ለእናቴ የትዳር አርአያ ሆኛታለሁ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 226

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 роки тому +117

    “ ምሳ 31፥10 - 18 ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። "..... የታደለ ባል የተባረከች ሚስት

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 роки тому +2

      Qalehiwetn yasemaln

    • @exodus134
      @exodus134 Рік тому

      ደስ ሲል.. የተባረከ ባልስ ምን ያደርጋል?

    • @serklma4551
      @serklma4551 Рік тому

      ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @nakstaaaa5924
      @nakstaaaa5924 Рік тому +1

      አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 роки тому +32

    በጣም ቅመም ነሽ ቆንጆ ነሽ ቅን ነሽ በጣም ታምሪያለሽ የተረጋጋሽ ነሽ የመጨረሻሽን ያሳምረው እመቤቴ ማርያም በልጅ ትጎብኝሽ ባለቤትሽ ግን እንቁ ነው መታደል ነው ማህተባችሁ የበለጠ የሚያምረው

  • @tigist3038
    @tigist3038 2 роки тому +20

    በጣም ነው ያደነቅኩህ ለምን አበሻ ወንድ የሚስቱን ጥንካሬ አይቀበልም እግዚአብሄር ሚስትን እረዳት ያላት በምክንያት ነው ዘመናችሁ ይባረክ ያስጀመራችሁ የታመነ ነው

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 2 роки тому +46

    ጨዋዎች፣በሳሎች፣እውነተኞች፣ራሳችሁን የሆናችሁ የማታስመስሉ……ብዙ በጣም ወድጄያቸዋለሁ!! በስራችሁና በዘመናችሁ ሁሉ ስኬትን ተመኘሁላችሁ፡፡ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!!

  • @Mami-lh6vg
    @Mami-lh6vg Рік тому +12

    ደስ የሚለዉ ሙስሊም ሴቶች ለባላቸዉ ያላቸዉን ክብር ስትናገር ምስክርነት ምናለ በደብ ብታብራሪዉ

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 2 роки тому +16

    የኔ ቢጤ ነሽ ወንዶች እኮ ግን የሴትን ልጅ ምክር ብትሰሙ እኮ እንዴት እንደምትለወጡ ግን አትሰሙም

  • @hiba.1Tube
    @hiba.1Tube Рік тому +7

    ውይይይይይ የኡነት ልጁ በጣም የዋህ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነው ከዛ ደሞ የልጅቱ በሳልነት ኣሰተዋይነት ይገርማል🥰

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +26

    ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም ደርባባና ጨዋ ናችሁ እራሷን ሆና የምትኖር ልጅ ስለሆነች ደስ ትላለች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 роки тому +26

    ምን እንዳስገረመኝ ታውቃላችሁ....ሰው ሁሉ ትምህርቱን እየተማረ ፍቅረኛ ይዞ ትምህርቱን ሲጨርሱ ትዳር ይዘው መኖር እንጅ የሚያስቡት የለፉው ያሳደገው ያስተማረው ቤተሰብ ትዝም አይላቸው ይገርማል ከምር።
    እኛ ስደተኞች ግን ሀገር ጥለን ስንወጣ የቤተሰባችንን ሸክም ጭንቅላታችን ላይ እንደ የግዳጅ ወታደር ነው የምንኖረው የምር።
    ግን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ቆንጅዬ ልባም ሴት ነሽ በርች።

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому +8

      እነሱ እኮ ናቸዉ ተከብረዉ የሚኖሩት እኛማ አግብተንም ብርም ልከንም አንከበር
      እስኪ ከአንች እና ሀገር ካለች እኀትሽ እና ወንድምሽ ማን እንደሚከበር አስቢ ትምርቷን ጨርሳ ድሬ ነዉ ታናሽሽም ብትሆነሰ ቢሆን የሚሉሽ አንችማ የገቢ ምንጫቸዉ ነሽ እሚሻለን እኛም አዳማችንን መፈለግ ነዉ

    • @እትጌጣይቱ
      @እትጌጣይቱ 2 роки тому +1

      @@ግእዝቲዮብ በትክክል 😭

    • @እናትEnat
      @እናትEnat 2 роки тому +2

      እኮ ወይ አላስተማሩን ስንመጣ ደሞ ለወድሜ ለእህቴ ለምናም ውይ ባል ብለን የያዝናቸው የሚፈልጉት ብር

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому +3

      @@እናትEnat ምን ይደረግ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 роки тому +4

      @@ግእዝቲዮብ ገረመኝ በየቤቱ ያለው ነገር አንድ አይነት መልኩን ያልቀየረ መሆኑ።በትክክል ገልፀሽዋል።
      እግዚአብሔር ይኑነን የምር ከባድ ነው።

  • @amikotube1166
    @amikotube1166 2 роки тому +29

    ብዙ ጥንዶችን አይቻለው የእናንተ ግን አንደኛ ነው!

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +5

    ሰላም እንኳን ሰላምመጠሽልን ራኬብ የኔ መልካም ስወድሽ ❤❤ ደስ የምትሉ ጥነዶች ናችሁ እግዚብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ።የመዳም ቅመሞች እዳይቀድሙኝ ብየ ልደፋ ነበር ስሮጥ

    • @talatalaco4769
      @talatalaco4769 2 роки тому

      ሰታምሩ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ራኬብ የኔ ልዮ

  • @meazakore80
    @meazakore80 2 роки тому +1

    RIKI tebareki hulem 1 step wede fite new sirash. fetari abzto abzto mogesun ystish yene weeed;

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ

    አይቻቻዉ ነባር በሌላ ሚዲያ ጎበዝ ጣንካረ ነቻዉ ምርጥ ጥንዶች

  • @adomiyashable893
    @adomiyashable893 2 роки тому +21

    Jerrye am so happy it long time omg she is amazing matric አብረን ነበር የተፈተነዉ የበፊት የclass ጎደኛዬ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 2 роки тому +11

    እመቤቴን ምሳሌ ናቹ በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ከደስታ ጋር ከስኬት ከጥሩ ፍቅር ጋር መድኃኒአለም ያድላቹ youtub እረሳቹት እንዴ????

  • @yetaditube4129
    @yetaditube4129 11 місяців тому

    Wow ene behiwete endezi aynet astemari yehiwet sewm alayehum ena egziabher amlak zemenachun yebarklachu emebete hule telutachun alamachu tesmachu wedoche ❤❤❤❤

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 роки тому +3

    ጠንካራ ሴት ነሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 роки тому +24

    ገንዘብ አያያዝ ይጠይቃል how much you make ሣይሆን how much you save ነው ሥለዚህ አትጨነቂ ሥለሠው አንቺ የምታቅጅውን በፕሮግራምሽ ኑሪ ።

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 2 роки тому +9

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ...
    ራኪ እናመሰግናለን ...

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +8

    ወይኔ በጣም የምወዳችሁ ጥዶች በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው ቤታችሁም በበረከት ይሙላው

  • @badimawbelisti563
    @badimawbelisti563 Рік тому +3

    ደስ ትላላችሁ
    ግን አባቴ ቦርጭክን ቀንስ ደስ ስለምትሉኝ ነው አስተያየት የሰጠሁት

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

  • @kaltes9766
    @kaltes9766 2 роки тому +4

    የልጁ የኣነጋገር እርጋታ ተመቸኝ። የሚስኪን ሰው ባህሪ አለው። ተመችቶኛል።

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope 2 роки тому +6

    She is matured and smart. Great couple.

  • @truthonly2023.
    @truthonly2023. 2 роки тому +1

    Wooowwwww endiet des tlalachu. U r role models. Wddddddddddd❤❤❤❤❤❤❤
    Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagialax
    @dagialax 2 роки тому +21

    ሰው ታድሏል 2007ተገናኝን እና ተጋባን ይላል እኔ ከሀገሬ ከወጣው 2004ነው ፍቅረኛም የለኝም አለመታደል 😌ብቻ ይሁን ሁሉ ለበጎ ነው የ40ቀን እድል ነው 🙏

    • @ጩናጌታቸው
      @ጩናጌታቸው 2 роки тому +2

      አይዞሽ/አይዞህ እኔ አለው አይደል በ2002 ቃል ኪዳን አስረ ይሄው 12 አመት ሙሉ ብቻዬን ነኝ እሱ ኬንያ ስደተኛ ገባ እንዲህም አለ እሺ

    • @dagialax
      @dagialax 2 роки тому

      @@ጩናጌታቸው ልክ ነው ሁሉም ቤት ችግር አይጠፋም ከስንት አንድ ነው እንደነዚህ ልጆች እድለኝ

    • @abnetreact315
      @abnetreact315 2 роки тому

      ፍቅረኛ መያዝ ሃጥያት ነው ፈጣሪ ኣምላክ ጥሩ ባል ይሰጥሻል ኣይዞሽ በጊዜው በሰኣቱ ሲሆን ነው ደስ ሚለው 🌸🌸🌸🌸🙏🙏🙏

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 роки тому

      አብሽሩ

    • @iamselina7200
      @iamselina7200 11 місяців тому

      😊

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    እራስን መሆን ያልሻት ነገር በጣም ትክክል ነሽ

  • @YaredoEpisode
    @YaredoEpisode 2 роки тому +4

    ሱራዬ ደስ ትላላችሁ!!! ያሬዶ(Z) ሚሽን❤❤❤

    • @hayatseyfu4777
      @hayatseyfu4777 2 роки тому

      rakiye mtgabzachew engdoch hulu dees silu

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +8

    በጣም የምትገርሩ ወጣቶች ባልና ሚስት ናችው ለብዙ ምሳሌም አርያም የምትሆኑ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 2 роки тому

    Betame arefieeee,,terwe tmukeruuu new,amilke ybarekelachuuuu,tena ena fikerunieee ybzalachuuuuu,,,

  • @እናቴልደታማርያም
    @እናቴልደታማርያም 2 роки тому +15

    ቤታችሁን ዘመናችሁን ሁላ እግዚያብሔር ይባርክላቹ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናቹሁ።
    ራኪዬ እናመሰግናለን👏

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 2 роки тому +27

    እግዚአብሔር በቤታችሁ ፍቅር ጤና ለውጥ እሰከ ጥግ ይብዛላችሁ!!!❤❤❤

  • @ተመስገንተመስገን-ጀ1ተ

    ስታምሩ ፍቅራቹ እንደ ምድር ኣሸዋ ይብዛ🤲🥰

    • @hammerenegatu8388
      @hammerenegatu8388 2 роки тому +2

      የሜገርም ክህነት አንደበተ ርቱ
      አገላለፀ ወድጃችሁዋለሀ ይመቻችሁ

  • @mihretmisganaw575
    @mihretmisganaw575 2 роки тому +1

    jerry yene wede egzybhir abzeto tdarchune yebarkilachu

  • @nigestfikre7992
    @nigestfikre7992 2 роки тому +3

    በእግዚያብሔር ስም በጣም ደስስስስስ ትላላቹ ያኑራቹ ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ

  • @mirafyohannes7121
    @mirafyohannes7121 2 роки тому +2

    Suruye Tleyaleh Eko Yesew mirt
    Jerrye Yene gobez wledu kbedu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asterwolde2849
    @asterwolde2849 Рік тому +2

    እግዛቤር ትዳራቹን ይባርከዉ ለሁላችንም ያድልን, ይሄን ፍቅር ባልየዉ ግን ቦርጭህን አጥፋ😊

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ Рік тому +1

    እህ የኔን ነገረ ነውያዎራሺልኝ ባልተቤቴ ልክ እደባልሺነው ምንም ይሁን ምን ብረ እሱ አይዝም እራሴን ከሰዎች ዘንድ አግልሌ ነው የምኖረዎ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +11

    ውብ ባልናሚስት ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ባል ግን ቦርጭህን አጥፋ .. 😀

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому

      ተይ ሃብቱ እኮ ነዉ😁

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 2 роки тому +1

      @@ግእዝቲዮብ 😀.. የሀብት መለኪያ ሆነ

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 роки тому

      @@ግእዝቲዮብ ሀብቱ ነው አላለችም ክክክ እኔም ልጂ ሆኜ ቦርጭ ያለው ሠው ሳይ ጌታን ሀብታም ነበር የሚመስለኝ ሀሀሀሀ አይ ልጂ ነት

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому

      @@Azeb-ru1rf ሆነ እኮ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому

      @@useruserTUbe እኔም ይመስለኝ ነበር ወፍራም ሰዉ ሃብታም 😂

  • @tekaligntaye5959
    @tekaligntaye5959 2 роки тому +10

    ወይ ራኪ ስንት ለትውልድ መማርያ ሊሆን የሚችል ረጅም ጊዜ በመውጣት እና መውረድ ተፈትኖ ለልጅ ልጅ ልጅ የበቃ ትዳር እያለ ገና ያልሰከነ እና 5 አመት ያልሞላዉ ትኩስ ድንች ይዘሽ መጣሽ????? ለእነሱ ግን ያዝልቅላቸዉ።

    • @ትዝታዊ
      @ትዝታዊ 2 роки тому +14

      ከሆነ ነገር ለመማር እኮ ነገሩ ያለፈበት የጊዜ መጠን ሳይሆን ሚያስፈልገው በማንኛውም ነገሮች ለመማር ዝግጁ የሆነ አዕምሮ ነው !!

    • @tekaligntaye5959
      @tekaligntaye5959 2 роки тому +1

      ትክክል ነሽ/ነህ ትዜ እንደዛ መስሎን የስንቱን እዩልን እና ስሙልን የፍቅር ትረካ ሰምተን ፤ የድግሳቸው የወጥ ዲስት ሳይመለስ እና አዉርተን ሳንጨርስ ተለያዩ የሚል ዜና መስማቱ ሰለቸን እኮ። ትንሽ በሂወት፤ በልጅ.....በመሳሰሉ የተፈተኑ እና ያለፉትን ቢያቀርቡልን መማርያ ይሆናል ብዬ ነዉ።

    • @ትዝታዊ
      @ትዝታዊ 2 роки тому +11

      @@tekaligntaye5959 . . ታኬ ምን መሰለክ . . ውጤቱ ብቻ አያስተምርም ነው የኔ ሃሳብ . . የሆነ ነገር ሲፈርስ የፈረሰበት ምክንያት በራሱ መማርያ ነው + የሆነ ነገርም ሲገነባ የተገነባበት ምክንያት በራሱ ብቻ መማርያ ነው. . . እዳልከው ጊዜ ያበሰለው የፈተነው ታሪክ መስማቱ ከሱም ብዙ ትምህርት እዳለው እስማማለው መጥፎ ነው እያልኩ አደለም ፣ እያልኩ ያለሁት ሰኞ ተጋብተው በሳምንቱም ሰኞ ቢፋቱ በእነዚህ ሰዎች የስምንት ቀን ጉዞ ውስጥ እልፍ ትምህርት አለ ነው።

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 роки тому +4

      አይባልም ከዚህ ጀምረው ነው አመታት የሚቆጠሩት ዝም ብለህ መልካም ተመኝ

  • @brukiazaria9150
    @brukiazaria9150 11 місяців тому

    እኔ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኛን ሚመስል ሰዉ ስላገኘሁኝ በተለይ ለትዳር selfish መሆን ❤❤❤

  • @exodus134
    @exodus134 Рік тому +1

    Mins 23:56 must be the whole point why a woman takes a marriage seriously and also why this couple is successful in their marriage life.

  • @husutube5617
    @husutube5617 2 роки тому +4

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹 ፈጣሪከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ሰላም ለሀገራችን ወደ ቻናሌ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ🙏😍

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 роки тому +4

    ባለፈው ቀርበው ቢተውልኝ ቢቀንስ ደስ ይለኛል የምትይው ምድነው ተብላ ስትጠየቅ ቦርጩን ቢቀንስልኝ ደስይለኛል ብላነበር ክክክክ ግን አልቀነሠም ጨምራል እዲውም

    • @hameedamaster7530
      @hameedamaster7530 2 роки тому

      ምን ፕሮግራሙ ላይ ቀርበው?

    • @Dinaol4412
      @Dinaol4412 11 місяців тому

      ​@@hameedamaster7530kehlot lay meselegn enem semchelaw

  • @natiman9703
    @natiman9703 Рік тому +2

    የናንተ ይለያል በፈጣሪ ስርአታቹ ብቻ ይበቃል ለትዳራቹ ያላቹ ነገር ዋዉ እግዚያብሔር ይባርካቹ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 роки тому +4

    ከምር በጣምምም ነዉ የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 роки тому +5

    ጎበዝ ሤት ነሽ በርቺ ተባረኩ

  • @hymettube12
    @hymettube12 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому +5

    ልእልቶ ❤❤ መጨርሻቹሁን ያሳምርላቹ 🤲

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +3

    በጣም ነው ምታምሩት ምርጥ ናችሁ

  • @eyerusalemdemisie4241
    @eyerusalemdemisie4241 Рік тому

    Yene wudoch bemin kal ligketachihu ewedachiwalehu ❤❤❤❤ egziabher ytebkachihu

  • @bereket4apolo
    @bereket4apolo 2 роки тому +6

    God bless you!!! Both of you are special......💕💕💕💕💕💕

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 2 роки тому +2

    እህህ ውድወድሞች በናተሂወት በናተበወድሞቻችን እናት ምስዋትን ክፍላችው እኛን የምታኖሩነ እህእዴትልኅለጠውውውድድድድድ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲♥️😭😭😭😭😭

  • @helenteshome5902
    @helenteshome5902 2 роки тому +6

    በጣም ብዙ ላይክ እሺ ዋው ናችሁ!!!!!!!!!!ወድጃችኋለሁ እሺ በ!!!!!!ጣ!!!!!!!ም!!!!!!!!!........

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ለምሳጣው እኔን ምን አገባኝ ጎባዝ ብሩ አይምሮ የለሽ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ የታባርክሽ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 роки тому +6

    መረዳታችሁን ወድጄዋለሁ። አስተማሪና አማካሪም መሆን ትችላላችሁ

  • @mohammoudmohammed7994
    @mohammoudmohammed7994 2 роки тому +16

    This is our mothers and fathers love stories ....I am blessed to hear such an inspiring story at this moment where both men and women nowadays unfortunately keep their friendships based on interest/tekmatikem/lose-lose friendships...God bless you Raki and much ❤️ to you .

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p Рік тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 роки тому +3

    ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +4

    ታምራላቹ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ያለ ሜካፖ ውብ ነሽ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ታአድላቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያአሳምርልህ

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x Рік тому +4

    እኛ ምናለው እያልነ ነው ቁመን የቀረነው😂😂😂

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 роки тому +2

    ደስ ትላላችሁ የተባረከ ዘመን እመኛለሁ

  • @Lematfilms
    @Lematfilms 2 роки тому +4

    I want to meet them if it is possible please, I have almost the same story I need some advice from them so please Rakeb help me to find them contact

  • @Future979
    @Future979 Рік тому +3

    እነዚህማ ቤተሰቦቸ እየመሰሉኝ ነው 😂
    በሄድኩባቸው ማገኛቸው

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁን የሰማዊ ያርግላችሁ

  • @ferdosahmed6603
    @ferdosahmed6603 2 роки тому +3

    Fabulous family, I wish u best wonderful life with achievement& success.

  • @asdaasa2568
    @asdaasa2568 11 місяців тому

    ፈጣሪ ይባርክላችሁ

  • @dagialax
    @dagialax 2 роки тому +20

    አረ ልጅቷ ትለያለች 👌

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +1

    በጣም ነው ምወዳቹ እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 11 місяців тому

    እግዚያብሄር ያሳካላችሁ

  • @hindyahabeshawitaa5645
    @hindyahabeshawitaa5645 11 місяців тому +1

    ሁሉም ወንድ የሚፈልጋት ኣይነት ሴት

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 2 роки тому +1

    wawe betam des stlu Egizhabhar amelk fikrachun yabzalachu ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏💐💐💐💐

    • @aberaniguse2310
      @aberaniguse2310 2 роки тому +1

      wawe betam des stlu ዉዶቼ ከናተ የተማርኩት ነገር ቢኖር እሱም በምንም የማይገኝ ዋጋም የማይወጣለት እዉነተኛ ፍቅርን እና ጥንካሬ ተምሬበታለዉ selamchu ende midir ashowa ybiza edi honlachu hulem emegnlewu እናተን ስላወኳቹ እድለኛ ሰዉ ቢኖር እሱም እኔነኝ 💐💕💕💕💕💕💕💕💕💕 kemanm belayi አብዝቼ እወዳችዋለዉ በድጋሜ ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ

    ራክዬ ልዪ አራ አትጥፊ የኔ ጣፈጭ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 роки тому +1

    Betam enamsegenalen yene konjo ❤🙏

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 роки тому +5

    ስወዳቹ ምርጦቼ የምር ስታምሩደሞኮ የምር

  • @fete8818
    @fete8818 2 роки тому +7

    Thank U For Sharing Ur Story
    It Really Inspiring
    God Bless U All

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤

  • @kimemtube
    @kimemtube 2 роки тому +1

    Fetari tidarachihun yibark!

  • @adropofwater
    @adropofwater 2 роки тому +3

    ህይወት እንዲህ ናት🙌 የአንዱን ክፍተት አንዱ የሚሞላባት😍

  • @nasirhabeshawi9674
    @nasirhabeshawi9674 2 роки тому

    ራኪ አገባች ብየ እዴት እንዴሮጥኩ ከቲክቶክ እስኪ ዩቱብ ስሮጥ ስሮጥ ልደፋ ስገባ ሌላ😜

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 2 роки тому +7

    ራኪ አንቺ ለምንድን ነው ማትታይው ውብ ነሽ እኔ ደሞ ሰትጠይቂ አንቺን ማየት ውስጤ ነው ::

  • @asmietemesgen4629
    @asmietemesgen4629 Рік тому

    መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ!!

  • @giftigetanhe4902
    @giftigetanhe4902 Рік тому +1

    ቃላት እራሱ ቃል የለውም

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 11 місяців тому

    ሁሌም ደስ ብሏችሁ ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynadisabeye9342
    @aynadisabeye9342 2 роки тому +2

    ምርጥ ጥንዶች

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u Рік тому

    በጣምነዉ ምወዳቹ ❤❤❤ ትዳራቹ ይባርክ አሜን

  • @bistam4974
    @bistam4974 2 роки тому +2

    Arif temert nw rakiye....masemesel yelelebachew tekekelegna fkr

  • @sintayehutefera1549
    @sintayehutefera1549 Рік тому

    Abo mirtoch nachihu hiwot endezih new gin Mirqat yihon??

  • @ሂዊሽገር
    @ሂዊሽገር 2 роки тому +1

    Tiderechu yeberek.....gn social life ly asetekekelu....le sew medehentu sew newena

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Рік тому +1

    ኮሜቶች ግን አዛረባችሁ ቦርጩ ቦርጩ አትበሉ ምን አገባችሁ አሺቃባጭ ሁላ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @meseretabebe4985
    @meseretabebe4985 2 роки тому

    betam nw yemewedachu !! amelak edemena tena fekerun yechemerelachu😍😍

  • @selamas3502
    @selamas3502 11 місяців тому

    ትለያላችሁ❤

  • @belayche4050
    @belayche4050 2 роки тому +2

    Beautiful both of you ❤️ 💕 ♥️ 💖 💗

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 роки тому +4

    ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @عنبللهمنتا
    @عنبللهمنتا 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን የብዛላችሁ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 11 місяців тому

    የኔም ሂዎት እደዚህህ ነውእህት አጋጣሚው ይገርማል

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому +1

    ታምራላችው እግዚኣብሔር አርዳችው

  • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    እዚህም ቀርበው ነበር❤❤❤

  • @kulkaynvisiontube4902
    @kulkaynvisiontube4902 9 місяців тому

    Endi semachew leyu and kidus nbr memselg eko