"ሳቢር የተገደለው በወንድሜ ልጅ ነው!" 2ሚሊዮን ዶላር የተጠየቀበት እገታ!! 😭😭😭 | Addis Ababa | Heart Touching Story

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 588

  • @mamok3479
    @mamok3479 10 місяців тому +33

    በጣም አሰተዋይ አባት ናቸው፣ ምቀኝነት እና በአቋራጭ ለመበልፀግ መፈለግ ፣ለሰው ህይወት ዋጋ አለመስጠት በሸታችን ነው።

    • @ustasarewda-tu1gi
      @ustasarewda-tu1gi 10 місяців тому

      የስልክ ቁጥር በድጋሚ ይፃፍ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 місяців тому +27

    ታድለዉ እኝህ አባት ንፁህ ህሊና አላቸው እርስዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ዕድሜና ጤና ይስጠዎት ይገርማሉ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነዎት

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 10 місяців тому +45

    እኚ አባት በሌላም ቀን ኢንተርቪው ቢደረጉ ብዙ የሚጠቅም እውቀት አላቸው ፣ከሀዘናቸው ሲበረቱ እንጠብቃለን

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 10 місяців тому +22

    የኔአባት እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥዎት ለእናቱም ብርታትን ይስጥልን ይህ ህመም ለሁላችንም ነው ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ያቺን ሰአት ምን ያህል ተጨንቆ ይሆን አምላክ ይፍረድባቸው

  • @Munirasirag-y2w
    @Munirasirag-y2w 10 місяців тому +28

    አላህ በጀነተል ፍርደውስ ያኑረው ለቤተሰቡም ሰብር ከኢማን ጋር አላህ ይዘንላቹ

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 10 місяців тому +24

    የሚገርሙ ጠንካራ አባት ፤ ፈጣሪ የበለጠ ያበርታዎ 🙏

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 10 місяців тому +137

    አረ ወዴት አባቴ ልግባ ነገ ለልጄ ፈራው አረ ፈጣሪዬ እፃናቶች አለቁ ለምን ከተያዙ ባደባባይ አይሰቀሉም ለምን አስቀምጠው ይቀልቧቸዋል ነገ ወተው ደሞ የሌላሰው ልጅ ይገላሉ እነዚን መግደል ነው እጂ እዴ እስከመቼነው እዝቡስ ዝም እሚለው በየቤታችን ገባኮ 😢😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂እውነት ነው

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 10 місяців тому +8

      በጣም መንግሥት ከሊለ ምን ዋጋ አለው ሽፍታ ይሥፍፋል😥

    • @tadagi_tube
      @tadagi_tube 10 місяців тому +16

      አውቆ የገደለ በአደባባይ አንገቱ ይቆረጥ ልክ እንደ ሳኡዲ ህግ ቢሆን ጥሩ ነበር
      ግን ምን ታረጊዋለሽ የበታችነት ስሜት ያለባቸው የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ይህ የሙስሊም ህግነው ኢትዮጵያ በሙስሊም ህግ አትተዳደርም ይላሉ😂😂😂😂😂

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 10 місяців тому +6

      @@tadagi_tube ኦረ ተይዘው በእሥር በተቀጡ ሆ ሠው የገደለ ሠው በዋሥ ይወጣል ከዚህ የበለጠ የዘቀጠ ህግ አለ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 місяців тому

      ​@@Zamani1983😢😢😢😢😢😢

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 10 місяців тому +33

    የኔ አባት ልጆቱን ነፈሰ ይማረው አነጋገሮ በጣም ያሰደሰተኝ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛሎታለው ቀሪው ቤተሰቦት ይባርኮለት ፈጣሪ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 10 місяців тому +1

      Sewyew le media bilew sayhon betam tiru sew nachew hazenachewn be media mesmate asdengitognal

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 10 місяців тому +33

    አባባ እግዚአብሔር ያፅናዎት 🙏🏾
    ስለኢትዯዽያ ሕዝብ የተናገሩት ሙሉ በሙሉ ትክክል ነዉ ልበ ብርሐን ኖት ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @denekehailu5525
    @denekehailu5525 10 місяців тому +14

    በጣም ልብ የሚነካ አስተያየት ነው ክብረት ይስጥልኝ ። ወንድሜ አውቃለሁ ጠንካራ ሰው ነህ አሁንም እግዚአብሔር ጥንካሬና መፅናናትን ይስጥህ

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 10 місяців тому +12

    ወንድማችንእግዚአብሐር ያጥናችሁ አናቱንም ያበርታቸው በሰው አውሬ ለተበላው ነብሱ በገነት ትረፍ እርሶ የልጁ አባት ባለትልቅ እውቀት ኖት ምከሮን ለሰማው ትልቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 місяців тому +22

    በእውነት ከዚህ ሰውየ ብዙ መማር ይቻላት ኢትዮጵያን በትክክል ነው የገለፃት ሌላው ሲገነባት ሌላው ያፈርሳታል😢😢😢😢😢

  • @gebeyhuelias8749
    @gebeyhuelias8749 10 місяців тому +36

    እጅግ ልብ የሚሰብር ነገር ነው።ነገ በኛም ልጆች ላይ ሊደርስ እንደማይችል እርግጠኛ መሆን አይቻልም።አባቴ ለእርስዎም ለቤተሰብዎትም አላህ መፅናናትን ይስጥዎ

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 10 місяців тому +21

    እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣቹ ።እግዚአብሔር ኣምላክ የዚህ ንፁህ ልጅ ህይወት እንደ ኣቤል ፍርድ ታግኝ።

    • @Tegestgirl_55
      @Tegestgirl_55 10 місяців тому

      አሜን 3 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 10 місяців тому

      አሚን😢

  • @jeddahksa4030
    @jeddahksa4030 10 місяців тому +8

    ፈጣሪ ያፅናውት አባቴ አጠያየቅሽ ስተት ነው የመገስት እጅ አለበት ይባላል ለምን ትያለሽ የተናደደሰው ብዙ ነገር ሊል ይችላል እሳቸው ግን ጥቁቅ ናቸው ለሌላ ጌዚ ከሰው የሚያነካካ ጥያቂ አጠይቂ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 10 місяців тому +8

    ማሻአላአህ አይ ሶብረ አሁንም ሶብሩን ይስጣችሁ ለግላጋው ወድሜ ከሸሒዶች ያድረግክ 😢😢😢😢😢😢

  • @denekehailu5525
    @denekehailu5525 10 місяців тому +19

    ወንድሜ ሬድዋን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የገጠመህ እግዚአብሔር ላንተና ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን ይስጣችሁ !!!

  • @ועח
    @ועח 10 місяців тому +19

    አባባ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥወት 🙏😭😭💔💔🇪🇷

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 10 місяців тому +46

    በአደባባይ እንደ አረብ አገር ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ይህ ባለመደረጉ ይህ ግድያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባስ ነው አባቴ ልጆትን የጀነት እርሶ ደግሞ ፅናቱን ይስጦት ያሳዝናል በራስ የወንድም ልጅ መሆኑ ደግሞ በጣም ያሳዝናል እስር ቤት ቢገቡ ደልበው ሞያ ተምረው ይወጣሉ መንግስት በዚህ ጉዳይ ቢሰራበት ማሰር ትርጉም የለውም

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 10 місяців тому +11

    አባቴ እንደስው በጣም በጣም ይሳዝናል እርሶ ትልቅ አስተዋይ አባት ኖት ባይሆን ደስ ይል ነበር :: አሁንም እራሶትን እና ቀሪ ቤተስቦትን አላህ ይጠብቅሎት አላህ እራሱ ልቦትን ይጠግንሎት 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadakedir3
    @sadakedir3 10 місяців тому +8

    አጎቴ አላህ ይጠብቅህ 😢😢 ሳቢርዬን አላህ ጀነት ይወፍቀዉ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 10 місяців тому +5

    የኔ አባት ልጅዎ የገነት ነው አገዳደሉ እጅግ ግፍና ዘግናኝ ነው አይዞት ፅናቱን ይስጥዎት ህመምዎ እጅግ ከባድ ነው አባዬ በስጋው መገደሉ ነው ያመመኝ ሐዘናችሁ ለገዳዮቹ በሚሊዮን እጥፍ ይከፈላቸው

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 10 місяців тому +25

    ነብስ ይማር ወንድማችን እርሶ አባታችን ጥሩ ምክር ነው የመከሩን እንደርሶ አስታራቂ መካሪ አባቶች ያብዛላት ኢትዮጵያዬ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 10 місяців тому +1

      Yaallah ere min aynet zemen derresn allah yimarew allah ennantenm sobr yistachihu

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 10 місяців тому +1

      Yaallah ere min aynet zemen derresn allah yimarew allah ennantenm sobr yistachihu

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 10 місяців тому

      አሚን😢

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 10 місяців тому +14

    አሏህ ይሶብራችሁ 😢 ልጃችሁንም አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀው
    አዕዘመ ሏሁ አጂረኩም

    • @hayu9681
      @hayu9681 10 місяців тому

      አሚን

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 10 місяців тому +3

    ድንቅ ኣባት ድንቅ ምክር ግሩም ግሩም ሃሳብ በውነት ጥልቅ እውቀትና ምክር ዋዋ ዋዋ ላንቺም ክብር እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን ኣላህ እድሜ ይስጦት

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 10 місяців тому +5

    አባቴ እግዚያብሄር ያጽናናዎች ቤተሰቡም ያበርታችሁ ቀሪ ዘመንዎች የሃዘን ዳርቻ አርግሎት በርቱ

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 10 місяців тому +136

    ይህን ልጅ አለእድሜው ለገንዘብ ብላችሁ የቀጠፋችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ።

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 місяців тому +3

      እንዴ ለምን የተናገርሽዉን አዉቀሽዋል ??ግን አባቴ አላህ ይሶብርዎት😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 10 місяців тому +4

      ይሠጣቸዋል ኢንሻ አላህ

    • @user-om6hu8ui5v
      @user-om6hu8ui5v 10 місяців тому +2

      አሜን ከፈጣሪ የጃቸውን ያገኛሉ ለሟች ቤተሰብ መፅናናትን ፈጣሪይስጥልን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 місяців тому +5

      ​@@rabia4266ጀዛ ማለት መመንዳት ነው የሚሠራውን

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 10 місяців тому +1

      አሜን

  • @ሰአዳ-ዠ8በ
    @ሰአዳ-ዠ8በ 10 місяців тому +5

    እሷ እራሷ ተመስጣ ነው የሰማቻቸው እንኳን እሷ ለኚ አባት ረጅም እድሜ የምትመኙ ላይክ አድርጉኝ

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 10 місяців тому +14

    አንጀታችሁን ያሳርረው እግዚአብሔር😢😢😢እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹ ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን አባቴ እርሶ አስተዋይ አባት ኖት ቁስሎቱን ትተው ስለሀገር ያስባሉ መታደል ነው እናቱ እንዴት ሆና ይሆን

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td 10 місяців тому +7

    አለሀ ይራህም አለሀ ሰብር ይስጦት አባቴ አለሀ ላገረችን ሰላም ይስጥ መልካም አባት ናት አለሀ ሙሉ አፊያ ከእድሜ ጋር ይስጦት

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 10 місяців тому +8

    አላህ ይጠቃቸው ኢሄ ለጋ ልጅ ምናረጋቸው ገለውት ምተጠቀሙ አላህ የጃቸው ይስጣቸው ሞት ማንም አይቀርለትም ግን ምንም ለማያቀው እዲ አሰቃቂ ነገር😢😢😢አላህ ሶብሩን ይስጣቹ ባባዬ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 10 місяців тому +4

    ዋውው በሳል እና ድንቅ ሰው ተገርሚያለሁ ዋውውውው እግዚብሔር ሰብር ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤

  • @daneetube2058
    @daneetube2058 10 місяців тому +7

    ለመላው ቤተሰብ አላህ ሠብር ይስጣቹ 😢😢 ትልቅ ሠው ኖት ንፁህ❤ ልብ

  • @amenyehun7053
    @amenyehun7053 10 місяців тому +7

    መልካም ኢትዮጵያዊ ኖት እግዚአብሔር ልቦትን ያፅናናዎት

  • @يسراءال
    @يسراءال 10 місяців тому +4

    በጣም የሚገርሙ አባት ኖት ፈጣሪያ ያፅናዎት

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 10 місяців тому +9

    ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን ለወንድማችንም አላህ ይርሀመው ለመላው ቤተሰብ አላህ ሰብር ይስጣቹ
    በቤተሰብ መገደል በጣም ከባድነው

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 10 місяців тому +6

    አላህ ሱብሀነወተአላ ፅናቱን ይስጣችሁ! ከሱ የተሻለውን ይተካላችሁ። አላህ በጀነት ያገናኛችሁ!

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 10 місяців тому +18

    እግዚአብሔር ሆይ ማህረነ 💔💔💔😭😭😭😭እግዚአብሔር ይፅናዎት አባቴ 😢😢😢😢

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 10 місяців тому +7

    አባዬ ፈጣሪያበርታዎት ልጆትምንም ፈጣሪ በእቅፉ ያርግለት ግን እራሶትንም ይጠብቁ ለእርሶም ያስፈራል😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 10 місяців тому +14

    በጣም ልብ ይሠብራል 😢
    እግዚአብሔር ያፅነችሁ 😢

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 10 місяців тому +12

    💔💔💔እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው 🙏🏾🙏🏾😭😭😭 በገነት ያኑረው አባቴ ብርታትሆትን ያብዛልሆት ለመላው ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ 💔💔 እፍፍፍፍ ሞት ለማንም አይቀርም ግን ለምን ይሆን ሰው በዝህ የሚከፋፋ 💔💔😭😭

  • @NelomaNeloma
    @NelomaNeloma 10 місяців тому +2

    ትልቅ አስተዋይ ሰው ናቸው፣ እግዚአብሔር ይርዳዎት!

  • @samiashariff7120
    @samiashariff7120 10 місяців тому +19

    الله يرحمه ويغفر له ويجعل قبره روضه في جنة

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 10 місяців тому +27

    የኔ አባት ስለ ሀገራችን የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው አዙዎት ቸሩ መድኀኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የወንድማችንን ነብስ በነ አብርሃም እቅፍ ያድርግልን ለመላው ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ መጽናናቱን ይስጥ ።

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 місяців тому

      😢😢😢😢😢

    • @mebakassaye7533
      @mebakassaye7533 10 місяців тому

      ​@@alyayasenshewmolo3632😅!
      Azeb

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 місяців тому +1

      የአጎትየው ልጅ እንዴትአሥቻለህ ወንድምህን አሥገድለህ ላኢላሀኢለላህ አላህየ ጀነትን ወፍቀው ቤቸሠቦቹንም መጽናናትን ይሥጥልን

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 10 місяців тому +8

    አቤት ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን አቤት ጭካኒችሁ 😢😢😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ልጅ

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 10 місяців тому +14

    😢😢😢😢ወድም ለወድም የተጨካከነበት ዘመን

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 10 місяців тому +14

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 10 місяців тому +5

    ትክክል አባታችን እርስ በርስ መፋጀት እንጂ ተባብረን መስራት መች እናቃለን 😢😢😢

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 10 місяців тому +3

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጂኡን ምንኛ የከፋ ጊዜ ነው ሲጨቅ ወላሂ በገዛ ወድም መገደል የበለጠ ያማል

  • @hawaseid9545
    @hawaseid9545 10 місяців тому +6

    አላህ ጀነተል ፊዶስይወፍቀው ያረብ አላህ ሶብሩን ይስጣቸዉ

  • @tigistaman7767
    @tigistaman7767 10 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ጋሻ🙏🙏🙏

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 10 місяців тому +2

    ጥሩ.ምክር.ነዉ.አላህ.መቀኝነትን.ክፋትን.አላህ.ያንሳልን.አላሁመ.አሚን.አላህ.ሰላም.ያምጣልን

  • @indrisahmed4252
    @indrisahmed4252 10 місяців тому +4

    አላህ ሶብር ይሥጥህ አባ ልጁንም ጀነተልፊርዶውሥ ይወፍቅልን

  • @samsontadiyos7780
    @samsontadiyos7780 10 місяців тому +7

    ሀዘንዎ ሀዘናችን ነው::

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 10 місяців тому +12

    እፍፍፍ የኔ ውድ ገደሉት በመአብ እግዚአብሔር የእጃችሁ ይስጣችሁ አባቴ እግዚአብሔር ያፅናዎት በአሁን ሰአት እኮ በእኛ አገር የሰው ህይወት ከእንስሳት ህይወት የበለጠ እረክሶል😭

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 10 місяців тому +18

    *ህግ ምናምን አትበሉ ህግ የለም የልጃችሁን ነፍስ የቀጠፈውን አረመኔ እራሳችሁ እርምጃ ውሰዱበት😢😢😢*

  • @TofikBedru-ik8ss
    @TofikBedru-ik8ss 10 місяців тому +3

    አላህ በጀነተ ፍርዶስ ያኑረው አብሽሩ

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي 10 місяців тому +3

    እመቤቴ ነብሱን በስላም ታሳርፈው አባታችን እግዚአብሔር ያፅናህያበርታህ

  • @Dior768
    @Dior768 10 місяців тому +12

    😢 አይ አባታችን የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም ምቀኝነት አይፀዳም የተረገመ ህዝብ ነው በጣም ያሳዝናል።

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 місяців тому +4

      በጥቂት ባለጌዎች ምክንያት ታላቁን የኢትዮጲያን ህዝብ የመስደብ ሞራሉ የለሽም ባለጌ ያሳደገሽ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 10 місяців тому +1

      @@eshetubeyene9557አይይይይ ታላቅነት 😢እሱ ታሪክ ነው እንጂማ ህዝቡንማ እያየነው ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 місяців тому +1

      @@engudaymengiste9683 አንዷ ምቀኛ አንቺ ነሽ እንጂ ህዝቡ በጣም ፍቅር ነዉ ጥቂት ምቀኞች ብትኖሩም

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 10 місяців тому

      Ytrgmshe anchi nashe yetiopya hzbe hulum ade aydlm adbtshen armyi

    • @Dior768
      @Dior768 10 місяців тому

      @@eshetubeyene9557 አንቺ ምቀኛ የተናገርኩትን ሆነሽ እያሳየሽን እኮ ነው የሆንሽ ሰገጤ ባንቺ ቤት ተናግረሽ ሞተሻል የሆንሽ አይጥ።

  • @ayeshaahmed6545
    @ayeshaahmed6545 10 місяців тому +9

    ልጄን ዘመድ ቤት መላክ ፈራሁ አላህ ሦብር ይሥጣችሁ የከፋ ዘመን ላይ ደረሥን

    • @Kukin168
      @Kukin168 10 місяців тому

      ልጆቻቹን አሏህ ይጠብቅላቹ
      ዘመኑ አይደለም የከፋው እኛው የሰው ዘሮች ነንን የከፋነው 😢 አሏህ ያስበን ሸይጧንና ነብስያችን ለነሱ እየተገዛን ተጫወተብን ወላህ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 10 місяців тому

      ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 10 місяців тому +13

    ይሄ ሁሉ የህጉ መላላት የመንግስት ምንቸገረኝ ባይነት ነው እንደ አረብ ሀገራት የገደለ በአደባባይ ቢገደል ይሄንን ግፍ ባላዬን እንዴት ልጆቻችንን ወደ ውጭ እናሶጣ ከትምህርት ቤት እስኪመጡ በሰቀቀን አለቅን እኮ በግፍ ላጣነው ልጅ ፈጣሪ ነፍሱን ይማርልን 😢😢😢😢

    • @Hlima-o3p
      @Hlima-o3p 10 місяців тому +2

      በትክክል ነዉ የገለፁት በገዛ ዘመድ እየተባለእየሰማህ ሌላአትቀባጥር ህግ እኩነዉ ማንነቱን ያሳወቀዉ ፖለቲካህን እዛዉ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 10 місяців тому

    የኔ አማት አላህ ይርሀመዉ ልጁን ለናተም መፅናናትን ይስጣችሁ ያገራችን ጉዳይ በደብ ገልፀዉታል ማፍረስ ቀላል ነዉ መገባት ከባድ ነዉ 😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 місяців тому

    አባባ.. ፈጣሪ ስብሩን ይስጥዎት... ያፅናዎት.. አስተዋይ አባት.. ሀዘናችውን
    ችለው በ ኢሞሽናል.. ሀይለኛ
    ቃል እንኩዋን አልተጠቀሙም
    ለገዳዬቹ ግን ፈጣሪ. የእጃችሁን.. ይስጣችሁ .. ምናለበት የ አረብ ሀገር ህግ ኢትዮጵያ ቢኖር.. የገደለን አደባባይ መግደል
    የስረቀን.. አደባባይ 2 እጆቹን መቁረጥ ::🥲🥲🥲💔💔💔

  • @fatuma241
    @fatuma241 10 місяців тому +23

    😢አላህ የጀነት ሙሽራ ያድርገው ለእናቱም ለመላው ቤተሰቦቹ ሰብሩን አላህ ይወፍቃቹ

    • @ኡሙአብደላ
      @ኡሙአብደላ 10 місяців тому

      አላህ ለሞላዉ ቤተሠብ መፅናናት ይስጣቸዉ መገን አገሬ የቁልቁለት ጉዞ ለምን ነዉ በህዝብ ፊት የማይሠቀሉት ሁሉም እቤቱ እስኪ ገባ እየጠበቅን ነዉ ኧረ ወገን ለማ እንጩህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 10 місяців тому

      አሜን አሜን

  • @gty2557
    @gty2557 10 місяців тому +3

    አላህ ይዘንለት ለልጀወት አላህ ይሶብረወት አባቴ

  • @kassag3139
    @kassag3139 10 місяців тому +14

    መንግሥት በአደባባይ እርምጃ መውሰድ አለበት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @aweshow8128
    @aweshow8128 10 місяців тому +1

    ልጁን አላህ በጀነት ያኑረው ! አንዳንዴ የወላጆች ሀጢያት ለልጆች ይተርፋል!!! ምን ለማለት ፈልጌ ነው እኚህ ሰው ለ17 አመት በጉርብትና ኖረናል ሆኖም በእኚህ ሰው ድጋፍ በአቶ መሀመድ ሁሴን መሬታችን ያለ አግባብ ተቀምቶ ቤተሰባችን ተበትኖ እኛም ለፈጣሪ ሁሉን ትተን አለን !!! ምን ለማለት ነው የአባት እና እናት ግፍ ምንም ለማያቁት ልጆች ይደርሳል

  • @ye_mikael
    @ye_mikael 10 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢
    አይዞአቹ ፈጣሪ ይፍረድላችሁ❤😔

  • @montaha1976
    @montaha1976 10 місяців тому +10

    አላህ ሰብሩን ይስጣቹ ወድማችን ጀነተል ፈርጆስ ይወፍቀዉ😭😭😭😭😭😭

  • @Hawaadem-b5l
    @Hawaadem-b5l 10 місяців тому +4

    አባቴ አላህ ሶብሩን አብዝቶ ይስጣቹ ወላሂ በጣሞ ነው የማዝኘው

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 10 місяців тому +5

    ለርሶም አላህ ሰብር ይስጦት ለልጆም አላህ ጀነተል ፉርዶስን ይወፍቀው

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 10 місяців тому +3

    እግዚኦ እባክህ አምላካችን ህፃናቱን ጠብቃቸው።

  • @Kukin168
    @Kukin168 10 місяців тому +1

    አባቴ አሏህ ዘንድ አጅር የሚያስገኘን ሰብር ይወፍቆት ለልጆትም የጀነትል ፍርዶስ ወራሽ ያድርገው የተሻለውን ይተካሎት አብሽሩ አባዬ

  • @abungazeyede4398
    @abungazeyede4398 10 місяців тому +5

    አላህ የጃቸውን ይስጣቸ ለቤተሰቦቹ እላህሰብሩንይስጣቸው

  • @makimak3054
    @makimak3054 10 місяців тому +10

    በጣምም ልብ ይሰብራል እንዴት ወንድሙ ማለት እኮ ነው እንዴት አሰበው አምላኬ ሆይ 😢

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 10 місяців тому +3

    የኔ አባት አላህ ሶብር ይስጣችሁ 🙏🙏ልጅ ማጣት ክባድ ነው😭

  • @Hlima-o3p
    @Hlima-o3p 10 місяців тому +4

    አላህ ሙሉ ቤተሰብ ሰብር ይስጣችሁ እሱን አላህ የጀነት ያድርገዉ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 10 місяців тому +3

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህ የጀነት ያድርገው በገዛወንድሙ ጭካኔ አላህ ይዘንልን

  • @makimak3054
    @makimak3054 10 місяців тому

    ውይይይይይ አባባ አላህ ያጽናዎት የኛዎች ጥሩ እና ወቅታዊ ጉዳይ ትይዛላችሁ ነገርግን እርስ እና ተምብሌን ዜሮ ምንድነው ግርግር የምታበዙት ለምሳሌ የሰውዬው እና የልጁ ፎቶ ይበቃ ነበር። እስቲ ዞር ዞር ብላችሁ የሌሎቹን እዩ ስራቸው ቀሽም ሆኖ ተምብሌናቸው ግቡ ግቡ ይላል በተረፈ በርቱ

  • @Fatima-u7t3o
    @Fatima-u7t3o 10 місяців тому +6

    ኢና ሊላሂ ወኢነ ኢለይሒ ራጅኡን😢

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 10 місяців тому

    አላህ የጀነት ያድርግሎት አባቴ እርሶንም አላህ እድሜ ይስጦት ሰብር ይስጣችሁ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ምቀኝነት ማለት እውነትን እንዳትቀበል ያደርግካል አላህ ይጠብቀን ከምቀኝነት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 місяців тому +1

    አኪሩ ዘማን ምን እንደምሻለን አላህ ይምረጥልን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 10 місяців тому +3

    አላህ ሰብር ይስጣችሁ ለሞተውም ፍርደውሱል ጀነቱን ይወፍቀው።የጀነት ሠርጉን ያሳምርለት ኢንሻአላህ።🙏

  • @YeshiemebetMekonnen
    @YeshiemebetMekonnen 10 місяців тому

    ቦጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ያጽናችው ወይ ጭካኔ መቸስ እግዚያብሄር ይህን ጭካኒ የሴጣን ዘመን በቃችዉ ይበለን ለቀረው ወጣት ነገስ ምንድነው መፍትሄዉ ገዳይ ይታሰራል ይፈታል ሚድያ ወሪውን ያናፍሳል እጅ ውጢቱን በሚድያ ለሕዝብ ማሰማት ብንችል

  • @kabetube
    @kabetube 10 місяців тому +3

    😭😭😭😭😭ኡፋፋፋፋታመምኩያረብ አተ ቤተሰቦቹንም እኛንም አተሶብር ስጠን😢

  • @muke614
    @muke614 10 місяців тому

    አስተዋይ አባት በዚህ መሪር ሀዘን ላይ ከራሳቸው ወጥተው ስለ ብዙሃን አስበዋል እና ፈጣሪ ያስብዎት።

  • @asereshabeshawit8619
    @asereshabeshawit8619 10 місяців тому +2

    ኢናሊላሂ ወኢና አሊለይሂ ራጅኡን
    እረ ያላህ ሰላምን ፍቅርን ስጠን እርስ በርስ ተላለቅን 😢😢😢😢

  • @sitymehammed
    @sitymehammed 10 місяців тому +3

    ሀዘኑን ለመድገም ፈልገሽ ነው ቤቱን አካባቢውን በደብ ምታሳይው ጥያቄሽም ደስ አይልም

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 10 місяців тому +8

    እባክች ሁ ሕፃናት ለቂም መበቀያ አተጠቀሟችው እናንተ ገዳዮች እንደው ቤተሰብ የላቹሁም ወንድም የላቹሁም

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 10 місяців тому +1

    አይ ኢትዮጵያ እዚህ ዘመን ደረስን።እግዚሃብሔር ያፅናችሁ።በጣም ያማል።

  • @mariasalvtore2722
    @mariasalvtore2722 10 місяців тому +13

    😮😮እኔ ምለዉ ሰፈሩን ቤቱ ለምንድነዉ የምታሳይዉ ለጠላታቸዉ ምልክት መሰጠትሸ ነዉ???

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 10 місяців тому

      ሰፈሩን እማ የሚያውቁት ነው ዘመዶቹ እኮናቸው

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 10 місяців тому +5

    የውንድሜ ልጅ እረ ኦእኦኦኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KamalKamal-ro7xo
    @KamalKamal-ro7xo 10 місяців тому

    የአላህ አገራችን ኢትዮጵያ እዳገር መቆም አቃታት አለቀሰች መታት አደሙዋት አቆሶላት ነገር እረጩባት ዘሩባት ይህን በላ አላህ ያብርደዉ ። ልጁንም በጀነት ያንረዉ ቤተሰቦቹንም አላህ ያጥናናቸዉ ምግስት ጠበቅ ያለ እርምጃ ይዉሰድ እኛም እንፋቀር

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 10 місяців тому +3

    ያአላህ ምነይናት ግዜ ለይ ደርስን 😢😢😢😢 አላህ ሰብር ይስጣቹሁ አላህ ሀቁን የውጣ የረብ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 10 місяців тому

    ዘመንዎ ይባረክ ትክክል ነው ያሉት ጨርሰን ጠፍተናል ።የነገን እናውቀውም ።ቀምቶና ገሎ የሚበላ መቶብናል አመስጋኝ አይደለንም ስመኞች ነን ይቅር ይበለን እንጸልይ

  • @Mayaye12
    @Mayaye12 10 місяців тому +7

    ሞት ለገዳዮች በስቅላት መቀጣት አለባቸው ይሄን ሁላችንም ለመንግስት ድምፅ ማሰማት አለብንን ሞት ለገዳዮችችች ክፉዎች አረመኔዎችች😢

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 10 місяців тому +6

    ኡፍ በራስ ሰው መገደል ያማል ትክክል ነዎት አባቴ ብሩንም ቢሰጡ መገደሉ አይቀርም ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ያማል

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 10 місяців тому +3

    አሏህ ይማረዉ ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግድህ ሀገር አለኝ ብየ አልሄድም የሳኡድ ጁብ ይብላኝ አይ ሰዉ ወደ አዉሬነት ተቀየረ

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 10 місяців тому

    አላህ ነብሱን ጀነትን ያውርሰው ብቃያውን ነብስ የቀጠፉት አላህ ደሙን ያውጣለት አላህ ጥናቱን ይስጣችሁ በጣም ያቃጥላል አባቴ አንተንም እናቱንም አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ የእንብጡን አበባ ቀነጠሱት አላህ ፍርድን ይስጥ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 10 місяців тому +2

    አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ መላው ቤተሰብ አላህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቀው