You are awesome genius efficient and very intelligent. Good for you. Please more information my community. They have lack of education or not knowing how to get information from. Great job brother keep it going. Cheers.
l am truly , truly , truly, impressed by Dr Abraham. I have been waiting an Ethiopian who can interpret the invisible world in scientific terms. I have heard the invisible universe explained by so many quantum scientists in English, as intriguing as it was in English, l have never felt such clarity about the invisible universe when Dr Abraham talked about it in Tigrian language and Amharic language. If Dr Abraham is received by critical mass of Ethiopian people, Ethiopia economical , political, cultural, social, spiritual, circus is going to end as we know it, and be a thing of the past, as result Ethiopia is going to move upwards economically, politically, socially, spiritually. Let us listen to this down to earth genius Dr Abraham. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The interviewer is incapable to make this kind of discussion she can’t even differentiate the term expert and experiment. The man is very impressive . Thank you professor and keep doing
Most of stuff you have said about me and my family are aware. Actually, myself I have preached about this stuff because it is part of my job. I am spiritual literate and educated, so the devil 😈 is never ever trick me into believing is impossible. I prefer I will take my life instead. Period.
In Conclusion, Holy Spirit can: ***Grant wisdom and understanding ***Guide believers ***Comfort and convict them ***Empower them to live a Christ-like life. So, Connect Holy Spirit.
የተከበሩ ፕሮፌሰር አብርሃም አምሀ ሲያወሩ ቢውሉ የማልጠግባቸው ድንቅ ፕሮፌሰር ❤❤❤❤❤
የስጋና የነብስን እውቀት የጠነቀቁ ሰው ናቸው
I like him. He is very calm. High level concept 😮
እኝህ ሰው ለማስረዳት ስለሚቸገሩ ነው እንጂ አሁን እየሄድንበት ያለው ዓለም formula ገብቷቸዋል።part 2 entebikalen .good job 👏የኛ tv.save the world.
በእንግሊዝኛ ቢሆን በደንብ ሀሳባቸውን ሊገልፁ ይችሉ ነበር
Awo English is better to explain this concept .
❤❤❤
She is a great listener and interviewer, thank you lady
ጥልቅ እውቀት ከፍፁም ትህትና ጋር !!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።የኢትዬጵያ ድንቅ ልጅ!!!
የኛ ሚዲያ እንደዚህ አይነት ሙሁራን እየጋበዛችሁ በመንፈስም በስጋም ዕውቀት ሊሰጠኑ የሚችሉ ሰዎችን እየጋበዛችሁ አብረን ብንቆይ መልካም ነው እላለሁ በርቱ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ
Unity the source of Strengths !!!
i love this professor he speaks all true and powerful. When i was first discovered 5D, i saw a lot of knowledge tnk u share this content ❤
የኛ ቲቪ እኝነኝ የመስለ ፕሮፊስር የማይጠገቡ ጌታ ያብዛልን ለኔ ሳዳምጣቸው ውይ ባድር በጭራሽ የማይጠገቡ ናቸው ጌታ አድሜ ጤና ያብዛላቸው❤❤❤❤🙏🙏👍
ምን ዓይነት እውቀት ና አገላለፅ ነው
በአሁን ሰአት እኮ እውቀትን የሞናገኝባቸው ብዙ መንገዶች አሉ በራሳችን youtube ላይ በሌላ መንገዶቾ research መስራት እና መማር እንችላለን ይሄንን የ ፕሮፌሰል ትምህርት መነሻ በማረግ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር,!!!
ጠያቂዋን ሳላደንቃት አላልፍም መሠረታዊ ጥያቄ ነው ተባረኪ ክርስቶስ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው
እድሜና ጤና ለመምህራችን
ያልገባው ግን ከእምነት ጋር አይጣረስም
“እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት።”
- ሐዋርያት 16፥31
Bnb lbpl. I gpllv l all b
Nl
Lv v.
M
😂በፉከራ ፈጃቹን እኮ ፅ😅ድቁ ቀርቶብሽ ሚሉሽን በሱማሽ መጀመሪያ ምግባራቹን አርቁ 😅
እመኑኝ በቅርቡ አሉ የሚባሉ ሳይንቲስቶች ሁሉ ህይወት መንገድ እና እውነት ክርስቶስ እንደሆነ መመስከር ይጀምራሉ
ነው እነዴ ቀላጅ
ምነው?
ERE TIGERMALEH
@@HaderaGebremariam ንገረኛ ምኑ ነው የገረመህ? ምነው አንተ አታምንም እንዴ የ ገብረማርያም ልጅ ሆነህ ለዛውም
በቃላትና በጥቅስ ተሞልተህ ነው እንጂ ሁሉ ነገር ስለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፡ በምሳሌ ተምረህ አሁንም ምሣሌውን እውነት አድርገህ ይዘሃል
Dr. Abraham, it's a pleasure to see you.
He is not doctor he is Assistant professor
@@ItsMe75586
A Ph.D. holder is by default an assistant professor.
ፕሮፌሰር የሰጡን ትንታኔ እጅግ ብዙው ሀይማኖታዊ ይዘት አለውና ጽሁፎችዎን በመንፈሳዊ ህይወት ለበለጸጉ አባቶች ቢያቀርቡላቸው ጥሩ ይመስለኛል፣ እርስዎም ያለፈውን የምርምር ህይወትዎን የሚገመግሙበት ጥሩ ነገርና ጊዜ ሊኖርዎት ይችላል።
The pro. Study this his half years and teach me like in no time this is called knowledge transfer through sacrifice i am glad i learn from him 🙏🙏🙏
ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤
Respect for the interviwer in the past interviews we couldnt get what the dr is saying bc they talk rather than him
Great Dr.!
ህይወትም መንገድ ኢየሱስ ነው Jesus is the way life
Glad I found someone who understands the quantum realm
What an amazing person ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤❤
Very interesting topic thank you professor and the woman
What l understand from the interview is be spiritual to use your
potentia. l
You are awesome genius efficient and very intelligent. Good for you. Please more information my community. They have lack of education or not knowing how to get information from. Great job brother keep it going. Cheers.
ቅዱስ ቃሉ እንደነገረን እና እንዳረጋገጥነው አጋንንት የሚወጡት እና የሚንበረከኩት በጌታችን በመዳህኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ እና ብቻ ነው፡፡
የማርቆስ ወንጌል 16-:- 17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
ከገባን መንፈሳዊ እንድንሆን ነው እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
The poll. Many say, "you gobeze gazetegna ", thank you .
ዶ/ር አብርሀም ሲናገሩ በጣም ይመቹኛል ደግሞም ይገባኛል ፣ለረጅም ግዜ ሳልሰለች ለማዳመጥ ፍላጎት አለኝ ።
Much appreciated for the journalist..
ያዕ 3፥15 "ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ነገር ግን የምድር ነው የሥጋም ነው የአጋንንትም ነው"
Yesssssssss መንፈስ ቅዱስ ወርዷል ተሰቶኛል ከቅድስ መጥምቁ ዬሐንስ በውሃላ ማን ይመጣል እልልልልልል ❤🇪🇹🇪🇷🌹🌹🌹🌹💯🙏👍
thanks for brining professor
I am so happy to see Dr Abraham of physics department of AAU after many years.
🙏🙏🙏
l am truly , truly , truly, impressed by Dr Abraham. I have been waiting an Ethiopian who can interpret the invisible world in scientific terms. I have heard the invisible universe explained by so many quantum scientists in English, as intriguing as it was in English, l have never felt such clarity about the invisible universe when Dr Abraham talked about it in Tigrian language and Amharic language. If Dr Abraham is received by critical mass of Ethiopian people, Ethiopia economical , political, cultural, social, spiritual, circus is going to end as we know it, and be a thing of the past, as result Ethiopia is going to move upwards economically, politically, socially, spiritually. Let us listen to this down to earth genius Dr Abraham. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Very interesting it help to understand b/w good and evil
Hero man💪
Dr.Please , Tesewurew yaregagetulen.
Thank you professor
Believe me this guy has deep knowledge
Invite him again and again
Well said! 👌🏾
Thanks for this video
ይገርማል 👌
Geta yibarikiwet eyaliku edimewen amilak arzimo yihin ewiktiwetin darderiso leligichahen selam yimitalin beritu
ድንቅ እውቀት
Respect
እኔ ወደአባቴ እሄዳለሁ፣መንፈስ ቅዱስን እልክላችኋለሁ ያለው ከ2000ዓመት በፊት ነው። መንፈስቅዱስ ከእኛ ጋር ምሆኑን ከተነገን ሰነበተ እኮ።😮😊😅
በእዉነት በእኔ አመለካከት ሙሉ ፕሮፌሰር አድርጌወታለሁ በጣም አሪፍ እዉቀትና ገለፃ ነዉ እናመሰግናለን አይጥፉብን ምክንያቱም ይሄ የሚወዛገብ ትዉልድ ከገባዉ የሚመጣዉን ማወቅና መገንዘብ መቻል ነዉ
Thank you
This is awesome. How do we be sure. We need evidence based analysis. I got your message though. It is very interesting. Thanks for sharing.
Very very interesting
❤️❤️❤️👌
መንፈስ ቅዱስ እኮ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድኅነት ሥራውን ከፈጸመ በኃላ
በአርባኛው ቀን አረገ ፤ በአረገ በአሥረኛው ቀን አጽናኝ መንፈስ ወደዚህ ምድር መጣ አሁንም አለ
የሚነጠቅበት ጊዜ ግን ይመጣል !
ይህንን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ!!እባካቹ የኝህን ምሁር አድራሻ ንገሩኝ እሳቸው ብቻ ሊፈቱልኝ የሚችሉት ጉዳይ ገጥምኛል ስለ ሳይኪክ ነው እባካቹ🙏🙏🙏🙏 የሚያውቅ ሁሉ ይጠቁመኝ🙏🙏
Wooow thank you
ምናልባት የሚያውቁ ይመስላል ነገር ግን ገና ብዙ ይቀራቸዋል። ጉራማይሌ (አማርኛ/እንግሊዝኛ) ስለሚናገሩም ለውዥምብር ጠቀማቸው። የሳቸው እውቀት ትልቅ ቢመስልም ከአዋቂ ሰው ጋር ውይይት ቢያረጊ ለአድማጭ ትክክል እውነታዊ/ሀቃኛ መረጃዎችና መግለጫዎች መስጠት ይቻል ነበር። የኔ ምክር : የሰማችሁትን የጥሞና (meditation)ጊዜ በመስጠት ነገሮችን በራሳችሁ ግንዛቤ ለማወቅ ሞክሩ። 🙏
ኢንተርቪው የምታደርገው ልጅ በሌሎች ስራዎቻ በጣም ጎበዝ ናት አሁን ግን ከዶክተሩ መልስ በሁዋላ "እሺ" በማለት ወደሚቀጥለው ሃሳብ ትገባለች እናም ግራ አጋቢ ሁኔታ ነው::
“ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።”
- ዮሐንስ 7፥39
ጥልቅ እውቀት ነው ያልዎት ።የኛ በመሆኖ በጣም እኮራለሁ። እውቀት ከአምላክ ነው የምንለው ልክ አይደለም ማለት ነው?
Dr. Abraham Amaha
አላህ ከኛ ጋር ነዉ
Wow
UA-cam is great 👍 job you have done. Where did you get him this fella?
People trying to be like God. Noway .
The interviewer is incapable to make this kind of discussion she can’t even differentiate the term expert and experiment. The man is very impressive . Thank you professor and keep doing
She tried whatever she can as much as she understood.
If u have the best way to teach as let’s see it.!
ተሳስታ: ሊሆን: ይችላል:ያን: ያህል: ግን: ድካማ: አይደለችም::
"ፀጉር: ስንጠቃ" ነገር: ነው: የምታወራው::
Most of stuff you have said about me and my family are aware. Actually, myself I have preached about this stuff because it is part of my job. I am spiritual literate and educated, so the devil 😈 is never ever trick me into believing is impossible. I prefer I will take my life instead. Period.
Thank you professor !!! I have a question what is the main purpose of CERN ?
መሬትን ሊመምጠጥ ነው።😂😂
@@danieltessema4270 you must be son of Higgs 😂
ለፕሮፈሰሩ ያለኝ መልእክት 6ኛ perception ያሉት ሌላ ነገር ሳይሆን እምነት ኘው።እምነት በማን ካሉኝ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱሰስ ማመን ነው።እርሱ ማለት ክርስቶስ ነው metaphysics.በሳይንሳዊ ምርምር እግዚአብሔርን ማወቅም ሆነ ሰይጣንን ማስወጣት ፈጽሞ አይቻልም።የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 16 መመልከት ይቻላል።በዚያ ያመኑበት ምን እንደሰሩ ይናገራል።
ዶክተር እኔ በጣም ነው የምወዶት የማደንቆት፡ በኃይማኖት የሚያከሩ ነገር ግን እውቀት የማይፈልጉ ሊቃወሟቸው እንደሚችሉ ስለሚያውቁ ነው እንጂ ብዙ ነገር የሚያውቁ ናቸው፡ ሳይንስ ግን ወደዚያ እየሄደ እውነትን ያወጣል፡ የሚያውቁትን ሁሉ እባኮት መስማት ለሚፈልግ ሁሉ ይንገሩን
desss yemil comment😊👏
❤
አጋንንቶችን/ርኩሳን መናፍስትን ለማየት ሳይንስን ወይም የሳይንስ ውጤቶችን መጠቀም አይጠበቅብንም፤ አጋንንቶችን/ርኩሳን መናፍስትን ለማየት የለየለት ኃጢአተኛ መሆን/ከፈጣሪ ጋር መጋጨት በቂ ነው
ጠያቂዋ እራስዋ ፈዛለች
Yefezezet adelem betzbt wst nat
Dr which one is our reality, unseen/spiritual or seen part? what is the relation b/n Good and universe?
የእውቀት አክሰሶችን በጋራ ማወቅ ነበረብን
እውቀት አፍቃሬ ሰይጣን መሆኑን ትቶ
ጸረ ሰይጣን መሆን ነበረበት
🌈🌈🌈🌈🌈
እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በላቡ ሠርቶ ደክሞ እንዲኖር አዟል። ይህን ለመለወጥ ጥረት ማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር አያጣላንም?
DR STRANGE, THE MATRIX REVOLUTION . OUR MIND IS UNBELIEVABLE,,,,,
DOC I WANNA MEET
በጣም ያዘንኩት ጠያቂዋ በዚህ ነገር ላይ ምንም እውቀት የላትም ሰውየው እሱ ሳይጠየቅ ነው ረጅም ንግግር የሚያረገው ።
Ke 5-12 kefel ketmarkut yelk sela physics zare yawkut yebltal 100%
በስልምና ቀሪና ይባል በያዳዱ ሰው አብሮት የሚኖር መላአክ ና ሰይጣን አለው መላአኩ ጥሩንና መልካምን የሚሳየን ሲሆን ሰይጣኑ ደግሞ የዳቢሎስ ተወካይ ና ወደመጥፎ ነገር ጎትጎች ሲሆኑ የዳቢሎስ ወታደሮች ናቸው።
Minewu istudiyow metaphysics anbibo terdto tiyaqem yawsidal maler newu?
ጋዜጠኛዋ ግን ይህን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ያነበበቺውን የመፅሐፍ ብዛት ሳስበው ደከመኝ ዶ/ር ጥያቄ አለኝ ስለ ኤክስትራ ድሜንሽን ስናስብ መሰወርን መለማመድ እንዳለብን አስተምረዋል እኔም ብዙ ጊዜ እየተለማመድኩ ነው ግን የስዋሬው አለም 95 ፐርሰንቱ ውስጥ ገብቼ ተሰውሬ ማለት ነው ብዙ እንግዳ ነገሮች እንደሚያጋጥመኝ አውቃለሁ ግን በፈለኩት ጊዜ መመለስ እቺላለሁ ወይስ እንደት ነው?
ይህን ሰካራም በዚህ በጠዋቱ ታሰለፈልፉታላቹህ? አሁን ከቀባጠረዉ ዉሰጥ ዳቦ ጠብ ይላል ያልቸገረዉን የሚያክ,ምድረ ቀዉሰ ተማማርኩ ባይ
ሠላም ናችሁ?
እኚኸ የተከበሩ ሠዉ የሚናገሩት ነገር በእዉነት በሚገባ አልገባኝም በኔ ግምት ያልተጨበጠ ነገር ይመስለኛል። ከሌላ አዋቂዎች ጋር ለምን አታገናኟቸዉም ? የሣይንስ ጋዜጠኛ የለንም ። ምሁሮቻችን ሆይ የት ናችሁ ???
በእስልምና አላህ ፈጣሪ፣ መላዕክት፣ ጂኒ ሰይጣናዊ ሥራ የሚሠሩትን ጨምሮና ሰብዓዊ ፍጡር አለ።
ጂኒና ሰው የተፈጠረው አላህን ሊገዛ ነው። ክርስቲያን፣ ሙስሊም ወይም ሌላ እምነት ተከታይ ጂኒ ይኖራል።
ሆኖም ግን የተወሰኑ የጂኒ ተወላጆች ሰይጣን ሆነው የጥፋት ተግባር ይፈፅማሉ።
Wandema gabetokal eyetake arefe nawo
Ethiopian professor I wish if you read Quran only one time you will gate the all answer trust me🎉
እሚመጥናቸው ጋዜጠኛ አላገኙም በተረፈ ደግመው ደግመው ኑልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
I see Physics beyond laboratory.
In Conclusion, Holy Spirit can:
***Grant wisdom and understanding
***Guide believers
***Comfort and convict them
***Empower them to live a Christ-like life. So, Connect Holy Spirit.
እጃቸውን የሆነ ነገር ሆነዋል
What you said about king Solomon is not biblical at all it’s a legend
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰው ሲሞት ፍትሃት የሚፈታው መንፈሱን ወደ ዩኒቨርስ እንዲገባ ለማገዝ ሳይሆን ነፍሱን ሲዖል ሳይሆን ገነት አምላክ እንዳያስገባው የመማፀኛ ስርዐት ነው በተደጋጋሚ ካህናቱ መሃራ ነፍስ ገብርከ ነፍስ አመትከ ባሪያህን ማረው ማራት ነው የሚሉት ምናልባት አኒህ ተናጋሪ የፍትሀትን ስርዓት በጥልቀት የመረመሩ አይመስለኝም ከዚህ በመነሳት ሌላውም ትንተና ግምት ይበዛው ይሆን እኔ እርግጠኛ መሆን ከበደኝ
Ye memhere girma wondemu mayete
እጅግ ድንቅ መድረክ ነው አድናቆቴን እገልፃለሁ:ግን የቴክኖሎጂ ፓርት የሆነው ልዩ ልዩ አሰራር different software Artificial intelegnce applications in many sectors apply የመናፍስት አሰራር የተከተሉ ናቸዉ ወይ?
ምክንየቱም በዩሐንስ ራዕይ ተገልፆል
በዚህ ረገድ በዝርዝር ቢኖግሩን እባኮት ምስጋናዬ ከልብ ነው
ስልክ ባገኝ ደስ ይለኛል
መልካሙን ሁሉ ተመኛሁ
ዘውገ ደምሴ
Qoy eskahun edet mesewer edalebn ena edet aganitin edet edeminaweta alinegerunm
የዲያብሎስ ልጆች!! ካልተለወጣችሁ በቅርቡ አምላክ ይፈርድባችዃል
😊FRE FERSIKI 😊
እብዶች ከ3ዲ በላይ ናቸው??