ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 139

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 7 місяців тому +39

    የኢትዮጵያ ውዱ ልጇ ሳይንቲስት ዶ/ር ሮዳስ
    የማሪያም ልጅ ተወዳጁ ልጇ ይጠብቅህ ሰላም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 7 місяців тому +23

    ለትውልዱ. ምርጥ መምህር. ዶ ር. ሮዳስ. በጣም. እናከብሮታለነ

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 7 місяців тому +30

    ዶ/ ር (((እግዚአብሔር አምላክ))) ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እንዳንተ መንፈሳዊውንም አለማዊውንም በጥምረት ያወቁ ሙሁራንን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 7 місяців тому +33

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ እግዚአብሔር እደ አንተ ያሉ ልበ ብርሃኖችን ያብዛልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

    • @ImaroWada
      @ImaroWada 7 місяців тому +2

      ኦ ክድኃኔምህረት አንች እኮ የውቦች ውብ ነሽ!!!
      ተባረኩልን 💯💯 ለዓሌም ---ለአምላክም የምደንቅ ነው

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 7 місяців тому +23

    ደክተርዬ አመሰግናለሁ አብዝቶ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ አንተ የተባረክ ሰው ሁሌም ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁልህ አብዝቶ እውቀቱን ጥበቡን ሁሉን ይጨምርልህ እወድሀለሁ

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 7 місяців тому +9

    ደስ የሚለው ነገር...ፅንስ በተጀመረ የመጀመርያ የሚሰራው አካል 'ልባችን' ነው..ይህም ፈጣሪ ምን ለማለት እንደፈለገ ግልፅ ነው!.
    1.."ሰው ፊትን ያያል ፈጣሪ ግን ልብ ያያል"...
    2/"ዓይነ ልቦና ይስጥህ "...ተብሎም ይመረቃል
    3/"ሰው ልቡ ባለበት እርሱ ይኖራል"
    4/"ሰነፍ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል"
    5/የምናፈቅረውም በአይምሮአችን ሳይሆን በልባችን ነውና
    ..........ስለልብ ተነግሮ አያልቅምና...ግን ሁሌ ይገርመኛል....

  • @tewahido29
    @tewahido29 7 місяців тому +17

    ትምርት በዐይን ይገባል። የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @genet4431
    @genet4431 7 місяців тому +12

    መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ኑርልን ወንድማችን !!!

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 7 місяців тому +14

    በጣም እናመሠግናለን ውድ ዶክተር ጥበቡን እውቀቱን ከጤና በረከት ጋር ይስጥልን 💚💛❤🙏

  • @Sparkllerr
    @Sparkllerr 7 місяців тому +13

    አመሰግናለሁ ዶክተር✨ ያንተን ትምርህቶች ከ11 አመቴ ጀምሮ አዳምጥ ነበር አሁን 17 አመት ሆኖኛል
    አዪዪ ጊዜው ይነጉዳል

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 7 місяців тому +1

      Brilliant

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888 7 місяців тому +4

      ጉበዝ አንተ(አንቺ) በዚህ ዘመን አሸጋጋሪ ከሚሆኑ ትውልዶች ውስጥ ነህ/ሽ ። ፈጣሪ ሁሌም አይለይህ/ሽ

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 7 місяців тому +10

    ከሚቀበል የሚሰጥ ብጹዕ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ይብዛልህ!

    • @Allgalaxys
      @Allgalaxys 7 місяців тому

      ለምንድን ነው ግን እኛ ቤት ዓይንህን ያ ፍሰው ምባለው....😂

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 3 місяці тому +1

    ሁሉን ያደረግ ምላካችን የተመሰገን ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ለወንድማችን ለዶክተር ሮዳስ እግዚአብሄር አምላክ እረጅም አድሜና ጤና በእውነት ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 7 місяців тому +6

    መምህር ደህና አመሹ ቃለህይወት ያሰማልን እርስወትን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እርስወት ፈለገ ጊወን ነዎት ለሰከድ አይቆሙም ምድርን ያረሰርሳሉ ።ከሰዉ ተፈጥሮ ውስጥ ታላቅ ማእረግ የተሰጣት አይን ናት ብየ አስብአለሁ ምክንያቱም ልብ እና አጎል ነፍስን ይወስኖታል ያኖሮታል አይንግን እኛ ተቀምጠን ነፍሳችን በአይናችን መስኮትነት ነፀብራቋወይም ጮራዋ ይወጣል ነፍሣዊ ግብሯን ታከናውናለች በጥቂቱም ቢሆን ምልአትዋን ስፋትዋን ረቂቅነትዋን እና ፍጥነትዋን
    የነፍስን ተፈጥሮ እናይበታለን።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 7 місяців тому +6

    እናመሰግናለን መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለ ትንታኔዎች 👍

  • @ephremtadesse2636
    @ephremtadesse2636 7 місяців тому +4

    I like the way Dr. Rodas shows respect towards Samuel.

  • @workeago426
    @workeago426 3 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ጥ.ሩ ትምህርት ነውእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @michaeld.5631
    @michaeld.5631 7 місяців тому +1

    የሀገሬ ልጆች እኔን ጨምሮ ተበድለናል የአሁኑ ትውድም እንደዘው። ልጆች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር አለባቸው የሚለውን እንዴት ያዩታል? ማለት በአማረኛ እስከ መጨረሻው። እስቲ እርሶ ያስተባብሩ እኛም እናግዛለን። ቢያንስ አሁን በስራ ላይ ያሉትን መፃህፍት የመተርጎም ስራ ሰርቶ አማራጭ ለመፍጠር።
    ብዙ ጥናቶ የሚደግፉት ሀሳብ ነው። speaking of instruction ብለው ያስቀምጡታል።
    በጣም አሪፍ መረጃ ነው! እናመሰግናለን።

  • @bayates3072
    @bayates3072 7 місяців тому +3

    Dear Dr. Rodas you are like all in ONE

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm 7 місяців тому +2

    This wonderful teaching (Geez Alphabets) should incorporated in Ethiopian curriculum

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 місяців тому +1

    Doctor ሮወዳስ እንቁ የኢትዮጵያ ልእጅ የእግዚአብሔር ወዳጅ የእመቤቴ አክባሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 7 місяців тому +2

    ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያኑርልን መምህር ፣ዶክተር ሮዳስ በውነት በእግዚሀቤርስም አሜን❤❤❤❤

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 7 місяців тому +2

    ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክዎ

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 7 місяців тому +1

    የዐይን ምግብ
    የዐይን አምላክ
    የዐይን ረሀን❤

  • @LETEBIRHANGEBREMARIAM
    @LETEBIRHANGEBREMARIAM 7 місяців тому +3

    በርቱ እግዝአብሔር ከእናንተ ይሁን እወዳችሀለሁ

  • @enchantingwi
    @enchantingwi 7 місяців тому

    መምሕር ዶ/ር ሮዳስ የኦርቶዶክስ ምርጥ ልጅ። ኪዳነ ምሕረት እናታችን ትጠብቅልን።

  • @marthabekele4800
    @marthabekele4800 7 місяців тому +1

    ዶ/ር እድሜና ጤናይስጥህ

  • @helendelessa4740
    @helendelessa4740 7 місяців тому +3

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ሮዳስ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 7 місяців тому +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @Abera_Fekede
    @Abera_Fekede 7 місяців тому +1

    በጣም ግሩም ነው እናመስግናለን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም አከብርሃለሁ።

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 7 місяців тому +1

    ጤናና እድሜዎ የማቱ ሰላም ያደርግልን

  • @tolesaalemu6375
    @tolesaalemu6375 7 місяців тому

    ዐተያየትህ ቆንጆ ነው
    የሚሰጢሮች ነገር እጅግ በጣም ያሳዝነኛል

  • @etatadesse8864
    @etatadesse8864 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልቦናችንን ያብራልን አሜን።

  • @ruthsolomon4511
    @ruthsolomon4511 7 місяців тому +3

    የህይወት ትምህርት

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 7 місяців тому +1

    ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @asfaw96
    @asfaw96 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 7 місяців тому

    መምሕር:የኢትዮጵያ:ዕኖቁ:የቤተክርስቲያን:ቅርስ:በመሆን:የማናቃቸውን:እንድናውቅ:ስላስተማሩን:በግሌ:አመሰግናለሁ:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ያኑርልን:ዕመቤቴ:ረጅም:ዕድሜ:ትስጥልን::

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 7 місяців тому +2

    አግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 7 місяців тому +2

    I am really proud of you Roddy you're super

  • @HewittSahle
    @HewittSahle 7 місяців тому +1

    I am able to see the seventh star ⭐️ in the Pleiades constellation 🌌 Thank you for the very informative message..Stay BLESSED 🕊💜🙏🏾💜🕊

  • @wintanadesta-k6t
    @wintanadesta-k6t 7 місяців тому +4

    Dr Rodas betam enamsgnaln, ebakh Samuel tinshi teftnalhe.. dr hasabun aschersew. Make the interview or discussion in a clam way. Thank you

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 7 місяців тому

    የእግዚአብሔር ነገር ድንቅ ነው ።

  • @wendeki-yl5qp
    @wendeki-yl5qp 7 місяців тому +1

    you are super concious person doctor Rodas

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 7 місяців тому

    ዶ/ር ሮዳስ እንቌችን ነህ ጥበብን ያብዛልህ።

  • @Pubgtube-sniper
    @Pubgtube-sniper 7 місяців тому

    ዶክተርዬ ስለአይን ካነሳህ አይቀር ስል ሶስተኛ አይን ብታነሳልን ደስ ይለናል እናም አሁን እና ወደፊትም ስለምትሰራቸው አስተማሪ ነገሮች አመሰግናለሁ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 6 місяців тому

      እርኩስ መንፈስ ነው ምንም ሚስጥር የለውም

  • @mesayeyimer3704
    @mesayeyimer3704 3 місяці тому

    ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 7 місяців тому +1

    " በመጽሐፍ ቅዱስ ዓይን የሰውነት መብራት ናት ዓይን ከጠፋ ሰውነትም ይጨልማልና እንዳለ"
    ረቢ የሰውነታችን ብርሃን ስለሆነው ዓይናችን ስለነገሩን ስላስተማሩን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን ።

  • @mubashamil5660
    @mubashamil5660 6 місяців тому

    Yene jegena Zemenehe Yebareke ❤❤❤❤

  • @Info12197
    @Info12197 7 місяців тому

    ❤❤ memeher enem የጤና መረጃ እሰራለዉ አበርቱኝ

  • @Mitikubekele1216
    @Mitikubekele1216 7 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናችኋለን

  • @tsionmelaku301
    @tsionmelaku301 7 місяців тому +1

    Egzabher ewketun yabezalk enamsgnaln ❤🙏🏽

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 7 місяців тому +1

      What is e/r??? እንዲህ የፈጣሪ ስም ይፃፋል እንዴ? አስተካክይ። እግዚአብሔር!

    • @tsionmelaku301
      @tsionmelaku301 7 місяців тому

      @@ituneethiopia8427 eshi astekakilalhu 🙏🏽

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 7 місяців тому +2

    ❤❤ edemiy yeseteln

  • @TANAHD-ej1fj
    @TANAHD-ej1fj 7 місяців тому +3

    ሰላም ለእርሱ ይሁን መምህር👏 እስኪ ስለ አይነ ቡዳ አይነሰብ አይነ ወርቅ አይነ ጥላ ስለሚባሉት ቢያስረዱኝ ስለነዚህ ነገሮች ሲነገር ብቻ ነው እንጅ ምሰማ ጥቅምና ጉዳታቸውን አላውቅም ለምን እንዲህ እንደተባሉም አላውቅም እና ቢያብራሩልኝ

  • @rahelmersha5327
    @rahelmersha5327 7 місяців тому

    Egziabher tsegahn yabzaw,❤edlegnoch new bezih gize anten yeseten, egziabhern endinamesegin adrgehenal dokter, ebakh lijen and ken fikadih bihon kewakibtin bitasaylign fitsum Des yilegnal

  • @Anduubin
    @Anduubin 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🕊️

  • @natnaelmenbere-dg1vz
    @natnaelmenbere-dg1vz 7 місяців тому +4

    እንዴት ነው ግን በዚህ ልክ ይህንን ሁሉ ነገር በዚህ ዕድሜዎት ያወቁት ? ስለ ንባብ ስልቶት ቢያጋሩን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ | ትጋታችሁ ያስቀናል

  • @wondwosentolcha
    @wondwosentolcha 7 місяців тому +1

    ድንቅ ነው ዶክተር

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 7 місяців тому

    Kalot yasamalen❤❤❤

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 7 місяців тому +1

    I have glaucoma what is your advice please

  • @zer13567
    @zer13567 7 місяців тому +2

    ሰላም ሰላም መምህር

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 4 місяці тому

    Good because you ❤❤

  • @MuleBaba
    @MuleBaba 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @edenslesi
    @edenslesi 3 місяці тому

    እኔ ከዶክተር ሮዳስ ብዙነገር እየተማርኩ ነዉ የኢትዬጵያ ብርቅዬ ተመራማሪ ናቸው

  • @mollademissie9892
    @mollademissie9892 7 місяців тому +1

    ክቡር ዶ/ር የተገደለ ሰው የወንጀል አድራጊውንና አፈጻፀሙን ከዓይን ላይ ይገኛል የሚባለውስ?

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 7 місяців тому +1

    ውይ ወንድም እሮዳስ ባይገርምህ እኔ አይነ አፋር ከሚባሉት ውስጥ ነኝ🎉🎉🎉🎉

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ግን በምን ምኪኒያት ነው አይ ኪፉ ሊሆን የምችለው ብብራራልን ?

  • @AchamyeleshTesma
    @AchamyeleshTesma 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነው ላገኝ የምችለው

  • @AsfawteketayTeketay
    @AsfawteketayTeketay 7 місяців тому

    በጣም የሚገርም ነው እኒም እደዚህ ተሰምቶኝ ያውቃል

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 7 місяців тому +3

    መምህር ካስተማሩት አንዱሙ የሚወድቅ የለዉም እኔ በሀይለኛ ምጥ ወልጄ የልጄን አይን ከአይኔ ጋር ተገጣጥሞ እስከዛሬ ያች ቀን ትዝ ስትልኝ ፍቅሬ የበለጠ ይጨምራል አንድም ዉሸት የለዉም እ|ር አብዝቶርኮት

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 7 місяців тому

      እ/ር ምንድነው? ያንችን ስም እንዲህ ብለሽ የማትፅፊ የእግዚአብሔርን ስም እንዴት እንዲህ ትፅፊያለሽ???

  • @hannayibrah4525
    @hannayibrah4525 7 місяців тому

    ዶክተር እናመሰግናለን እፀዋትና መናፋስት ላይ ብሰራልን ከቤተክርስቲያን አንፃር

  • @ዘተርቢኖስ
    @ዘተርቢኖስ 7 місяців тому +1

    thanks much, but teyaqiwu yeteyeqewn tiyaqie saymeleslet lela tiyaqie bayteyq arif new

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 7 місяців тому +1

    DENKE TEMERETE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish 3 місяці тому

    Hello dr what do you have to say about the book “ The power of now “ and enlightenment

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 7 місяців тому +1

    ብዙ እውቀትን አየቀሰምን ነው like ግን ያንሰዋል ለብዙዎች እንዲደርስ ይጠቅማልና 👍 እናድርግ

  • @yonasbelay3561
    @yonasbelay3561 7 місяців тому +1

    Hello Dr. How can I access Andromeda summer Training registration means,please?

  • @EHTNESHyesgat
    @EHTNESHyesgat 7 місяців тому +2

    መምእር እንደምን አመሸ

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 7 місяців тому +9

    ቡዳ ስለሚባለው ነገርና ከአይን ያውጣ በሚለው ላይ በሌላ ርዕስ ቢታይ

  • @eyoblakew4053
    @eyoblakew4053 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር በውስጥ መስመር እንዴት ላገኝክ እችላለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 місяців тому +1

    ኢቭል አይን በውጭ በኛ ሃገር ቡዳ የሚባለው እና ሾተላይ ልዮነታቸው ቢገለፅልን ?

  • @helinamestawte
    @helinamestawte 7 місяців тому

    ስለ ዓይን ካነሱ አይቀር እባኮትን የሚፀለየውንም ፀሎት አስተምሩን/ ንገሩን

  • @globalbreakingnews2597
    @globalbreakingnews2597 3 місяці тому

    Ento-Fento Hasab newu. Minim scientific weyim menfesawi mereja yelewum. Psuedo science.....

  • @solomonzewdu3026
    @solomonzewdu3026 7 місяців тому

    እንግዲህ ከናንተ ክቡራን ምሁራኖች መከባበርን ካላየን ከማን እንማር? መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስን የሚያክል ለቁጥር የበዙ መጽሐፍትን የለገሡንን የዕውቀት አባት በዕድሜም እርስዎ ለመባል የበዙ ካህንን "አንተ" እያልን ከጠራን እርስዎ የሚለው ቃል ለማን ሊሠጥ ነው? ቋንቋውን አንግደለው ቢያንስ በሚዲያ ላይ እንኳን!!!

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa8510 7 місяців тому

    Egzabehare yakebereblen

  • @amenenbekalu6991
    @amenenbekalu6991 7 місяців тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሌላው ምልክ እኔ ጋር መተው ጨረቃን ያያሉ ስትል ሰማው እባክክ እንዴት ነው መምጣት የሚቻለው ልጆቼን ላምጣቸው

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 7 місяців тому +2

    ዶክተር. በሰው. እጅ. የሞተ. ሰው. የሞተው. ሰው. አይኑ. ላይ. የገዳዩ. ምስል. ይቀመጣል. ይባላል. እውነት. ነው?

  • @Herculesant
    @Herculesant 7 місяців тому +1

    አባሪው እባክህ ሮዱስ ሲናገር አሰጨርሰው፣ አትቸኩል!

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 7 місяців тому +2

    ደክተርዬ እንደምን አለህልኝ

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 7 місяців тому +1

    Aye yeftary sera etube deke new

  • @yonastesfaye575
    @yonastesfaye575 3 місяці тому

    እና ለምን ድን ነው በ ጨለማ የማናየው ?

  • @Seli-5W
    @Seli-5W 2 місяці тому

    እኔ አየርን እራሱ ማየት እችላለው ዶ/ር

  • @WudesewHabtie
    @WudesewHabtie 7 місяців тому

    Enamesegenalen

  • @HewotMengst
    @HewotMengst 7 місяців тому

    አረቦች ለምነው ማይተያዩ?

  • @abiyAssfawa
    @abiyAssfawa 3 місяці тому

    ❤🙏

  • @kelemwondmagegn6479
    @kelemwondmagegn6479 7 місяців тому

    ዶክተር በጣም እናከብርሀለን
    እባክህ ልጂን አሞብኚ ተቸግሬ
    ልባቺሁን ጠብቁ ስትል ሰማሁ
    ልቡ ተነክቶ መጥፎመጥፎ እያሰበ ተቸገርኩ አደጋዉስጥ
    ገባብኝ ምን ላርግ ምራኝ

  • @AsSofi-pe3vj
    @AsSofi-pe3vj 7 місяців тому

    እባክህ ቁመት የሚጨምር ሞገድ ሙዚቃዎች አሉ በማንኛውም እድሜ ላይ heght subliminals ይባላሉ ሙዚቃዎቹ ጉዳት አለዉ ወይስ የለዉም እዉነትስ ያስረዝማልን እኔ በወር ዉስጥ 2inch ጨመርኩኝ effect ያለዉ መስሎኝ አቋምኩት አሁን ልጀምር ነዉ እባክህ በደምብ አብራራልን❤❤❤❤

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 7 місяців тому +1

      በሙዚቃ ቁመት መጨመር ማለት ምን ማለት ነዉ??

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 7 місяців тому +1

      አብራራው እስቲ አንዴት ነው በሙዚቃ ቁመት መጨመር ስትል😮😮

    • @AhlihanuniHanuni
      @AhlihanuniHanuni 7 місяців тому

      Ere eski gilts argelen ebakh. endet new algebagnem?

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w 7 місяців тому

    Betam dina new ene beayne tkur bye sayachew kifu yemiyaregu fertew ysheshunjal wey lemababel yqerbunjal beayne ayche lelije yetemenjohlat chinqet lay ketonjal mn bareg yshalenjal medhanit kalew

  • @MasreshaAbera-e4h
    @MasreshaAbera-e4h 7 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgqatar8324
    @tgqatar8324 7 місяців тому

    🙏❤

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 7 місяців тому

    አይን በራሱ ናፍስ አለው ማለትነው የሆና ነገረ ሊገባ ሲል በራሡ ይሸፍናል እኔ እራሡ አይኔላይ መዳንት ለመጨመረ ስሞክረ ይጨፍናል

  • @abrhambazezew9614
    @abrhambazezew9614 7 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን አባታችን እባክህ የቤተክርስቲያን ጉዳይ አስቀድም

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 7 місяців тому +2

      ?? Liloche bezu memehran alu eyasetmaru new check aderg

    • @emaye9786
      @emaye9786 7 місяців тому

      ጥበብ ትቀድማለች። የፍጥረት መሠረት ናትና።

    • @BinamHulago
      @BinamHulago 7 місяців тому

      Kotr.rodas.egzabhr.rgm.edmana.tanaydlh

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 7 місяців тому +1

    ኢንተርቪው አድራጌው ብዙ ያወራል... በዛ ላይ አንግሊዘኛ ያበዛል....አሻሽል.