🏃‍♂️ያስደነግጣል ❗️ በተለቀቀው ፎቶ ላይ የዶክተሩ ማብራሪያ ጉድ ነው | በተደጋጋሚ ነው የተደፈረችዉ አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🏃‍♂️ስልካቸውና ካሜራ ላይ ያለውን ፎቶ አስጠፏቸው ተጠንቀቁ
    • 🏃‍♂️ፎቶውን በፖሊስ አስጠፏቸው ተ...
    🏃‍♂️ሞጣ ይቅርታ ጠየቃት | ጆን ዳንኤል ተቃውሞ ዘነበበት
    • 🏃‍♂️ሞጣ ይቅርታ ጠየቃት | ጆን ...
    🏃‍♂️ህዝቡ ለሁለት ተከፈለ ? ጆን ዳንዔል ለምን ታሰረ ? ኢዮሃ ሚዲያ ክስ ቀረበበት
    • 🏃‍♂️ህዝቡ ለሁለት ተከፈለ ? ጆን...
    🛑ከደፋሪው የባሱ አውሬዎች ተጋለጡ ጉድ ተመልከቱ | ተጠንቀቁ አጠገባችሁ ያለው ሰው ማነው ?
    • 🛑ከደፋሪው የባሱ አውሬዎች ተጋለጡ ...
    🛑እናት ልጅዋን ጡት እያጠባች ሞታ ተገኘች | ሀገሬ ኢትዮጵያ ወዴት እየሔድሽ ነው
    • 🛑እናት ልጅዋን ጡት እያጠባች ሞታ ...
    🏃‍♂️ሞጣ ከመኖሪያ ቤቱ ጠፍቶ ተደብቋል | ህዝቡም ከፍተኛ ቁጣውን እየገለፀ ነው
    • 🏃‍♂️ሞጣ ከመኖሪያ ቤቱ ጠፍቶ ተደ...
    🛑❗️በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሞጣ ቀራንዮ ወይም መማር በሚባለው ግለሰብ ላይ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተው በሀገሪቱ ህግ እንዲጠየቅ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምረዋል!!
    😭የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ደፋሪዎች እንዲጋለጡ አደረገ | ሊደመጥ ሚገባው ነው ሼር አድርጉ
    • የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ...
    😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ሁሉም በአንድነት ተነሱ ሃገር ነቀነቁ
    • 😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ...

    🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታችሁ አታውቁም!!
    • 🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታች...
    Mota Keraniyo | ሞጣ ቀራኒዮ | Heaven | Baher Dar | Ethiopia | Adis Ababa
    እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    UA-cam / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

КОМЕНТАРІ • 515

  • @yetm1026
    @yetm1026 18 днів тому +82

    እናቶች ንቁ የፈለገ ቢሆን ለ ልጆቻችን ጊዜ እንስጥ እናዳምጣቸው ። አቃጠለኝ አሳከከኝ ሲሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ወስደን እንዲታዮ እናድርግ ! ይሄ ለሴት ልጆቻችን ብቻ ሳይሆን ለወንዶች ልጆቻችንም ከፍተኛ ጥንቃቈ እናድርግ ። ፍትህ ለኤቨን ! ፍትህ ድምፃቸው ታፍኖ በየቤቱ ለሚያለቅሱ ተጠቂዎች !! ፈጣሪ በያላችሁበት በቸርነቱ ይጠብቃችሁ 🙌🏽

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 18 днів тому +20

    እባክሽ በቀረሽ ልጅሽ ተጽናኒ አይዞሽ እግዚአብሄር ይፈርዳል ለጤናሽ እና ለልጅሽ ስትሊ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pu6zz2dd2w
    @user-pu6zz2dd2w 18 днів тому +51

    የኔ ናት ያለድሜዋ ስትሰቃይ ቆይታለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mahlatsahmbel9400
      @mahlatsahmbel9400 18 днів тому +2

      እረ ሰው ሁሉ ወጀቦ ነው እንዴትይኽ ሊሆን ይችላል አንዲት የሰባት አመት ልጅ ተደፍራ እንዴት ነው ቁማ መራመድ የምትችለው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እኔ የሚመስለኝ ግን እሱ አይደለም ለማለት ተፈል ይመስለኛል

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 18 днів тому +1

      አስተሳሰባችሁ የዘቀጠነው ሰውየው መጠጥ ጠጥትከሆነ ባዴየ ይጎዳታልኮ

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 18 днів тому

      💦💦

  • @user-jf1xz7jr3w
    @user-jf1xz7jr3w 18 днів тому +13

    የኔ እናት ምን ቃል ያፅናናሻል የሏህ ልብሽን ያስፋልሽ ትግስቱን ይስጥሽ
    ይሄን ጨካኝ አውሬ ሰው በተመለከት አለመግል አይቻልም እንዳውም ባደባባይ በህዝብ ፊት ወጥቶ በልጅቷ ላይ ያደረገውን እያንዳንዱ ነገር ተናዞ ነው መሞት ያለበት የዛኔ የሄቨን እናት ልጇ ባትመለስም ፍትህ በማግኘቷ ህመሟ ይቀንስ ይሆናል
    አሁንም ፍትህ ልትንሿ ልጃችን ሄቨን ፍትህ ለህፃናት

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 18 днів тому +11

    ይገርማል ሸንቴ ያቃጥለኛል ስትላት ነበር እናቷን ስለዝህ ስጫወትባት ነው የከረመው እሄ አውሬ መጨረሻ ላይ ገደላት እባካቹሁ ወላጆች ልጆቻቹሁን በሚገባ ተከታተሉ ግዜው በጣም አስፈር ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 18 днів тому +21

    ይቅርታ አድርጉልኝ እናቶች የሚገባ ትረኒንግ ያስፈለጋቸዋል ይሄ የደፋሪው ብቻ አይደለም የሚያሳስበው የሚገርመውም በምንኖርት በአያንዳዳችን አካባቢ የአካባቢያችን የምናያው የአንዳንድ ወላጆች በጣም ግዴለሽነት አለ ልጆቻችንን አንደ አይነ ብሌን መጠበቅ እንዳለብን ነው ልጅን አንደፈለጉ እንደ እቃ የትም ጥሎ መሂድ ነው ይህን ችገር የሚያባብሰው

  • @mekonnengemmechu6140
    @mekonnengemmechu6140 18 днів тому +13

    በጣም የሚገርመው ችግሩ የከረመና ሰሚ ያጣች ሕፃን ነበረች ማለት ነው በአውሬ የተበላችሁ!!!😭😭😭😭😭!!!!!!

  • @ismaelindris321
    @ismaelindris321 18 днів тому +18

    ትክክል ብለሃል በሚድያም ተከተሏት ።

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 13 днів тому +5

    ምስኪኗ ሽንቷን ስትሸና ያቃጥለኛል የምትለው በዚህ ምክንያት ነው ማለት ነው ያእሏህ

  • @user-fy9zt3gw2w
    @user-fy9zt3gw2w 18 днів тому +47

    ካሜራ በቤቷ መቀመጥ አለበት ለናቲቱ ያስፈልጋታል

  • @madinahassen
    @madinahassen 18 днів тому +33

    ፎቶ በጣም ይዘገንናል በጣም ነው የዘገነነኝ በአደባባይ ተሠቅሎ ይገደል
    ቤተሠብ ደምሩኝ አበረታቱኝ

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 18 днів тому +2

      እሱ መሆኑ ማን አዎቀ ምክናየቱም የወንድ ዘራ በምሀፅኖ አልተገኝም ምናልባት ሰራተኛዎ ሌላነገረ ክታ ባት እዳይሆን ሥፍቱ ሲታይ የወንድ እቃ የገባበት ሳይሆን ይቅረ ይበለኝና ውቀጫ የገባበት ይመሥላል ወንም ደኩተሩ ስመረምሩ አውተውት እዳይሆን

    • @Abdurahmanabdurahmanjemal
      @Abdurahmanabdurahmanjemal 18 днів тому

      Jd

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 18 днів тому +2

      ​@@Hilm.Ethiolእዴው አፈሩንብይውወሰክ እህቷኮናት ዝምአትይም ከዝህወሬሽ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 18 днів тому

      ሁሉም ለፈላፊነው ምናለ ብተዋትብተኛበት ምናለ ባታሰቃይዋት

    • @AsSa-wm2pw
      @AsSa-wm2pw 13 днів тому

      እህቷ ነች እቤት ያለችው ለህቷልጂ ይሄን ጪካኔ ታደርጋለሽ ያደናብርሽና​@@Hilm.Ethiol

  • @fahmidawd3013
    @fahmidawd3013 18 днів тому +105

    ''ልጄ ሽንቴን ስሸና ያቃጥለኛል ስለምትለኝ በውሀ እንድትታጠብ እነግራት ነበር'' እናት ። ዶክተሮቹ ሲያብራሩ የተደጋገመ ነው ሲሉ ከላይ እናት የተናገረችው ህያው ምስክር ነው ምንም እንዃ እናት በወቅቱ ህፃኗን ያልተረዳቻት ቢሆንም

    • @user-rf4gj8bl3z
      @user-rf4gj8bl3z 18 днів тому +4

      በጣም😢😢😢😢😢😢😢

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 18 днів тому +10

      እንዴ ማናቸዉም ህፃናት ካልታጠቡ እኮ ያቃጥላቸዋል ደግሞ አሁን በፎቶ ያየ ዶክተር አምናችሁ ጅል በሉት በአይን ካዮት ከመረመሩት ዶክተሮች አይበልጥም

    • @Missy-y2c
      @Missy-y2c 18 днів тому

      😢ማለት​@@Kidist-rn2xc

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 18 днів тому +12

      ይሄ ዶክተር ጤነኛ ነዉ ዝም በል በሉት አይመራመርበት የ እሱን መጠራጠር እርግጠኛ ባልሆነዉ ነገር የሚያወራ ጅል ዶክተር ሰዉየዉ እኮ አንቆ ነዉ የበላት እንዴ ድንግልና ያክል ነገር ስታጣ ህፃኗ ህመም አለዉ እኮ እንዴት እናቷ ሞግዚቷ አያዉቁም አካሄዷም ይናገራል እኮ በዛ ላይ ለፌስቱላ ትጋለጥ ነበር ምን አይነት ደነዝ ዶክተር ነህ ይሄኔ በ2 ተመርቀህ ነዉ ደሞ ይሄ ምስኪን ህዝብ አንተን ማመኑ ስንት ስህተት ስትሰሩ አይደል እንዴ የምትዉሉት እኔ አላሳመንከኝም ማመን ከብዶህ ይመስለኛል የሰዉየዉን ጭራቅነት አትሊስት አንተ ብልቱን ነዉ ያሰብከዉ ሌላ ነገርስ ተጠቅሞ አለመሆኑን በምን አረጋግጠህ ነዉ እርግጠኛ ሁነህ ሰፊ ሆነ ለሚለዉ እዚህ መደምደሚያ ላይ የደረስከዉ? አዉሬ ስለሆነ ብረትስ ተጠቅሞ ቢሆን ?🤔

    • @mabatube677
      @mabatube677 18 днів тому +1

      በጠም ያሰዝነል😢😢😢😢

  • @YasMd-f6f
    @YasMd-f6f 18 днів тому +25

    ወላሂ አይቼው በጣም ይሰቀጥጣል ማለት ህፃን ልጂ በዚህ መልኩ ግፍ ሲፈፀምበት ከባድ ነው ባላየሁት ተሰኜሁ ወገኖቼ ልጆች ለቤተሰብ ሰጥተን የተሰደድን ሰዎች አላህ ይጠብቅልን እኔስ ፈራሁ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 18 днів тому +7

    ሁሌም ያአማል ያአማል አላህ ይፋረዳቸዋል ገኸና የእፃና መንፈስ ይፈርዳል በጣም ነው በሚስትየው ያአዘንኩት ሌላ እመም ናት አላህዬ ፈረድላት እንኳንም የኢትዮጵያ ሕዝቡ ጆሮ መድረሱ ለመልካም ነው ኸረ ኡኡ ኡኡ ኡኡ ሴትየዋ የሰውየው ሚስት ለሕግ መቅረብ አልባት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ccu3907
    @ccu3907 18 днів тому +16

    እናቷ 24 ሰእት ነበር የምሰራው ብላለች ሥለዚህ የልጅቷን ችግር በቅርብ ሆና ለማዬት አልቻለችም

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 16 днів тому

      በደብ አሰተውለሻታል የኔእህት

    • @emano5974
      @emano5974 14 днів тому

      ይሄኮ እህፃናቶችም እትልልቆችም ላይ ያለነው ግን ታምጣው ነው 😢

  • @ethiowarka1315
    @ethiowarka1315 9 днів тому +1

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ሃሳቡ ይመስጣል በደብ አዳምጫው አለሁ ጥሩ ነው ።

  • @user-bm3ur7ik9l
    @user-bm3ur7ik9l 18 днів тому +20

    ወደ አሜሪካ ተልኮ የህፃኗ አጥንት ምን እንደተፈጠረ የቴክኖሎጂው አቅም ካላቸው ለዛ ብንሯሯጥ ይሻላል ያልበደለም እንዳይወቀስ የተበደለም በፍትህ ማጣት እንዳይጎዳ መጠንከር ይገባናል።
    እየተከራከሩ ያሉት ህፃን ሄቨን ምን ሆነችን ሳይሆን ፖሊስ ይሄን አለ ሀኪም ይሄን አለ እያልን ነው ዋናውን ጉዳይ አልነካነውም ፎቶውም ቢለቀቅ ውጤት ካላመጣን እንዲያውም ሌሎቹም ደፋሪዎች ፎቶዋን እያዩ ይዝናኑበት ይሆናል አድምተን መውጣት አለብን ባይ ነኝ።

    • @TsehayBeyene-rc5xy
      @TsehayBeyene-rc5xy 18 днів тому

      ምን

    • @tenudejene451
      @tenudejene451 16 днів тому

      ምነው እግዚአብሔር አትፈራም አፅሟ እንኳ ይረፍ ያንተን ቴክኖ ቀቅለህ ብላው ጨካኝ እናቷ እንኳ አታሳዝንህም

    • @user-bm3ur7ik9l
      @user-bm3ur7ik9l 16 днів тому +3

      @@tenudejene451
      ስድቡን ምን አመጣው? ሲቀጥል አሟሟቷ አነጋጋሪ ስለሆነ ለበለጠ ምርመራ መሄድ አለበት ባይ ነኝ! እናቷ አታሳዝንህም ወይ ለሚለው ጥያቄ ገዳይ ነህ ወይም ነሽ መሰለኝ ? ኢየሱስ ሊሰቀል ሲል ጴጥሮስ ኢየሱስን አይሁንብህ ጌታዬ ሲል ኢየሱስ ሴይጣን ውጣ ነው ያለው ልክ እንደዛው ለበለጠ ምርመራ መሳሪያ ያለበት አገር ተልኮ ይመርመር ሲባል አፅሟ ይረፍ ምናምን ዕውነቱ እንዲወጣ ያልፈለገ ሰው ምክር ነው! ምን አሰጋሽ/ጋህ???😡

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 13 днів тому

      ​@@tenudejene451ተይንጅ ደንቆሪት ኣፅሟ ይረፍ ማለት ኋላ ቀር ነሽ ደደብ ኣፅሟ ተመርምሮ ትክክለኛ ገዳዪ ይታወቅ ነዉኮ ያለዉ ጭንቅላትሽን ኣሰሪዉ😏

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 13 днів тому

      Yess በደንብ መርመር ኣለበት ይሄ ጉዳይ😌

  • @ccu3907
    @ccu3907 18 днів тому +15

    በ 7 አመት እድሜ መሐፀኗን ሊያቃጥላት አይችልም እኗቷ እንዴት ዝም አለች

    • @Asterberhanu6712
      @Asterberhanu6712 18 днів тому +3

      እረ ያጋጥማል በደንብ የማታፀዳው ከሆነና ቶሎ ቶሎ ፓንት ካልቀየረች ያቃጥላል እናትየው እንዴት ትጠርጥር እንደዚ ልጅ የሚበላ አውሬ ያጋጥማታል ብላ አታስብም ወየው መቃጠል ታመምኩኝ በጣም😭😭😭😭😭

    • @Nzjgxigxkh
      @Nzjgxigxkh 16 днів тому +1

      ማቃጠል አለ በሴት በልጆች ላይ አለርጂ ካለባቸው ያጋጥማል

    • @emano5974
      @emano5974 14 днів тому

      እንደው ሰወቼ ለአጋንት ሊያቀርባት ስለሆነ እንዳትናገርምን እንዳል ያስራታል በድግምት ማለት ተደጋጋሚ ሙከራ ካለ ወይ እናትሽን እገላታለሁ ከተናገርሽ ካላት ዝምትላለች ደሞኮ ሰው ብዙ አይጠጋውም ይፈራል ብላለች እናቷም ስለዚህ ያስፈራራታል 😢😢😢

  • @emeba951
    @emeba951 18 днів тому +12

    ሠላም ሠላምታ ! የገዳዮቹ ድፍረት ጥግ ከሰይጣን ነው ! እግዚአብሔር ግን መልስ አለው ! ያፅናናቸው ፡፡

  • @ggg2843
    @ggg2843 18 днів тому +9

    ሚስቲቱ. ትያዝ ይች አመዳም ለምንስ ቃሏን ትቀበላላችሁ. ሲማርባት ቆይቶ ገደላት

  • @astair1568
    @astair1568 18 днів тому +26

    24 hours እቤት፣ የለሁም፣ ስራ፣ ነኝ፣ ብላለች፣ እያለች፣ ለ 😢ልጆቿ፣ ጊዜ፣ አልሰጠችም፣፣ ልጅቷ፣ ልትነግራት፣እንካ፣ ብትፈልግም፣

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 18 днів тому +6

    ዳያስፖራ ገንዘብ ይዋጣና @DC ብጥርጥር አርገው አሁንም አስከሬን መመርመር ይቻላል። ይህ ግፍ መገለጥ አለበት። አመትም ይህን ሁለት አመት CSI ይህ ብትንትን አርገው ማጋለጥ ስራቸው ነው

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p 18 днів тому +3

    እውነት እውነት በጣም ልበ ስብር የሚያደርግ ታሪክ ሌሎችም አሉ ይህን ግፍ ጉድ አስነዋሪ የሰይጣን ስራ የሚሰሩ በሙሉ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው 😢😢😢 እግዚአብሔር ያጥናሽ ፍትህ አለ እግዚአብሔር አለ የኔ እህት ለቀሪዋ ልጅ መኖር አለብሽ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 днів тому +1

    😨😨😨😨😨😨😨ስጋ አውጥተው ይሁን ከሆድ እቃዋ ይህ ሰይጣናዊ ቤተሰብ 💔💔💔💔

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 18 днів тому +8

    ሚስትዬው እውቀትና ርህራሄ በጣም ያንሳታል, እንደዚህ ከምንቃጠል ለምን በሀገር ቤት ያላችሁ አታስተምሯትም እሷም የእውቀትን ምንነት ማወቅ አለባት 😢

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 16 днів тому +2

    ሰዉረን በጣም ዬዘገንናል ሄፈንዬ ሄፈን ናት ለሌሎች ህፃናት ወደ አምላካችን እናልቅስ መንግሰት የለንም እናቶች ልጆቻችንን ከእግዚአብሄር ጋር እንጠብቅ😢😢😢😢

  • @rozaasefa4119
    @rozaasefa4119 3 години тому +1

    ፓስፖርት ጨረሰ የተባለው ባለጉዳዩ ሳይሔድ እንዴት አለቀለት አሁንም ወንጀለኞቾ በየትኛውም መንገድ የተሳተፉ አሉ ማለት ነው ይጣራ

  • @user-jl9ru4sk6m
    @user-jl9ru4sk6m 18 днів тому +4

    በእውነቱ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ፍትህ ለሄቨንዬ እናቶች ልጆቻችን ትሪት እናድርግ ጓደኛቸው እንሁን ምስጥራቸውን ሰይ ደብቁ እንደ አገሩን እባካችሁ እንጠንቀቅ በእውነት አሞኛል ሄቨን ለኔም ልጄ ናት አሁንም አፍህ ለሄቨኔ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 18 днів тому +8

    እንዴ ተደጋጋሚ እሚለውን ኡላምንም ይህች የ6 አመት ልጅ ናት የመጀመሪያ ትንኮሳ ከደረሰባት እንዴት ለናትዋ አልተናገረችም ይሄ በተደጋጋሚ እሚል አላምንም ህፃናቶች ንፁህ ስለሆኑ ትናገር ነበር ለእናትዋ ብዬ አስባለሁ እንጂ እየነካካት ዝም ትላለች ብላችሁ ነው አላምንም!!

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 18 днів тому +1

      ትክክል

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 18 днів тому

      Endatnageri bilo asferartwat kehones? bicha Egziabiher yfred!

    • @elasemed
      @elasemed 16 днів тому +6

      ህፃናት አይናገሩም ማነሽ ብዙ ጊዜ ተደፍረው ዝም ብለው የቆዩ አሉ

    • @alemtewelde123
      @alemtewelde123 16 днів тому

      Asfrartuwat new mihonew Geta yefrede bech

    • @fatma6629
      @fatma6629 15 днів тому +3

      ካስፈራራት አትናገርም

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 18 днів тому +6

    ይኤ መሬት ስቱን አውሬ ተሸክሟል ጨቃኝ በዛ አምላኬ ሆይ

  • @manuel2445
    @manuel2445 16 днів тому +2

    በትክክል,ወድሜ እነዚ አይን የበሉ😢😢😢😢

  • @Mary-yc8vh
    @Mary-yc8vh 18 днів тому +4

    እኔም ስእሉን ካየው በኅላ እንዴት እንደዚ እሄን ያህል ልክ እንደወለደች ሴት ሊሰፋ እንደቻለ ሊገባኝ አልቻለም በራሴ research ሳረግ ነበር እንዴት በአንድ ቀን እንዲ ይሆናል ብዬ...በድብቅ በተደጋጋሚ abuse argoatal 7 amet mnm ayakum eco lj nachew, asferarto wey abablo ehen neger aslemduat ymeslegnal, ልሽና ብላ ሄዳ እኮ ውሃውን አልተጠቀመችበትም.. lj slehonech ferta yhonal lenatua yaltenagerechew yene enat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ufffffff yamal lj nat mnm atawkem eco yene enat ebakachun ljochn tebku ebakachun

    • @bethelhailemariam5686
      @bethelhailemariam5686 17 днів тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EdenAyalew-p7b
    @EdenAyalew-p7b 11 днів тому

    የኔ እናት መፅናናቱን ይስጥሽ እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 18 днів тому +30

    የገዳዩ ሚስት "ተገዳ አልተደፈረችም!" ስትል የነበረው ለዚህ ነው? በፈቃዷ እንደተኛች አድርጋ! ዋው! ልጆች ጥል ጭቅጭቅ ስለሚፈሩ እንዳትናገሪ እያሉ በተደጋጋሚ ይህንን ይፈፅማሉ! የሚያሳዝነው የእኛ ሀገር የፖሊስ የምርመራ ችግር ስላለ እንጂ ወዲያው ግቢው ለምርመራ ተዘግቶ ቢፈተሽ ኖሮ ብዙ መረጃ ይጉኝ ነበር::

  • @AsefaFgad
    @AsefaFgad 18 днів тому +3

    ፍት,ይሠጥ, ፍት ይሰጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @martatekele5365
    @martatekele5365 18 днів тому +3

    ብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ ተጫውቶባትም ይሆናል ይቺን ሚስጊን እፃን ስታሳዝን አቤት ጭካኔ ፍትህ ለሄቨን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 днів тому +1

    ሽንቴ ስሸና ያቃጥለኛል ስትል ውሀ እንድትታጠብ ነው እናትዬው ያደረገችው ምን አልባት ሕፃንዋን እየነካካ ሰው ሲደርስበት ወይም ሐይል ስያጣ ይተዋት ኑሮ ይሁን??? 🤔

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 18 днів тому +9

    እኔ እኮ ለሀዘን እየሄዳችሁ ሊፕስቲክ ተለቅልቀሽ ሜካፕ ተቀብተሽ የሄድሽዉ ሴትዮ አለማፈርሽ አዉሮፓዊ ነሽ? እንዴ እረ እፈሩ

  • @eldanahailu21
    @eldanahailu21 14 днів тому +1

    I will not change my agenda, my agenda is Heaven 😭😭😭😭😭
    justice for hasset 🥺
    justice for all children🥺
    justice for all Ethiopian🇪🇹 girl🥺💔

  • @sophiewolde3053
    @sophiewolde3053 18 днів тому +4

    እውነት እላለሁ እናትየው ያቃጥለኛል ሽቴን ስሸና እያለች በውሀ መታጠብ ስትናገር እናታ የሰባት አመትን ልጅ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር:: አሁን ግን ለምን እደሆነ መልሱ ተመለሰልኝ:: እግዛብሔር ሆይ እቺ ህጻን የኖረችውን መከራ ታውቃለህ🙏

    • @sophiewolde3053
      @sophiewolde3053 18 днів тому

      😭🙏

    • @sophiewolde3053
      @sophiewolde3053 18 днів тому +1

      ልጅ ሽቴን ስሸና ያቃጥለኛል ስትል እደእክምና ባለሞያ እናት ወደህክምና ባለሞያ ባለመውሰዷ በጣም የሚቆጭ ጉዳይ😭

    • @netsimw7681
      @netsimw7681 18 днів тому

      Bzu gize infection weym pant sayaregu ke walu afer yemegbatna infection lifetr yichlal bla enji Endet endih tasbiyalesh beteseb gibi wust eyenorsh!

  • @user-qg6tu1dg8u
    @user-qg6tu1dg8u 18 днів тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ምስኪን አሰቃያት ከልቤ ነው እኔ ታምሜአለው😭😭😭ሰዎቹ ለእናትየውም አይመለሱም ሰውየው ለበቀል ብሎ ቢሆንስ❓ እናቷን ፈልጎ አይሆንም ስትለው በሔቪ ሊበቀላት በግሌ እንደዛ ይመስለኛል እንጂ ሰው እንዴት እንዲ ሰይጣን ይሆናል ወይም የሚያመልኩት ነገር ይኖራል❗ i swear i have no words💔

    • @TigsetTamera
      @TigsetTamera 18 днів тому

      አወእናትየዋንይፈልጋትእደነበር,ጎረቢቱተናግሮል,ይሄአዉሬ

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 15 днів тому +1

    ትክክክል አሳዛኝ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-co3oi7tm7v
    @user-co3oi7tm7v 18 днів тому +3

    የኔ አስተያየት ቤት በማግኘቶ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ቤት ቢኖራት ኖሮ ልጇን ይኤ ሰይጣን አያገኛትም ነበር

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 12 днів тому

    ፈጣሪየ ፈጣሪ ያበርታሽ የሤቶች ልጆች እናት ነኝ እዛም እዛም የወረወርኮቸው ከስደት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ

    የሄቡ እናት እኮ ሽት ስሸና ያቀጥለኛል ትለኛለች ስለዛ ዉሃ አስለምጄያታለሁ ብላለች እኮ የኔ እናት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ 😢ፍትህህህህ ለሄብንንንንን 😢

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 14 днів тому +1

    ልጅቱ እናትዋ ስራ ስለምትውል ክረምትም ስለሆነ ጠባቂ እውነተኛ ታማኝ ዘመድ ያስፈልግ ነበር 😭መፅናናቱን ይስጣት ለናት ደፋሪውም እግዚአብሔር ይፍረድበት ይጋለጥ ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 18 днів тому +2

    ግንኮ ማንኛውም ሰው ሸንቶ ካልታጣበ ያው የማቃጠል ስሜት አለውኮ ሽፍ ይልና ያቃጥላል ብቻ አላህ አዋቂ ነው ፍትህ ለዝህች ልጅ ኡፍፍፍፍ ውስጤ ነደደ😢😢

  • @user-lx4of3uw7i
    @user-lx4of3uw7i 18 днів тому +3

    እውነት ፍቶዋን ቴሌግራም ላይ አይቼ ያማል በምን ያህል ደረጃ እንዲ ሊጫወትባት እንደቻለ ያሳዝናል አውሬ ነው

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 16 днів тому

      Eski lakilgh

    • @user-lx4of3uw7i
      @user-lx4of3uw7i 16 днів тому

      @@sarakedir6704 አውታር ሚዲያ ብለሽ ቴሌግራም ላይ ሰርች አርጊው ፖስት እርጎታል በጣም ያምል ጩህታችን ሊቆም አይገባው ፍርድ እስኪያገኝ በናታችሁ እስከመቼ ሴቶች የማንም መጫወቻ እንሁን

  • @ccu3907
    @ccu3907 18 днів тому +26

    እኔ የእናቷ ነገር በጣም ገርሞኛል እንዴት ያቃጠለኛል ሥትላት እንዴት እላያችላትም እንደ ትልቅ ሰው በውሐ ታጠቢ ታጠቢ ትላለች በዚህ ላይ ነርሥ ነች

    • @bamlakmelkamu4022
      @bamlakmelkamu4022 18 днів тому +2

      Mkniyatum lijoch slemaytatebu zm blew shentew sleminesu ykoshsh ena yakatlachewal yasakkachewal ende enat atasbewm bezi melku

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 18 днів тому

      ኧተው ዝብላችሁ አትፈረዱ ስራየብሎ ከተጫወተባት

    • @selamawitabel1136
      @selamawitabel1136 18 днів тому

      Mamen yakategn,gelawans setatbat endet atastewulm?ykrta argulegn.hulem tewat tewat satbat lijen ayelatalew.salatbat bker demo akatelegn telegnalech atebatalew, ayelatalew.yekoye kehone endet satayat kerech?

    • @genetfasil
      @genetfasil 18 днів тому +9

      እኔም።ውሀ ይዛ በቀን ሽንት ቤት ሄደች ያለችው ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ይልቅስ የ17 ዓመቷ እህቷንም ታስመርምር እስካሁን ሳትደፈር የቀረች አይመስለኝም

    • @ccu3907
      @ccu3907 18 днів тому

      @@genetfasil ትክክል

  • @astair1568
    @astair1568 18 днів тому +4

    24 hours ስራ፣ ነኝ፣ ብላለች፣፣ ከልጆቿ፣ ጋራ፣ ጊዜ፣ አልነበራትም፣፣ይሄ፣ ትልቅ፣ ስህተ ት፣ ነበረ፣፣ ይህንንም፣ ተጠቅሞ፣ ተጫወተባት፣፣

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 18 днів тому +1

    ጌታ ሆይ አፅናኝ መላዕክት ላክላት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lielsamain4124
    @lielsamain4124 14 днів тому +1

    ከገዳዪ ይልቅ የባለቤቱ ፈጣጣነት ይከብዳል

  • @user-pu6zz2dd2w
    @user-pu6zz2dd2w 18 днів тому +4

    ፎቶው በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 15 днів тому +2

    የሌባ አይነ ደረቅ😢😢😢

  • @ccu3907
    @ccu3907 18 днів тому +4

    እኔ የእናቷ ነገር በጣም ገርሞኛል እንዴት ያቃጠለኛል ሥትላት እንዴት እላያችላትም እንደ እንደ ትልቅ ሰው በውሐ ታጠቢ ትላለች

    • @TigsetTamera
      @TigsetTamera 18 днів тому +1

      አትፍረዱ,እፀሀይላይከሸናሺምኮያቃጥላል

    • @cccccccccccc2711
      @cccccccccccc2711 18 днів тому

      Ngr makater new chilotawa plus y material flagot be lij mot mamualat

    • @Somedt
      @Somedt 16 днів тому

      ስራ ናት እናትዋ ግዜ የነበራት አይመስለኝም ልጆቹን ለመከታተል። እህትየዉ ግን አብራ እየዋለች እንዴት ይሄን ነገር ልታስተዉለዉ አልቻለችም

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 18 днів тому +2

    እውነት በናየው ሁሉም ኢ/ዊያን በሙሉ እባካቺሁ መለባበስ የለበትም ባለንበት ሀገር ሁነን ፍትህ ብለን እንጩህህህህህህህህህህህህህህህ እውይ ኧረ ያማልልልልልልል

    • @Asterberhanu6712
      @Asterberhanu6712 18 днів тому

      አዎ እንጩ ባካቹ ታመምኩኝ እረ ያማልልልል!!!!!!!!😭😭😭😭😭😭

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 18 днів тому +2

    እናትየው የገለፀችበት የመደፈር ደረጃ እና ዶክተሩ የገለፀበት ደረጃ አልተመሳሰለም። ዶክተሩ ተደጋጋሚ የመደፈር ሙከራ ነው የተደረገባት ዚህም ድንግልናዋ ሳስቷል ነው ያለው። አገላለፁ ሙከራ እንጂ መደፈር አይደለም ያለ ይመስላል።እናትየዋ ደግሞ ማህፀኗ ጭራሽ የለም እንደውም የጀርባ አጥንቷ ይታያል ነው ያለችው። ብቻ ሙከራውና ግድያው ብቻ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው።

    • @awtar_media
      @awtar_media  18 днів тому +1

      ፎቶውን እይውና ከዚያ ይገባሻል

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    እዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት እኔም አይቼዋለሁ በጣም ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 18 днів тому +1

    በተደጋጋሚ ተደፍራለች ማለት እኮ ነው 😢😢😢 እር ኡኡኡኡኡኡ እናቷ እኮ ያቃጥለኛል ስለምትል ውሀ ትጠቀማለች አለች ስለዚህ

  • @lbless2020
    @lbless2020 15 днів тому +2

    Ohhhh burning
    Speechless

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 18 днів тому +2

    አረፋችሁ ፈትህብትሉ ይሻላል አታቁስሏትአላህንፈሩ

  • @zaharabdi6548
    @zaharabdi6548 14 днів тому

    በጣም ነው የሚነድና ነው ወላያ አሏህ የስራ ቸውንይሰጧቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት

    እኔስ ጨነቀኝ እደት እንሁን የሴት ልጅ ትተን በሰደት ያለንዉ ሀገራችን ህግ የለም

  • @yenetube5988
    @yenetube5988 18 днів тому +2

    We need a man like you thank you❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 18 днів тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 17 днів тому

    ዶክተርየ ;;;
    በአፕሊኬተር ናሙና ተወስዶ ምርመራ ተደርጎ እኮ ምንም አይነት የዘር ፍሬም ሆነ ፈሳሽ አልተገኘም ይላል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስቱ የምርመራ ውጤት፤
    በዚህ ጉዳይ ላይ የተፈለገዉ እኮ እዉነተኛ ፍትህ ሳይሆን ይገደል ! ይገደል ! የሚለዉ ጩኸት እንዲጎላ ነው።
    የሚያኖርም የሚገድልም እሱ አንድ አምላክ ነው።ፍርዱን ለሱ እንተወ ው!!!
    ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 18 днів тому +2

    እነዚህ ሰወቺ ምንም አይነት ካዳን ናቸው ሴትዮይቱንም አያስቀምጧትም አረሳስተው ጉዳት ያደርሱባታል ስለዚህ ወደአሜሪካን ትሂድ በነፃነት እደትኖር ግን አረሳስተው ቺግር ያደርሱባታል እኔ ፈርቸአለሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 18 днів тому +5

    እንዴት ያቃጥለኛል ሥትላት እኗቷ ነርሥ ነች እንዴት አላዬችላትም

    • @sarasolomon7056
      @sarasolomon7056 18 днів тому +2

      እናትየው ሲጀመር single mother ናት እነሱን ለማሳደግ 24 ሰአት ትሰራለች ኑሮው ከባድነው ብዙም ሰአት ሰርተህ ገንዘቡ አይበቃም። እና ባሳ መፍረድ አይቻልም

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 18 днів тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ናት ፍትህህህህህህህህህህህ ይገደልልልልልልልል ወየውውውውውውውውውው እኔ ልሞት ነው አቤትትትትትትትትት ቃጠሎሎሎሎሎሎሎሎ ያማልልልል

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 18 днів тому +1

    ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ፖሊስዬ

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 18 днів тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ድካም ብቻ ፍትህህህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭⚫💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭💔😭😭💔😭💔😭💔😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 15 днів тому +1

    ያረብ ቀለዱብን ያረብ ፍትህ እንፈልጋለን

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 16 днів тому

    ምነው ባላየሁት ነው ያልኩት የባሰ ይህን ፎቶ አይቼ ታመምኩ እረ ምን አይነት ጭካኔ ነው እረ ወገን አገራችን ወዴት እየሄደ ነው ልጆች ምነው ባልወለድኩ ነው ያልኩት ያልወለደ የታደለ ነው ልጆቻችንን የት ሄደን እናሳድግ እረ ጨንቆናል እህቴ ምን አይነት ቃል ንግግር ያጽናናሻል እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-sj4us6pk4u
    @user-sj4us6pk4u 13 днів тому +1

    በጣም ሠፊ ነው እኮ ማህፀንዋ

  • @tigesttesfaye-oc9jn
    @tigesttesfaye-oc9jn 12 днів тому

    እናቶች ልጆቻችሁን መጠበቅ ካልቻላችሁ አትውለዱ ብዙ ጉዲ እየወጣ ነው ንቁ

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 18 днів тому +2

    ከፍርድ ቤት ይውጣና መማሪያ እድሆን ይገደል እባካካካካካካካካቺሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሸርርርርርርርርርርርር ይደረግግግግግግግግግግ ፍትህህህህህህህህህህህህ ለፌበንንንንንን

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    በጠም የሰዝነል ፍትህ ለሄቨን ለህ ሀገራችንን ሰለም የርግልን ደሚሩኝ ቅማሞችየ🎉🎉🎉

  • @BoontuOromo-h8m
    @BoontuOromo-h8m 13 днів тому +1

    አሚላክ፣ይፅናት

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 18 днів тому +4

    😢😢ፎቶውን አየሁት በድንጋጤ ከፎቅ ላይ ወድቄ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ጭካኔ ፍትህህህህህ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 18 днів тому

      በምን አየሺዉ በየት ተልኮልሽ

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 18 днів тому

      ቴሌግራም​@@ekramweleyuwa1207

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 18 днів тому

      @@GhjbHjjh ማየት እችላለሁ

  • @GGy-y6w
    @GGy-y6w 18 днів тому +1

    ይገደል ይገደል በቃ😢😢😢😢😢😢😢

  • @LubabaEshetu-kl6og
    @LubabaEshetu-kl6og 18 днів тому

    ይሄ ነገር በጣም ልብ ይሰብራል።እንደኔ አስተያየት መደፈር ብቻ አይመስለኝም። የውስጥ እቃወች መስረቅ ነው የሚመስለው።

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 18 днів тому

    ይህ ምሮመራ ሠፉ ባለ መልኩ መደረግ አለበት በተደጋጋሚ ከተደፈረች እቤት ውስጥ ያሉ የልጅ ከባትም እናትም እዲሁም ሌሎች ጥብቅ ምርመራ መደረግ አለበት የሙች እናትም የሆነ የምታውቀው ነገር መኖር አለበት ህፃኑዋ እራሡ የሡዋ ልጅ ነች እንዴት ያቃጥለኛን እያለቻት ዝም አለች?እኔ የሆነ ነገር አለ ያልገባኝ።አሁንም ጥርጣሬ እየሠፉ ነው

  • @AaYu-ko7ww
    @AaYu-ko7ww 13 днів тому

    የሄቨ ንእናት ሶብሩንይሥጥልን 😢😢😢😢

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 19 днів тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን ለእናትየው አፅናኝ መላዕክትን ይላክላት ቸሩ መዳህኒአለም😢😢

  • @adugnamelesse7869
    @adugnamelesse7869 17 днів тому

    የልጆቻችንን ብልት በደንብ ማየት መጠየቅ ነውር የሆነበትን ባህል ማስወገድ አለብን ልጆቻችንን እንከታተል

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 14 днів тому

    እኚህ ጉደኞች ጉዳቸውን ለመሸፋፋን ወድቃ ነው ስትል አለማፈሯ ሚስት ተብየዋ ስንወድቅ ስንነሳ ነው ያደግነው ፍትህ 👩‍⚖️ ለህፃን ሄቨን

  • @EmanEbrahim-x8r
    @EmanEbrahim-x8r 18 днів тому +1

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @RahmaOthman-b2u
    @RahmaOthman-b2u 18 днів тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @frezewdlema4519
    @frezewdlema4519 14 днів тому

    እባካችሁ የጨካኝ ሌላ ቃል ፈልጉልኝ እነዚህ ቤተሰቦች በዚህ ልክ እንደዚህ የሚስተናገዱት ለምንድነው ? የወንጀለኛ ቤተሰብን የምናበረታታው እነዚህን ገዳዩ ከመገደሉ በፊት ቤተሰቡን በሙሉ ሰብስቦ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያይበት እንዲያፍሩ እንዲሸማቀቁ የሚደረግበት መፍትሄ መደረግ አለበት ሞት ብቻ እረፍት ነው ቤተሰቡም የዚህን ያህል ህዝብ መናቅ ያቆማሉ ዘመናቸውን ሁሉ ድርጊቱ ተቃዋሚ ይሆናሉ። ሰይጣን ቤተሰብ
    ፍትህ ለፌቨን!!!!
    ፌቨን የኔም ልጅ ነች !!! 0:52

  • @user-gy2yd5px6j
    @user-gy2yd5px6j 18 днів тому +1

    እፍፍፍፍፍ።ያማል ወላሂ💔😭😭😭😭😭

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 18 днів тому

    ስላልተናገረች ነው እንጂ እኔም ጠርጥሬአለው እሳን እያስደፈረች ሚስትና አህት ግብር እየከፈሉ ነበር በስተመጨረሻው ቡዳው ደማን አውጡሉኘ አለ ሔቨንዬን ገበራት ተባብረው. ዳኞች ዶክተሮች ጠበቆቻቸው ሸፋፈኑት በጉቦ😢😢😢😢ፍትህ

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 15 днів тому +1

    እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmaA-nb8kz
    @RahmaA-nb8kz 18 днів тому +1

    ወላህ በጣም ነው የተሰምኝ ፍትህህህህህህህህህ ለሞትነው አሞኛል ለቪብን ፍትህህህህ

  • @nman-g3s
    @nman-g3s 18 днів тому +1

    አሁንም ፍትህ ለሔቨን

  • @sinishatbeyene1577
    @sinishatbeyene1577 18 днів тому

    በጣም የሚዘገንን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ይሄ አውሬ ...😭😭😭😭😭

  • @Almasah-e4r
    @Almasah-e4r 18 днів тому +1

    ፋትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 18 днів тому

    ያሳዝናል😪😪💔!
    ፍትህ ለህፃን ሄቬን!!

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 14 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛውን ፍርድ ይፍረድ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 18 днів тому +2

    እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢

  • @user-ob3ej1gd1v
    @user-ob3ej1gd1v 15 днів тому

    ወንድም ትክክል አሰበቾው አሰማኝ አዴለም😭😭😭😭😭