ቤት ለመግዛት ላሰባችሁ ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 чер 2024
  • ቤት ለመግዛት ላሰባችሁ ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ
    ለበለጠ መረጃ 0931283161whts app & telegram 0988438462
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 69

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  Місяць тому +9

    ለበለጠ መረጃ 0931283161whts app & telegram 0988438462

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Місяць тому +23

    የጤና የፍቅር ቤት አላህ ያርገላቹ ለጀግና ሴት ይገባታል ማሻላህ

  • @iloveessey
    @iloveessey Місяць тому +12

    በጣም ደግ ጥሩ ባል ነህ ደስታ ቤታችሁ ይግባ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰባችሁ እመኛለሁ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому +10

    ይሔንልበሙሉ:ጀግና ሰው:አለማድነቅ:ንፉግነትነው:በፍቅርበጤና:ኑሩበት:ማርያምን:እዴትደስይላል

  • @danver88
    @danver88 Місяць тому +3

    በጣም ደስ ይላሉ መልካም ቤተሰብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💚💛❤

  • @user-tt3xz4bk5y
    @user-tt3xz4bk5y Місяць тому +11

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ሠቷችሁ ❤🎉🎉ፈጣሪ በደስታ በፍቅር ኑሩበት ❤🎉🎉❤የኔ መደሠት 😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Місяць тому +4

    የደስታ የሰላም ቤት ያድርግላችሁ ሴትም ልጅ ይስጣችሁ❤

  • @salem4086
    @salem4086 Місяць тому +8

    ጌታ ይባርክ ምነንአይነት ባሊ ነህ ?ጉልበቴን ለ18 አመት ገንዘበን ሰጥቼ ከደኝ ።እንዳንተ ይብዙ።አሰለቀስከኝ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      አይዞሽ እግዚአብሄር ይክስሻል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Місяць тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል የሰላም ይሁን❤

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi Місяць тому +7

    በሠላም በጤና ያኑራችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Місяць тому +3

    Waw ❤❤❤❤❤❤ keep going 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia

  • @rehima4840
    @rehima4840 6 днів тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን የሰላም የጤና ቤት ያርግላችሁ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe Місяць тому +2

    አበሳ ወድ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ላችሁ ተባረኩ ቤት ለቦሳ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Місяць тому

    የጤናቤት የልጆቻችሁን አለምእዩበት። ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @user-nv8op2gf7t
    @user-nv8op2gf7t Місяць тому +6

    እ/ር ቀሪ ዘመናቹን ይባርከው

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Місяць тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Місяць тому +4

    Waw እንኩአን ደስ አላቺሁ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Місяць тому

    እግዚኣብሔር ይባርክላችሁ የበረከት ቤት ይሁን ልጆች ይደጉበት

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 Місяць тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ 🥰🎉💘🙏🏼

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Місяць тому +3

    አንች ጀግና ልጆቹ ሲያሩ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-bw4gl5iv8v
    @user-bw4gl5iv8v Місяць тому

    ዋዉ የጤና ያርግላቹ

  • @hiwotegebrekirose3316
    @hiwotegebrekirose3316 Місяць тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @frezermarkos8578
    @frezermarkos8578 Місяць тому +2

    Ufff min aynet yetebareke beteseb new. geta kezeh belay yibarkachu ❤

  • @almazeseyume8676
    @almazeseyume8676 Місяць тому +1

    ፈጣሬይመስገንእንኳንደስአላችሁያለምይሁን

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Місяць тому +1

    That’s blessing ❤❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Місяць тому +2

    በጣም ደስስስስስ ይላል❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Місяць тому

    ይግባታል ❤️❤️♥️

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 Місяць тому +1

    Enkuan Des Alachu🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 Місяць тому +1

    Wow❤❤

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Місяць тому +1

    ዋው❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому +2

    ልጆቹሲያምሩአላህያሳድጋችሁ

  • @AyeKefe
    @AyeKefe Місяць тому

    እንኳን ጌታ ረዳችሁ

  • @user-mn4pe5bp4e
    @user-mn4pe5bp4e Місяць тому +1

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @gettyzewdu
    @gettyzewdu Місяць тому +1

    Wawo dess yilal❤❤❤❤❤❤

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 Місяць тому +1

    እፍ ጉበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omnajat
    @omnajat Місяць тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ በፍቅር በደስታ🎉🎉

  • @tigistyimam4146
    @tigistyimam4146 Місяць тому

    Know the price

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому +1

    👌👍❤

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xu8bg3oj3y
    @user-xu8bg3oj3y Місяць тому +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Місяць тому +1

    ebakshe kidan miret endezch yalch mist setegn

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Місяць тому +1

    ቤቱ እኮ ግዴታ ነዉ ምነዉ ወንዶች አታካብዱ

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tb6jm6ff8r
    @user-tb6jm6ff8r Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fegffghhfh6393
    @fegffghhfh6393 Місяць тому +1

    💕💞🙏🙏🏽🙏🙏🏽

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 Місяць тому

    ለጀግና ሴት ይገባታል

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Місяць тому +1

    ሻሻ ስሩ ለዚ ህዝብ ምደረ ፋራ እናቱ ሙድ ያዙ ህዝብ ላይ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Місяць тому

    ያለቀ ቤት ከሸጣችሁ ጥሩ ነው

  • @RozaAmdihunRoza
    @RozaAmdihunRoza Місяць тому +2

    አላህ ያቆያችሁ አቦ

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye8581 Місяць тому

    የሆነ ዱኩላ

  • @user-xi7qg5uj9q
    @user-xi7qg5uj9q Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤😂 3:13 3:13 3:13

  • @EeEe-gm8vw
    @EeEe-gm8vw Місяць тому

    ማሥታወቂያ እዳይሆን😂😂😂

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Місяць тому

    Kkkkkk

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 Місяць тому +1

    ሙድ ትይዛላችሁ😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Місяць тому +1

      አይባልም ምን ያስቃል ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-dr2wc1im8d
    @user-dr2wc1im8d Місяць тому +5

    እኔምለዉ አጫጭሮች መኒ አላቸዉ እንዴ

    • @Zubyda-gz2kx8gy5o
      @Zubyda-gz2kx8gy5o Місяць тому

      አረ በክሽ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Місяць тому +1

      ማስታወቂያ እየሰሩ እዴሆነ እንጂ ዋጋው እድህ በቀላልአይገመትም

    • @user-gw6vs4nb6k
      @user-gw6vs4nb6k Місяць тому

      በኢቶ ውድነት እኔም ገርሞኛን

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Місяць тому +4

      ምን ማለት ነው ለረጃጅሞች ብቻ ገንዘብ እንዲኖራቸው በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈ ህግ አለ እንዴ አቤት የእውቀት እጥረት

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso Місяць тому +1

      😂

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Місяць тому

    በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

  • @user-pl7xc9oe6h
    @user-pl7xc9oe6h Місяць тому

    ደርግ መጣ እኮ አላወቃቹሁም ወራሽ አብይ ነው

  • @user-qs9fx4hf8m
    @user-qs9fx4hf8m Місяць тому

    ❤❤❤❤❤