Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ እመቤቴ ድንግል ማርያም ምስል ስር አልቅሼ ከመጀመሪያው ስራዬ እጥፍ አድርጋ ሰታኛለች አሁንም ከክፉ ሰዎች እየጠበቀችኝ ነው
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመተቱን ስራ ይደምሰው ይገልብጠው እንደሰው ያኑረን ክፉ አሳቢዎች ልባቸው ይመለስ ክፋታቸው ይርከስ ❤❤❤
አሜን
የሚያደርጉ ሰዎች በተክርስቲያን ይሄዳሉ ልክ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሄርን አምላኬ ይመስላሉ ውስጣቸው ስራቸው ሌላ ነው
ቤተክርስቲያን መሄዱ እነሱ ላይ ይብሳልኮ
U know them by fruit 🍎
Philippines 2:11 Jesus Name all above names ❤
ሰባት አመት ቤቴ ውስጥ ቁጭ ብለው ቤቴን በመተት ሊነጥቁኝ ሲታገሉኝ የነበሩ ባለና ሚስትበዘጠኝ ወር ጠንካራ ፀሎት ቤቴን ጥለውልኝ ወጥተዋል፣ ኢየሱስ አገዘኝ!!
ወንድሜ ብዙ አመት አልቅሼ አርሴምዬ ቅድስት አርሴማዬ ቅዱስ ገብርኤል ድረሱልኝ ብዬ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ደርሰውልኛል ከችግሬም አውጥተውኛል በዚህስ አምናለሁ ተመስገን ቀስ በቀስ የተወሰደው እድሌም ይመለሳል
ወርቅዬ ሰላመ ክርስቶስ ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን
በጣም አለ በምድር ላይ ክፉ ሰወች ሰዉን አክራ ተዉ ዘላለም በምድር የሚኖሩ የሚመስላቸዉ እ/ግዚያብሔር የጃቸዉን ይስጣቸዉ አሜን አሜን አሜን
አፈረሱብኝ ትዳሬን የ35 አመት ትዳሬን በመተት በቅናት አፈረሱብኝ ልጄንም ገደሉብኝ ይሄው አለቅሳለሁ ወንድሜ
😭😭😭😭
ለሞተው ነፍስ ይማር ለትዳርሽ አትሠቢ ቢቻል ብትታረቁ መታረቅም ትችያለሽ ፀልይ ንስሐ ስግደት ስጋዎደሙ ይሔንን መተግበር ፀበል መጠመቅ እኒህን ተግባራውይ ማድረግ ካለ ሁሌየም አሸናፊዎች ነን
የትነው የምትኖሪው እህቴ
Uffffffffffff yamal😭
Ebakshn lrdash ehte bemariam
ተባረክ ወንድም አለም ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤
ስግደት ፀሎት እምነት ቅጥቀጣ ይመልሰዋል እናመሰግናለን ቤተ ክርሲቲያን አባቶችም ማገዝ ሲችሉ የሚያግዙ አባቶችን እንዳይሰሩ ያደርጋሉ ቤተክርሲታንይቱን ከመምናል ለማራቅ የሚታገል በዝቶአል !!!
የኔን ህይወት የወሰደችብኝ አልፋም ለልጆችዋና ወንድሞቿ አከፋፈለች ዋናኪዳን አድራሽ ነች ቁረቢ ስላት ባሌ እምቢ አለ ትላለች እያለቀስኩ እጄ ላይ አንቁርቁሬ ወደ ሰማይ እና መቅደስ ምንጣፍ እና መጋረጃ ላይ ረጭቼ እመለሳለሁ ለሁሉም አማኑዔል እንደስራዋ ይስጣቸው
Am from🇪🇷I like your program thanks 🙏
ለምታደርግልን ትምህርት እግዚኣብሄር ያክብርህ ሰው መቼ ይረደዋል ችግሩ ከደርሰበት በሃላ ነው የሚገርመው ግን እግዚኣብሄር የት ነበርክ ኣይልህም የት ነው ያለህው ይላል እንጂ ምሓሪ ኣምላክ ነውና ኣዳም ኣዳም ከወዴት ኣለህ ሲለው ፈራህ ኣለው ሰው ፈሪ ይሚሆነው ከእግዚኣብሄር ስለይ ብቻ ነው ሰው ካልተማረ ሊያስተምር ኣይችልም ዋናው ግን እንዳልከው ጠናክራ እምነት ያስፈልጋል ትምህርትህ በሃይል ጠቃሚና ኣዳኝ ነው እግዚኣብሄር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልንጥያቄ የክፉ ሰው ሴራ ብቻውን ሳይሆን ተባባሪዎች ያስልካል እነሱም ከሱ ይብሳሉ ይህ ችግር እንዴት እንፈታዋለን እግዚኣብሄር ያክብርልኝ ኣመሰግናለህ የመልአከ መንክራት መጻሕፍት የመምህር ተስፋየ የቄሲስ ሄኖግ የመምህርና ጋዜጠኛ ኣብይ ይልማ ማንበብ ብዙ ረድቶኛል እህዚኣብሄር እነዝህ ኣባቶች ይጠብቅልን ኦቶዶክስ ለዘልዓለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እናንተ ናችሁ ያባሳችሀቸው በኑሮ እንሰቃይ እናንተ ሁሊ እ የምትሉ እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ አንቅተውናል ተመልሰህ የላከህንና ያስላከህን አሰቃይ ብትሉት ይሂዳሉ
😂 beamlakish temeki memhir grma endanich sew nachew ?????😢
@@yirgalemassefaw9126ጠማማ ሰው እንደሆኑ ማንም ያውቃል አጋንንትን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ግን አስተምረውናል የእሳቸው ስም ሲነሳ የሚያንቀጠቅጠው መታች ደብተራው እንደሆነ አውቀናል
@@racheltakala7118 exactly we got good lessons from memher Girma & memher Henoke how to pray & fight devils God bless them Amen🙏
በርታ ጉበዝ ጥሩ ፕሮግራም ነው
እግዛብሔር ይሰትህ ጥሩ ምክር ነው
እህህህህ በ52አመቴ ልጅ, ትዳር የለ ግራ ገብቶኝ ማዳም ቤት ቁጭ ብያለዉ ... ግን እስከመቼ😭
*አይዞሽ እግዚአብሄር አለ። እስከ አሁን የሰራሽበትን ገንዘብ አጠራቅመሽ። አገር ቤት ሁለት አፓርትመንት/ቤት ግዢ እና፡ አንዱን ኑሪበት፡ ሌላውን በጥሩ ገንዘብ አከራይተሽ፡ መጦርያ ይሆንሻል፡ ካለ ችግር ትኖርያለሽ። አሁን እዚያው አረብ አገር እያለሽ፡ የፀጉር እና ሜካፕ መስራት፡ ምግብ መስራት በደንብ ተማሪ እና፡ ሰርቲፊኬት ያዢ። አገር ቤት ስትገቢ እሱን ቢዝነስ እየሰራሽ፡ እራስሽን እያነቃቃሽ፡ በዚያውም ትርፍ ገቢ ይሆንሻል፡ ካከራየሽው ቤት ጋር። *ነገር ግን፡ ከአጭበርባሪ ወንዶች በጣም ተጠንቀቂ! አንቺ ባል ስላላገባሽ ብቻ፡ ሆድ ስለባስሽ፡ ወደድኩሽ ያለውን ወንድ ሁሉ እንዳታምኚ!! *ባታገቢም፡ በቃ የእግዚአብሄር ፈቃድ ንው። የአለም መጨረሻ አይደለም። ዋናው እራስሽን መቻልሽ ነው። ልጅ ካልወለድሽ፡ የዘመዶችሽን ልጆች አምጥተሽ እያሳደግሽ አስተምሪያቸው። ኑሮ እንዳረግሽው ነው። ጥሩ ካደረግሺው፡ ጥሩ ይሆናል። ሃላፊነቱ ያንቺ ነው። በቂ ገንዘብ ካጠራቀምሽ፡ አረብ አገር መቆየት የለብሽም። ያው እንደመከርኩሽ አድርጊ!! ገንዘብ ከሌለሽ፡ በደንብ ስርተሽ፡ አጠራቅሚና ወደፊት፡ ወደ አገርሽ ትገቢያለሽ። Good luck! 👍😁
አይዞሽ የት እግዛብሔር አለ ጸሎት አድርጊ
እመቤቴ ልጅም ቤትም ሂወትም ትሁንሽ
@@emebettilahun1297 እሺ🙏❤
@@SalomeGeza-ml5lm አሜን🙏❤
አለልኝን (Asope Ethiopia) ሲመችህ እባክህ ቃለ-መጠይቅ አድርገው ወርቅዬ
Beautiful message brother information
May ,god bless you .keep it up brother...
እባክህን ሌላ መፍትሄ ካለህ እርዳኝ
Correct brother beautiful message brother information
ቤተ ክርስቲያን እህቴ ስትጠመቅ
Beautiful message brother information ❤️
Beyesus kirstos yamenachu hulu yalesigat tenkesakesu....melaktun bezuryachu adregual metsagkidus yilal.....wede iwnetegnaw menged wede eyesus kirstos temelesu❤❤❤❤❤❤
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን
💚💚💚EGZIABHER💚💚💚 Yetequaterebinin yiftalin
እናመሰግናለን ።
Selam wandma egziabher msaka ykun.
ይችማ ለህግ ትቅረብ ከነ ግብራበሮችዋ
20:39
Egziabher kante gar yihun Berta Wendime hin
እግዚአብሔር ይገስጸው የስው ክፋቱ መች ይውን ይሚያልቀው
ሰለም ወንድሜ እዉነትነዉ በፀሎት እንበርታ
የገዛ ጒደኛዬ ከእናታ ጋር ሆነዉ እህቴ ነሽ እያለች ነዉ የሰራችልኝ ያንከራተተችኝ አካባቢዬ ሱቅ ተከ ልብስ ትሸጣለች ስታዬኝ እየሳቀች ትውረገረጋለች እንደዉም እንዴት እንዳማረባት
በርታ
ምንም ነገር ባይኖርህም እግዚአብሔርን በማምለክህ ብቻ
Adrashashne ebakh
ገዳምማ እዚህ ሀገር የት አግኝተነው፣ ሁሌ እመኛለሁ፣
Telephonihin ibakihin tsafilign 🙏
❤❤❤❤You are anoited
እበከህ ወንደም ለዝ መፍትሂ የምታቅ ክሆነ ሰመሜን እየጠራ የሚያሰምመኝ ነአገር አለ ፀበል ሄጄ ነበር ይደረገብኝን ሰዉ 3 አሳይቶኛል ግን እሰካሁን ይጠራኛል እና ቤቴን ትቼ ሰዉ ቤት ነዉ ያለዉት
Exactly
Betam enameswgnalen slanekahn
Sila shams al maarif bookd by Ahamad al buni ye tsafee lay program siraa
❤❤❤
ke metet wuchi yalutn menafst video btseram arif new
Ina meseginalen werkisha gn and tiyak alegn lemisale Dorohun binigedl min yihonal
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦች
ፀበሉ ላይ የተናገረ ትክክል ነው አሁን ይሞታል ሰውየው ሞተ
እንዲህ አይነት አባቶች የት ነው የሚገኙት የከተማዎቾን ተዋቸው
Wendeme enamesgnaln yemer emebete terdagn wendme
Ene migerim ye torinet tarik Alen be Kidus Michael hulun chiyalew
በአሰትሮሎጅ, የሰወዬውን ልደት ቀንን መሠረት በማድርግ,,ዕድል የሚዘጉ,መንሳዊ ረዕይን ሁሉ በመዝጋት ኑሮን የሚያበላሹና,መተት ላክዎቺ ልዩነት,አላቸው,ወይ?
They are the same 👌no differences between them bro. Keep up praying 🙏 may God punishe all those devilish people's Amen 🙏
amne
እቅልፍ ይዘኛል ምን ይመስላችኋል
እኔየ በምን ልስጥህ
ስልክህን ፈርጌ ነበር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ
I like you
Ebakeh wendeme telefon nember kaleh askemteln
ባለፈው ጽፌልህ ነበር አህያ ጣሉ ብዬክ እና ፀበል ላይ ሲለፈልፍ 700 ብር ገዝቶ ነው
Sehetet new Werkaferaw, kefun endet be kefu tekawemaleh? Metsehaf kedus endeza yelal ehen emetelew ye Girma dekemezemur selehonek new
አትሳሳት መምህር ግርማ አላሎም መቼም የኧሳቸውን ሰም ኧንደጨው መጠቀም ሰለምትፈልጎ ነው መጀመርያ ይግባህ ኧወቅ ደሞሰ ኧንዴት አመንክ መተት መኖሩን ሲጀመር መተት ሴጣን የለም ኧያላቹ ሰትበሏቸው አልነበረም ኧንዴ መምህርን ግራ የገባቹ 😂😂😂😂
@@የቤላ yesachew temeheret new endet setanen mazez yechalal eyalu hula astemerew yele ende? Temeheretachew hulu setan setan .... minew zem beleh kelebeh Egziabeheren betelemen endew hule be sew memerat
@@Ra-mz7mx አየህ ይሄ ኧኮ ነው ግራ መጋባት ማለት አንዴ ከፎዎን በክፎ ካልክ ሴጣን መኑሩን አምነህ ኧሳቸው ሴጣን ሴጣን ይላሎ ካልክ ታድያ የጥንት የጠዋቱን ጠላቴን ለሰው ልጆች መውደቅ መንሰዔው ሰለሆነው ጠላታችን ቢያሰተምሩን ለምን ከነከነህ ሌላው አዎን ጠላቴን በኧግዝያአብሔር መንፈስ አዘዋለው መፀሀፎ ምን ይላል መሰለህ ለሚያምን ሁሎ ይደረግለታል ኧኔ አይደለሁም መፀፎ ነው የሚለው ኧንግዲህ ሴጣን አይወራበት ካልክ ጌታችን አልተፈተነም ብሎ ክህደት ይሆንብሀል
Ante erasu kemetetegnoch mehal neh
@@Ra-mz7mxmetetegna
ግርማ የምትለውን አስማተኛ ከነልጁ አላምናቸውም፣ አንተ ራስህ እንዴት እንደማይታይህ አልገባኝም፣ ሄደህ አንተም ላይ አዞሩብህ
አንተ ደብተራ ነህ ወይም የደብራ ተጠቀማሚ ነህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይገስፅህ እግዚአብሄር ሀይምሮህን ይክፈት ::መምህር ግርማ የደብተራዎችን እንጀራ እየዘጋ እንደሆነ እናዉቃለን ስለዚህ አይጸረድባችሁም
አላምን ብለህ ራስህን አታጨናንቅ እኛ አለ የምናምናቼው እነሱ የሚለቁትን ትምህርታቼውን ሠምተን የፈውስ ቢዲዬ አይተን ወደ ንስሐና ስጋዎደሙ ስለደረስን ከፈጣሪያችን ጋር ታርቀናል ንቃ
@tube-vs6rd በዛው እህተ ማርያም ጋርም ደረስ በል😂😂😂
Memhir Girma =Nisa giba,tsum tseliy, siged , kureb , blew new miyastemrut .
@@alem7474 i guss you are metetega depetera not memher Girma & his son if you don't like our brother information don't come in this channel since you're 👹wizard or witch 👺thanks our brother keep up doing wonderful job God bless 🙏
አንተ ሰውዬ😂😂😂ከመተት ውጪ ወሬ የለህም
እኔ እመቤቴ ድንግል ማርያም ምስል ስር አልቅሼ ከመጀመሪያው ስራዬ እጥፍ አድርጋ ሰታኛለች አሁንም ከክፉ ሰዎች እየጠበቀችኝ ነው
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመተቱን ስራ ይደምሰው ይገልብጠው እንደሰው ያኑረን ክፉ አሳቢዎች ልባቸው ይመለስ ክፋታቸው ይርከስ ❤❤❤
አሜን
የሚያደርጉ ሰዎች በተክርስቲያን ይሄዳሉ ልክ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሄርን አምላኬ ይመስላሉ ውስጣቸው ስራቸው ሌላ ነው
ቤተክርስቲያን መሄዱ እነሱ ላይ ይብሳልኮ
U know them by fruit 🍎
Philippines 2:11 Jesus Name all above names ❤
ሰባት አመት ቤቴ ውስጥ ቁጭ ብለው ቤቴን በመተት ሊነጥቁኝ ሲታገሉኝ የነበሩ ባለና ሚስትበዘጠኝ ወር ጠንካራ ፀሎት ቤቴን ጥለውልኝ ወጥተዋል፣ ኢየሱስ አገዘኝ!!
ወንድሜ ብዙ አመት አልቅሼ አርሴምዬ ቅድስት አርሴማዬ ቅዱስ ገብርኤል ድረሱልኝ ብዬ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ደርሰውልኛል ከችግሬም አውጥተውኛል በዚህስ አምናለሁ ተመስገን ቀስ በቀስ የተወሰደው እድሌም ይመለሳል
ወርቅዬ ሰላመ ክርስቶስ ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን
በጣም አለ በምድር ላይ ክፉ ሰወች ሰዉን አክራ ተዉ ዘላለም በምድር የሚኖሩ የሚመስላቸዉ እ/ግዚያብሔር የጃቸዉን ይስጣቸዉ አሜን አሜን አሜን
አፈረሱብኝ ትዳሬን የ35 አመት ትዳሬን በመተት በቅናት አፈረሱብኝ ልጄንም ገደሉብኝ ይሄው አለቅሳለሁ ወንድሜ
😭😭😭😭
ለሞተው ነፍስ ይማር ለትዳርሽ አትሠቢ ቢቻል ብትታረቁ መታረቅም ትችያለሽ ፀልይ ንስሐ ስግደት ስጋዎደሙ ይሔንን መተግበር ፀበል መጠመቅ እኒህን ተግባራውይ ማድረግ ካለ ሁሌየም አሸናፊዎች ነን
የትነው የምትኖሪው እህቴ
Uffffffffffff yamal😭
Ebakshn lrdash ehte bemariam
ተባረክ ወንድም አለም ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤
ስግደት ፀሎት እምነት ቅጥቀጣ ይመልሰዋል
እናመሰግናለን ቤተ ክርሲቲያን አባቶችም ማገዝ ሲችሉ የሚያግዙ አባቶችን እንዳይሰሩ ያደርጋሉ ቤተክርሲታንይቱን ከመምናል ለማራቅ የሚታገል በዝቶአል !!!
የኔን ህይወት የወሰደችብኝ አልፋም ለልጆችዋና ወንድሞቿ አከፋፈለች ዋናኪዳን አድራሽ ነች ቁረቢ ስላት ባሌ እምቢ አለ ትላለች እያለቀስኩ እጄ ላይ አንቁርቁሬ ወደ ሰማይ እና መቅደስ ምንጣፍ እና መጋረጃ ላይ ረጭቼ እመለሳለሁ ለሁሉም አማኑዔል እንደስራዋ ይስጣቸው
Am from🇪🇷I like your program thanks 🙏
ለምታደርግልን ትምህርት እግዚኣብሄር ያክብርህ ሰው መቼ ይረደዋል ችግሩ ከደርሰበት በሃላ ነው የሚገርመው ግን እግዚኣብሄር የት ነበርክ ኣይልህም የት ነው ያለህው ይላል እንጂ ምሓሪ ኣምላክ ነውና ኣዳም ኣዳም ከወዴት ኣለህ ሲለው ፈራህ ኣለው ሰው ፈሪ ይሚሆነው ከእግዚኣብሄር ስለይ ብቻ ነው ሰው ካልተማረ ሊያስተምር ኣይችልም ዋናው ግን እንዳልከው ጠናክራ እምነት ያስፈልጋል ትምህርትህ በሃይል ጠቃሚና ኣዳኝ ነው እግዚኣብሄር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ጥያቄ የክፉ ሰው ሴራ ብቻውን ሳይሆን ተባባሪዎች ያስልካል እነሱም ከሱ ይብሳሉ ይህ ችግር እንዴት እንፈታዋለን እግዚኣብሄር ያክብርልኝ ኣመሰግናለህ የመልአከ መንክራት መጻሕፍት የመምህር ተስፋየ የቄሲስ ሄኖግ የመምህርና ጋዜጠኛ ኣብይ ይልማ ማንበብ ብዙ ረድቶኛል እህዚኣብሄር እነዝህ ኣባቶች ይጠብቅልን ኦቶዶክስ ለዘልዓለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን