እውነታውን ቤታቸው ገብቼ አረጋገጥኩ...ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሚስጥር ምንድነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Рік тому +444

    ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሠግናለሁ!

    • @mahidermahi1543
      @mahidermahi1543 Рік тому +7

      አድርገናል 😊

    • @haliluyaelbitel692
      @haliluyaelbitel692 Рік тому +16

      የማህደር አሰፋ ወይም የሰላም ተስፋዬ እና ሀናንን ቤት አሳየን

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +5

      እሺ❤የማከብርህ ወድሜ❤🎉

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 Рік тому +2

      Gizo wodige new

    • @emebetmekuriyaw9392
      @emebetmekuriyaw9392 Рік тому

      አረገነል እረእባክህ ከሆነስአት በኳላእረጂምስአት ከምግብ ጋርእረጂምስአት ማሣሠቢያ እማማዝነሽጋር ይዘህኒ እንዲትኸዲእፈልጋለሁ

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 Рік тому +870

    ሴት እና ወንድ ጎደኛ አይሆንም ትክክል %100

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Рік тому +12

      😂ለምን አይሆኑም

    • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
      @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Рік тому +23

      ትክክል በሂወቴ አንድ ልጂ ነዉ ያልተቀየረብ ትንሺ ጊዜ እህት ወድም ይሉና ቅይር ይላሉ

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Рік тому

      ​@@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ😂😂

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Рік тому +2

      Arreee yehonali ene bezewochi algu Gini zimidina silale lela negere ayasebumi geta yemesgene betami newo mewadedewo 7 balye Nene edeme lesdete arekoege asekerege😢

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Рік тому +8

      If u don’t have feelings for each other they can be mencheger alew

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Рік тому +186

    ይቺ ልጅ በመጽሃፍ ቅዱስ ዉስጥ የተጠቀሰችው ጠንካራዋ ሴት ናት! ወንድሜ እድለኛ ነህ!

    • @ማሚዩቱብ-በ5ቈ
      @ማሚዩቱብ-በ5ቈ Рік тому +2

      ትክክል❤

    • @samdan-ie7zn
      @samdan-ie7zn Рік тому +3

      እንዴ በጣም እንዴት እንደወደድኳት ግልፅ ናት ደሞም ጎበዝ ናት ባጠቃላይ ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ ።

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 Рік тому +352

    እኔ ሙስሊም ነኝ እነዚች ሰወች ይመቹኛል ስረአታቸው ደስ የሚል ነው በቃ ሁሉ ነገራቸው እምነታቸው ለራሳቸው ነው የሚኖሩት አይሳደቡ አይቀብጡ በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው

    • @Aumseberin
      @Aumseberin Рік тому +3

      በጣም

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Рік тому +2

      እኔ ራሱ ስወዳቸዉ

    • @tsigeredafikre4430
      @tsigeredafikre4430 Рік тому +4

      በትክክል

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Рік тому +25

      ሠዉን ለመዉደድ እምነት መግለፀ አስፍላጊ ነዉደ ግን

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e Рік тому +6

      @@kalkal1691 ታዳ እሷስ. ምን አለች በጣም አካበዳችሁት አዱ ሲኮምት ካያችሁ ሌሎችም መኮመት እኔ ሙስሊም ነኝ ማለቷ ምን ስህተት አለዉ ?

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Рік тому +376

    ያላገባችው መልካም ትዳር ይሰጣችው 🎉🎉
    ያልወለዳችው ልጅ ይሰጣችው 🙏🙏👍

  • @ጌጡሽፈራው
    @ጌጡሽፈራው Рік тому +17

    ታዉቃለሽ በሁሉም ንግግርሽ እዉነተኝነትሽን ነዉ ያየሁብሽ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ የምልሽ ይህን ነዉ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃኝ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን ስለማላገኝሽ ለማየት ያብቃኝ ተባረኩልኝ ዉድድ ..........

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 Рік тому +190

    የልጅ አዋቂዎች ናችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የትዳራችሁን ፍሬ ያሳያችሁ ❤❤❤

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Рік тому +236

    ጠዋትጠዋት ቤተ እምነቶች ላይ የምታዘወትሩት ነገር ይመቸኛል ያው እኔግን ሙስሊምነኝ ❤❤❤

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Рік тому +43

    እንደዘመኑ ሴቶች እንኳንም አልተሞላቀቅሽ ሴት ልጅ ቤቷንና ባሏን ከተንከባከበች ምንም የጎደላት የለም ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 Рік тому

      ወላሂ በትክክል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💑💑💑💑💑💑💑

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +50

    አዲስ ነገር ደሞ ስላንቺ ያወኩትና ደስ ያለኝ ቤቷን የምታውቅ ሴት ያልሽው ለመንጎዳጎድ ስንፍና የሌለብሽ ጎበዝ ባለሞያ ሴት አደነኩሽ❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +208

    ስወዳችሁ😘
    መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች😊
    ቃልና አድስ ይቅረቡልን የምትሉ👍

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Рік тому +62

    ደስ ስትሉ ማርያምን ❤ሴት ነሽ ልዩ 😍ቅዱስ የቤት ምሰሶ ነዉ የምር ትዳራችሁ ደስስ ሲል ነጻነት ያለበት ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😍

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Рік тому +51

    እዚ የሚያምር ቤት ውስጥ ትንንሽዬ ልጆች ድክ ድክ ሲሉ ማየት ተመኘውላቸው በቃ የሴት ልክ ናት በጣም ነው የምወዳቸው ❤ለፍሬ ያብቃቸው

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Рік тому +331

    ፈጣሪ እንደነልዩ እና ቅዱስ አይነት ትዳር ይስጥሽ በሉኝ ስደት ሰለቸኝ🙏 😢

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому +2

      wude yenem channel beteseb hugni

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 Рік тому

      @@maymrobi እኔንም 🙏

    • @fanosfanos1530
      @fanosfanos1530 Рік тому +2

      ይሰጥሸ የኔ ውድ

    • @marthaabebe3956
      @marthaabebe3956 Рік тому +3

      ውይ ይስጥሽ 🙏

    • @martaalyalew1816
      @martaalyalew1816 Рік тому +1

      😢😢😢😢😢ፍጣረለሁላችንምያደለንየሚሳነወየለምእማ

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Рік тому +105

    ጀግና ሴት ናት ቤቷን የምትወድ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ

    ወላሂ ማሻአላህ ቤታቸዉ ሳምረኝ ያረብ እኛንም የመዳም ቅሞሞች እሪዚቃችነን ባገራችን አድርግልን

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 Рік тому +49

    አላህዬ ሰነምግባራቸው ባማረ በብዙ ልጆች ይባርካቹ ኢንሻ አላህ❤

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 Рік тому +54

    ይሄን ቪዲዬ ሳየው የመድሀንያለም የአመቱ እየተከበረ ነው መድሀንያለም ይጠብቃችሁ

  • @abishaahmed6209
    @abishaahmed6209 Рік тому +10

    በጣም ደስ የሚል እውነታ ለወንድ ልጅ የሴት ቤስት ፍሬን ማሬ ማሬ የሚባል የለም በጣም ትክክል የሆነቀን ማሬ ማሬ ብዙ ጊዜ ስለሚል የራሱ ማር ትመስለውና መሳሰቱ አይቀር😂 ለሴትም እንደዛው ፍቅረኛዋ ካልሆነ ቤስት የለም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሺን እናመሰግናለን

  • @HubHub-k2u
    @HubHub-k2u Рік тому +19

    እነዚህ ጥንዶች ይመቹኛል ኑሯቸው ያማረ በዛ ላይ ስርአታቸው በዛ ላይ ልጂቷ ባለ ሙያ ❤
    ባለ ሙያ ሴት ውስጤ ናት ሙያ ያስከብራል

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ Рік тому +86

    ኣላህ ትዳራቹ አፅንቶ ይባርክላቹ ።ኣንዳንድ ባለ ትዳሮች በሆነው ባልሆነው እያኮረፋቹ ትዳራቹ ኣትፍርሱ መወያየት ልመዱ ታግሳቹ ይቅርታ መቻቻል አስፍናቹ የትዳራቹ እድሜ አርዝሙት ።በስደት ያለን ጀግኖችፈጣር መልካም መልካሙን የበዛበት ትዳር ይስጠን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Рік тому +10

    ጀግና ጨዋ አምላክሽን አክባሪ ትዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ሁለታችሁም ክብር ይገባችሁዋል❤

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 Рік тому

      የኔ ቆንጆ ልዩ ናችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ሱሩየ ስፖርት ስራ እድሜ እየጨመርን ስንመጣ በሽታም ይከተለናልና ጥንቃቄ አድርግ ሁሌም እንደሳቃችሁ ኑሩ ምችት ይበላችሁ

  • @rahelmelaku8936
    @rahelmelaku8936 Рік тому +41

    በርቱ እጅግ በጣም ያዋጣል እኛ ልክ እንደናንተ ሂወት ነው ከባለቤቴ ጋር ያለን ታምናላችሁ አሁን 40 አመት ሞልቶናል እና በርቱ ትዳር በውይይት ነው ትልቅ ደረጃ እሚደርሰው ተባረኩ

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Рік тому

      ዋውውውውው❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Рік тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ሽአመት ኑሩልን❤❤❤❤

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Рік тому

      ዋው እድለኛ ናችሁ አብራችሁ ጃጁ በብዙ ተደሰቱ ማለቴ በልጆቻችሁ የምትደሰቱ ያድርጋችሁ 🎉❤

  • @Romana7777
    @Romana7777 Рік тому +28

    የሴት ጓደኛ ማለት ተለጣፊ ሱቅ ናት 😂 የሌላ ሴት ባል ላይ እንደ መዥገር ተጣብቃ ደሙን ትመጠምጣለች ። የሴት ጓደኛ ያለው ወንድ ግማሽ አካሉ ነው ከሚስቱ ጋር የሚኖረው። በትንሽ ነገር ከሚስቱ ጋር ሲጋጭ እሮጦ የሚሄደውና የሚጽናናው ጓደኛ ተብዬዋ መዥገር ጋር ነው። እሷም በመሰሪ ፈገግታዋ እያባበለች ትዝናናበታለች ። እንዳይሞት እንዳይድን እያደርገች ትደበርበታለች ። የሴት ጓደኛ ለወንዶች መጽናኛ ለሴቶቹ መደበሪያ ሙድ መያዥ ናቸው ።

  • @enat9497
    @enat9497 Рік тому +48

    በቃ ሙሉ ሴት ብየሻለው እኔም መሆን እም ፈልገው እንደዚህ ነው ሴት መሆን❤❤❤❤ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ

    • @Masetswel
      @Masetswel Рік тому +2

      እግዚአብሔር እደምኞት ያርግልሽ ደሞ ትሆኛለሽ የኔ ዋ❤

    • @enat9497
      @enat9497 Рік тому

      @@Masetswel አወ እህታለሜ

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 3 місяці тому

      እራሴን አንቺ ውስጥ አየሁት

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 3 місяці тому

      እራሴን አንቺ ውስጥ አየሁት

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle 22 дні тому +1

      ዋውአሪፍ ምርጮ

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +27

    ሲገርም ምርጥ ባለትዳር በልጅ ተባረኩ ሴት ጎበዝ ስትሆን ደስሲል

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Рік тому +62

    የሴት በላይ ጎበዝ ነሸ እግዚአብሔር አይለያችሁ በፍቅር ይኑራችሁ ❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому +2

      yemaryamye ebakish demrign wude 🎉

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 Рік тому +48

    ጌታ ይባርካቹ ፍቅር ይጨምርላቹ ደስ ትላላቹ አንዳንድ ሚዲያዎች እና ዩቱበሮች ምግብ ሲበሉ አያማትቡም እምነታቸውን አይገልፁም እናንተ ግን ስታማትቡ በጣም ነው ያደነቅኳቹኹ አንድም ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @kibewgebraiel3066
    @kibewgebraiel3066 Рік тому +2

    እኔም እኮ ገራ ገባኝ ቅዱስ እንዳልሆነ አውቃለሁ ይሄ ልጅ ስሙ ለምን ይሆን የቀየረው ብዬ ለራሴ ጥያቄ ፈጠረብኝ ።ሌላው ልዩ በጣም በጣም ባለሙያ ነች ከእሷ በማየው ነገር ትምህርት ወስጃለሁኝ የሆነ ነገር መስራት ስፈልግ የእሷን ዩቱዩብ ገብቻ እያየሁ እሰራለሁ ።በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ትዳራችሁ ይባርቅ።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому +10

    ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ በተለይ አንቺ ብዙ ጊዜ ሴቶች ቤት ቤት ሲሉ ወንዶች ይኮራሉ ይንቃሉ በትክክል ስላየሁት ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው:: አሜሪካ ብትሆኑ እንዴት ልትኖሩ ነው? አንለያይም ላልሽው አሜሪካን ባልና ሚስት አይተዋወቁም በስራቸው መለያየት

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +8

    ቤታቸው ሲያምር ፅድት ያለነው 👌ጠንቃቃ ሴትናት❤ ትዳሯን የምታከብር ዋው👌ትክክል ናት ወንድእናሴት ጓደኛ ሊሆን አይችልም።😂👌የቤት እቃዎችሺ ፅዴ ናቸው👌

  • @HananLakew-yi9io
    @HananLakew-yi9io Рік тому +17

    በጣም ነዉ እምወዳችሁ አላህዬ ቆንጅዬ ሴት ልጅ ሰጣቸዉ ያረብ

  • @mahidermahi1543
    @mahidermahi1543 Рік тому +75

    እውነት ነው ሴት ልጅ ባለሙያ ስትሆን ደስ ይላል ልዮዬ ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል😊

    • @Qp4109
      @Qp4109 Рік тому

      🧐🧐🧐

    • @rabiayimam3588
      @rabiayimam3588 Рік тому

      😮😮😮፦እዉነትነዉ

    • @Sarayonas-f5g
      @Sarayonas-f5g Місяць тому

      ወንድ ልጅ እንክብካቤ ይወዳል

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 Рік тому +6

    ሁሌም ሳያችው የማትሰለቹኝ ጥንዶች ናችው በቃ እንዲሁ እወዳችዋለው ለእናንተ ያለኝ ፍቅር በቃላት ለመግለፅ ይከብደኛል በዚህ ወቅት እንደ ልዪ አይነት ሚስት እና እንደ ቅዱስ አይነት ባል ማግኘት ቀላል አይደለም እውነት ለማውራት ልዩን ለወንድሞቼ ምመኝላቸው አይነት ሴት ናት.ፈጣሪ ትዳራችሁን ከፈተና እና ከመጥፎ ነገር ይጠብቅላችው🥰🥰🥰

  • @ffgdt7803
    @ffgdt7803 Рік тому +18

    አዲሰን እና ቃልየን ደሞ አቀርብልን

  • @linamohammed9157
    @linamohammed9157 Рік тому +10

    ማሻአላህ እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እሱም አሷም እድለኞች ዉለዱ ክበዱ ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ

  • @AlemnehfekedeGulti
    @AlemnehfekedeGulti 8 місяців тому +1

    እኔጋ ትዳር ውስጥ አይደለውም በጣም ግርም ድንቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ አሁንም በረከት የስጣቹ ቆንጆ ፍቅር ነው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Рік тому +18

    ርጋ ያሉ በሳል ባለትዳሮች ትዳር እፈራና እናንተን ሳይ ይናፍቀኛል ስደት ላይ ያላችሁ ለሁላችሁም አላህ ያማረ የትዳር ሕይወት ስኬታማ ኑሮ ይስጣችሁ

  • @abishaahmed6209
    @abishaahmed6209 Рік тому +37

    መቼም እየተጣላል ቆይ አንዴ ብዬ አልቀርፅ😂😂😂😂😂 ደስ ይላል የምር ግን ሳስበው ስትጣሉም አጋጣሚ ሆኖ አላህ ይጠብቃቹና ፀባቹም ሚያምር ነው የሚመስለኛ ምርጥ ጥዷች ናቹ አላህ ያዝልቅላቹ ❤❤❤❤

  • @Hiwi_Sol_You_Tube
    @Hiwi_Sol_You_Tube Рік тому +4

    ልዩዬ በጣም የምወዳት የማከብራት ጠንካራ ጎበዝ ኑሮዋን የምትወድ ባሏን የምታከብር እቁ ሴት ናት እርጋታዋ ለባሏ ያላት ፍቅር በጣም ነው የሚያስደንቀኝ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ 😘😘😘😘😘

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Рік тому +16

    የልጂቷ ግልፅነት በጣም ይገርማል !! እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ !!

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 Рік тому +11

    ማራኪ ወግ ሁሌ ነው ምከታተልህ እንዳንተ ፕሮግራም የምወደው የለም በርታ ልዩና ቅዱስ ምታስቀኑ ባልና ሚስት ናቹ ውለዱ ክበዱ አይለያቹ 😘😘😘

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Рік тому +3

    በጣም የምወዳቸዉ ጥንዶች ናቸዉ በጣም ጠንካራ ሴት ናት መልካም ሴት ለባሏ ዘዉድ ናት ❤❤ ❤❤

  • @betibeti6250
    @betibeti6250 Рік тому +22

    አብትና ባለጠግነት ከቤተሰብ ይወረሳል አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዛቤር ዘንድ ናት❤❤❤

  • @YohannesAytenfisu-v4d
    @YohannesAytenfisu-v4d Рік тому +6

    The smartest girl I ever know and I feel like she is a combination of traditional and modern women and also she separated women and men role in the house. I really appreciated that!! She did a lot for their r/ship. My message for Kidus he is like innocent and kind my other version of me :). Kidus in the modern world nothing is consistent everything is dynamic try to involve in her activities you know what I mean finally she will be tired and need help so it is better to put your self in the rhythm early before you late. For those of who watch this story celebrate our difference Men are from Mars and Women are from Venus !! Wish you all the best Kidus and Liyu !!!

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ Рік тому +16

    ወንዲልጂ ስለሴት ሲናገር ሲያሞግስ ደስስስስስ ይለኛል ደሞ ሙያ 100% አይሻለሁ ሁለየ Fb ላይ

  • @N33Natty
    @N33Natty Рік тому +5

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች፣እግዚአብሔር፣ በልጅ ይባረካቹ።❤❤❤❤

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ Рік тому +45

    ግዞየ በነካ እጅሕ ቃልና አድስ ጋ ሒድልን❤❤❤❤🎉🎉
    ልዩ ባለሞያ ቁጥብ ያለች ሙሉ ሤት

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Рік тому +5

      ቃልዬማ ዘረከረክ ነች አንደለዩ አየደለቸም

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Рік тому

      ​@@mimifkr1743ቢሆንም ምንም አትል😅

    • @GenetAyene-u1d
      @GenetAyene-u1d Рік тому +2

      ​@@mimifkr1743እረ አይባልም የልጅእናት ሰለሆነችነው 🙄

    • @ፍትህወዴትአለሽ
      @ፍትህወዴትአለሽ Рік тому

      ​@@mimifkr1743እኮ😅

    • @Beryaa
      @Beryaa Рік тому

      @@mimifkr1743🤔🤔

  • @rainsoundforpeaceandwellsleep
    @rainsoundforpeaceandwellsleep 11 місяців тому

    አሁን ላይ ያላችሁበት ሁኔታ በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል ነው፣ ነገር ግን ይሄ ሁኔታ እስከ መጨረሻው ይቀጥላል ብላችሁ ማሰብ የለባችሁም። መጀመሪያ ማለትም ልጅ ከመወለዱ በፊት ሁሉም ባለትዳር እንደዚህ ዓይነት ጊዜ ነው የሚያሳልፉት በሂደት ግን ይሄ ነገር እየቀዘቀዘ መሄዱ አይቀርም። ለማንኛውም ፈጣሪ ይባርክላችሁ።

  • @emeba951
    @emeba951 Рік тому +14

    ግሩምና የእውነተኛ ሚስት ! ጌታ እግዚአብሔር ትዳራችሁን በብዙ ይባርክ !!

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat Рік тому +1

    ኡፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ ለልጆቼ እንደናንተ አይነት ትዳር ተመኘሁ ከክፉ አይን ይጠብቃቸሁ የመልካም ዛፍ መልካም ፈሬ ናቸሁ ተባረኩ እንዳንቺ ውብ ልብ ያላት ሚስት ለእኔ ሴት ልጅ ለልጆቼ ደግሞ እህት እንዲሰጠኝ እጸልያለሁ🙏

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ Рік тому +4

    በጣም ምርጥ ባል እና ሚሰት ሰርአት ያላቸው
    ጨዋ ናት እድለኛ ነው ባለቤቷ ተባረኩ ታሰቀናላቹ ተምሳሌቶች ናችሁ ። የዘመኑ ቺኮች ተማሩ ከነዚ አትጨማለቁ ጊዚያችሁን ተጠቀሙ ።

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ልዩዬ ብልህ ልባም ሴት ማለት እዳች ነው ተባረኪ እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያብዘው

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Рік тому +163

    ስወዳችሁ ❤ አይለያችሁ ሚስትየው ባለሙያ ናት ቅዱስዬ ታድለካል እኛ ወንዶች ሆዳችንን እንወዳለን

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Рік тому +43

    እንኲን ባልሽ እኔ ለራሱ ቤትሽ ናፈቀኝ😂😂😂😂 እንዲህ እሚያምር ቤት ቢኖረን ቤቱ መግባት የማይናፍቀው ኢትዮጵያዊ አይኖርም

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Рік тому +1

      ትክክል😂

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Рік тому +1

      በጣም😅😅

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 9 місяців тому

      ሰዎች ግን እደው ለነቀፉ ነው የምትጣደፉት እሷም እሱም ከ0በፍቅር ተቻቾለው ነው ተፍተፍ ብለው እዚ የደረሱት ምንም እንኳን አብሮ የመሆኑን ነገር የቤተሰብ ጫም እንኳን እያለ አሸንፈው ነው በቃ የራሳቹን ግጣም ካገኛቹ ተጠክራቹ ስሩ

    • @nebilabdu6150
      @nebilabdu6150 9 місяців тому +1

      እኔስ ምን አልኩ መጀመሪያ በደንብ አንብቡ ቤቷን በደንብ መያዟን አሞገሥኩ እንጅ ምን አልኩ

  • @kasshelu137
    @kasshelu137 Рік тому +28

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ። ይህን ቪድዮ ለምትመለከቱ ሁላችሁም እንደ እነሱ አይነት ንፁህ ትዳር ይስጣችሁ።

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Рік тому +2

    አንቺ ለቤታችሁ ቅመም፤ ለባልሽ ሕይወት፤ ለቤተሰቦችሽ የምታኮሪያቸው ዕንቁ ጌጣቸው ነሽ። የሴት ቁንጮ።
    ትንሽ ብቻ ራሳችሁን ብቻ አትውደዱ አባትና እናቶቻችሁን ካሁኑ ጨመር አድርጋችሁ አካፍሉ ሳያመልጧችሁ እየሄዳችሁ አስደስቷቸው።

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Рік тому +15

    ስወዳቸው እነዚህን ጥንዶች በትዳር ላይ የግል ጋደኛ አያስፈልግም ❤

  • @KifleYes
    @KifleYes Рік тому +12

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤ ሱራ አንተ እድለኛ ሰው ነህ! እዩ አንቺም የታደልሽ ሴት ነሽ❤❤❤

  • @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ

    እነተ የፍቅር ፡ የትዳር፡ የመከባበር፡ የመተማመን ጥግ ነቸሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍ ቤታችሁ በረከት በረከት ይሸታል ዋናው እኔ የምወደው ፊትና እጀ ሰፊ ሰው ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል በነገራችን ላይ ሴት ጥሩ ከሆነች የወንድ ስስታም የለውም በቃ አሁን ማራኪ ምግብ ሳይሆን ፊት ነው በልቶ የወጣው መበላቱ ላይቀር ጓዳ ሆነሽ የምትጨቃጨቂ ሴትትትትት ልዩን ሁኚኛኛኛ

  • @lidiyayrgalm8495
    @lidiyayrgalm8495 Рік тому +13

    የተባረከ ትዳር ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ይህን ቤት ልጅ ይፈንጭበት ሁሌም ደስታ ከቤታችሁ አይታጣ

  • @SamrawitEshete-xx2pw
    @SamrawitEshete-xx2pw Рік тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ግን ደም ትዳር ላይ ነፃነት መሰጣጣት ያስፈልጋል ዋናው ነገር መተማመን ወሳኝ ጉዳይ ነው አአለበለዚያ ግን ከባድ ነው የበለጠ ወንዶች ነፃነትን ይፈልጓታል መልካም ጓደኛ ካለው አብረው የተወሰነች ሰአት ተገናኘቶ ቢመለስ ምንም ማለት አደለም አንቺም እንደዛው ስትገናኙ ደሞ ያሳለፋችሁትን ነገር ስትጫወቱ ደስ እሚል ግዜ ታሳልፋላችሁ ከተሳሳትኩ እታረማለሁ መልካም ትዳር ።

  • @mekdesashager7961
    @mekdesashager7961 Рік тому +25

    ለእናንተ ፀሎት እንጂ ቃል የለኝም "ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ" ❤❤❤

  • @ethel7303
    @ethel7303 Рік тому +6

    በጣም ነው ምወዳቸው ውለዱ ክበዱ ጫወታዋን ግን ከመአድ በኋላ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @FetiShewa
    @FetiShewa Рік тому +11

    ወይኔ በማምላክ መሰላችሁ ስላሴዎች በቤታችሁ ይግቡ ወይኔ አምላክ እንዲህ ያለ ትዳር ይስጠኝ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Рік тому +2

    በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ የሤት በላይ አሏህ ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ የምትሰሪዉን አልፎ አልፎ ብታሣይን ምግቦቹን በተረፈ እንወዳችኋለን

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Рік тому +63

    ስወዳቹ የምነታቹ ያላቹ ቦታ 👌❤ እግዚአብሔር ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ በእምነታቹ ያፅናቹ😘😘

  • @በእምነት-ኸ9አ
    @በእምነት-ኸ9አ Рік тому +13

    ከዘመኑ ሴቶች ልይት ያለች ልጅ እግዚአብሔር አምለክ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ

  • @JhonnyBoo30Media
    @JhonnyBoo30Media Рік тому +10

    ማርያምን ሁለታችሁም ❤❤ ወንዱም ❤ወንድ❤❤ ሴቷም ሴት እግዚአብሄር ያጣመረውን ማን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 11 місяців тому +1

    እንደዚ እትመስለኝም ነበር። በጣም ነዉ። ደስ የሚሉት። 7000 ብር ይሁን እልኮት። እሶ ገዴ ናት ሲል እንባዬ መጣ 😢

  • @MohammedAhimed-so1cn
    @MohammedAhimed-so1cn Рік тому +3

    የእውንት በጣም ደስስ እምትሉ ናቺሁ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ልዩየ ይህን የመሰለ ፀባየ ሸጋ ባልሽን ውለጅ እና አስደስችው ልጅ የራሱን እድል ይዞ ነው ሚመጣው በተረፈ ውድድድድ ❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +22

    እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ ማርያምን ለዚህ ሰዎች ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO Рік тому +12

    ደግሞኮ ባለሞያ ናት ሙሉ ሴት ስወዳትኮ

  • @betelhemsolomon2721
    @betelhemsolomon2721 11 місяців тому +1

    ልዩ እና ቅዱስ❤❤❤እመብርሃን ሁሌም ትጨምርላችሁ
    ባቢ እና ግሬስን አቅርባችው እባክህ

  • @Asa-wu2sr
    @Asa-wu2sr Рік тому +3

    ዋው በጣም የምታስቀኑኝ ብዙ ነገር የምማርባችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 5 місяців тому

    በእውነት ምርጥ ሚስት😍አንችም በትክክለኛው አዳምሽን አገኘሽ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላችሁ🙏

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ነቸው ትዳራቹ ያማረ ይሁን የማቱሳላን እድሜ ይስጣቹ ውለዱ ክበዱ ማራኪየ በጣም የምወድህ የማከብረህ ልጂ ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ❤

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ምን አይነት ሴት ነሽ በጣም የፍቅር ሰዉ ,ጨዋታ አዋቂ ምርጥ ሚስትእናም እናት ብቻ ቃላት የለኝም አይለያችሁ ካንቺ ብዙ እንማራለን አይለያችሁ❤

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ

    ቅዱሰ ማለት የተቀደሰ ነው
    ልዮ ማለት ልዮ ሴት ነሺ እግዚአብሔረ ፈቅረ እና ሰላም ይግባ🙏🙏🙏

  • @hermaleasamenew5317
    @hermaleasamenew5317 Рік тому +1

    ልዩ ከድሜሽ በላይ አስተዋይ ነሽ የኔ ቅመም ሳይሰለቸኝ የጨረስኩት video ነው ❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Рік тому +6

    በጣም ነዉ ምወዳቹ ምሳሌ የምትሆኑ ወጣቶች ናቹ እመቤቴ አትለያቹ❤❤❤❤

  • @ይትባናዬ
    @ይትባናዬ Рік тому +2

    እኔም ሳገባ እዳች አይነት ሚስት መሆን ነው የምፈልገው❤❤❤❤እዩዬ እና ቅዱስ ሺ አመት ኑሩልን

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Рік тому +16

    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚል ጋብቻ ነው።ለሌላው ትምህርት ነው ለሰው ብሎ በፉክክር ድግስ ማግባት ችግር ነው

  • @AnanyaAwel-gf7cd
    @AnanyaAwel-gf7cd Рік тому +57

    ደስ ትላላቹ ውለዱ ዋናው ዘር ይስጣቹ

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልዩ በጣም አስተዋይ ልጂ ነች g.እባክህ ቁጥርክን እማገኚበትን መገድ ጠቁመኚ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +14

    ውይ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ልዩዬ ምርጥ ሚስት በጣም ነው የምከታተላቸው ኢንስታግራም ላይ ደስ ይላሉ፡እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልዩና ቅዱሴ ገዝሽም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @Alemayehu-j9m
    @Alemayehu-j9m 3 місяці тому

    ማራኪ የእውነት ትችላለህ ይህን የንሮ ውድነትን አውቀህበታል ጀግና የድሮውን ተበቀልህው ጅም ጀምር ወፈርህ ሸበለው

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ Рік тому +30

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤😊

  • @AmanuelAdissu-r3d
    @AmanuelAdissu-r3d 5 місяців тому

    ሴትን ሴቷ መስከረችልን... Thank u gobez
    ቆቅ የሆነች ሴት
    የእውነት ባልተብየው እድለኛ ነው
    Now I am In 30s age indeed she remembers me back of my unscrupulous childhood.

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 Рік тому +22

    እንዴት እንደምወዳቸው ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @biniteka3344
    @biniteka3344 Рік тому +1

    ምን እንደምላቹ አላውቅም ቅዱሴ የምርም የተቀደስክ ልዩዬም እውነትም ልዩ ነሽ በጣም እጅግ በጣም ነው ምወዳቹ ማከብራቹ ፈጣሪ በላይ በላይ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Рік тому +3

    እነዚህ ጥዶች በጣም ነው ምወዳሀቸው ቢዲዮ እስኪያሀልቅ ነው ያየሁት

  • @tsigeredafikre4430
    @tsigeredafikre4430 Рік тому +2

    ልዩዬ መጀመሪያሁም ወድሻለሁ የበለጠ ወደድኳቹ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Рік тому +3

    ትክክል ቅመሟ እንዴት ይሆን የገባሽ ገና ሳትኖሪው ሴትና ወንድ ጓደኛ አይሆንም ቅድስ አረ ቦርጭህ ትልቅ ሰው አስመሰለህ ድራሹን አጥፋው በስፓርት

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 5 місяців тому

    የኔንም አዳሜ ልቦና እንዳንች ባለቤት ቅን ያድርግልኝ ልዬ ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ አምላከ እስራኤል ይጠብቃችሁ በርቱልኝ❤

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Рік тому +6

    እኛም ገንዘቡ ቢኖረን ይሄን የመሰለ ቁርስ ለባላችን እሰራለት ነበረ ለራሳችን ቀመስ እናረግ ነበረ ግን አሁ ሸሀይ በዳቦ አጠፉም ተመስገን ነዉ

  • @Rahelmuleta
    @Rahelmuleta Рік тому

    ደስ ይላላ እሱን አደነኩት እሷን አላደንቅም ማለት ሳይሆን ወንዱ ስረአት ሲኖረው ሴት ልጅ የትም አትሄድም አላም ያለው ወንድ ደስ ይላላ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ