ሁሌ ቪድዮ ስሰራ የምጠየቃቸው 1️⃣0️⃣ ጥያቄዎች መልስ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 454

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  10 місяців тому +44

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +39 3808966138
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @zahar447
      @zahar447 10 місяців тому

      ❤❤❤❤ምርጦ,ሰላምሽ,ይብዛ

    • @selamfilagot8586
      @selamfilagot8586 10 місяців тому +1

      ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽ በመቀጠል በእርግዝና ጉዳይ ባልሽው ጉዳይ እኔ ኢትዮጲያ ነኝ በግልፅ ንገሩኝ በኢትዮጲያ ዋጋው ስንት? እንዴት ነው ፕሮሰሱን ንገሩኝ ልጁ ለመውለድ ተቸግሪያለው አስርጂኝ እንዳታልፊ

    • @luluseman2841
      @luluseman2841 10 місяців тому

      ኤልሲ ከወር በኃላ ከወደፊቱ ባሌ ከቤተሰቦቹ ጋር በአካል ልተዋወቅ ነው እሱም የተለያየ ታዋቂ ጓደኞች ቤተሰቦች አሉት እኔ ግን በአሁኑ ምን አይነት ሰው መሆን አለብኝ ብዬ ፈራሁ የሆነ ምክር ስጭኝ ቆፍጠን ያለች ሴት መሆን ነው የምፈልገው ግን የገጠር አበላል ለምዶብኝ አልፋታሽ አለኝ 😂😢😢

    • @emushkebede2649
      @emushkebede2649 10 місяців тому

      ​@selamfilagot8586 In Europe u need minimal 10 000 Euro. It's dipans what's your problem. My best friend was in swiss, Grice and at the end in Turkey.. she pays a lot until got kids... ca. 45 000 Euro.. now she get tree kinds in one pregnancy... ❤ God is great... wish u all the best

    • @marthahabesha807
      @marthahabesha807 9 місяців тому

      Makeda M, From Atlanta City, Georgia State. Elsy, by the way, I Really--- Really Love You !!! Because, your personality is the same as mine. Your Maturity--- Wiseness --- Braveness --- Smartness etc. Always, any topic you open, when you speak, I feel like I am speaking too. You don't believe me a lot of people ( all kinds of Nationalities ) ask me to open my Own "UA-cam " Channel. When I saw you the first time I, said, "here she comes my Sister Elsa. " I Am Happy For You And For Us !!!! We Thank You So Much !!! May God Bless You And Your Families !!!!

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 10 місяців тому +17

    ልቅም ያለ ዉበት ልቅም ያለ አነጋገር ከስነመግባር ጋር የሀገሬ ልጅ ስልመሆንሽ ሁሌ ኩራት ይሰማኛል 🌹❤️

  • @retasa7652
    @retasa7652 10 місяців тому +10

    ኤልስዬ እንቅጭ እንቅጯን ብራቫ ቭራቫ ባል ሚስትም የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ውዶችዬ አምላክ መልካም ትዳር እንዲሰጣችሁ ፀልዪ እንጂ ፈረንጅ አገኘው አፈስኩ ብሎ ልቧ ኑሮዋ የተዘበራረቀባት ሴት ቤቱ ይቁጠረው በማቴ ሪያል አትደገፋ በእራሳችሁ ተማመኑ ስሩ ስሩ ፈጣሪን እመኑት የማይወድቅ ህይወትና የተረጋጋ ኑሮን እንኖራለን ከልምዴ

    • @ጎስዓልብየቃለሰናይ
      @ጎስዓልብየቃለሰናይ 10 місяців тому +2

      እውነትሽ ነው እሕቴ እኔም ጥዋትና ማታ የተባረከ ባል ስጠኝ ብዬ ነው የምለምነው ያለሁትኝ አምላኬን❤❤❤😢

  • @bmin56
    @bmin56 Місяць тому +2

    ኤልሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ፣ በስራሽ በጣም ነው ምወድሽም ማከብርሽም ። ለመሆኑ እድሜሽ ምን ያህል ነው ? ምክኒያት አለኝ ። በሞያዬ pharmacist ነኝ ያውም ከ15 አመት በላይ የቆየሁ ግን እራሴን ስለመጠበቅ ብዙም አስቤበት አላውቅም ። አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ ግን ውስጤን አነቃቃሽው ።

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 10 місяців тому +8

    ኤልሲ ቆንጆ ጨዋ ለባም ብልህ ስነስርአት ያለሽ ሴት በመሆንሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ❤ ስለቅንድብሽ ቦታ አትስጪው፣ አትጨነቂ። ሰዎች ሁልጊዜ እንከን ስለሚፈልጉ ነው፣ አይድነቅሽ❤

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 8 місяців тому +4

    ው ኤልሲ ሙሉ ሰው ነሽ በርቺ በስራ ወዳድነትሽ ቀናሁብሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክልሽ።

  • @yemar1635
    @yemar1635 10 місяців тому +17

    ኤልሲ ዊግ አትጠቀም በራሷ ፀጉር በጣም ታምራለች እምትሉ ደግፍኝ ? ኤልሲ ፀጉርሽ የ ግንባርሽ ጠርዝ ድረስ ሙሉ ነው ግጥም ያለ እሚያምር የተስተካከለ እባክሽ እንደዚሁ ውብ ነሽ አልፎ አልፎ ካልሆንል ለልልውጥ አትጠቀሚ የኔ እህት ቃል ጊቢልኝ ?

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 місяців тому +4

    ልክ ነሽ ሀበሻ ወይ ሊበልጥሽ አልያ እኩል ደረጃ ከሆንሽ ኑሮውን አብሮ ይኖራል እንዳልሽው ወይም በምንም ይሁን በምን አንድ ደረጃ ከወጣሽ ሰላምሽን ይበጠብጠዋል ወይ የፍቺ ቦዩን ይቀዳል ከወለዳችሁ ለልጆቹም የወደፌት ጤናማ ስብእና ስትይ አላማሽን ትተይዋለሽ ፈጣሪ ከረዳሽ እየዋለ እያደረ ለሱም ለልጆችም የህይወት ለውጥ ስታሳይው ትዳርሽ ሰላሙን ዪገኛል ያም የሚሆነው እሱንም ልቦና ሲሰጠው ያለዛ ያልታደለ ሆኖ ቤቱን ልጆቹን ይበትናል በነገራችን ላይ ሀበሻን አልን እንጂ የሌላው ዓለም ሰው ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል የስው ባህሪ ያው የሰው ነው

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 10 місяців тому +4

    የምር በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ ብዙነገር ተማርኩብሽ ስታወሪ ስርአትሽ ስትሰሪ ሞያሽ ስትለብሺ አቋምሽ ባቃ ሁሉን የሰጠሽ ቅመም ብዬሻለው ተባረኪ ለቤተሰቦችሽ እድሜከጤናጋራ ሰቶሽ ያቆይሽ ኤልሲ❤❤❤

  • @marthat6031
    @marthat6031 10 місяців тому +8

    ኤልሲ ፀጉርሽ እንዴት እንዳማረ ዛሬ ደግሞ ቀለሙን ወድጄዋለሁ አንቺ ብልህና ጨዋ ቆንጆ ሴት ስወድሽ ❤🥰

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 10 місяців тому +9

    Nice story..ታዲያ ለሞን ቆረጥሽው ባለቤትሽጋ ያለውን እንዴት እንደተገናኛቹህ Part 2 እንጠብቅ ወይ?😊

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 10 місяців тому +1

      ባሏ ይሆናል የወሰዳት መናገር ካልፈለገች ዋናው ውበታችንን ታስተምረን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому

      ​@mekel😂😂😂😂esalemayehu6279

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 місяців тому +8

    ትትክክክክል ውዴ ያበሻ ወንድ ጠንካራ ሴት ይፈራሉ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 місяців тому +9

    እኔ ሲከፋኝ በህዝብ ትራንስፖርት እዞራለሁ:ረጅም የእግር ጉዞ አደርጋለሁ :ሞል እሄዳለሁ:ከስራ አርፋለሁ:እዝናናለሁ:ከማይረባ ሰው እርቃለሁ:አስቂኝ ቪድኦዎችን አያለሁ::እንደዚ እያልኩኝ ደባሪውን የ አሜሪካ ኑሮ እየገፋሁኝ ነው::

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 місяців тому +5

      መዝናናትሽ ጥሩ ሆኖ ደባሪው ያአሜሪካ ኑሮ ስላልሽው እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ
      አገር ቤት የመመለስ መብትሽ በእጅሽ ሆኖ እያለ ማማረር ምን አመጣው
      ከጠላሽው እድሜሽ ሳይገፋ ጉልበት እያለሽ ሰራ ሰራ አርገሽ ወደ አገር ተመልሰሽ መኖር ትችያለሽ ግን አለም ላይ የትም ብትሄጂ ህይወትን አጓጊ የምናደራጋት ከራሳችን አስተሳሰብና ጥረት እንጂ የትም ቢሆን ሊደብር ይችላል

    • @libamset
      @libamset 10 місяців тому

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 10 місяців тому

      @@ferehiwottaye9062ትክክል ነች ደባሪ ነው social life የለ ማን እንደ አገር እማይዬ

  • @hananbedru-us9zm
    @hananbedru-us9zm 10 місяців тому +6

    እውነት ለመናገት ባልሽ ባንቺ ባይማረክ ይገርመኝ ነበር elsy,thanks for your usefull information

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 10 місяців тому +6

    በጣም ነዉ የማደንቅሽ የምታነሻቸዉ ሐሳቦች ደስ የሚሉና የሚያስተምሩ ናቸዉ ኤልሲ በርቺ ፈጣሪ ከነመላዉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 10 місяців тому +7

    ዛሬ ደግሞ አበባ መስለሽ ታንጸባርቂያለሽ እንዴት እንደምወድሽ እኮ...

  • @accacc3506
    @accacc3506 10 місяців тому +5

    በስማም ማርያምን በራስመተማመንሽን ስወደው ይሞላኛል ጎበዝ በርቺ ኤልሴ❤

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 10 місяців тому +7

    በትክክል ያበሻ ወንድ ይፈራል። እኔ ሳላገባ በፊት ጥሩ ስራ ስላለኝ መኪና ስገዛ አንድ ጎደኛዬ አያይ ይባስ ብለሽ መኪና ገዛሽ አለችኝ ምነው ስልት ማን ያበሻ ወንድ ይጠይቅሻል ይፈራል ለመጠየቅ አለችኝ።

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 10 місяців тому +1

      ena still alagebashim ? 🤔

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 10 місяців тому

      😂😂😂😂 ጥያቄ​@@hewotat2147

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 8 місяців тому +5

    ደስ ይላል፣እናት እና አባትሽ በሕይወት አሉ?የድካማቸው ፣የልፋታቸው ውጢትን አይተዋል?ለደረስሽበት ቦታ?አመሰግናለሁ ።ይሕን ስልሽ እንዳይሰማሽ በእዚሕ ምድር ላይ ሁላችን እንግዳና ምፃተኞች ነንና።ተባረኪ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ሬል ሃበሻ ነሽ፣ከናይሮቢ ጀምሮ እከታተል ሽ ነበር።

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 9 місяців тому +3

    ኡኡኡ ኤልስዬ ስለገንዘብ አያያዝ አገላልፅሽን በጣም ወድጄዋለሁ:: ሌላው ደሞ ወድቆ መነሳት እንዳለ እና ተረጋግተን መነሳት እና መቀጠል እንዳለ ከልምድሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን:: ❤❤❤

  • @Teki1986
    @Teki1986 10 місяців тому +8

    Guys, please don’t worry about Kindib staff! Each of you is beautiful just as you are! Let’s focus more on the bigger picture in life than this minor issue. Elsa has so much to teach us beyond her role at Kindib 😂. I admire her motivation, energy, self-value, sense of humor, strong work ethic, respect for others, honesty, playfulness and she always speaks with integrity among other qualities! When you fill your cup from within, you radiate beauty outwardly, and your world becomes more vibrant and beautiful. Subsequently, you’ll stop fretting about surface appearances and caring about what others think or say about you!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 9 місяців тому +7

    ትዳር በፍጹም አንድ አይነት ሰው አይገናኝም አንድ ሰይጣን ቁራጭ አንድ በግመሳይ መከረኛ ጋር ነው የሚያጣምረዉ።

    • @Zinu-T
      @Zinu-T 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
    @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 10 місяців тому +14

    ለኔ ሁለመናሽ ያምራል ውድ ኮሜቶች ያልበላችሁን አትከኩ አታገቧት አግብታለች ምንድነው ቅድብሽ ቅድብሽ???ፈጣሪየ ለምድነው የምታሸማቅቋት ይደብራል ሆ

  • @linadamtew2885
    @linadamtew2885 10 місяців тому +2

    በጣም መርጥ ነሽ አስተሳሰብሽ መብሰል ብቻ ሳይሆን ሙክክ ያለ ነው ኤልሲዬ እንደቀልድ በምታወሪው ውስ ትልቅ ቁምነገር ይገኛል ሁሌም ቪድዬችሽ ይመቹኛል😊 በጣም ቅን ነሽ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 10 місяців тому +6

    ስለ ባልሺ ጀምረሺ ሳትጨርሺ አለፍሺው ሌላ ስለልጆችሺ ተጠይቀሺ አለፍሺው

    • @beautiful8049
      @beautiful8049 10 місяців тому +1

      እስከመጨረሻ አልሰማሻትም እንጅ ስለ ባሏ በደንብ ነው ያብራራችው ስለ ልጆቿ ደግሞ በብዙ ቪዲዮቿ ላይ ተናግራለች ለዛ ነው ቪዲዮውን እዩት ያለችው 🙏

  • @medihabeshawit8582
    @medihabeshawit8582 9 місяців тому +5

    ኤልሲ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ እኮ ነሽ ጨዋታውንም ቁምነገሩንም, የቅንድቡ ፓርት አስቆኛል😁 ቢያስጠላ እንኳ አንቺ ላይ ያምራል ከውበትሽ የበለጥሽ ሴት ስለሆንሽ😍 ከባልሽ ጋር የተገናኛችሁበት አጋጣሚ በጣም የሚገርም ነው የፈጣሪ እጅ ሲኖርበት እንዲህ እኮ ነው። ወደ ጥያቄ ስሄድ ገና ጥበብ ለምን አልሽው ትርጉሙስ "ገና" ምን ለማለት ነው? በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ keep shining❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 9 місяців тому +5

    ኧረ ቆንጆ ነው ቅንድብሽ አትሳቀቂ ባጠቃላይ ቆንጆ ነሽ

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 10 місяців тому +5

    Elsya, you are one of my favorite UA-camr. You have full of confidence and your advice helped by many way. Keep up your good work.

  • @selambelay9521
    @selambelay9521 9 місяців тому +12

    ወይ እልሲ ሀበሻ ባል በስማም
    ገዳም ያስገባል 😭

  • @loola5397
    @loola5397 10 місяців тому +7

    Everything that comes out of your mouth is so very positive, uplifting. keep going sister. We need someone like you😍

    • @tselatt
      @tselatt 10 місяців тому

      Indeed,she is spreading goodness,wisdom,knowledge.Sharing is a gift and she is Blessed.

    • @tselatt
      @tselatt 10 місяців тому

      As women we'd better choose those who uplift us,(Ke Fetari behwala of course)like her.My third choice after Semere"Bariaw".

  • @saraadmas7365
    @saraadmas7365 9 місяців тому +3

    ቅንድብሽ አያስጠላም ዝምብለሽ አትጨናነቂ ሁለት አመት ሲሞላው ይለቃል እራሱ እየደበዘዘ ይመጣል ከዛ የቅድብ ዘጉር ተከላ አለ እሱን መጠቀም ትችያለሽ. ፈታበይ ቆንጆ ነሽ 👍

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 9 місяців тому +2

    ታቱ ከጊዜ በኋላ ይለቃል አትሳቀቂ። ካልሆነ ደግሞ በፔንስል ኩል ቅርፁን ማስተካከል ትችያለሽ። ሳትሞክሪ ቀርየሽ አይመስለኝም ሆኖም እሱ ነው ያለው አማራጭ ለማለት ነው። በርቺ።

  • @battyy248
    @battyy248 10 місяців тому +132

    የእውነት ባሌ አበሻ ነው እንዴት እንደሚንከባከበኝ እና ምን ለማለት ነው መልካም ትዳር ከፈጣሪ ነው ❤

    • @nadiaadel6853
      @nadiaadel6853 10 місяців тому +6

      Yalaten Asetesaseb new yawerachew Battyy. Bezu habesha baloch ytemarech sete ayfelegum it's very true my dear

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 місяців тому +12

      በምንም ስለማትበልጪው ነዋ

    • @WintaKidane-xv3ei
      @WintaKidane-xv3ei 10 місяців тому +12

      She is right ✅️ 👏...she is saying fact..habesha wend kesu endbelchi iyfelgem

    • @battyy248
      @battyy248 10 місяців тому +17

      እህቶቸ እኔ ስለገቢም ሆነ ስለ ኤልሲ ምንም አላልኩም እኔ በገቢም እኩል ነን ትምህርትም እያስተማረኝ ነው። ፈጣሪ ፍቃዱ ስለሆነ መልካም ትዳር ስቶኛል ነው ያልሁት❤❤❤

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 10 місяців тому +1

      Betekekel habesha merex baloch alu ene lezi meseker negh yemenenorew aweropa new balebete habesha new 2 lijoch alun bexam xeru bale xeru abat new enkebekabew k nenat ekul new bel ayeganenem 2 achenem enesaralen bet qedemo kegeba abeselo lijochun axaxebo bet asedeto new yemenenorew ene endewem atesera eliwalew selezi melkam enat yehonu y habesha wendoch alu fexari kesexe bale yelijoche abat erejim edeme❤❤

  • @zionabebe1773
    @zionabebe1773 10 місяців тому +6

    your eyebrows are just fine Elsy. Please do not listen to negative people.

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 10 місяців тому

      በጣም ይገርማል እውነት ብለሻል❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 10 місяців тому +4

    ኤልሲ ምክርሽም ፈገግታሽም ማራኪ ነው።

  • @mekiyahussenyoutub6077
    @mekiyahussenyoutub6077 10 місяців тому +3

    ማሻ አላህ በጣም ጀግና ልጅ ነሺ ምክርሺ ለራሱ ልዩ ጣእም አለሁ

  • @senigebre3851
    @senigebre3851 10 місяців тому +3

    ኤልሲዬ በ ፕላስተር ቅን ድብ እንኳን በጣም ታምራያልሻ አሳቅሽኝ ። ጥሩ ምክር ነው ከአንቼ ምናገኝው ብርክ በይ።

  • @genethailemariam-xk1ho
    @genethailemariam-xk1ho 9 місяців тому +2

    ኤልሲና እውነትም የሞራል ሰው ነሽ እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ

  • @EnuyeYaregal
    @EnuyeYaregal 10 місяців тому +6

    የሴት ልክ ስታምሪ

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 10 місяців тому +6

    አንቺ እራስሽን ጥንቅቅ አድርገሽ ነዉ የምታዉቂዉ

  • @eleltahailemichael3847
    @eleltahailemichael3847 10 місяців тому +3

    There is nothing wrong with your eyebrows. You have so much good qualities and beauty. We can just focus on those.

  • @khalilrasmi1226
    @khalilrasmi1226 10 місяців тому +2

    ተባረኪ የኔዉድ እግዚአብሔር ያበርታሽ❤

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds 10 місяців тому +4

    ገንዘብን ከማር መላስ ጋር ያመሳከርሽበት ጥበብ 👌👌👌👌👏👏👏

  • @Semuni25
    @Semuni25 10 місяців тому +4

    (I am teenager ) እዉነት በጣም ነዉ የወደድኩሽ እኔ መሆን ምመኛት ሴት ነሽ። ስራ አልሳካ እያለኝ ነዉ እስቲ አማክሪኝ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 9 місяців тому +1

    ኤልሲዬ እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሐን ትምራሽ አሁን ቆንጆ እየሆነሽ ስለሆነ ፕሮፋይልሽን ብትቀይሪዉ ደስ ይለኛል ከአዲሳባ❤ እኔም አሳይ ነዉ የተማርኩት ሥነስርዓትን ያተረፍንበት ለሕይወታችን ጠቃሚ ስንቅ ነዉ።

  • @Abreshdereje2121
    @Abreshdereje2121 10 місяців тому +4

    የኔ ውብ ሁለነገርሽ ቆንጆ ነው❤❤❤

  • @Ayla-pc3dg
    @Ayla-pc3dg 9 місяців тому

    ኤልሲ አሁንም ቤተሰቦችሽን እያመሰገንሽ ነው በዚህ ልትደነቂ ይገባል ነገር ግን አንቺ ብዙ የህይወት ልምድ አለሽ ደግሞም አ/አ ትኖሪ ስለነበረ ነው
    የእኔ ጥያቄ እንዴት ነው lifestyle የለመድሽው(የተማርሽው) ስለ አመችሽም ልጆች ሲጎረምሱ መፅሀፍ እንዲያነቡ ግንዛቤ እዲኖራቸው ያደርጋሉ ብለሻ ባልሳሳት ይጠቅማል ያልሽው አጋሪን ኤልሲ

  • @Helen-f7v
    @Helen-f7v 10 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ ቱርክ ነው ምኖረው ቅንድብ የተበላሸባቸው ማስተካከል ይችላሉ እኔም ተሰርቻለው በጣም ነው ሚያምረው ባለው correct ማድረግ ይችላሉ ❤

    • @temesgenamlak8065
      @temesgenamlak8065 10 місяців тому

      Yeah betam tebelashe endet new miyastekaklu usa negi yalehu simu MN ybqlal please

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq 10 місяців тому

      Yet neshi inem turk negne meserat ifelgalehu

  • @andumenged
    @andumenged 9 місяців тому +1

    አቺ ሳይሆን አንቺ ነው የሚባለው። አቺ የሚባል ቃል የለም

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 4 місяці тому

    ምክሮችሽ በጣም አስተማሪ ዎች ናቸው: ቴንኪዩ ተባረኪ.

  • @tamirayehumulatu4208
    @tamirayehumulatu4208 10 місяців тому +2

    I like your openness.Bless you

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 10 місяців тому +1

    እንዴት እድለኛ ነዉ!!እግዚአብሔር ሁሉም አሞአልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 9 місяців тому +3

    ኤልሲዬ የኔ ቅም ስወድሽ ግን ንብረትሽን አገርሽላይ አድርጊ ቀጣዩ ዘመን የአፍሪካ ትንሳኤ ስለሆነ አስተውይ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 9 місяців тому

      እናተ የማታመጡትየለም

  • @adonyasendeshaw9911
    @adonyasendeshaw9911 9 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ ፍቅር ነሽ

  • @Hana-d4y3n
    @Hana-d4y3n 10 місяців тому +3

    You’re beautiful, wise and smart! I enjoy all of videos.May God bless you and your family!

  • @kandh9197
    @kandh9197 9 місяців тому +4

    የሀበሸ ወንድ በኔም የደረሰብኝ በጣም ይፈሩኛል በስራም ፈጣኝ በአስተሰሰብም ሲበልጣቻዉ ይሸሹኛል ግራ ይገበኛል ለምን እንደሆ አይገበኝም ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @faficho136
      @faficho136 9 місяців тому +3

      ሁሉንም አታውሪ አውቃለሁ ብለሽ ስህተት ባየሽ ቁጥር አትናገሪ አንዳንድ ነገሮችን ለማለፍ ሞክሪ ከሰው ስህተት አይጠፋምና
      ብቻ ራስሽን ዝቅ አድርጊ ማለቴ እንዳልሆነ ተረጂኝና ብቻ ለወንድ ልጅ አንች ከፍ ከፍ አትበይበት መበለጥን ሰለማይወዱ😊

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 9 місяців тому

      እንዴ እውቀታቸው ነው የበላይየሚያደርጋቸው​@@faficho136

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 10 місяців тому +3

    አሁንም ቆጆ ነሽ ያንግ ሆነሽማ ሸፕሽን ያየ ውብ ነበርሽ ማለት ነው ቤቴሽ ቤተመግስት ነው የሚመስለው

  • @montewoube5472
    @montewoube5472 10 місяців тому +2

    ኤልስዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ስወድሽ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 місяців тому +3

    ኤልሲ ቅንድቤ 😂😂😂😂ያምራል እግዚያብሄር ሁላችንንም በአምሳል ፈጥሮናል አመስጋኝ እኑሁን❤❤ለተሰጠን ነገር

  • @zahar447
    @zahar447 10 місяців тому +2

    ስወድሽ,ደስታሽ,ይብዛ,ውበት,ዋውውውው,ስነስራትሽ,ያነጋገር,ለዛሸ,ዋውውውውው,ትለያለሽ,ተባረኪልኝ

  • @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
    @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 10 місяців тому +14

    እውነት ነው የኛ ወንዶች የተማረች ሴት ይፈራሉ😂😂😂

  • @haimanotgetu8142
    @haimanotgetu8142 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኤልሲ ሁሌም መሬት ጠብ የማይሉ ከልብሽ የሆኑ ምክሮችሽ ለሌሎች ጉልበት ስለሚሆኑ በርቺልን እናመሰግናለን😊❤❤❤

  • @YenaneshTesema
    @YenaneshTesema 10 місяців тому +3

    ምንም አይወጣልሽም ፤ቆንጆ ነሽ

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 10 місяців тому +3

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 10 місяців тому +2

    You are very intelegent thank you for shering your ideas.

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 10 місяців тому +3

    All right, excellent talking my life is the same thing when I get successful nobody come to me they very scary to ask me any man

  • @Marsilase
    @Marsilase 10 місяців тому +3

    ኤልሲ ቅንጆ ዛሬ ደግሞ ውብ ሆነሻል ፀጉርሽ ሊፕስቲክሽ እንዴት እንደሚያምር ያው ሀሳብሽ ምንም እሚጣል እደሌለው ሆን

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 8 місяців тому

    ልክ ነሽ ኤልሲዬ ትዳር ማለት የጋራ ነው ብዙዎች ይህን አያዩትም የሴቶችም ብቻ የወንዶችም ብቻ ግዴታ አይደለም የጋራ ነው ስለዚህ ሁለቱም ተማምነውና ተከባብረው ካልመሩት ማንም ማንንም ጠብቆ እና ተከታትሎ መኖር የለበትም ትክክ እህታችን እሷ የሌለችበት ጏደኛዋ ብትመጣም እሱም ፍላጎት ስለነበረው እንጂ ህፃን አይደል የምታታልለው እንደውም ተገላገለች ይሄ ቀን ነበር እየጠበቀ የነበረው ሲጀመር የሷ አይደለም

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 9 місяців тому +2

    Thanks Elsy konjo.

  • @tigesttesfaye595
    @tigesttesfaye595 10 місяців тому +3

    We need part 2 story of how you and your husband met? ❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 9 місяців тому +3

    ኤልስዬ እኔም በቅርቡ ቫኬሽን UK እሄዳለው ልክ እንዳንቺ አይነት ባል ይግጠምሽ በይኝ ፕሌን ላይ 😂😂😂😂። you are beautiful inside out❤❤❤❤

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 10 місяців тому +3

    ዋው ቁርሴን ስላበላ በፍቅር አዳመጥኩሽ ሁላም በፍቅር ነው የማየው ስራሽን ጥቁቅነትሽን ጀግነነትሽንም እንዲሁም አበርታታች ነሽ እኔ ክልስ ጣሊያን እና አትዮጲያ ነው ግን አንግባባም አብሶ በሀይማኖት በፆም በባህል አንቺ እንዴት ነው ይሄን አቻችለሽ የምትኖሪው እህቴ እኔ ደስተኛ አይደለሁም ምክርሽን እፈልጋለሁ 😣😣😣😣😣😣

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 10 місяців тому +1

    😂የማሩ part ተመችቶኛል Love you elsu❤

  • @beautiful8049
    @beautiful8049 10 місяців тому +3

    በጣም ቆንጆ መልስ ነው ተምረንበታል ተዝናንተንበታል 🙏🙏

  • @User_19967
    @User_19967 9 місяців тому +6

    ለካ የልጥጥ ልጂ ነሽ እህ ታስታውቂያለሽ አንዳንድ ሰው ከልጂነት እስከ እውቀን ተደላልቶ እንዲኖር ይፈቀድለታል ይጨምርልሽ ኤልሱሁ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 10 місяців тому +3

    Yes very true about being Married to whoever. God have to bless marriage

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 10 місяців тому +2

    Tebareki Elsiye

  • @lulakebede6372
    @lulakebede6372 10 місяців тому +2

    ኤልሲይ በጣም ነዉ ፡ ምወድሽ

  • @NuhaminFikre-bu2cd
    @NuhaminFikre-bu2cd 9 місяців тому +3

    Ene bale Ethiopiawi nw endet endemiyankebareregn lenegresh alchelem ❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 10 місяців тому +2

    ኤረ ትምሪያለሽ የእኔ ቆጆ ምንም አትሳቀቅ።

  • @adissale1673
    @adissale1673 9 місяців тому +5

    ስትጣፍጭ ንግግርሽ ሲጥም❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 9 місяців тому +3

    የቅድቡ ነገር ና ላሰቲኩ😂😂😂 ኧር አታሰቢ ችግር የለውም

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 9 місяців тому +6

    ትክክል ስትበልጫቸው ሚስት ሳይሆን ባል የምትሆኝባቸው ይመስላቸዋል

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 10 місяців тому +1

    ጎበዝ ነቨ God bless you ❤

  • @asi3396
    @asi3396 10 місяців тому +2

    ለስደት የት አገር ይመቻል ምከን

  • @zenebuumer9796
    @zenebuumer9796 10 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ አበሻ በመሆንሽ ብቻ ኩራቴ ነሽ ሌላው ደሞ ስራ ቀላል ነው አላልኩም ስራ ይከብዳል ሌብነት ብቻ ነዉ የሚቀለው ላልሽው ነገር ብታምኚም ባታምኚም እኔ በበኩሌ ሌብነት በገበያ መሃል ምኔንም ምኔንም ሳልላጭ በገበያ እራቁቴን የቆምኩኝ ያህል ነው የሚሰማኝ አቺም ቢሆን ሳታስ ቢው መሰለኝ የተናገርሽው

  • @Shewit06
    @Shewit06 10 місяців тому +3

    we need full time story on how your love life started. Sounds very interesting 😆

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g 10 місяців тому +2

    ጓበዝ በርቺልን እህታችን አንቺም
    ተባረኪ❤

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 5 місяців тому +2

    የሀበሻ ወንድ አግብቶ ከመቃጠል ቁሞ መቅረት

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 9 місяців тому +1

    ኤልሲ በጣም ጥሩ ቪዲዎችን ነው የምትሰሪው እናመሰግናለን:: የአንዳንድ ሰው ጥያቄ ግን ግራ ያጋባል ለኔ ማንነታቸውን ነው የሚያሳየኝ ስንት የሚባል ነገር እያለ ስለቅንድብ ግብ ግብ ሌላ ደግሞ ያየሁት የባልሽ ሐይማኖት ምን ጉድ ነው ደግነቱ አንቺም ነቄ ነሽ ወይ ፍንክች ❤

  • @ameleworkbiresaw275
    @ameleworkbiresaw275 6 місяців тому

    wee elsye ene endet endemewodesh miker sefelge hule adametshalehu tebareki

  • @bezajemal2289
    @bezajemal2289 10 місяців тому +3

    ኤልሲ እውነት እስፖኒሽ ነው እኮ የምትመስይው የኔ ቆንጆ

  • @anchinatyegeta
    @anchinatyegeta 9 місяців тому +1

    I just love everything about you!! Your transparency makes you even more beautiful ❤️

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 10 місяців тому +7

    It’s true that when the Ethiopia guy does not want a strong and successful woman.

  • @eveali6794
    @eveali6794 9 місяців тому +2

    ወላሂ ታምረለሽ ማሸአላህ❤❤❤❤❤

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 10 місяців тому +3

    ከውብም ውብ ነሽ ከነ ጨዋ ንግግርሽ ቅንድብሽም ያምራል ግን ኤልሱዬ ማስለቀቅ ብትፈልጊ ከስንት ግዜ በኃላ ነው የሚለቀው

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 10 місяців тому +5

    Enie mlsh Elsi, fitish endet amarebet? I mean you're always beautiful but you're glowing! What's the secret?!

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 9 місяців тому +3

    Please tell us part 2 story with your husband what a wonderful interesting story😂😂

  • @senaytmrhawi1148
    @senaytmrhawi1148 10 місяців тому +1

    ሰላም ኤልሲ የኔ ደርባባ ምክርሽ በጥም ከልብ ይገባል Thank you 🙏 እና የሰው ልጂ በየትኛው መንገድ ልተዋወቅ ይችላል ደስ የሚል የፍቅር ገጠመኝ ነው ያለሽ 😍

  • @mimidamite6494
    @mimidamite6494 10 місяців тому +4

    HAHAHAAHAH Kindibe silaltemechachihu endezih yihune...........temecheshign abo!!! to tell you the truth I didn't see it....i only focused on what you said....Berchi!!!!