ባንክ ለመቶ ብር ተሰለፍን /// ሁሉም ያልፋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 188

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 11 місяців тому +29

    እናተ ለኔ ህልሜ ናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 10 місяців тому +6

    ቀድሞ ብዙ ነገር የገባችሁ ጥንዶች ናችሁ!! ስለናንተ ጥምረት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እስከ ሽበት እስከ መጃጀት እስከ ሞት እንዲሁ በፍቅር ያኑራችሁ 🙏❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 місяців тому +11

    ልዩ ና ቅዱስ እመ አምላክ ትባርካችሁ በእውነት ፍቅርንኮ በእናንተ አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጨምሮ ጨማምሮ ትዕግስቱን አንድነቱን ይስጣችሁ❤❤

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 11 місяців тому +5

    ስታምሪ ከአርቲፊሻል ነገር ፅድት ብለሽ ስትታይ የምር ልዩ ነሽ ማሽአላህ በተረፈ ሁለታችህም ታምራላቹ በድጋሜ❤❤❤

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 11 місяців тому +1

    ቆንጆ ባለሙያ ጉበዝ ሴት ነሽ ብዙ እያስበላሽ አታወፍሪው እሱንም አስቢበት

  • @medina8208
    @medina8208 11 місяців тому +2

    እኔም በሂወቴ ብዙ ችግሮችን አሳልፌአለሁ ችግሮቼችን እማያልፉ ይመስላሉ ግን አስተምረውን ያልፋሉ

  • @SelamEshetu-z6q
    @SelamEshetu-z6q 11 місяців тому +2

    ❤❤ yes የማያልቀው እና አስተማሪ ታሪካችሁን ስሰማ በጣም ደስ እያለኝ ነው ሊዬ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 11 місяців тому +26

    በዚህ ፍቅራቹ ላይ ልጅ ይስጣቹ እመቤቴን ከልቤ ነው የምመኝላቹ 🙏🙏🙏❤❤

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 11 місяців тому +3

      ሲሆን ይሆናል ካልሆነም ሰው የሚጋባው ልጅ ለመውለድ አይደለም ፣ ተፋቅረው ነው የተጋቡት ፣ ልጅ ሲያድግ ጥሏቸው ሻንጣውን ይዞ ይወጣል የራሱን ሂወት ለመኖር፣ እነሱ ግን እግዚአብሔር ፍቅሩን ክሰጣቸው እስከ የእድሜ ፍጻሜ አብረው ይኖራሉ ፣ ምን ለማለትነው መስለሽ በሰው ሂወት አንግባ

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 11 місяців тому +1

      @@Elbethel167 እኔ መልካም ምኞቴን ነው የገለፅኩላቸው መጥፎ ነገር አልፃፍኩም የማይሆን ነገር አትናገሪ ለሚያልፋ ቀን የማያልፍ ቃል ባንናገር😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @fafi-zana
      @fafi-zana 10 місяців тому

      አይመለከትሽም አዘባርቂ

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 10 місяців тому +4

      @@fafi-zana የማይመለከትሽንማ የምዘባርቂው አንቺ ነሽ ቢገባሽ የፃፍኩት መልካም ነገር ነው ካልተማረ ሰው ጋር ደሞ መግባባት ይከብዳል ደንቆሮ😏😏😏😏😏😏

  • @NM-jl7jm
    @NM-jl7jm 11 місяців тому +2

    ከምር በጣም ነዉ የምወዳቺሁ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ከናተ ወደፊትም እጠብቃለሁ የተሻለ ነገር ይዛቺሁም እደምመጡ አልጠራጠርም ግን የህ ፕራክ ምናምን እባካቺሁ ደስም አይል

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔርን ሳቅህ ቅዱሴ ሌላ ተአምር ነው ምልህ❤

  • @selamdesu5795
    @selamdesu5795 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሊዬ እመቤቴ ፀሎትሽን ትስማሽ ትቅረብሽ🙏🙏😍😍😍

  • @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ
    @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ 11 місяців тому

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመነችሁን ይባርከው አብራችሁ ስጋ ወደሙን ለመቅመስ ያብቃችሁ እርጋታችሁ ግልጽነታችሁ መከባበራችሁ በጣም ደስ ይላል ውድድድድ እኔ በግሌ አንድሺ ላይክ

  • @lw2115
    @lw2115 11 місяців тому +5

    I’m proud of you guys ትልቅ Example ነው ለሌላ ሰው በሪቱ

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 10 місяців тому

    የኔ ማር የአለፈ ነገር ማውራት ደስ ይላል መጽሀፍ የምታነቡ ነው የሚመስለው አትረሱም

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 11 місяців тому +2

    ሰላመ,ሰላም ልዩ ቅዱሴ ስወዳቹ ስረአታችሁ ለኔ የወደፊት እልሜ ናችሁ❤❤❤❤

  • @ለሚYube
    @ለሚYube 11 місяців тому +1

    ዉይይይ የኒ ዉዶች በጉጉት ነዉኮ የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ያኑራችሁ እስከ ዘላለም❤❤❤

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 10 місяців тому

    ልዩ ቅዱሴ በጣም አሪፍ እውነተኛ ፍቅር ጣፋጩ ፍሬ በጣም ነው መጨረሻው የሚያምረው እግዚአብሔር አሁን ደግሞ የልባችሁን መሻት ያሳምርላችሁ የኔ ውዶች በጣም ሰስ የሚል ትውስታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 11 місяців тому +1

    የኔ ዉቦች ስዎዳችሁ 😘😘k&L ፍቂራችሁ ይብዛ ኑሩሉኝ በደስታ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @betelhemhlmicheal473
    @betelhemhlmicheal473 11 місяців тому

    በጣም ነዉ የምወዳቹ ሁሌም አስተማሪ ነገረ ነዉ የምታወሩት ደስ ትላላቹ 😍😍😍😍😍

  • @BirukBiruk-qe2hn
    @BirukBiruk-qe2hn 10 місяців тому

    Liyu❤kidus eweyee አረ እናንተስ አከተር ናቹ አረ ፎቶአችሁ 😅የፍቅር ተምሳሌቶች🤞ፍቅር መልክ ቢኖረው እኮ እናንተን ይመስል ነበር ufaaa ሰላማችሁ ይብዛ የልጅ ልጅ ያሳያቹ🙏🙏🙏

  • @AddisBeyene-k5q
    @AddisBeyene-k5q 10 місяців тому

    ልዩዬ የቃሊቲ ሰው ምንም አያቅም ብቻሽን አይደለሽም

  • @TsionGet-xn8ny
    @TsionGet-xn8ny 11 місяців тому

    ጌታሆይ አስለቀሳቹኝ በእውነት 😍😍😍

  • @eyerusayele6710
    @eyerusayele6710 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ Ewdachualew Selamachu Yibzalchu Embrehan Tixebkachu

  • @Hiskael
    @Hiskael 11 місяців тому +1

    እናንተ የልጅ አዋቂዎች ናቹ እሺ እመቤቴ ትዳራቹን ትባርክላቹ

  • @frtunagebregergs5182
    @frtunagebregergs5182 11 місяців тому +3

    የኔ ፍቅሮች ስወዳቹ እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmeretgebremedhin1538
    @asmeretgebremedhin1538 11 місяців тому

    My favorites !! በርቱ ተበራቱ 🥰🥰🥰

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 11 місяців тому +1

    በጣምምምምምምም ነው ሚዳቹው ኑሩልኝ ውዶች❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏❤️❤️

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv 11 місяців тому +1

    የኔ ቁምነገረኞች ሰወዳችሁ L&K love😘😘😘😘😘😘

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 11 місяців тому +3

    ተናፍቃችሁ ነበር ስታምሩ❤❤

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 10 місяців тому

    ደስ የሚል የፍቅር ሕይወት አላችሁ

  • @mekameka6379
    @mekameka6379 10 місяців тому

    አላህሀገራችንንሠላምደርግልንእናንተምፍቅራችሁይብዛ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 11 місяців тому +1

    አደዬ በለይ ሰብስክራይብ ማረግ ቢቻል 100ሺ አስገባችሁ ነበር የኔ ምርጦች ❤❤❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 11 місяців тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 11 місяців тому +1

    ታምራላችሑ ቅዱሴና ልዩዬ በጣም እወዳችሓለሑ❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 11 місяців тому +1

    ሰላማችሁ ብዝት ይብል የኔ ውዶች❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronassefa8060
    @meronassefa8060 11 місяців тому

    ነፍሴ ሲል ደስ ሲል

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 10 місяців тому

    እሽ ይመቻቻሁ እናተን እናደርጋለን

  • @mekdesbirlew6581
    @mekdesbirlew6581 11 місяців тому +1

    Yemir sitamru mulu set nesh kiduse asiteway liji neh tebarek

  • @R-xc2km
    @R-xc2km 11 місяців тому

    እናተ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuanesyenus6615
    @emuanesyenus6615 9 місяців тому

    Mash allah fekerach des yelale lezelalem ayleyachu

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 11 місяців тому

    የኔ አስተማሪወች ስወዳችሁ እዩ ማር ቅዱሴ ስወዳችሁ የኔ ልባም ሴት

  • @selamawitabera320
    @selamawitabera320 11 місяців тому

    Yene konjowech betam tamralachu liyee gobez set❤

  • @nehmiyagonfa7127
    @nehmiyagonfa7127 11 місяців тому +1

    ቅዱስ የዋኽ

  • @MulayeduGuma
    @MulayeduGuma 10 місяців тому

    Enami yeljnta bali algii betam yewdgli kenti bezu negri temralwe aylyacuu❤❤❤

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi 11 місяців тому

    ልዬይ አረ ብሎግ ስሪልን ግን በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x 2 місяці тому

    ውድ ጥንዶች የኛ የደስታ ምንጮች ኑሩልን

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 10 місяців тому

    እንወዳችሆለን በፈቅር ኑሩልን

  • @Samrichooo
    @Samrichooo 11 місяців тому

    Thank u liyu Ena kiduse

  • @efrata4485
    @efrata4485 11 місяців тому

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @hindyahabeshawitaa5645
    @hindyahabeshawitaa5645 11 місяців тому +2

    ከዚ በኃላ ኣንገናኝም 😂😂😂😂😂😂 ኣይ ቅድሱ ቀልድ ያምርብሃል ኣላህ ኣይለያች

  • @sisaysebsibie
    @sisaysebsibie 10 місяців тому

    ሠላም እንዴት ናችሁ ማስታወቂያ እንድትሰሩልኝ ፈልጌ ነበር

  • @habeshalove7466
    @habeshalove7466 9 місяців тому

    Er yewotachun yebarek❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiofkr6
    @ethiofkr6 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ከአይን ያውጣቹ ውድድ ነው ማረጋቹ❤❤❤

  • @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ
    @ፈዉዛንአሚራ-ሸ8በ 11 місяців тому +2

    ተመቹኛላቹ❤❤

  • @betty-t9h
    @betty-t9h 11 місяців тому +1

    betam nw mwedachu vlog seriln please🤩😘

  • @reduredu4310
    @reduredu4310 11 місяців тому

    ❤❤❤ድሬ ብትመጡ እኔም እረጅም የፍቅር ታሪክ አለኝ

  • @oumulheyirmuhammed2120
    @oumulheyirmuhammed2120 10 місяців тому

    ኧረ ዉለዱ ለኔ ሰትሉ ቆየሰ ምን እየጠበቃቹ ነው ንገሩኝ በአላህ ልዩ????

    • @SaudiQueen-mn9iw
      @SaudiQueen-mn9iw 10 місяців тому

      ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ። እኛ በፈለግነው ስዓት የሚፈጠር አይደለም ስለምንወዳቼው ወልደው ለማየት ጓጉተን ነው እንጂ መልስም ሰጥተውበታል እምወድሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ

    • @fafi-zana
      @fafi-zana 10 місяців тому

      በሰው ላይፍ ወሳኝ መሆን አይከብድሽም ትንሽ በክት ፋራ

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 11 місяців тому

    በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጦች❤❤❤❤

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 11 місяців тому

    ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 11 місяців тому

    ግን?????????መልሱልኝ ሳልሞት????????😢😢😢😢😢😢

  • @TigistAyetnfisu
    @TigistAyetnfisu 11 місяців тому

    ፈጣሪ አይለያችሁ ስታምሩ

  • @adiassasmama5652
    @adiassasmama5652 10 місяців тому

    ታምራላችው፣በረቱ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 11 місяців тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤

  • @SamriYobi-vw4ho
    @SamriYobi-vw4ho 11 місяців тому +2

    Um really u are pregnant conguraaa wde

    • @fafi-zana
      @fafi-zana 10 місяців тому

      Minaynet didbnanew bemaymeleketsh meleflef

  • @edennegash6163
    @edennegash6163 11 місяців тому

    Lovely couples 😘😘😘
    God bless u!!!
    Amazing memory and you so good example for true love❤❤❤

  • @Kidi5654
    @Kidi5654 10 місяців тому

    Betam new mewedachu liyuye betam new mewedeshi

  • @tewedajeashager
    @tewedajeashager 11 місяців тому

    betam nw miwedachu yena wedochi benegerachin laye liyuya enami balane abata beya nw miterawe

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 11 місяців тому +2

    የአንገቱ ታሪክ😂😂😂🥰

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 11 місяців тому

    የኔማር በጣምነውየምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 11 місяців тому +1

    እኳንደህና መጣችሁ ልዩና ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggg189
    @ggg189 11 місяців тому

    Betam new yemnamesegeneu arif temeret new

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu 11 місяців тому +1

    ስወዳችኮ

  • @sniasefa3174
    @sniasefa3174 10 місяців тому

    ትመቹኛላችሁ

  • @Kidi5654
    @Kidi5654 10 місяців тому

    Batakomu ula new yalekut bewenet betam temeshiche new mayachu

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 11 місяців тому

    Fekerahehwe dese yelale❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betelhemsolomon2721
    @betelhemsolomon2721 10 місяців тому

    ❤❤❤yene wedoch

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 11 місяців тому

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 11 місяців тому

      አሁን አርፈሽ ውለጂ ? ይህንን ቀና ሰው አስደስቺው" እባክሽ?

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 11 місяців тому

      ችግራችሁ ታዋቂ ስትሆኑ Thank you አትሉም.

  • @Dinaol4412
    @Dinaol4412 10 місяців тому

    Mirt betaseb hulem ,kef belu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetfb1488
    @genetfb1488 9 місяців тому

    ስታምሪ

  • @MeryTamiru-rr2cl
    @MeryTamiru-rr2cl 11 місяців тому

    always amazi me !! Ftry ytbkachu ❤🎉

  • @GdenaAmha
    @GdenaAmha 10 місяців тому

    ❤❤ 11:06

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 11 місяців тому

    ስታምሩአይለያችሁ❤❤

  • @rahelmarkos9830
    @rahelmarkos9830 11 місяців тому

    i love you both! i wish you more happiness,...

  • @ftube923
    @ftube923 11 місяців тому +1

    ኮሜንቴን ሳመልሱ አኩሩፊለሁ በቃ😢😢😢😢😢😢

  • @msrak4498
    @msrak4498 11 місяців тому

    ሥወዳቹ,,የኔ,,ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 11 місяців тому +1

    Wow betam tamralachou guys ❤❤❤

  • @zufanyedeju4291
    @zufanyedeju4291 11 місяців тому

    Love you yene wedoceye ❤❤❤❤❤❤

  • @Meazi-jo
    @Meazi-jo 11 місяців тому

    Shi amet nurlg ❤❤

  • @SeadaCoffee
    @SeadaCoffee 11 місяців тому

    ስታምሩ እኮ😍😍

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 місяців тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 11 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂
    እኔግንለምንደሁ የልጂነትፎቶ የለኝም አልወዲምነበር ለካ ጥሩነበር

  • @abrshkonjit861
    @abrshkonjit861 11 місяців тому

    thank you❤

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck 11 місяців тому

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @agitadesse6346
    @agitadesse6346 11 місяців тому

    Fetari abzto ybarkachu

  • @miba4080
    @miba4080 11 місяців тому

    ኑሩሉኝ ❤❤

  • @hawahawa426
    @hawahawa426 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Coli250
    @Coli250 11 місяців тому

    First please video edit aderareg asagn ❤❤❤

  • @helensumu2281
    @helensumu2281 11 місяців тому

    ውይ ታምር ናችዉ❤❤❤❤

  • @wondye8200
    @wondye8200 11 місяців тому

    Tnx ❤