🛑 ሳሮን እና ሰላም ተስፋዬ በከባዱ መነቋቆር ጀመሩ ለምን ? ዳናዊት ስላፍቃሪዋ ተነፈሰች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 219

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 9 місяців тому +35

    ቤጃችን ጨዋነቱ ሚመቻችሁ like አድርጉ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 9 місяців тому +15

    ፕሮፌሰር እናመሰግናለን የአገራችን የቁርጥ ቀን ልጅ እረጅም እድሜ ተመኘው

  • @YobuFitsum
    @YobuFitsum 9 місяців тому +36

    የየሱስን ስም እየጠሩ እንደዚ ብር መበተን እምነት አይፈቅድም ነውር ነው በመጠን ኑሩ ይላል መፅሐፉ ስንት የተቸገረ ባለበት ሐገር ይሔን ማየት ይደብራል

    • @azmeragemechu
      @azmeragemechu 9 місяців тому +6

      ኢየሱስ በሚል ቢስተካከል (የየሱስን) የሚባል አምላክ የለም

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 9 місяців тому +2

      ​@@azmeragemechuለምን ስህተት በባትሪ ትፈልጋለህ /ሽ?

    • @azmeragemechu
      @azmeragemechu 9 місяців тому +4

      @@nuhaminhailu9544 ያንቺ /ተ ስም ቢበላሽ እንኳን በባትሪ በፀሐይ ባየው አላስተካክለውም ለነገሩ ያንተ/ቺ አምላክ (የየሱስን ) ከሆነ በመስተካከሉ አትናደጂ/ድ እንደተፃፈው አንብበው አይ ሰው የፈጣሪ ስም ለምን ተስተካከለ ብሎ የሚቃወምም አለ

    • @Mamemegiso
      @Mamemegiso 9 місяців тому

      ​@@azmeragemechuማለት የፈለገው ጋብቶሃል እኮ ለምን understand አተረጓውም ነገር አትፈልግ ኢንጂ

    • @iloveethiopia495
      @iloveethiopia495 9 місяців тому +1

      ​@@azmeragemechu አሀ መቼ ተሳሳቱ፣ መናፍቃን እኮ የሱስ ነው የሚሉት፣

  • @lulamama
    @lulamama 9 місяців тому +16

    ብዙ ዩቲዩበሮች አቃለዉ እንዳንተ ግን ፋትሀዊ አላገኘሁም ትለያለህ ወንድሜ ቀጥልበት 🙏

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 9 місяців тому +9

    ጆሮ ያለው ይስማ ስለሀዘን መልእክት ያሰተላለፈች እህታችን ትክክለኛ አስተማሪና መልእክትን ነው ያስተላለፍችው ክበርልን

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 9 місяців тому +7

    የወላጅ ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል መቼም ከውስጥ የማይወጣ ምንም ድሎት ላይ ብንሆን የማይመቸን ከልብ የማይወጣ 😢😢😢

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 9 місяців тому +8

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 🙏 አሜን

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 9 місяців тому +3

    አንድ አይነት ታሪክ አለኝ ከዚች ልጅ ጋር እናት ሞታበት ተመችቶት የኖረ ማንም የለም የዘላለም ህመም ነው አይዞሽ የኔ እህት ኑሮሽን ኑሪ እግዚአብሔር እናትም አባትም ይሆናል ፀልዬ

  • @ayeleShewaye-vq4so
    @ayeleShewaye-vq4so 9 місяців тому +2

    ቤንጃ የምር ሙሽራው አሳዝኖኛል ግን በጣም ጎበዝ ነው ሰርግ የተጠሩትን አክብሮ ፎቷን ማድረጉ አድንቄዋለሁ ቢኒ በርታልን እንወድሃለን

    • @benjatube2
      @benjatube2  9 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 9 місяців тому +7

    ቫላንታይን Day ማለት የሴይጣን ቀን ማለት ነው የዝሙት ቀን

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 8 місяців тому +2

    የመጨረሻው፡መልዕክትህ።በጣም፡ትክክል፡ነህ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 8 місяців тому +1

    በጣም ከባድ ነው ያሳዝናል የእውነት 🥺

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 9 місяців тому +2

    Dear Benja, when are Ethiopians become themselves!!! I wonder when....🎉🎉🎉

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 9 місяців тому +1

    እኔ ብሆን ለአንድቀንም ቢሆን አግብችቼ ከዛ በሆላ እፍታዋልው 😮😮

  • @themane9894
    @themane9894 9 місяців тому +2

    የመጨረሻ ተናጋሪዎ እውነቷን ነው እግዚአብሔር እኮ ሃዘን እንድናበዛ ነው እሱ አመጣን እሱ ነው የሚወስደን አስፋው ልጄን አደራ ነው ያለን አደራ አትብሉ pls

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 9 місяців тому +6

    አይይ ሳሮን ሽሮ😂😂😂

  • @worke7270
    @worke7270 9 місяців тому +3

    ብዙ ነገር እያየን ታዝበናል

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee 9 місяців тому

    ጠንቅቀን እነውቃለን ይናፍቀናል እኮ
    ላይክ ማድረጊያውን እየው አይጨምርም ለምንድ ነው

  • @bethelhemsisay5848
    @bethelhemsisay5848 8 місяців тому

    እናትናአባት እውነትነው እናት በተለይ እንዴት ይረሳል

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 8 місяців тому

    ወይ እየሱስ መቀለጃ ይሁን በነዚህ

  • @kakush03
    @kakush03 9 місяців тому +2

    ቤንጃሚን የምሬን ነው የኛ ቤት ልጅ እኮ ነውዐምትመስለኝ።😂😂😂😂

  • @AbelAbel-p3d
    @AbelAbel-p3d 9 місяців тому +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TheresaTafa
      @TheresaTafa 9 місяців тому

      Uffe zaremi. Benja my best

    • @AminaBeyan
      @AminaBeyan 3 місяці тому

      Mot le fando eyemotem neaw

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 9 місяців тому +1

    ሰላም ታማ ስለነበረ ነዉ ምኑ ነዉ ሚገርመዉ መታመሟን ደሞ አራሷ ፐብሊክ አርጋ ነበር

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 9 місяців тому +1

    ሰላም ቆንጆ ምን ኣጥተሽ ነው ከማንም ጋር መናቆር ውስጥ የገባሽው ብለህ ኣድርሱልኝ 🤔

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 9 місяців тому

    ልክ ነህ እኮ ቤጃዬ ካሌብ አርያስላሴ ነው ስሙ ከማስተዋል ጋር የሰራው

  • @MelsewFerede
    @MelsewFerede 8 місяців тому

    እውነት እንዴት አይተህ እንዳቀረብካቸው ገርሞኛል!!! እይታህ ድንቅ ነው!!!

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 9 місяців тому

    በጣም ትክክል ነህ አለመግባባት ይኖራል ግን እቺን ቀን በትዕግሥት ብታሣልፋት ይሻል ነበር አሁን ይህቺ ልጅ ነገ የአይምሮ ጊሊቲነት አያስቀምጣትም በእኔ አስተሣሠብ።

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 9 місяців тому +2

    ስለ ሀዘን ያወራሺው ልጂ ሀበሻ ላልሺው በሀዘን የምንም አገር ሰው ሁኝ ሀዘን ሀዘን ነው አትቀባጥሪ ለምሳሌ ጃፒ እኔ አላምን ብየ ኧረ የቆየ ነው ብየ ፃፍኩኝ ግን የቆ እንዳሎነ እራሱ ወጥቶ ተናገረ መቸም ሀዘንሺ በውስጥሺም ቢሆን እናትን አባትን ወይም ወንድምን ወይም እህትን ቀብረሺ ከሳምንት ካስራምስት ቀን በሁዋላ ጭፈራ ቤት መሄድ ትክክል ነው ብለሺ ታምኛለሺ ይሄ ዳቢሎስ በሰው ተመስሎ መሆን አለበት አንቺም ሆነሺ ጃፒ ክፉ ሰይጣኖች ናችሁ አራት ነጥብ

  • @tsionkebede1171
    @tsionkebede1171 7 місяців тому

    እውነት ነው ሀዘን የደረሰበት ያውቃል በርቺ አይዞሽ እህቴ ❤❤❤

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 8 місяців тому

    ጌታን የማያውቁ አሳፋሪ ሴቶች ።ምናለ ሁሉ በአግባቡ ቢሆን ከነዚህ ሰው ምን ይማራል?

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 9 місяців тому +3

    ላሜራው 🤣🤣🤣 ገደለኝ

  • @SisayB-g3g
    @SisayB-g3g 9 місяців тому +2

    በጣምነውየምወድህ፡ኑርልኝ❤❤❤

  • @halom3886
    @halom3886 9 місяців тому +1

    ዳናዊት ደስ ትለኛለች

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 9 місяців тому

    ባለ ህልናም ጨካኝም እኩል ይታያሉ ኤረ ሚዛን ይኖረን

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 9 місяців тому +1

    ዘፋኙ ሌላ ነገር የለውም ሚስት እና ልጅ አለው የዘፈን ስታይሉ ግን ሊመስል ይችላል በእርግጠኝነት ግን ሌላ ግንኙነት የለውም የሰው አስተያየት ልክ ነው

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 9 місяців тому

    በስማአብ በሽተኛ ትውልድ ተፈጥሮዋል ልቦና ይስጠን
    የአንድ ዓይነት ፆታ ፍቅር ኩነኔ እንጅ ፅድቅ አይደለም ልንጠየው ይገባል

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 9 місяців тому

    ትክክለኛ አባባል ነው
    በሀገራችን የሌለ የማናውቀ ባህል በኩራት የራሳቸው አድርጎ መጪውን ትውልድ በሰላ የሚጥል አደገኛ ባህልን እየወረሱ በመሆኑ እንጠየፍ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 місяців тому +2

    መጫረሻ ላይ ያስተለፍከው መልክት በትክክል እውነት ነው

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 9 місяців тому +1

    ቁምነገር ያዘለ አስተማሪ አስቂኝ ምርጥ ቪዲዮ❤❤❤❤❤ ፓሚ ደስትለኛለች አንደኛ😂😂😂😂😂

    • @benjatube2
      @benjatube2  9 місяців тому +1

      አመሰግናለው

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 8 місяців тому

    ማርያምን ፈታ ነው ያረገኝ ቪድዮውችህ ❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 8 місяців тому

    So true, እናትና አባት ሲሞት I don't think any mother or father see their kids cry. I am telling my kids always if I die I don't want them to cry and hurt themselves.

  • @tsionagedamu1428
    @tsionagedamu1428 9 місяців тому +1

    I love this girl በጣም ደስየምትል ቆንጆ ልጅ ወደ ድኩዋት anyway Ethiopian wedding is getting so bad

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 9 місяців тому

    የሰርጉ ነገር አይወራ ጥጋባችንን በልክ ያርግልን

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 9 місяців тому

    አባቴ ከአረፈ 25 አመት ሆኗታል ግን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የሚሰማኝ ትላንት የሆነ ያህል። ሰዎች ያዘነ የሚመስላቸው ጥቁር የለበሰ ብቻ ነው ይኼ አስተሳሰብ መቼ እንደሚጠፋ ባላውቅም ። እግዚአብሔር የሚሰጠው ፀጋ አለ የሞተበት ያውቀዋል ሳይቀበርና ከተቀበረ በኋላ የሚገርም ነው ብቻ እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 9 місяців тому

    አስፊቲ ነፍስህ ሰላም ትርፍ🙏😥😥😥

  • @ayeleShewaye-vq4so
    @ayeleShewaye-vq4so 9 місяців тому

    ቤንጃዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ።

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 8 місяців тому

    😅😅😅ላሜራ ቀዶትነው የሚወጣው ጋሽዳይፐር ሰላምተገኘሽ

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 8 місяців тому

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 3 місяці тому

    ጥጋብ ነው ይህ ግፍ ገና ይቀጣናል ስት ደሀ አለ አረ ተው

  • @SelineDemisse
    @SelineDemisse 9 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ ዉነት ነዉ እያመመንም እንተወዋለን 😢

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 9 місяців тому

    ውነትነው ቤጃ ሚስት እያለው ባልም አለው
    ባል እያላት ሚስት አላት ፈጣሪ ይህንን ነገር
    ከሰው አይምሮ ያጥፋው

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 9 місяців тому

    Asfity nefise yimare😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 8 місяців тому

    ሳሮን ምንም መጥፎ አልተናገረችም ።ለክ ነው ያለችው ።

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 9 місяців тому +2

    BENJA WELCOME

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 9 місяців тому

    ሃበሻ የሰው ህይወት ውስጥ ገብተው ለመቆጣጠር የሚፈልጉ ሰዎች ከሰው ህይወት ውጡ። ሰው በነጻነት እንዲኖር ነው የተፈጠረው።

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 9 місяців тому +5

    ሀዘንን ለመርሳት በየናይት ክለብ መጨፈር መጠጣት ሳይሆን በጎ ነገር በመስራት ደሀን በመርዳት በሞተው ሰው ስም ማስታወሻ ማድረግ ይቻላል

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 9 місяців тому

    ብሩን እኮ የሚበትኑት ዋስትና የለውም የኢትዮጵያ ብር ከመርከሱ ብዛት የሱማሌ ብር እየሆነ ነው

  • @MeazaAwel
    @MeazaAwel 9 місяців тому +2

    Benja Welcome

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 9 місяців тому

    ዱሮ ሴት ልጅ ስታገባ ጥፍር ይነቀላል ጋና ሰርግ ሁላት ወር ስቀራት ዘንድሮ ደግሞ ጥፍር ከእራሷ አልፋ ጥፍሮን ተስተካክላለች ወይ ጊዜ

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 8 місяців тому

    ምናለ ወጪ ሰታስወጣው ብትነግረው?እርሱ ነገ ያገባል የብላኝ ለሷ ቆማ ለምትቀረው።

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 9 місяців тому +1

    የዳይፐሩ ማስታወቂያ በሣቅ ነው የገደለኝ 😄😂😃
    ሌላው ተመሣሣይ ጾታ ኖራቸው ሚሰት ወይም ባል እያላቸው እኮ በስምምነት ተነጋግረው ሚስትም ከሴት ጋር ወንድም ከወንድ ግንኙነታቸው እየሰፋ ይሄዳል አሁን አሁን ብዙ የ Netflix showች እንደኖርማል ነገር እያካቱቷው ነው bisexual ነው የሚሏቸው መሠለኝ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ የሚያሰፈራ ዘመን ላይ ነን

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂 . Mekina wist honewi yemeyasikut betam betam new yemiyasikuge kemire😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🙏🏻

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 9 місяців тому

    የሄደችበት ምክንያት እሷና እሷ ናቸው የሚያውቁት

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 8 місяців тому

    What matter is knowing the reason of her?

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 8 місяців тому

    ግን ሀዘንን በቅጡ መወጣት መልካም ነዉ ሀዘንም ዘመናዊ ሆነ እንዴ አንዳንዴ የሞተ ተጎዳ ይባላል አንዳንዴ ደሞ የሚወደዉን ሰዉ ሲያጣ በቁም ያለ ነዉ የሚጎዳዉ እና አዎ በኔ አስተሳሰብ ጥቁር ለብሰን አልቅሰን ሀዘኑ ራሱ ቀስ በቀስ እንዲወጣ ነዉ ማረግ ያለብን ።እና በዘፋኙ ደሞ አንዳንድ ሰዉ ልጅ ያለዉ ግብረሰዶም የሚሆን አይመስለዉም ወይ ከጊዜ በኋላ ነዉ የሚሆኑት ወይ ደሞ ሚስትም ልጅም እያላቸዉ እንደዛ የሚሆኑ አሉ እያሴተዋልን

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 8 місяців тому

    ፔንጤዎች ናቸው ከሰማይ ነው የሚሉት

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 9 місяців тому

    እንዴት እንደምወድህ ቀጥልበት

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 9 місяців тому

    ቤንጃችን ይመችህ በርታ

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc 8 місяців тому

    Dhugaa keeti jetee bro osoo guyyaa ciidha saani oltee bodaa deemte bareeda turee 😢😢

  • @tarikkassa4840
    @tarikkassa4840 8 місяців тому

    በቀይ አፈር የተለቀለቀው ቤትስ

  • @BirukTigistu-e7r
    @BirukTigistu-e7r 9 місяців тому

    የምትሰራቸው ቪዲዮችና አስተያየቶች ጥሩ ሆነው ቴምኔል ታጮሃለህ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 9 місяців тому +1

    That lady who talked about wedding is really hilarious. She should be a very good actress. Salute

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 місяців тому

    ዛሬ ባይክ ስራትእን ወደድኩት❤

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 9 місяців тому +1

    Benjayeeee my best

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 9 місяців тому

    እነዚህ ሴት አሰዳቢ አርቲስቶች ናቸው👍
    ሳቅ በሳቅ የሚል አዲስ ፕሮግራም ጀሚሪያለሁ ዩቲዩብ ቻናሌ ላይ ታገኙት አላችሁ ፎቶየን በመጫን ብቻ 👍

  • @irceth9456
    @irceth9456 8 місяців тому

    ከቀብር በኋላ ለዘላለም እዘኚ የሚል አቋም ያለ ሰው አይመስለኝም። ነገር ግን የተወሰነ የማሰቢያ ቀናቶች ይኑሩ ነው

  • @mogesteka1072
    @mogesteka1072 9 місяців тому +1

    በርታ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 8 місяців тому

    በክብር የማይጠራው የትኛው እየሱስ ነው ከፍሬአቹ እያየን ነው እግዚኦ

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 9 місяців тому +1

    Rip asfity😢😢

  • @belentadesse824
    @belentadesse824 8 місяців тому

    ሳሮን እኮ አለመማር ደፍር ያረጋት ፍጥረት እኮ ነች

  • @tsehayneguse6700
    @tsehayneguse6700 9 місяців тому

    Benjachin selam new akbarih adnakih nege coment silemalesif new enji hulam andega new yemayeh like ema ayeresam

    • @benjatube2
      @benjatube2  9 місяців тому

      አመሰግናለው

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 8 місяців тому

    benja tube bertalen

  • @themane9894
    @themane9894 9 місяців тому

    ሃይለማሪያም ደሳለኝ ትዝ አለኝ ለካ እውነቱ

  • @SmilingArchery-yq9xe
    @SmilingArchery-yq9xe 9 місяців тому

    የካም ቤቢው እውነት ነው እኔም ልጅ ሳሳድግ ይገርመኝ ነበር😂😂😂😂😂😂

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 9 місяців тому

      Canbaby😅😅😅😅😅😅

  • @edenethio9996
    @edenethio9996 9 місяців тому

    ደግ አደረገችው ሴት ናት! ወንዶች ብቻ ናችሁ ሴቶችን እያስደገፋችው እና እያዋረደችሁ ምትኖሩት

  • @beletetube_
    @beletetube_ 9 місяців тому +2

    Selam benja

  • @fantuderje3074
    @fantuderje3074 8 місяців тому

    አባቴ ስሙ መቃላጃ ሆኖ ቀረ አደል

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 8 місяців тому

    የተበላሸ ዘመን ብር ከሚበትኑ ስንት ደሀ ቢያበሉ።

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 9 місяців тому

    ሙሽራዋ እንኳን ቀረች የወሰለተች ሴት አጠቅምም ለትዳር ሰዉዬዉ ቢያሳዝንም የሚጠቅመዉን ነዉ ፈጣሪ ያረገለት

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 9 місяців тому +2

    You made my day 👍🏿

  • @SerkeEndris
    @SerkeEndris 9 місяців тому +1

    የእየሱስ ስም እየጠራህ ገንዘብ መበተን አጉል አማኝ ነት ነው ለዛውም በዚህ ሰአት ?????333😭😭😭😭😭

  • @MedinaAbdulk
    @MedinaAbdulk 8 місяців тому

    ዳይ ጉዞ ወደ ሽኪስ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому

    እየሱስ እየሱስስስስ??? የአምላክህ የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ ተብሎ ተፅፈዋል ምን አይነት የለቀቀ ሕዝብ ነው የበዛው 🤔

  • @hadushabreha3993
    @hadushabreha3993 8 місяців тому

    Enemelewu Yetebetenew birr Ba tselot Ka mintaf ser yetegegne new?

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 9 місяців тому

    አይ መናፍቅ ዘንጣችሁ የምታብዱት ነገር ግርም ይለኛል

  • @SisayB-g3g
    @SisayB-g3g 9 місяців тому

    በጣምነውየምወድልኑርልኝ❤❤❤

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 8 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ናት ብንያም እኛ አንዱ ላይ ⛷️ አንተ 3ኛ ላይ ወይኔ 😂😂

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 9 місяців тому

    The enechet feleta part 😅😅😅😅

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa9451 9 місяців тому

    እና ጭፈራበት ይህድ ።

  • @mulunesh3599
    @mulunesh3599 8 місяців тому

    Mushirawa minalbat begid tagita bihonis????