አጭር በመሆነ ምክንያት እናቴ ከቤት አዉጥታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 391

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  2 роки тому +90

    ተመስጌንን ማዉራት የምትፈልጉ 09 53 70 56 39

  • @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
    @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ 2 роки тому +192

    አጭሩም ረጅሙም አላህ ዘንድ አንድ ነዉ☝️

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ

    ምርጥ ስራ ነው በርቱ እዲህ ውጭ የማያውቁትን በማውጣታቹህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ መል አላቹህ ሁሉም በምክንያት ነው የሚፈጠረው ምንም አያሳቹህ ሙሉ ናቹህ

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 роки тому +46

    እናትን የሚተካ እኮ ምንም የለም ለእናቶች እረጅም እድሜ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +44

    *ዜና ጆከሮች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለናንተ ቃላት የለኝም የኔ ወንድም አልቅሰህ አስለቀስከኝ 😢💔*

  • @ቤታችን-ኸ3ጸ
    @ቤታችን-ኸ3ጸ 2 роки тому +23

    አይዞህ ወንድም እናቶች ሺህ አመት ይኑሩልን እናት ምንም ቢሆን ልጇን አትተውም ክብር ለእናቶች ❤️❤️

  • @als6152
    @als6152 2 роки тому +2

    አይይይይ አች ምድር ግማሹ ያለቅስብሻል ግማሹም ይስቃል ይገርማል ለአዲኒያ ሂወት ትንሽ እና ትልቅ መተያየታችን አላህ በደስታ ያኑራችሁ ወድሞቸ😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +21

    *አላህ አሳምሮ ይፈጥረናል ሰዉ በፈጣሪ ስራ እየገባ አጭር ነህ ነሽ ወፍራም ነህ ነሽ ቀጭን ነህ ነሽ ብሎ ያሳቅቀናል አይዞዋቹ የኔ ዉዶች ሁሉ ነገራችን የአላህ ስጦታ ነዉ 😭😭*

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 роки тому +9

    _ረጅሙም አጭሩም አላህ ዘንድ እኩል ነው አይዞህ ወንድሜ_

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +43

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ብሩኬ ተባረክ😍😍😍👍👍👍👍

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 2 роки тому +2

      አታልቅስ ወንድሜ እች አለም ለውሉም እኩል ናት

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩

    • @תמראשטו-ו2צ
      @תמראשטו-ו2צ 2 роки тому +1

      @@sitiaissah6981 💔💔👍🍇💟🤩💙💔💔👍👍👍👍👍👍👍💘💟💞❤🤎🧡🤘😁🥰💋💋💋💋💋💋

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 роки тому +6

    ዋው ጎበዝ ሰውዬ በጣም በራሱ የሚተማመን ጠንካራ ሰው ነው አጭር መሆን በሽታ አይደለም አፈጣጠር ነው

  • @HayatHayat-hn5mp
    @HayatHayat-hn5mp 2 роки тому +24

    ዜና ጆከሮች በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የምትሠሩት ማንም ያላሠበዉንኑ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +1

    ይሄንን ዩቱበር አለማድነቅ በእውነት ንፉግነት ነው ምችት ይበልህ አባቴ በእውነት ቀጣም ትልቅ ስራ ነው የምሰራው በርታ ፈጣሪ ያበርታህ አይዞህ ወድሜ አታልቅስ አተ ጀግና ነህ ፈጣሪ የምትወዳት እናትህን ሺ አመት ያኑርልህ ጀግና ፈጣሪ ያሳብህን ያሳካልህ

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 роки тому +8

    በጣም ጠካራ አይምሮህ ነው ያለህ ጎበዝ በራሰህ መተመመን ጉብዝናክ ሳላደቅ አላልፍም በእወነት አይዞህ አታልቅሰ እናት ውለታዋ ቡዙ ነው ። ሴት የተባሉ እናቶች ረጅም እድሜ ለእናቶች የሰጥለኝ

  • @wellcome6505
    @wellcome6505 2 роки тому +4

    የኔ ጀግና ያትምህት ጥቅም እዩ. ያጣባቃ. ኒግግሪ. አንበሳ ጌታይሪዳክ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 2 роки тому +5

    ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው 😭ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏

  • @tseganshchaklu5961
    @tseganshchaklu5961 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ የዛሬው ልጅ ነው
    መረዳት የሚፈልግ
    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር
    ይርዳህ
    ዘና ጀኮሮች እግዚአብሔር ይባሮካችሁ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 2 роки тому +17

    አይዛቹ ውድ ወንድሞቼ ባለማስተዋል ነው የሚናገሩት ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እባካቹ ድምፆ በሳውዲ ወንድሞቼ እህቼ በእስር ቤት ተሰቃዬ 😥😥😥😥😥

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 2 роки тому

      እግዚያብሄር ለሃገራቸው ያብቃቸው የታሰሩትን ይፍታልን አሜን

  • @tube9011
    @tube9011 2 роки тому +4

    ወላሂ ጅግናነህ በርታ ወንደሚ እናትህንም ፈጣሬ ይጠብቅልህ የዚህ ልጅ አሰተሳሰብ እና ጥንካሬ የቃልየን አይነት ነው በርታልን 👌

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 2 роки тому +27

    ዲሰላይኮች: የሀገሬ: ምቀኘ: ብዬአችዋለዉ: እሰቲ: በደንብ: ሰሙ: ነገ: ሚገጥማችዉን: ማታዉቁ: ማሰተዋል: ይሰጣችዉ

  • @ሪሀናየፎዚታናሺ
    @ሪሀናየፎዚታናሺ 2 роки тому +9

    ወንድሜዋ አስለቀስከኝ እንዳውም ከፍቶኛል እረ አላህየ የቤተስቦቻችንን ድምጽ አስማን ያርብ

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 2 роки тому +7

    በዚህ ሰዓት በሃገር ውስጥን ና በውጭ ሃገር ለቤተሰባቸችው ለተጨነቀችሁ ሁሉ እግዚአብሔር መለካም ነገር ይስማችሁ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለምስቀይ ና በሃገራችን በግፍ ለምሞቶን ከሞቀ ቤተችው ለምንፍንቀሎ ፍትህ ፍትህ ምንም አንፈልግም ሰላምን እንፈልግን እግዚአብሔር ውይ እባክህ አቀተን ለአንተ ሁሉ ይቻለል ዝም አትበልን እባክህ ክንድህ ይተይ አሜን የሚስማማ አሜን የበላ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ

    አይዞችሁ ወንድሞቼ እረዘምንም አጭር ሆንም እግዚአብሔር በአንድ አይን ነው የሚያየና
    ሁላችንም አፈርነንና ለሰው አትጨነቁ
    ሰው ስንባል ሀብታም ደሀ አጭር ሆንክ ረዘምን ማውራቱን አያቆምምና
    እግዚአብሔር ይመስገን በሰጠን ነገር ተመስገን ብቻ ነው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +1

    በእውነት ከሁሉም ይህ ልጁ የተለየ ነው የምያወራው ቃላቶች ደስ ስሉ ጎበዚህ ነው ዋናው አይምሮን ማሳመን ነው በትክክል አጭሩም ኤርዢም ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ አንድ ነው አይዞክ ወንድሜ እናትኮ ከእግዚአብሔር በታች የአለም ብርሀን ናት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +4

    በራሱ የሚተማመን ደስ ይላል በርታ ወድሜ እናተም አላህ ይጨምርላችሁ እደዚህ አይነቶቹን ማምጣትና ማጠናከር ጡሩነዉ በርቱ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 роки тому

    በእውነት ከአንተ ትልቅ ትምህርት ተምራያለሁ የሰው ልጅ ሲፈጠር እርሱን የሚመስል ማንም የለም አንተ ምርጥ እግዚአብሔር የሚውድህ የእርሱ ልጅ ነህ። አንተ ለእናትህ የምትጦር እንጁ በቤተሰብ የምትጦር አይደለህም። አንተ ለወደቁት የምታፅናና እንጁ ለአንተ ከንፈር የሚመጠጥልህ አይደለህም። እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ።

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 2 роки тому +8

    ማሻላህ እሂደግሞ በለጠነው አስተሳሰቡ ጎበዝ በርታልኝ

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 2 роки тому +7

    ሱብሀን አሏህ የአላህ አፈጣጠር ይገርማል ዘና ጆከሮች ክበሩልን ማንም ያላስታወሳቸውን ነው ማውጣት የያዛችሁት ለሰው ልጅ የአንድ ቀን የስታ ምንጭ መሆን መታደል ነው

    • @ኡሙኡስማንየመዳምኦክስጅን
      @ኡሙኡስማንየመዳምኦክስጅን 2 роки тому

      እህት ዜድ እነ ማሜ ምን ደረሱ??

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731 2 роки тому

      @@ኡሙኡስማንየመዳምኦክስጅን እዛው ናቸው

    • @ኡሙኡስማንየመዳምኦክስጅን
      @ኡሙኡስማንየመዳምኦክስጅን 2 роки тому

      @@mamezedtube731
      አይዞሽ ማሚ አብሽሪ ከችግር በሗላ ምቾት አለ ኢንሸአላህ ወላሂ ለቻናላችሁ አድስ ነበርኩ መጨረሻ እስር ቤት አንደገቡ የተናገረውን ነገር ሰምቼ በዛሬው ዘመን እኔድህም ያለ አለዴ ብዬ በጣም ያደነኩት በጣምም አንጄቴን የበላወሰ ያረብ ለተጨነቀ ሁሉ ፈረጃውን ያቅርብላቸው አገራችንንም ሰላም ያድርግል በእስረረ የሚሰቃዪትንም በሠላም ለገር ያብቃቸው ጀሚዓን ያረብ

    • @mamezedtube731
      @mamezedtube731 2 роки тому

      @@ኡሙኡስማንየመዳምኦክስጅን አሚን ውዴ

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 роки тому +2

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሰብከውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ ለእናትህ እድሜና ጤና ያዋላቸው እናት መተኪያ የላትም የመየ ፀሎት ይረዳሃል 🙏❤🌹👍

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 роки тому +2

    አይዞህ የኔ ጌታ አታልቅስ ሁላችን እኮ አድነን የ9ወር ነን ተመስገን ነው እሚባለው

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому +3

    ፈጣሪ በስራው ሁሉ ትክክል ነው በጣም ታምራላቹ የኔ ውዶቹ ጎበዝ በርቱ

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ

    አያልቅበትም ሰው መካሪ ጠያቂ ሆነ
    ሱበሀን አላህ የሚገርም ነው ያአላህ ስራ
    በርታ ወንድማችን በጣም ጠንካራ ነህ ጎበዝ ነህ።አያልቅበትም ከዚህ ተማር አንተ ሰነፍ ነህ😜🤗ስልክ ተልኮልህ ዘላለም በልቤ ውስጥ ትኖሪያለሽ አፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ ካልክ ወድህ ጠልቼሀለሁ ።ጀግና ማለት እንድህ ነው በርቱ ረጅሙም አይዞህ

  • @shitutadesse2003
    @shitutadesse2003 2 роки тому +3

    እውነትህን ነው ወንድሜ ሰው ችግር አለበት በርቱልን እነ ብሩኬን ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ይስጣችሁ

  • @rabab9116
    @rabab9116 2 роки тому +3

    ማርያምን ምርጥ ልጅ ነህ እድህ የተጨቆኑትን የምታወጣ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 2 роки тому +6

    አላህ ይጠበቃችሁ አበሸሩው ሁሉም ለበጉ ነው የአላህ ሰጦታ ነው ዋናው ጤና እድሜ ይሰጠችሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ሰብስክራይብ አርጉኝ ዉዶችየ

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 роки тому +4

    ውይ ዜናየ የምር እድሜ ይስጥህ በርታልን እንዲህ በራሳቸው እዲተማመኑ አድርገካቸዋል አሁን አይፈሩም ነፃ ይሆናሉ

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 2 роки тому +4

    ዜና ጆከር በጣም እንደዚህ አይነት ድፍረት እና ጥንካሪ ሞራል እየሰጠካቸው ስለሆነ በጣም የአይምሮ ጥንካሪ ስለሆንካቸው ተባረክ ቡሩክና የስራ ባልደረባ ክፉ አይንካችው

  • @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ
    @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ 2 роки тому +1

    አስተሳሰቡ የሚገርም ነው ፈጣሪ ይርዳህ ለሰው ምሳሌ መሆን የምችል ሰው ነህ በርታ ወድሜ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 роки тому +1

    አእምሮ ብሩህ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰው መሆን አለባት ማንኛውም አይነት ሳትሆን ያንተን አስተሳሰብ የምትመጥን እንዳንተ ጎበዝ ናት የምታስፈልግህ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
    @ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 2 роки тому +4

    ሱበሀን፡አላህ በጣም፡ጎበዝ አስተሳሰብህ የሚያስደስት፡ጀግና ነህ፡በርቱ

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 роки тому +4

    አዲሱ ልጅ ጎበዝ በርታ ኮንፊደንስህን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ

    የኔ ጊታ አልቅሰህ አስለቀስከኝ😭😭ሁሉም የዳም። ዘር ነው አጭር እረጅም ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው የንተም ጥንካሪም ነው 💕🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    ወንድሜ አይዞህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ ለእናትህ
    በጣም ጠንካራ ነህ በርታ
    ማቴ እናአያልቅበት በርቱ እንወዳችኋለን

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 роки тому

    ፓሮግራሙን የምታዘጋጀው ልጅ የኡነት ሳላደንቅህ አላልፍ እንደትስ ትዝ ብሎህ ይህን ነገር እንዳወጣህ የኡነት አስተዋይ ነህ ፈጣሪ የተሻለ አስተሳሰብን ጨምሮ ይስጥህ ብዙ ጊዜ ሰዎች በገንዘብ ማደግን ይመኛሉ ግን ለሰው ለጅ ማገናዘብና መልካም ማሰብ ይበልጣል በማሰብና በማገናዘብ ብዙ ነገር ይገኛል በገንዝብ ግን ይማይገኙ ብዙ ነገሮች አሉና መልካም አስተሳሰብ ያህ ባለ ትልቅ ሀብት ነህ ይጨምርህ ውዲ ነገር

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому +1

    ወይ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ እኮ ነው በስንቱ ነው እሚያስደምመን ተመስገን የኛ ጌታ አንተ ሁሉን ማኖር ሁሉን ማድረግ ትችላለች የኔ ጌታ ጀግና ነህ የእናት ውለታዋ እኮ መብዛቱ 😘💗እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልህ 👏እናም በዚህ ጥበብህ ኢትዮጵያንም ከመጣባት መጥፎ መንፈስ እባክህ ታደግልን 😭

  • @ላኢለሀኢለላህ
    @ላኢለሀኢለላህ 2 роки тому +2

    አይዙዋችሁ በአላህ ዘንድ ሁሉም አድ ነው ለናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚ

  • @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ

    ረጃጅምም ማምጣት ጀመራቹ ጎበዞች አጎቴ ረጅም ነው ቁጥሩ እልክልሃለሁ ታቀረበዋለህ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 роки тому +2

    አይዞአችሁ በፈጣሪ ዘንድ በአፈጣጠር አንድነው እረጂም አጪርእና እረጂም አይልም ዋናው ንፁህ ሰው መሆንነው ከሐፄያትነፃከሆንህ በሱትልቅነህ

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ

    *ፍትህ በየቦታው ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን* 😢

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 2 роки тому +1

    እናንተኮ የኢቶጲያ ምርጢች ናችሁ አይዞችሁ ደሞ ሙሉ ከፊደንስ አላችሁ አይደል ጉበዞች

  • @adutube9951
    @adutube9951 2 роки тому

    በጠም ደስ ትለላችሁ ቡሩክ በርቱ የሰው ልጅ አመለከካት ነው እንጅ አጭርም ረጅምም ከእግዚአብሔር ዘንድ አንድ ነው አንድ የመቀው ልጅ ቃሊት ወዳ ውሃ ልማት ሎዝ ስያዞር ብዙ ግዜ አያው ነበር ወዳ ስዳት ከመሄዴ በፍት በዚህ ፕሮግራም እንደመገኝ ተስፋ አደርገለሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому

    ዜና ጀከር ዩቱበር ብሩኬና ወንድም ትልቅ ክብር ይገባችኅል እናንተ የተባረካችሁ ልጆች ማንም አስቦትንም ትኩረት ያልሰጠውን እጅግ በጣም አስፍላጊ ነገር እየሰራችሁ ያላችሁ ማጠርም መርዘምም የእግዚብሄር ስራ ነው አጉል አመለካከት እርግማንን ምናምን እየተባለ የብዙወችን አንገት ያስደፍችግር ነው

  • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል

    ጎበዝ ሞራን ስጣችው ኮፊድስ እድኖራች እስው አገር ላይ እደነሱ ያሉት በጣም ሀብታም ናቸው ከሰውም ዘድ ቀድሞ ክብር ይስጣችዋል

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 2 роки тому +2

    እናትን የሚተካ ማንም የለም! ሺ ዓመት ይኑሩልን! አሜን!

  • @zeynatessa1204
    @zeynatessa1204 2 роки тому +1

    ያአላህ ስራ አጭር ሆነ ካአላህ ዘድ እኩል ነው ወንድማችን በርታ ለኢት ዮ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 роки тому +1

    የኔ አባት እናትክን ፈጣሪ ይጠብቅልህ አንተንም እግዛቤሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube4796
    @tube4796 2 роки тому +1

    💚💛❤💚💛❤ የኔ ውዶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለናተ ታላቅ ክብር አለኝ

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 2 роки тому +1

    የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው አይሳሳትም

  • @selam1624
    @selam1624 2 роки тому +1

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር!🥰🥰

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ዜና ጆከሮች በርቱ ምርጥ ሰራ እየሰራችሁ ነው እናንተ ልዩ ናቸው እናት መቼም እናት ናት

  • @ራቢንትባባ
    @ራቢንትባባ 2 роки тому +4

    ሡበሀን አሏህ የአሏህ ሥራ ታአምር ነው አብሽሩ በርቱ ወገኖች

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 2 роки тому +2

    ጌድ እግዜአብሔር ይስጥህ እናንተም አይዟችሁ ሁሉም በእግዜአብሔር ዘንድ አንድ ነን

  • @منىحبشي-غ3ص
    @منىحبشي-غ3ص 2 роки тому +1

    አዞህ ወድሜ እናትህን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @zahranasser5059
    @zahranasser5059 2 роки тому

    ቀሊዬነ ኢሄ ልጅ ይገቡ ኡለቱም አስተሰሰበቻው ደስ ኢለል ኢነ ኡለችንም ፈጠሪ ዘንደ አንድነን ነገ ኢኝን ምን ኢንደ ምገጥመን አነቅም ምንወልደው ልጅ ምነይነት ኢንደ ሆነ አነቅም ዝለዘ በተሰጠን ነገር አለሀን አመሥገኝ ኢንሁን

  • @ብርቱካንኪሮስ
    @ብርቱካንኪሮስ 2 роки тому +1

    የኔ ማር ለናቱ ያልው ፍቅር የኔ ወዲም የህ የእግዝብሄር ስራነው እግዝብሔር መስግን ማልትነው ማስፈልግው የሚግርማቸው የሚቃሉዱ ወየልቹው እግዝያብሔር ያሳይቸዋል የኡነት

  • @SaraSara-pp2ib
    @SaraSara-pp2ib 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማሮች😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wewee6122
    @wewee6122 2 роки тому +3

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ መክናቱም መሂድ ትችላላችሁ እግር የሌለውን በማየት እንዲ እኔ እሻላለሁ በማልት ማሰብ አለባችሁ ሰው ብዙ ያውራል አንት እንጂ የራስክን መኖርው የሰውን አትኖርም በርቱ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 роки тому +1

    ሱባሀን አላህ ቢያጥሩ እዳ ቢረዝሙ እዳ ነው አይዟችሁ የዱኒያ ሀያት ትንሽ ናት አትጨነቁ ስራ ስራ ያገኛችሁትን እራሳችሁን ከቻላችሁ ችግር የለም ሞት እደሁ ሁሉንም ይወስዳል ፣አይዟችሁ

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 2 роки тому +2

    ኢትዮጱያ ማለት እንደዚ ነው ወንድሞቼ ለውድ ሀገራችን ፀልዩ እምዬ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ 💚💛❤ ማን እነደ እናት ማን እንደ ሀገር💚💛❤

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 роки тому +15

    ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም መጨረሻ ዘመን ሲመጣ መገዳደል ይበዛል አሉ አላህ ሀገራችንን😢 ሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን 👉ተጭናችሁ ኢስላማዊ ጥያቄ ና ቁረአን ፈታዋ ይቀርባል ፕሮፋይሌን ተጭችሁ ቤተሰብ ሁና እንማማር🌹

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 роки тому +1

    የእናት ውለታዋ ተነግሮ አያልቅም።
    እናት አትሙት ፣እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 2 роки тому +1

    ቃልየን ተዋችኋት እሣ በሠላም ነው እምጧትና ትሣቅልን

  • @christos8155
    @christos8155 2 роки тому +1

    ግሩም አስተሳሰብ #ጥንካሬ #በራስ መተማመን #እግዚአብሔር ጤና ይሰጥህ

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይበርከችሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
    ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 роки тому +2

    በእውነት እግዚኣብሔር ይባርካችሁ ሰዎችም እንዲለምዷቸው ማድረጉተ ትልቅ ስራ ነው ይሄ ደግሞ በራስ መተማመኑ ለብዙ ጉልበት እያላቸው የሰው ሸክም ለሆኑት እንዲሁም ምን ልስራ እያሉ. ላሉ ስራን ሳይመርጡ ሰርተው እንዲለወጡ ያበረታታል በርቱ

  • @ethiopiawita5813
    @ethiopiawita5813 2 роки тому +3

    እማ እናት ትኑር ለዘላለም

  • @አለምወደየትእሄደችነው

    ሱበሀነሏህ ማሻአሏህ ብልህ ሰው ነው

  • @nomoreetihopia2245
    @nomoreetihopia2245 2 роки тому

    አይዟቹ በርቱ ይሄ ማጠርና መርዘም በሽታ አይደለም ፈጣሪን ማመስገን አለባቹ ስንት አልጋ ቆራኛ ሆኖ መነሳት መቀመት የተሳነው አለ አልሃምዱሊላ ፈጣሪያቹን አመስግኑ በርቱልኝ🙏 በዚ አጋጣሚ ቃልዬ ምነው ጠፋች በሠላም ነው 😮 😮

  • @zeharaseid2682
    @zeharaseid2682 2 роки тому

    አላህ በፈቀደው ስለፈጠራችሁ አመስግኑት በተረፈ ጎበዝ ናችሁ በርቱ አላህ ያግዛችሁ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 2 роки тому

    እውነት ነው አንድ ሰውች እራቸው እራሳቸውን መጥነው የፈጠሩ ይመስል ይገረማሉ እኛ ግን የአላህ ባለ እዳወችነን ለምን ቢባል እነሱን አሳጥሮ ስለፈጥራቸው በኑሱ መገረም ሳይሆን ለኛ የተሰጠንን ፀጋ ቆጥረን ብናመሰግንና በናስተነትን ባለ እዳ መሆናችን ይገባን ነበር እንደኛ ከዳተኛ የለም የበላያችንን በማየት ብቻ የዋለልንን ውለታ እረስተናል ስለዚህ ካጣነው ይልቅ ያለን ይበልጣልና አላህን በሰጠን ኒኢማ እናመስግነው
    አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲 አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲አልሃምዱሊላህ

  • @meryem1143
    @meryem1143 2 роки тому +4

    ሚሰኪን እናትክን ያቆምልክ

  • @GiasBd-oz4yh
    @GiasBd-oz4yh 2 роки тому +3

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኛን። ውብ አድርጎ ሰርቶናል ወዶና ፈቅዶ

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 2 роки тому

    የኔ እናት ኡፍፍፍ አስለቀስከኝ ከምር እናትማ እማምየ አይ ለሷ ምን ይገልፃት ይሆን አላውቅም በእውነት ምን አልባት የሚያውቅ ካለ ቢነግረኝ ደስስስስስ ይለኛል ለናት ለማማየ

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 2 роки тому +1

    አይዞን ወንድሜ
    እኔ የማቃችሁ አንድ እናት አለችህ እንደዚህ የሆኑ እናቴ 3 ልጆች አላችሁ ማንም የምሰራውን ስራ ትሰራለች

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    በአዲስ ቅመሞች ላይ ቢሳተፍ ጥሩ ነገር ያስተላልፋል አስተዋይ ልጅ ነዉ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @hdhdjdh272
    @hdhdjdh272 2 роки тому

    ዜና ጀኮር በርቱ በጣም ደስ የምል ነገር ነዉ እያደረጋቹ ያላቹ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ መኪና እራሱ ሰውነት ያሰንፉል ያበላሻል ቀላል ጎበዝ ነው እንዴ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 роки тому +1

    ሙዚቃው ወቅታዊ በመሆኑ እናመሰግናለን ዘናዎች በርቱ።

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому

    ወይኔ ይሄ ደሞ አጀቴንጠበላኝ እናቴ ተችግራ አዝላ ሁሉን ነገር አድርጋልኝ እኔ ግን ለናቴ ምንም ማድረግ አልቻልኩም ሲል አልቅሱ አስለቀሰኝ ወድሜ አይዞህ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 роки тому +1

    አገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ አይዞችሁ አጭርም ረጂምም በሱዘድ አድነው የአላህ ሥራ ስከሆነድረስ አብሽሩ

  • @misskonjo3623
    @misskonjo3623 2 роки тому +7

    ዜና ጃከሮች እራጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +4

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 2 роки тому

    አያዛቹሕ በርቱ እግዚአብሔርን እንጂ ሠውን አትፍሩ ሁሉም የተወለደው በዘጠኝ ወር ነው ወድሞቼ

  • @ሙሀመድ-ቐ7ጸ
    @ሙሀመድ-ቐ7ጸ 2 роки тому +6

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 2 роки тому +2

    እረባአላህ ሀይቅ ተውለደሪ ሀራ ያላችሁ ሀገር እደትነው ስልካቸው አልስራአለኝ እርብሻው እዛ ነበር

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 роки тому +4

    ተመስገን በሉ ሁላችንም የሥላሴ ልጆ ነን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 2 роки тому

      @@shewayetube-445 እሺ እቺም አድርጊኝ ❤️

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 2 роки тому

    ሡባሀን አላህ ያላህ ሥራ ምርጥ ብሮግራም ታምራላችሁ አብሸሩ ምንም እዳየሠማችሁ ሁሉም ሠዉ አንድነዉ አብእሩ👍👍👍👍👍👍👍

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 роки тому

    አይዛ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርድሀ ዜና ጁከህር እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን ይጠብቅቹሁ

  • @teralemteralem659
    @teralemteralem659 2 роки тому

    ይህ ቻይነልየምታቀርብው ልጅች እግዚአብሔር እድሜ እነ ጤንሀ ይስጣችው