህቴ እዴው አሳዘንሺ። ለዚህም ነው ቤተ ክርስቲያንን አታውቅም የምንለው።

  • @HayleAberu
    @HayleAberu 23 години тому

    Egna bet atetem chelem yelem! Egna bet yalew medehanialem new!

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir День тому

    ንስሀባት የቤት መግዥእጅ ምንሆን ብለው ጠየቁን ገንዘብ ገንዘብ ውይ ታድለክ አይኑርብክ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 5 годин тому

    Abeti abeti echi demo ket yemtach nati teyiku alalchim ye toktok sbaki😂

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff День тому

    No ቁረቡ በ አኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ነው እህተማሪያም በራሷ ቤት ነው

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 9 годин тому

    Tikekel Ehete

  • @HayleAberu
    @HayleAberu День тому

    Echi sele germa yemibal geleseb endezi kemetekeraker sele qedest betekerestian lemen atekerakerem? Lek qedest betekerestian sele tsom.seele segedet Ena wenegel enedematasetemer! Tewededem tetelam keqedest betekerestian astemehero mewetat ayechalem!

  • @anethio
    @anethio День тому

    ኦርቶዶክስ የመቃብር አፈርም ይመለክበታል እንዴ???? ጉድ በል ኢትዮጵያ

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 22 години тому

    Eree ye seaw leaj denqoro ayibaleam

  • @AselefechAsirat
    @AselefechAsirat 22 години тому

    ስትተች ወይም ስትቃወም ሰው መዝን ምረጥ።እንደዚች አይነት የወር አበባ ያየችን ህፃን ወሬ ዝለለው። አሊያ ፕሮግራምህ አሰልቺ እንዳይሆን !

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 День тому

    ረባክሽ አዝለሻቸው ዙሪ

  • @anethio
    @anethio День тому

    ኦርቶዶክስ የመቃብር አፈርም ይመለክበታል እንዴ???? ጉድ በል ኢትዮጵያ
    ስለ ደብተራዎች ከሆነ እውነት ነው ከኦርቶዶክስ ቸርች የወጡ ስንቱን ሙስሊም የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን አስጩከው አስወጡ ያውም በጅምላ

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 День тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yhguyt
    @yhguyt День тому

    እባክህ፡ወንድሜ፡ይቺ፡እህተ፡ሰይጣንስሟ፡ስንዱ፡ነው፡በዚህ፡ጥራት

  • @TakeleTariku-o2u
    @TakeleTariku-o2u 13 годин тому

    Memhr German ymtlut ydebtera metet slalebch new

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 21 годину тому

    ልጅቷ የተሞላችውን ነው ምትተፋው

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 16 годин тому

    Yebdse

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 22 години тому

    Ante ende set taweraleh
    Ergetegna negne ante West Kefu Menfes Satan new Endeh Be Abatochi lay Yemiyasnadedeh.

  • @sumjohn4434
    @sumjohn4434 12 хвилин тому

    አንተ ሁለት አመት ሆነህ መምህር ግርማ አገልግሎት ከጀመሩ ከሀያ አመት በላይ ሆኗቸዋል ሰለዚህ ከና አንተ አልተረዳህም

  • @MekdedGetaneh
    @MekdedGetaneh 23 години тому

    በማታዉቀዉ አትዘባርቅ

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 День тому +2

    ቀኑን ሙሉ ስለ ሰይጣን ያወራሉ ብለሃል። ምን እያሉ? ነዉ ጤያቄዉ። ዉርደቱን ወይስ ጀግንነቱን?
    እሺ ስፔሻላይዜሽን የሚባል ነገር በአለማዊ ትምህርት አታዉቅም? አንዱ ስለ መናፍስት ሴራ አንዱ ብሉይ ኪዳን፣ አንዱ ሐዲስ ኪዳን፣ ሌላም ሌላም
    አንተስ ቀኑን ሙሉ አጥማቂ አጥማቂ እያልክ መዋልህ አልታየህም?
    ስለ ሰይጣን ፈተናዉ ስታወራ መፍትሔዉ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ እኮ ነዉ "አጥማቂ" የምትሏቸዉም የሚሰሩት። ሙሉ ቀን ሰይጣንን ሲያገኑ የሚዉሉ አስመሰልከዉ እኮ። ይልቅ እናንተ ስለ ደብተራዎች ሚስጢር አታዉጡ እያላችሁ ነዉ።
    አያትህን አጥና ያለ ሰዉ ጥሩ መከረህ፣ እንድትቃወም ያረገህ ወይ መንፈሱ ነዉ፣ ወይ ደብተራ አባት ስላለህ ወይ በገንዘብ ተገዝተሃል። አሁንም ራስህን ፈትሽ።
    ሥጋ ወደሙ የተቀበለ ሰዉ ሰይጣን ወዲያዉ የሚሄድለት ከሆነ ሰዉ ሁሉ ጸበል ሳይሆን ሥጋ ወደሙን በሰልፍ ይቆርብ ነበር።
    ጠቋርን ጠባቂ መላክ ነዉ የሚሉትን ሰዎች አላዉቅም ብለሃል። ካልሰማህ እንዴት ታዉቃለህ ታዲያ?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 17 годин тому

    አደብ ለሐሰተኛ አጥማቂዎች መዕመናንን አታታልሉ ሰርታችሁ የማይሰራ እጅ አይብላ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 17 годин тому

    ግርማ ከነልጆቹ ሰልጥኖ ይሔንን የዋህ ሕዝብ በሐሰተኛ ዘይት እየተሰራ ልብ ይስጠን ጭራሽ ልጁ በመኪና ሆኖ በመስቀል እያሾፈ ያሳዝናል በዚህ ዕድሜ እስከ መቼ ነው ገንዘቡን እየተበላ የሚኖረው ? እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @YaneneshAmare
    @YaneneshAmare День тому

    Enkuan abro aderesen

  • @Minilik-cl6to
    @Minilik-cl6to День тому

    Enkuwan deg hone

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff День тому

    ህሊና አለህ እኮ የሚያገናዝብ እስቲ ከመተቸትህ በፊት እግዜር ሆይ ይሄ ያንተ ፈቃድ ነው? እውነት አንተ የላካቸው ነህ? ብለህ አምላክንና ድንግል ማሪያምን ሹባኤ ገብተህ ጠይቀሃል?? መች እግዜር አልሰማህም አለህ? እምነት ቢኖርህ ይሄን ማረጋገጥ ትችላለህ።

    • @ASilesh3931
      @ASilesh3931 День тому

      የሐሰተኛ አጥማቂያንን ስህተት ለመናገር እንዴት ሱባኤ ጋልገባችሁ ይባላል?

    • @Mengie-u6fff
      @Mengie-u6fff 23 години тому

      @ASilesh3931 ትክክል፡አለመሆናቸዉን እግዜርን በእምነት መጠየቅ ነው የሚሳነው ነገር የለም ድንግል እናታችንም በንጽህና ከልባችን በእዉነት አምነን ብንጠይቃቸው መልሱን ይሰጡናል ዋናው የኛ እምነትና ትጋት ነው ስንቱ ምዕመን የጠየቀዉን እየመሰከረ አይደልእንዴ በ የ አዉደምህረቱ?

  • @YemisrachDejeneWeldeyes
    @YemisrachDejeneWeldeyes День тому

    Berta

  • @melatmesfin4608
    @melatmesfin4608 21 годину тому

    ቴሌግራምህን ላክልኝ

  • @yosireact6896
    @yosireact6896 День тому +1

    ቸሩ መድሃኒአለም በቸርነቱ ይጠብቀን