🛑 በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 65

  • @salmaMohammed-i3f
    @salmaMohammed-i3f 16 днів тому

    እኔ ሁሌም እዬተሰቀኩ ነው አንድአንድ ቀን ደሞ ጭርሽ ቤትም ይመስለ ዬሆና ዬተከበበ ናገር ውስጥ ሆኜ ለመውጠት እዬተገልኩ ነቀሎ❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  15 днів тому

      ua-cam.com/video/KxIFea2brBI/v-deo.htmlsi=Q6ajVH2JCo1_MedN 👈 አስጨናቂ ህልሞችና መከላከያ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 22 дні тому +2

    እመሰግናለን

  • @Maya18855
    @Maya18855 21 день тому +1

    ዉይ ማሬ ዛሬም ሴት ልጅ አዝየ እየወደኩኝ እየተነሳሁኝ ወደ ቢጫ አደይ አበባ ደረስን ቡዙ አደይ አበባ ነበር ደስ ብሎኝ እያሸተትኩት ነበር ከጎኑ ወይን ነበር እሄስ ዉዴየ😢🥺እና ደሞ ታዋቂ ሰዉች ማየትስ አንድ ትልቅ ታዋቂ ሰዉ ቤታችን ሲመጣ ማየትስ

  • @ZedBintMuhammed
    @ZedBintMuhammed 22 дні тому +2

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ 21 день тому

    ሰላም ላንች ይሁን ፡በህልሜ የብር ጌጥ እግሬ ላይ አድርጌ በጣም ያምራል እያልሁ በደስታ አየው ነበር

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 21 день тому

    ❤❤❤ በአላህ ፈቺልኚ ዛሬ አራት ቀዳ አውጣ እና የተጠቀለለ ነገር ከአፌ ሲወጣ ነካ ሳረገው ትላትል ነገር ነው የተጠቀለለው ፈቺልኚ በስደት ነኚ አላገባሁም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  20 днів тому

      አራት ቀንድ አውጣ: በህልም አራት ቀንድ አውጣ መታየቱ ብዙውን ጊዜ ከኃይል፣ ጥበብ እና መንፈሳዊ እድገት ጋር ይያያዛል። አራቱ ቀንዶች ደግሞ አራቱን የሰው ልጅ መሠረታዊ አካላትን ወይም የአለምን አራቱን አቅጣጫዎች ሊያመለክቱ ይችላሉ።
      የተጠቀለለ ነገር: የተጠቀለለ ነገር ደግሞ አንድ ነገር እያደገ ወይም እየተለወጠ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። በተለይ ትላትል ነገር መሆኑ አዲስ ሀሳቦች፣ ችሎታዎች ወይም ፕሮጀክቶች እያደጉ መሆናቸውን ሊያመለክት ይችላል።
      በአጠቃላይ ይህ ህልም አዲስ ነገሮችን እየተማርክ እና እያደግክ መሆንህን ሊያመለክት ይችላል። አራት ቀንድ አውጣው እንደ አንድ መመሪያ ሆኖ በዚህ እድገትህ ውስጥ እየረዳህ እንደሆነ ሊታይ ይችላል። የተጠቀለለው ነገር ደግሞ ውስጥህ ያለውን ይህን እድገት ያሳያል።

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 19 днів тому

      ​@@addismedia9882አመስግናለሁ ስለፈታሺልኚ❤

    • @RihAnn-fv5dx
      @RihAnn-fv5dx 14 днів тому

      ሰላም ነው እህቴ በአላህ እዳታልፊኝ መልሽልኝ በዚሁ በህልሜ ገባያ ቦታ የዘምዘም ውሀ በአሲር ጋሮራ ይዤ እጠጣለሁ ሰዎችም ሀጅ እያረግሽ ነውጅ መጠጣት ይሉኛል እኔም ችግር የለውም ብየ እጠለሁ ለሰዎችም በትንንሽ ሀይላድ እሰጣቸዋለሁ ለኔም ይተርፈኛል እኔ ያላገባሁ ልጅ ነኝ መልስን እጠብቃለሁ በዚህ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 22 дні тому +1

    የምወድሽ ተከታታይሽ ነኝ ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  22 дні тому +1

      አውቃለው የኔ ውድ አመሰግናለው🙏😍😍

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 22 дні тому +1

    ዋለኩም ውሰላም እድት ነሽ አሊማዬ በህልሜ ለኔና ለህት የራሳች እባብ አለኝ እላለው ለህት ጣያች እነዚህ እባቦች እላታለው እባብቹን በራሳቸው ጊዜ ጠፉ እህትም ትመስለናለች አብረን መገድ እንሄዳለን የሆነቼ የመቃት ሴትም ተመስለናለች ትንሽ እደሄድን ነጠላ ጫማ ነበር የለበስኩት ጭቃ ነው አይስኬደኝም በይ መገድ ላይ አሁልኬው በባዶ እግር እህዳለው ከፈት የማመራን ፈቅርናይም ይመስለናል የማላቀውም ይመስለናል ፈትለፈት ይሄዳል ከኔጋ የምትሄደው ልጅ መግብ እዳትበይ በህልሜ እባብ ውሀላይ አይቻለው እላታለው ውሀም እዳት ጠጭ እባብ በህልሜ አየሁ እላታለው እደዛ እያልኳት ውንዝ ደርስን በጣም የሚያስፈር ዉንዝ ሁለት ሴቶች በድጋይ ልብስ ይጥባሉ ለማለፈ እስቲ ድጋዩ ልሻገርበት ልቀቂው እላታለው ልጅ ጠፋብኝ በውኝዙ መሀል እያለኝ መልሶ ሌለ ቦታ የሄድኩ ጫት መሸጫ ጫት ገዛሁ ጫተን አውጥች ሳየው ትኝሽ ቀላ ይላል ለቅሜ አስተካክይ አስገባሁት ሁለት የማቃችው ልጅች መገድ ላይ አገኙኝ ጫቱን ልትቅሚው ነው ሲሉኝ አልቀምም አልካችው ስጭን እኛ እንቃመው ይሉናል አስጣቹም እህት ጋ የምውስደው ነው አልኳቸው እህትሽ ጋ አብርን እንህድ ሲሉን አይችልም አልኳችው ያላገባሁ ነኝ ህልሙ አብዝችውለው ከቅታጋ ኘፈችን

  • @Zenebzenb
    @Zenebzenb 22 дні тому +1

    ወደ በፈጠረሸ ፍችልኝ በህልሚ 1700ድርሐም የወረቅ ቀለበተ ገዝቼ በጣም ታምራለች የኔ ቀለበት ናት እያለኩ ለእናቴ ሰጠሗት የኔ ቀለበተ ናት ያልኩ እንደ ተውሠ ነወ የሠጠሗት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  22 дні тому

      በአጠቃላይ ይህ ህልም በህይወትህ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ሰዎች እና እሴቶች ላይ ያለህን ትኩረት ያሳያል። እናትህ ለአንተ በጣም አስፈላጊ ሰው ናት እና በህይወትህ ውስጥ ትልቅ ሚና ትጫወታለች። ይህ ህልም ለእሷ ያለህን ፍቅር እና አድናቆት እንደገና እንድታስታውስ ሊያደርግህ ይችላል።

  • @mulusew505
    @mulusew505 22 дні тому

    ልጁን በአይን ነው የማውቀው በቤተክርስቲያን ውስጥ እራሱ በሚሰራው ድልድይ ላይ ተቀምጦ በስሩ ልሻገር ነበር ስሩ ቆሜ ከኤርገንዶ ስልኬን ላይ ስም መፈለግ ጀመርኩ ድንገት ግን ትልቅ ሰው መተው ሲለምኑኝ አምስት ብር ሰጠዋቸው ሁለት ብር ልመልስልሽ ሲሉኝ ተውት አልኳቸው ❤ ሲንግል

  • @alewiyaalewiya7946
    @alewiyaalewiya7946 16 днів тому

    ምንጣፉን ሲነኩት ወይም ለማራገፍ ሲመክሩ ጠሽ ጠሽ የሚል ብልጭልጭ ነገር ያሰማል ግን ሊራገፍ አይችልም

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 22 дні тому +2

    እረ ሀሉሚ በአላህ መልሽልኝ

  • @HalumaBenuta-dp4jb
    @HalumaBenuta-dp4jb 22 дні тому

    ሃሉም የምወድሽ ስለ መግሪብ ሰላት በዝርዝር ስሪልን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  22 дні тому +1

      ua-cam.com/video/ekvQadCq3wE/v-deo.htmlsi=Rs4AofEvoKYmouig

  • @ZemzemMhamed
    @ZemzemMhamed 20 днів тому

    በአላህ መልሽልኝ በህልሜ ጥቁር ውሻ እጀን ሲነክሠኝ አየሁ ከዛ በግድ ለቀቀኝ እና እግሬን ሲነክሠኝ ባነንኩ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  20 днів тому

      ua-cam.com/video/cWD2pJSEdL0/v-deo.htmlsi=p7yJS5Xm-WT72X82

  • @SemerDemissie
    @SemerDemissie 21 день тому

    ❤😘የዘወትር ህልመኛ ነኝ የኔ ማር የመታወቂያ 4በ4የሆነ ፎቶ አለ አደል እንደሱ አይነት ፎቶ ጠፍቶብኝ ስፈልግ ቦርሳ ውስጥ አገኝቼው ደስ አለኝ እና የሆነ ጉዳይ ልፈጽምበት የሆነ ቦታ ሆኜ ነቃሁ ስለፎቶ የሰራሽውን አይቸዋለሁ ግን በስልክ በካሜራ ስለመነሳት ነው ያብራራሽው አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤😘

  • @ابوبلال-ع7ط
    @ابوبلال-ع7ط 22 дні тому

    በህልም ደጃልን ማየት

  • @eyumulugta19gmilcommulugta96
    @eyumulugta19gmilcommulugta96 16 днів тому

    እረ ውዴ እስኪ ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ የግራ 1 ጣቴ ሲመግል አየሁት 😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  16 днів тому +1

      ua-cam.com/video/jP64ZqPsPRw/v-deo.htmlsi=_lkjtoiiCfycCLWV

  • @Amina-q9c
    @Amina-q9c 21 день тому

    Bezu geza behlma esgdalaw ❤mndenw

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  21 день тому

      ua-cam.com/video/fRH4aedYTJU/v-deo.htmlsi=anxJIQ1qX8843YIg

    • @Amina-q9c
      @Amina-q9c 10 днів тому

      Aselmalykum sis Arengwade Shefon lebeshe Ayehu betam demak Enate na lejem ensum lbsew kefitilfita metu Yenesu gn fezaze ena tebek Yale nbr lejyew keta eybelache nbr ekf arga samechgn Betam yamrale Betely ketche Alchge netella Dereb Betregi yebelete yamrale Alchgn Be Borsaye enjera Enqulale Yehona tafche Yeza nbr Yebonwe gn eyfesese nbr

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 12 днів тому

    እረሳሽኝ ማሬ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  12 днів тому

      አላየሁትም ካየሁት ኢንሻ አላህ ላይክ አርጌው ከሆነ ተፈቷል ነገ ጠብቂ

  • @Amina-q9c
    @Amina-q9c 21 день тому

    Selam alykum Artefeshal tefir tenswa taty lay ayehugn

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  21 день тому

      ua-cam.com/video/kFy5XQinAUc/v-deo.htmlsi=00zgZI4p_Fb2t6lP 👈
      * አዲስ መልክ ወይም ለውጥ: አርቲፊሻል ጥፍር ብዙውን ጊዜ ከውበት፣ ከለውጥ እና ከአዲስ መልክ ጋር ይያያዛል። ይህ ህልም ምናልባት በህይወትህ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ለመጀመር ወይም ስለራስህ አዲስ ነገር ለመሞከር ያለህን ፍላጎት ሊያንጸባርቅ ይችላል።
      * በራስ መተማመን: ቆንጆ ጥፍር ብዙውን ጊዜ በራስ መተማመንን እና ማራኪነትን ያመለክታል። ይህ ህልም ምናልባት በራስህ ላይ ያለህ እምነት እየጨመረ መምጣቱን ሊያሳይ ይችላል።
      * ሰው ሰራሽነት ወይም ጭምብል: አርቲፊሻል ጥፍር ሰው ሰራሽ ነው። ይህ ህልም ምናልባት በህይወትህ ውስጥ አንድ ነገር በጣም ሰው ሰራሽ ወይም ከልብህ የማይመጣ እንደሆነ ሊሰማህ ይችላል።
      * ትንሽ ጣት: ትንሽ ጣት ብዙውን ጊዜ ከፈጠራ፣ ከጥበብ እና ከግለሰባዊነት ጋር ይያያዛል። ይህ ህልም ምናልባት በእነዚህ ባህሪያትህ ላይ ትኩረት እንድትሰጥ ሊነግርህ ይችላል።

  • @lidiya727
    @lidiya727 21 день тому

    እህት በምታምኝው ፍችልኝ በህልሜ እናቴ ጠፍታብኝ ሳለቅስ ነው ያደርኩት 😢😢😢😢 ምንድነው
    በተደጋጋሚ እናቴ ጠፍታብኝ ስፈልጋት ሳለቅስ አያለሁ ምንድነው 😭😭😭😭

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 22 дні тому

    ቀለበት ሴት ልጆች ናቸው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  22 дні тому

      ስለ ቀለበት አላወራሁም እዚህ ቪዲዮ ላይ ግን ቀለበት አንድ ትርጉም ብቻ አይዝም

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 22 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 22 дні тому

    www,ሀሊማየ ምጣድ መሳጭ ምንድን ነወ በህልም 🎉🎉🎉

  • @Rachelbekele
    @Rachelbekele 17 днів тому

    Selam.ihete..jenjebel.mayet.mendewu

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 днів тому

      * ሙቀት እና ኃይል: ዝንጅብል በአጠቃላይ ሙቀትን፣ ኃይልን እና ጉልበትን የሚያመለክት ነው። በህልም ዝንጅብል ማየት በህይወትዎ ውስጥ አዲስ ጉልበት እና ጉልበት እንደሚሰማዎት ሊያመለክት ይችላል።
      * ለውጥ እና እድገት: ዝንጅብል አዲስ እድገትን እና ለውጥን ያመለክታል። በህልምዎ ውስጥ ዝንጅብል ማየት በህይወትዎ ውስጥ ለውጥ እንደሚመጣ ወይም አዲስ ነገር እንደሚጀምሩ ሊያመለክት ይችላል።

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 22 дні тому

    ከላይ ያለዉን መልሺልኝ ፕሊስ በኮመት

  • @AhmedRwili-gt2cf
    @AhmedRwili-gt2cf 22 дні тому

    እኔ በህሊም እሥቃለሁ በቀን አለቅሣለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  22 дні тому

      በህልም ሳቅ ጥሩ የሚሆነው ፈገግታ ነው ከት ብሎ መሳቅ ብስጭት ነው

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 22 дні тому

    በህልሜ አክስቴ ቤት ነኝ በጣም ያምራል ቤቷ የሆነች የማላዉቃት ልጅ አብራኝ አለች ነይ ቪዲዮ እንቅረፅ ብዬ ካሜራ ደቅኜ አክስቴ ዘቤል ተሸክማ በር ላይ ከሴት ልጇ ጋር ስታወራ ሰማለዉ ቪዲዮ መቅረፄን አቁሜ ተራሩጬ በየ ክፍሉ እየገባዉ ልብሴን እፈልጋለዉ ከዛ ለብሼ ወጣለዉ አክስቴ ሳሉን ቁጭ ብላለች ምንም ሳልል ወደ ጎደኛዬ እሄዳለዉ እየሄድን የሆነ ቤት ጀርባዉ በነጭ ክር እና መርፌ ተሰፍቷል ለጎደኛዬ እሄንን ቤት ሼኽ ዛይድ ነዉ የሰጠን እያልኩ ነግራታለዉ. ከዛ በመንገዴ የሆኑ ሁለት ወዶች ፌስታል ዉስጥ ገብተዉ ይዘጉትና ይበራሉ ወይኔ እንዴት ነዉ ሚበሩት እኔም መበረር እፈልጋለዉ አክስቴ ሰፈር ያለዉን ገደል ቪዲዮ ቀርጬ እፖስታለዉ እያልኩ ብቻዬ አወራለዉ ከዛም አመስት ሴቶች አሉ ቁርጥ ስጋ ይዘዉ ነይ እንብላ ሚጥሚጣም አለ ይሉኛል ሀቢባም እየበላች ነዉ ቢ ይሉኛል እኔ ሚጥሚጣዉን ፈርቼ አልበላም እላለዉ ህዝብ ተሰብስቧል እኛ ግን የሆነች ክፍል ቁጭ ብላናል ረመዳን አትመጣም አትበላም ስል አይ እሷ አትበላም እህቶቿ ይብሉ ይሉኛል በጣም ብዙ ሰዉ አለ ከዛ የባሌ እህት ጋር ለረዥም ሰአት በስልክ እናወራለን ወደ ቤት ስመለስ በጣም ረዣዥም ኬኮች አሉ መጨረሻ ላይ ያለዉን ኬክ ትንሽ አንስቼ በሰሀን እበላለዉ እየበላዉ እኔ እደምሳፈር ለአይሻ አትገሯት የነሱ ሰራተኛም ስትሳፈር ለማንም አላወሩም እላለዉ ባለ ትዳር ነኝ

  • @fethyah
    @fethyah 22 дні тому

    አህለን የኔ ውድ እንዳታልፊኝ ሁቢ ሲህር ያሰራችብኝ ሴትዮ በሁለት ኩባያ ውስጥ
    የደፈረሰ ነገር ነው አንዱ የሎሚ ፍሬ አለው አንዱ የጭናዳም ፍሬ የሎሚ ፍሬ ያለውን ለፀጉርሽ ነው ትለኛለች የጭናዳም ፍሬ ያለው ደግሞ ጠጭው ትለኛለች ሳልጠጠላት እያየኋት
    በውስጤ መቸም አላምንሽ እያልኩ ነቃሁ በሌላው ቀን ደግሞ ወንድና ሴት ህፃን ወደኔ ሲወርዱ ከዳገት ላይ ታግዳቸዋለች ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል እላለሁ ደጋግሜ በሌላው ቀንም አሲህሩን አለ ሳሂር እ ያልኩ እየጮህኩኝ እነግራታለሁ ያ ማለት ሲህሩን ለሳሂሩ ያርገው ማለቴ ነው ሁሌም ሳያት ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል እላለሁ አበዛሁብሽ ይቅርታ እህቴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  21 день тому +1

      ሀሲቢን አላህ ማለት በደረሰብሽ በደል ሁሉ አላህ ይከፍላታል ደግሞ በውነታው የተጨነቅሽበትን ሁኔታ በህልምሽ ዱአ ማድረግ ዱአሽ ተቀባይነት ማግኘት ነው

    • @fethyah
      @fethyah 21 день тому

      @addismedia9882 እሽ የኔ ልዩ መጠጡስ ምንድነው የኔ ውድ ይቅርታ ሲመችሽ ብትፈችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  20 днів тому

      @fethyah ሎሚ እና ጭናዳ ጥሩ ትርጉም አለው ግን አንቺ በጥርጥር ውስጥ ነሽ ደሞ የትኛውንም ህልም ስታይ በህልሙ ውስጥ ያለው ስሜት የህልሙን ትርጉም ይቀይረዋል

  • @kgjppo9251
    @kgjppo9251 21 день тому

    አስላማሊኩም ሃሊማየ የሁልግዜ ተካታይሺ ነኝ ውደ እዳታልፊኝ እኔ የተፈታሁ ነኝ እሩቅያም አዲርጊያለሁ ሁለት ግዜ በአላህ እዳታልፊኝ
    ህልሜ. እሩቅያ እያርኩኝ ይመስለኛን እሩቃ የሚያርግው ሽህ መዲሃኒት ይስጥኛን ሁለት አይነት ነው ሁሉንም ስብላው ያስታውክኛን ደሞ እደጅብ እጫሃለሁ ሁለት የማላቃቸው ስወች ነበሩ ሌላ ሁልግዜ በተደጋጋሚ የማያት ያገርቤት ጓደኛየም ነበርች እና በእውነታው ሶላተል እስቲካራ እስግዳለሁ ግን ሁልግዜ ይች ጓደኛየን አያት አለሁ በአላህ ስለጭነቀኝ ነው ሃሊማየ ስለማስታወክ የለቀቅሺውን ቪደወ አይቻለሁ እጥብቅሺ አለሁ በተስፈ
    ትዳሪን በተደጋጋሚ የምፈታው በስውች ምክኒያት ነው ምንም ስህተት ሳይኖርኝ እፍፍፍፍ
    አሁንስ ተጓዳሁ ያርቢ ዲዋም አርጊልኝ❤

  • @AberaAbebe-yi7bz
    @AberaAbebe-yi7bz 20 днів тому

    እባክሽ እርጅኝ ማታ በህልሜ ሹሩባ ሲሰራው ነበር ሽሩባ ተሰርቼ ነበር ጸጉሬ ልክ እንደ ሴት ረጅም ሽሩባ ተሰርቻለሁ በዛ በተሰራሁት ሹሩባ ልክ ብዙ ህዝብ ባለበት በዛ ውስጥ እመላለስ ነበር ደግሞ በጣም እናደድ ነበር እንዴት ልክ እንደ ሴት እሰራለሁ ብዬ በመቀስ አሳጥርኩት ጸጉሬን ደግሞ በዛ ውስጥ የሁለት ልጅ እናት ነች አንድ ሴት አየሁት የሆነ ብር ሲሰጣት ነበር ሴትዮዋን አውቃት ነበር ከዚህ በፊት የውጪ ሀገር ዜጋ ነች ምን ማለት ነው እጅርኝ 🙏🙏???

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  19 днів тому

      * ሴት ፀጉር እንደ ሹርባ መሰራት: በህብረተሰብ ውስጥ ስለወንድነት ሚናዎ ያለዎት ስሜት ወይም አመለካከት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ፀጉር ብዙውን ጊዜ ሴትነት እና ውበት ጋር የተያያዘ ነው። በህልምዎ ውስጥ ፀጉርዎን እንደ ሴት ሹርባ መሰራት ስለወንድነትዎ ያለዎት አመለካከት ወይም ሌሎች እንዴት እንደሚመለከቱዎት እያሰቡ ሊሆን ይችላል።
      * ብዙ ሰዎች ባሉበት ቦታ መመላለስ: በህይወትዎ ውስጥ በህዝብ ፊት ስለመሆን ወይም ስለመታየት ያለዎት ስሜት ሊያንፀባርቅ ይችላል። በተለይም ስለራስዎ ምስል እና ሌሎች ስለእርስዎ ምን እንደሚያስቡ ያሳስብዎት ይሆናል።
      * በመቀስ ፀጉር መቁረጥ: ለውጥን ወይም አዲስ ጅምርን ሊያመለክት ይችላል። በህይወትዎ ውስጥ አንድ ነገር ለማስወገድ ወይም አዲስ ነገር ለመሞከር እየፈለጉ ሊሆን ይችላል።
      * የሌላ አገር ዜጋ የሆነች ሴት ብር መስጠት: በህይወትዎ ውስጥ አንድ አዲስ ሰው ወይም አዲስ ልምድ ሊገባ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ሰው ወይም ልምድ ለእርስዎ አዲስ እድል ወይም አዲስ አመለካከትን ሊያመጣ ይችላል።

  • @FoziyaAyele-u6z
    @FoziyaAyele-u6z 10 днів тому

    በህልም እንቁላል ስገዛ አየሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  10 днів тому

      ua-cam.com/video/eFarppST0js/v-deo.htmlsi=wlOPj4REhQBDaQGk

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 22 дні тому

    በእልም ባጄጅ ዉስጥ ነኝ የሚነዳዉ ሌላ ሰዉ ነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  17 днів тому

      * ባጃጁ ምን ያመለክታል? ባጃጅ በአብዛኛው ከጉዞ፣ ከነፃነት እና ከአዲስ ጀብዱዎች ጋር የተያያዘ ነው። በህልምዎ ውስጥ ባጃጁ እነዚህን ባህሪያት ይወክል ይሆናል።
      * አሽከርካሪው ማን ነው? አሽከርካሪው በህይወትዎ ውስጥ አስፈላጊ ሚና የሚጫወት ሰው ወይም አንዳንድ ባህሪያትዎን የሚወክል ሊሆን ይችላል።

  • @hiwotlegese9743
    @hiwotlegese9743 16 днів тому

    As wr wb be iwune ayix baldi wusx ihuwa wusx katiche le2 kenat gedelkuwachew .kezaan bahilme ayixuwaa xiqur dimet hona atigdeyign bila indesew awerachign telikenew ibakish malikten ladirsina gideyign alechign .botaw ye buna irsha new kezaan ney bunaw zaaf laayi wadalaayi wuci biye azezkuwat kezaan waxaach.dimet xerahubat dimetuwaam xuqur neberch .dimatuwa heda ballachat .dimatuwa wedew weda ayix teqeyira yetebelachiw dimet nech sigawaa qeyi new .sewach mataw lemin indez8h aderegish bilew xayaqung ine demmo behunetaw desitanya ne barku.tinish iriqe si hed kamadam gaa nebrku bizuu tesfii meret layi texilew neber kezan arebuwa tiketelegn neber gin ine indeminin bihe xuqurun tesfi wesije kishe wust ketetkut .min yihon? Gin be unetawu alem madame nech asgadida ayixochun yaasgadelechign❤❤❤❤❤

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 22 дні тому

    ሰላም እህት ❤ ምግብ ቤት ከባሌጋ ገብቸ በያይነት በሞሰብ ሚቀርበዉ ምግብ አለ አይደል እሱን ይጋብዘኛል በጣም ረክቸ በላሁት መጨረሻ ላይ በጣም የልብ ጓደኛየ ትመጣና የምግቡን ዋጋ ትጠይቃለች እናም ሰባ ብር እደሄነና ባሌ የምግቡን እደሚችልላት ነግሯት ነይ ብይ ይላታል እሷም ትግደረደራለች በመጨረሻም ምግቡ ይገዛላታል የሷ ግን ስጋ ነበር እናም በፌስታል አድርጋ ባሏጋ መብላት እደምትፈልግ ተናግራ ይዛ ትሄዳለች ፌስታሉ ሰሚያዉይ ነዉ የምግቡን ብር ባሌና ባሏ ይከራከሩ ነበር እኔ ነኝ እኔ ነኝ እያሉ በዛ ሰአት ደስተኛ የሆንኩ አይመስለኝም ባሌ በመክፈሉ እናም ከሷ ምግብ ለመብላት ፈልጌ እጄን ስዘረጋ ታጥበሽ ነይ ብላ ትከለክለኛለች

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  19 днів тому

      ua-cam.com/video/Ec60WvoCGno/v-deo.htmlsi=liIM55CWneXpbVkt

  • @muradmu1301
    @muradmu1301 21 день тому

    አንቺን አይሉ ህልም ፈቺ 2025 ኒዉ ኢር ሚለዉ ለምን ተጠቀምሽዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  20 днів тому +1

      ህህህ የሰው ልጆች ስንባል ከትልቁ መልካም ነገር ነጥብ የምታክል ስተት ለማውጣት እንፈልጋለን ግን 2025 ማለቴ ስተት ነው ብየ አይደለም ግን እንደ ወንጀል ባታይው ይመረጣል