እሱን በማግባቴ እናቴ አይንሽን ለአፈር አለችኝ. በተያየን በሶስተኛ ቀን ተጋባን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • እሱን በማግባቴ እናቴ አይንሽን ለአፈር አለችኝ. በተያየን በሶስተኛ ቀን ተጋባን

КОМЕНТАРІ • 814

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  2 роки тому +82

    0923073534 Tezazu Belay

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 роки тому +8

      ታድላችሁ ከምር እላችኃለው ከነዚ አንዱን አብሮ መኖር ይሻላል ሙሉ አካል ይዘው አይምሯቸው ሽባ ከሆነ 💚💛❤️

    • @alemniguseraya6656
      @alemniguseraya6656 2 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +6

      መሳሳም ባህላችን አይደለም ምንድነዉ በገሃድ ለዚዉም ኦርቶዶክስ !!?💔💔💔💉

    • @Mimi-xu7dh
      @Mimi-xu7dh 2 роки тому

      God bless my brother

    • @burhanman8878
      @burhanman8878 2 роки тому

      @@officailethio6154 zem bey sehelexelex anchem aletebalesh...yeraseshen mejemerya eye dedeb

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +408

    ደስ ይላል ግን ብዙ ግዜ በፍቅር አለም ውስጥ ሴቶች ናቸው ዋጋ የሚከፍሉት። እውነቱን ለመናገር እሷ በሱ ቦታ ብትሆን እንኳንስ ሊያገባት እንኳንስ ዋጋ ሊከፍልላት ይቅርና ዞር ብሎ አያያትም።

  • @sebleasche8767
    @sebleasche8767 2 роки тому +35

    ኡፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ ጀግና ሴት ናት እስኪ የመዳም ቅመሞች እነዚህን ጀግና ልጆች እንርዳቸው መልካምነት ለራስ ነው❤️❤️❤️❤️

  • @ekramyassen5975
    @ekramyassen5975 2 роки тому +81

    ጀግና ብዬሻለው አንተ ሽባ አደለህም ለምን እንዳልኩ ታቃላቹ አካል ጉዳተኛ ማለት የአካል መጉደል ሳይሆን ሙሉ አካል ኖራቸው አይምሮዋቸውን የታወሩ አሉ አደል እንዴ እድሜ ልካቸው በሱስ ደብቀው ለምን እንኳን እንደተፈጠሩ ያማያቁ አሉ አደል እንዴ ወንድሜ ጀግና ነክ

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 роки тому +34

    ቸሩ መድሀኒያለም እድሜሽን ያርዝመው እናት ትለያለሽ እግዚአብሔር በጥበቡ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ተባረኪ ብሩክ ሁኝ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому +41

    እውነተኛ ፍቅር ያለው ደሀ ቤት ነው

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 роки тому +10

    ይህቺ ልጅ ከሁሉም ሰዉ በላይ የገባት እዉነተኛ አፍቃሪ ነች እግዛብሔር ዘመኑን ይባርክ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 роки тому +10

    እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ በዝና በውበት በተለያዬ ቁሳቁሶች አይገለፅም የእውነት ክብር አለኝ ላንቺ የኔው እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ የኔህት ውበት እርጋፊ ነው ገንዘብም አላቂ ጠፊ ነው እውነተኛ ፍቅር ግን ህያው ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 роки тому +48

    እውነተኛ ፍቅር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁን በሞገሱ እና በጥበቡ ያሳድግላችሁ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ወዴ ደምርኘ

  • @ema1409
    @ema1409 2 роки тому +36

    ወዶች እሥኪ ያለንን ተባብረን እናሥደሥታቸዉ😢🙏❤️

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 роки тому +14

    ሴት ልጅ ኮ እውነተኛ አፍቃሪ ናት እስኪ የትኛው ወንድ ነው አካል ጉዳተኛ ሴት የሚያገባው????እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @abedegaim4891
    @abedegaim4891 2 роки тому +4

    በጣም ወሳኝ ሴት ነሽ።የእግዛብሄር ስጦታ ይበልጣል።ትዳር ምርጫ ሳይሆን የጌታ ውበት ነው።ባጣም ደስ የምትሉ በለትዳሮች።

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 роки тому +20

    ለካም ፍቅር ያለው ከድሕ ያሉት ነው እውነት ስታስቀኑ ውድ እሕታችን ከሴቶች ሁሉ ትበልጫለሽ ልባም ሴት ነሽ ውለታሽን ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጠብቂ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹሕ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому +1

      ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 роки тому +75

    😭😭😭😭ወይኔ የዛሬወቹስ ከምንም በላይ ልብ ይነካሉ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому +1

      ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምረኘ ወዴ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምርኘ ል ደምርሺ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 роки тому

      @@user-el8yv2kr2n እንደማመር

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦደመርኩ

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 роки тому +30

    አብሽሩ ገና ልጂ ናቹ አላህ ይጠብቃቹ እህት ሳላዱቅሽ አላልፍም ወላሂ 😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w 2 роки тому +50

    ከበሽታ በኅላ ጤና አለ
    ከችግር በኅላ ምቾት አለ
    ከጨለማ በኋላ ብርሀን አለ
    ከራበ በኅላ ጥጋብ አለ
    ከሀዘን በኅላ ደስታ አለ
    የሰው ልጅ ሁሌ ስቆ ሁሌ አልቅሶ አይኖርም ሂወት ተቀያሪ ናት 💚💛❤

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 2 роки тому +2

      እውነት ነው እህቴ በህይዎት ብዙ ውጣ ውርዶች አሉ እግዚአብሔር ፍቅራቼውን ያብዛው 😍

    • @user-ho6pi3vd7e
      @user-ho6pi3vd7e 2 роки тому +1

      እዉነት ነዉ

  • @yakuobhassen3559
    @yakuobhassen3559 2 роки тому +6

    ጀግና አፍቃሪ ናት አላህ ውለታሽ ይክፈልሽ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 роки тому +16

    እዉነተኛ ፍቅር ማለት እንድህ ነው ❤❤ በእዉነት እግዚአብሔር መጨርሻቹ ያስምርላቹ, ልጆቻችን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልቹ ❤

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 роки тому +3

    ወንድሜ አይዞህ አካል ጉዳተኛ ነኝ ብለክ እዳትጨነቅ ዋናው ሀይምሮ መኖር ነው እህቴ እግዚሀብሄር ይስጥሽ ምርጥ ሴት ነሽ ማሪያምን አይዞአችሁ ያልፋል ቀን ይወጣላችዋል የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ደግ ነው ይረዳችዋል ዜና ጆከር ከልብ እናመሠግንካለን ብሩኬ👍👍👍👍

  • @Dubai825
    @Dubai825 2 роки тому +5

    ማርያምን ጥንካሬሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ልብሽን አይቀይርብሽ አይዟችሁ ያልፋል የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነው ይረዳችኀል

  • @gziachewzeleke9180
    @gziachewzeleke9180 2 роки тому +16

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ አይወሰድባችሁ በርቱ! ትልቅ እውነት ዛሬ አካለ ሙሉ የሆነ ሰው ነገ አካል ጉዳተኛ ሊሆን ይችላል ያልከው ነው!

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደምረኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +4

    ባል እና ሚስት ማለት እንድህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ የኔ ወንድም ጠንካራ ሰው ነህ ልዑል እግዚአብሔር የጎደላችሁን ይሙላላችሁ የቤተሰቦቻችሁን አእምሮ ይፈውስላችሁ አካል ጉዳተኛ ማለት ሰውን እሚንቅ ሰው ነው 😏 አንተ አካል ጉዳተኛ አደልም ጀግና ነህ ወንድሜ ፍቅራችሁ ይብዛ 🥰

  • @tamiratgando4000
    @tamiratgando4000 2 роки тому +4

    ይህች ሴት ድንቅና ታላቅ ሴት ናት፤ እግዚአብሔር የምፈልገው እንደዚህ ዓይነት ሰው ነው። ዋጋዋ ታላቅ ነው እግዚአብሔር አይጥላትም። ማንም ወዶ አካል ጉዳተኛ አይሆንም የሰው አለማወቅ ያሳዝናል።
    እኔ ይህች ሴት ቦታ ቢሆን እሱን ለመቀበል አልችልም። ይህች ሴት አስደናቂ ሴት ናታ።

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 2 роки тому +7

    እጅግ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም! ብዙ ሰዎች ይጋቡና አንደኛው አካል የጤና ችግር እንኳን ሲገጥመው ጥለው ይሄዳሉ ይለያያሉ ፣ ሌላው ብዙውን ጊዜ እንደዚ አይነት ዋጋ የሚከፍሉት ሴቶች ናቸው ፈጣሪ ለወንዶችም አስተዋይ ልብ ይስጣቸው።

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 роки тому +26

    ትዳር እንደዚህ ካልሆነ ሲቀር ይቅር ሴቶችዬ እንደዚህ የሞቀ ትዳር ይስጠን ልጃቸው ስታምር የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @athubia8872
      @athubia8872 Рік тому

      አላህ የገዚቺሁ በጣም አዲናቁሽነኛ ዉዴ እኔም ሴትነኝ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ትዳር ማንም ሰው ሊለየው አይችልም

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 2 роки тому +11

    ሴት ግንዘብ ነው ምትፈልግው ለምትሉ ይሄ መልስ ይሁናቹ እኛ ሴቶች ንፁ ፍቅር ነው ምንፈልገው ውዶቼ በፍቅር ያቆያቹ ፈጣሪ

    • @abducsed4245
      @abducsed4245 2 роки тому

      አካል ጉዳተኛ ነኝ ደውይ እንጋባ

    • @BashiruDaudi
      @BashiruDaudi 5 місяців тому

      We're.leje.k100%25%sehon.chgiragna.wond100%98%chgragna.nawe

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 2 роки тому +50

    ትክክለኛ ፍቅር የሚሰጡት ወንዶች ችግር ሲኖርባቸው ብቻ ነው

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c 2 роки тому +12

    ፍቅር እኮ ያለዉ ገዘብ እለሌበት ቤት ነዉ ምን መሰላችሁ ሀብት በዛበት ቤት ጭቅጭቅነዉ እና ፈጣሪ ይያችሁ

  • @umuekramtube
    @umuekramtube 2 роки тому +30

    አለህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ክበሩልኝ አለህ ይህን ህይወታችሁን ይቀይርላችሁ በርቱልን አዳሜ አስተሳሰብ ዝገት ገጥሞት ነው አካል ጉዳተኛን እምያገል ብሽቅጥ ሰው ነው

  • @Tube-bm7te
    @Tube-bm7te 2 роки тому +16

    የከል ጉዳኘነት ምንም ችግር ዬላውም የስተሰሰብ ጉደ ከሌላበት። የሰውን ወሬ አትስሙ በርቱ🌹🌹🌹

    • @Tube-bm7te
      @Tube-bm7te 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ኢሺ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 роки тому +6

    የታደለች ናት ባቁት ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የምትገኝው ዋጋ ትልቅ ነው የኔ ቆንጆ ልጃቸው ደግሞ ስታምር እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ሁለታችሁም እንደኛ ናችሁ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому +25

    የኢትዮጵያ ህዝብ ገና ብዙ መማር ያስፈልገዋል አካለ-ጎደሎ አይከበርም አብዛኛው ህዝብ በአምላክ ያምናሉ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 роки тому +5

    ምን አይነት ወርቅ የሆነች ሴት ነች ሺ አመት ኑሪ አንቺ መልካም ሴት

  • @bazebaze6928
    @bazebaze6928 2 роки тому +10

    አበሻ ያልተፃፈ ያነባል ወንድሜ አትስማቸው ምድረ የጭንቅላት ደሀ የሞላበት አገር አይዞክ ወንድሜ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ያዝልቅላችሁ ፍቅር ከላይ ከተሰጠ ማንም አይከለከልም ቤተሰብ ምንም ቢል ምን ወጋኛ ቢጠላ ዘመድ ቢርቅ የማይርቅ የማይጠላ አምላክ ከቶ አይለያችሁ በልጆቻችሁ ከብራችሁ ነግሳችሁ ትኖሮ ዘድ ፀሎቴ ነዉ አካል ጉዳት ማለት ወዶ ተፈቅዶ ሚመጣ ነገር አይደለም አይሰማህ ወድሜ ማናማችን ቢሆን ብምን ሳአት እደሚከሰት አናቅም ዋናዉ አስተሳሰብ ነዉ አተደሞ ጠካራ ነህ በርታልኝ አቺም ጠካራ ልበ ሙሉ ጀግና ሴት ነሽ እህቴ ዘርሽ ይባረክ

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 2 роки тому +2

    የኔውድ አነጋገሩ ደስ ሲል በስመአብ ማርያምን ደስ ሲሉ የኔ ባለማተቦች🥺😥😥ፍቅር በተግባር ደስ ይላል🥺😥

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 роки тому +4

    አቤት። ይሄ ቤት የማይዘው የለ ሡብሀን አሏህ። ጀግና ሴት ነሺ። ከ100% 90ናዎቹ ሴቶች ነን። ዋጋ የሚከፍሉት።

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 2 роки тому +12

    አንድም ወንድ አካል ጉዳተኛ ሴት አያገባም ብዙውን ግዜ ምሰዋትነት እምንከፍለው እኛ ሴቶች ነን

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 роки тому +2

      አወ ወንዶች በሆነ አጋጣሚ አካላችን ከጎደለ በሶስት ነው የሚፈቱን አዳድ አሏህን የሚፈራ አይጠፋም ግን ሴቶችኮ አዛኝ ነን

    • @abdulmejidanwar8687
      @abdulmejidanwar8687 2 роки тому

      አረ ስንት ወንዶች አሉ እኔ ማቀው ከአንድ እስከ አስር ልቅጠርልሽ እንዴ ማማ?

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 роки тому

      ወንዶችም አሉ ግን ጥቂት ናቸው ባብዛኛው ሴቶች ናቸው ያካል ጉዳተኛ የሚያገቡት

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому +10

    እናንተን አይቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ብዙ ይማራል እንኳን አገባሽው እንኩዋን አገባሀት

    • @jsjdjd8264
      @jsjdjd8264 2 роки тому

      በጣም ጀግና ናቺሁ አላህ ይርዳቺሁ

  • @user-kv2oi9se6x
    @user-kv2oi9se6x 2 роки тому +42

    ሴቶች በጣአም ለፍቅር ዋጋ የሚከፍሉት አሁን ወንድ ቢሆን አያገቡም ነበር ሴቶች ግን ምንም አይመስላቸውም ጌታ ይባርካቹ

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 2 роки тому

      ትክክል

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +3

      እኮ አሉ አንዳንድ ደደብ ፍቅር ማይገባቸው ወንዶች ተጎጂዋ ሴት ብትሆን ግን ወንዶች ዞር ብለው አያዩም 🥺🥺

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 2 роки тому +1

      በዚህ አለም ሴቶች በፍቅር ዋጋ እንከፍላለን ፍቅሩን ይብዛላችሁ

    • @user-br7ss7qc5y
      @user-br7ss7qc5y 2 роки тому

      በጣም

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 роки тому +5

    እናትክ እንኳን እንዴት እናት በልጅዋ ተጨክናለች ስቡሀናላህ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +2

    ጠካራ ሴት ነሽ ፍቅራችሁን ለዘላለም ይኑር

  • @eteneshchala6455
    @eteneshchala6455 2 роки тому +6

    ወድሜ ባለ ንፁ ህሊና ሀብታም ነህ ስንቱ የህሊና ጎዶሎ ሆኖ አይደል አገርና ህዝቡን አሳልፎ የሚሸጥ ቤተሰቦቼ እናተ ከማንም የበለጠ ሀብታሞች ናቹ ልጃቹ ትደግላቹ በርቱ እወዳቹዋለሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +5

    ❤️አይዞችሁ እናተ እውነተኛ ፍቅር የቃል ማክብር እንዲት መታደል ነዉ እውነት እዲህ አነት ሰዎች እናበርታለን ቤተስብ ሁነ ሁሉላችን ልናክበራችሁ ግዲታችን ነዉ :: በጣም ወዳችሁ አለሁሉ እግዚአብሔርአምላክ ህይወታችሁ ተቀይሮ በቅርብ አሳየኝ ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-ob8wh2vn7h
    @user-ob8wh2vn7h 2 роки тому +33

    የሚስኪኖች ፈጣሪ የተመቻቸ ንሮ ይስጣችሁ 😥 ሲሳሳሙ የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል

    • @tube-rw3kh
      @tube-rw3kh 2 роки тому +1

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +2

      🤣🤣🤣🤣🤣እኔስ እሱን አይደል ምለው

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣

    • @rajrajuraj9858
      @rajrajuraj9858 2 роки тому +1

      😂❤❤

    • @zed8788
      @zed8788 2 роки тому +1

      አሳፈሩን እኮ 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 роки тому +5

    አይዛቸው በነገር ሁሉ እግዚአብሔር
    መልካም ነው👏👏❤❤በርቱ❤

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 2 роки тому +4

    በእውነት ቃል የለኝም በቃ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin 2 роки тому +7

    የኢትዮጵይ ህዝብ ደግ ነው ይርዳቸሆል

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 роки тому +5

    ምናመጣው,,ሚድያላይ,,ከንፈር,,መምጠጥ,,,ይደብራል,,በተረፈ,,ደስ,ትላላቹ,እግዛብሄር,,ፍቅሩ,,ይጨምርላቹ

  • @haeebhabeeba5724
    @haeebhabeeba5724 2 роки тому +8

    እረ ከንፈር መሳም አስቁማቸዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +11

    እውነት በጣም የምትደነቅ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ ልጃችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ❤️
    ሴት ልጅ ክብር ይገባታል እውነት ወንድ ልጅ እንደ ሴት ለፍቅር ዋጋ አይከፍልም እውነት ሴቶችዬ ተባረኩ ❤️

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነትደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ

    • @angosomayyaccob
      @angosomayyaccob Рік тому

      እርግጠኛ ነ ብልጃጭሁ እንደትካሱ እንድትከብሩ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому +4

    እነዝህ ለእኛ ለብዙዎቹ ትምህርት ይሆኑን ዘንድ ነው ለምናማርር ሰዎች።

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 2 роки тому +13

    አይዞን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ እናተኮ ትልቅ ናችሁ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርከሸ ወዴ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому +5

    በስመአብ 🙆😭😭ግን እኮ ማንም ወዶ በሽተኛና አካል ጉዳተኛ አይሆንም ።በእንደዚሀለ አስተሳሰብ የምታስቡ እግዚአብሔር አምላክ ልቦ ይስጣችሁ ።

  • @user-ho7be4cx1t
    @user-ho7be4cx1t 2 роки тому +5

    ደስ ይላሉ ንፅህ ፍቅር ይሄ ነው ግን በሚድያ መሳሳሙ አይመቸኚም የራሴ ሀሳብ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +10

    ሰላማችሁ ይብዛ ዘና ጆከሮች
    ጠንካራ ሴት ነሽ ፍቅራችሁ ብዝት ይብል

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንነት ደምርኩሸ ደመርኝ ወዴ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 роки тому +11

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ለዘላአለም ያርግላችሁ🙏🙏❤ ደግሞ ልጃችሁ ስታምር ጣፋጭ ነገር😍❤ ያሳድግላችሁ🙏😘😘😘

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ ደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 роки тому +2

    አይዞህ ወደም አላህ ይገዝህ የአካል ጉዳት ከአላህ የመጣነዉ ጎበዝ ነህ

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k 2 роки тому +4

    ትክክለ ነሽ የኔናት በደቂቃ ምን እደሚፈጠር አናቅም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አይለያቹ በርቱ 💕💕💕💕

  • @tube-ii9kv
    @tube-ii9kv 2 роки тому +4

    የምር ሌጁ በጣም ነው የሚአሜረው የኔ ጌታ
    እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያሳምርላቹ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ አካል ጉዳተኛ ሰዎችን በእጁ እየነካ ፈወሳቸው።ያድናቸዋል አልለያቸውም።

  • @salameethiopiaabate3464
    @salameethiopiaabate3464 2 роки тому +5

    ፍቅር ያሸንፋል ሁለታችሁም እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ😍😍😍😍❤❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому

      በጣም ደስ ትላላችሁ ልጃቹን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 роки тому +4

    የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ዎጋሽን ይክፈልሽ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ❤✝️

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому +6

    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏💝😭

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናሉ. ወላሂ. እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም. ግን. ለምነው አካል ጉዳተኞቹን የማገሎቸው. የነገን ማን ያውቃል. ዛሬ. ደህና ብንሆን. ነገ የማጋጥመነን አናውቅም. እባካቹሁ. ሙሲሊሜቹ. በአላህ የለላ ኢምነት ተከታዩቹ. በምታምኑት አምላከ. ክብር. ይኑራቹሁ. ላካል ጉዳተኞቹ

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v 2 роки тому +15

    መሳሳሙን እቤት አርጉት እንኑርበት ላጤወቹ😂😘😘😘 ድስ ስትሉ እውነተኛ ፍቅር አለ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪ

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 роки тому +2

      😁😁😁አይ ዞን ለኛም ቀን አለ

    • @sohiasohia8623
      @sohiasohia8623 2 роки тому +1

      Ewnetsh new mndnew beadebabay mesasam bahlachn aydelem yastelal

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 роки тому

      በጣም ካልተሳሳሙ አትቀረፁም የተባሉ ይመስል😂😂

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v 2 роки тому

      @@tingirtyoutube8447 ክክክክክክክ ግን እነሱ ሲሳሳሙ እኔ እማፍረውነገር ምናልባት የአለም ህዝብ እደሚያቸው አያቁ ይሆናል መሳሳሙ እቤት ቢረጉትጥሩነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +32

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጃችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ወገኖቸ

  • @finote6805
    @finote6805 2 роки тому

    በሽታዉን ሰጥቶ መድሐኒት አልከለከለህም አየህ ወንድሜ ይችን አፅናኝና ሒወት የሆነች ልጅ ፈጣሪ ሰጥቶሐል ተመስገን አማኑኤል ። ፍቅራችሁን እስከመቃብር ያድርግላችሁ

  • @redi_tube
    @redi_tube 2 роки тому +6

    የኔ ማሮች ስታምሩ አላህ ኑሮችሁን የተሻለ ያድርግላችሀ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣችሁ አይ እኛ ሰዎች ስንባል ሁሌ ጤነኛ ሆነን የምንኖር ይመስለናል የሰው አይምሮ ባንጎዳ ምን አለበት አካል ጉዳተኝነትን ፈልገውት የሚመጣ አይደለም እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ምንም ቢመጣ እዳትለይው የእግዚአብሔር ስጦታሺ ነው በምድር ሳይሆን በሰማይ ታገኝዋለሺ

  • @filifiliaradom6386
    @filifiliaradom6386 Рік тому

    እግዝአብሔር ይባርካቹው አይዛቹው እመብርሃን አለች ካአጠገባቹው 👍👍👍👍👍

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 роки тому +7

    ወይኔ ደስ ስሉ ጀግና ሰት ነሽ😍👌 ወይኔ ሰው ሚድያ ላይ ስሳሙ የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል ኦኦኦ ጉድ ነው የነስ😳😂😃😃 ተሳቅቄ ልሞት ነው😊

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 2 роки тому

      ክክክክ እግዚአብሔር እኔስ ብትይ በፊት አይኔን እጨፉን ነበር 😍

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g 2 роки тому +3

    ጥበበኛዉ አላህ የርዝቃችሁን በር ይክፈተዉ ያረብ ማሽአላህ ልጃሁ አላህ ይባርክላቹ አብሽሩ ነገ ሌላቀን ታሪክ ቀያሪዉ አላህ ታሪካቹ ይቀየር

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l 2 роки тому +1

    እኔኮ የምፈልገዉ እንደዚህ አይነት እዉነተኛ ፍቅር ነዉ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ 😍🥰🥰🥰🥰

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 роки тому +1

    ልባም ሴት ከሁላችንም በላይ ነሽ የኔ አስተዋይ 😭

  • @bertyeshet2229
    @bertyeshet2229 2 роки тому +1

    እግዚአብሔርን ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ እውነት ደስ ትላላቹህ ዋነው ንፁህ ጭንቅላት ነው እውነት ወገኔ ሁላችንም ነገ ምን እደሚያጋመን አናቅምና የምንችል በገንዘብ የማንችል በፆለት እናስባቸው ሸር እናድርግ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 роки тому +5

    አረ አሁንስ ቀናሁ አላህ እስከመጨረሻው አይለያችሁ 🥺🥺

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew7181 2 роки тому +3

    መዋደድ ጥሩ ነው ግን ይህ መሳሳም አይመቸኝም እንደ ባህላችን እንሁን

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +5

    ራህማን ፍቅርህ አሸነፈኝ
    #ይገርማል!

    ይገርማል ይደንቃል፤ የራህማን እዝነቱ፣
    ሀያል ሁኖ ሳለ፤ ራህመቱ መብዛቱ፣
    እናት ለልጆቿ፤ እዝነቷ ሲገርመን፣
    የሱ ከሷ ልቆ፤ እጂጉን ደነቀን።
    ያደካማ ባሪያ፤ እየተዳፈረው፣
    ክልክላቱን ጥሶ፤ በወንጀል ሲያምፀው፣
    በጁ የወደቀ ለት፤ ማምለጫ ሲጨንቀው፣
    ጌታዬ አጥፍቻለሁ፤ ይቅር በለኝ ሲለው፣
    "ጌታዬ" ምትል ቃል፤ ከአፉ ስለሰማ፣
    ከተጓዡ በላይ፤ በዚያ በርሐማ፣
    ግመሉ ጠፍታበት፤ ስንቁን ተሸክማ፣
    ተስፋ ቆርጦ እያለ፤ ሲያያት ጥጉ ቁማ፣
    ከሚሰማው ሐሴት፤ ገደብ አልባ ፌሽታ፣
    እጂጉን ይበልጣል፤ የጀሊሉ ደስታ።
    የዚህ ሁሉ እዝነት፤ ልክ አልባ ማህርታ፣
    ሚችል ሁኖ እያል፤ ያሻውን ሊቀጣ፣
    አይቶ እንዳላየ፤ ዝም ብሎ ማለፉ፣
    ማረኝ ብሎ ሲለው፤ እጅግ መደሰቱ፣
    የዚሁ ምንስዔ፤ ዋነኛ ምክኒያቱ፣
    ስለምትቀድም ነው፤ ከቁጣው እዝነቱ።
    ታዲያ ለዚህ ጌታ፤ ለሰፊው እዝነቱ፣
    አመፅ ወይስ ተውበት፤ አፀፋ ምላሹ?
    ምህረት ለምነኝ፤ ከልብ ተፀፅተህ፣
    ልክ እንደ ህፃን ልጅ፤ ከወንጀልህ ላፅዳህ፣
    እያለ ሲጠራህ፤ እጁን ዘርግቶልህ፣
    እሽ ወይስ እንቢ፤ ምን ይሆን ምላሽህ?

  • @hairyatube
    @hairyatube 2 роки тому +1

    ሁለታችሁም እድለኛ ናችሁ ምክንያቱም አላህ የወደደውን ይፈትናል አብሽሩ አላህ ፍቅሩን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ስንቱ ሀብታም ሙሉ አካል ኑሮት ሁሉን አሟልቶለት ፍቅሩን ደስታውን ነፍጎት ሁል ጊዜ እየተጨቃጨቁ እያለቀሱ የሚኖሩ አሉ እናንተ ላይ ግን ፈጣሪ ፍቅሩን ለግሷል በፍቅር ወስጥ የኖሮ ርካታ አለ አልሀምዱሊላ ፈጣሪያቸሁን ደጋግማችሁ ታመሰግናላችሁ ሙሉ አካል ያለው እኮ አያመሰግንም ፈጣሪውን አብሽሩ

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o 2 роки тому +6

    ሁሉም ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር አምላክ በጤና በእድሜ ይጠብቃችሁ እኛም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም ወገኖች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤💋

    • @user-ij9lb1wc4o
      @user-ij9lb1wc4o 2 роки тому

      @@selamtube1319 እሸ የኔ ዉድ

    • @ghhj1891
      @ghhj1891 2 роки тому

      @@selamtube1319 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💃

  • @helenmalede1806
    @helenmalede1806 2 роки тому +1

    የኔ ማርች በጣም በጣም ታስደስታላችሁ አግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ....

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 2 роки тому +2

    ወንድሜ አይዞህ አካል ጉዳተኛ ነኝ ብለክ እዳትጨነቅ ዋናው ሀይምሮ መኖር ነው

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +1

    እውነተኛ ፍቅር ያለው እናተጋ ነው እግዛብሔር የንዑ ፍቅራችው አምላክ የሐሰባችቱን ሁሉ ያሳካላችው በረከት ይግባ በቤታቹ ሰላሙን ከቤተሰብጋ ያምጣው ወደህ አይደለም የፈጣሪ ሥራ ነው አይዞህቹ

  • @user-ky7df9tw1q
    @user-ky7df9tw1q 2 роки тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ከአላህ በታች እኘ አላነልህ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 роки тому +1

    የእኔ ቆንጆ እግዛብሔረ ይባረካቹህ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 роки тому +2

    አይዞአችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው

  • @betelhemapp724
    @betelhemapp724 2 роки тому +6

    ደስ ሲሉ በእመብርሀን ❤️

  • @titititi6831
    @titititi6831 2 роки тому +6

    May God bless you abundantly! God loves you both the love you have for each other is unbelievable…
    You don’t have money, family, or friends but you have God and there is nothing you need but God. God is everything. God bless your beautiful daughter and your life together 🙌💕

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Рік тому

    እግዚያብሂርን ከያዝክ አትወድቅም ፍጥረተቱን የማይረሣ የድግል ማሪያምልጅ ይችን የመሠለች ሜሥት ሠጠህ የተናቁትን የሜያከብር አምላክ አለን ደሥ ይበልህ

  • @abebegebru316
    @abebegebru316 2 роки тому

    እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ፍቅር አይን የለውም አንቺ ግን እውነት ህይወት ገብቶሻል ሙሉ ዘመናቹ እግዝብሔር ይባርክ በጣም ደስ ይላል

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n 2 роки тому +1

    እይ ሰው የዛሬን እንጅ የነገን ማን ያውቃል ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ ሀገር ቀይራችሁ እናተም ተቀይራችሁ አምላክ እንዲረዳችሁ ነው ምኞተ ሰው ቢጠላክ ምንም አይምሰላክ ብቻ የፈጠረክ አምላክ ሲጠላክ ነው ከባዱ አይዟችሁ በርቱ

  • @yube3674
    @yube3674 2 роки тому +7

    የአለም ምርጥ ምስት ኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saedamelaku4296
    @saedamelaku4296 2 роки тому +5

    እህህህ አስለቀሱኝ 😭😭😭ፍቅርኮ ሀያል ነዉ 😘😘😘😘

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 2 роки тому +2

    መሳሳሙ ቢቀርስ ይሄ የኛ አይደለም ፍቅራችሁን ተግባራችሁ እንጂ ከንፈራችሁ አይገልፅም

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +3

    ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶችየ
    ቤተሰቦቻችሁን ልቦና ይሰጣቸው አካል ጉዳተኛ እኮ በሰተኋላ የሚመጣ ነገር ነው ሰለዚህ በአካል ጉዳተኛ ባንጠቋቆም ባይ ነኝ እኛም ምን እንደሚያጋጥመን አናውቅም ለሁላችንም እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይሰጠን

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 2 роки тому +1

    ገንዘብ ጠፊ ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል ለምን በእግዚአብሔር ስራ ለምንድነው ምንገባው አፈር ነክ ወዳፈር ተመለሳለክ ነው ምለው ቃሉ ወድቀን ማንነሳት ተሰባሪ ሽክላ ነን እኮ እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @kedijayousuf787
    @kedijayousuf787 2 роки тому +1

    አይዞህ ያልፍል ሁሉንም ምትተካ ሰቶሀል ነገ ይፈልጉሀል ስለ ነገ አታቅም ምን እንደ ሚመጣ