Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
በሴት ልማድ ፀበል አትጠጣም እኳን መጠጣት ፀበሉን አትነካም መቅደስ መግባት አትችልም እንጅ እቤታችን መፀለይ እንችላለን መስቀል መሳለም እንችላለን ይኸ ሁሉ የሚሆነው አምላካችንን በማክበር ነው
እኚህ ሰው ወንጌላዊ ናቸው የምትሉ አብዛኞቻችሁ መናፍቃን ናችሁ ኦርቶዶክሶች ካላችሁ ግን በደንብ አስተውሉ።ሀሳብ አስተያየታችንን ስለምታደምጠን እናመሰግናለን ጸግሽ ወንድማችን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
ተባረክ ከልጅነቴ ጀምሮ የምወዳት የማዳምጣት ዘማሪ ማርታን ስላመጣህልኝ አመሰግናለሁ
እናታችን❤🙏 መደረክላይመውጣት ለሴት የተከለከለነው ግን እናታችን እርጋታቸው ከሰሜት የፀዳ ስርአት ያለው የሴትልጅ አገልግሎት እስከ አለባበስ👍
እግዚአብሔር ይባርክህ
berta እግዚአብሔር ይባርክህ
zmare malaktn yasmaln ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚያብሄር ያሳካልክ ይቀበሉሃል እጃቸውን ዘርግተው
እነእደምን አደራችው የፀጋዬ ቤተሰቦች።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እንኩዋን አደረሰህ አደነሰን የአቡነ ማታ በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
በጣም ይገርማል አባቶቻችን እግዚአብሄር ይለመነን የተመረጡት እስኪስቱ እግዚአብሔር ባለንበት ያጽናን
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ዚማሬመላይከትያሰማልንአሜን
ከስደት በሰላም ወደ አገራችን ይበለን እንጂ እኔ እቀበላቹዋለው አክሱም ጽዮን ትግራይ ነኝ እግዚአቢሔር ከፈቀደው የሁሌም ህልሜ ነው እንግዳ መቀበል🤲✝️ አህያ ተወግዟል ኮ በጌታችን ስጋህ የማይበላ ቆዳህን የማይነጠፍ ይሁን ኣላለውም እንዴ⁉ በዘመን ሄሮዶስ እመቤታችን በስደቷ ግዜ ስምጽ ስለ አሰማ "" ከአፃፃፌ ስህተት አለኝ ይሆን መስማት እንጂ መፃፍ ብዙ አይችለውም አማርኛ
Guwadegnaye yikebelehal aksum
Eyetebekuh nebere mn ylal tsegaye biye slezi guday egziabher yibarkih gilts akerareb
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይወስገን ደህና ነን
እኔ ንስሃ ላይ እንኳን ብሆን የተሰጠኝን ነገር ማከናወን አልችልም ልጾም እችላለሁ ስግደት ጸሎት ማረግ አልችልም በጣም ነው ተጭኖ የሚያረግብኝ እና ሁሉም እንደ እኔ ነው የሚመስለኝ ቤተክርስቲያን ባከለክልም የወር አበባ ይከለክላል
Minim Mewezageb Yelem Betam Bekidis Bete Kirstian Astemirota Lay Sisaleku Ye Noru Sew Nachew
እኛ ሰው እኮ ነገረ ሥራቸው ሁሉ መናፍቃዊ ነው
ምን ይላሉ ጴጥሮስ እኮ አልበላም ብሎ እምቢ አለ ከሰማይ ሲወርድለት በልቼም አላቕም አለ ምስጢሩ ሌላ እንደሆነም አስረዳው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
Dr.Rodasen Akerwbelennnn Dr.Rodas betam bezu yetekelekelu Mgebochi alu belo siastemer semechalew Tenchele,yeteleyau ye Asa zeriawochi????? Yetegnawen enemennnnn
ያልጨነቃችሁ ነው ያስጨነቃችሁ! ስንት ያስቸገሩን ችግሮች አሉብንና!!
ጾማችሁ ከምትቀደሱ ብሉና ርከሱ እያሉ ነው
Tsgish kalehiwot yasemalen bertalen wondemalehem dink yetewahido mezmur nw
አኝህ ሰዉዬ ሁሌም አንዲሁ ናቸዉ ኦርተዶክሳዊ አይደሉምከ 10_12 አመት በጀፌት በፍራንክፈርት መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን ያስተማሩትን ተመልከቱ
ቢቻላቾውስ ለተመረጡቱም ያስታሉ ለምንድኖው የሄ ጥያቄ የማይጠየቅ እርኩስ መሆኑን እያወቀ
መቅደስ ብቻ ነው መግባት የማትችለው። ቅጥር ውስጥ መግባት ትችላለች
ለእርሶ ባይደርስም በአዲስ ኪዳን ለምን ሴጣን ተረገመ የተረገመ ሴጣን እግዚአብሔር አልፈጠረውም ማለት ነው
እኚህ አባት ከድሮም ጀምሮ መናፍቅ ናቸው። ከዚህ በፊትም አሳማ ስጋ ቢበላም ምንም ችግር የለውም ሲሉ ነበር።
A woman was forbidden not to enter the MEKDES because then there was no modes, so that the Feteha Negesat was written without takeing/forseeing this opportunity. So Tsegay check this. Tkas.
egezeabeheryemesegen
እባብም እኮ እግሯ ተመልሷል አለሰማንም ካላችሁ በርናባስን ጠይቁ።
Tadiya wusham bilu iyalken new ko?
እንዴ ወንድሜ ሾኽና ክፍት የሆነ አትብሉ ሚባለውሥ አባ ገብረኪዳን ሢያሥተምሩ
በስመ አብ አይ ታዲያ ይበላ እያልክ ነው
የማታ ሳይሆን ይምዓታ ነው።
እና አህያና ፈረስ እርኩስ አይደሉም ይበላሉ እያሉን ነው
አንድ ሰሞን ስለአህያ ሥጋ ሲነሳ ከቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት መካከል አንዱ የሆኑት መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። መምህር ኃይለማርያም በሐዲስ ኪዳን እንዳይበላ እንደማይከለከል ፥ ነገር ግን ማንም ስለሚበላው ነገር ለሕሊናው የሚከብደው ቢኖር ፣ የአንዱ መብላት ሌላውን የሚያሰናክል ከሆነ ግን አትብላ ይላል። ለምሳሌ በቻይና አገር የሚኖሩ ክርስቲያኖች የአህያ ሥጋ ቢበሉ ኃጢያት አይሆንባቸውም ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሌሎችን ስለሚያሰናክሉ ኃጢያት ይሆናል። የአቡነ በርናባስ ሐሳብም ተመሳሳይ ነው። አቡነ በርናባስ በሌሎች የኃይማኖት ትምህርት ያላቸውን አቋም ግን ለይቼ አላውቅም።
አቡነ መባል ያለበት አይመስለኝም
ወንጌል ሰባኪ ጳጳስ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር ያላቸው
መናፍቁ ኧረ አታስመስል እዚ ምን ትሰራለህ ደሞ
ላልሰማ ለማሰማት ነዉ ጋዘጠኛ ጋ የሄድ
በአዲስ ኪዳን እግዚያብሔር የፈጠረውን ሁሉ መብላት ተፈቅዷል። ሆኖም ወንድምህ አንተ በነጻነት የምትበላውን አይቶ በእውቀት ማነስ የሚሰናከል ከሆነ ለእሱ ህሊና ስትል ባትበላ ይመረጣል። ከዚህ ሌላው የምትበላው የማያኝጽህ ከሆነ ወይም ሌጤናህ የሚጎዳህ ከሆነ ባትበላ ይመከራል። ወንጌላችን የሚያስተምረን ይህንን ነው። ብጽዑ አቡነ በርናባስ የብዙዎችን ልበ ህሌና የከፈቱ ይመስለኛል።
@@user-fw7ob3eb5s ጅብ አርዳችሁ ብሉ ከአፍ የሚወጣጂ ወደአፍ የሚበላ አለ ክርሥቶሥ ልትሉ ባልሆነ ግን ክርሥቶሥ የመጀመሪያውት ላጠነክር መጣሁጂ አይልምን አሣማም ቢሆን ፈጣሪ አትብሉ ካለ ፔጥሮሥ ብሉ ብላል ልትሉን ይሆናል መፀሀፉ እራሡ እርሥ በእር የሚጣረሥ የውሸት አሉባልታ የበዛበት ነው ሌላ መፀሀፍ ካለጂ
Egnihin sew Ke10 Amet Belay Awkachewaiehugn Timihrtachew Yemenafikan New Bedenb Bizum Gize Beageligayochi Zed Kis Kerbbachew Neber Chirash Papas Honew Sayachew Denegtku Yekedim Smachew Aba Weled Tinsaye Cecanadam Diakin Efrem Asefa Tiyake Akrbolachew Neber Besitet Astemirwachew Betam New Timhirtachinib Ayankashesh Yemiyastemirut Yeneberew Tetenkeku Ketekila.
ምን ይላሉ ጴጥሮስ እኮ አልበላም ብሎ እምቢ አለ ከሰማይ ሲወርድለት በልቼም አላቕም አለ ምስጢሩ ሌላ እንደሆነም አስረዳው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኦሪት ዘለዋውያን 11 የሄስ እንድንሽሮው እየነገሩን ኖው አረ በንስሐም መመለስ አይፈልጉም
ክሚብላው በላይ መሰራት የነበርበህ ቅድሚያ የሚመጣው መንፍቅናው ነበር ፀግሽ
እኔ ለማንም ሰው አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም አሁን ግን እነዚህ ነገሮች የተምታቱ መሰለኝ።1 ህግን ላፀና እንጂ ልሽር......2 ዕርያ......እነዚህን ነገር እንመልስና በወጨረሻም በፆም ጊዜ ስጋ፣እንቁላል፣ ወተት..... አትብሉ የሚል አዲስ ኪዳን ላይ አለ? ለዚህ ግዜ ብሉይ ኪዳን ላይ ያለውን ልንጠቅስ ነው???? በአጠቃላይ በብሉይ ኪዳን ያሉ ነገሮች ከአዲስ ኪዳን እንዴት ነው የምንማረው
Eghih Eko tehadiso nachew egha bet dehina eregha balmenoru nw eskahun ASKiMAWEN lebsew yalut
አባቶች ለምን ለእዲህ አይነት መጠይቅ ሚዲያ ላይ ይወጣሉ ? ይልቁንም ምዕመናኑን የሚያፅናና ቃላትን ለመናገር ወደ ሚድያ ቢወጡ ይመረጣል እንደዚ አይነት የሚያምታታ እና የሚረብሽ ቃል ይዘው ከሚቀርቡ።ምዕመናኑ የሚያውቀው ሸሆናቸው ክፍት ያልሆነና የማያመነዥጉ እንዲሁም ጋማ ያላቸው እንሰሳት ታርደው እንደማይበሉ ነው የሚያውቀው ።ስለዚህ አቀራረቡ ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው።
እባብ እርኩስ ባይሆን ኖሮ አዳምንና ሔዋንን ባላሳሳተ ነበር ማብራሪያ በሰጥ
እግዚአብሔር የረከሰ ነገርን ፈጥሯል?
ዝማሬመላእክትያሰማልንለናታችን❤አሜንቃለህይወትያሰማልን❤
ሰኮና ድፍን አይበላም አደል?
አባታችንም እኮ ከምግብ ጋር ያነሱት ሀሳብ ተመሳሳይ ነው እኮ ካንተ ጋር
አዎ እኔ እኮ ያልኩትኝ ቤ/ክ የምግብ ስርዓትን አልሰራችልን ሁሉም ተፈቅዷል ነው ያልኩትኝ ከተዘረዘሩት 3ቱ በስተቀር
ሠውየው መናፍቅ ነው
ሰውስ ይበላል? አህዛብ አንድ ነገር ከበሉ እኛ እነሱን የምንከተልበት ጉዳይ ኣይገባኝም፣ የኦሪት ህግ መጥበቁን እንጂ መሻሩን ክርስቶስ አልነገረንም? የኦሪት ህግ የጎዳን ነገር አለ?
ስለዚህ ሁሉሞ ነገር የሚበላ ከሆነ ጫት፣ ሲጋራ ትምባሆ፣ ሌሎችም ነገሮች አንድ ክርስቲያን ቢበላ ችግር የለዉም ማለት ነዉ?
ምግብ ናቸው?
ተክለሃይማኖት አዳነ የአንተ ልጅ እንጂ አንተ የእርሱ ታናሽ ልትሆን አትችልም
እናንተም ተሳስታችኋል እንዳንበላ የተከለከሉት እርኩስ ስለነበሩ እይደለም፤ ጌታ ሲፈጥር እሚበሉ እና የማይበሉ ብሎ ከፍሎልናል እንጅ ቀድሞውንም በኦሪት፤ ስለዚህ አሁንም አይበሉም።
እንደዚ በጎደለን ስትሞላን ያምርብሀል ከመነቃቀፍ መማማር ይሻላል ብዙ የማላቀውን ነገር አወኩኝ ይልመድብህ እነአባ ግርማን እንደዚ አግዛቸው
😂😂😂666እርስዎ ይብሉ።
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን የሰላሴ ቤተክርስቲያን እዚህ በመድረሱ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰፈሬም በመሆኑ ባለመገኝቴ ቅር ቢለኝም ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን
ሙሉውን ለመስማት ሞክሩ እንጂ ይበላል እኮ አላሉም
አቡነ በርናባስ ሊቅ ናቸዉ ሰው በሕግ ሳይሆን በጸጋ ነው ሚድነው ወደሆድ የሚገባ አያረክስም ይላል መጽሀፉ
እየሱስ ክርስቶስ እኮ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ብሏል። ከህግም አንዲትም የምትወድቅ ነገር እንደሌለችም ነግሮናል። ኦሪት ላይ ደግሞ የሚበላውን እና የማይበላውን ለይቶ አስቀምጦልናል። ስለዚህ እርኩስ የሆነ ነገር ሁሉ አይበላም። በጭራሽ አይበላም። ለቅዱስ ጴጥሮስም የተላለፈለት ፣ የተቀደሱት እስራኤላውያን እና ያልተቀደሱት አህዛብን ለማመልከት አና አሁን ግን በክርስቶስ ያመነ ሁሉ ቅዱስ እንደሆነ ነው የገለፀለት። ይህ በቀጥታ ከምግብ ጋር አይገናኝም። ኧረ እንጠንቀቅ።
ትክክል..ሁሉም እየተነሳ በግምት ማወራት የለበትም..መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ብለን መነሳት አለብን..
ፍትሐ ነገስትን ትቀበላለኽ?
@@Tsegayekiflu አዎ እቀበላለሁ፤ ችግሩ እሱ ላይ አይደለም ሰዎች በፈለጉበት መንገድ እየተረጎሙ ለማሳሳት ይሞክራሉ። በበኩሌ እንዲህ አይነትን ነገር ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ያውም ጳጳስ ከሆኑ ሰው ላይ መስማቴ ነው። የምን አዳዲስ ነገር እንደሚመጣብን አላውቅም።
@fassilassefa625 ሳይተረጎም ቀጥታ ነው እኮ ያነበብኩትኝ አንተም ገብተኽ ተመልከተው
Yihe yetabot bkebaDeacon beneberebet seat tabot serko tefereddobete neber yilalu yemiyawuket sewoch
Yihe hodam mebarer alebete
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
በሴት ልማድ ፀበል አትጠጣም እኳን መጠጣት ፀበሉን አትነካም መቅደስ መግባት አትችልም እንጅ እቤታችን መፀለይ እንችላለን መስቀል መሳለም እንችላለን ይኸ ሁሉ የሚሆነው አምላካችንን በማክበር ነው
እኚህ ሰው ወንጌላዊ ናቸው የምትሉ አብዛኞቻችሁ መናፍቃን ናችሁ ኦርቶዶክሶች ካላችሁ ግን በደንብ አስተውሉ።
ሀሳብ አስተያየታችንን ስለምታደምጠን እናመሰግናለን ጸግሽ ወንድማችን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
ተባረክ ከልጅነቴ ጀምሮ የምወዳት የማዳምጣት ዘማሪ ማርታን ስላመጣህልኝ አመሰግናለሁ
እናታችን❤🙏 መደረክላይመውጣት ለሴት የተከለከለነው ግን እናታችን እርጋታቸው ከሰሜት የፀዳ ስርአት ያለው የሴትልጅ አገልግሎት እስከ አለባበስ👍
እግዚአብሔር ይባርክህ
berta እግዚአብሔር ይባርክህ
zmare malaktn yasmaln ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚያብሄር ያሳካልክ ይቀበሉሃል እጃቸውን ዘርግተው
እነእደምን አደራችው የፀጋዬ ቤተሰቦች።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እንኩዋን አደረሰህ አደነሰን የአቡነ ማታ በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
በጣም ይገርማል አባቶቻችን እግዚአብሄር ይለመነን የተመረጡት እስኪስቱ እግዚአብሔር ባለንበት ያጽናን
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ዚማሬመላይከትያሰማልንአሜን
ከስደት በሰላም ወደ አገራችን ይበለን እንጂ እኔ እቀበላቹዋለው አክሱም ጽዮን ትግራይ ነኝ እግዚአቢሔር ከፈቀደው የሁሌም ህልሜ ነው እንግዳ መቀበል🤲✝️
አህያ ተወግዟል ኮ በጌታችን ስጋህ የማይበላ ቆዳህን የማይነጠፍ ይሁን ኣላለውም እንዴ⁉ በዘመን ሄሮዶስ እመቤታችን በስደቷ ግዜ ስምጽ ስለ አሰማ "" ከአፃፃፌ ስህተት አለኝ ይሆን መስማት እንጂ መፃፍ ብዙ አይችለውም አማርኛ
Guwadegnaye yikebelehal aksum
Eyetebekuh nebere mn ylal tsegaye biye slezi guday egziabher yibarkih gilts akerareb
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ
እግዚአብሔር ይወስገን ደህና ነን
እኔ ንስሃ ላይ እንኳን ብሆን የተሰጠኝን ነገር ማከናወን አልችልም ልጾም እችላለሁ ስግደት ጸሎት ማረግ አልችልም በጣም ነው ተጭኖ የሚያረግብኝ እና ሁሉም እንደ እኔ ነው የሚመስለኝ ቤተክርስቲያን ባከለክልም የወር አበባ ይከለክላል
Minim Mewezageb Yelem Betam Bekidis Bete Kirstian Astemirota Lay Sisaleku Ye Noru Sew Nachew
እኛ ሰው እኮ ነገረ ሥራቸው ሁሉ መናፍቃዊ ነው
ምን ይላሉ ጴጥሮስ እኮ አልበላም ብሎ እምቢ አለ ከሰማይ ሲወርድለት በልቼም አላቕም አለ ምስጢሩ ሌላ እንደሆነም አስረዳው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
Dr.Rodasen Akerwbelennnn Dr.Rodas betam bezu yetekelekelu Mgebochi alu belo siastemer semechalew Tenchele,yeteleyau ye Asa zeriawochi????? Yetegnawen enemennnnn
ያልጨነቃችሁ ነው ያስጨነቃችሁ! ስንት ያስቸገሩን ችግሮች አሉብንና!!
ጾማችሁ ከምትቀደሱ ብሉና ርከሱ እያሉ ነው
Tsgish kalehiwot yasemalen bertalen wondemalehem dink yetewahido mezmur nw
አኝህ ሰዉዬ ሁሌም አንዲሁ ናቸዉ
ኦርተዶክሳዊ አይደሉም
ከ 10_12 አመት በጀፌት በፍራንክፈርት መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን ያስተማሩትን ተመልከቱ
ቢቻላቾውስ ለተመረጡቱም ያስታሉ ለምንድኖው የሄ ጥያቄ የማይጠየቅ እርኩስ መሆኑን እያወቀ
መቅደስ ብቻ ነው መግባት የማትችለው። ቅጥር ውስጥ መግባት ትችላለች
ለእርሶ ባይደርስም በአዲስ ኪዳን ለምን ሴጣን ተረገመ የተረገመ ሴጣን እግዚአብሔር አልፈጠረውም ማለት ነው
እኚህ አባት ከድሮም ጀምሮ መናፍቅ ናቸው። ከዚህ በፊትም አሳማ ስጋ ቢበላም ምንም ችግር የለውም ሲሉ ነበር።
A woman was forbidden not to enter the MEKDES because then there was no modes, so that the Feteha Negesat was written without takeing/forseeing this opportunity. So Tsegay check this. Tkas.
egezeabeheryemesegen
እባብም እኮ እግሯ ተመልሷል አለሰማንም ካላችሁ በርናባስን ጠይቁ።
Tadiya wusham bilu iyalken new ko?
እንዴ ወንድሜ ሾኽና ክፍት የሆነ አትብሉ ሚባለውሥ አባ ገብረኪዳን ሢያሥተምሩ
በስመ አብ አይ ታዲያ ይበላ እያልክ ነው
የማታ ሳይሆን ይምዓታ ነው።
እና አህያና ፈረስ እርኩስ አይደሉም ይበላሉ እያሉን ነው
አንድ ሰሞን ስለአህያ ሥጋ ሲነሳ ከቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት መካከል አንዱ የሆኑት መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር። መምህር ኃይለማርያም በሐዲስ ኪዳን እንዳይበላ እንደማይከለከል ፥ ነገር ግን ማንም ስለሚበላው ነገር ለሕሊናው የሚከብደው ቢኖር ፣ የአንዱ መብላት ሌላውን የሚያሰናክል ከሆነ ግን አትብላ ይላል። ለምሳሌ በቻይና አገር የሚኖሩ ክርስቲያኖች የአህያ ሥጋ ቢበሉ ኃጢያት አይሆንባቸውም ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሌሎችን ስለሚያሰናክሉ ኃጢያት ይሆናል። የአቡነ በርናባስ ሐሳብም ተመሳሳይ ነው። አቡነ በርናባስ በሌሎች የኃይማኖት ትምህርት ያላቸውን አቋም ግን ለይቼ አላውቅም።
አቡነ መባል ያለበት አይመስለኝም
ወንጌል ሰባኪ ጳጳስ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር ያላቸው
መናፍቁ ኧረ አታስመስል እዚ ምን ትሰራለህ ደሞ
ላልሰማ ለማሰማት ነዉ ጋዘጠኛ ጋ የሄድ
በአዲስ ኪዳን እግዚያብሔር የፈጠረውን ሁሉ መብላት ተፈቅዷል። ሆኖም ወንድምህ አንተ በነጻነት የምትበላውን አይቶ በእውቀት ማነስ የሚሰናከል ከሆነ ለእሱ ህሊና ስትል ባትበላ ይመረጣል። ከዚህ ሌላው የምትበላው የማያኝጽህ ከሆነ ወይም ሌጤናህ የሚጎዳህ ከሆነ ባትበላ ይመከራል። ወንጌላችን የሚያስተምረን ይህንን ነው። ብጽዑ አቡነ በርናባስ የብዙዎችን ልበ ህሌና የከፈቱ ይመስለኛል።
@@user-fw7ob3eb5s ጅብ አርዳችሁ ብሉ ከአፍ የሚወጣጂ ወደአፍ የሚበላ አለ ክርሥቶሥ ልትሉ ባልሆነ ግን ክርሥቶሥ የመጀመሪያውት ላጠነክር መጣሁጂ አይልምን አሣማም ቢሆን ፈጣሪ አትብሉ ካለ ፔጥሮሥ ብሉ ብላል ልትሉን ይሆናል መፀሀፉ እራሡ እርሥ በእር የሚጣረሥ የውሸት አሉባልታ የበዛበት ነው ሌላ መፀሀፍ ካለጂ
Egnihin sew Ke10 Amet Belay Awkachewaiehugn Timihrtachew Yemenafikan New Bedenb Bizum Gize Beageligayochi Zed Kis Kerbbachew Neber Chirash Papas Honew Sayachew Denegtku Yekedim Smachew Aba Weled Tinsaye Cecanadam Diakin Efrem Asefa Tiyake Akrbolachew Neber Besitet Astemirwachew Betam New Timhirtachinib Ayankashesh Yemiyastemirut Yeneberew Tetenkeku Ketekila.
ምን ይላሉ ጴጥሮስ እኮ አልበላም ብሎ እምቢ አለ ከሰማይ ሲወርድለት በልቼም አላቕም አለ ምስጢሩ ሌላ እንደሆነም አስረዳው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ኦሪት ዘለዋውያን 11 የሄስ እንድንሽሮው እየነገሩን ኖው አረ በንስሐም መመለስ አይፈልጉም
ክሚብላው በላይ መሰራት የነበርበህ ቅድሚያ የሚመጣው መንፍቅናው ነበር ፀግሽ
እኔ ለማንም ሰው አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም አሁን ግን እነዚህ ነገሮች የተምታቱ መሰለኝ።
1 ህግን ላፀና እንጂ ልሽር......
2 ዕርያ......
እነዚህን ነገር እንመልስና በወጨረሻም በፆም ጊዜ ስጋ፣እንቁላል፣ ወተት..... አትብሉ የሚል አዲስ ኪዳን ላይ አለ? ለዚህ ግዜ ብሉይ ኪዳን ላይ ያለውን ልንጠቅስ ነው????
በአጠቃላይ በብሉይ ኪዳን ያሉ ነገሮች ከአዲስ ኪዳን እንዴት ነው የምንማረው
Eghih Eko tehadiso nachew egha bet dehina eregha balmenoru nw eskahun ASKiMAWEN lebsew yalut
አባቶች ለምን ለእዲህ አይነት መጠይቅ ሚዲያ ላይ ይወጣሉ ? ይልቁንም ምዕመናኑን የሚያፅናና ቃላትን ለመናገር ወደ ሚድያ ቢወጡ ይመረጣል እንደዚ አይነት የሚያምታታ እና የሚረብሽ ቃል ይዘው ከሚቀርቡ።
ምዕመናኑ የሚያውቀው ሸሆናቸው ክፍት ያልሆነና የማያመነዥጉ እንዲሁም ጋማ ያላቸው እንሰሳት ታርደው እንደማይበሉ ነው የሚያውቀው ።ስለዚህ አቀራረቡ ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው።
እባብ እርኩስ ባይሆን ኖሮ አዳምንና ሔዋንን ባላሳሳተ ነበር ማብራሪያ በሰጥ
እግዚአብሔር የረከሰ ነገርን ፈጥሯል?
ዝማሬመላእክትያሰማልንለናታችን❤አሜንቃለህይወትያሰማልን❤
ሰኮና ድፍን አይበላም አደል?
አባታችንም እኮ ከምግብ ጋር ያነሱት ሀሳብ ተመሳሳይ ነው እኮ ካንተ ጋር
አዎ እኔ እኮ ያልኩትኝ ቤ/ክ የምግብ ስርዓትን አልሰራችልን ሁሉም ተፈቅዷል ነው ያልኩትኝ ከተዘረዘሩት 3ቱ በስተቀር
ሠውየው መናፍቅ ነው
ሰውስ ይበላል? አህዛብ አንድ ነገር ከበሉ እኛ እነሱን የምንከተልበት ጉዳይ ኣይገባኝም፣ የኦሪት ህግ መጥበቁን እንጂ መሻሩን ክርስቶስ አልነገረንም? የኦሪት ህግ የጎዳን ነገር አለ?
ስለዚህ ሁሉሞ ነገር የሚበላ ከሆነ ጫት፣ ሲጋራ ትምባሆ፣ ሌሎችም ነገሮች አንድ ክርስቲያን ቢበላ ችግር የለዉም ማለት ነዉ?
ምግብ ናቸው?
ተክለሃይማኖት አዳነ የአንተ ልጅ እንጂ አንተ የእርሱ ታናሽ ልትሆን አትችልም
እናንተም ተሳስታችኋል እንዳንበላ የተከለከሉት እርኩስ ስለነበሩ እይደለም፤ ጌታ ሲፈጥር እሚበሉ እና የማይበሉ ብሎ ከፍሎልናል እንጅ ቀድሞውንም በኦሪት፤ ስለዚህ አሁንም አይበሉም።
እንደዚ በጎደለን ስትሞላን ያምርብሀል ከመነቃቀፍ መማማር ይሻላል ብዙ የማላቀውን ነገር አወኩኝ ይልመድብህ እነአባ ግርማን እንደዚ አግዛቸው
😂😂😂666እርስዎ ይብሉ።
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን የሰላሴ ቤተክርስቲያን እዚህ በመድረሱ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰፈሬም በመሆኑ ባለመገኝቴ ቅር ቢለኝም ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን
ሙሉውን ለመስማት ሞክሩ እንጂ ይበላል እኮ አላሉም
አቡነ በርናባስ ሊቅ ናቸዉ ሰው በሕግ ሳይሆን በጸጋ ነው ሚድነው ወደሆድ የሚገባ አያረክስም ይላል መጽሀፉ
እየሱስ ክርስቶስ እኮ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ብሏል። ከህግም አንዲትም የምትወድቅ ነገር እንደሌለችም ነግሮናል። ኦሪት ላይ ደግሞ የሚበላውን እና የማይበላውን ለይቶ አስቀምጦልናል። ስለዚህ እርኩስ የሆነ ነገር ሁሉ አይበላም። በጭራሽ አይበላም። ለቅዱስ ጴጥሮስም የተላለፈለት ፣ የተቀደሱት እስራኤላውያን እና ያልተቀደሱት አህዛብን ለማመልከት አና አሁን ግን በክርስቶስ ያመነ ሁሉ ቅዱስ እንደሆነ ነው የገለፀለት። ይህ በቀጥታ ከምግብ ጋር አይገናኝም። ኧረ እንጠንቀቅ።
ትክክል..ሁሉም እየተነሳ በግምት ማወራት የለበትም..መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ብለን መነሳት አለብን..
ፍትሐ ነገስትን ትቀበላለኽ?
@@Tsegayekiflu አዎ እቀበላለሁ፤ ችግሩ እሱ ላይ አይደለም ሰዎች በፈለጉበት መንገድ እየተረጎሙ ለማሳሳት ይሞክራሉ። በበኩሌ እንዲህ አይነትን ነገር ደሞ ለመጀመሪያ ጊዜ ያውም ጳጳስ ከሆኑ ሰው ላይ መስማቴ ነው። የምን አዳዲስ ነገር እንደሚመጣብን አላውቅም።
@fassilassefa625 ሳይተረጎም ቀጥታ ነው እኮ ያነበብኩትኝ አንተም ገብተኽ ተመልከተው
Yihe yetabot bkeba
Deacon beneberebet seat tabot serko tefereddobete neber yilalu yemiyawuket sewoch
Yihe hodam mebarer alebete