Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላሙአለይኩምውዴ❤ህልሜንፍችልኚመዳሜሁለቱንምጡቶቿንታሰየኛለችምንድነው❤በተረፈህልምአፈታትሽበጣምየሚገርምተሰጦናብቃትአለሽመሽአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሼክ ናቡልሲ በህልም ውስጥ ያሉ ጡቶች የልጆችን እና የመተዳደሪያ ሀብቶችን ሁኔታ ሊያንፀባርቁ እንደሚችሉ ያምናሉ. ሙሉ ጡቶች የተትረፈረፈ መልካም እና በረከትን ያመለክታሉ፣ ትናንሽ እና የተዳከሙ ጡቶች ግን መተዳደሪያ እጦትን ያመለክታሉ። ጡቱ ውብ መልክ ካለው ይህ በህይወት ውስጥ ብልጽግናን እና የተትረፈረፈ መሆኑን ያሳያል, ነገር ግን አስቀያሚ ወይም ዘንበል ብሎ የሚታየው ጡት የበረከት ማሽቆልቆልን እና ምናልባትም በቤተሰብ ግንኙነት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ያሳያል.
@@addismedia9882 ሽኩረንውደእድሜናጤናይስጥሽ🥰🥰🥰
ለለመለ፪ነ፤ኈከከኻ
ስሚ እህቴ በምታምኝው ይሁንብሽ ይህን ነገር በተደጋጋሚ ነው የማየው እና እባክሽን ፍችልን😢😢😢ባሌ ከሞተ 1ዓመት ከ7 ወር ሆኖታል እና ዛሬ በህልሚ በስነ ስርዓት ሆኖ በስልክ እናወራለን እና ከዛ ጥያቄ ጠየቁት ሙተሀል ተብለህም ማልነበር ስለወ እኔ አልሞትኩም አለው አንች ግን መሞቴን ከሰማሽ ለምን መተሽ መቃብሪን አታይም ይለኛል 😢😢😢እኔ ደግሞ እግዚአብሔር በሚያውቀው በስደት እያለው በጣም አልቅሻለው ከሀዘኔ የተነሳ እራሴን ላጠፋ ሁሉ ሞክሪ ነበር አለዋለው እና ሁሌም አልሞትኩም ነው የሚለኝ እባክሽ ፍችልኝ
@MaryamOt-t4w በጣም በጣም ጥሩ ህልም ነው ማማዬ አትጨነቂ 🙏ሟቹ በህይወት ያለ መስሎ ከታየ እና ከህልም አላሚው ጋር ሲነጋገር, ይህ ህልም አላሚው ጉዳዮችን አወንታዊ ለውጦችን ወይም ማመቻቸትን ሊያመለክት ይችላል. ሟቹ በህይወት ላለው ሰው እስካሁን እንዳልሞተ ከተናገረ, ይህ ከህይወት በኋላ የሟቹን መልካም ሁኔታ ያንፀባርቃል።
እናመሰግናለን በርች እህቴ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ እህቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
አሚን ተባረኪ 🤲🤲 አመሰግናለው 🙏😍
ጭንቅ ብሎኝ ነበር ፍቺዉን ስሰማ ተረጋጋሁ
ማሻ አላህ ወላሂ ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ በትክክል ነው የምትፈችው ጀዛኪ ውዴ
ሹክረን ሆቢ 😘😍
የኔህት አመሰግናለሁ ህፃነኝ ናቴም አባቴም ሙተውብኛል ግን አብረውኝነው የሚያድሩት የሚውሉት በፊት ብዙ መከራ አልፎብኝነበር አሁን አረብ ሀገርነኝ እኔ ለሰደቃ መላክ ደስሲለኝ ሁሌ አይቻቸዋለሁ እኔም ሳያቸው አመት አልጠብቅም ሰደቃ የፈለጉ ነው የሚመስለኝ ቶቶሎነው የማያቸው አሁግን በጣም አብረውኝ ሲተኙ ልሞት ነውደ እል ነበር አልሀምዱሊላ ኸይር ያሰማሽ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብሽሪ የኔ ቆንጆ 🙏 አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑራቸው🤲🤲🤲
አላህ ያበሺረሺ እህቴዋ አላህይደሰትብሺ❤❤❤
@@ኢክሩ አሚን 🤲🤲 አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
የኔዉድ ሀዩቲዬ አይዞሽ እሽ ሁሉም ነገር ያልፍል ቤተስቦቸሽ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያበስራቸዉ
አይዞሸ እኔም አባቴ እንቅልፍ እየነሳኝ ነው ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
በጣም ጎበዝ አንች ትለያለሽ
አመስግናለው 🙏🙏
😢 የችልዥ ህልሞ አፈታት ትክክል ናት. እኔ ብዙም ኮሜንት አልፅፍም
እህቴዋ አመሰግናለሁ ጨቆኚነበር❤❤
ሽኩረን፣ብዙ፣ግዜ፣ህልም፣ያስጨንቀኛል፣አቺ፣ቤት፣ገብቼ፣ሳይ፣እረጋጋለሁ፣መፍትሄ፣አገኛለሁ
አልሀምዱሊላህ ማማዬ
ዋለይኩም አሰላም ጥሩ ነው
ቸር ያሰማሽ እህት
አሚን
አልሀምዲሊላ
አመስግናነለሁ እህት
አባክሽ እህቴ ያንቺን ቁጥር ላኪልኝ ህልሜ ፀፌ አልቸረስም እና ricord ማድረግ ፈልጌ nbr
ሹክረን የገልቢ
አመሰግናለሁ የኔልዩ❤❤
ተመስገን ኣመሰገናለሁ እህቴ
Allah ewqteshene yechemereleshe
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
ወላ ሳሂ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የኔውድ ተባበሪኝ ያጎቴ ልጅ በሂወት አለ ግን የሞተ ይመስለኛን የሞተው እሁድ ቀን ነው ግን ጅናዛውን ለሳምት የሃክል ቤት ወስጥ አስቀምጠውታን እናቴ ቤት የለችም ነበረ እኔ በጣም ሸተተኘ ጅናዛው ከቤታቸን በር ዛፍ አለና እዛ አስቀምጨ ጅናዛውን አጥብዋለሁ ሳምት ሞላ ጅናዛው በሂወት ተነስቶ አስደነገጠኝ
ፈጣሪ ይባርክሽ በዩቲብ ኮሜንት ሰጥቼ ኣላዉቅም ግን በዚህ ህልም በጣም ተሰቃይቻለሁ ጧት ጧት እየመጣ ዛሬ ግን በንቺ ልቤ አረፈ ውዴዋ እግዝኣብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው 🙏😍😍😍😍😍😍😍
ጀዛኪላህ እህቴ ዘመዴ ናት ሙታለቺ ።አትክልት ትሸጥ ነበር በፊት ።እና ለኔ ካሮትና ትንሽ ጥቅል ጎመን ሰጠቺኝ ፍቺልኝ የተፈታሁ ነኝ ደሞ መስጊድ ውስጥ ሌላ የሞተ ሰው ቁጭ ብሎ አይቻለሁ የህቴ አማቺ ነው ቃልቻ ነበረ
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=dxcodhymNt-nzaB_
አሚን ያ ሪብ😭💔
ሰላምዋሌኩምያልሞተሰውበህልም እደሞተማየትምድነው❤❤❤😂😂😂
ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=gVx9AFRJlOS77XOg
ጀግና ነሺኮ ወላሂ❤ መልሺልኝ በህልሜ ለሁለትወጣት ወንዶች እጀራ በወጥ ልሰጥ ስል እናቴ ከለከለችኝ ልጆቹም እየተመላለሱ እቤት እናቴ ከልክልኝ ሳልሰጣቸው ቀረሁ መልሸልኝ በአላህ
መልሺልኝ😭😭😭በአላህ
እህቴ በአላሕ ይሁንብሽ ፍችልኝ ዛሬ በህልሜ ያጎቴ ልጁ ለሠው ሠርግ አዝማች ይዛ እንጀራ በማር ትሠጠኝአለች እንጀራሽ አያምርም አሣፈርሽ እያልኩ እቆጣታአለሁ ከዛ የሌላ ሠው እንጀራ የሚያም ትሠጠኝአለች በወጥ ከዛ ከሥራ ልብሤ ጋር በጥቁር ፊሥታል ይዢ ወደቤት እየኸርኩ የሸኘች ሣላቅ ወጡ ይደፋብኛል ከዛ አሥተካክላለሁ ሥል ያጥቁር ፊሥታል ገደል እና ውሀ ይገባብኛል በጣም እደነግጣለሁ ያገቴ ልጅ ልታወጣልኝ ሥትድ ውሀ በጣም ሀይለኛ ሥለሁነ ፊሥታሉን ውሀው በታትኖት ልብሤን ወሠደብኝ ከዛ አንድ ሠውየ ልብሥሽ ማውጣትአትችይም አንድ ሤት ገብታውሐው ሥደርቅ ነው ያወጣሗት ይለኛ ፍችል እሕተ
እልልልልልአልሀምዱሊላህ
ሀሊሜ ❤❤❤❤
የሞተችዉ ልጄ በሆዴ ዉስጥ ነዉ ግን ሁሌ የሆኀ ሰዉ መቶ ልጄን እንደገደልኩ እና የሷን ህመም ታመሚ ይለኛል እና ትንፉሽ ያጥረኛል እና እነቃለዉ ይሄን ፍቺልኝ በአላህ
በወኑ ልጅሽ በሆድሽ ውስጥ ሞታለች? ከሆነ ባንቺ ቸልተኝነት የሞተች መስሎ ህሊናሽ እየወቀሰሽ ነው ። ወይም ባንች አቀማመጥ ወይም አስተኛኘት ጉድለት እንደታፈነች እየነገረሽ ነው
ኣረባክሽ ተሎ ተሎ
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha barchi habibti wodime baunata mothali gin bahilme beti mato nyi intay,yilayni
አሰላም ዋሊኩም ውድ በህሌም ወንድሜ ከፍሮ አየሁትምድነው ሀይማኖት ቀይሮ እያለቀስኩኝነቃሁ
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=2Cw1R43skbIci1P7 👈
እህቴ መቃብሯ ተከፍቶ ስንቀሰቅሳት ነቅታ ከዛውስጥ ሳወጣት አየኋት ። እባክሽን ይህንን ፍችልኝ።
ua-cam.com/video/6aYnOf6ffk0/v-deo.htmlsi=401OEQxO_M_2Yy4U
እህቴ በአላህ መልሺልኝ በጣም የምወደው የወንድሜ ጓደኛ ሞቷል ነገርግን ሳይሞት በጣም ተጫዋች ፈገግታን የሚያበዛ ነበር በህልሜ ሳየው እንደበፊቱ እንደበፊቱ አልነበረም አይጫወትም አይስቅም ምክንያቱ ሙቶበት ነው ነገርግን አባቱ አሁን ግን በህይወት አለ እና ምንድነው ፍቹ በአላህ ፍቃድ መልሺልኝ እጠብቃለሁ😢
ለኔም ፍችልኝ በህልሜ አያቴን አየሁዋት አሁን ወደ አሄራ ሂዳለች አሏህ ይዘንላትና እህቴ ታናሸ ወደ ስደት ልትመጣ ብላ ይመስለኛል ከዛ እህቴ በጣም ታለቅሳለች እባዋ ነው እሚረግፈው ድምፀ የላትም ከዛ እናቴን እኔ አይዞሽ በያት እላታለሁ እናቴን ብዙም አደለችም እኔም ይከፋኛል እና ለሷ የቅባት ዘይት ልሰጣት ብየ ያኖርኩት ነበር እና እናቴ ካኖርኩበት ዘይቱ የለምሳ ስላት ፈልጊው አለ ትለኛለች ግን እኔ አዱን እጂ ሌላኛውን አላገኘሁት የዘይቱን ቅባት ከዛ ደሞ የሞተችው አያቴ ብዙ የችች ሳንቲም ብርም ሀምሳም 2 ብርም ብቻ በፍኟ ሙሉ ነው እኔም ይህን ልስጣት ትላለች አያቴ እኔ ደሞ ከፋኝ አች ከየት አግኝተሽ አይሆንም እላታለሁ እህቴ ግን በጣም አለቀሰች እብኝ እና የሆነች ቀይ ሴት አውቃታለሁ 3 ፖወርሳ ይሳ እኪ ብላ አዱን ትሰጠኛለች እኔም ተቀበልኳት እና እሷም ፈገግታ ደስ ይላል ፍችልኝ እስኪ ውዴ
ua-cam.com/video/3ET0_RK-yLs/v-deo.htmlsi=J4_PeNLml4yv4Rn3 👈ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=enyMR_ctpeRKzLKq 👈
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ያስቀየሙኝ አሮጊት ጎረቤቴ ለቀዋል በአሁን ሰአት ግን በህልሜ እቤቴን ሲያንኳኩ ቤቶች እያሉ ሳልከፍትላቸው ደግጬ ባነንኩ ሌላ ደሞ ታዋቂ የሚድያ ሰው እኔን ሲያይ አጠገቤ መጥቶ ቁጭ ሲል አየው ፍችልኝ ካላስቸገርኩ ገብቼ የፈታሻቸውን አየውት ከኔ ህልም.ጋር የለውም ፍቼ እናት እንዳታልፊኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ነሺ እህቴ ህልም አይቸ ተጨንቄ አለሁ ፍችልኝ የሞተውን ሰውየ በቃሬዛ እየወሰደው አንዉሰውየ ልይው ብየስቀርበው እጀን ያዘኝ እናም ታገልኩት እና አስለቀኩን እጀን እባክሽ በኮሜት መልሽልኝ አረብ ሀገር ነኝ በጣም ያስፈራ ፍችውን ሰምቸዋለሁ እናም ለዛነው የፈራሁት ግንበደብ እንዲታብራሪልኝ ነው
ዋናው ማምለጥሽ ነው
እህቴ ነች ያየችልኛ የሞተ አባቴ አክስቴን ለምን ሰደብሽ ብሎ ሲያቀኛ ነው ያየችው
በአላህ እህቴ መልሺልኝ የሞተ የወንድሜን ጓደኛ አየሁት ነገርግን እንደድሮው አይስቅም አይጫወትም ፊቱላይ የሀዘን ፊት ይታይበታል አባቱ ሙቶበት እንዳዘነ አወኩ አባቱ አሁንላይ ግን በህይወት አለ እና እንድትመልሺልኝ በአላህ ፍቃድ😢
አሰላሙ አለይኩም
ድብቅ ሚሥጥርን እና የሩቅ ሚሥጥርን ሚያውቀው አላህ ብቻነው ተሣሥተሺ ሠውአታሣሥች
እኔ እምለው? ህልም አይተሽ አታውቂም? ካየሽ ትርጉሙን ማወቅ ፈልገሽ አታውቂም? ታመሽ ለመፈወስ ሆስፒታል የምትሄጅው ሀኪሙ ሰበብ ሆኖ አላህ እንደሚፈውስሽ ሁሉ ህልምም ከፈጣሪሽ የመጣ ደብዳቤ ማለት ሲሆን ፈጣሪሽ ከሰጠሽ በሽታ ለመፈውስ ሀኪም ሰበብ እንደሰጠሽ ሁሉ ከፈጣሪሽ የመጣውን ደብዳቤ ለማወቅ እውቀት የተሰጣቸው ሙፈስሮች አሉ ። ይሄን ሁሉ ብየሽ ካላመንሽበት! አንቺ እንዳትሳሳች እራስሽን ጠብቂ የገባቸውና የሚያምኑበት ይጠቀሙበት እናመሰግናለን 🙏 🙏
ለመውጣት እየታገል ብትታልኩኝ
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatu habibeti❤❤❤
ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ በተደጋጋሚ ከሞተ ሰው ጋር ቤተክርስቲያን ስንሃድ እና ጥላ ሳጠላላት አያለሁ እባክሽ ፍችልኝ
እውነት በጣም አመሰግንሻለሁ ሁል ጊዜ ይሄን ፍቺ ለማወቅ ጎግል ውስጥ እፈልግ ነበረ ሁል ጊዜ እናቴ ከሞተች ሁለት ዓመት ሆኗል አንድ ቀን ባህልሜ ሳላየት አድሬ አልቀም ባናቲሽ ይቺን ፍቺ ብቻ ንገሪኝ አናቴ ሞታለች ግን ባ ህለም ልጅ ዎልዳዓ አይሁኝ ምደኖ ፍቼ 🥹
ua-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/v-deo.htmlsi=Q7q3xMGVZHxV84r6
👍👍👍👍የምተን ሰዉ በስልክ ማዉራትም ምን እደሁ ብትፈችልን
ሰላም እህቴ እናቴ ሞታብኛለች በህልሜ አያታለሁ ከዛ እኔ በጣም አለቅሳለሁ ፍችውን ንገሪኝ እስኪ በግዚአብሄር እህቴ 😢😢
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=lSkCNL5EONnGKltE 👈ua-cam.com/video/5fKrtbXz0y0/v-deo.htmlsi=JBI5E_4pvuPyDEpa 👈👈
ዉዴ እኔ ወለሂ ለአበቴ ሁለት ምስት ነበራዉ አንዱዋ ሞታች እነም ሁሌም በህልሜ ትማጣለች ተወራኛለች ግን እኔ ፈራሁኝ
እባክሽን ውዴ ተይ አሁን እንኳን ፍቺልኝ ስለኢጃብ የሰራሽው ላይ ፅፌልሽ ነበር
እንዴት ነሽ እህቴ እናቴ በህይወት የለችም እና ከሳ ጋር ሁኜ ገላዋን ሳጥባት አየሁ ምን ይሆን
ua-cam.com/video/4knLsxdkSio/v-deo.htmlsi=BZrrRHaXOwB0vsSG
ተመሲገን ቅ/ገብሪኤል😘😘😘😘የሞተች ሲላየሁኚ የምሞት መሲሎኚ ነበር አመሰግናሎው ኢህቴ😘
እረ,አትለፊኝ,ወድም,አማቾችን,አይነቸዉን,ተሰዉሩ,ማየት,ደሞ,አንዱን,ሲያለቅስ,እንባ,አብስ,አለሁ,ልጅም,ስጠዉ,እያልሆ,ፆለት,አደርስ,አለሁ,ሁለቶችን,አቆራኝተን,አቸዋል,እና,ሙዝ,አጎርስ,አቸዉ,አለሁ,አንዱ,ዙሮ,ሂዶ,ይጠፍናል,አንዱ,ግን,እወ,ብለን,አስቀረነዉ,ግን,ሁሎቶችም,ማች,ነቸዉ,አዉቃቸዉ,አለሁ,ቤተዘመድ,ነን,መልሽልኝ,
ህልሙ የተመሰገነ አይደለም ሙታን ጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ብቻ ነው ጥሩ ትርጉም የሚሰጠው ።ua-cam.com/video/2Yay1mlOU-g/v-deo.htmlsi=2GjELeLyu6xrri5r
እረ,ዉዴ,ችግር,የለም,ፍችልኝ,ስደት,ሁኘ,ነዉ,
As wr wb Halimaye Selam lanchi yihun
As wr wb Halimaye Selam lanchi yihun ine ke honu 2 zemedoche gar migib iyebelaw abren eyebelan yalew zemade Silkun yanesana koy timetalech tebikiyat blo lehonech set yinegratal . lijitua yegorebetachin Muach lij nat ine gin alawkatim ke Ethiopia wuchi indemitnor ina ahun indemetach neger nw. Migibun beliche yecheresku aymeslegnim tenesiche wede Motechiw Arogit bet hedkugn benegerachin lay Arogituan be hiwot iyalech betam neber yemiwedat!! ina betu wust indagebaw Beru Akababi yihich muachua 2 ina 3 yemihonu wendoch kebewat isua tiras tedegifa kuch blalech. kesua betekaraniw degmo andi Tikur betam wefram Sewuye tiras tedegifo be gonu tegnito Chat iyekame nw. kesu gon degmo indihu meret lay yetekemetu 2 wetatoch alu . ene demo shiti lebishe tilik fotam lebishe Aselamu aleykum slachew yihe weframu Sewuye betam be fegegta wealeykum selam blo meleselign. keza yichi yemalawkat lij degmo izaw ke gon ber yalew kifil wust hona Tseguruan alshefenechim gin Shitim hijabim adirgalech lemin alteshefenechim wendoch eyayuwat eyalku be wuste eyesebkugn ney sitilegn kategebua hedkugn keza Chat kami bla hed bla erezhim chat be festal teklila sitametalign ine degmo ay ihedalew alkoyim sira lihed nw silat ere zare izih nw yemitiwuyiw zareko sra yelem Zuma new neger yalechign yimeslagnal. keza Muachua Arogitim yehone neger yilugnal indikoy aynet neger.ine gin chatun yewesedkugn aymeslegnim. ina Halimaye ibakish laschegirish bztual biye new yaskerehut inji bizu neger nw yayehut ina ibakish fichilign???? ine be iwnetaw Alem Agbiche nebere altesmamanim yagebagn sew ahun Dubai new yalew inen ayinkebakebegnim ina lemefatat iyasebkugn nw tilogn kehede 5 wer hunotal gin Mashruf likolign ayawkim be rase sra nw yemitedaderew ALLAH MELKAM NEGER YIKFELISH
አጠር አርገሽ ፃፊልኝ
አጎቴና ያጎቴ ሚስት ሁለቱም ሞተዎል እነሱ ሰፈር የሰርግ እቃ መኪና ላይ ጭነን በዛው እቤታቸው ገብቼ ሰላም ብያት አጎቴስ ሰላት ያው ፍራሹላይ ብላኝ ጨብጬው ጎንጩን እስመዎለው ምንድን ነው
ua-cam.com/video/fFwnQqcciiI/v-deo.htmlsi=pC0kZKHp4YFPJ_Mf
እህ እኔታምሜተኝቻሉሁ በመዳምቤት እንቅልፍእንድይዘኝብየ ቁርአንከፍቸነበር ብዙም እንቅልፍ አልያዘኝ በጣምየምወደው በልጅነቴ አንድጎረቢት ነበር እናም አየሁት አላህ ይራህመው
ፍችውን ሰምቸ ተጨነኩ በደብ አብራሪልኝ
ምን የሚለው
አንድት ዘመዴ ነበር ሞታለች እና በህልሜ ነይ ተለኝ እና ወበር ላይ ቁጭ በላ ታወራኛለች ከዚያ ብዙ አስር ይዛ ነበር የልጆች እሚጠጡት በአረብ ሀገር ሰቶብ እና ከሱ ሁለት ሀባ ተሰጠኛለች ደሰ እያለኝ እጠጣለሁ እና ታወራኛለች አላገባሁም ፍችልኝ እህት እባክሽ❤
ua-cam.com/video/6aYnOf6ffk0/v-deo.htmlsi=yMI4H70VfYe20GKT 👈ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=EurnrW3_28Y8ec-A 👈
ሰላም ለእናንተ ይሁን በመቀጠልም ያየሁትን ህልም እንዲ ፈታልኝ እወዳለው ህልሙ እንዲህ ነው አንድ የሀይማኖት አባት ቀይ ረጅም ሆነው ነጭ ለብሰው በእጅ የተፃፈው ፅሁፍ በትልቅ ደብተር ለይ ሰጡኝ እኔም ተቀበልካቸው ፅሁፉን ጥርት ያለ ነው ይነበባል የዚህን ፅሁፍ ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ ኃይለ ቃል ነው ከህልሙ ከነቃሁ በኋላ አርእስቱን ላስታውስ ሞኮርኩን አቃተኝ ይቆራረጣል የዚህን ፍቺ ከምን ጋር የተያያዘ እንደ ሆነ ግልፅ አርገህ መልስልኝ እባክህ
ቃሉ ማስጠንቀቂያ ከሆነ በእለት ተእለት ሂወት ውስጥ ፈጣሪን የሚያስቆጣ ተግባር እንዳይኖር ያለውን ጉዳይ ይገምግሙና ተውበት (ንስሃ) ይግቡ መልካም መልእክት ከነበረ በፈጣሪ ፈቃድ መልካም ዜና እና መልካም እድል ይጠብቁ
አሰላሙአለይኩምማሻአላህእህቴየምፈቺውእልምበጣምትክለኛነወአላህጀዛሺንይክፈልሺ❤❤❤❤❤
አሚን አሚን 🤲🤲 አመሰግናለው 🙏😍😍 ክበሪልኝ 🙏
የሞተችብኚ እህቴ ልጅ ወልዳ አራስ ሁና አየሁ ንገሪኚ በአላህ
ua-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/v-deo.htmlsi=-2pGt6MS6Ea3r2yo
በህልሜ የመተችው ዘመደ በህይወት ካለችው አክስቴጋር አድላይ ተቀምጠው ነጭ የሀበሻ ቀሚስ ስጦታ ልኬላቸው ለብሰው ጎን ለጎን ቁጭብለው ያምራል እያሉኝ አየሁ ፍቹን
የሞተ ሰዉ በድጋሜ ሲሞት አይቶ ማልቀስ?
ua-cam.com/video/gAoU0Xj8uvE/v-deo.htmlsi=JTJ3ayGUzn1Ry_VE
ይቅር ይበልሽ
ማለት
ውዴ የሞተ ሰው ማየት የሞት መንፈስ ነው
@TigistTg-ok1tb አረ አይደለም
ግን እንቁላሉ አያምርም ቆሻሻለሁ የተጨማደድ ነው
አግብቼ የፈታህ ነኝ ዲንጋም ትልቅ ነው እዛ ውስጥ
እህቴ ባለቤቴ በህልሙ በተደጋጋሚ የሞተ አባቱ እንደገና በህልሠሙም አባቱ ሞቶ ባለቤቴ እራሱን በጣም እያለቀሰ ያያል።ምንድነው?
ua-cam.com/video/gAoU0Xj8uvE/v-deo.htmlsi=luymBAdtklqrBmHe
ሰላም ወለከም የፈታሁነኝ በህሊማየ የሙተዉ ወዲሜ በትምረቱ ገበዚነዉ ተቡሎ ሊመረቅ ተሰሊፎ ጊኒ አናም አዛዉ መገኘት አለቡኚ ኢየሊኩ ሊህዲ አየተነሳሳሁ ዘወረ ቡየሳየዉ ዋዛዪዞ ምነሁኖነዉ ብየ ሲመለከተዉ ሁለት ኢገሪዉ ለመህዲ አቸለም ጉዲጉዲ ኢያሊኩ አየሁት አላህ ዪራህመዉ ወዲሜ የምወደዉነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፉቺሊኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ሀያቴ በሂወት የለችም በቅርቡነው የሞተችው እናም በህልሜ ከመኖሪያ ቤቷ ወደ ቀብር ትሄዳለች በእግሯ እኔ አብሪያት አለሁ ከዛ የሆነች ሳትዮ አለች በእውነታው ከቀብሩ በላይ ነው ቤቷ ከዛ አያቴ ትጠራትና እስኪ ሚስማር መምቻውን አቀብይኝ አላጋይን አስተካክየ እመልስልሻለሁ ትላታለች ከዛም ሰታት ሄድን እቀብሩ ማነሽ አርጋሽ ይች ልጂ ቀብሩን እዳትርግጥ ንገሪያት ትላታለች እሷ የተቀበርችበትን ይመስለኛል ከዛ የጨት አልጋነው ዝም ብሎ ገጠምጠም የተደርገ አብርተኛን ከኔ በኩል ያለው ሚስማሩ ለቆ ልወድቅ እደርሳለሁ ኧር ጠጋ በይልኝ ልወድቅነው ስላት ወግጂ አልልም ትለኛለች ከዛ ተነስቸ ለምን እቤት አንሄድም እላታለሁ አልሄድም ትለኛለች እናቴጋ በዌስ
የተቀያየመች ይመስለኛል ከዛ በትናንሽ ጎማወች ውሀ ቀድቸላት ውሀውን መሬትላይ አፍስሸው ወደቤት ተመለስኩ እሷ እዛው ቀርች እናቴ በሂወት አለች ፍችልኝ እማ አግብቸ ፈትቻለው
እህቴ እስኪ እባክሽ መልሽልኝ እኔ ደሞ በህልሜ የሆነ የሞተ ልጅ ነበር ተጋብተን አየሁት
ua-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/v-deo.htmlsi=JG7ilPLV7dPgX3O2
አያቴ በቅርብ ሞታለች በህልሜ አያቴ ላይ ውሀ ስደፋባት አየሁ ምንድነው?
በሰው አካል ላይ በህልም ውሃ መርጨት ህልም አላሚው በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሚኖረውን የደስታ ጊዜ ምልክት ነው, እና በስነ-ልቦና እና በአካል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱትን ውስብስብ ጫናዎች እና ቀውሶች ካጠናቀቀ በኋላ ምቾት እና ሰላም ያገኛል
የሞተው ወንድሜ በህልሜ ሲያገባ እና የሰርጉን ቪድዮ እይው ብሎ ሰጠኝ ከዛ ሳየው በጣም ደስ የሚል ነበር ምንድን ነው አላገባሁም
ua-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/v-deo.htmlsi=8V72MqiptM2jB7o3
ሰላም እህቴ እዴትዋልሽ እኔኳን ተስፉ ቆርጫለሁ ግን ህልሜን ፉቺልኝ እኔ በውነታው ንሮዬ የምኖረው በስደት አለምነው ግን በህልሜ ከናቴጋራ ይመስለኛል እሩቅ አገርሄደን በአልን ለመዋልይመስለኛል ግን ሄደን እናቴ 4000 ብር ስጋ ይመስለኛል ታመጣለይ እኔም እደሰትና ስከፈተው ሁሉም ቀይ ስጋ ነበረ በጣም እደሰትና ጓደኛዬጋር ስሄድ ከወድሟጋር ግንኙነት እያደረጉ ሳገኛቸው እደነግጥና ስቆም ከኋለዬ በጣም ከባድ ንፉስ እና ሸሚዙን ያወለቀ ወጣት ወድነው ግን ንቅሳት ብቻ ነበረ እኔም እሮጥና ሔጄ ከጀርባቸው ስደበቅ ወድሟን ብቻ በንፉሱ ማፈን ይጨምራል ከዛም ጓደኛዬ መሀል ስለነበረይ ቀጥሉ እኔን ስሚያፈን መጋፈጥእዳለብኝ እወስንና ቆሜ እጄን መዳፌን ወደሱ ሳረገው ከጀ ብርሀን ይወጣስለነበረ እሱም ተቃጠልሁ እያለ ይጮሀል እኔም እሱን እየተጋፈጥሁት ሲሔድ ይወጣልኛል እኔም ደስይለኛል ከዛ በሩንዘጋና እመጣለሁ ወደነሱ ከዛ እኔ እውጭ በር እተኛለሁ አልጋለይ አልጋው ነጭነበረ ተኝቼ በህልሜ ሽቴን አልጋው ላይ ስሸና እህቴ በቪዲዎ ደውላ ሄደሽ ሽን ስትለኝ ስነሳ ከታች የወድሜ ቺኩ ተዘቅዝቃ ፎቶ ስትነሳ ይገርመኝና ለወድሜስልክለት አየውየለ ብሌስመለስ ዱላ ከረሚላ እየበላሁ ነበረ እቤት ገባና ስልኬ 26 % ነበረ ያለው ወደቤታችን እናቴን እዳሜ በመኪና እድንሄድ ስጠይቃት እሷም እሽትለኝለይ ግን እኔ እዳልከፈ እጂ አንሔድም ነበ ከዛ ቅዳሜ ገባያ እደነበረ ስሰማ ስልኬን ለቻርጀር መላክ እምቺል ነገሩ እኔም ደስብሉ አስቀምው ዘወር ስል ስልኬ የለም እናደድና ስፈልገው ለቻርጀር እደሔደ ስሰማ ብቆልፈው እሚሻል አስቤ ዝም ስል ብድግ ብሌ ስቆም 1 ቀይ ሰውዬ ይመጣና ገናወጣት ነው ቀለበት ድገት ያደርግልኛል ከዛ በጣም ግራስጋባ ሊያስረዱኝ ሱሞክሩ ነቃሁ 🙏🙏🙏 ምድነው
ሸዋሪዎ እየወሰድኩኝ
behilme Abate Tertogn Libisun Satibilet Minidinew Alagebawum Abate Behiyiwet Yelem
ua-cam.com/video/ltP57H3x0Es/v-deo.htmlsi=hvNZLI7JZc_Fb8BF
አባቴ ተለይቶኝ አያቄም😢
እባክሽ ህልሚን ፍቼልኝ አላገባሁም ግን በተደጋጋሚ የሌላ ሰው ልጅ ታቅፊ አያለሁ
ua-cam.com/video/dkNgaTN0MFQ/v-deo.htmlsi=HD-_nCVOV-PAqyZZ
የሞተ ሰው ጥቅስ ያለውን ሰዓት በእጄ ስያስር አይቻለው ምንድ ነው
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=hKBCmr4H60jIF8Js
ሰላም አለይኩም በመቀጥልም ካችጋ ያለኝን ደስታ ከአክብሮት ጋ እየገለፅኩ ላስቸግርሽ በህልሜ ወደገባያ እሄድኩ ይስለኛል አድት ሴት እየሮጠች መታ ያዘችኝ ከመገድ ወደ ዳር አደረገችኝና በግራ አይኔ ላይ ጠብታ አደረገችብኝ ትንሽ ይቆጣቆጣል ስታደርግ አታድርጊ ብየ እየጮሁኩ ነበር ከዛ አኔን በልብሴ ጠረኩት አሁንም ደግማ በአፌ መርፌ አደረገችብኝ እታገልን ነቃሁ ባለትዳር ነኘ አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን።
በዚሁ እያለሁ ድግምት ወይም ሲህር ሰሪ ትመስለኛለች
የሞተ ሰው ታሞ የሆነ ልጅ ኣብሮ ቻው ተኛ
እደዉ በምወጂት እናትሺ ይዠሻለሁ የኔዉድ መልሺልኝ የኔህልም ደሞ ተመሳሳይ ቢሆንም የሠፈሪልጂነዉ በሂወት የለም በህልሜ ፍቅረኛሞቺ ሁነን ትንሺየ ወሀ ነገረ ትመስለ ኛለቺ እሷን አለፈን አጥረ አጠገብ ሂደን ቁጭ ብለን እደሚወደኝ ነገረኝ እኔም ነገርኩክ እኔ ነጭ የሚያምረ ዤሎ ለብሺ ብንን አልኩ😢 መልሺልኝ አደሪ እዳታልፊኝ
የሞተ ሰው ማግባት ለሚፈልጉ ሴት ልጆች ይህ ጥሩ ሥራ እንደሚያገኙ ወይም በኅብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንደሚያገኙ ሊያመለክት ይችላል ።
እስኪ በህልም ቤት መለቅለቅ በ ከብት አረ ምንድነው በ short video ስሪልን 🙏
በበርካታ ህልሞች ላይ ተፈቷል
ሰላም እሕቴ ከባለቤቴ የልጆቼ አባት ጋ ተራርቀን ነው የምንኖረው ለኔና ለልጆቹ የውጭ ፕሮሰስ እያደረገልን ነው ግን ደሞ ተቀያይመናል በህልሜ ሞቶ ትልቅ ፎቅ ቤት ይመስለኛል ከብዙ ሰዎች ጋ ተሰብስበን ስንጠብቅ እሬሳ ሳጥኑን ሰዎች ተሸክመውት ይመጣሉ ሁሉም ለመሸኘት ይከተላሉ የማለቅሰዉ እኔ ብቻ ነኘ ነጠላ አዘቅዝቄ ለብሻለው እህቶቼም አሉ ዝም ብለው ይከተሉኛል አንዷ እህቴ አስሬ እየነካካች ነጠላዬን ታወርድብኛለች መልሼ እለብሳለው በውን ከዝች እህቴ ጋም አስቀይማኝ ብዙም አደለንም ሌላው ደሞ የእግሬ የመሀል ጣት ጥፍሬ ለብቻው በጣም አድጎ ለአንድ ጓደኛዬ አሳየውና ቆርጬ ስሰጠው አየሁ እባክሽ ፍችልኝ ይቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው።
ተገቢውምን ሊንክ ልኬልሻለው ለማየት ሞክሪ
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁሀሊማየ ባለትዳርነኝ ፣የማቀው የሞተ ልጅነበረ ላግባሺ እያለ ይከተለኛል እኔ እሸሻለሁ እሮጣለሁ ዝናብ ይጥላል. አሻግሬ ሳይ ደሞ ተራራሲቃጠልአያለሁ ጭሱን
ua-cam.com/video/hoH3_968Nk0/v-deo.htmlsi=sFb6So2WGv8XPFBA
@@addismedia9882 ግን አዳምጨውነበር አላገኘሁምየኔን ፍች ሁቢ
የኔውድ በህልሜየምተ ሠው አድእጁበሣት ሢቃጠል አይሁ አትለፊኚ በአላህ መልሺልኚ
ዱአ ውይ ሰደቃ በስሙ አርጊለት
የሞተች ሴት ልጅ ወልዳ ማየትና ልጇን ማቀፍ ምንድን ነው
* ያለፈው ጊዜ እና አዲስ ጅምር: የሞተች ሴት ወልዳ ልጇን ማቀፍ የያለፈውን ጊዜ እና አዲስ ጅምርን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም ያለፈው አንድ ክፍል እየጠፋ እንደሆነ እና አዲስ ነገር እየተፈጠረ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * ጥበቃ እና ምቾት: ይህ ህልም የሞተችው ሴት ለእርስዎ ጥበቃ እና ምቾት እንደምትሰጥ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አስቸጋሪ ጊዜ እያሳለፉ እንደሆነ እና ይህ ሴት ለእርስዎ ምንጭ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።ua-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/v-deo.htmlsi=6lF7QXOOz7MzttI2 👈
ሰላም ኢህቴ ኢባካሽ ህልሜን ፊችልኝ ተከታይሽ ነኝ ቡግዜ ህልሜን ታልፊኛለሽ አሁንግን አትለፊኝ በህልሜ ባለቤቴ ፕስፖሪት ደረሶሃል ተብሎ ይደወልለታ እነ ተደስተነል እኔደሞ ለጓደኛዉ እደዉለለታለዉ ከዛና ደጋግሜ አልሃምዲልላህ ኢላለዉ እሱም አልሃምዲልሃይላል ከዛን ባለቤቴ ሰደል ልገዛ ይመስለኛሏ ሱቅ ይሄዳል ከዛ ተመልሶ መጣነ አብረን እንበላለል እነ ግብዉስጥ ብቻ ነበር ማብረት ያለዉ ከዛን ደወቤትገባ መብረቱ አየሽ ወደቤት መብረት ጀመረ ይለኛል በለትደረ ነኝ ፊችልኝ ዉዴ
A.w.w. kemote sewga migib meblat yebesele siga be injera sibea ayew fichelng
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሪ መልሽልኝ እናቴ ሙታለች ግን 😢😢😢😢😢እኔ ያለሁት በስደት አለምነው በህልሚ ትመጣለች ከዛ ለቅሱ እንህድ እቤተሠቦቸ ትለኝ አለች መልሽልኝ አንደቀን ደሞ አሞኛ ትለኛ አለች ፍችልኝ
ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=Mjj1piMnHB0ZYLMx
ውዴ በሂወት ያለ ሞተ ተብሎ በዛው ቅዝበት ሢነሳ ምንድን ነው .የማያውቁት ሰው
ua-cam.com/video/UzWj-vaxOCQ/v-deo.htmlsi=3Dr3y2CEknngZEC2 👈 እዚህ ውስጥ ታገኛለሽ
የኔ ዉደ አደሜና ጤና ይሥጠሺ ዉደሜ እረሻ እያረሠ አየሁት ወሞ ጎረቤታቺን እኛ ቤት መቶ እኔነን ይጠራኛሌሁሉም ሙተዋሌ መደነዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ጠብቂ
የሞተ ወንድሜ አባቴን አልደረሰም አለኝ የት ሄዶነው ስለው የሆነ የገበያ ስም ጠራልኝ
ባለትዳር ወንድ ነኝ
🙏🙏🙏🙏🙏
Yemite new Ebakesh ke kersetena abate gar tekakfen eyaleqesen nebbr
እናቴ በሂወት የለችም እና በህልሜ አባቴ አልጋ ላይ ተኝታ አየሁ
እባክሽ ፍቺልኝ
ክረስታን እና አክስቴ ሞታ ለች ቡዙግዘ አያታለሁ እቤቷም እሂዳለሁ በተደጋጋሚ እኔ አሁን ሰለምቴነኝ ሙስሊም ነኝ ፈችልኝ
ታዳ ፍቹ እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ
❤❤❤❤
😍😍
ሰላሙአለይኩምውዴ❤ህልሜንፍችልኚመዳሜሁለቱንምጡቶቿንታሰየኛለችምንድነው❤በተረፈህልምአፈታትሽበጣምየሚገርምተሰጦናብቃትአለሽመሽአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሼክ ናቡልሲ በህልም ውስጥ ያሉ ጡቶች የልጆችን እና የመተዳደሪያ ሀብቶችን ሁኔታ ሊያንፀባርቁ እንደሚችሉ ያምናሉ. ሙሉ ጡቶች የተትረፈረፈ መልካም እና በረከትን ያመለክታሉ፣ ትናንሽ እና የተዳከሙ ጡቶች ግን መተዳደሪያ እጦትን ያመለክታሉ። ጡቱ ውብ መልክ ካለው ይህ በህይወት ውስጥ ብልጽግናን እና የተትረፈረፈ መሆኑን ያሳያል, ነገር ግን አስቀያሚ ወይም ዘንበል ብሎ የሚታየው ጡት የበረከት ማሽቆልቆልን እና ምናልባትም በቤተሰብ ግንኙነት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ያሳያል.
@@addismedia9882 ሽኩረንውደእድሜናጤናይስጥሽ🥰🥰🥰
ለለመለ፪ነ፤ኈከከኻ
ስሚ እህቴ በምታምኝው ይሁንብሽ ይህን ነገር በተደጋጋሚ ነው የማየው እና እባክሽን ፍችልን😢😢😢
ባሌ ከሞተ 1ዓመት ከ7 ወር ሆኖታል እና ዛሬ በህልሚ በስነ ስርዓት ሆኖ በስልክ እናወራለን እና ከዛ ጥያቄ ጠየቁት ሙተሀል ተብለህም ማልነበር ስለወ እኔ አልሞትኩም አለው አንች ግን መሞቴን ከሰማሽ ለምን መተሽ መቃብሪን አታይም ይለኛል 😢😢😢እኔ ደግሞ እግዚአብሔር በሚያውቀው በስደት እያለው በጣም አልቅሻለው ከሀዘኔ የተነሳ እራሴን ላጠፋ ሁሉ ሞክሪ ነበር አለዋለው እና ሁሌም አልሞትኩም ነው የሚለኝ እባክሽ ፍችልኝ
@MaryamOt-t4w በጣም በጣም ጥሩ ህልም ነው ማማዬ አትጨነቂ 🙏
ሟቹ በህይወት ያለ መስሎ ከታየ እና ከህልም አላሚው ጋር ሲነጋገር, ይህ ህልም አላሚው ጉዳዮችን አወንታዊ ለውጦችን ወይም ማመቻቸትን ሊያመለክት ይችላል. ሟቹ በህይወት ላለው ሰው እስካሁን እንዳልሞተ ከተናገረ, ይህ ከህይወት በኋላ የሟቹን መልካም ሁኔታ ያንፀባርቃል።
እናመሰግናለን በርች እህቴ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ እህቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
አሚን ተባረኪ 🤲🤲 አመሰግናለው 🙏😍
ጭንቅ ብሎኝ ነበር ፍቺዉን ስሰማ ተረጋጋሁ
ማሻ አላህ ወላሂ ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ በትክክል ነው የምትፈችው ጀዛኪ ውዴ
ሹክረን ሆቢ 😘😍
የኔህት አመሰግናለሁ ህፃነኝ ናቴም አባቴም ሙተውብኛል ግን አብረውኝነው የሚያድሩት የሚውሉት በፊት ብዙ መከራ አልፎብኝነበር አሁን አረብ ሀገርነኝ እኔ ለሰደቃ መላክ ደስሲለኝ ሁሌ አይቻቸዋለሁ እኔም ሳያቸው አመት አልጠብቅም ሰደቃ የፈለጉ ነው የሚመስለኝ ቶቶሎነው የማያቸው አሁግን በጣም አብረውኝ ሲተኙ ልሞት ነውደ እል ነበር አልሀምዱሊላ ኸይር ያሰማሽ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብሽሪ የኔ ቆንጆ 🙏 አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑራቸው🤲🤲🤲
አላህ ያበሺረሺ እህቴዋ አላህይደሰትብሺ❤❤❤
@@ኢክሩ አሚን 🤲🤲 አመሰግናለው የእኔ ውድ 🙏😍
የኔዉድ ሀዩቲዬ አይዞሽ እሽ ሁሉም ነገር ያልፍል ቤተስቦቸሽ አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያበስራቸዉ
አይዞሸ እኔም አባቴ እንቅልፍ እየነሳኝ ነው ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
በጣም ጎበዝ አንች ትለያለሽ
አመስግናለው 🙏🙏
😢 የችልዥ ህልሞ አፈታት ትክክል ናት. እኔ ብዙም ኮሜንት አልፅፍም
እህቴዋ አመሰግናለሁ ጨቆኚነበር❤❤
ሽኩረን፣ብዙ፣ግዜ፣ህልም፣ያስጨንቀኛል፣አቺ፣ቤት፣ገብቼ፣ሳይ፣እረጋጋለሁ፣መፍትሄ፣አገኛለሁ
አልሀምዱሊላህ ማማዬ
ዋለይኩም አሰላም ጥሩ ነው
ቸር ያሰማሽ እህት
አሚን
አልሀምዲሊላ
አመስግናነለሁ እህት
አባክሽ እህቴ ያንቺን ቁጥር ላኪልኝ ህልሜ ፀፌ አልቸረስም እና ricord ማድረግ ፈልጌ nbr
ሹክረን የገልቢ
አመሰግናለሁ የኔልዩ❤❤
ተመስገን ኣመሰገናለሁ እህቴ
Allah ewqteshene yechemereleshe
አልሀምዱሊላህ❤❤❤
ወላ ሳሂ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የኔውድ ተባበሪኝ ያጎቴ ልጅ በሂወት አለ ግን የሞተ ይመስለኛን የሞተው እሁድ ቀን ነው ግን ጅናዛውን ለሳምት የሃክል ቤት ወስጥ አስቀምጠውታን እናቴ ቤት የለችም ነበረ እኔ በጣም ሸተተኘ ጅናዛው ከቤታቸን በር ዛፍ አለና እዛ አስቀምጨ ጅናዛውን አጥብዋለሁ ሳምት ሞላ ጅናዛው በሂወት ተነስቶ አስደነገጠኝ
ፈጣሪ ይባርክሽ በዩቲብ ኮሜንት ሰጥቼ ኣላዉቅም ግን በዚህ ህልም በጣም ተሰቃይቻለሁ ጧት ጧት እየመጣ ዛሬ ግን በንቺ ልቤ አረፈ ውዴዋ እግዝኣብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው 🙏😍😍😍😍😍😍😍
ጀዛኪላህ እህቴ ዘመዴ ናት ሙታለቺ ።አትክልት ትሸጥ ነበር በፊት ።እና ለኔ ካሮትና ትንሽ ጥቅል ጎመን ሰጠቺኝ ፍቺልኝ የተፈታሁ ነኝ ደሞ መስጊድ ውስጥ ሌላ የሞተ ሰው ቁጭ ብሎ አይቻለሁ የህቴ አማቺ ነው ቃልቻ ነበረ
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=dxcodhymNt-nzaB_
አሚን ያ ሪብ😭💔
ሰላምዋሌኩምያልሞተሰውበህልም እደሞተማየትምድነው❤❤❤😂😂😂
ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=gVx9AFRJlOS77XOg
ጀግና ነሺኮ ወላሂ❤ መልሺልኝ በህልሜ ለሁለትወጣት ወንዶች እጀራ በወጥ ልሰጥ ስል እናቴ ከለከለችኝ ልጆቹም እየተመላለሱ እቤት እናቴ ከልክልኝ ሳልሰጣቸው ቀረሁ መልሸልኝ በአላህ
መልሺልኝ😭😭😭በአላህ
እህቴ በአላሕ ይሁንብሽ ፍችልኝ ዛሬ በህልሜ ያጎቴ ልጁ ለሠው ሠርግ አዝማች ይዛ እንጀራ በማር ትሠጠኝአለች እንጀራሽ አያምርም አሣፈርሽ እያልኩ እቆጣታአለሁ ከዛ የሌላ ሠው እንጀራ የሚያም ትሠጠኝአለች በወጥ ከዛ ከሥራ ልብሤ ጋር በጥቁር ፊሥታል ይዢ ወደቤት እየኸርኩ የሸኘች ሣላቅ ወጡ ይደፋብኛል ከዛ አሥተካክላለሁ ሥል ያጥቁር ፊሥታል ገደል እና ውሀ ይገባብኛል በጣም እደነግጣለሁ ያገቴ ልጅ ልታወጣልኝ ሥትድ ውሀ በጣም ሀይለኛ ሥለሁነ ፊሥታሉን ውሀው በታትኖት ልብሤን ወሠደብኝ ከዛ አንድ ሠውየ ልብሥሽ ማውጣትአትችይም አንድ ሤት ገብታውሐው ሥደርቅ ነው ያወጣሗት ይለኛ ፍችል እሕተ
እልልልልልአልሀምዱሊላህ
ሀሊሜ ❤❤❤❤
የሞተችዉ ልጄ በሆዴ ዉስጥ ነዉ ግን ሁሌ የሆኀ ሰዉ መቶ ልጄን እንደገደልኩ እና የሷን ህመም ታመሚ ይለኛል እና ትንፉሽ ያጥረኛል እና እነቃለዉ ይሄን ፍቺልኝ በአላህ
በወኑ ልጅሽ በሆድሽ ውስጥ ሞታለች? ከሆነ ባንቺ ቸልተኝነት የሞተች መስሎ ህሊናሽ እየወቀሰሽ ነው ። ወይም ባንች አቀማመጥ ወይም አስተኛኘት ጉድለት እንደታፈነች እየነገረሽ ነው
ኣረባክሽ ተሎ ተሎ
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha barchi habibti wodime baunata mothali gin bahilme beti mato nyi intay,yilayni
አሰላም ዋሊኩም ውድ በህሌም ወንድሜ ከፍሮ አየሁትምድነው ሀይማኖት ቀይሮ እያለቀስኩኝነቃሁ
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=2Cw1R43skbIci1P7 👈
እህቴ መቃብሯ ተከፍቶ ስንቀሰቅሳት ነቅታ ከዛውስጥ ሳወጣት አየኋት ። እባክሽን ይህንን ፍችልኝ።
ua-cam.com/video/6aYnOf6ffk0/v-deo.htmlsi=401OEQxO_M_2Yy4U
እህቴ በአላህ መልሺልኝ በጣም የምወደው የወንድሜ ጓደኛ ሞቷል ነገርግን ሳይሞት በጣም ተጫዋች ፈገግታን የሚያበዛ ነበር በህልሜ ሳየው እንደበፊቱ እንደበፊቱ አልነበረም አይጫወትም አይስቅም ምክንያቱ ሙቶበት ነው ነገርግን አባቱ አሁን ግን በህይወት አለ እና ምንድነው ፍቹ በአላህ ፍቃድ መልሺልኝ እጠብቃለሁ😢
ለኔም ፍችልኝ በህልሜ አያቴን አየሁዋት አሁን ወደ አሄራ ሂዳለች አሏህ ይዘንላትና እህቴ ታናሸ ወደ ስደት ልትመጣ ብላ ይመስለኛል ከዛ እህቴ በጣም ታለቅሳለች እባዋ ነው እሚረግፈው ድምፀ የላትም ከዛ እናቴን እኔ አይዞሽ በያት እላታለሁ እናቴን ብዙም አደለችም እኔም ይከፋኛል እና ለሷ የቅባት ዘይት ልሰጣት ብየ ያኖርኩት ነበር እና እናቴ ካኖርኩበት ዘይቱ የለምሳ ስላት ፈልጊው አለ ትለኛለች ግን እኔ አዱን እጂ ሌላኛውን አላገኘሁት የዘይቱን ቅባት ከዛ ደሞ የሞተችው አያቴ ብዙ የችች ሳንቲም ብርም ሀምሳም 2 ብርም ብቻ በፍኟ ሙሉ ነው እኔም ይህን ልስጣት ትላለች አያቴ እኔ ደሞ ከፋኝ አች ከየት አግኝተሽ አይሆንም እላታለሁ እህቴ ግን በጣም አለቀሰች እብኝ እና የሆነች ቀይ ሴት አውቃታለሁ 3 ፖወርሳ ይሳ እኪ ብላ አዱን ትሰጠኛለች እኔም ተቀበልኳት እና እሷም ፈገግታ ደስ ይላል ፍችልኝ እስኪ ውዴ
ua-cam.com/video/3ET0_RK-yLs/v-deo.htmlsi=J4_PeNLml4yv4Rn3 👈
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=enyMR_ctpeRKzLKq 👈
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ያስቀየሙኝ አሮጊት ጎረቤቴ ለቀዋል በአሁን ሰአት ግን በህልሜ እቤቴን ሲያንኳኩ ቤቶች እያሉ ሳልከፍትላቸው ደግጬ ባነንኩ ሌላ ደሞ ታዋቂ የሚድያ ሰው እኔን ሲያይ አጠገቤ መጥቶ ቁጭ ሲል አየው ፍችልኝ ካላስቸገርኩ ገብቼ የፈታሻቸውን አየውት ከኔ ህልም.ጋር የለውም ፍቼ እናት እንዳታልፊኝ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ነሺ እህቴ ህልም አይቸ ተጨንቄ አለሁ ፍችልኝ የሞተውን ሰውየ በቃሬዛ እየወሰደው አንዉሰውየ ልይው ብየስቀርበው እጀን ያዘኝ እናም ታገልኩት እና አስለቀኩን እጀን እባክሽ በኮሜት መልሽልኝ አረብ ሀገር ነኝ በጣም ያስፈራ ፍችውን ሰምቸዋለሁ እናም ለዛነው የፈራሁት ግንበደብ እንዲታብራሪልኝ ነው
ዋናው ማምለጥሽ ነው
እህቴ ነች ያየችልኛ የሞተ አባቴ አክስቴን ለምን ሰደብሽ ብሎ ሲያቀኛ ነው ያየችው
በአላህ እህቴ መልሺልኝ የሞተ የወንድሜን ጓደኛ አየሁት ነገርግን እንደድሮው አይስቅም አይጫወትም ፊቱላይ የሀዘን ፊት ይታይበታል አባቱ ሙቶበት እንዳዘነ አወኩ አባቱ አሁንላይ ግን በህይወት አለ እና እንድትመልሺልኝ በአላህ ፍቃድ😢
አሰላሙ አለይኩም
ድብቅ ሚሥጥርን እና የሩቅ ሚሥጥርን ሚያውቀው አላህ ብቻነው ተሣሥተሺ ሠውአታሣሥች
እኔ እምለው? ህልም አይተሽ አታውቂም? ካየሽ ትርጉሙን ማወቅ ፈልገሽ አታውቂም? ታመሽ ለመፈወስ ሆስፒታል የምትሄጅው ሀኪሙ ሰበብ ሆኖ አላህ እንደሚፈውስሽ ሁሉ ህልምም ከፈጣሪሽ የመጣ ደብዳቤ ማለት ሲሆን ፈጣሪሽ ከሰጠሽ በሽታ ለመፈውስ ሀኪም ሰበብ እንደሰጠሽ ሁሉ ከፈጣሪሽ የመጣውን ደብዳቤ ለማወቅ እውቀት የተሰጣቸው ሙፈስሮች አሉ ። ይሄን ሁሉ ብየሽ ካላመንሽበት! አንቺ እንዳትሳሳች እራስሽን ጠብቂ የገባቸውና የሚያምኑበት ይጠቀሙበት እናመሰግናለን 🙏 🙏
ለመውጣት እየታገል ብትታልኩኝ
Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatu habibeti❤❤❤
ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ በተደጋጋሚ ከሞተ ሰው ጋር ቤተክርስቲያን ስንሃድ እና ጥላ ሳጠላላት አያለሁ እባክሽ ፍችልኝ
እውነት በጣም አመሰግንሻለሁ ሁል ጊዜ ይሄን ፍቺ ለማወቅ ጎግል ውስጥ እፈልግ ነበረ ሁል ጊዜ እናቴ ከሞተች ሁለት ዓመት ሆኗል አንድ ቀን ባህልሜ ሳላየት አድሬ አልቀም
ባናቲሽ ይቺን ፍቺ ብቻ ንገሪኝ አናቴ ሞታለች ግን ባ ህለም ልጅ ዎልዳዓ አይሁኝ ምደኖ ፍቼ 🥹
ua-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/v-deo.htmlsi=Q7q3xMGVZHxV84r6
👍👍👍👍የምተን ሰዉ በስልክ ማዉራትም ምን እደሁ ብትፈችልን
ሰላም እህቴ እናቴ ሞታብኛለች በህልሜ አያታለሁ ከዛ እኔ በጣም አለቅሳለሁ ፍችውን ንገሪኝ እስኪ በግዚአብሄር እህቴ 😢😢
ua-cam.com/video/IuWAG9KRPEs/v-deo.htmlsi=lSkCNL5EONnGKltE 👈
ua-cam.com/video/5fKrtbXz0y0/v-deo.htmlsi=JBI5E_4pvuPyDEpa 👈👈
ዉዴ እኔ ወለሂ ለአበቴ ሁለት ምስት ነበራዉ አንዱዋ ሞታች እነም ሁሌም በህልሜ ትማጣለች ተወራኛለች ግን እኔ ፈራሁኝ
እባክሽን ውዴ ተይ አሁን እንኳን ፍቺልኝ ስለኢጃብ የሰራሽው ላይ ፅፌልሽ ነበር
እንዴት ነሽ እህቴ እናቴ በህይወት የለችም እና ከሳ ጋር ሁኜ ገላዋን ሳጥባት አየሁ ምን ይሆን
ua-cam.com/video/4knLsxdkSio/v-deo.htmlsi=BZrrRHaXOwB0vsSG
ተመሲገን ቅ/ገብሪኤል😘😘😘😘የሞተች ሲላየሁኚ የምሞት መሲሎኚ ነበር አመሰግናሎው ኢህቴ😘
እረ,አትለፊኝ,ወድም,አማቾችን,አይነቸዉን,ተሰዉሩ,ማየት,ደሞ,አንዱን,ሲያለቅስ,እንባ,አብስ,አለሁ,ልጅም,ስጠዉ,እያልሆ,ፆለት,አደርስ,አለሁ,ሁለቶችን,አቆራኝተን,አቸዋል,እና,ሙዝ,አጎርስ,አቸዉ,አለሁ,አንዱ,ዙሮ,ሂዶ,ይጠፍናል,አንዱ,ግን,እወ,ብለን,አስቀረነዉ,ግን,ሁሎቶችም,ማች,ነቸዉ,አዉቃቸዉ,አለሁ,ቤተዘመድ,ነን,መልሽልኝ,
ህልሙ የተመሰገነ አይደለም ሙታን ጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ብቻ ነው ጥሩ ትርጉም የሚሰጠው ።
ua-cam.com/video/2Yay1mlOU-g/v-deo.htmlsi=2GjELeLyu6xrri5r
እረ,ዉዴ,ችግር,የለም,ፍችልኝ,ስደት,ሁኘ,ነዉ,
As wr wb Halimaye Selam lanchi yihun
As wr wb Halimaye Selam lanchi yihun ine ke honu 2 zemedoche gar migib iyebelaw abren eyebelan yalew zemade Silkun yanesana koy timetalech tebikiyat blo lehonech set yinegratal . lijitua yegorebetachin Muach lij nat ine gin alawkatim ke Ethiopia wuchi indemitnor ina ahun indemetach neger nw. Migibun beliche yecheresku aymeslegnim tenesiche wede Motechiw Arogit bet hedkugn benegerachin lay Arogituan be hiwot iyalech betam neber yemiwedat!! ina betu wust indagebaw Beru Akababi yihich muachua 2 ina 3 yemihonu wendoch kebewat isua tiras tedegifa kuch blalech. kesua betekaraniw degmo andi Tikur betam wefram Sewuye tiras tedegifo be gonu tegnito Chat iyekame nw. kesu gon degmo indihu meret lay yetekemetu 2 wetatoch alu . ene demo shiti lebishe tilik fotam lebishe Aselamu aleykum slachew yihe weframu Sewuye betam be fegegta wealeykum selam blo meleselign. keza yichi yemalawkat lij degmo izaw ke gon ber yalew kifil wust hona Tseguruan alshefenechim gin Shitim hijabim adirgalech lemin alteshefenechim wendoch eyayuwat eyalku be wuste eyesebkugn ney sitilegn kategebua hedkugn keza Chat kami bla hed bla erezhim chat be festal teklila sitametalign ine degmo ay ihedalew alkoyim sira lihed nw silat ere zare izih nw yemitiwuyiw zareko sra yelem Zuma new neger yalechign yimeslagnal. keza Muachua Arogitim yehone neger yilugnal indikoy aynet neger.ine gin chatun yewesedkugn aymeslegnim. ina Halimaye ibakish laschegirish bztual biye new yaskerehut inji bizu neger nw yayehut ina ibakish fichilign???? ine be iwnetaw Alem Agbiche nebere altesmamanim yagebagn sew ahun Dubai new yalew inen ayinkebakebegnim ina lemefatat iyasebkugn nw tilogn kehede 5 wer hunotal gin Mashruf likolign ayawkim be rase sra nw yemitedaderew ALLAH MELKAM NEGER YIKFELISH
አጠር አርገሽ ፃፊልኝ
አጎቴና ያጎቴ ሚስት ሁለቱም ሞተዎል እነሱ ሰፈር የሰርግ እቃ መኪና ላይ ጭነን በዛው እቤታቸው ገብቼ ሰላም ብያት አጎቴስ ሰላት ያው ፍራሹላይ ብላኝ ጨብጬው ጎንጩን እስመዎለው ምንድን ነው
ua-cam.com/video/fFwnQqcciiI/v-deo.htmlsi=pC0kZKHp4YFPJ_Mf
እህ እኔታምሜተኝቻሉሁ በመዳምቤት እንቅልፍእንድይዘኝብየ ቁርአንከፍቸነበር ብዙም እንቅልፍ አልያዘኝ በጣምየምወደው በልጅነቴ አንድጎረቢት ነበር እናም አየሁት አላህ ይራህመው
ፍችውን ሰምቸ ተጨነኩ በደብ አብራሪልኝ
ምን የሚለው
አንድት ዘመዴ ነበር ሞታለች እና በህልሜ ነይ ተለኝ እና ወበር ላይ ቁጭ በላ ታወራኛለች ከዚያ ብዙ አስር ይዛ ነበር የልጆች እሚጠጡት በአረብ ሀገር ሰቶብ እና ከሱ ሁለት ሀባ ተሰጠኛለች ደሰ እያለኝ እጠጣለሁ እና ታወራኛለች አላገባሁም ፍችልኝ እህት እባክሽ❤
ua-cam.com/video/6aYnOf6ffk0/v-deo.htmlsi=yMI4H70VfYe20GKT 👈
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=EurnrW3_28Y8ec-A 👈
ሰላም ለእናንተ ይሁን በመቀጠልም ያየሁትን ህልም እንዲ ፈታልኝ እወዳለው ህልሙ እንዲህ ነው አንድ የሀይማኖት አባት ቀይ ረጅም ሆነው ነጭ ለብሰው በእጅ የተፃፈው ፅሁፍ በትልቅ ደብተር ለይ ሰጡኝ እኔም ተቀበልካቸው ፅሁፉን ጥርት ያለ ነው ይነበባል የዚህን ፅሁፍ ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ ኃይለ ቃል ነው ከህልሙ ከነቃሁ በኋላ አርእስቱን ላስታውስ ሞኮርኩን አቃተኝ ይቆራረጣል የዚህን ፍቺ ከምን ጋር የተያያዘ እንደ ሆነ ግልፅ አርገህ መልስልኝ እባክህ
ቃሉ ማስጠንቀቂያ ከሆነ በእለት ተእለት ሂወት ውስጥ ፈጣሪን የሚያስቆጣ ተግባር እንዳይኖር ያለውን ጉዳይ ይገምግሙና ተውበት (ንስሃ) ይግቡ መልካም መልእክት ከነበረ በፈጣሪ ፈቃድ መልካም ዜና እና መልካም እድል ይጠብቁ
አሰላሙአለይኩምማሻአላህእህቴየምፈቺውእልምበጣምትክለኛነወአላህጀዛሺንይክፈልሺ❤❤❤❤❤
አሚን አሚን 🤲🤲 አመሰግናለው 🙏😍😍 ክበሪልኝ 🙏
የሞተችብኚ እህቴ ልጅ ወልዳ አራስ ሁና አየሁ ንገሪኚ በአላህ
ua-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/v-deo.htmlsi=-2pGt6MS6Ea3r2yo
በህልሜ የመተችው ዘመደ በህይወት ካለችው አክስቴጋር አድላይ ተቀምጠው ነጭ የሀበሻ ቀሚስ ስጦታ ልኬላቸው ለብሰው ጎን ለጎን ቁጭብለው ያምራል እያሉኝ አየሁ ፍቹን
የሞተ ሰዉ በድጋሜ ሲሞት አይቶ ማልቀስ?
ua-cam.com/video/gAoU0Xj8uvE/v-deo.htmlsi=JTJ3ayGUzn1Ry_VE
ይቅር ይበልሽ
ማለት
ውዴ የሞተ ሰው ማየት የሞት መንፈስ ነው
@TigistTg-ok1tb አረ አይደለም
ግን እንቁላሉ አያምርም ቆሻሻለሁ የተጨማደድ ነው
አግብቼ የፈታህ ነኝ ዲንጋም ትልቅ ነው እዛ ውስጥ
እህቴ ባለቤቴ በህልሙ በተደጋጋሚ የሞተ አባቱ እንደገና በህልሠሙም አባቱ ሞቶ ባለቤቴ እራሱን በጣም እያለቀሰ ያያል።ምንድነው?
ua-cam.com/video/gAoU0Xj8uvE/v-deo.htmlsi=luymBAdtklqrBmHe
ሰላም ወለከም የፈታሁነኝ በህሊማየ የሙተዉ ወዲሜ በትምረቱ ገበዚነዉ ተቡሎ ሊመረቅ ተሰሊፎ ጊኒ አናም አዛዉ መገኘት አለቡኚ ኢየሊኩ ሊህዲ አየተነሳሳሁ ዘወረ ቡየሳየዉ ዋዛዪዞ ምነሁኖነዉ ብየ ሲመለከተዉ ሁለት ኢገሪዉ ለመህዲ አቸለም ጉዲጉዲ ኢያሊኩ አየሁት አላህ ዪራህመዉ ወዲሜ የምወደዉነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፉቺሊኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም እህቴ ሀያቴ በሂወት የለችም በቅርቡነው የሞተችው እናም በህልሜ ከመኖሪያ ቤቷ ወደ ቀብር ትሄዳለች በእግሯ እኔ አብሪያት አለሁ ከዛ የሆነች ሳትዮ አለች በእውነታው ከቀብሩ በላይ ነው ቤቷ ከዛ አያቴ ትጠራትና እስኪ ሚስማር መምቻውን አቀብይኝ አላጋይን አስተካክየ እመልስልሻለሁ ትላታለች ከዛም ሰታት ሄድን እቀብሩ ማነሽ አርጋሽ ይች ልጂ ቀብሩን እዳትርግጥ ንገሪያት ትላታለች እሷ የተቀበርችበትን ይመስለኛል ከዛ የጨት አልጋነው ዝም ብሎ ገጠምጠም የተደርገ አብርተኛን ከኔ በኩል ያለው ሚስማሩ ለቆ ልወድቅ እደርሳለሁ ኧር ጠጋ በይልኝ ልወድቅነው ስላት ወግጂ አልልም ትለኛለች ከዛ ተነስቸ ለምን እቤት አንሄድም እላታለሁ አልሄድም ትለኛለች እናቴጋ በዌስ
የተቀያየመች ይመስለኛል ከዛ በትናንሽ ጎማወች ውሀ ቀድቸላት ውሀውን መሬትላይ አፍስሸው ወደቤት ተመለስኩ እሷ እዛው ቀርች እናቴ በሂወት አለች ፍችልኝ እማ አግብቸ ፈትቻለው
እህቴ እስኪ እባክሽ መልሽልኝ እኔ ደሞ በህልሜ የሆነ የሞተ ልጅ ነበር ተጋብተን አየሁት
ua-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/v-deo.htmlsi=JG7ilPLV7dPgX3O2
አያቴ በቅርብ ሞታለች በህልሜ አያቴ ላይ ውሀ ስደፋባት አየሁ ምንድነው?
በሰው አካል ላይ በህልም ውሃ መርጨት ህልም አላሚው በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሚኖረውን የደስታ ጊዜ ምልክት ነው, እና በስነ-ልቦና እና በአካል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱትን ውስብስብ ጫናዎች እና ቀውሶች ካጠናቀቀ በኋላ ምቾት እና ሰላም ያገኛል
የሞተው ወንድሜ በህልሜ ሲያገባ እና የሰርጉን ቪድዮ እይው ብሎ ሰጠኝ ከዛ ሳየው በጣም ደስ የሚል ነበር ምንድን ነው አላገባሁም
ua-cam.com/video/LWOIN2Zb6ig/v-deo.htmlsi=8V72MqiptM2jB7o3
ሰላም እህቴ እዴትዋልሽ እኔኳን ተስፉ ቆርጫለሁ ግን ህልሜን ፉቺልኝ እኔ በውነታው ንሮዬ የምኖረው በስደት አለምነው ግን በህልሜ ከናቴጋራ ይመስለኛል እሩቅ አገርሄደን በአልን ለመዋልይመስለኛል ግን ሄደን እናቴ 4000 ብር ስጋ ይመስለኛል ታመጣለይ እኔም እደሰትና ስከፈተው ሁሉም ቀይ ስጋ ነበረ በጣም እደሰትና ጓደኛዬጋር ስሄድ ከወድሟጋር ግንኙነት እያደረጉ ሳገኛቸው እደነግጥና ስቆም ከኋለዬ በጣም ከባድ ንፉስ እና ሸሚዙን ያወለቀ ወጣት ወድነው ግን ንቅሳት ብቻ ነበረ እኔም እሮጥና ሔጄ ከጀርባቸው ስደበቅ ወድሟን ብቻ በንፉሱ ማፈን ይጨምራል ከዛም ጓደኛዬ መሀል ስለነበረይ ቀጥሉ እኔን ስሚያፈን መጋፈጥእዳለብኝ እወስንና ቆሜ እጄን መዳፌን ወደሱ ሳረገው ከጀ ብርሀን ይወጣስለነበረ እሱም ተቃጠልሁ እያለ ይጮሀል እኔም እሱን እየተጋፈጥሁት ሲሔድ ይወጣልኛል እኔም ደስይለኛል ከዛ በሩንዘጋና እመጣለሁ ወደነሱ ከዛ እኔ እውጭ በር እተኛለሁ አልጋለይ አልጋው ነጭነበረ ተኝቼ በህልሜ ሽቴን አልጋው ላይ ስሸና እህቴ በቪዲዎ ደውላ ሄደሽ ሽን ስትለኝ ስነሳ ከታች የወድሜ ቺኩ ተዘቅዝቃ ፎቶ ስትነሳ ይገርመኝና ለወድሜስልክለት አየውየለ ብሌስመለስ ዱላ ከረሚላ እየበላሁ ነበረ እቤት ገባና ስልኬ 26 % ነበረ ያለው ወደቤታችን እናቴን እዳሜ በመኪና እድንሄድ ስጠይቃት እሷም እሽትለኝለይ ግን እኔ እዳልከፈ እጂ አንሔድም ነበ ከዛ ቅዳሜ ገባያ እደነበረ ስሰማ ስልኬን ለቻርጀር መላክ እምቺል ነገሩ እኔም ደስብሉ አስቀምው ዘወር ስል ስልኬ የለም እናደድና ስፈልገው ለቻርጀር እደሔደ ስሰማ ብቆልፈው እሚሻል አስቤ ዝም ስል ብድግ ብሌ ስቆም 1 ቀይ ሰውዬ ይመጣና ገናወጣት ነው ቀለበት ድገት ያደርግልኛል ከዛ በጣም ግራስጋባ ሊያስረዱኝ ሱሞክሩ ነቃሁ 🙏🙏🙏 ምድነው
ሸዋሪዎ እየወሰድኩኝ
behilme Abate Tertogn Libisun Satibilet Minidinew Alagebawum Abate Behiyiwet Yelem
ua-cam.com/video/ltP57H3x0Es/v-deo.htmlsi=hvNZLI7JZc_Fb8BF
አባቴ ተለይቶኝ አያቄም😢
እባክሽ ህልሚን ፍቼልኝ አላገባሁም ግን በተደጋጋሚ የሌላ ሰው ልጅ ታቅፊ አያለሁ
ua-cam.com/video/dkNgaTN0MFQ/v-deo.htmlsi=HD-_nCVOV-PAqyZZ
የሞተ ሰው ጥቅስ ያለውን ሰዓት በእጄ ስያስር አይቻለው ምንድ ነው
ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=hKBCmr4H60jIF8Js
ሰላም አለይኩም በመቀጥልም ካችጋ ያለኝን ደስታ ከአክብሮት ጋ እየገለፅኩ ላስቸግርሽ በህልሜ ወደገባያ እሄድኩ ይስለኛል አድት ሴት እየሮጠች መታ ያዘችኝ ከመገድ ወደ ዳር አደረገችኝና በግራ አይኔ ላይ ጠብታ አደረገችብኝ ትንሽ ይቆጣቆጣል ስታደርግ አታድርጊ ብየ እየጮሁኩ ነበር ከዛ አኔን በልብሴ ጠረኩት አሁንም ደግማ በአፌ መርፌ አደረገችብኝ እታገልን ነቃሁ ባለትዳር ነኘ አሏህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን።
በዚሁ እያለሁ ድግምት ወይም ሲህር ሰሪ ትመስለኛለች
የሞተ ሰው ታሞ የሆነ ልጅ ኣብሮ ቻው ተኛ
እደዉ በምወጂት እናትሺ ይዠሻለሁ የኔዉድ መልሺልኝ
የኔህልም ደሞ ተመሳሳይ ቢሆንም የሠፈሪልጂነዉ በሂወት የለም በህልሜ ፍቅረኛሞቺ ሁነን ትንሺየ ወሀ ነገረ ትመስለ ኛለቺ እሷን አለፈን አጥረ አጠገብ ሂደን ቁጭ ብለን እደሚወደኝ ነገረኝ እኔም ነገርኩክ እኔ ነጭ የሚያምረ ዤሎ ለብሺ ብንን አልኩ😢 መልሺልኝ አደሪ እዳታልፊኝ
የሞተ ሰው ማግባት ለሚፈልጉ ሴት ልጆች ይህ ጥሩ ሥራ እንደሚያገኙ ወይም በኅብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንደሚያገኙ ሊያመለክት ይችላል ።
እስኪ በህልም ቤት መለቅለቅ በ ከብት አረ ምንድነው በ short video ስሪልን 🙏
በበርካታ ህልሞች ላይ ተፈቷል
ሰላም እሕቴ ከባለቤቴ የልጆቼ አባት ጋ ተራርቀን ነው የምንኖረው ለኔና ለልጆቹ የውጭ ፕሮሰስ እያደረገልን ነው ግን ደሞ ተቀያይመናል በህልሜ ሞቶ ትልቅ ፎቅ ቤት ይመስለኛል ከብዙ ሰዎች ጋ ተሰብስበን ስንጠብቅ እሬሳ ሳጥኑን ሰዎች ተሸክመውት ይመጣሉ ሁሉም ለመሸኘት ይከተላሉ የማለቅሰዉ እኔ ብቻ ነኘ ነጠላ አዘቅዝቄ ለብሻለው እህቶቼም አሉ ዝም ብለው ይከተሉኛል አንዷ እህቴ አስሬ እየነካካች ነጠላዬን ታወርድብኛለች መልሼ እለብሳለው በውን ከዝች እህቴ ጋም አስቀይማኝ ብዙም አደለንም
ሌላው ደሞ የእግሬ የመሀል ጣት ጥፍሬ ለብቻው በጣም አድጎ ለአንድ ጓደኛዬ አሳየውና ቆርጬ ስሰጠው አየሁ እባክሽ ፍችልኝ ይቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው።
ተገቢውምን ሊንክ ልኬልሻለው ለማየት ሞክሪ
አሠላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
ሀሊማየ ባለትዳርነኝ ፣የማቀው የሞተ ልጅነበረ ላግባሺ እያለ ይከተለኛል እኔ እሸሻለሁ እሮጣለሁ ዝናብ ይጥላል. አሻግሬ ሳይ ደሞ ተራራሲቃጠልአያለሁ ጭሱን
ua-cam.com/video/hoH3_968Nk0/v-deo.htmlsi=sFb6So2WGv8XPFBA
@@addismedia9882 ግን አዳምጨውነበር አላገኘሁምየኔን ፍች ሁቢ
የኔውድ በህልሜየምተ ሠው አድእጁበሣት ሢቃጠል አይሁ አትለፊኚ በአላህ መልሺልኚ
ዱአ ውይ ሰደቃ በስሙ አርጊለት
የሞተች ሴት ልጅ ወልዳ ማየትና ልጇን ማቀፍ ምንድን ነው
* ያለፈው ጊዜ እና አዲስ ጅምር: የሞተች ሴት ወልዳ ልጇን ማቀፍ የያለፈውን ጊዜ እና አዲስ ጅምርን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም ያለፈው አንድ ክፍል እየጠፋ እንደሆነ እና አዲስ ነገር እየተፈጠረ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* ጥበቃ እና ምቾት: ይህ ህልም የሞተችው ሴት ለእርስዎ ጥበቃ እና ምቾት እንደምትሰጥ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አስቸጋሪ ጊዜ እያሳለፉ እንደሆነ እና ይህ ሴት ለእርስዎ ምንጭ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
ua-cam.com/video/gwmQdEcaRkE/v-deo.htmlsi=6lF7QXOOz7MzttI2 👈