[በጥበብ እንድመቅ] እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት 👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው። 💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል 💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር 👉 1 PM EST (NY) Time 👉 10 AM PST (LA) Time 💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31) 💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት) ✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ 💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦ (202) 643-3620 ይደውሉ። በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271 👉 ለምዝገባ፦ 🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students* 🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.* 👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]* buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001 👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]* buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW 👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses* buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf ይጠቀሙ። 👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
G m Dr.Rodas , welcome back 🙏, you are our Respectful and dynamic person. God more and more Bless you. From Toronto Is that possible to leave the link about numbers kemer please. I downloaded last time some how when I change phone I couldn't found it. Thank you for your time.
[በጥበብ እንድመቅ] እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት 👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው። 💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል 💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር 👉 1 PM EST (NY) Time 👉 10 AM PST (LA) Time 💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31) 💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት) ✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ 💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦ (202) 643-3620 ይደውሉ። በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271 👉 ለምዝገባ፦ 🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students* 🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.* 👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]* buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001 👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]* buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW 👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses* buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf ይጠቀሙ። 👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
[በጥበብ እንድመቅ] እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት 👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው። 💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል 💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር 👉 1 PM EST (NY) Time 👉 10 AM PST (LA) Time 💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31) 💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት) ✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ 💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦ (202) 643-3620 ይደውሉ። በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271 👉 ለምዝገባ፦ 🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students* 🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.* 👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]* buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001 👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]* buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW 👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses* buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf ይጠቀሙ። 👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
Could you please let us know when the online class will begin and how we can receive the link to join? Your assistance is greatly appreciated. Thank you, and may God bless you.
Which side are you Dr? Never heard from mentioned about the Ethiopian Orthodox church am curious. I agree that women are the receivers and multiplier of 28:32 you mentioned the fetus doesn't give us anything instead the fetus takes more minerals from us but what you explain is not expected from you it should be corrected with all your respect
[በጥበብ እንድመቅ]
እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው።
💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል
💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
👉 1 PM EST (NY) Time
👉 10 AM PST (LA) Time
💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31)
💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት)
✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ
✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ
💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦
(202) 643-3620 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271
👉 ለምዝገባ፦
🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]*
buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
ይጠቀሙ።
👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
ዋጋው ግን እጅግ በዛ ሲሆን ሲሆን በነጻ ማስተማር ነበረበት በነጻ የተሰጣችሁን በነጻ ስጡ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@matiasbezabeh4547 ዳክተር በነፃ በየሚዲያው እያካፈሉን ነው በእውነት ለበለጠ እውቀት ግን የምትፈልጉ ተጠቀሙብኝ ነው ያሉት ዋጋው ተወዶብሽ /ብህ ሊሆን ይችላል ፣ብር ይጠፋል እውቀት ግን ማንም የማይወስድብን አብት ነው ።
💕👌👏
ሮዳስ በእመቤቴ ትምህርት ቤት ክፈትና ህፃናቱን ቅረፅ እባክህ ሀይማኖት ስነከዋክብት ስነ ፈለግ ግብረገብ የሚያስተምር ትምህርት ቤት እባክህ ወንድሜ አስብበት የዳዊት አምላክ ያሳካልህ
ኦን ላይን ከፍቶ እያስተማረ ነው:: የተመረቁም አሉ::
እውነት እኔም የማስበው ነገር ነው ህጻናትን ብታስተምር ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
በምንድነው የሚያስተምረው በጌታ ልጆቼ እዲማሩ እፈልጋለው@@woine123
ጭራሽ በመቤቴ?
አንተ ሰው ብታስተውል ጥሩ ነው መሰስ እያልክ እየገባህ ውድቀት እያሽኮረመመህ ይመስላል ተው ኋላ መመለሻው እንዳይጠፋህ
ዶ/ር ሮዳስ በጣም እንወድዎታለን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
እነደዚህ ዓይነት ትምህርት እንደዚህ ተከሽኖ መማር ማለት መታደስ ማለት ነው።
ፈጣሪ ብርሃንህን ያብዛልህ!
ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
Dr. Rodas
God gave you huge talent.
God blessed you!!!
❤❤❤
Thank you
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ሰላምህን እግዚአብሔር ያብዛልህ ፀጋውን ያብዛል የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጅ መሆኔን ከምወድበት ምክንት እርሶን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማን ሳይ እውነት
ሰው መሆኔን እለት እለት እንድወደው
ለቁሱ ያለኝ ሚዛን እየጠፋ የፈጠረኝን (አምላክ) ዘወትር ይክበር ይመስገን!!!!///
🙏🙏🙏⛪🇪🇹⛪🇪🇹⛪🇪🇹
ላይብረሪ የሆነ ፣ ምን ጉድነው? መቼም እ/ር አይሳሳትም አንተን አስቦ ስለፈጠረ ጌታን ይመስገን፣
አረ ተባረክ እድሜህ ብዙዙ ይሁን።
ወይኔ እውቀት እንዳው ዶክተር ሮዳስ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም ታስደምመኛለህ ደግሜ ደግሜ አደምጣለሁ ።
በእውነት እንደ አንተ አይነት ሰው እያለ ኢትዮጵያ በዘህ መጠን ተበሳቆለች ።
ኑርልን በጤና በፍቅር በሰላም እግዚአብሔር አሁንም በጥበብ ያሳድግልን 💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌷🌺👏
ዶ/ር መምህር ሮዳስ ታደሰ በጣም ጥሩ ነገር እያስተማርከን ነው ሁል ግዜ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በተለይ ዛሬ ያስተላለፍከው በባዶ እግር መሄድን በጣም አስደስቶኛል እኔ አንዳንድ ግዜ አፈር አላገኝም ነገር ያለሁበት ቦታ ላይ በጋ ሲሆን ጫማ ሳላደር በእግሬ ስራመድ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል አሁን አንተ ባልከው መንገድ ግን መሬት / አፈር / ላይ ቢሆን ደግሞ ውጤቱ ጥሩ ነውና እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር !!!!!!!
ሠላም ዶ/ር "$ያለክፍያ" በብዙ መንገዶች ብዙ እውቀቶችን በርሶ በኩል አግኝተናል ። ላዛም እናመሰግናለን! ቀመረ ግእዝ እና ስነከዋክብት ትምህርት በቀጥታ ስርጭት ለማስተማር በተዘጋጀው መረሀግብር ላይ ለመሳተፍ በሐገር ውስጥ ላለነው ፍላጎቱ ላለን እና ክፍያው ትንሽ ለሚከብደን ትንሽ ቅናሽ ተደርጎ መረሀግብሩ ላይ ምንሳተፍበት አማራጭ ካለ እና ፍቃዳቹ ሆኖ ብንሳተፍ...።
በትክክል ቢቻል በነጻ
ረጅም እድሜና ጤናን ተመኝሁ ለመምህራችን❤
እኛስ አልፎናል እባክወት ዶ/ርልጆቻችን የት እና ምን እያስተማርን እናሳድጋቸው እባካችሁ ትዎልድ ይዳን ጋዜጠኞችም ጠይቁልን በማርክ እና ሊኒን አጥር ውስጥ ተዘግተን አንለቅ።
ኦንላይን ላይ እያስተማሩ ነው::
ዶክተር ሮዳስ በውነት እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ በጣም መንፈሳዊ ትምህርት ነው
ምንም አለማወቄን እና ሳላውቅ የኖርኩበት ዘመን ያሳዝናል በእውነት ፣አስተማሪዎቻችን ግን ምንድን ነበረ የሚያስተምሩን 😮
😂በጣም ያስብላል
በውጭ የተቀረፀ ካሪኩ ም
Thank you Dr Rodas our amazing teaching!
Dr.Hadis Rodas we proud of you
ከሙላትህ አያጉድልብህ፡፡ ተባረክ፡፡
ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
የኤትዪጵያ እንቀመምህር እግዚአብሔርእድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔርከክፍ ነገር ይጠብቅልን ❤❤❤
ደክተር ሮዳስ ታደሰ እጊዚአብሔር በጤና በእድሜ ያቆይልን 🙏🙏🙏👏👏👏💐💐💐💐
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን...ስለ ዞዲያክ ሳይን ብቻ ሙሉ መርሃ ግብር እንጠብቃለን። ምክንያቱም ይህ ነገር የ አብዛኛውን ሰው ህይወት የሚወስን ጉዳይ በመሆኑ። ትኩረት ሊሰጠው ይገባል እላለሁ።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው:: ጉራማይሌ በጣም ያሳንሰናል::
ዶ / ር ሮዳስ ታደሰ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
Thank you Dr.Rodas Tadese for your deep knowledge it is really very inspiring.
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አቤት ዶ/ር ሮዳስ በመንፈሳዊ ሆነ በሥጋዊ ምርምርህ - ልዩ ሳይታስት! ሊቅ ነህ!!!
ከልዑል እግዚአብሔር ነው የዕውቀት ብርሃን የሚገኘው! ይህንን ያገኝህውን ዕውቀት ለትውልድ በሚመች መንገድ የምታስተላልፍበት ሁኔታ ቢመች!!!
እንዳንተ ያለውን ልዩ ዕንቁ በንክብካቤ በመንግሥት ደረጃ ብትያዝ!!!
እመብርሃን ብቻየዕድሜ ባለፀጋ ታድርግህ!
በልዩ ልዩ አጉል አረማመድ ለዚህ ለወደቀው ትውልድ ከፍተኛ አስተዋፆዎ ታደርጋለህ - የወደቀውንም ትውልድ ታድናለህ::
ልዑል እግዚአብሔር በአንተ አማካኝነት ትውልዱን ይታደግ::
ቃላቶች የማይገልጹት ጸጋ በረከት እድሜና ጤና ለመምህራችን እና ለማኔ !!!
መምሄር እርስወትን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤
እንዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛሎት መምህር
❤❤❤❤❤እናመሠግናለን መምሕር።
እግዛብሔር ይባርክህ እድሜናጤና ይሰጥህ
ብርሃንን ስለምትለግሰን እናመሰግናለን❤
በጣም ጠፉ መምህር ? ስለ ስነ ፍጥረት ብዙ ትምህርት እንፈልጋለን 🙏
እድሜና ጤና ያብዛልህ ❤❤❤
እግዚኣብሄር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ።
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዶክተር ተባረክልኝ🎉🎉🎉
በጣም ጥሩ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
ኡፍፍፍፍ አንጀቴ እራሰ እድሜ ይስጥህ ❤
ድንቅ ነው መምህር
ሮዳስዬ ስለ ዘመነ Aquarius ♒ ንገረን
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ መምህር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ጊቢ ዉስጥ በባዶ እግሬ ነዉ የምንቀሳቀሰዉ ልምድ ስለሆነብኝ ብዙ ጊዜ አያመኝም ካመመኝ ቶሎ ይሻለኛል
ጥልቅ የሆነ እውቀትክን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ የልጆች እናት ነኝ አንድ ቀን ሰማዩን የማየት እድል ባገኝ ደስ ይለኛል
Amen Amen Amen 🙏 yhun ydereglen ❤❤❤❤❤❤❤
G m Dr.Rodas , welcome back 🙏, you are our Respectful and dynamic person. God more and more Bless you. From Toronto
Is that possible to leave the link about numbers kemer please. I downloaded last time some how when I change phone I couldn't found it. Thank you for your time.
[በጥበብ እንድመቅ]
እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው።
💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል
💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
👉 1 PM EST (NY) Time
👉 10 AM PST (LA) Time
💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31)
💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት)
✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ
✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ
💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦
(202) 643-3620 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271
👉 ለምዝገባ፦
🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]*
buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
ይጠቀሙ።
👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
[በጥበብ እንድመቅ]
እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው።
💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል
💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
👉 1 PM EST (NY) Time
👉 10 AM PST (LA) Time
💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31)
💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት)
✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ
✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ
💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦
(202) 643-3620 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271
👉 ለምዝገባ፦
🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]*
buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
ይጠቀሙ።
👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
G m Dr.Rodas thank you so much for responding my request I will register . Thanks again 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር : ይመስገን : ውብ :እና : ድንቅ :አድርጎ :ፈጥሮናል🙏🤲👍👌❤️ አሚን !!🙏✝️
አምላኬ አያንቀላፉም መፀለይ መፀለይ ጥሩ ትምህርት ሰባት ጊዜ አለ
ለመፀለይ በጊዜ አይወሰንም እግዚያብሔር መፈስ ነው የሚመለከው በእውነት በመፈስ ነው ሁሌ መፀለይ ይቻላል ኩክ እያደረግን እየሄድን እየሰራን ሁሌ ከአባቱ ጋር ማውራት ይችላል
እስኪ ልጆች ከወላጆች ጋር እጊዜ እደማይወስ ነው
Foot grounding also know as earthing has a health benefit
የሚናገረውን በደንብ ስማ
,ቃለ ሂወት ያሰማን ኣመን
"መሬት አትቆጭ ቀስ ብየ ረግጣለሁ ......"ቅኔ ነዉ☝️🙏
መሬት አትቆጭ ቀስ ብየ እረግጣለሁ፣
አንች ከእኔ በላይ መሆንሽን አውቃለሁ።
welcome doctor
ዶ/ር አንቴ
የአገሬ ሙሴ ❤❤❤ አንቴን ስሳመ ህይወቴ ሰላም ስሳመ አደረ ለትዉልዱን እንደምንም አድርጌ ከተባለሸዉ ዘሬኝናት እንድዎጠ አድርግ ለአገርቱ ምሁረንንም ሰብስቤ አስታምረቻው🎉🎉❤❤
Thanks to God 🙏
Dr rodas betam yimigerem setota new yalh egezeabehar yitebekeh
Could you please let us know when the online class will begin and how we can receive the link to join? Your assistance is greatly appreciated.
Thank you, and may God bless you.
አዎ እምዬ ሞቴን ባገሬ ሁላችን ምኞታችን ነው😅😅❤❤
Dr.Rodas what is your opinion about the Vedas & Bahagva Gita?
Is it ancient wisdom or religion ?
Thank you🙏
ዶፍተር በእንግሊዘኛው አይቼዋለሁ ።ትርጉም ሳይሆን የራስን የምርምር ውጤት ነው የምንፈልገው👋😊
If you could put the link of the web site (አልፋ ቤተ ግዕዝ) in the description doctor! I couldn't find it!
አዎ ስድገት ሁሉ ጀምሬአለሁ
ወይ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን ተራቀቁብሽ በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ልቀው ኖሩ፤ እኛ ልጆቻቸው በድንቁርና ጨለማ እንዋልላለን፤ አምላካች እባክህን እንደ አባቶቻችን አድርገን፤ አንተ በሁሉ ትኖራለህ ሁሉንም አንተ ታሳልፋለህ፤ ድንቁርና ቤቷን ሰራችብን ቤተክርስቲያንንም በልካችን ውረጅ አልናት ጥበቧን ሳንረዳ እንደ እኛ ኑሪ አልናት።
ቤተክርስቲያን አሁን ላለችበት ብዙ አንገብጋቢ ጉዳዮች አሉባት የውስጥ ዕምነት ተዛብቷል የካህኑ ልጅ የቅድስት ቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ ሆይ ስለምን ዝም አልክ እንደሌሎቹ ማዕረግ ስም ደሞዝ የዚህችዓለም ጣዕም ይበልጣል ብለህ ነውን ቤተክርስቲያን አባትህ የጣሉብህን አደራ በዚህ ነውን የምትወጣው ለዕውነት ለዕምነት ዕንቁ ሁን እኛንም ከታች ሆነን እንደህፃን ልጅ ዓይናችን እየተቁለጨለጨ መልስ እንድትሰጠን እያየንህ ነው ሐራ ጥቃ ዎች በዙባት እባክህ መምህር ከከዋክብት ውጣና ነፍሳትን አድን!!?
አሁንስ የሚያወራው የቤተክርስቲያኗ [መጽሐፍትን] ሀሳብ አይደል እንዴ? ስለ እውነት፣ ስለ እምነት፣ ስለ ሰው የገባውን እያካፈለ አይደል እንዴ? ከሌሎች ሀይማኖቶች ጋር የሚከራከርን የሀይማኖት ፖለቲከኛን ወይ ቡድናዊ ጭንቅላትን ነዋ በቃ በዕቅበተ እምነት ስም እንደእግዜር ሰው የምትቆጥሩት?
docter rodas yetakerbachew negeroch lesew lij bemulu yemitekmnachew ,kalehiwotn yasemaln bedmeabetea ytebkih!! amen,amen amen
እኔማ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው እዬን እውቀት ልጆች ሁሉ ቢማሩ ብዬ ቀናው ዶክተር ሮዳስ የቴለግራም ጉሩፕ ክፈትልን
DR.Rodas Ebakehin mexehafun keyet agegnalew
Thabks dr rodas
ሰላም ዶ/ር እዴት ነህ በዕውቀት እንድነቃ ለምታደርገው ጥረት ከልብ አመሰግናለሁ የፕሮግራምህም ተከታታይ ነኝ።
አንድ እኔንም ዓለምንም የሚያወዛግብ ጥያቄ ያለ ይመስለኛል እሱም ሰለ መሬት ቅርፅ ነው ዓለማችን እንደ መፅሐፍ ቅዱሱ ዝርግ(flat ) ናት ወይስ እንደ ሳይንሱ ክብ(oval shape) ናት እባክህ የአንተን ምልከታ ብታጋራን። አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ።
ሰለ ቁጥር 1 ፕሮግራም ብትሰራ 🙏🙏🙏
እንዴት ማወቅ እንደምንችል 🙏🙏🙏
እግሬንም አላነሳም እነሱ ጋ ብዙ አንብቤአለሁ የሆዴን ሆዴ አርጌ ነው
🙏🙏🙏🙏
ብርሃን ፕሩቶን ከሆነ አንድ መብረቅ የመታውን ሰው አፈር ውስጥ ስናገባው የመዳን እድል አለው። አስቲ ስለዚህ ጉዳይ ሳይንሳዊው እና መንፈሳዊው ትንታኔው ምንድነው? ቢገልፁልን??
doctor ከመደንቆር አወጣን
ዶክተር እባክህ በሆነ ቀመር አፉን እሰርልን ኣሃሃሃ ኣሃሃሃ እያለ አሰለቸን 😂
Can you clearly the prayer times please.
እንዴት አንተጋ ትምርቱን መጀመር እችላሀሁ"?እባክህ እርዳኝ።
YeEyesus sm Mut ansito aydelemn?????
ሸዋፌ እንኳ ከዶክተር ጋ መገናኘት ከጀመረ በዃላ ሰው ሆነ አይገርምም!!!
😮😮😮💖💖💖
❤❤❤❤❤❤❤
አድራሻውን ምታቁ ተባበሩኝ ማግኘት እፈልጋለሁ
💚💛❤🙏
❤🙏🙏🙏⛪
lante kalat yelegnm beka minm yemaletu aekmy 0% newu gin betam betam ewedhelewu beka tadlek ekenabkalewu tkitun enkuwan kante aetegebk kuch biy bmar min yakl destegne endemhon aelakm etiopiya smeta aetegebk kuch biy endmar emebty aederawan trdagne beka icant ejn tnfashen zm aedrgy hul ken tmhrtkn eyesemawu noralewu rejm edmna tena ystlgne DR❤❤❤❤❤❤
brooooo ወደ አሀሀሀሀሀ ተቀየረ
Manyazewal berta. Rodas degagmeh tiyikilin , beteley ligoch lay editera teyikew.
ቃለህይወት ያሰማልን,ነገር ግን ይህን እንቁ ጥበብና እውቀት ምን አለ በተቋም ደረጃ ቦታ ተመድቦለት ሕጻናት ቢማሩ እባካችሁ በማርያም ልለምናችሁ የቀደመውን ትውልድ እንመልሰው ኢትዮጵያን ወደ ራሷ እውቀት ተጠቃሚ እናድርጋት
እርሷን የወለደች ማህጸን ምንኛ የታደለች ናት
Zedagm 4na zetsat 20n silekadin newu egziABher yeraken.
እግዚአብሔርጥበቡንያብዛልህበውነትከልቤነውየማመሰግነው❤❤❤
1du dingay "CHRSTOS " Seihon 7tu aynoch esayas 11,3lay yalut 7tu menfesoch nachewu, kalun atatamimewu....saynisun atadebalkewu,,,kusawi hasab kemenfesawiwu meleyet gidetah newu.
❤🙏🙏🙏⛪⚖️
ዶ/ር ሮዳስ ሴቶች የቀመር ትሕርትን መማር ይችላሉ ወይ እድሜስ ከየት ጀምሮ ነው
ይችላሉ ከ12 በላይ ቢሆን ጥሩ ነው
Which side are you Dr? Never heard from mentioned about the Ethiopian Orthodox church am curious. I agree that women are the receivers and multiplier of 28:32 you mentioned the fetus doesn't give us anything instead the fetus takes more minerals from us but what you explain is not expected from you it should be corrected with all your respect
አይይይይ!!!!!
ከነኛቱ ገሶ---»
አለ ልጁ እኔ የበቃኝ ለእንጦጦ ማርያም ምርቃት የተደሰኮረው የበሬ እርድና ብዛትና የጠጅ መጥመቂያው ግዝፈቴ ግነት የጠጪዎቹ በጋቢ መንከርና እየጨመቁ መጠጣት 😂😂😂😂
ተረት ነው ።
ጊዜው ሲደርስ በእውነት እሳቤ የተለበጠ ኮተት ሁሉ በእሳት እንደሚለየው ወርቅ ትለያላችሁ
እጅግበጣም አከብርህ ነበረ ዶክተር ሮዳስ በእብድ ብኢላይትመንት ያበደ ሰው ሚድያ ላይ ትቀርባለህ?
እጅግ በጣም ነው ይዘንኩት ለራስህ ግምት ያለህ እንደሆንክ ነው የማውቀው 😡😡😡😭😭😭😭😭😭