ሲያለቅስ በጣም አሳዘነኝ ~ ቀለበቴን ሽጬ ጫማ ገዛው ~ በቀለበቴ አልደራደርም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • ​‪@-temsalet6234‬
    ተምሳሌት -- 0933389097
    ልዩ እና ቅዱስን ለማግኘት UA-cam link
    :- • Video
    ‪@khelot‬
    ‪@rohemedia‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@ebstvWorldwide‬
    ‪@seifuonebs‬
    ‪@fanisamri4394‬
    ‪@MAHIKIDVLOGS‬
    ‪@MikoMikee‬
    ‪@fetadailyanalysis‬
    ‪@AbelBirhanu‬
    ‪@NetsebraqMedia‬
    ‪@habeshaStudio-123‬
    ‪@nebilnur1‬
    ‪@FegegitaReact‬
    ‎‪@BrexHabeshawi‬

КОМЕНТАРІ • 658

  • @bekeleemirie3276
    @bekeleemirie3276 2 роки тому +80

    ልጁ በጣም የሚገርም ትግስት አለዉ ።በተጨማሪ ደግሞ የቀለበት ትርጉሙ በደንብ ገብቶታል። ፈጣሪ ይህን ትግስት ጨምሮ ይስጥህ ።ጀግና ነህ!!!

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому +196

    እስካሁን በቀረቡ ጥዶች እንደነዚህ ልጆች የተመቸኝ የለም ሁለቱም እረጋ ያሉ ፍልቅልቆች❤❤❤❤❤

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j 2 роки тому +252

    አይ ሴቶች ከመቶ አንድ ጥሩ ወንድ ስናገኝ በፕራንክ እንጫወታለና😂😂😂😂😂

    • @halimasaid322
      @halimasaid322 2 роки тому +15

      እኛ እንኳን ለፕራክ ለእውነትም አተናል ክክክክ

    • @ziynetcan6932
      @ziynetcan6932 2 роки тому +2

      @@halimasaid322 ክክክክክ

    • @genetetube2756
      @genetetube2756 2 роки тому +1

      😀😀😀😀😀😋😋😋😋

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 2 роки тому +2

      ኪኪኪኪኪ ትክክል ጉድ

    • @user-be3im6im8m
      @user-be3im6im8m 2 роки тому +4

      በጣም እንዴ ወርቅ አከብክበን መያዝ ሲገባን

  • @user-fd8dd1bb6l
    @user-fd8dd1bb6l 2 роки тому +125

    ወላሂ እዴት አባታችሁ እደምታምሩ ማሻአላህ❤❤❤❤ግን አሳዘነኝ ሲያለቅስ ውዴታ ፍቅር እስከ መቃብርር🌷🌷🌷🌷

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige wedeye

    • @user-fd8dd1bb6l
      @user-fd8dd1bb6l 2 роки тому +1

      @@yordi8453 እሺ ሁቢ

    • @user-fd8dd1bb6l
      @user-fd8dd1bb6l 2 роки тому

      @@liyukidus7364 ምንም አይደል ማማዬ🌷🌷

    • @han4813
      @han4813 2 роки тому

      ክክክክ ሳህ

    • @user-bu6cy5kq3i
      @user-bu6cy5kq3i 2 роки тому

      አቺ ቅናታም ዱአርኪ ከሊለሽ ኢሻአላህህ ነገሩ እኔም በፍቅራችዉ ተመስጫለሁኝ

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 роки тому +19

    በጣም ነው የምታምሩት። እባካችሁ ድብቅ ብላችሁ ኑሩ። ይሄ ዩቲውብ ላይ ብዙ መታየት ሰይጣን አይን ውስጥ ያስገባችውሀል።

  • @user-vx7gb5uv4s
    @user-vx7gb5uv4s 2 роки тому +17

    ብዙ ጥዶች አይቻለሁ እደነዚህ የተመቸኝ የለም ዉይ መታደል 😥😥😥😥❤️❤️❤️💋💋💋

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Рік тому +10

    በነገራችን ላይ እንደዚ አይነት ቃለ መጠይቆች እራስን ማወቂያ ነው እራስን ማያ መስታወት ነው ❤ታምራላቹ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 роки тому +18

    የተባርከ ባል ነው የሰጠሸ እግዚአብሔር በዝህ ዘመን ተከባክበሸ የአዥው ❤❤

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g 2 роки тому +32

    _ፍቅር እኮ የአላህ ስጦታ ነው እዳንት ያለ ወንድ የት አባቱ ይገኛል ታድለሸ_

    • @chalachewmekonen8830
      @chalachewmekonen8830 Рік тому

      እኔ አለሁ

    • @user-oz6sj7bg7z
      @user-oz6sj7bg7z Рік тому

      @@chalachewmekonen8830 አንተማ ቀለበት ይቅርና ፆጉሯም ቆርጠህ እምትሸጥ ትመስላለህ ፕሮፋይልህን

  • @ferahiwotemengestu5790
    @ferahiwotemengestu5790 2 роки тому +13

    ኡፍ ስታምሩ ቃላት አጣሁላችሁ እደናተ አይነቶችን ያብዛል ከምን በላይ ስርአታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለብዙሰዎች ምሳሌ ትሆናላችሁ 😍😍😍

  • @badeglemma7491
    @badeglemma7491 2 роки тому +20

    ዉይ ፈጣሪ መጨረሻቹ ያሳምረው....መቼ ነው ግን እንደዚ አይነት ጥንዶች ሀገራችን ውስጥ የሚበዛው ....እኔ እራሱ በነሱ ፍቅር ቀናሁኝ ብቻ ሲናገሩት ቀላል ይመስላል እንጂ ሲኖሩት በጣም ከባድ ምክንያቱም ታማኝ ሰው ጠፍቷን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ::

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 роки тому +21

    ያረቢ ጌታዬ እነዚህን ጥንዶች ሳያቸው ማግባት የሚያምረኝ ነገር😂

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 2 роки тому +62

    ከቲክቶክ መደር አይቼነው የመጣሁት ዋው ትግስትህን ሳላደቅ አላልፍም ። በፍቅር ነፍ አመት ያኑራችሁ።እውነተኛ ፍቅር ማለት ይህነው

  • @bettylegese1513
    @bettylegese1513 2 роки тому +49

    በጣም በዙ ግዜ ሴቶች ባሎቻቸውን አባቴ ሲሉ ይገርመኛል እንደፈለጋቹ አፍቅሩ ውደዱ የፈለጋቹትን ብላቹ አቆላምጣቹ ጠሩት ደስ ይላል ደስ የማይለው የአባትን ትርጉም አለማወቅ ነው አባት አባት ነው ማንም ሊተካው የማይችል ወላጅ አባት አባቴ ማለት ሚገባው እሱ ብቻ እና ብቻ ነው የባል እና የወላጅ አባትን ትርጉም ለዩ

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 2 роки тому +2

      Absolutely right ❤❤🥺🥺

    • @bettylegese1513
      @bettylegese1513 2 роки тому +2

      ስላላሳደገኝ ወይም እንደምፈልገው አልሆነልኝም ብዬ አባቴ ከማለት የሚግደኝ አይኖርም አባት አባት ሌላ ሚተካው ቃል አይናኖርም ለእኔ

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j 2 роки тому +1

      ትክክልነሽልትወደዉትችላለችያባትቦታዉግንይለያል

    • @Mami-lh6vg
      @Mami-lh6vg Рік тому +2

      በጣም ነዉ የሚዘገንነኝ አባቴ ሲሉ እነሱ እናቴም አባቴም አይባልም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      @dagiforjesus8707 እና ባል አባት ነው ?

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +31

    ስሞኑን ፕራክ እደፋሺን ሁኗል. አታስለቅሺው ሚስኪን ምርጥ ጥዶች ስወዳቸው

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 2 роки тому +28

    ቅዱሰ የእዉነቱነዉ ቀለበት ቃልነዉ ጎበዝ👍

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 2 роки тому +16

    መስኪን ልጁ ጉንፋን ያዘኝ ይላል ግን ከ ድንጋጤ በሁዋላ ሳል የ ልብ ችግር ነው :: ሄደህ Check up እድርግ :: እግዚእብሄር ይርዳህ 🙏🏾

  • @user-pv5uq4pc4o
    @user-pv5uq4pc4o 2 роки тому +6

    ልክ እንደኔ ባል እረግትያለ ከልቡ የሚያፈቅርኝ በጣም ታማኝ ሥለሡ አዉርቸ አልጠግብም ጥሩነቱ ያሸንፈኛል ወላሂ ከምንም በላይ አሏህን አመሠግንዋለሁ ለምን እናትም አባትም እህት የለኝ አንድ ወንድም ነዉ እና ያለኝ ከምንም በላይ ይንከባከበኛል 5 አመታችን እሡ ኢትዬ ነዉ እኔ ሣኡድ ነኝ ሁሌም አንድ አይት ልብ መቸም የማይቀየር ነዉ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ በሠላም ያገናኘን በጣም ነዉ የጓጓዉ አሥከምወልድለት እሥከምንገናኝ ሁሌም እወደሀለሁ የኔ ቅን ልብ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 роки тому +1

      በሰላም ያገናኝሽ እኀቴ ብዙ አትቆይ መራራቅ ከባድ ይመስለኛል

    • @user-ue7rj5dr4j
      @user-ue7rj5dr4j 2 місяці тому

      ❤​@@user-fz9ie5ih8m

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 роки тому +53

    እንዲህ ያለ አፍቃሪ ይስጠን ❤

    • @hayata1327
      @hayata1327 2 роки тому +1

      ፈጣሪ እደዚህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 роки тому

      አሜን

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e 2 роки тому +27

    አየየየ እኛ ኢሄን ጊዜ ምናባሽ ላርግሽ የሚል ባል ቢሆን እኳን ፕራክ ቀልድም አንቃለድ ነበር የዋህ ስናገኝ እቃቃ እንጫወትባቸዋለን😂😂😂

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 2 роки тому +11

    እውነተኛ ፍቅርን አይን ይናገራል ሚባለውን በሷ
    አይን ቁልጭ ብሎ አየሁት በሰማም ታድላቹ👌👌

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 роки тому +10

    ፈጣሪ የአንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 2 роки тому +21

    ልጁ ደስ ሲል በተለይ ማርያምን ሲል አፉ ይጣፍጣል እመቤቴ ትጠብቃችው አንች ግን አባቴ አባ ስትይ አያምርብሽም ምክንያቱም የአባትን ቦታ የሚተካ ነገር የለም

    • @user-nw4mn5ox8n
      @user-nw4mn5ox8n 2 роки тому

      Melikam bal ende abat nw

    • @workneshnesh8252
      @workneshnesh8252 2 роки тому

      አረ ወደዛ ምንም መልካም ቢሆን የአባትን ቦታ አይተካም ባልጠፋ ስም የምን አባ ነዉ ሆ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 6 місяців тому

      በጣም አበዙት አባ እማ እያሎው እናታቹውን አባታቹውን እኳን እደዚህ የሚጠሩው አይመሰለኝም

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 роки тому +20

    ወይኔ ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ሚስኪን አሳዘነኝ ኡፉ ወንዶች በቀለበት ቀልድ የለም ሆሆሆ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +22

    ያስታውቃል ልጁ መልካም ነው

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 2 роки тому +6

    ውይ ጌታየን አስለቀሳችሁኝ ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ደስስ ይላል

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 роки тому +7

    እርተይ ልዩየ ቅድሤን አታስለቅሽብን ቀለበት መውለቅ የለበትም ትክክል ቅድስ ምላሹን እጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 роки тому +11

    እደው ይሄ ልጅ አጀቴን ይበላኛል ምን ቢከፋው ክፉነገር አይወጣውም አጀቱ እያረረ እሳን እዳይከፋት ይስቃል አፈር በበላው ተይ አታገላቺው ግፍ ነው

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 роки тому +12

    አምላኬሆይ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያለም ያርገዉ ፈገግታችሁ እርጋታችሁ ያምራል በርቱ

  • @saronreta9905
    @saronreta9905 2 роки тому +7

    ወይኔ ልጁን ገላቹት ነበር ቶሎ መናገራችሁ በጄ ጌታ ይባርክክ ቀለበት ተርጉም አለው ላወቀው ሰው ትኮጣናለቺ ተመቺቶኛል ወንድሜ እወነት ጌታ ይመርክክ ስሌ ቀለበቱ አበርሹት you ❤️💞❤️💞❤️👌👌👌👌💍

  • @sologebisa5769
    @sologebisa5769 Рік тому +7

    በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናቹ የትዳር ትርጉሙ ገብቷቸዋል እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 2 роки тому +12

    ማሽአላህ እኔእኮ ጥንድ ሣይ አግቢ አግቢ የሚለኚ ነገርሥ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому +8

    እውነት ነው ቀለበት ቃልነው ትክክል ወንድም በትዳር አትቀልዱ እስኪ ይሔ ፖራክ ይቅር

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 роки тому +22

    ተመሰጥኩኝ እኮ ማርያምን❤❤❤

    • @amanueldawit6492
      @amanueldawit6492 2 роки тому

      ምን መስጠሽ እስኪ ንገሪኝ

    • @emufamilytube
      @emufamilytube 2 роки тому

      @@amanueldawit6492 እንዴ የትም ሱቅ የሌለ ፍቅር ነዋ❤

  • @user-mc8oj5vw5f
    @user-mc8oj5vw5f 2 роки тому +16

    ውይይይይ ጌታን በጣም ልዬ ናቸሁ አለባበስ ስርአት በቃ ሁሉንም ነገር አሟልቶ የስጣችሁ እስከ ህይወት ፍጻሜ አችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 роки тому

      በጣም ደሥ የሚሉ ጨዎ ነችሁ እሥከመጨራሻው ያራግላችሁ

  • @alembihonbihon3575
    @alembihonbihon3575 2 роки тому +6

    ወይኔ ትግስቱ ትግስቱታድለሽ እረጂም ጊዜ በፍቅር ኑሩልኝ ስወዳችው

  • @allahisone5752
    @allahisone5752 2 роки тому +7

    ባልን አባቴ ማለት ይደብረኛል ውዴ ፍቅሬ ማሬ ማለት እየተቻለ አባቴ ኖኖኖኖኖኖ
    ለማነኛውም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ኑሩልን

    • @seada3423
      @seada3423 2 роки тому +2

      Edet ydeberal mekenyat kenorat ychelal men albat edabatua tekebakbuat yhonal

    • @linaflou6085
      @linaflou6085 2 роки тому +1

      ትክክል የወለደን አባት ቦታና ሰም አጣ አባቴ ለወላጅ አባትሸ ብቻ በይዉ

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 2 роки тому

      ምን ችግር አለዉ አባቴ ብለዉ

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 2 роки тому +1

      አባትሽን የሆነ ባል ከተገኜ ምን ችግር አለው

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Рік тому

      ምነው እናታችን ሳራ የ አብርሐም ሚስት ጌታየ ትለው እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረን አደል ምን ችግር አለው ።

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 2 роки тому +26

    እናተ ሎተሪ የደረሳችሁ ሰወች በጥንቃቄ ያዙ ግፍ አትሥሩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 2 роки тому

      እኮ ንገሪልኝ እማ

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 2 роки тому

      ትክክል

    • @yfatewa2163
      @yfatewa2163 2 роки тому +2

      በትክክል በሳቅ ገደልሽኝ😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🥰

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 роки тому +8

    የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ አንደኛ ናችሁ ሁለት ሳቂታዎች ተባርኩ♥️

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ ሲያምሩ በስመአብ ሚገርም ፍቅር

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 роки тому +4

    ወይኔ ቅዱስ መልካምነትህ እስከ ጥግ ነው!!!
    ልዩ ደግሞ አታብዥው ምርጥ ባል ነው ፕራንክ ይቅርብሽ
    ስንቱ ታማኝ ባል አቶ ያለቅሳል አንች በፕራንክ ታስደነግጭዋለሽ ትገርሜያለሽ በጭራሽ እኔ አልደግፍሽም የዛሬው በጣም ነው ያናደደኝ።

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 2 роки тому +10

    ስታምሩ የሆነ የሚመሳሰል ነገር አላችሁ ትዳር የእግዚአብሄር ስጣታ ነው ሁላችንም እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከ ባልሽ እንዴት እንደምወዳት እምትገርም ልጅ ናት ከዚህ ነፊት ኢንተርቪው ያደረጉትን አይቼ በጣም ነው ያከበርኳት

  • @giontube5039
    @giontube5039 2 роки тому +3

    እየተናደደ የሚስቀው ነገር በጣም ያስቃል አይለያችሁ

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 роки тому +12

    የመዳም ቅመሞች እዲህ ያለ አፍቃሪ ይስጣችሁ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому +12

    ስለቀለበት ያለህን እና በቀለበትህ ዉስጥ ምን እንደሚታይክ የተናገርከዉ ንግግር ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ተወዳጆች ናችሁ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 2 роки тому +9

    ንደትህን የምጥወጣበት ነገር ደስ ይላል በጣም ታምራላችሁ

  • @senaitmiheretie7643
    @senaitmiheretie7643 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ ደስ ትላላችሁ❤️

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 роки тому +3

    በሰመአብ ትግሰት አንደኛ እንዴት እንደምታምሩ ውይ እነዴት እንዳሳዘነኝ ተይ በናትሸ ልጁ ለፕራንክ አይሆንም አታሰደንግጪው ምርጥ ባል ሰቶሻል

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 2 роки тому +7

    እኔ እዴት እደምወዳቸዉ እነዚክን ጥዶች ሁለቱም እድለኞች ሙሉ ፍቅር እዳላቸዉ ያስታዉቃል ደግሞ በሳቅ የሞትኩት የፕራንኩ ድንጋጤዉ የስፖርቱ አሸፍነዉ አላለችም 😂😂😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😍😍😍

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 2 роки тому +5

    የምር እንባው ሲከብድ ማርያምን ከባድ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 2 роки тому +4

    በጣም ግሩም ጠንካራ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️

  • @user-ol2df5mx4w
    @user-ol2df5mx4w 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስነ ስርአት አላችሁ በአለባበሳችሁም በሁሉም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤🙏

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 2 роки тому +3

    ረዥም እድሜ ተመኘሁ #እውነት_እምነት_ና_ይሉኝታ አንድ ሆነው አገኘኋቸው ፤ ቆይ ቆይ እሄን ያክል አንዳችሁ ለአንዳችሁ የምትዋደዱ ከሆነ ልጅ ለመውለድ በቀጠሮ አይሰራም ❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Рік тому +1

    ቀለበትኮ ይጠብቃል ከክፉ ነገር ቃል ኪዳን ስለሆነ ትልቅ ነገር ነው ከእጅኳ መውለቅ የለበትም👍

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k 2 роки тому +5

    ደስ ትላላችሁ የእስራኤል አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🇪🇹🇮🇱💚💚💚💛💛♥️♥️♥️❤️❤️❤️

  • @tigiethiokitchen
    @tigiethiokitchen 2 роки тому +7

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
    ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @yezilemegatacewe8982
    @yezilemegatacewe8982 2 роки тому +2

    ባያቸው ባያቸው የማልሰለቻቸው ምርጥ ጥንዶች ክፉ አይንካቹ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 роки тому +7

    ምነው በሀገራችን የመጣብን መከራና ችግር ፕራንክ በሆነልን ብየተመኘሁ።

  • @zinashalemayohumadane5192
    @zinashalemayohumadane5192 2 роки тому +15

    ደሰሰትሉ፣እግዚአብሔር ፣ፍቅርቸሁን፣ይበራክ💓💓💓💓💓❤❤😘😘👏👏

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 роки тому +7

    ሲያሳዝን በናትሽ ባለትዳሮች እባካችሁ ፕራንክ እቁሙ ውይይይይ

  • @yemarshetgebremeskel6994
    @yemarshetgebremeskel6994 2 роки тому +4

    ፋቅራቹ ደስ ይላል ድንግል ዘመናችሁ ትባርከዉ💑💑

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z 6 місяців тому

    የዚህ ልጅ ትግስቱ ለኔም ከፈል አርጎ ቢሰጠኝ ፈጣሪ በእውነት አስተውየ ሳየው እረጋ ያለ ነው 😢

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 роки тому +2

    እንዴት ደስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @mihretgmeskel607
    @mihretgmeskel607 9 місяців тому +1

    ሁለታችሁም የፍቅር ሰዉ ናችሁ ቀናሁባችሁ የናተን ፍቅር ለልጆቸ ተመኘሁ ማርያምን

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n 5 місяців тому

    ስወዳችሁ አቦ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ የሁለታችሁም ሳቅ በቃ ይጣፍጣል ስታምሩ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el 2 роки тому +1

    የምር እናንተ እኮ ትለያላቹ ፈጣሪ በዚህ ምድር ለየት አድርጎ ከሚፈጥራቸው ሰዎች ውስጥ ናችሁ በመልክ በስርአት እንደው ብቻ በማንኛውም ልዩ ናችሁ እናንተ በዚ ዘመን ወደ ዩቱዩብም ያመጣችሁ ለብዙ ወጣቶችም ይሁን በእድሜ ለሚበልጡአችሁ መማሪያ ናችሁ አሁንም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋር ሰጥቶ ያኑራችሁ bz

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 2 роки тому +11

    ውዶቸ ፈገግታችሁን ስወድላችሁ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 роки тому +3

    ደስ ስትሉ!ድንግል ከአፉ ነገር ትጠብቃችሁ።በመቀጠል አንተ ለፕራንክ አትሆንም ይቅርብህ !ባለቤትህ ትሻላለች ።

  • @bilrketilahun4089
    @bilrketilahun4089 11 місяців тому +1

    ዋው ፈጣሪ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ደስ የምትሉ ጥንዶቺ ናቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 2 роки тому +2

    ማርያምን አሳዘነኝ እፍ ፈጣር ፍቅራቹ ይበርክላቹ ስታሙሩ እኮ

  • @hadiaomar8997
    @hadiaomar8997 2 роки тому +5

    ወላሂ ደስ ስትሉ ወይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🦋💓

  • @tiru2634
    @tiru2634 2 роки тому +12

    ስወዳችሁ ማሮች እግዚአብሔር አይለያችሁ ።ፕራክ አትስሩ

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому +5

    እስቲ እንደኔ ቲክቶክ መንደር አይይቶ የመጣ ሁለታችሁም እረጋ ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +1

    ልታከብረው እሱ ልወድሽ መትሽፍ ቅዱሳዊ ትእዛዝ ነው
    ፀ ጋውን ያብዛላቹ በሱ ተደገፉ ፀልዩ !

  • @tub8577
    @tub8577 2 роки тому +2

    እኖደት ነው እምታምሩ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል አሉ በቀለበት ድርድር የለም

  • @user-yh6wl2xu1j
    @user-yh6wl2xu1j Рік тому +2

    ውይይይይይይይ❤ ታድላቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ስወዳቹ ማርያምን

  • @user-ph6sh3wu3t
    @user-ph6sh3wu3t 6 місяців тому

    አባቴየ እናቴ የምትሎትነገር ቆይሌላ የምትሎት አታቹሁ ነው የናት እናየአባት ክብር ለሚሰት ለባል የምሰጡት

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 2 роки тому +2

    ሚስትህ በጣም ታምራለች። እንደምትወድህ ያስታውቅባታል። አንተ ግን ቦርጭህን አጥፋ።

    • @emu2286
      @emu2286 2 роки тому

      ክክክክ

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia 2 роки тому +1

    ይመችሸ እህቴ ምንም ማስመሰል አላየሁብሸም አቦ ካሜራውን ሰውን ንቀሸ ባልሽን እንዴቴ እንደምትስሚው በጣም ታስቀናላችው 👏👏👏👏👏👏

  • @saracool7362
    @saracool7362 2 роки тому +5

    ባንተ ስነስርአት አክብሮት የቤተሰብህ አስተዋጾ አለው መኔታ መንታውን ከጼና ከበረከት ከፍቅር ጋር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +7

    ፕራንክ ቦታ አጣ ኢትዮጲያ ውስጥ ያስደነግጣል በፍቅራችሁ እግዚአብሄር አብሮአችሁ ይሁን።

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 2 роки тому +3

    ወይኔ ፕራንክ መቼም ዳግመኛ እንደማትሞክሪው ተሰሰፋ አደርጋለሁ ሚስትዬው በተረፈ ወርቅ ናችሁ 🥰

  • @zubaidhaz5142
    @zubaidhaz5142 2 роки тому +3

    ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን
    ክፉን ተፀየፉ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 роки тому +1

    ዛሬ ለመጀመራ ምርጥ ጥንዶዎች ስወዳችሁ ፈጣሪ አምላክ ልጅ ይስጣችሁ

  • @user-iq1op3zw9r
    @user-iq1op3zw9r 2 роки тому +5

    ከቲክቶክ የመጣ🙄🥰

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 роки тому +2

    ረጋ ያሉ ጥንዶች እስካሁን ካየናቸው ጥንዶች እናንተ ትለያላችሁ.

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 роки тому +4

    አቤት ስታምሩ አይለያቹ የኔ ውዶች🤗🤗🤗

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 2 роки тому +2

    ስታምሩ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ አይለያችሁ

  • @kayeromaje518
    @kayeromaje518 2 роки тому +1

    የኔ የዋ አባቴ የሆነ ነገር ለማድረግ ፈልጎ ከሌለው ያለቅስ ነበር ይህ የውስጥ ቅንነት ነው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 роки тому +1

    ማሮች ስታምሩ እመቤቴን ውብ ናችሁ እርጋታችሁ ግን ሲያለቅስ ድንጋጤው አሳዘነኝ ሚስኪን ግን ትምህሮት አዘል ነው

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 9 місяців тому

    የኔጌታትግስትህ ደስ ሲል በጣም ደስ ስትል ውል አክብር ጤና ግን አብራችሁ አርጁ

  • @amenumarkon6839
    @amenumarkon6839 2 роки тому +8

    I love this couple stay blessed together for many more year..

  • @mimi-qi3fd
    @mimi-qi3fd 2 роки тому +3

    የኔ ውዶች ሰወዳችሁ የኔ ፋልቅልቆች ቤታችሁ በደሰታ ይሙላ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 роки тому +6

    ፀጉርሽ ሥሪቱ ያምራል እኔም በፊት እንደዚ አርጊ እሠራ ነበር

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 роки тому +9

    የኔ ጓደኛ ልጅ እያሳደገች ለልጇ ወተት መግዥ ሽጣ ምንም መስሎም አልታያት 😃

    • @susuhabeshawittube1510
      @susuhabeshawittube1510 2 роки тому +4

      ከልጅ በላይ ምናለ ብለሽ ነው

    • @user-sp5tx7ir7i
      @user-sp5tx7ir7i 2 роки тому +3

      እኮንቀለበት ከስጋየምተቆርጦየሚሸጥቢሆን. ይሸጣል እኮንቆርቆሮ. ከልጅእኩል በፍፁም

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 2 роки тому

      ቀልበት እኮ ምንም አያመጣም ዋናዉ መተሳሰብ ነዉ ምድን ነዉ ቀልበት ይሄን ያክል

  • @mihretmisganaw575
    @mihretmisganaw575 2 роки тому

    Weyyyyy kidus eko tegestu👌👌👌 jerry afseshwale egzyabhir tdarchune abezto yebarek 🙏jerrye enkuanme agebshwe

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 2 роки тому +1

    በእነዚህ ጥንዶች የተነሳ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩ

  • @ebroman4381
    @ebroman4381 2 роки тому +6

    አይለያችሁ ክፉን ይያዝላችሁ ቅዱስ ግን በጣም አሳዘከኝ ሰራችልህ

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 роки тому +1

    ሲያምሩ🥰🥰🥰🥰
    ማግባት አልፈልግም ነበር ማግባት አማረኝ😂😂