የገዛ አባቴ ታዋርጂኛለሽ ብሎ ከቤት አያሶጣኝም ነበር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лип 2024
  • የገዛ አባቴ ታዋርጂኛለሽ ብሎ ከቤት አያሶጣኝም ነበር!
    የበዩ ስልክ ቁጥር 09 46 70 47 52
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 212

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  2 роки тому +33

    ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፏት ua-cam.com/video/m0HQ_9Uaqqo/v-deo.html
    የበዩ ስልክ ቁጥር 09 46 70 47 52

    • @salameselemetube6689
      @salameselemetube6689 2 роки тому +1

      ከልጅቷ ጋር ምን ያገናኘዋል እሄ ቻናል

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምሰበከራይበ

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q 2 роки тому

      👍

    • @user-nj8ic9od3j
      @user-nj8ic9od3j 2 роки тому

      አንድ ሀሳብ ልስጣቹ የአጫጭሮቹን ቤተሰቦች ባንድ ላይ ስብስባቹ ምክር ብትሰጧቸዉ ጥሩ ነዉ ምንም ማለት እንዳልሆኔ የፈጣሪ ስራ እንደሆኔ ምናምን ምክር ብሰጣቸዉ ባይ ነኝ

    • @poll767
      @poll767 2 роки тому

      አብሸርአህት

  • @user-dn1ut5qw8q
    @user-dn1ut5qw8q 2 роки тому +35

    በእውነት ፐሮግራም አቅራቢዎቸ ልትመሰገኑ ይገባል የወደቁትን እግዚአብሔር ያነሳል ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +32

    ዘና ጆከሮች ዜጉችን መታደግ
    ሀገርን መገንባት ነዉ
    ይህ ቻናል በጣም ትልቅ ስራ እየሰራ
    ነዉ በርቱ

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 роки тому +46

    የኛ ህብረተሰብ ገና ብዙ ትምህርት ይፈልጋል በፈጣሪ ስራ እየገቡ ብዙዎችን በብዙ ነገር ይጎዳሉ እግዚሐብሔር በአምሳሉ እኩል አድርጎ ነዉ የፈጠረን ! በርቺ ወደፊት እህቴ ደሞ ቆንጅየ ነገር ነሽ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому +1

      ሰላም ሰበከራይበ አድርጉኝ

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 роки тому

      ትክክል::

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 2 роки тому +1

      በጣም ወላህይ ዝም አይሉም ያላህሥራብለው አርቦቹ ምንም ሁኝ ምንም ዝም ነውየሚሉሺ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 роки тому +29

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች?
    በስደት ሆነን ስለ ሀግራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    እያስጨነቀን ያለነው በቅርብ ቀን ደስታ ያሰማን
    እኛም እነሱ ክፉ አይካን አሚን🙏 ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v 2 роки тому +14

    የኔ እናት ደግሞ ስታምሪ አይዞን ፈጣሪ አለሽ ብቻሽንም አደለሽ የምትገርሙ አቅራቢ ናቹህ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን በርቱልን ስት ውጭ ሰው የማያውቁትን እዲህ ስለምትፈልጉ ስለምታወጡ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቹህ

  • @user-dh5cp4cj8v
    @user-dh5cp4cj8v 2 роки тому +15

    የዛሬዋ አንጀቴ በላችው የኛ ሠው በፈጣሪ ሥራ ይገባል

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p 2 роки тому +5

    የኔማር የኔ ቆጆ ወላሂ ደግሞኮ ስታምር የኛ ህዝብ ገናትምህርት ያስፈልገናል በአላህ ስራ እየገባን ሰውን እናሸማቃለን

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 2 роки тому +6

    የኛ ማህበረሰብ ገና ትምህርት ያስፈልገዋል የዚህ ቻናል ባለቤት ሊበረታታ ይገባል አላህ ይስጣችሁ. አሁን ይቺ ልጂ ምን ይውጣት ብላችሁ ነው ምን ነውር ታወጡላት አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ያሸማቀቃችሁት ሁሉ
    አይዞሽ ውይ ወላሂ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም እስኪ አሁን ይቺ ልጅ ምን ይወጣላታል

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 роки тому +6

    አላህ በፈጠርው ፍጡር ሰው እንዴት ይስቃል አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 роки тому +10

    ሁላችንም ለሀገራችን በየ ሀይማኖታችን እንበርታ ኢትዮጰያ ትቅደም ፈጣሪያችን ህዝቦችዋና ሀገራችን ይባርክልን🇪🇹💪🙏

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r 2 роки тому +3

    ከነቃልዬ ጋር ትቀላቀል የምትሉ ላይክ 👍

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 роки тому +6

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል እንኳን በሚዲያ ወጣሽ ከነቃል ጋር ብትገናኙ ደስተኛ ትሆኛለሽ ጭንቀቱ ሁሉ ይተውሻል አንቺ ከማንም አታንሽም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንተም ይኽን አይነት ፕሮግራም መሰራትህ ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ 👍

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 роки тому +5

    ወይኔ አግብቼ ወልጄ አለች አይዞሽ አንቺኮ ምንም ችግር የለብሽምና አታስቢ አላህ ያሳካልሽ እህቴ ይሳካልም ደግሞ

  • @mahitube3600
    @mahitube3600 2 роки тому +2

    ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ ጻፉ በተረፈ ጠንካራ ነሽ በርች💪👌🇪🇹💚💛❤🇪🇹💒🙏

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 2 роки тому +6

    ቆንጅዬ ናት ደም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደስምህ ብሩክ ሁን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ፈጣሪየለብሺን መሺት እመቤቴ የልበብሺን መሺት ትፈፀምልሺእግዝቤሪ ወልደሺ ለመስምይብቃሺ የልብሺን መሻት ፈጣሪ ይኘፀምልሺ

  • @user-gm7po5ks8w
    @user-gm7po5ks8w 2 роки тому +4

    ደግሞኮ ቆንጆ ናት

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +2

    የኔ እናተ አታልቅሺ እማ አላህ የተሸለ ነገር ያመጣል አብሸሪ እማ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 2 роки тому +2

    አብሽሪ ወገናችን. ደግሞ. በጣም አጭር. አትባልም. አላህ ይርዳሽ

  • @mahitube3600
    @mahitube3600 2 роки тому +6

    ነገእኮ ቅዱስ ገብርኤል ነው የሀገራችንን ሰላም ይመልሥል ሠላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን💚💛❤🇪🇹🙏

  • @user-px6vf8rs9v
    @user-px6vf8rs9v 2 роки тому +2

    አይዞሽ ይህንን አንቺ ፈልገሽ ያመጣሽው ወይም አንቺ የወደድሽው ነገር አይደለም የሆነው አላህ ሁን ያለው ነው የሆነው ስለዚህ አብሽሪሪ በተረፈ በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ ሀገራችን ላይም በጣም በጣም መሰራት ይኖርበታል በተረፈ የዚህ ቻናል ባለቤቾች መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው በዚሁ ቀጥሉ በርቱ

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w 2 роки тому +4

    ሰው ምንም ላይጠቀም ሰው ያስቀይማል አይዞሽ እህቴ

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 роки тому +1

    የእኛ ሰው ብዙ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በፈጣሪ ስራ ግን ለምን ዝቅ አድርገው ያያሉ ኡፍፍፍፍ የእኔ እናት

  • @taybatayba8644
    @taybatayba8644 2 роки тому +2

    በርታልን ወድም መልካምነት ለራሥነው

  • @user-fc2jl3xk4v
    @user-fc2jl3xk4v 2 роки тому +3

    የኔ ቆጆ የኛ ሰው ዝብሎ ጡር ያትርፍ አች ምንም አልጎደለሽም

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 роки тому +2

    አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፋል የኛሰው ከባድነው ኻላ ቀር በመሆናችንነው ሁሉም ሰው እኩል ነው

  • @user-jv6cg5oq1v
    @user-jv6cg5oq1v 2 роки тому +4

    አይዞሽ እማ አተም እግዛቢሄር እድሜና ጤናይስጥህ እህታችንም አይዞሽ የኛሰዉ በሰዉ ቁስለይ ጨዉ መነስ ሆኖል ስራቸዉ ስለዚህ ጠካራ መሆን አለብሽ አገረችንን ሰላም ያርግልን እስረኞችም አገር የሚገቡቡት ቀን ነፈቀኝ

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori 2 роки тому

    እኔ ሰው በምን በምን አይነት መነፀር እንደሚያይ ግራ ይገባኛል እህቴ በጣም ቆንጆ ነሽ ከማንም አታንሽም የኛ አይምሮ ትንሽ ሰለሆነ ብቻ ነው ፈጣሪ ማንንም ዝቅ ከፍ አርጎ አልሰራም ካንች ያለው እረዘምነ ከሚሉት የለም አትጨነቂ ጎበዝ ማለት ዝቅ ለሚያደርግሽሽ ከፍ ብለሽ መታየት ነው በራስሽ ተማመኝ እኔ ልዩ ነኝ እግዛብሄር አሳምሮ ነው የፈጠረኝ ብለሽ ኩሪ የኛ ህብረተሰብ ያፍ ቅልጥም ያውቃል አትጨነቂ ውጭ ተማሪ ምትፈልጊውን ስሪ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ይጠብቅሻል ከነታሪኳ ተማሪ አይዞሽ

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w 2 роки тому +2

    ባርች አፈቀርሻለዉ ይላል አይቀርም ዉበትዋ የሌለ ነዉ ቆንጆ ናትአይለቃትም

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @zewuditgashaw8820
    @zewuditgashaw8820 2 роки тому +3

    አይዞሽ በርች ቆንጅየ ነሽ ደግሞ ለሰው አትጨነቂ ሁሉም አፈር ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    ዋው ብሩኬ ዛሬ ዱከም አገሬ ነው ያለከው ደግሞ ሰፈሬ የጉዋደኛዬ ግቢ ነው ያለህው የጉዋደኛዬ እናት አልማዝ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም እናት 🥰
    እህቴ አይዞሽ አሁን ከብሩክ ጋር ከተገናኘነሽ ከመሰሎችሽ ጋር ተቀላቅለሽ ትሰራለሽ በርቺ 🥰
    ብሩኬ እና ማትዬ ተባረኩ ከእነ ብሌን እና አገሬ ጋር አገናኛት አንድ ላይ ሆና ትስራ 🥰

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 2 роки тому +1

    አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 2 роки тому +8

    አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይረዳሽ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምሰበከራይበ አድርጉኝ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 роки тому +3

    አይዞሽ እግዚብሔር ያግዝሽ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 роки тому +5

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r 2 роки тому +1

    አይዞሽ ፡የእኔ፡እህት፡ዋናው፡ጤነኛ፡መሆንሽ፡ነው፡
    አጭር፡መሆን፡ሰርቶ፡መኖር፡አለመቻል፡አይደለም፡ጠንካራ፡ሁኝ፡የፈለግሽበት፡መድረስ፡ትችያለሽ፡፡ምርጥ፡ቆንጅዮ፡ነሽ

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 роки тому +1

    እህቴ አይዞሽ እግዝአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @meseretroba8680
    @meseretroba8680 2 роки тому

    አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ሁሌም ድንቅ አድርጎ ፈጥሮሻልና ስለ ሰው አትጨነቂ ሰው ብዙ ያወራል በፈጣሪ ስራ ጣልቃ እየገቡ ይቅር ይበላቸው አንቺ ግን በፈጣሪሽ ደስስ ይበልሽ ውዴ

  • @user-cr7bl4lt3u
    @user-cr7bl4lt3u 2 роки тому +2

    እፎፎፎ እኛ ሀበሾች ሰውን ልብ አትስበሩ እቺ አሁን ምን ሆነች አይዞሽ 🙄

  • @user-vh9qg9bi5x
    @user-vh9qg9bi5x 2 роки тому

    የኔ እናት አይዞን ሁላችንም የክርስቶስ አምሳሎች ነን እና ሁሉንም የማስፈልገንን ነገር እሱ ያዉቃል

  • @genetg733
    @genetg733 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ ናት እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +1

    የኔ ውብ እህት አይዞሽ አንች ከማንም አታንሽም

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ደሞም በጣም ነው የምታምረው

  • @user-gv4ww3co1e
    @user-gv4ww3co1e 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-ze3wr1km1j
    @user-ze3wr1km1j 2 роки тому +3

    አይዞሽ ሁሉም በግዚአብሄር ቤት እኩል ነን ከማንም አታሽም ቆንጆነሽ ጠንክሪ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላምሰበከራይበ አድርጉኝ

  • @user-er1vy2xf6o
    @user-er1vy2xf6o 2 роки тому

    የእኔ እናት ደሞ ስታምር አይዞሽ አይ እኛ ስዎች
    በእውነት አንተ ልጅ የምገልጥ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህም

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +3

    ዘና ጆከሮች በርቱ ብሩክ ናችው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ እህት አይዞሽ አይሰማሽ እራስሽን ጠንከር አደርጌ

  • @user-ov6hg6mx1m
    @user-ov6hg6mx1m 2 роки тому +1

    የኔ እናት አይዞሺ ህልምሺ ጥንካሬሺ ደስ ይላል የኔ እህት

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ፈጣሪ ይሪዳሺ ፈጣሪ ይውቃል

  • @zinatmohamed8131
    @zinatmohamed8131 2 роки тому +3

    ሱበሀን አላህ ከተሜወች ሰለጠን እያሉ በፈጣሪ ስራ እየገቡ ወላሂ እኔ ያደኩት ገጠር ነዉ ለዛዉም ከምርጦቹ ሀገር ከዉሎቹ ሀገር ወሎ ወላሂ እኛጋ ይህ አጭርነዉ ይህ እረጅምነዉ የሚባል ነገር የለም እኛጋ ሰዉ መሆኑ ብቻ በቂነዉ እኛጋ ማንንም አጭር ነዉ ተብሎ አይገለልም እኛ አድነትን መዋደድን ነዉ ቤተሰብ የሚያስተምረን አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልንን ያረብ ድል ለኢቶቢያ

    • @abrahayemane599
      @abrahayemane599 2 роки тому

      ድል ለቲግሮዎች

    • @zinatmohamed8131
      @zinatmohamed8131 2 роки тому

      @@abrahayemane599 ክክክክክክክክክ

    • @zinatmohamed8131
      @zinatmohamed8131 2 роки тому +1

      @@abrahayemane599 አሁን ግዜዉ አለቀ በላቀቀ ሰአት ደል ለትግሬወች ክክክክ ኢቶቢያ ታሸንፊለች ያለምንም ጥርጥር

    • @afi5295
      @afi5295 2 роки тому

      ትክክል ነሽ እኔም ወሎየ ነኝ ብዙ አጭር አለን ግን ማንም አያገለንም ችኮቹም ራሱ ይሻሙብን ነበር ሀሀሀሀ ወሎ የፍቅር ሀገር ጁታዎች ነጀሱን እነዚህ ነጃሳዎች

    • @shebrestotaw8648
      @shebrestotaw8648 2 роки тому

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 2 роки тому

    አይዞሺ ማማየ የፈጣሪ ሥራቸው

  • @uuu6182
    @uuu6182 2 роки тому +1

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ ስታሳዝን እንርዳት

  • @user-xs3oe5lf5k
    @user-xs3oe5lf5k 2 роки тому

    አይዞሽ አላህ ይርዳሽ

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 роки тому

    Welcome

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 роки тому

    ብሩኬ ተባርኩ

  • @cgmiller2580
    @cgmiller2580 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😢😢

  • @zenbzenb289
    @zenbzenb289 2 роки тому +1

    አብሺሪ የነ ቆጆ ዋናው ጤና ነው

  • @user-hu4mi8jv3j
    @user-hu4mi8jv3j 2 роки тому

    አይዞሸ አሏህ ይጠብቅሽ ይርዳሽ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому

    አይዞሺእህቴየ ሁሉም የፍጣሪይ ስራነው አጭር ስለሆንሺ ምንም ማድርግ አልችልም ብለሺ ልብሺን እዳታሳምኙው ከማንም አታሺም ☝️🙏🙏🙏🙏

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 2 роки тому

    Tabareku👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ሀሳብሽን ጌታ ሀሳብሽን ይሙላልሽ!

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ፈጣሪ ይሰብሺውን ይስጣሺ ማሪ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምር

  • @user-yn9oj7qv2t
    @user-yn9oj7qv2t 2 роки тому

    የእኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር በአምሳሉ ስለፈጠረሽ አመስግኒ አሳዘንሽኝ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስለ ስው አታስቢ

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 роки тому

    Ay heyewet betam asanechign allah yeredash

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n 2 роки тому

    እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን አይዞሺ በርቺ 💛💚❤️👍🇪🇹👍

  • @GetnetEndale-vm3nv
    @GetnetEndale-vm3nv 9 місяців тому

    ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ቢያደርጊት ይሻላል ኢቺልጅ ፍልጋ አይደለም አጭር የሆነችው ጌታ ይፍረድ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @trngoandargie5121
    @trngoandargie5121 2 роки тому +1

    እይዞሽ እህት ማር

  • @merilove5932
    @merilove5932 2 роки тому

    Ayezon eshi yena konjoo

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 2 роки тому

    ኣይዞሽ የኔ እህቴ

  • @shegayoutube
    @shegayoutube 2 роки тому

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😭😭😭💔

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому +1

    እፍፍፍፍፍ የኔውድ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ያኑርክ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 роки тому

    Nice

  • @AmanAman-ir9et
    @AmanAman-ir9et Рік тому

    አይዞሽ እራስሽን አሳምኝው

  • @user-wy7ic9xk7h
    @user-wy7ic9xk7h 2 роки тому

    ማቲ አንተ ልዬ ነህ ሁሌም

  • @user-mx5nf6sz5f
    @user-mx5nf6sz5f 2 роки тому

    ምርጥነሽ

  • @zabdetuarasaarasa4009
    @zabdetuarasaarasa4009 2 роки тому

    Azoshe yene wade

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 2 роки тому

    የኔ እናት

  • @habeshawittube
    @habeshawittube 2 роки тому +1

    Ufaaaaaa yene ehite betam yamal ayizosh😭😭😭

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no 3 місяці тому

    ባላህሰሪአትግብ

  • @genetawulechew5064
    @genetawulechew5064 2 роки тому

    Ayizosh yene konjo

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому

    አሁን እውነት እንናገር ምን ያንሳታል ሁሉም አሞልቶ ነው የሰጣት ይግረማል በጣም

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +3

    አብሸሪ እህቴ አላህ ፍጡር ቆነጅ ነሸ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 роки тому

    Ayizoshe yan konjo ❤❤❤

  • @amanhiwotetube9236
    @amanhiwotetube9236 2 роки тому

    ፈጣሪ በአምሳሉ ይፈጥራል ሰው ግን በፈጣሪ ስራ እየገባ ግፍ ይናገራሉ እግዛብሄር ይርዳሽ የኔ እህት
    በዛውም አልሚ ደሴ ዩቶብን አበረታቷት ስድስተኛ እህታችሁን ሊንኩን ኮሜን ስር አለላችሁ

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 роки тому

    የኔ እናት አይዞሽ እህት🇨🇬❤😭

  • @mimiigelaso6345
    @mimiigelaso6345 Рік тому

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ 🥰🥺🥺💔

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 10 місяців тому

    የኔ እናት ኡፍፍፍ😢😢😢
    እግዚአብሔር ለምን አይባልም😢😢😢

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 роки тому

    Tasaznalech welahi meskin

  • @nimonasabaifshow821
    @nimonasabaifshow821 2 роки тому

    Ayizosh yene enat😘

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 роки тому

    አብሽሪ እህቴ የዛሬ ሰው በለጌ ነው ስለዚህ ለሁሉም ግዜ አለው ❤️

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c 2 роки тому +2

    ውይ አላህ ይስጣችሁ ስንት ሚስኪን እንባ አበሳችሁ

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 роки тому

      ሰላም ሰበከራይበአድርጉኝ

  • @user-yq2hm6ng3r
    @user-yq2hm6ng3r 2 роки тому +1

    አብሺሪ እህት

  • @tediwon
    @tediwon Рік тому

    ዘና ጆከሮች ብዙ መልካም የሆኑ ስራዎች ሰርታችዃልም እየሰራችሁም ነው በርቱ

  • @chaltuabdallah7960
    @chaltuabdallah7960 2 роки тому +2

    ,abashiri jabadhuu hini sodatinii😭💔💔

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому

    Ayzosi'ehita

  • @user-li1bc1nz3f
    @user-li1bc1nz3f 2 роки тому

    ሀቢቢትትስታምር።ደሙእኩአጭርአይደለችምም።

  • @user-wk6kd7ti4l
    @user-wk6kd7ti4l 2 роки тому

    😢💔

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 роки тому

    ወይኔ ብሩኬእምትባልይ እውነትብዱሩን ከአላህታገኘውለሁ የኔቆንጆአይዞሺኡፉፉፉፉ