ችግር ከተነጫነጫችሁ እንዴት እደሚብስበት‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому +5

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +393517815881
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @MohmedAli-gd6yv
      @MohmedAli-gd6yv 10 місяців тому

      ኤልስየ ግን አርብ ሀገር ማድርስ አትችይም እና እኔ እልሻለሁ እህቴ እኔ ከስደት ወደ ሀገር ለመግባት አስቢያለሁ የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ እና ልገባ ሳስብ ልጅቸን ምን ሰርቸ ላሳድጋቸው ብየ በጣም አስባለሁ በጣም ከመጨናነቂ የተነሳ በጣም ክብደቴ ቀነሰ ከ ጭንቀት ብዛት ማድያቱም ፊቴን ፀጉሬም ከስር ነው የሚነቀለው ታውቂያለሽ ስደት በለጋ እድሜ ወጥቸ አሁን ላይ ያው አገሬ ልገባ ነው እንጅ እሰው አገር እምሄድ ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም አገሬን ሳላውቃት ነው ስደት ላይ ያርጅሁት እና እስኪ ምክርሽን እፍልጋለሁ ውድ እህቴ ምን ብሰራ ይሻለኛል እዳታልፊኝ ❤😢

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 10 місяців тому +3

    ኤልሲ ጎበዝ ፈረሀ እግዚአብሄር ያለሽ ነሽ በስራሽ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካ ደሞም ትሆኛለሽ የስራ ሰው በጣም ነው የሚያስደስተኝ በርቺ

  • @kidisthika9277
    @kidisthika9277 8 місяців тому

    ኤልሲ የእውነት መልካም ሰው ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ ደስ ትያለሽ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ብርክ ይበል ❤❤❤❤

  • @hayatmohammed1109
    @hayatmohammed1109 10 місяців тому +1

    በጣም ጌበዝና inspiring ኢኤልሲ 🙌🙌

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 10 місяців тому +1

    ውሎው ምንም አይወጣለትም!! From the beginning to the end💯👍✅ ❤❤❤❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 10 місяців тому

    ዘርሽ ቤትሽ ይባረክ አመሰግናለሁ ኤልሲ ብዙ ጠቅመሽኛል ክፉ በምለው ጊዜ ነው ያወኩሽ ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ ተምሬብሻለሁ thank you!!!❤

  • @MarthaTeshome-lw5bm
    @MarthaTeshome-lw5bm 10 місяців тому

    ኤልሲዬ ስወድሽኮ የኔ መልካም ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል እውነት ምንም ብትለብሺ ምንም ብትናገሪ በቃ ሁሉ ነገር ይሄድብሻል ፈጣሪ ጸጋ ሰቶሻል አሁንም ጸጋውን ያብዛለሽ

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 10 місяців тому +2

    ይመችሽ🥰🥰

  • @AmyBerhan
    @AmyBerhan 9 місяців тому +2

    God bless you
    I love you
    I admire you
    I proud of you
    You are my hero
    From Amy

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 10 місяців тому +4

    አይ ኤልሲ ከምትዘፍኒ በጠዋት አትዘምሪም ❤❤

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 10 місяців тому +2

    Sunscreen ግን 50 ጥሩ ነው እንዴ 15 ወይም 30 አይደል የሚመከረው ብትመልሺልኝ ባለሞያ አነጋግረሽ ከሆነ

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 10 місяців тому +1

    ጎበዝ ጀግኒት በርቺ 👏👏ዋናው ጤና ነው ጤና ይስጥሽ 🤗🤗🤗

  • @TesfaSalem
    @TesfaSalem 10 місяців тому

    ኤልሲየ ጀግና እንዴት እንደምወድሽ! ምንም ማስመሰል የሚባል የሌለብሽ ሀቀኛ, የሴት ተምሳሊት, proverb 31: 10-31 pls አንብቢው!
    እ/ሄር ካንቺጋ ነው በርቺ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ደሞ አልጠራጠርም የኔ ቆንጆ💕
    you are blessed in Jesus Name🙌🏽

  • @mesgbre
    @mesgbre 10 місяців тому +2

    ሰላም ኤልሲ ይህ የመጀመሪያ ቀን ነው ለኔ ጋቢ ብቻ ነወይ የምትልኩት? እና ደግሞ ወደ አሜሪካ ትልካላችሁ ውይ? Please, ቶሎ reply አርጊልኝ? አመሰግናለሁ!

  • @EYOBEYOB-v3v
    @EYOBEYOB-v3v 10 місяців тому +11

    ኤልስዬ ካንቺ ተምሬ ከትንሽ ነገር ተነሽቻለሁ ከፈጣሪ ጋር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @HanaYilma-x4c
    @HanaYilma-x4c 10 місяців тому +2

    በጣም ትመቺኛለሽ እከታተልሻለሁኝ ሁሉ ነገርሽ ግን ዛሬ ትንሽ ቅር ያለኝ እኛ ኢትዮጲያ ዊያን በስርዓት ነው ያደግነው ስለዚህ ደስሽያላለኝ ዛሬ ጥርስሽን አደባባይ መፋቅ ነውር ነው ሴት ልጅአትፍቅም ይሄንን ብታስተካክይ ደስ ይለኜል በተረፈ ደስተኛ ነኝ ሳይሽ❤Tnx

  • @fikirtewalle4087
    @fikirtewalle4087 10 місяців тому +1

    ዘፈን ግን ጥሩ ነው ኤልሲ ? ?ሰው አለምን ሁሉ አትርፎ ነብሱን ግን ቢያጎድል..........

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 10 місяців тому +1

    Gobeze berche tebareke

  • @edushge8228
    @edushge8228 10 місяців тому

    የኔ ታታሪ ውድድድድ እኮ ነው ማደረግሽ ውይ❤❤❤ ልክ ብለዋል ካንቺ ብዙ ተምሪ አለሁ

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb 10 місяців тому

    Elsi konjo egzabher edmena tena yistshi berchilyi srashinm yibarklshi🙏❤️ ❤

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 10 місяців тому +2

    አሁን ጋቢው ይቅርብንና ነጠላ ዘፈንሽን አስቀድሚልን ኤልዚ😂ሻማ ቡሬ 😂😂😂

  • @emma4375
    @emma4375 10 місяців тому

    Elsiye tenkara eko neshe lehulachen bertat selemtehognilen tebarekilegne

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 10 місяців тому +1

    Elsieye, you inspire me so much. much love to you!!

  • @mululegese1238
    @mululegese1238 10 місяців тому +1

    Thank you

  • @eteneshnigussie2573
    @eteneshnigussie2573 10 місяців тому +3

    ንቅት የልሽ ጎበዝ ሤት ነሽ በርቺ

  • @godislove7368
    @godislove7368 10 місяців тому +1

    You are naturally so sweet and energetic. Eyaznanash astemari nesh ❤️

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 10 місяців тому +5

    በጣም በተነጫነጭኩበት ጊዜ ደረሽልኝ በቃ ልሳቅ😂😂😂😂😂

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому +1

      እረረረረ እንኳን ተነጫንጨን እዲሁም አልቻልነው ማሬ 🙏❤️🙏

  • @melorsolomon6178
    @melorsolomon6178 10 місяців тому +1

    በርቺ ኤልሲ ውዴ!!

  • @mekdesmekdes162
    @mekdesmekdes162 10 місяців тому

    Else wedeshalewu betam yene ehti❤❤❤

  • @munajemal933
    @munajemal933 10 місяців тому

    ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ? የሩት ሄር ኘሮዳክትን አዲስ አበባ የት እናገኘዋለን ንገሪኝ ኤልሲዬ ብዙጊዜ ለማግኘት ሞከርኩ ላገኘው አልቻልኩም አመሰግናለሁ!

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 10 місяців тому

    እውነት ብለሻል❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 10 місяців тому +2

    If you don't mind it will be nice if u answer my question. Why UK? Why u didn't start this business in Italy?

  • @mareli9826
    @mareli9826 10 місяців тому +1

    Elsiye……so hilarious you killed me again with laughter when you spoke tigrigna …. …I do that to sometimes, make up my own words 😂😂😂😂. But with all jokes aside, you’re such an inspirational person….keep up the good work, may the Good Lord give you strength and establish your work. My dearest husband and I are enjoying the last day of our vacation in Mexico; and I was showing him your video how hard you work.
    May God bless you my dear ❤❤❤
    “Lord, you have been our dwelling place in all generations. Before the mountains were brought forth, or ever you had formed the earth and the world, from everlasting to everlasting you are God. The years of our life are seventy, or even by reason of strength eighty; yet their span is but toil and trouble; they are soon gone, and we fly away. So teach us to number our days that we may get a heart of wisdom. Return, O Lord! How long? Have pity on your servants! Satisfy us in the morning with your steadfast love, that we may rejoice and be glad all our days. Make us glad for as many days as you have afflicted us, and for as many years as we have seen evil. Let your work be shown to your servants, and your glorious power to their children. Let the favor of the Lord our God be upon us, and establish the work of our hands upon us; yes, establish the work of our hands!”
    ‭‭Psalm‬ ‭90‬:‭1‬-‭2‬, ‭10‬, ‭12‬-‭17‬ ‭ESV‬‬
    bible.com/bible/59/psa.90.17.ESV

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 10 місяців тому

    😂😅😅😅😅 መቸ ነው ዘፈን የምትለቂ
    ጎበዝ ነሸ
    ብርዱ ግን 😮 ያስጠላል

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj 9 місяців тому +1

    ❤ኤልሲ!❤

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 10 місяців тому

    Elsi try to eat small breakfast with your coffee so important for your health thank you for inspiring us love & Light to you & Family’s

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 10 місяців тому

    ፍጣሬ አብዝቱ ይርዳሽ ኤልስዪ በርቺ ❤

  • @Tigist-G
    @Tigist-G 10 місяців тому +1

    Elsiye yene birtat nesh beteley tewat lay videosh sidersegn endet fua yale Ken ena le Hilme endembereta lemasredat kalatoch trgum yatubgnal....ewedshalehu amlak chemro chamamro hulunm ystsh legnam enditerfen bereketu❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому +1

      Ereeeee fua bey mare bisaka baysaka wanaw kegna yemitebekew 🙏❤️🙏

  • @abebayiridaw
    @abebayiridaw 10 місяців тому +1

    እንወድሻለን

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 10 місяців тому

    ኤልስዬ♥️ ፍቅር ♥️
    ከሚወድሽና ከምትወጂዉ ጋር በሠላምና በፍቅር ዘላለሙን እንድትኖሪ እመኝልሻለሁ።

  • @Rihanaawel-r4h
    @Rihanaawel-r4h 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂የኔ ውድ ስወድሽ እኮ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ❤❤

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 10 місяців тому +1

    How to order please can you send the link 🙏 thanks

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 10 місяців тому +3

    ነአይ አመዶ ቡን too😢 😅😅

  • @genetabay9150
    @genetabay9150 7 місяців тому

    ኤልስየ ስልክሽን አስቀምጭልኝ

  • @bethelabraham5236
    @bethelabraham5236 10 місяців тому

    God bless you Elsie hard work will always pays off.
    Ere yagerachinen coffee 😊

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому +1

      I know but Ethiopia traditional coffee is long process Bethye that is why I use illy coffee. 🙏❤️🙏

  • @tsionfiseha8724
    @tsionfiseha8724 10 місяців тому +1

    Please elsiye share the link where you bought your cashmere cloth, be bered aleken

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan3146 10 місяців тому +1

    Video

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 10 місяців тому

    አይዞሽ በርቺ

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 10 місяців тому

    Shalom shalom Lord Jesus loves u♥️ keep up the Good work God has given u to do in this planet 🌏bless u❤❤♥️♥️

  • @hks6288
    @hks6288 10 місяців тому

    ❤ Elsi what brand Vitamin C do you use? Thx 🙏🏽

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 10 місяців тому

    ኤልስዬ መኣረይ ሙዚቃው ግን 😂❤

  • @evagamer7723
    @evagamer7723 10 місяців тому

    የኔ ቆንጆ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 10 місяців тому

    Elsie beautiful could you please show us how you put your wig on it’s so beautiful another question Isn’t it better for you to move to your shopping center I mean where ገና ጥበብ is instead of flying out and flying in every day and book Hotel Just wondering

  • @UggguVguug-ob1ig
    @UggguVguug-ob1ig 10 місяців тому

    ስራ እንደዝ እየሰራሽ የቤት ስራ መቸ ትስርይዋለሽ እልስያ ግዜ እንዴት ነው የምጠቅምሽ በተረፍ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому +6

      የቤቴን ስራ አላጠራቅምም ሁሉ ከስር ከስር ነው የምሰራው ባለቤቴ ያግዘኛል ልጆቼ የራሳቸውን የሚጠበቅባቸውን ይሰራሉ ቤት ያፀዳሉ እኛቤት በግሩፕ ነው የምንሰራ 🙏❤️🙏

    • @UggguVguug-ob1ig
      @UggguVguug-ob1ig 10 місяців тому

      @@ethioelsylifestyle9486 ውይ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ብእድሜ ብጤና ይጥብቃቹ የኔ ማር

  • @almazdesta9914
    @almazdesta9914 10 місяців тому

    Hi Else! ወደ US ትልኪያለሽ?

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 10 місяців тому +2

    Pa!!!!

  • @directeroffice
    @directeroffice 10 місяців тому

    እንወድሻለን❤❤

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 10 місяців тому

    🤭ኤልሱ👍

  • @jemilamenji6521
    @jemilamenji6521 10 місяців тому

    Berichi ehtatchen

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik9284 10 місяців тому

    ዛሬ ፋ ብለሻል 🎉🎉

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 10 місяців тому +1

    Let's go 👉

  • @frehiwotterefe7216
    @frehiwotterefe7216 10 місяців тому

    🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💞💕💞💕👍👋 ኤልሲ ጀግኒት ለኔ እንዴት ብርታት እን ዓም ትሆኚኝ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 6 місяців тому

    Elesye Berech Yeba Enat

  • @yoditayele-lo9hi
    @yoditayele-lo9hi 10 місяців тому +1

    Elsi gobez❤❤❤

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 10 місяців тому

    Berchi Elsi jegnawa

  • @FebWege
    @FebWege 10 місяців тому

    Ke skincare befit new brush yemideregew

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz 10 місяців тому

    ኮመንት.አትመልሽም.ስልክሽ.ላኪልኝ

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 9 місяців тому

    ስውድሽኮ እኔምልሽ ባይታሚን ሲ ለቀን ይሆናል😊

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 10 місяців тому +1

    ኤልስዬ ብርታቴ ጥንካሬዬ ነሽ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 10 місяців тому

    እልሲ የኔ ውድ ምን እንደምልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 10 місяців тому +1

    እኔማ ይኸው ስምንቱን ሙሉ ተነጫንጬ ልሞት ነው ሁፍፍፍፍፍ🤔🤔🤔

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому

      በጭራሽ እዳትነጫነጪ ማሬ ይብስበታል ውዴ 🙏❤️🙏

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 10 місяців тому

      ልክ ነሽ ሁሌም ስሰንፍ ታበረታቺኛለሽ ።አንዳንዴ ወደሃላ የሰራሻቸውን ቪድዮ አይቼ ቆፍጠን እንድል በጎደለው እንድሞላ ያደርገኛል ስወድሽ ፈጣሪ ያላሰብሽውን ይስጥሽ።❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому

      @@addismulugeta3597 አሜን ውዴ🙏❤️🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 10 місяців тому

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hkn7167
    @hkn7167 10 місяців тому

    S wedsheko else hulneger keme nw❤❤ berchi yen jegnaa

  • @kasu-hl1hf
    @kasu-hl1hf 10 місяців тому

    Elsi yene jegna❤❤❤❤berchi

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 10 місяців тому

    Well done 😇❤🙏

  • @sofiya7676
    @sofiya7676 10 місяців тому

    👏👏❤

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 10 місяців тому

    Berchi

  • @UsufFirdows
    @UsufFirdows 10 місяців тому +1

    mn endalsh salawe eko nw like maregew yen konjo

  • @Hanan-n1u
    @Hanan-n1u 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MesriTeclia
    @MesriTeclia 10 місяців тому

  • @msganameles
    @msganameles 10 місяців тому

    😘😘🥰

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 10 місяців тому

    Hello Elsie
    How about US?

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 10 місяців тому

    Else plz wig begazam humans alageghehum eski yet lageghn❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому

      That one is the hardest question in this moment 🙏❤️🙏

    • @selamgobena3932
      @selamgobena3932 10 місяців тому

      @@ethioelsylifestyle9486 semechesh yena kojo Anchi gen berechi xxx

  • @senny21
    @senny21 10 місяців тому

    Yene konjo berchi ❤

  • @Linaye05
    @Linaye05 10 місяців тому +3

    tedenagirem chemribet😂

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h 10 місяців тому

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ሳውዝ አፍሪካ የላችሁም በናትሽ የት ነው አድራሻው ንገሪኝ

  • @mululegese1238
    @mululegese1238 10 місяців тому

    Pls selkshn elsye

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 10 місяців тому

    Elsyee, show us this wig ❤❤❤ konjo

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 10 місяців тому

    ሰውነቴ ቀነሰ ግን ፊቴ አስታወቀ ኤልሲ ሰው እያሸማቀቀኝ ምን አይነት መፍትሄ አለ

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 місяців тому

      ስለሰው የፈለገ ይበል አነች ምቾት ጤንነተ ከተሰማሽ ❤

    • @familyejigutube8793
      @familyejigutube8793 10 місяців тому

      @@ferehiwottaye9062 እሺ ፊቴ መክሳቱ መፍትሄ ይኖረዋል

  • @astertube5406
    @astertube5406 10 місяців тому

    ሰላም እንዴት ናችው

  • @semhalgebremedhin4881
    @semhalgebremedhin4881 10 місяців тому

    anbesit

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 10 місяців тому

    ብርቱ ሴት ተከናወኝ

  • @jerusalemtewoldebrhan3146
    @jerusalemtewoldebrhan3146 10 місяців тому +1

    Video. Susucts. The wruold. Beni fidmds soiw. Video kiie video. Suruses. Jrhhy frimdrs. Cootns logne. Beni fidmds soiw. Succede. long video

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 10 місяців тому +1

    ሻማ ቡሬ 🤣🤣🤣

  • @jemilamenji6521
    @jemilamenji6521 10 місяців тому

    Kestemer Nuges new yebalal 😂

  • @nutube8793
    @nutube8793 10 місяців тому

    Your vlog is good your wig looks bad

  • @alemb4972
    @alemb4972 10 місяців тому

    ኤልሲ ጫማሽን ወድጄዋለው ላኪልኝ ውዴ