Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርታልን ወንድማችን፣ ወደን ሳይሆን በግዳችን ነው subscribe የምናደርግህ❤
እረጅም እድሜ ለመሞህር ተስፋዬ ደብተራና ዛርን ያዎርድልናል መተተኞች ግራይግባቹ😂
እቁዎች እነ መምህር ግርማ❤❤❤
ሁሌም ነው ብርቅ እሚሆንባቸው ሙስሊም ስለእመቤታችን ሲያውር እደዚህ ናቸው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይጠብቅልን❤
በጣም ትገርማለህ ጥሩ አጀንዳ አግኝተሀል!!! ባለፈው ሔቨን ሔቨን ነበረ;; አሁን ደግሞ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ሆነ🤔🫢🙄😁😁ይገርማል በቅጡ እንኳን አማትበህና ፀልየህ ሳትጨርስ ለወሬ ትቸኮላለህ!አቤት🙏🏼 ደግሞ አይዞህ ፀግሽ የሚሉ መናፍቃንና ተሀድሶ ናቸው ኦርቶዶክስ እንዳይመስለህ 🤔
ምነው አብሬህ ነው የማድረው አልሽሳ? ልጸልይ አልጸልይ እንዴት በድፍረት ትናገሪያለሽ?
ተባረክ ወንድማችን🙏keep up your great job 👏👏👏
የዝሙት መንፈስ የለም እያልከን እንዳይሆን ያች 7 አጋንት የወጣላት አንዱ እኮ የዝሙት መንፈስ ነዉ ።
ንቅሳት ተነቅሳ ነበር?
ወላዲት አምላክ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉሻል ❤❤❤
እውነት ነው።
ተባረክ ፀጋዩ እግዛብሔር ይሰጥህ ሰው ከቀልቡ አይደሉም የሚያዳምጡት በአግባቡ ስላልሆኑ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ታዲያ ድንግል ማርያምን እስኪ ከበረቱ አምላክን በንጽህና ነወለደች ናት ይበሉ እነሱ አላህ አይወልድም አይወለድም አይደለም ወይ የሚሉት አላህ የሚሉት ምን እንደሆነ ባይታወቅም ! አሁን ደሞ እነሱም እንደ ፕሮቴስታንቱ የቤተክርስቲያናችንን አንዳንድ ነገር እየወሰዱ ይሄንን ምስኪን ምዕመን አንድ ነን ለውጥ የለንም በማለት የተንኮል ስራቸውን ለመስራት ስለሆነ ምዕመኑ መንቃት አለበት ታቦትን ከ ጣኦት ምን አንድ አረገው❤❤❤
አይዞህ ወንድም ፀጋዬ ሓቅ ነው ብለህ ያመንከውን መረጃ ለሚሰማህ አስተላልፍ።እንዳልከው ወዲያውኑ ባይገባቸውም በሂደት እውነታው ይረዱታል። አንተም የሂሊና እረፍት ታገኛለህ።
አንተ ሠው ኤሮፕ ነው እንዴ የተወለድከው ነው ወይስ አካባቢህ ባዕድ አምልኮ የሚያመልኩ የሉም ወይስ ምንድነው እንዲ የደፈነክ
ፀጊሽ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
እድሜ ናጤና ለነ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ ✅ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዲያቢሎስ ከተከታዮቹ ጋር ገና ቅጥል ትላለህ❌✅👈
@@fyry8481 please le gileseboch tebeka kemehon lebetecristian mehon yibeltal betecristian yematekebelachewn mekebel nufake new.
የሰራሁትን ወንጅል ተደብቄ ጌታዬን አልቅሼ ማረኝ ይቅር በለኝ ልበለው እንጂ እንዴት አድርጌ ነው እንደ እኔ ሰው ለሆነ ሰው የንሳሃ አባት ብዬ ገበናዬን በፍጽም አልናገርም የአሁኑ ወጣትም የሚቀበል አይመሥለኝም ወጣት እምነት አልበነቱ እየበዛ የመጣው ቤተክርሥቲያን ጥያቄቸውን ስለማትመልሥ ነው ሁሉንም ምሥጥር ነው ስለምትል ነው
አንተ ሰው ለምን አትፀልይም ለምን አትሰግድም በሱባኤ ጠይቅ እደዚህ የሚያስለፈልፍህ ጠቋርን ታገኘዋለህ የኛን አባቶች ለኛ ተውልን እስከመቼነው መሸቀጫ የምታደርጋቸው ወይናና የነሱን መንፈስ አውጣላቸው መድሐንአለም ቢረዳህ እንደዚህ ባንተላይ ሆኖ አጥማቂ አጥማቂ እያለ የሚለፈልፈውን መንፈስ አስወጥተህ ትመለሳለህ???????
ተባረክ ወንድማችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላዋርድ የሚል እራሱ የተዋረደ ነው እያየን ነው
ፀጋዬ ምንም ቢሆን ማርያምን ሙልጭ አድርገው ከካዷት ጴንጤዎች ሚሊዮን ጊዜ ይሻሉኛል።
ተባረክ ሀቅ ይውጣልህ አሁን ኡሥታዝን ከመጥላት የመነጨ እንጂ መተቸት ነበረበት ይገርማል
ይቅርታ እንጂ እርሶም…… ብቅ ቢሉ ከሚያሾፉ፤ እሰኪ እዚያዉ ይሂዱና ትንሽ ይቆዩ ፤ ዉሸት መሆኑን እንዴት አዎቁ እንድ እንዲፈታ የማይፈልጉት ነገር አለ ማለት ፡፡
ሞስሊሞች የድንግል ማርያም መመስከር ብቻ ይመለሳሉ በሙሉ ዓለም እያወቆው ኖው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው
ፀጋዬ በገርግር በምን ለሚባለዉ የለም ካልክ ቅዱስ እሩፋኤል አስማንድዮስ የሚባለዉን መንፈስ አላባረረም የሰዎቹ አሰራር ችግር ሊኖርባቸዉ ይችላል በስራ በትዳር በመሳሰሉት የሰይጣንን ስራ መካድ ይህ ወገን በፆም እና በፀሎት ነዉ ማለቱን አትርሳ ::በጊዜ አግቡ ላልከዉ አባም ባሉት አልስማማም ትዳር በፆም በፀሎት ተጠይቆ ነዉ እንጂ ዘዉ ተብሎ አይገባም አብርሀም አና ሳራን እይ ከዛበላይ ይስሀቅ ትዳር ያገኘበትን የእግዚአብሔርን አሰራር ላየ ስለፈለክ እንደማይሆን ያሳይሀል ለዛ ነዉ ፍቺ የበዛዉ በእግዚአብሔር ቢፈቀድ የችግሩንም መዉጫ ያሳይ ነበር::
Ya egzaber sentun hayen sentun seman abetu yeqer belen raralen yahonebenen aseb selenatek sele mareyam belek yeqer belen Amem amen amen
ወይ ገንዘብ ወዴት እየሔድን ነው እባካችሁ የቤተክርስቲያን አባቶች መድረኩን አክብሮ የሰጣችሁን እግዚአብሔርን አክብሩት በዚሁ ከቀጠልን ሁላችንም ፅኑ መከራችንን በቅርቡ እንቀበላለን ። ፈጣሪ በጣም ታግሶናል
ከመፅሐፍ ቅዱሰ ያልተፃፈውን ሁሉ ለማመን እየከበደን ነው በየግዜው በተለያዩ አሰተማሪዎች የሚሰጠው ትምህርት ግራ እያጋባን ነው እባካችሁ የሀይማኖት አሰተማሪዎች አሰብበት።
ለናንተ እኔ አፈርኩኝ እነዚህን እበቶች አባት እያላቹሁ ስትጠሯቸው መስማት አበስኩገበርኩ መጥኔ እንኳን እናንተን አድርጎ አልፈጠረኝ ፈጣሪዬ መጨረሻቹሁ አሣዛኝና አሰቃቂ እንደሚሆን አትጠራጠሩ በቅርቡ ታዩታላቹሁ እየመጣባቹሁ ያለውን አስፈሪ የእግዚአብሔር ሠይፍና ቁጣ ጠረጋ
ጌታ የሆነብንን አሰብ ችርነትህ ሰለበዛ አምላክ እንደሌለ እየቆጠሩት ነው ቤተ መቅደሱን ደፍረወታልና ከላይ ከፅረ አርያም የተነሳ ቀን ማንሰ ይችለዋል ጊዜና ሰዓት የሰጠን እንድንበት ነው በቃሉ የተናገረው ሁሉ በአገራችንም በሌላውም አለም እያየነው እየሰማነው ነው ይህን ሁሉ እየተመለከትን ልባችን በኃጢያት ደንዝዟል ይህ ሁሉ መከራና ሰቆቃ በኢትዮጵያና በተዋህዶ መችም ደርሶ አያቅም የሀይማኖት አባቶች ምህመኑ ለማክበር እየቸገረው ነው የዚህ ሁሉ መድሀኒቱ የየራሳችንን ኃጢያት በንሰሐ፣የክርሰቶሰ ሥጋውንና ደሙን እየተቀበልን መጠበቁ ይሻላል ሥጋዪን የበላ ደሜን የጠጣ የዘለዓለም ሐይወት ያገኛል ሰላለ በቃሉ በሰጠን ዘመንና ጊዜ ዕድሜያየችንን የምንጠራበትን ሰለማናውቅ ተዘ ጋጅተን እንጠበቅ አሜን።
ዘመድኩን አንዱ ወንበዴ ነው
Thank you so much.
You're welcome!
ጸጋየ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ውሸትን ስለምታጋለጥ እውነትን ስለምታወራ እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏❤❤❤😇 እውነት ሁልጊዜ ታሸንፋለች Keep it up up up ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.....
የለም የለም ለሚለው አለ ለማለት መረጃ ጻፋ !!ወይም ተናገር ታቦት ሲሸጥ ሲቀረጽ እያልክ ማስረጃ ለማዳናቸው ጻፍ ተናገር!!!
በርቱልን ከቤተክርስትያን ተለይተን ጠፍተናል ❤❤❤
ተባረክ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ወንድም ፀጋዬ ሁሉንም እቀበልሃለሁ ግን ንቅሳት ሀጥያት ነው ዘለዋዉያን 27 ...28ንቅሳት ሀጥያት ነው አሳሳች እኮ መቀየጫ እውነትም ይጨምራል ሲቀጥል እስራኤላውያን ትክክለኛ ይሁዲ መነቀስ ክልክል ነው ከተነቀሱ በስህተት ከሞቱ ሲቀበሩ የተነቀሱትን ቆዳ ተገፎ ነው ሚቀበሩት ይባላል በኖህ ዘመን ግዜ አንዱ ችግር ንቅሳት ነው ባጠቃላይ ንቅሳት 666አለበት ሀጥያትም ነው ስለንቅሳት አጥብቀህ ተከራከርክ ካለብህ አስጠፋ እሽ
ሀጢአት ነው ማለት እና ሰይጣለኽ አለብኽ ማለት አንድ ነው እንዴ?
እኔ እነ ፍልፍሉ የሚባሉ እንኳን ቤተ ክርስቲያን ገብተው አይደለም መድረክ ላይም አያስቁኝም።እባካችሁ እንኳን እንዳህያ ተራግጠንበት አይደለም ተደፈተን አልቅስንበት እንኳን አልሆኑም 😢😢😢😢😢
My brother your are in a good way, continue in the like. don't boast! you are saying like I have done this...this....
በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏
ሴይጣን የት እንዲጫጫ ፈልገህ ነዉ፡፡ ጫካ ወይንስ የት ጌታ ባለበት ሁሉ ሢንጫጫ ነበር አሁንም ጌታ ባለበት ይነጫጫ አንተ ህግ አስከብር እነ ምምህር ደግሞ አጋንንት ያንጫጨት፡፡ ነገር ግን ላጋንት አትከራከር ወይ ደሞ ተጠመቅ፡፡
ይህ የኔም ጥያቄ እና የጠነከረ ተቃውሞ ነው ይህ የዲያቆናት አክሊል ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የራሳቸውን በቤተክርስቲያን የተፈቀደላቸውን ታላላቆቻቸው ያደርጉት የነበረውን መከትል ነው ያለባቸው ይህ መዳፈር መዳረሻው ወዴት ነው?
Sijemer senbet timrt bet aysfeligim
በእምነት ኦርቶዶክስ በማንነት አማራ ስማቸው ካልተነሳ ደማቸው አይሰራም ስንት ጋኔል አለ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ
Asazagn sew nehh...
ይህ፡መቸም፡መነቀስ፡ማስተማሩነዉ፡እንጂ፡ካልሆነ፡እንቅጩን፡ንቅሳት፡ክልክልነዉ፡እማትል፡ይንያየ፡ሞኝ.ልነቀስይላል
አረ እነሱ የአሮን እህት ማርያም ነች እየሱስን የወለደችዉ የሚለዉ ቁራናቸዉ
እንቁ ወንድማችን በርታ❤😅
ግብፅ ሀገር ኦርቶዶክሶች ሲሞቱ እራሳቸውን ከሌሎች እጃቸው ላይ ይነቀሳሉ
ከአባ ገብረ ኪዳንና ከመምህር ግራማ ትምህርት ፤ የመምህር ግርማ ትምርህት ልብ ሰርስሮ የመግባት ሃይል አለው ፤ ኢትዮጵያዊነት ሰማያዊነት መሆኑን አግዝፎ ያሳያል። አባ ገብረ ኪዳን በሰው ችግር በመሳለቅ ነው ጊዜያችው የሚያሳልፉት። በዚያ ላይ ሳይከታተሉ ሳይሰሙ በራሳችው ፈጠራ ለፍርድ መቸኮል ፤ ሃሠተኝነት ነው ።
ቤቱን ሰራብሽ
ኡሥታዝን ከመጥላት የመነጭ እንጂ የሚያሥተቸው አይደለም ስለማሪያም ምን ትላለህ ስለው የሚያምነው መለሰለት እንደማን ያዛዋል በኡስታዝ ኢንተርቪ ሚሊዮኖች ተደምመውበታል ወንድሜ ሰው የገናዝባል ራሥህን ብቻ አዋቂ አታድርግ ከፎቢያ ወጥተህ ቁርኣንን ብታነብ እውነት ይገለጥልሃል ወላዲት አምላክ ሳትሆን ወላዲት ኑብይ ናት
You have to take care of memihir Girma You are at along distance from the spiritual take over of Memihir so please your have to aware and see all the videos of Memhir
ግን ንቅሣት በሀይማኖታችን ይፈቀዳል?ሌላው ነገረ ድህነት ትምህርት ከመጀመሪያ ሚያሥተምሩ በት ብተነገረኘ መማር ፈሌጌ
Memhir girman kemenkef memhir tesfayen kemenkef musegnichin bitnekif neka argeh alefk minew? Silemusina zerefa ibakihin sirabet astemariwochin lebetekirstiyan tagayochin tewachew
Edmena tena le memiher tedfaye ena le memiher girma yihun
ፀግሽ በነዚ አጥማቂ በሚባሉ ግለሰቦቾ ከነቤተሰቦቼ የእውሸት ስም ተሰቶን ሰማችን ጠፍቶ ይኸው እውነቱ እስኪወጣ ፀሎት ላይ ነን
ማስረጃውን እና ሙሉ መረጃውን በውስጥ ላክልኝ በቴሌግራም ( t.me/tsegayekifu )
😊
ብርታቱን ጉልበቱን ይስጥህ ወንድሜ
wondime min akateleh betun bekirbu yatsedal lebetu yemiyagelegilutn yishomachewal kibr lesu yihun
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ምን እናድርጋቸው ስሟን በየቦታው ኦርቶዶክስ እያሉ መከራ እሚያበሉን የራሳቸውን ያምልኩ ስለኛ ምናገባቸው ተውን አቦ
Wereqaferaw men nekaw? Belo Belo ezi metet yemibal gud west geba?
የታምቤል መግለጫህ(ስዕላዊ መግለጫህ) ላይ "የአባ ገብረኪዳን መንፈስ ስሙ ታወቀ"ያልከው "የአባ ግርማ" ለማለት ከሆነ አስተካክለው!
እንዲህም አለ ?
እኔ ግን ምለው ለምድነው ቤተክርስቲያን ከዚህ ተስፋዬ ሚንባል ሰው መፍትሄ ማትሰጠው 🤔እስከመቼ ነው ካህናቶችን እየተናገረ የሚኖረው
ንቅሳት ያለበት የዝሙት መንፈስ አለበት ነው ያልከው? ዝገት ነገር ነህ በመጀመሪያ መጽሀፍ ቅዱስን አምብብ ።
በፓስተር ቸሬም መሰከረ ተናገረ ብሎ ይደንቃቾዋል
Egzeabhere yegletlen ; andsewn senkawem we are what doing ; Raye yohans yedabilosen telke sera selmatweku tesetalchu yelal ; about devil meshafe mekabian 3rd reed; tenbete zekarias meraf 3; tsadek eyob begzeabher yekesesew manew ene selegzeabhere kaweken seldevil kefu sera lemetenkek yerdanal yesew lej lisasat yechelal antem tetnkek!
Akatilalew ale enji alakatelem
ታዲያ ጴንጤን ለምን ተቃወምን???
Niksat arif new?
Jorge neber gin bizu sew yechefechefe yeroma wotader new
ወታደር መሆኑ ገድሉም ይናገራል ምን አዲስ ነገር አመጣኽ ታዲያ? ፍጻሜን የተጋደለው ግን በክርስቶስ የማያምኑ ክርስቶስን ካድ አትካድ የሚሉ ሰዎች ጋር ነበር።
ምን አፍህን ትከፍታለህ? አይደለም አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የለም ማለት ቀርቶ፤ እግዚአብሄር የለም ማለትም እኮ መብቱ ነው! ፍርድ የእግዚአብሄር ብቻ ነው!
ይሄ ሀሌታ ሚዲያ ላይ ነበር የሚሰራው አይ ዩቲብ ቢዝነስ ዉስጥ አስገባዉ አረ ይሄ የኔ ባህሪ ነዉ የመተተብኝን ንገረኝ በለዉ እስኪ በሽታው ከመፍትሄጋር ቢሆን ጥሩ ነዉ በል ቪዲዮዉን አምጥተህ እንዳሳየኸኝ መፍትሄዉንም ፈልገህ አሳየኝ!
ለምን እናንተ ይዛቹ አታቃጥልቱም ጽላቱን ሰብስቤ አቃጥለዋለሁ ያለ ሶው
ወንድሜ በአጠቃላይ አንተ መንፈሰ የለም ነው የምትለው
አለ መንፈስማ
Way tawahido minnew tafatanish tafattiny iwnet aydellesh!!!
Antem Eko eraseh eyekesesk new
Orthodox tewardalech 😡😭😭
አንት ውሻሻሻ
አንተ ምን ትሰራለህ?
ሀመተኘ ነሀ ነሰሀ ገበ
ማንን አማኹ?
የምን ሐሜት ነው የምታወራው ወንድሜ?
ከዚህ በላይ ምን ልትሆን ነው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልህ ተሳስተህ ሌላውን እያሳሳትክ ነው
@georgem.s1611 ምን ተሳሳትኩኝ?
ይሄኮ ሲገባቸው ይገባቸዋል የምንለው ነገር አልሆን ብሎን ነው እስኪገባቸው እንግታቸዋለን። ሀሜት የማይጠቅም ወሬ ሰውን ስትቦጭቅ ነው በአደባባይ ለእምነት መታገል ሀሜት ከሆነ ደግ አረገ
በነገራችን ላይ መጨረሻ ላይ ምልክቶችን ሲዘረዝር የነበረው ሰውዬ በትክክል የአጥማቅያን ተከታዮች ያላቸውን ባህሪ ነው ...
Werada debtera 👎
እረ የተስፋ ዬ ውሸት እላ ዋቂነት በዛ ንቅሳት ያለበት ሠው ዘማዊ ነው ይላል ባለማወቅ ብዙ ሠው ሊነቀስ ይችላል ግን ዘማዊ ነው ማለት ነው ? በገጠር ያሉ እናቶቻችን በብዛት አሉ እረ ሚዲያ ላይ ስ ቶጣ የምትናገ ው ን አስተውል
Ante rasch metetegna aQezregna neh ‼️
እግዚአብሔር ያበርታህ::ለእግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም የዘሩትን ያጭዳሉ ቀን ያነሳል ቀን ያዋርዳል ለተስፋየም ሆነ ለመሎቹ በዚሁ አይቀጥሉም መጥፎ ስራቸው ይጥላቸዋል
ሁሉ አዋቂነኝ ባይ፣ሁሉ ተች፣ሁሉ አስተማሪ፣ ሁሉ ነቃፊና የእኔ ምልከታ ነው ትክክል ባይ ነው፣የቱን እንመን? ሁሉም እንጀራውን ነው የሚያበስል።
ቤተ ክርስቲያንን እመኚ
የቤተክርሥቲያን ህግ ሥረአትማማን ሊቃውንቱ ሚያሥተምሩት ማዳመጥ ከመፃፍት ማሠረጃ ሚሠጡንን
እውነት፡የሆነውን፡ማስተማሪያ፡እንዲሆን፡ሀሰት፡የሆነውን፡ያላወቀ፡እንዲያውቅ፡ማድረግ፡ሀይማኖታዊ፡ግዴታ፡ነው፡ሀሰተኛ፡አጥማቂዎች፡በበዙበት፡ዘመን፡ተጠንቀቁ፡ማለት፡ምኑ፡ላይ፡ነው፡ነቀፌታ፡የሚያስከትለው፡እህቴ
በርታልን ወንድማችን፣ ወደን ሳይሆን በግዳችን ነው subscribe የምናደርግህ❤
እረጅም እድሜ ለመሞህር ተስፋዬ ደብተራና ዛርን ያዎርድልናል መተተኞች ግራይግባቹ😂
እቁዎች እነ መምህር ግርማ❤❤❤
ሁሌም ነው ብርቅ እሚሆንባቸው ሙስሊም ስለእመቤታችን ሲያውር እደዚህ ናቸው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይጠብቅልን❤
በጣም ትገርማለህ ጥሩ አጀንዳ አግኝተሀል!!! ባለፈው ሔቨን ሔቨን ነበረ;; አሁን ደግሞ መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ሆነ🤔🫢🙄😁😁ይገርማል በቅጡ እንኳን አማትበህና ፀልየህ ሳትጨርስ ለወሬ ትቸኮላለህ!
አቤት🙏🏼 ደግሞ አይዞህ ፀግሽ የሚሉ መናፍቃንና ተሀድሶ ናቸው ኦርቶዶክስ እንዳይመስለህ 🤔

እውነት፡የሆነውን፡ማስተማሪያ፡እንዲሆን፡
ሀሰት፡የሆነውን፡ያላወቀ፡እንዲያውቅ፡ማድረግ፡ሀይማኖታዊ፡ግዴታ፡ነው፡ሀሰተኛ፡አጥማቂዎች፡በበዙበት፡ዘመን፡ተጠንቀቁ፡ማለት፡ምኑ፡ላይ፡ነው፡ነቀፌታ፡የሚያስከትለው፡እህቴ