Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቸርች ውስጥ ሆኜ አይኔ እያየ የእጄ ጣት የሚያምርና ጥፍሬ በሚያምር ዲዛይን አድጎ አየሁ ጥፍር የለኝም እጄንም ደግሜ ደግሜ አየሁ ግራ ገባኝ
ቤቲ በጣም አመሠግናለዉ ሥለምትፋቺ ልን ሕልም ኑሪልን
በርቺ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልሽ
አጅእምታውራውሉላ ርእሱሊላ
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲዬ እልሜ ተፈቶልኛል አመሰግናለሁ ።
እንኳን ደና መጣሽ ቤቲሻ
እንኳን ሰላም መጣሽ
አመሠግናለሁ ቤቲዬ በርች ጭቀቴን እያቀለልሺልኝነዉ
selam selam edet nechu behleme godegnaye shela mtad yedabo megager sisera ayew edet shekla tsralk byew ede mekotat sl koy achi algebashm blo megagryawn sisera temelketku wawww siyamr alkut
Thenk you betiye
ቤቲዬ በውስጥ በቴሌግራም በቦት ፃፊልኝ ብለሽኝ እንዴት ልግባ ግራ ገባኝ ግን እንዳትስቁብኝ በጌታ😂
ባክሽ ቶሎ ፍችልኝ ሁለት አለቆቼ አንደኛው Finance manager አንደኛው ደግሞ ዳርክተራችን ነው ሁለቱም በተለያየ ቀናት ብዙ ቁልፍ በአንድነት የሆነ ቁልፎችን ይሰጡኛል ምንድነው እባክሽ በቁልፍ ዙሪያ ያየሁት 3ቀን ነው የመጀመሪያው ግን የምሰጠኝ በርካታ ቁልፎች ሲሆኑ የመኪናም ቀልፍ አለበት እንደተሰካ መጣሁ ብሎ ይሄዳልትቶልኝ ይሄዳል
በህልሜ ምጥድ ስሰበር አይዉት ግን ምንን ይማለክታል ኤበክሽ ፍችልኝ
ቤቲ ትንሽ ወፋ መዳፌ ላይ ተኝታ አዬሁ
ሰላም ከአንድ ጎደኛዬ ጋር በመኪና አብረን እየሄድን ባሎ እየነዳ
ሰላም ላንቺ ይሁን በህልሜ ያየሁት መነጽር አድርጌ ነበረህ ግን church ሊገባ ሲል መነጽሬን አውልኩን ገባሁ የህልም ፍቺ ምን ማለት ነው
Selam lanchi yhun betye behlme fkregnaye siyabariregn ene degmo srotbet naw yayehut kalaschegerkush yhen hlm fchilgn
ሰላም ቤቲዬ እንዴት ነሽ ልብስ ማጠብ እቤት ዉስጥ መሬት ላይ እናቴ አበሻ ቀሚስ እና ሌላ ልብስ ደባልቃ ታጥባለች ብዙ ልብስ ነዉ ለምን ታጥቢያለሽ ስላት የምሄድበት አለ ትለኛለች እባክሽ
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲ በህል ለልጄ አባት ውሃ በጀረኪና ቀድቺ ስወስድለት እሱ ደግሞ እጁላይ ባትሪ አለ እና ወደአይሄ እያበራ አልፈልግም ውሰጅልኝ እያለኝ ያመነጫጭቀኛሀል እኔ ደግ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እራሴን ወቅሳለህ የዋህነቴ እኮ ነው ምን አይነት ሞኝ ነኝ እያልኩ ስቅስቅ እያልኩ አለቅሳለሁ እና ያው እኔ ከሱጋ አብሩ የመቀጠል ፍላጉት የለኝም መቸም ቢሆን እና ህልም ምን ይሁን ያየሁት
ሰላም ቤትህ በህልም ያለውበትህ አገር የመንግስት ልጂ.በመክናው አብሬው እዬዳለው. ግን እሱ አደለም ምሾፍረው አንድትህ የሌላ አገር ዜጋ አርስትህ ናትህ የምነዳው እኔ እና እሱ ክዋላ ተቀምጠን. ነበር እና እሱ በሳለይ በጣም እየተናደደባትህ እዬተቆጣትህ እኔ እና እሱ ክመክናወስጥ እንወርዳለን እና ለኔ ደም ብዙ በሻንጣ ውስጥ ያለ ብር ሻንጣውን ክፍቶ እያሳየኝ ክነሻንጣው ብሩውን ይሰጠኛል. እባክህ እንዳታልፍኝ እልሙን ካይው ውር ውኖኛል
ቤትዬ ሁሉንም ሰው እንደ አመጣጡ በትህትና የምታስተናግጂው ነገር በጣም ይገርመኛል።እ/ር ከዚህ ፀባይ አይቀይርሽ።በህልሜ አንዲት ጓድኛዬ የውስጥ ልብስሽን እባክሽ ስጪኝ እያለች በሄድኩበት ሁሉ እየተከተለች ትለምነኛለች።እኔ ደግሞ የራስሽ አለሽ አይደል የኔ ምን ያደርግልሻል? እላታለሁ።እሷ ደግሞ ያንቺ እኳ ሰፊ ሰለሆነ ነው ትለኛለች።ልስጣት አልስጣት እያልኩ ሳልሰጣት እየለመነቺኝ ነቃሁ።ቤትዬ ምን ይሆን እባክሽ ፍቺልኝ።
እንደውም አሁን ከሳምንት ሳምንት ሄነ በፊት ቅዳሜ ብቻ ነበር ስለዚህ ቢቆይም ይፈታልናል
ሠላም መሰ በተደጋጋሚ አስፓልት መንገድ ላይ እየሄድክ የደረመሳል ወደብት ልገባ ሰል ጊቡው በር ላይም እንዲሁም የደረመሰብኛል እኔ ምንም አልሁንም እወጣለሁ እንደገና ደሞ ከፍቅርኛዬ ላይ ተለያየተን አግብታል በተደጋጋሚ አየዋለሁ የኔና የሰን የድሮ ፎቶ profile አየሁት ምንድነው
ውይ የራስሽን ግምት ነው የምታስቀምጪው በመንፈሳዊ ህይወት እባብ የዛር መንፈስ ነው ከአባት የመጣ የዛር መንፈስ ወንድሞቿ አሸንፈዋል አንቺም ግን መበርታት እንዳለብሽ ነው በፀሎት እና የፈታው የራስዋን ግምት ነው አታውቅም
ሠላምቤቲየህልሜንፍችልኝየዱሮባሌሌላሴትአግብቶይመስለኛልያገባትንሴትአዉቃትአለሁከዛትመጣናበጣምተጠጥቷልትለኛለችእሷንበመፍታቴተጠጠትኩይለኛልብላትነግርኛለች(ምንይሆን??)
ቤትዬ እንደምን አደርሽ
ሰላምሽ ሽ ይብዛ ቤትዬ ህልሜ ፍቺልኝ መንገድ እየሄድኩኝ የማላቀውአንድ ሰውዮ ከኋላኤ ሊይዘኝ ይከተለኛል እኔ በጣም እየፈራሁ የማቀው ምግቤት ገባሁ የሆነች ሴት የአንድ ልጅ እንጀራ አቀረበችለት ትኩስነው ብሎ ትቶት ወጣ አምጥታ የኔ ሰጠችኝ ና አብረን በላን እንደዛው እየበላን የዛቤት ልጅ መቶ ድጋሚ እጀራ ተጨምሮ በላን አጠገቡ የሱ ሱቅ ገብቼ የሱ እያገዝኩት እያለ ሁለት ሴቶች ለስላሳ ስጭኝ ሲሉኝ አነበረም የለም አልካቸው አኩርፈው ሄዱ ፍችልኝ ስለተደጋገመብኝ ነው እዛቤት ስገባ ወይም ከሱጋር እቃ ስገዛ ነው ማየው ያለሁት በስደት ነው ማየው ሀገሬ ላይ ከነሱጋር እዛ ሆኜ ነው
ቴሌግራም እንዴት እንግባ
ተጣላሁት ጓደኛዬ ጋር ከወንድሜ ጋር እኔ አብረን በአንድ አልጋላይ ተኝተን አይሁ እሥኪ ፊቺልኝ በእግዚአብሔር ሥደት ነዉ ያለሁት
❤❤❤❤
እባክሽ እባክሽ ቤቲ እልሜን ፊችልኝ አሁን ላገባው ያስብኩት ስው አለ እና ስጦታ ይስጠኛለ አረንጓዴ ቀበቶ ነው እና ምንድንው ስለው ቀበቶ ነው ሲታጠፍ የልብ ቅርጽ ነው እንደገና ሲገለብጠው ቦርሳ ነው እና በሁሉም እንድትጠቀሚ ብዬ ነው እቃው ግን አንድ ነገር ነው
ሰላምሺ ይብዛ ቤቲይ ህልሜን ስለ ፈታሺልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ካላስቸገርኩሺ ይሔን ህልም ፍችልኝ ተኝቼ እንዳለሁ በእንቅልፍ ልቤ ባሌቤቴ ጥብቅ አርጉው ወደሪሱ አቅፍኝ በህልሜ ውስጥ ሞቀቱይሰማኝል አይኔን ስገልጥ እላየላይ አየዋለሁ እሱም ይደነግጥና ሊነሳ ሲል እኔም ጥብቅ አርጌ አቅፈውና ብድርብሱው ውጥ እንገባለን ባለቤቴ ኢቲዮጵያ ነው እኔ ውጭ ነኝ ከንቅልፌ ስናቃ የሆነ ደስታም መገረምም ሲስማኝ ዋልክ ቤቲይ ምንድነው?
ሰላም እዴት ነሸ እኔ ያየሁት ህልም ተኝቼዬ ይመሰለኛአል ድገት መሬቱው እየተናደ ወዲያው ጥልቅ ይሆንብኛል ከዛ ከላዬላይብርድልሱም አልጋውም በፋጥነት ጉድጓዱሰጥ ይገባአል እኔ ግን ተጉድጓዱ በዳር በኩል ተንጠልጥዬ እግሬ ብቻ በውሃ ተሳፏል በርቀት ቀይ ሴት ተከናንባ እግሯን በውሃው ታቦጫርቃለች ከኔ ጎን ሌላ የማቀው ሰው ይመሰለኛአል እሱ ከነአልጋው ጉድጓዱሰጥ ገብቶ ይቦጫረቃል እባክሸ ህልሜን ፍቺልኝ
በቲየ እንዴት ነሽ ብዙ ክዜ ጠይቄሽ ኣትመሊሽም ኣሁን ግን ፕሊስ እኔ ያየሁት ከተጣላሁት ፍቅረኛየ ጋ ኣንድላይ ኣልጋላይ ሁነን ኣያለው እናከ ወገብ በታች ሁለታችን ራቆታችን ነን እነ ሙሉለሙሉ ኣልጋላይ ቁጭ ብየ ነበር እሱ ደሞ እግሩ መሬትላይ ኣርጎ ወገቡ ሰቶኝ ቁጭ ብልዋል ከዛ ብዙ ሰዎች የሚያልፉ ይመስለኝ እና እንዳያዩኝ ደብቀኝ እለዋለው ከዛእሱ እሺ ኮሃላየ ተደበቂ ይለኛል ።ጨንቆኛል ምንድነው ፕሊስ መልሺልኝ ኣሁንስ፡
ቤትዬ በጣም ነው ያማነማስግነው አንድ ወራ ይሆነል አንድ ቤት ውስጥ በር ታዘግቶብኝ ከዘአ ሁለት ህፃነት ወንድ ነሴት ያማጣሉ ቶሎ ከዝህ ውጭ ጎደ ውስጥ ባለቤቶች ታኝታወል ከታነሱ አይለቁሽም ያሰራችሽ በእውን ያማቃትን ልጅ ስማውን ጣራታው እሱነት ያሰራችሽ ይሉኛል በሩ ከፊታውልኝ ወጣው ቦታው ጫከ ነው ከዘሮጬ ሮጬ ሮጬ እስብልት ማክነ ማሄጀ አከኛው ቆማ ማክነ እያጣበኩ አያው አማሰግነለው
እና ጠቆር ያልኩኝ ነኝ ነገር ግን በህልሜ በጣም የሚያምር እጅግ በጣም ቀይ የሆነ ልጅ ወልጄ እስከ 10 አመቱ ሳሳድግ አየሁኝ እና ምንድነው?
እባክሽ ምጣድ መሸጥ እና ደግሞ ወርቅ ቀለበት ማረግ እባክሽ ጨንቆኛል ቤቲ
ሰላም ቤቲ ይቅርታ ህልም ተፈቷል ብለሺኝ ፈልጌ አጣሁት ይቅርታ እህቴ በየተፈታላቸውንም ዝርዝር አየሁ አጣሁት ላስቸግርሽ
ሰላም ቤቲየ እንደት ነሽ ከወንድሜጋ ጎርፍ ይመጣብናልጭቃ የተቀላቀለ እኔ አህያ ጭኜ በጎርፉ ደርደር እሄዳለሁ ጎርፉ እያየሁት ጎደለ እሰይ እላለሁ ምንድነው እባክሽ ፍችልኝ?
በትየ ሰላምሽ የብዛ የኔ እናት ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ ቤትየ በተደጋጋሚ ህልም አያለሁ እሚገርምሽ ነገር በቀን በቀን እና አንደኛው ህልሜ ከቤቴ ውጥ ሽትቤቴና ኪችኔ ጎን ለጎን ነው የሆነ ሰውየ እቤቴ መቶ ቤቲ የታለች እዳ አለባት እዳዋን ትክፈል ይላታል ለሴት ልጄ ልጄ ደሞ ደግጣ ቤቲ የለችም ትለዋለች ከሽትቤት እደበቅና ቀስ ብየ ሳየው ሰውየውን አላውቀውም ወደ ለጄና ወደ ሰውየው እሄድና እኔ አንተን አላውቅህም የምን እዳ ነው ያለብኝ አያልኩ ስከተለውየሆነ የሱቅ አካባቢ ይመስላል የቢሮ ቦታ ይመስላል የሆነ አራት መሀዘን ወረቀት ያወጣና ይኸው ቤተልሄም ተብሎ ነው የተፃፈው እና ባችስም አይደል የተፃፈው ይለኛል እኔ ምን አገባኝ በኔ ስም ቢፃፍ አልከፍለም እያልኩ እየጮኩ እከተለዋለሁ እሱም ከፊት ይሄዳል እኔም ከኋላ እየተከተልኩ የት ታውቀኛለህ ካለዛሬ ፊትህን አይቸው አላውቅም እያልኩኝ ጌታሁን የሚባል ሰውየ ቀይ ሰውየ ነው ምን ሆነሽ ነው ተረጋጊ ብሎ ክንዴን ይይዘኛል የማላውቀው ሰው እዳ አለብሽ ይለኛል እኔ ያሎሰድኩትን ስለው እደዚህ ናቸው ማጭበርበር ይወዳሉ አንድ አክስቴ አለች እሷ እድታጣራ እነግራታለሁ ብሎኝ ወደ ቤቴ እየተመለስኩ ብንን አልኩ።ቤትየ የኔ ውድ እህት አንችን ስላወኩኝ ፈጣሪየን አመሰግናለሁ ኑሪልኝ የኔ ውድ
ሠላም ቤቲዬ ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ። በህልሜ ወንድሜ እኔና ባለቤቴን እያባረረ በጩቤ ይወጋናል። ባለቤቴን ሆዱን ሁለት ቦታ ወገው እኔን ደግሞ አንድ ቦታ ወግቶኝ ከእንደገናም ሊወጋኝ ሲል አከባቢው ላይ ቤተክርስቲያን ነበረ ወደ ግቢው በር ተጠግቼ ድረሱልኝ እያልኩ ስጮህ ማንም ሰው ሳይመጣልኝ ነቃው።
ቤቲዬ እንዴት ነሽ ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመሠግናለሁ ። ዛሬ ያየሁት ህልም ፎቅ ወጥቼ ፎቁ አነስ ያለ ቤት አለው ቤት ውስጥ እገባለው አብሮኝ ትንሽዬ ልጅ አለ ከገባን ብዋላ ፎቁ ወለሉ መሀል ላይ ክፍተት አለው ክፍተቱ ትክክለኛ ወለል በሚመስል ፕላስቲክ ተሸፍኗል ትንሹ ልጅ እሮጦ ወለሉ ላይ ይዘላል ተው ትወድቃለህ ስለው ነይ አይጥልሽም ይለኛል ከወለሉ ቀጥሎ ወደ በረዳ የሚያስወጣ በር አለ በጣም እየፈራው እየለንቀጠቀጥኩኝ ግድግዳውን ይጄ ወለሉን ረግጬ አልፌ በረዳው ላይ ሄድኩኝ ከዛ ሁለት ሴቶች መተው ወለሉ ላይ ይተኙና አትፍሪ እሄ ለመዝናኛ ነው የተዘጋጀው ይሉኛል እኔ በረዳው ላይ ቆሜ አያቸዋለው። ተባረኪ
እባክሽ አትለፊኝ ህልሜ እንዲ ነውየአልጋየ ፍራሽ በውሀ ተሞልቶ በጣም በምቾት ተኝቼ ውሀው አይሞቅም አይቀዘቅዝም ብቻ ግን የውሀው እንቅስቃሴ እደእሽሩሩ ነገር እየወዘወዘኝ ተኝቼ አየው ያለሁበትን መኝታቤት በመጥረጊያ የምትጠርግ ሴት አለች ማን ነች ብየ ለማየት ሰሞክር ፊቶን ሰለዘረች መለየት ይቸግረኛል ከተኛውበት ሳልነሳ በሰውነት ቅርፆ ለመለየት ቻልኩ አብሮ አደጌ አሁንም ጓደኛየ ነች እሷ ነች በሚል ሰሞን ሰጠራ ዞር አለች አልተሳሳትኩም እሷው ነች ሰለተኛው አትረብሽኝ መጥረግሽን አቁሚ ብየ አሰቆምኳት እባክሽ ለመፍታት ሞክራ አትለፊኝ
የቀድሞ ጓደኛዬ ነው ህልሙን ያየው ሆቴል ውስጥ ክፍል ይዘሽ ይመስለኛል እኔ እዝያ እመጣለሁ እዚያ ስደርስ ግን የማውቃት አስተናጋጅ ነበረች የብር ሀብል ለህፃኗ ትሰጫታለሽ ከዚያ ሌላ ወርቅ አውጥተሽ ታሽከረክሪያለሽ ያቺ አስተናጋጅ አይቻት እንዳታየኝ ሽፍንፍን ብዬ አተኛለሁ አብሬሽ። ግና ከዚያ ወጥታ ሄዳ ለማውቀው ሰው ትነግራለች ይመጣና ይቆጣና ይዞኝ ይወጣል። ምንድ ነው !.?
እንዴት ነሽ ፦ በህልሜ ቀሚስ ብዙ ጊዜ ለብሼ አያለው፦ እንደገና ደግሞ የጆሮ ጌጥ አድርጌ አያለው እባክሽ ንገሪኘ
weye bantesh bahilm ka agotelejegar and bet qoce belan esu wada goda gaba bello yaxanal kazza fatanan secarse wada hagre wada betesebe ehedlawe silanywe enem tekt qorax aberan enedalne elawalwe tacaneqalwe bantesh fechlnye
like አድሪጉ
Betcristan heje yehonche seteyo kefe arega yeherode mesale yehonew tariyaw lay yalewn yemotuten hesanat mewekelewen keche keche meluten tasenkagnleche ene gen ortodoxe ayedelehum
የቆሸሸ ድስት ማጠብ
ወሬ ተይና ቶሎ ቶሎ ፉቺ
ቸርች ውስጥ ሆኜ አይኔ እያየ የእጄ ጣት የሚያምርና ጥፍሬ በሚያምር ዲዛይን አድጎ አየሁ ጥፍር የለኝም እጄንም ደግሜ ደግሜ አየሁ ግራ ገባኝ
ቤቲ በጣም አመሠግናለዉ ሥለምትፋቺ ልን ሕልም ኑሪልን
በርቺ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልሽ
አጅእምታውራውሉላ ርእሱሊላ
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲዬ እልሜ ተፈቶልኛል አመሰግናለሁ ።
እንኳን ደና መጣሽ ቤቲሻ
እንኳን ሰላም መጣሽ
አመሠግናለሁ ቤቲዬ በርች ጭቀቴን እያቀለልሺልኝነዉ
selam selam edet nechu behleme godegnaye shela mtad yedabo megager sisera ayew edet shekla tsralk byew ede mekotat sl koy achi algebashm blo megagryawn sisera temelketku wawww siyamr alkut
Thenk you betiye
ቤቲዬ በውስጥ በቴሌግራም በቦት ፃፊልኝ ብለሽኝ እንዴት ልግባ ግራ ገባኝ ግን እንዳትስቁብኝ በጌታ😂
ባክሽ ቶሎ ፍችልኝ ሁለት አለቆቼ አንደኛው Finance manager አንደኛው ደግሞ ዳርክተራችን ነው ሁለቱም በተለያየ ቀናት ብዙ ቁልፍ በአንድነት የሆነ ቁልፎችን ይሰጡኛል ምንድነው እባክሽ በቁልፍ ዙሪያ ያየሁት 3ቀን ነው የመጀመሪያው ግን የምሰጠኝ በርካታ ቁልፎች ሲሆኑ የመኪናም ቀልፍ አለበት እንደተሰካ መጣሁ ብሎ ይሄዳልትቶልኝ ይሄዳል
በህልሜ ምጥድ ስሰበር አይዉት ግን ምንን ይማለክታል ኤበክሽ ፍችልኝ
ቤቲ ትንሽ ወፋ መዳፌ ላይ ተኝታ አዬሁ
ሰላም ከአንድ ጎደኛዬ ጋር በመኪና አብረን እየሄድን ባሎ እየነዳ
ሰላም ላንቺ ይሁን በህልሜ ያየሁት መነጽር አድርጌ ነበረህ ግን church ሊገባ ሲል መነጽሬን አውልኩን ገባሁ የህልም ፍቺ ምን ማለት ነው
Selam lanchi yhun betye behlme fkregnaye siyabariregn ene degmo srotbet naw yayehut kalaschegerkush yhen hlm fchilgn
ሰላም ቤቲዬ እንዴት ነሽ ልብስ ማጠብ እቤት ዉስጥ መሬት ላይ እናቴ አበሻ ቀሚስ እና ሌላ ልብስ ደባልቃ ታጥባለች ብዙ ልብስ ነዉ ለምን ታጥቢያለሽ ስላት የምሄድበት አለ ትለኛለች እባክሽ
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲ በህል ለልጄ አባት ውሃ በጀረኪና ቀድቺ ስወስድለት እሱ ደግሞ እጁላይ ባትሪ አለ እና ወደአይሄ እያበራ አልፈልግም ውሰጅልኝ እያለኝ ያመነጫጭቀኛሀል እኔ ደግ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እራሴን ወቅሳለህ የዋህነቴ እኮ ነው ምን አይነት ሞኝ ነኝ እያልኩ ስቅስቅ እያልኩ አለቅሳለሁ እና ያው እኔ ከሱጋ አብሩ የመቀጠል ፍላጉት የለኝም መቸም ቢሆን እና ህልም ምን ይሁን ያየሁት
ሰላም ቤትህ በህልም ያለውበትህ አገር የመንግስት ልጂ.በመክናው አብሬው እዬዳለው. ግን እሱ አደለም ምሾፍረው አንድትህ የሌላ አገር ዜጋ አርስትህ ናትህ የምነዳው እኔ እና እሱ ክዋላ ተቀምጠን. ነበር እና እሱ በሳለይ በጣም እየተናደደባትህ እዬተቆጣትህ እኔ እና እሱ ክመክናወስጥ እንወርዳለን እና ለኔ ደም ብዙ በሻንጣ ውስጥ ያለ ብር ሻንጣውን ክፍቶ እያሳየኝ ክነሻንጣው ብሩውን ይሰጠኛል. እባክህ እንዳታልፍኝ እልሙን ካይው ውር ውኖኛል
ቤትዬ ሁሉንም ሰው እንደ አመጣጡ በትህትና የምታስተናግጂው ነገር በጣም ይገርመኛል።እ/ር ከዚህ ፀባይ አይቀይርሽ።በህልሜ አንዲት ጓድኛዬ የውስጥ ልብስሽን እባክሽ ስጪኝ እያለች በሄድኩበት ሁሉ እየተከተለች ትለምነኛለች።እኔ ደግሞ የራስሽ አለሽ አይደል የኔ ምን ያደርግልሻል? እላታለሁ።እሷ ደግሞ ያንቺ እኳ ሰፊ ሰለሆነ ነው ትለኛለች።ልስጣት አልስጣት እያልኩ ሳልሰጣት እየለመነቺኝ ነቃሁ።ቤትዬ ምን ይሆን እባክሽ ፍቺልኝ።
እንደውም አሁን ከሳምንት ሳምንት ሄነ በፊት ቅዳሜ ብቻ ነበር ስለዚህ ቢቆይም ይፈታልናል
ሠላም መሰ በተደጋጋሚ አስፓልት መንገድ ላይ እየሄድክ የደረመሳል ወደብት ልገባ ሰል ጊቡው በር ላይም እንዲሁም የደረመሰብኛል እኔ ምንም አልሁንም እወጣለሁ እንደገና ደሞ ከፍቅርኛዬ ላይ ተለያየተን አግብታል በተደጋጋሚ አየዋለሁ የኔና የሰን የድሮ ፎቶ profile አየሁት ምንድነው
ውይ የራስሽን ግምት ነው የምታስቀምጪው በመንፈሳዊ ህይወት እባብ የዛር መንፈስ ነው ከአባት የመጣ የዛር መንፈስ ወንድሞቿ አሸንፈዋል አንቺም ግን መበርታት እንዳለብሽ ነው በፀሎት እና የፈታው የራስዋን ግምት ነው አታውቅም
ሠላምቤቲየ
ህልሜንፍችልኝ
የዱሮባሌሌላሴትአግብቶይመስለኛል
ያገባትንሴትአዉቃትአለሁከዛትመጣናበጣምተጠጥቷልትለኛለችእሷንበመፍታቴተጠጠትኩይለኛልብላትነግርኛለች(ምንይሆን??)
ቤትዬ እንደምን አደርሽ
ሰላምሽ ሽ ይብዛ ቤትዬ ህልሜ ፍቺልኝ መንገድ እየሄድኩኝ የማላቀውአንድ ሰውዮ ከኋላኤ ሊይዘኝ ይከተለኛል እኔ በጣም እየፈራሁ የማቀው ምግቤት ገባሁ የሆነች ሴት የአንድ ልጅ እንጀራ አቀረበችለት ትኩስነው ብሎ ትቶት ወጣ አምጥታ የኔ ሰጠችኝ ና አብረን በላን እንደዛው እየበላን የዛቤት ልጅ መቶ ድጋሚ እጀራ ተጨምሮ በላን አጠገቡ የሱ ሱቅ ገብቼ የሱ እያገዝኩት እያለ ሁለት ሴቶች ለስላሳ ስጭኝ ሲሉኝ አነበረም የለም አልካቸው አኩርፈው ሄዱ ፍችልኝ ስለተደጋገመብኝ ነው እዛቤት ስገባ ወይም ከሱጋር እቃ ስገዛ ነው ማየው ያለሁት በስደት ነው ማየው ሀገሬ ላይ ከነሱጋር እዛ ሆኜ ነው
ቴሌግራም እንዴት እንግባ
ተጣላሁት ጓደኛዬ ጋር ከወንድሜ ጋር እኔ አብረን በአንድ አልጋላይ ተኝተን አይሁ እሥኪ ፊቺልኝ በእግዚአብሔር ሥደት ነዉ ያለሁት
❤❤❤❤
እባክሽ እባክሽ ቤቲ እልሜን ፊችልኝ አሁን ላገባው ያስብኩት ስው አለ እና ስጦታ ይስጠኛለ አረንጓዴ ቀበቶ ነው እና ምንድንው ስለው ቀበቶ ነው ሲታጠፍ የልብ ቅርጽ ነው እንደገና ሲገለብጠው ቦርሳ ነው እና በሁሉም እንድትጠቀሚ ብዬ ነው እቃው ግን አንድ ነገር ነው
ሰላምሺ ይብዛ ቤቲይ ህልሜን ስለ ፈታሺልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ካላስቸገርኩሺ ይሔን ህልም ፍችልኝ ተኝቼ እንዳለሁ በእንቅልፍ ልቤ ባሌቤቴ ጥብቅ አርጉው ወደሪሱ አቅፍኝ በህልሜ ውስጥ ሞቀቱይሰማኝል አይኔን ስገልጥ እላየላይ አየዋለሁ እሱም ይደነግጥና ሊነሳ ሲል እኔም ጥብቅ አርጌ አቅፈውና ብድርብሱው ውጥ እንገባለን ባለቤቴ ኢቲዮጵያ ነው እኔ ውጭ ነኝ ከንቅልፌ ስናቃ የሆነ ደስታም መገረምም ሲስማኝ ዋልክ ቤቲይ ምንድነው?
ሰላም እዴት ነሸ እኔ ያየሁት ህልም ተኝቼዬ ይመሰለኛአል ድገት መሬቱው እየተናደ ወዲያው ጥልቅ ይሆንብኛል ከዛ ከላዬላይብርድልሱም አልጋውም በፋጥነት ጉድጓዱሰጥ ይገባአል እኔ ግን ተጉድጓዱ በዳር በኩል ተንጠልጥዬ እግሬ ብቻ በውሃ ተሳፏል በርቀት ቀይ ሴት ተከናንባ እግሯን በውሃው ታቦጫርቃለች ከኔ ጎን ሌላ የማቀው ሰው ይመሰለኛአል እሱ ከነአልጋው ጉድጓዱሰጥ ገብቶ ይቦጫረቃል እባክሸ ህልሜን ፍቺልኝ
በቲየ እንዴት ነሽ ብዙ ክዜ ጠይቄሽ ኣትመሊሽም ኣሁን ግን ፕሊስ እኔ ያየሁት ከተጣላሁት ፍቅረኛየ ጋ ኣንድላይ ኣልጋላይ ሁነን ኣያለው እናከ ወገብ በታች ሁለታችን ራቆታችን ነን እነ ሙሉለሙሉ ኣልጋላይ ቁጭ ብየ ነበር እሱ ደሞ እግሩ መሬትላይ ኣርጎ ወገቡ ሰቶኝ ቁጭ ብልዋል ከዛ ብዙ ሰዎች የሚያልፉ ይመስለኝ እና እንዳያዩኝ ደብቀኝ እለዋለው ከዛእሱ እሺ ኮሃላየ ተደበቂ ይለኛል ።ጨንቆኛል ምንድነው ፕሊስ መልሺልኝ ኣሁንስ፡
ቤትዬ በጣም ነው ያማነማስግነው አንድ ወራ ይሆነል አንድ ቤት ውስጥ በር ታዘግቶብኝ ከዘአ ሁለት ህፃነት ወንድ ነሴት ያማጣሉ ቶሎ ከዝህ ውጭ ጎደ ውስጥ ባለቤቶች ታኝታወል ከታነሱ አይለቁሽም ያሰራችሽ በእውን ያማቃትን ልጅ ስማውን ጣራታው እሱነት ያሰራችሽ ይሉኛል በሩ ከፊታውልኝ ወጣው ቦታው ጫከ ነው ከዘሮጬ ሮጬ ሮጬ እስብልት ማክነ ማሄጀ አከኛው ቆማ ማክነ እያጣበኩ አያው አማሰግነለው
እና ጠቆር ያልኩኝ ነኝ ነገር ግን በህልሜ በጣም የሚያምር እጅግ በጣም ቀይ የሆነ ልጅ ወልጄ እስከ 10 አመቱ ሳሳድግ አየሁኝ እና ምንድነው?
እባክሽ ምጣድ መሸጥ እና ደግሞ ወርቅ ቀለበት ማረግ እባክሽ ጨንቆኛል ቤቲ
ሰላም ቤቲ ይቅርታ ህልም ተፈቷል ብለሺኝ ፈልጌ አጣሁት ይቅርታ እህቴ በየተፈታላቸውንም ዝርዝር አየሁ አጣሁት ላስቸግርሽ
ሰላም ቤቲየ እንደት ነሽ ከወንድሜጋ ጎርፍ ይመጣብናልጭቃ የተቀላቀለ እኔ አህያ ጭኜ በጎርፉ ደርደር እሄዳለሁ ጎርፉ እያየሁት ጎደለ እሰይ እላለሁ ምንድነው እባክሽ ፍችልኝ?
በትየ ሰላምሽ የብዛ የኔ እናት ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ
ቤትየ በተደጋጋሚ ህልም አያለሁ እሚገርምሽ ነገር በቀን በቀን እና አንደኛው ህልሜ ከቤቴ ውጥ ሽትቤቴና ኪችኔ ጎን ለጎን ነው የሆነ ሰውየ እቤቴ መቶ ቤቲ የታለች እዳ አለባት እዳዋን ትክፈል ይላታል ለሴት ልጄ ልጄ ደሞ ደግጣ ቤቲ የለችም ትለዋለች ከሽትቤት እደበቅና ቀስ ብየ ሳየው ሰውየውን አላውቀውም ወደ ለጄና ወደ ሰውየው እሄድና እኔ አንተን አላውቅህም የምን እዳ ነው ያለብኝ አያልኩ ስከተለውየሆነ የሱቅ አካባቢ ይመስላል የቢሮ ቦታ ይመስላል የሆነ አራት መሀዘን ወረቀት ያወጣና ይኸው ቤተልሄም ተብሎ ነው የተፃፈው እና ባችስም አይደል የተፃፈው ይለኛል እኔ ምን አገባኝ በኔ ስም ቢፃፍ አልከፍለም እያልኩ እየጮኩ እከተለዋለሁ እሱም ከፊት ይሄዳል እኔም ከኋላ እየተከተልኩ የት ታውቀኛለህ ካለዛሬ ፊትህን አይቸው አላውቅም እያልኩኝ ጌታሁን የሚባል ሰውየ ቀይ ሰውየ ነው ምን ሆነሽ ነው ተረጋጊ ብሎ ክንዴን ይይዘኛል የማላውቀው ሰው እዳ አለብሽ ይለኛል እኔ ያሎሰድኩትን ስለው እደዚህ ናቸው ማጭበርበር ይወዳሉ አንድ አክስቴ አለች እሷ እድታጣራ እነግራታለሁ ብሎኝ ወደ ቤቴ እየተመለስኩ ብንን አልኩ።ቤትየ የኔ ውድ እህት አንችን ስላወኩኝ ፈጣሪየን አመሰግናለሁ ኑሪልኝ የኔ ውድ
ሠላም ቤቲዬ ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ። በህልሜ ወንድሜ እኔና ባለቤቴን እያባረረ በጩቤ ይወጋናል። ባለቤቴን ሆዱን ሁለት ቦታ ወገው እኔን ደግሞ አንድ ቦታ ወግቶኝ ከእንደገናም ሊወጋኝ ሲል አከባቢው ላይ ቤተክርስቲያን ነበረ ወደ ግቢው በር ተጠግቼ ድረሱልኝ እያልኩ ስጮህ ማንም ሰው ሳይመጣልኝ ነቃው።
ቤቲዬ እንዴት ነሽ ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመሠግናለሁ ። ዛሬ ያየሁት ህልም ፎቅ ወጥቼ ፎቁ አነስ ያለ ቤት አለው ቤት ውስጥ እገባለው አብሮኝ ትንሽዬ ልጅ አለ ከገባን ብዋላ ፎቁ ወለሉ መሀል ላይ ክፍተት አለው ክፍተቱ ትክክለኛ ወለል በሚመስል ፕላስቲክ ተሸፍኗል ትንሹ ልጅ እሮጦ ወለሉ ላይ ይዘላል ተው ትወድቃለህ ስለው ነይ አይጥልሽም ይለኛል ከወለሉ ቀጥሎ ወደ በረዳ የሚያስወጣ በር አለ በጣም እየፈራው እየለንቀጠቀጥኩኝ ግድግዳውን ይጄ ወለሉን ረግጬ አልፌ በረዳው ላይ ሄድኩኝ ከዛ ሁለት ሴቶች መተው ወለሉ ላይ ይተኙና አትፍሪ እሄ ለመዝናኛ ነው የተዘጋጀው ይሉኛል እኔ በረዳው ላይ ቆሜ አያቸዋለው። ተባረኪ
እባክሽ አትለፊኝ ህልሜ እንዲ ነው
የአልጋየ ፍራሽ በውሀ ተሞልቶ በጣም በምቾት ተኝቼ ውሀው አይሞቅም አይቀዘቅዝም ብቻ ግን የውሀው እንቅስቃሴ እደእሽሩሩ ነገር እየወዘወዘኝ ተኝቼ አየው ያለሁበትን መኝታቤት በመጥረጊያ የምትጠርግ ሴት አለች ማን ነች ብየ ለማየት ሰሞክር ፊቶን ሰለዘረች መለየት ይቸግረኛል ከተኛውበት ሳልነሳ በሰውነት ቅርፆ ለመለየት ቻልኩ አብሮ አደጌ አሁንም ጓደኛየ ነች እሷ ነች በሚል ሰሞን ሰጠራ ዞር አለች አልተሳሳትኩም እሷው ነች ሰለተኛው አትረብሽኝ መጥረግሽን አቁሚ ብየ አሰቆምኳት
እባክሽ ለመፍታት ሞክራ አትለፊኝ