በታዋቂ ሰዎች የደመቀው የመንትዮቹ ዶክተሮች አስደማሚ የሰርግ ስነስርዓት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • #ለየትኛውምአይነትመረጃበ0972302081ወይም0972304507ይደውሉ
    በታዋቂ ሰዎች የደመቀው የመንትዮቹ ዶክተሮች አስደማሚ የሰርግ ስነስርዓት።

КОМЕНТАРІ • 239

  • @fetiyahussain4918
    @fetiyahussain4918 Рік тому +121

    ሲያምሩ ❤❤❤እኔም ከስደት መልስ መንታ መውለድ እመኛለሁ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ 🙏🙏

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +77

    ያረብ ፈጣሪውን የሚፍራ ለፈጣሪው የሚታመነውን ጥሩ የትዳር አጋር ይስጠን ይስጣችሁ

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h Рік тому +6

    እርግጠኛ ነኝ ብዙ ገጠመኝ ይኖራቸዋል ከባሎቻቸዉ ጋር. እንደት እንደሚለዮአቸዉ ፈተና ነዉ. ጉዳቸዉ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Рік тому +24

    ባሎች ጎብዘዋል ቬሎቸውን ተጥንቅቀው እያስተካከሉ ነው:
    እግዚአብሔር የተባረክ የሳቅ የደስታ እብሮ የመያያዝ የመሰማማት የመደማመጥ የመከባበር ❤❤
    ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ትዳር ያርግልችሁ

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 Рік тому +16

    ምራቅ ዋጥ ያደረጉ ናቸው ወንዶቹ ቆንጆ ነው ከዘመኑ ወጠጤ

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Рік тому +32

    የማፈቅራችሁ በስደት ላይ ያላችሁ ህህቶቼ እኔን እና ቤተስቦቻችሁን ልታኖሩ ተስደደዳችሁ እግዚአብሔር ባላችሁበት ይባርካችሁ እሁን መጥታችሁ እናንተንም እንደዚህ የምንድራችሁ ቀን ይድረስልን ደግሞ ደርሶዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq8jq5rx6c
    @user-eq8jq5rx6c Рік тому +41

    አንች የስደት እህቴ ሆይ
    የኔ ውደ እህት እድሜ እና
    ጤና ባለሽበት ይስጥሽ
    ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት
    ማለት እኮ አንች ነሽ
    የኔ ብሶተኛ እውዳችሁ አለሁ
    ይህ ውደታየ ስደት አለም
    ላላችሁ እህቶቸ ነው
    የኔ ክፊ አይወጣሽ ነሽ እኮ የመዳም ቅመሞ አህቴ❤🌹
    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹በቅንነት ወደቻናሌ ግራ ይበሉ✅🇪🇹

    • @dubaisha234
      @dubaisha234 Рік тому +2

      የኔውድ በትክክል ወላሂ ብዙህመም አለ በኛላይ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ​@@dubaisha234 ደምሪኝ

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 Рік тому

      እውነት ነው👏👏🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤

    • @azebabebe3702
      @azebabebe3702 Рік тому

      አሜን

  • @kuku3649
    @kuku3649 Рік тому +12

    የወድ ልጅ ምርጫቸው አሪፍ ነው ሮጦ የጠገበ ይሻላሉ ሮጦ ያልጠገበ ከማግባት መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Рік тому

      Weye kuku you are so funny😀😀..lek nesh yazelklachew eski!!!👍🙏👊

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 Рік тому

      No no tefef yale wend kemagbat wetat deretu sefa yale new mishalegn😁😎

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Рік тому +22

    ባሎቻቸው ጠፈፍ ያሉ ናቸው እንዲ አይነት ነው ለትዳር እሚሆኑት። ምርጫቸው ጉበዝ ናቸው መልካም ጋብቻ

    • @mer2222
      @mer2222 Рік тому +7

      ጠፈፍ 😂😂😂😂😂😂እንደው ነብስሽ አይማር 😂😂😂😂😂ሆዴ ቆስለ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Рік тому +2

      @@mer2222 ልክ ነኝ እኮ ሆዴ እኔም እንደነሱ አይነት በመፈለግ ላይ ነኝ

    • @Rahelethiopia489
      @Rahelethiopia489 Рік тому

      😂😂😂👏🏽👏🏽

    • @rahilove9599
      @rahilove9599 Рік тому +2

      ክክክክ ግን ሁሉ ጠፈፍ ያለ ወንድ ኣንድ ኣደለም

    • @Tigrignaforkids
      @Tigrignaforkids Рік тому

      😂😂😂😂

  • @salamontube
    @salamontube Рік тому +23

    ታምራላችሁ 🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ietishehaftaye9890
    @ietishehaftaye9890 Рік тому +9

    ደዊት ነጋ ነብስህ ብስላም ትረፍ 💔😭😭። ሙሽሮች የአብራሃምና ሳራ ያሪግላቹ ♥️🥰💕👑👰👰🤵🤵👀🥰

  • @marta-kj6xw
    @marta-kj6xw Рік тому +4

    ሰርግ አለም ነው ወልዳችሁ ሳሙ።
    ስንት ወገን እሚቀምሰው ባጣበት ሀገር ብር እየበተኑ መጨፈር በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ነውር ነው

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Рік тому

      Betam endew men yelutal aun!!! Mastewal kaltadel men tadregewalesh!!!

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j Рік тому +8

    መልካም ትድር ይሆንላችሁ ዋው ደስ ስሉ 😘😘😘 የዳዊት ነጋ ዘፈን ስሰማ እንባይ መጣ ደዊተይ ማዓረይ ነብስህን በሰላም ትእረፈ😔😔😓

  • @user-di1is2hz4i
    @user-di1is2hz4i Рік тому +7

    😍😍 ተምራለች የነ ቆንጆዎች ፈጣሪ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ይደረግላቸ😘😘😘😍🙏🙏🙏🙏

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Рік тому +4

    መልካም ጋብቻ:መልካም ለአገር የሚጠቅሙ ልጆች ይፍራበት::የተባረከ ተባረክ ትዳር ለአገርም ጥቅም አለው::

  • @luckycharmtube7559
    @luckycharmtube7559 Рік тому +4

    ዋው ያምራል 🥰😍 የተባረከ ጋብቻ ያርግላቹ🙌👏

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 Рік тому +2

    ስወዳችሁ የነበረው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-cn4um1bv4b
    @user-cn4um1bv4b Рік тому +3

    ማሻአላህ ትዳራችሁ ያመረ ያርግላችሁ ግን ብሩን እደዚህ ከምረጩት ምን አለበት በረሀም ለሚሞቱት ለተፈናቃዮች ግማሹን እኳን ብለግሱት በፈጣሪም ዋጋ ታገኙበታላችሁ

  • @rahela5297
    @rahela5297 Рік тому +1

    መልካም ጋብቻ ሙሽሮች 💕
    ስንት የተቸገረ ባለበት አገር በዓላችን አይደለም ብር መበተን የራስን ጠበቅ የሰውን ለቀቅ

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Рік тому +3

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ እህቶቸይ ዳዎትየ ነብስህ በገነት ትርፍ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Рік тому +1

    😍💚💛❤ ዋው - በጣም ነው የምታምሩት ! ………. እንኳን ደስ አላችሁ - Congratulations !!! ………….. መልካም የጋብቻ በዓል - Happy Wedding Anniversary !!! ………… እንደ አብርሃምና ሣራ ጋብቻችሁን ያዝልቅላችሁ - May GOD Bless Your Unity [Marriage] as Abraham & Sara for Everlasting Happiness !!! ❤💛💚😍

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Рік тому +6

    ብር የሚበትነው ደሀ ከየት አገር የመጣ ነው?

  • @user-zs3tv9mo9s
    @user-zs3tv9mo9s Рік тому +18

    ምራቁን የዋጠ ሳያዋጣ አይቀርም

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 Рік тому +1

      ከከከ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Рік тому +2

      ክክክክክ ትክክል እንዲህ ጺሙም ነጭ ጭምር ያደረገበት

    • @hiwot5310
      @hiwot5310 Рік тому +1

      ወየሁ😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@zinetmohammed5597 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@eyrusfeker4790 ደምሪኝ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Рік тому +6

    ባሎቻቸው ግን ትልቅ ናቸው

    • @kidistgiorgis6660
      @kidistgiorgis6660 Рік тому +1

      Wetete agebto kemkatel... Merkun wat yadergu mehonachew teru nw

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Рік тому

    Great weeding, God Bless you

  • @emmabethmohammed2940
    @emmabethmohammed2940 Рік тому

    አቤት መታደል ማት እንድህ ነው የአብርሀም
    የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Рік тому

    መታደል ነው አዉነት የአብረሃም የሳራ ያርገው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🍁🌹🌻

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Рік тому +9

    የፈለጉትን ነውያገኙት እውነትም አንድ አይነት መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

    • @user-so4rb8mt2u
      @user-so4rb8mt2u Рік тому

      ወንዶቹም መንትያ ይመስላሉ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@user-so4rb8mt2u ደምሪኝ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому +2

    ስወዳችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +1

    በጣም ነው የምታምሩት አሳባችውን እንኳን አሳባችውን አሳካላችው

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Рік тому +8

    ሴቶችዬ ሰታገብ እንዲ በፈል ያለዉ ምርጫቹ ይሁን

  • @zebibpaulos644
    @zebibpaulos644 Рік тому +2

    Congratulations beautiful doctors, May God bless your marriage.

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan Рік тому +6

    ድምፃዊ ዳዊት ነጋ ነብስካ ብሰላም ትዕረፍ 😢😢💔💔🙏🙏 ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም

    • @yeabtube437
      @yeabtube437 Рік тому

      Er yiker yiblsh ende

    • @zenebugebrekidan
      @zenebugebrekidan Рік тому

      @@yeabtube437 አሜን አሜን አሜን ግን ምን አረኩኝ?

    • @addiszemen1485
      @addiszemen1485 Рік тому

      Ethiopiawi wendeme Dawit nefseken begenet yanurat yene geta😞

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@yeabtube437 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@zenebugebrekidan ደምሪኝ

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 Рік тому +1

    Both of you looks beautiful what a blessing for the mom to see her children get married same Time Your mom look loving and caring thanks God JC this time what a moment you look beautiful both of you may God bless your marriage

  • @alawyasuleyman7199
    @alawyasuleyman7199 Рік тому +7

    አላህ አብሮ ያቆያችሁ፣ ውለዱ ክበዱ !!!

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 Рік тому +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃም እና የስራ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому +1

    ምርጦቼ ምኞታችሁ ስለተሳካ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Рік тому

    Egziabher mechreshawun yasamerelachihu

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 Рік тому +2

    ባሎቹም መንታ ናቸው

  • @almazkidane21
    @almazkidane21 Рік тому

    Congratulations

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Рік тому +1

    አቦ ክስታኔ 👏👏👏

  • @yemar1635
    @yemar1635 Рік тому +3

    ምንድነው ፕሮቶኮል የለም እንዴ ባሎች እኮ ስራ በዛባቸው

  • @longliveethiopia
    @longliveethiopia Рік тому +3

    ባሎቻቸው ገና ልጆች ናቸው ፡፡

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 Рік тому +3

    Wowwww, በጣም ያምራሉ መልካም ትዳር 🌹

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +2

    📚ኢክራምን ብታጣ ፈኢዛንም አምጠ የሚል ነሺዳ ሰማሁ ወላሂ ዘንድሮ በኑሮ ዉድነት አልሞት ስንላቸዉ በሳቅ ሊገድሉን ነዉ👉🏻 ጉሯ በሉ ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🍸🍸🍸🌻🌻🧡🧡

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Рік тому

    እንኳን ደስ አላችሁ የብርሀም ናየሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @tigistw562
    @tigistw562 Рік тому

    Congra sofiye
    where are ur Ju freinds ?

  • @lominegese5348
    @lominegese5348 Рік тому +1

    Buloon garmaamu tolaa maa mana hidhaa olaa ⚫🔴⚪🌳✅💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 Рік тому +1

    የሆነ የሚያስቅ ነገር አለው ።ግን ክክክክ ።ወንዶቹም መንትያ ናቸው በተለይ ግን በጣም አጭሩ ከልጅታ ጋር ብዙም ፍቅር አይታይብቸው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Рік тому

    ዬመቻቸው በሰል ያሉትን መርጠው ማግባታቸው አንዱ የትዳር መፅናት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Рік тому +5

    ወንዶቹም ይመሣሠላሉ እነሡም መንትያ ናቸው እንደ😃😳

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 Рік тому +1

      ምናቸዉ ተመሣሠለ ደሞ ሠማይና ምድር

  • @ethiotube01
    @ethiotube01 Рік тому

    Wwwwwwwooooooo waqayyoo jalalaa keessaan haa ebisuu

  • @user-on9bs9zn2z
    @user-on9bs9zn2z Рік тому

    ማሻአላህ መታደል ነው

  • @mesratledetu1985
    @mesratledetu1985 Рік тому +1

    Melkam gabch ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +2

    ትዳር በልጅነት ነው ደስ የሚለው

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Рік тому

      እና inazih lij nachw?? 😅😅😅

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Рік тому

      @@bontuuambo3424 እረው ተላልፎአቸዋን ለማለት ናው

  • @bontuuambo3424
    @bontuuambo3424 Рік тому

    እኔም menta ነኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤️❤️

  • @user-es4pd8nc2r
    @user-es4pd8nc2r Рік тому +2

    ወዶቹ ወንዲም አማቾች ናቸዉ እደ?

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +2

    ባሎችም ማንትዮች ናቸዉ እዴ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Рік тому

    Endene sergu yenafekew manew
    Gen fetari Endezih hugne agebech desetayen echilewalehu

  • @daniTiktokVideo377
    @daniTiktokVideo377 Рік тому +2

    ጥንቃቄ ያስፈልጋል መታ ስለሆኑ ሚስት እንዳይቀያየሩ

  • @nejatmhohamedamin8201
    @nejatmhohamedamin8201 Рік тому

    በቡሎ ዘፈን የተጫወቱትን በሌላ ሙዚቃ የሸፈናቹትስ ነገር በጣም ደስ ይል ነበር እኮ

  • @thestar2137
    @thestar2137 Рік тому +3

    አጭሩ ሚስትህን በደንብ ተንከባከብ ያለበለዚያ የሰጋሀል ሴቶች አጭር አይወዱም

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Рік тому +2

      ወዳማ ነው ብዙ ገንዘብ አውጥታ ያገባችው

  • @samiiriimakiialmfesf2757
    @samiiriimakiialmfesf2757 Рік тому +1

    Wowow💕❤😍😍

  • @SaweMoha
    @SaweMoha Рік тому

    Mashallah❤❤❤

  • @zebibatube4755
    @zebibatube4755 Рік тому +4

    አንዱ ባያጥር ጥሩ ነበር

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 Рік тому

      ውይኔ የናት ገደ አያልቅም

    • @omuamaryoutube4118
      @omuamaryoutube4118 Рік тому

      አራ ያለበሰቺው ጫማ ኮ ክንድ ያሚያክል ነው እሱም ብላብስ ኡኩል ይሆኑ ነበር ኪኪኪኪ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Рік тому +4

    ሚዜ የላቸው እንዴ

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Рік тому +2

    እረእንዳትሳሳቱ ወንዶቹ።ሴቶቹመልካቸውአንድአይነትናቸው

  • @selamgebremeskelassefa6956
    @selamgebremeskelassefa6956 Рік тому

    ለኔ ብቻ ነው እርጉዝ የመሰሉኝ🤔🤔

  • @sooreofficial6160
    @sooreofficial6160 Рік тому

    Ayene turu nagar kalaye koyetowal ye wuste dasta asamagn mesteru men yehun wollahi!!!!!

  • @hanna9502
    @hanna9502 Рік тому

    Mezewoch yelachewom lebel?

  • @mahitakele4869
    @mahitakele4869 Рік тому

    Mize yelachewem leyu

  • @thouibatouiba2347
    @thouibatouiba2347 Рік тому

    መልካም ጋብቻ

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 Рік тому

    መታደል ነው ሲያምሩ ደሞ

  • @netsanettekle4501
    @netsanettekle4501 Рік тому

    ባሎች ግን እዴት ይለዮቸዎል?

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +1

    የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ባሏች እግዚአብሔር ይሑናቹሕ እንዴት ነው የምትለዩ ቄስ አየሑ ልበል ?አሑን ፆም አይል እንዴ ምነው ካልጠፋ ጊዜ በዚህ ወቅት ጥር ነው ለሰርግ ደስ የሚለው

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu Рік тому +3

    ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ኑኑ

  • @agarekasa5761
    @agarekasa5761 Рік тому

    WAW WAW melkam gabcha yehnlach

  • @appuae6948
    @appuae6948 Рік тому +1

    ግን እደው ባሎቹም መታናቸውዴ ተመሳሰሉብኝ

  • @misraburka484
    @misraburka484 Рік тому +3

    They brooms are old 😢

  • @birtukanakalu5772
    @birtukanakalu5772 Рік тому

    መታድልነው እውነት

  • @ደሴ
    @ደሴ Рік тому +1

    Wow Like Mirixnw

  • @korentibekele3145
    @korentibekele3145 Рік тому +1

    የተቀደሰና ዘላቂ ትዳር ይሁንላቹ

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Рік тому +1

    እኔ ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Рік тому

    አንደኛ ኮማችህ 🍒🍒🍒አለህን ዘናዋች

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 Рік тому +1

    Wow melkam gabecha yemakew sew ayew😂

  • @misraburka484
    @misraburka484 Рік тому +3

    One is short 😢

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Рік тому

    ምርጫቸዉ ግን ያበደነዉ 😂

  • @haymi410
    @haymi410 Рік тому +4

    አረ እነዚህን የመሰሉ ሸበላ ሙሽሮች ወንዶቹ አይመጥናቸውም

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Рік тому

      በምንድነው ማይመጥናቸው አረ እናስተውል ስናወራ ሁሉም የእግዚያብሄር ፍጡር ነው ዋናው ልብ ነው

    • @user-yb8gu7fb1s
      @user-yb8gu7fb1s Рік тому +2

      ቆንጆ ወንዶች የትዳር አይሆኑም የፕሮፋይል ቢሆኑ እንጂ ከወጠጤ ወንዶች እንደነዚ ይሻላቸዋል

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Рік тому

      ምርጫ የነሱ ነዉ ምን አገባን

  • @user-ib8hz4eu5z
    @user-ib8hz4eu5z Рік тому +1

    💚💚💛💛

  • @kedus2010
    @kedus2010 Рік тому +1

    Wwww betam desss yilalu enkuan desss alachu tidarachu yibarek Abo gurage

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 Рік тому +1

    እኳን ደሳላችሁ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Рік тому

    waw melk gabchia

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 Рік тому +5

    ምርጫችሁ ጥሩ ነው ባሎቻችሁ ምራቃቸውን የዋጡ ናቸውና ለትዳር ጥሩ ነው መልካም ጋብቻ
    ነገር ግን አገር ስንት እረሀብተኛ ተሽክማ ይህ ሁሉ እሽኮሌሌ ይደብራል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Рік тому +4

    መልካም ጋብቻ ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ!!!

  • @fatemakhanam112
    @fatemakhanam112 Рік тому

    Mabrukii mabrukii mabrukii congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀

  • @Mimi-mf4mb
    @Mimi-mf4mb Рік тому

    wedochm yemesaselalu

  • @prix205
    @prix205 Рік тому +1

    Thought these two were Christians

    • @rahilove9599
      @rahilove9599 Рік тому +1

      ናቸው

    • @prix205
      @prix205 Рік тому

      @@rahilove9599 so Protestant nachew? 😮 I guess money changes ppl. I actually went to high school with them ( Adis Ketema)

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Рік тому +1

    መልካም፡ጋብቻ፡ይሁንላችሁ፡፡

  • @user-fd7mp8to3y
    @user-fd7mp8to3y Рік тому

    አይ ሰይፉ ጓደኛህ ማድንጎ ሞቶ ወር ሳይሆነዉ አንተ ትጨፍራለህ ይገርማል እዚህ አለም ላይ ማንም አይታመንም እኔ የማላቀዉ ይኸዉ እሰከ ዛሬ አለቅሳለዉ አንተ ግን ትጨፍራለህ

  • @user-rg7jt7qe1d
    @user-rg7jt7qe1d Рік тому

    Bfikr yanurachu