🔴ምስክርነት 👉 ብዙዎች ወደ ትክክለኛ አስተምህሮ እየተመለሱ ነው❗ የሰው ባርያ አትሁኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @DawitMeresa-r7i
    @DawitMeresa-r7i Годину тому

    የቤተ ክርስትያን ትምርት ሰይጣን ማስለፍለፍ የሰይጣን ምስክርነት ትቃወማለች እንጂ አስተምራ አታቅም በርታ ፀግሽ❤❤❤

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 2 години тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ስራህ ይባረክ በርቱ

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 26 хвилин тому

    ወንድሜ በተለይ የመስቀል አጥር ጸሎት በጣም በጣም ትክክል ያልሆ ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 хвилин тому

      አላውቀውም ግን እስኪ ፈልጌ አነበዋለሁኝ

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 години тому +1

    ዛሬ በጣም ደስ ይላል መምህሮቻችን የሰጡት ትምህርት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 години тому

      እኔ ከማደርቃችሁ ብዬ ነው

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 2 години тому

      በርታልን ውንድማችን ፀጋው ይብዛልህ

  • @ItsubItsub
    @ItsubItsub Годину тому

    ወድሜ ፀግሽ ምንም ማንቂያ ሳያስፈልገኝ የምንኩስና ማዕረግንና ሊቀሊቃወንት ሆነው ተምረው የሚያስተምሩንን አባቶች ን ሲተቹ ቆም ብየ አሰብኩኝ እና ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን 45:15 እግዚአብሔር

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 Годину тому +1

    በእውነት ወንድሜ እንደ ዘንድሮ ግራ ግብት ብሎኝ አያውቅም ሞት በልመና አይገኝ ትል ነበር እናቴ!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 хвилин тому

      ምንም ግራ መጋባት እኮ አያስፈልግም እህቴ የቤ/ክንን ድምጽ እና ትምህርት መስማት በቂ ነው

  • @yosireact6896
    @yosireact6896 Годину тому

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፀግሽ

  • @EyoelEyoelendale
    @EyoelEyoelendale 2 години тому +4

    ሕዝበ ክርስቲያን ተጠንቀቁ በቅርብ ጊዜ እነ ግርማ ተኩላዎች ይዘዋችሁ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን እንደሚያሶጧችሁ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናችሁን ይመልስ

    • @etuye
      @etuye 2 години тому

      ምንም ሳታቅ ተኩላ ትላለህ እንዴ
      ተኩላህን ያርቅልህ አማኑኤል ቸሩ አምላክ

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm 2 години тому +1

      አሜን

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 35 хвилин тому

    Keep going Tsegaye don’t give up at all ❤❤❤

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 51 хвилина тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋየ ይስዕር ፅጋየ ታዓዎት 😂አቅጠቅጥካቸው እኮ ወይ አምላኽ አቦይ😂😂

  • @DagiachewShefraw
    @DagiachewShefraw Годину тому

    Berta

  • @TsigeWeldehana
    @TsigeWeldehana Годину тому

    15:09

  • @GgGhh-cl5jv
    @GgGhh-cl5jv 56 хвилин тому

    አይሰሙም ማርያምን የኔ ጓደኞች ሁላቸዉ የአባ ዮሐንስና የነሱ ተከታይ ናቸዉ ሁል ግዜ ስለ ሰይጣንን ነዉ ምያወሩት ግን እኔ ስህተት ነዉ ስላቸዉ እኔን ይጠሉኛል አሁንማ ሴቶቹ በስልክ አጋንንት ሰይጣን እያሰሩ ነዉ በጣም ይሰግዳሉ በጣም ይፀልያሉ ግን ሁሌ ስለ ሰይጣን መንፈስ ነዉ የምያዳምጡት😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @achamyelehkassie136
    @achamyelehkassie136 Годину тому

    ሰሞኑን ጥቅማቸው ሲነካ እንደ እብድ አደረጋቸው : እስኪ መታቾች መጀመሪያ እደዚህ ዝመቱባቸው ::

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 години тому

    እንኳን ደና መጣህ ወንድምነት በርታ ከጎንህ ነን በጅምር እንዳይቀር አንድ ዳር ይድረስ

  • @asnakesema3529
    @asnakesema3529 Годину тому

    ገንዘብ ክፈል እንባላለን 10ሺህ 20ሺህ 30ሺህ እኮኖም የምፈትን ለመንፈሳዊ አገልግሎት ከምሆነው ገንዘብ የተጋነነ

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 3 години тому

    በርታ

  • @HayleAberu
    @HayleAberu Годину тому

    Yemeneqebelew yezihechen qedest orthodox tewahedo betekerestianen astemehero becha new!

  • @marthatale5127
    @marthatale5127 2 години тому

    ትልቁ እና ዋናው ችግር እኮ ካህናት አባቶች በቤተክርስቲያን እንዲያጠምቁ መፍቀዳቸው ነው።ሌላው ደግሞ ሚዲያዎች ለምሳሌ ቋንቋየነሽ ሚዲያ ተስፋየን መምህር ብሎ ጋብዞት ነበር። ይሄ ምእመኑን ግራ ያጋባል

    • @Tiku-cs1uq
      @Tiku-cs1uq Годину тому

      መምህር ተስፋየ ከመንፈሳዊ ኮሌጅ አልተመረቀም ? መምህር ተስፋየ በአካል በአውደ ምህረት በእርግጥ አያስተምርም ነበር እየዋሸን ነው ?

  • @Addisalem-eq3ms
    @Addisalem-eq3ms Годину тому

    ብትጠመቅ እንደምትጮህ ማመንህ ጥሩ ነው።ግን መጮህ ከምትፈራ ተጠምቀህ ቢለቅህ ይሻልህ ነበር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 хвилин тому

      ጎሚስታ ግባና ሞክረው

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 Годину тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
    ቃላት አጣሁ ለድብደባው 😢😢😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Годину тому

      ትክክል ናቸው የሚል አይጠፋም

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 3 години тому

    enkuwan dehna metahe wendmye

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 38 хвилин тому

    እና ታስለፈልፍ ነበር

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 3 години тому

    እና በርቶላት ነው😂😂😂😂

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 3 години тому

    እና ይሄ ከመምር ግርማ ጋር ምን አገናኘው

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 3 години тому

    አይ አቃቂር

  • @MessiYoyo-vj2zv
    @MessiYoyo-vj2zv 3 години тому

    ዛሬ ደሞ ምን ልትል ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 години тому +2

      መስማት አይሻልም?

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 2 години тому

      ምንስ ብትባይ መስማት እንድሆን አትችይም ልቦና ከመታወር ይሰውረን

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 години тому

    እስኪ ዛሬ በፀሉታቹ አስቡኝ ትንሽ አሞኛል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 години тому

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ

    • @GirmaSerani
      @GirmaSerani 2 години тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 2 години тому

      አሜን ፫

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox 3 години тому +1

    አባ ዩሃንስንስ ተውት 😢 በእውነት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Годину тому

      ለምን?

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox Годину тому

      @Tsegayekiflu ምኽንያቱም እሱ አሁን አደበፊቱ አደለም ።

  • @MikiasTadesse
    @MikiasTadesse 3 години тому

    ጌታን አገኘሽው😂😂😂

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 3 години тому

      አንቺእኮከነሱአትሻይም እዩጩፋም የነሱግሩፕነው

    • @MikiasTadesse
      @MikiasTadesse 2 години тому

      @mihretmengestu2798 ልብ ይስጠን እግዚአብሔር

  • @etuye
    @etuye 3 години тому

    ኧረ አንተ ሰው አማኑኤልን ፍራ
    ብዙ ማታውቁው ነገር አለ
    የያንዳንዱን ሰዉ ህይወት ታውቃለህ እንዴ?

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 години тому

      አንቺግራ የገባሽ እብድ ንቂ የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ተከትላቹ አትበዱ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 години тому

      እድናለውብለሽ ባጋንት ተደብደቡ በሌቦች በፎርጅድወረቀት ተምረናል እያሉ በናንተይቀልዱ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 години тому

      ጸጋዬበርታእስከመጨረሻው

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 2 години тому

      እነዚመናፍቅየለየለት ይሻላል

    • @etuye
      @etuye Годину тому

      እንዴት መዝንከው 🤔
      እኔ እንደሆነ ለመምህር ግርማ ገንዘብ አልክፍልኩም በቪዲዮ ብቻ አይቼ ነው ከመድሀኒዓለም ❤ጋር (በልብ) ደስ ብሎኝ የምኖረው

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 3 години тому

    በርታ