Ethiopia - የጎጃሙ ከባድ ውጊያ!፣ ብሄራዊ የሀዘን ቀን ታወጀ፣ የስልጣን ልቀቅ አለቅም ፍልሚያ፣ የቴዲ አፍሮ መልዕክት፣ የሶማሊያ ጠብ አጫሪ መግለጫ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @tube1617
    @tube1617 2 місяці тому +7

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💪🎉
    ድል ለፋኖ💚💛❤💪🎉
    ድል ለፋኖ💚💛❤💪🎉
    ድል ለፋኖ💚💛❤💪🎉

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 місяці тому +8

    መከላከያ ተብዬው የማረከው ነገር ህይወቱን ማዳን ብቻ ነው

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 місяці тому +6

    እስቲ እንደ ቴድ አፍሮ ስለ ሀገር አንድነት ስበኩ ቴድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 місяці тому +25

    ድል ለታላቁ አማራ ፋኖ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 2 місяці тому

      የማን ታላቅ

    • @ekramyoutube3878
      @ekramyoutube3878 2 місяці тому +1

      😎የሁሉም ታለቅ አማራ ነዋ💚💛❤

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 2 місяці тому

      @@DerejeTadesse-hx6co የሁሉም።

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 2 місяці тому

      የአልጀዚራ ጋዜጠኛዋ ማመን የገረማት አንድ ኢትይዮጵያን እሚያህል አገር በ 15ኛው ዘመን ግዜ እንደ ነበረው በአካፋና ዶማ ያን የተራራ ክምር እሚያህል አፈር ቁፋሮ መያያዙ ነው።እናም አክላ አንድ እንኳን ቡል ዶዘር የላትም አገሪቷ መንግሥት ምን እያደረገ ነው ስትል አክላ ጥይቃለጭመልሱን እኔ ልስጣት መንግሥት ብል ዶዘሩን የገደላቸውን በርካታ ደሃ ገበሬ አማራዎች በጅምላ ሰብስቦ ለመቅበር ሲጠቀምበት አይተናል፤ከዚያ ውጭ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ ማን ይጠይቀኛል በሚል ትዕቢት ሰ መጨፍጨፍያ ድሮን ግዝቶ ድሮኑ በገባ በማግሥቱ ጭፍጨፋ ፈጽሞበታል፤ኡንም አላቋረጠም።ይህ ግፍ አሁን በተፈጥሮ አደጋ ከተከሰተው ቢበልጥ እንጂ አያንስም።አደጋው የዓለምን ትኩረት ስለሳበ አብይ አህመድ እዚያ ሄዶ ለመታየት አስቧል።ያሳፍራል።ከዚህ በፊት ቆሼ ተብሎ እሚጠራው የቆሻሻ መጣያ ቦታ ያለቀውን ህዝብ ብዛት እናውቃለን ከዚያ እንኳን ትምህርት መማር አልቻሉም።የአፍሪካ ህዝቦች ቀንደኛ የሆኑ የአፍሪካ አምባ ገነኖችን እውቅና አይስጥ፤ያን ማድረግ የክፉ ሥራቸው ተባባሪ መሆን ነው።ለኦሮሙማ መንግሥት ተብሎ የወጣው ወጪ አምሥት ግዜ ለአባይ ግድብ ተብሎ የወጥውን ወጪ ይበጣል።ሕዝባዊ የሆነና በጥናት ላይ ያልተመሠረተ የውሸት ልማት ፋይዳው አልታየም።በቅርቡ በቦረና ከ23 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሳይጨምር ከብቶች አለቁ እሚለው ዜና አጥንት ሰባሪ ነው።ከአፍሪካ በቀንድ ሀብት ብዛት 1ኛ የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን የት ነው ያለችው?በወንዝ ዳርቻዎች ሠፋፊ የሣር እርሻ ተሰርቶ ቢሆን ስ፤ሰው ሠራሽ ሃይቆችስ በብዛት ተሰርተው ቢሆንስ፤ወዲያው ተረባርቦ ተደርጎ ቢሆንስ፤በቃልቻ በጠንቋይ ትንቢት የተወለደ ሰው መጨረሻው ገና ነው።ዕዳውም ቀላል አይደለም።

    • @kidanehailemariam8928
      @kidanehailemariam8928 2 місяці тому

      የጠንቋይ ልጅ አንተ ነህ ሥራህ በእየሱስ ስም ይፍረስ ​@@mulunehayele434

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 2 місяці тому +10

    በጎርፉ አደጋ ሒወታቸዉን ያጡ ወገኖቻችን ነብስ ይማር😭😭😭😭😭

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 місяці тому +3

    በርቱ፣በርቱ፡መረጃ፡ኃይል፡ነው። አንድነት፡ጉልበት፡ነው።

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +21

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому

      Talk, join them. We are tired of your "fukara." action speaks more than words

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 2 місяці тому +8

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪ጀግና ፋኖ

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 2 місяці тому

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 2 місяці тому +13

    እጂነር ስመኘው እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው😢😢😢😢😢

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 2 місяці тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ
    ፋኖ ያሸንፋል እውነትን ይዟል

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 2 місяці тому +5

    ድል ብሶት ለወለደዊ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому +1

      as usual "fukara." action speaks more than words

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 місяці тому +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 місяці тому +4

    ለጎፍ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢ቴድ የኛ ንጉሥ በወጣ ይተካ መከላከያ ተብየው በደፈጣ አልቋል ሶስት ፍኖ ቢሰዋ ከሀምሳ በላይ መከላከያ እምሽክ አድርጎ ነው ድል ላይበገሬው ፍኖ ❤️

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 місяці тому +2

    ጀዝባመከላከያ👹👹🤑🤑🤛

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 2 місяці тому +5

    ሞት ለመከላከያ ድል ለፋኖ

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 місяці тому +7

    ድል ለፋኖ ነው ❤️

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому +1

      Talk, join them. We are tired of your "fukara." action speaks more than words

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому +4

    ቲዲዬ የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ 🤔🤔🤔🤔

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 місяці тому

    ደልላአማራፋኖዬ ❤🇨🇬🇨🇬Fanoking🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 2 місяці тому

    አምላኬ መጨረሻቺን ምን ይሆን እግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ፈጣሪ ስቃያቺን በዛ ይቅር በለን

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 місяці тому +2

    ተመስገን አሳስቦኝ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 місяці тому +1

    Ty Teddye and Amleset🙏🙏
    Edme Tena yestachu
    Teddy enwdhale 💚💛❤️👍
    Tebarek🙏

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 2 місяці тому +7

    ድል ለፋኖ❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому +1

      Talk, join them. We are tired of your "fukara." action speaks more than words

  • @KIdstKidst-e9w
    @KIdstKidst-e9w 2 місяці тому +8

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому

      Talk, join them. We are tired of your "fukara." action speaks more than words

  • @adanewildemichael9747
    @adanewildemichael9747 2 місяці тому +1

    አንበሳ ❤❤👍👍👍👍

  • @segudemissie415
    @segudemissie415 2 місяці тому +1

    V.good tks

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 місяці тому

    ፈጣሪ ነፍስ ይማር በጎፋ ለሞቱት ሕዝብ

  • @techawatch
    @techawatch 2 місяці тому +3

    ወራሪው የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት አማራን እንደገደለ አይኖርም በተለይ የአማራ ተወላጅ የሆናችሁ የዚህ ወራሪ ሀይል አባላት ለቃችሁ ውጡ ሳይዘገይ።6ት አመት ሙሉ ህዝብ ሲጨፈጭፍ የኖረው ብልጽግና አሁን የሀዘን ቀን ማወጁ የማስመሰል ነው።

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 2 місяці тому +1

    Dil lafanoo❤❤❤❤

  • @Ekram-xq6nb
    @Ekram-xq6nb 2 місяці тому +2

    Selam fkr andenet magegnet lesew liji bemulu

  • @Allahwakili
    @Allahwakili 2 місяці тому +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያን የምወድ በላይክ 👍👍👍

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 місяці тому +4

    ድል እና ክብር ምስጋና ለጀግናው ለመከላክያ ሠራዊታችን ለዘላላም ።

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 місяці тому +1

    ድልለተገፋውየአማራህዝብፋኖያሽንፋል።

  • @terekibedemelash8901
    @terekibedemelash8901 2 місяці тому +1

    ሐገር ስትልዝን ልብ ይነካል። ብሔራዊ ሀዘን ከሚገባቸው ሀዘኖች አንዱ ይህ ነው ነገር ግን በወለጋ፣ በቤንሻጉል በሌላም ቦዎች ከዚህ የከፋ ሀዘን ገጥሞናል ያው ከሰው ሰው ቢለዮ..... ካልሆነ

  • @beke8193
    @beke8193 2 місяці тому +1

    ተመሳሳይ ችግር በጌዴኦ ዞን ወናጎ ወረዳ በአንድ ቀበሌ ቀደም ሲል የመሬት መሰንጠቅና የመሬት መንሽራት ሰጋት አለ ። የወረዳው ቀበሌያት ከፍተኛ የመሬት ጥግግጊት ያለበት ስለሆነ : 😢 የጎፋ አይነት ችግር እንዳይፈጠር ቢታሰብበት ።

  • @endrisymamymam432
    @endrisymamymam432 2 місяці тому +2

    ድል ለተገፋው አማራ አድ የምነግርህ ነገር አለኝ እሱም በቦረና ከላላ ወረዳ 07 እና 08 ቀበሌ ይሄው ቀኑን ሙሉና ምሽት ይሄው እስካሁን ስአት ድረስ የገበሬው አካላት እየተዋደቁ ይገኛሉ ለፋኖ ወድሞቻችን ድረሱልን ያሉ ይገኛሉ ይሄን እድታደርስልኝ ስል እጠይቅሀለሑ

  • @aslaaamalsutgc9627
    @aslaaamalsutgc9627 2 місяці тому +1

    🌷🌷

  • @abieabneh4371
    @abieabneh4371 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 місяці тому +2

    Ye kulibiw gebreal Amharan aderra

  • @dmtd4790
    @dmtd4790 2 місяці тому +1

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 2 місяці тому +2

    ወደዲክክም ጠላህም ፋኖ በትሺ ግዜ ከባድ የሚባል ሀይል ሆኗል ካሁን ወዳ እኩልነት ካልሆነ ማንም ሊያሸንፈው አይቺል

  • @HayebrMehamed
    @HayebrMehamed 2 місяці тому

    all eyes on gofa

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 2 місяці тому

    የአላህ 💔😭😭😭

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 2 місяці тому +3

    ድል ለህዝብ ልጂ ለጀግናው አማራ ፋኖ🎉

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому

      "fukara." action speaks more than words

    • @M-xu6ce
      @M-xu6ce 2 місяці тому

      @@abalimmu አኩል ትብል

  • @seidebrahim1551
    @seidebrahim1551 2 місяці тому +1

    Selaam be llebt byet mnyargal mgzat

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie 2 місяці тому +2

    ድል ድል ድል ድል ለተገፋው አማራ ድል ለኢትዮጶያ ከሣራ ፋኖ

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 2 місяці тому +2

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦች

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 2 місяці тому

    ብልጽግናው ሰላምነህ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 місяці тому +3

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @MelakWendie
    @MelakWendie 2 місяці тому +1

    ድሮ፣ትግሬ ስትዘግብ፣እውነቱን፣ነበር ዛሬ፣Fano ሲሆን፣ምንነው ድምፅ፣ጠፍ

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому

      Tigrians are fighters , don't talk like your camp

  • @saved1580
    @saved1580 2 місяці тому +2

    “የዳዊትንም ቤት መክፈቻ በጫንቃው ላይ አኖራለሁ፤ እርሱም ይከፍታል የሚዘጋም የለም፤ እርሱም ይዘጋል የሚከፍትም የለም።”
    - ኢሳይያስ 22፥22

    • @AbrehamEjeigu
      @AbrehamEjeigu 2 місяці тому +1

      ይሔ ጥቅስ ለማን ነው የተነገረ ???

    • @saved1580
      @saved1580 2 місяці тому

      @@AbrehamEjeigu ለኢየሱስ

  • @TesfayeWakeyoBuli
    @TesfayeWakeyoBuli 2 місяці тому +1

    የፋኖ ጽንፈኞች ዜና ነው

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 2 місяці тому +1

    የወያኔ አመራሮች የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁት ይገባል ያለ በቂ ጥናት ለ2ዓመታ
    ት ወደጦርነት አስገብቶ በወጣቱም በሀበት
    በንብረቱ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ የእለት ቀለብና ጉርስ አሳጥቶታል ስለዚህ በአዲስ አ
    መራር መተካት አስፈላጊ ነው ።

    • @siymergn
      @siymergn 2 місяці тому

      በዘር ጥላቻ ለሰከረ የትግራይ ወጣት የእጁ ነው ያገኘው ደስ ደስ ብሎኛል በማለቃቸው፡፡

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 місяці тому +1

    ድልለፋኖሠራዊይት፡ሞትለወራሪውለጠላት

  • @AbirshBelay
    @AbirshBelay 2 місяці тому

    ቴዲይ የኛ ደራሽ

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 місяці тому

    😭😭😭😭🕯🕯6💔

  • @MohammedTefera-kz2ne
    @MohammedTefera-kz2ne 2 місяці тому

    Explain your advertisement after news

  • @Azmarino-z6r
    @Azmarino-z6r 2 місяці тому

    #ስለኤርትራ ምንኣባህ ኣገባህ::

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 2 місяці тому

    አረተውንደሀውንአጨርሡት

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 2 місяці тому +2

    አቤቱ ማር ይቅር በለን ዲል ለተገፍዉ አማራ ህዝብ

  • @mohammedberhan8563
    @mohammedberhan8563 2 місяці тому

    ፋኖ ተፈንፈኖ ኢንደ የሞተ አንበሳ ይሸታል ፋኖ😎

  • @getayebiyaznlgn6927
    @getayebiyaznlgn6927 2 місяці тому +2

    ድል ለተገፋዉ አማራ

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 місяці тому

    Ayzoachew widi ye Amhara kegni ejoch ,ye Arbaminchu hizib talak hizib egzabher yatsinachu.

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 місяці тому +1

    አብይየበላውየአማራየቁርጥቀንልጂ፡ፍትህለኢንጂነርስመኘውበቀለ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 місяці тому

    በ15/11/2016 ዓ.ም በጎፋ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት /ናዳ/ ሰው ሰራሽ ነው ብላችሁ የእናንተ መልስ ምንድን ነው ከአደጋ ለማዳን ምን መደረግ አለበት ይህ የመሬት ናዳ በአለፈው አመትም በዚያው በደቡብ አካባቢ መከሰቱ ይታወቃል የሀገራችን የአደጋ ስጋት አካባቢዎች ተለይተዋል ወይ አሁንም ማሳሰቢያ አለኝ ወደፊትም ይከሰታል ምክንያቱም የሰው ልጅ ለመሬት ያለው ጥበቃ አለመደረጉ ያሳስቡኛል የሀገሪቱን የዮኒቨርሲቲ (50ዎቹን) ያላቸው ግንኙነት አለ ወይ

  • @NigatuWolidw
    @NigatuWolidw 2 місяці тому +2

    አማራ እና ትግራይ አንድ ሁኑ ካልሆኔ አታሸንፉም

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 2 місяці тому

    BEGEFE YETGDLEW INGENARE SEMAGNAW BEKELE YETHIOPIAN HEZB KECHGRE KERHAB KECHLMA LEMWETAT DEFAKENA BELO BESAT EYATKATLE BESRA SHELMAT SEGBAW
    SHELMATU TEYET HON ETHIOPIA ENDAZIH NECH ENATE ETHIOPIA MOGNE NESH TELALA YEMOTLESH KARETO YEGDLASH BELA YEGBALE

  • @reltron1574
    @reltron1574 2 місяці тому

    Hihi

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 2 місяці тому

    Demeseseku demeseseku yebabalalu erese be heresachew aye geza

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 2 місяці тому

    ፈታ ዴይሊዎች ፡ የብልፅግና ቃል አቀባይ በመሆን ኢቲቪንና ፋናን ተክታችኋል ።

  • @HabenAbushe-x4d
    @HabenAbushe-x4d 2 місяці тому

    Gofa zone nw

  • @Hasetbrktiabate121
    @Hasetbrktiabate121 2 місяці тому

    ቤቱ ውሉ በዶላር ነው

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 місяці тому +1

    እናንተ በመጮኻችሁ ወገኖች እንዲታሰብ ከዚህ በላይ ሊደርሰ በማለታችሁ ከመሽ ብሔራዊ በአል እንዲሆን ታወጀ?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 місяці тому

    መከላከያ አልፈው ዘራፊ እንደማለት?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 місяці тому +2

    ጎበዝ መንግስት ትልቁ ድሉ የገዛ ህዝቡን መጨፍጨፍ ነው ያሳዝናል

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 2 місяці тому

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 2 місяці тому +1

    ህወሃት ትግሉ ትክክለኛ ነው አብይ ሳይመርድ ሰላም የለም የኤርትራ መንግስት ደግሞ ጀግና ነው

  • @hulutube2138
    @hulutube2138 2 місяці тому

    ያስተዋወቅከውን የዜና ርእስ ጨርስ የፈረንሳይ ጥቃት የትገባ😜😂😂

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce 2 місяці тому +3

    ፋኖ ጀግና በትንሽ ግዜ ከባድ ሀይል መሆን የቻለ መግስትን ሳይቀር የሰላም እቅልፍ እዳይተኛ ያረገ የፖለቲካዉን አቅጣጫ ቀይሮ አይኖች እና ጆሮች ሁሉ ወደሱ አቅጣጫ እዲዩ እዲሰሙ አርጎ ነበር አሁን ግን ባዳድ አመራሮች የስልጣን ፍላጎት እና ድክመት የተነሳ እርስ በርስ ቃላት መወራወር ለጥላት መጠቋቆም ቃታ መሳሳብ ጀምሯል ይሄ ጉዳይ በዚህ ከቀጠለ ፋኖወች እኳን ሀገራቸዉን እና ህዝባቸዉን ራሳቸዉንም ማዳን አይችሉም በፍጥነት መፍትሄ ይበጅለት።

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому

      join them and talk ....

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 місяці тому +2

    💚💛❤💪💪💪💪👌👌ድል ለጀግናው የአማራው ልጅ ፋኖ ማንም አይገታውም ትግል ይቀጥላል 💚💛❤💪💪👌👌👌👌👌👌👌

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому +1

      Talk, join them. We are tired of your "fukara." action speaks more than words

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 місяці тому

    We don't trust the Ethiopian / OLF military.

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 2 місяці тому +2

    ድል ለሀገረችን ፍኖ የሸንፈል ወደደም ጠለ ከመሸነፈ የምየድን ሐይል የለም

    • @abalimmu
      @abalimmu 2 місяці тому

      To be honest where do you want to come 4kilo ..... dreamers

    • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
      @TarikusolomonSolomon-dp1cl 2 місяці тому

      @@abalimmu of course believe that

  • @EbirahimAshebir
    @EbirahimAshebir 2 місяці тому

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 місяці тому

    Kkkkkkkkkkkkkk Fano trakter min liyadergilet new ???werre

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 місяці тому

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድል ለአብይ አህመድ

    • @Allamehara
      @Allamehara 2 місяці тому

      አብይዝምይውደም

  • @sileshgessesse4956
    @sileshgessesse4956 2 місяці тому

    Feta daillt bizu gize eketatlh neber gin ahun bizu gize le biltsigina tadelaleh beka reallitun zegib

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 2 місяці тому

    ይሔ ፈታ ሚዲያ በቃ የለየለየት የፅንፈኛው ኦሮሞ ጠሉ ፋኖ ልሣን ሆነ እንዴ ?

  • @dagimdiriba6
    @dagimdiriba6 2 місяці тому

    አቦ በናታቹ በኤርትራ ዘገባ ላይ የምታሳዩትን ቪድዮ ቀይሩት አይደብራችሁም እንዴ? በጣም ተደጋገመ እኮ

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q 2 місяці тому

    ጀዝባ ቅዘናም ፋኖ እንዴት ነው ከመከላከያ ፊት የሚቆመው

    • @YalemeworkalehegnDasse
      @YalemeworkalehegnDasse 2 місяці тому

      አትበጣጭ ቂጡን ገልቦ ነዉ የሚገርፈዉ እቭድ ይመሥል ህዝብ በሞላበት ከተማ ለከተማ ከሚልከሠከሥ ወጣ አይልም ወደ ጫካ ንጹሀን በሌለበት

  • @AbrehamEjeigu
    @AbrehamEjeigu 2 місяці тому

    ፀብ የጫረው የሱማሌ መንግስት ሆነ እንዴ ደሞ??

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 місяці тому

    Fake ስለውጊያ እንጂ ስለ ሰላም ማውራት እይመችህም ፥ ፈታ ሚድያ በፀረ ሰላም መፈራጅ ይገባል።

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 2 місяці тому

    የአልጀዚራ ጋዜጠኛዋ ማመን የገረማት አንድ ኢትይዮጵያን እሚያህል አገር በ 15ኛው ዘመን ግዜ እንደ ነበረው በአካፋና ዶማ ያን የተራራ ክምር እሚያህል አፈር ቁፋሮ መያያዙ ነው።እናም አክላ አንድ እንኳን ቡል ዶዘር የላትም አገሪቷ መንግሥት ምን እያደረገ ነው ስትል አክላ ጥይቃለጭመልሱን እኔ ልስጣት መንግሥት ብል ዶዘሩን የገደላቸውን በርካታ ደሃ ገበሬ አማራዎች በጅምላ ሰብስቦ ለመቅበር ሲጠቀምበት አይተናል፤ከዚያ ውጭ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ ማን ይጠይቀኛል በሚል ትዕቢት ሰ መጨፍጨፍያ ድሮን ግዝቶ ድሮኑ በገባ በማግሥቱ ጭፍጨፋ ፈጽሞበታል፤ኡንም አላቋረጠም።ይህ ግፍ አሁን በተፈጥሮ አደጋ ከተከሰተው ቢበልጥ እንጂ አያንስም።አደጋው የዓለምን ትኩረት ስለሳበ አብይ አህመድ እዚያ ሄዶ ለመታየት አስቧል።ያሳፍራል።ከዚህ በፊት ቆሼ ተብሎ እሚጠራው የቆሻሻ መጣያ ቦታ ያለቀውን ህዝብ ብዛት እናውቃለን ከዚያ እንኳን ትምህርት መማር አልቻሉም።የአፍሪካ ህዝቦች ቀንደኛ የሆኑ የአፍሪካ አምባ ገነኖችን እውቅና አይስጥ፤ያን ማድረግ የክፉ ሥራቸው ተባባሪ መሆን ነው።ለኦሮሙማ መንግሥት ተብሎ የወጣው ወጪ አምሥት ግዜ ለአባይ ግድብ ተብሎ የወጥውን ወጪ ይበጣል።ሕዝባዊ የሆነና በጥናት ላይ ያልተመሠረተ የውሸት ልማት ፋይዳው አልታየም።በቅርቡ በቦረና ከ23 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሳይጨምር ከብቶች አለቁ እሚለው ዜና አጥንት ሰባሪ ነው።ከአፍሪካ በቀንድ ሀብት ብዛት 1ኛ የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን የት ነው ያለችው?በወንዝ ዳርቻዎች ሠፋፊ የሣር እርሻ ተሰርቶ ቢሆን ስ፤ሰው ሠራሽ ሃይቆችስ በብዛት ተሰርተው ቢሆንስ፤ወዲያው ተረባርቦ ተደርጎ ቢሆንስ፤በቃልቻ በጠንቋይ ትንቢት የተወለደ ሰው መጨረሻው ገና ነው።ዕዳውም ቀላል አይደለም።

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 2 місяці тому

    deleeee lafno

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 2 місяці тому +1

    ዜናውን ከመጀመርክ በፊት ስምክን ተናገር ትክክለኛ ዜና የምታቀርብ ከሆነ ስምክንና ፎቶክን እንድናይ በቪዲዬ ውጣፍራኦል ነክ አይደል አንተ ሰውዬ

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 місяці тому

    ኦነግ ተረሳ ወሬው

  • @tigist5676
    @tigist5676 2 місяці тому

    አረፍደም የሃዘን መግለጫው

  • @AkAs-n9p
    @AkAs-n9p 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 2 місяці тому +3

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ