Each time I watch your show I become more ENLIGHTENED.. Just like king Solomon I have always asked God to give me wisdom.. When you activate your crown and open your third eye you become more intuitive.. እረጅም እድሜ እና ጤና for both of you 🕊💜🙌🏾💜🕊
I asked him some very important questions regarding the meaning of all the Ge'ez Alphabets, but he did not respond to my questions yet. You can also ask him the same question since our Ethiopian people need to know about it.
I have a question to Dr.Rodase why he didn’t say ANYTHING about our church ??? Chruch gave you all this respect but you look like nothing returning back from you 😔😔😔
አቤቱ የአባቶቼ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ውሳጣዊ ዓይኔን አብራልኝ አንተ ብርሀነብርናት የብርሀን ምንጭ ነህና!
መምህር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
በ3 ክፍል የቀረቡትን ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ግሩም ነው ብዙ ነገር አግኝቻለሁ።
የተወዳጅዋ የማሪያም ተወዳጁ ልጇ ይባርኮት
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ
የእግዚአብሔር ነገር ይገርማል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🤲🙏🙏
መምህር ።እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን
አቤቱ ጌታ ሆይ የፍጥረታት ሁሉ አሜላክ ዐይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ ማስተዋል ጥበብን ግለፅልኝ መምሕራችን በጣም አመሠግናለሁ አምላክ የሰጠሕን እየሰጠኸን ነውና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 💚💛❤🙏
እግዚአብሔርን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራን
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ዶክተር ያብራራክው ነገር በሙሉ በእኔ ላይ አየውት ይገርማል በጣም ታምር ነው አይቼ ማልውቀውን ታምር ነው ያየዉት በጣም ይገርማል ዶክተር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እደሜ ዘመንህን ያርዝምልክ
Each time I watch your show I become more ENLIGHTENED.. Just like king Solomon I have always asked God to give me wisdom.. When you activate your crown and open your third eye you become more intuitive.. እረጅም እድሜ እና ጤና for both of you 🕊💜🙌🏾💜🕊
መምህራችን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
G evening Dr.Rodas in your time.
This is my class so am waiting from Toronto
እናመሠግናለን ቃለህወት ያሠማልንእሥኪ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ስላሴ
መምህር ሰላም ብያለሁ በመጀመሪያ ስቀጥል በሰፈሬ ምክንያት ብዙ ውስብስብ ነገር ገጥሞኝ ያውቃል ቀጨኔ ተወልጄ ያደግሁ ነኝ። ......................... ብዙ ነገር ብል በጣም ደስ ይለኝ ነበረ😢😢😢
መምእር እድሜእን እማምላክ ታርዝምልን
ረቢ በቅድሚያ ሰላም ብያለው ስለ ዓይን በተከታታይ ያቀረቡልንን ዕውቀት አስደሳች ነው የዛሬው በተለይ ስለ ውሳጣዊ አይን የነገሩንን ሳስብ በቅዳሴ ጊዜ የልቦናችሁን ዐይን ክፈቱ እግዚአብሔር ከመላዕክቱ ጋር ሊጎበኝ እንደሚመጣ (አስተውሉ) የሚለው ትዝ አለኝ እና እርሶ የጠቀሱት የነብየ ልዑል ኤልሳን ውሳጣዊ ዐይን አሰብኩት ስላስተላለፉልንና ስለ መገቡን የእውቀት ማዕድ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ይቀድስ መልካም መልካሙን የሚያሳይ ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን ።
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
ደስ ይላል አይነ ልቦናችንን ፈጣሪ ያብራልን!!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እንወዶታለን መምህር።
Dr. Rodas , Egziabher ahunem tsegawen yabzaleh. Thank you soooooomuch.
My brother also thank you to invite V.I.P person🙏🙏🙏🙏🙏From Toronto
D.r Rodos…thank you…for sharing wisdom and may the lord hear my prayers to be wise man.Amen
በልብ አይኑ አምላክን ያየ ሰዉ ምንኛ ብጹ ነዉ ዘመኑን በደስታ ይጨርሳል መከራዉ አይሰማዉም ጻድቃን ሰማእታት መከራቸዉ ደስታ የሆነላቸው ፡እዉነት የተባለዉ እግዚአብሔርን መየት ስለቻሉ ነዉ ለዚህ ክብር ብበቃ ብችል አይኔ እነትን ቢይ ምኞቴ ነዉ !!!!
Amen 🙏🙏🙏🙏
Wooow...Dr really happy listen to you everyday.....
You are amazing
የበለጠ ብርሃን ያብራልህ እናመሰግናለን ተባረክልን
መምራች እግዝዬ ይስጥልን ነው በርታልን እናመሰግናለን ።
መምህር በ እውነት ጤና ና እድሜ ይስጥልኝ
አመሰግናለሁ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
እነ አልበርት አንስታይን እነ ኒኮላስ ቴስላ የልብ አይናቸው በከፊልም ቢሆን የበራላቸው ይመስለኛል
ዶክተር ሮዳስ ምን ትላለህ አንተ???
የሳይንስ የ ፍልስፍና አድናቂ ነኝ እኔ
የማደንቃቸው መፅሃፍት በሙሉ በምታወራቸው ሚስጥሮች ውስጥ ያሉ ሚስጥሮች ሆነው ስለማገኛቸው ብዙ መፅሃፍትን በማንበብ ፋንታ አንተን ማዳመጥ ምርጫየ ሆነ
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
ዐይነ ልቡናችንን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያብራልን!
እግዚአብሔር ይስጥልን መ/ር በዚሁ ቢቀጥል በርቱልን!
ዶ/ር ምን አይነት መታደል ነው🤔🤔።
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናህ 🤗🤗🤗ፀጋውን ያብዛልህ እረጅሙን እድሜ ልዑል((( እግዚአብሔር )))ይስጥልን🙏🙏🙏
እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረቡኒ❤
መኖር ደጉ
ዘላለማዊዉ እሰከዘላለሙ ዐይጠገብም
እግዚአብሔር ሆይ ላደረከው ሁሉ ምስጋና ይገባሀል!!! አሚን።
አመሠግናለሁ ይገርማል እኔ ልጅ ሆኜ ማታ ማታ ውዳሴ ማርያም ስማር አይኔ ሌላ አለም ውስጥ ገብቶ ብዙ ነገር አይ ነበር አንዳንዴም አየፈራሁ ሳለቅስ መምህሬ ምን ሆንክ ይሉኝ ነበር
አሁንስ ታያለ ወይስ በዝሙት ምክንያት ሴጣን ነጠቀህ
NEQAE ^
@@tanan-waየአንተን ይመስላል ? ስለ ዝሙት ለማውራት በውስጡ ማለፍ ያስፈልጋል ። የተናደድክ ይመስላል እሱ እንዴት አየ? የሚል ።
የሚገርም ፍጡር ነን ያለመቃወም ስራ የሌለን ምቀኛ ፍጡራን ነን ።
You are lucky ❤
@@tanan-waaybalem wendmalem sew hono hatiyat yemaysera yelem siketel hatiyatn le nisha bat yinager engi ....
እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ እውቀትን የሰጠ አምላክ ይክበር ይመስገን
መምህር ብዙ የፀሎት መጽሐፋት አሉ ብለሃል ከዛ ዉስጥ አንዱን አጋራን...
ሰላምህ ይብዛልን ዶክተር ለምታካፍለን ጥልቅ እውቀት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።✝️ስለ ጽሞና ወይም አርምሞ✝️ሳይንሱ meditation እሚለውን video ብትሰራልን በታላቅ ትትና እጠይቃለው።
መምሕር 🎉🎉🎉
በጣም ይደንቃል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏 የእኛንም ልብ ፈጣሪ ያብራልን🙏
YE TEBEBE GEGNOCIACIN BEZU EYEMEGEBACIHUN NEWENA BETAM ENAMESEGINALEN FETARI HULEM KE GONACIHU YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
ይገርማል እኔም ልጂ ሆኘ መንፈስ አይቸ ነበር ። መቸም አልረሳውም ፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
ኑርልን መምህር
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
Qale Hiwot Yasemalen 🙏 Memeherachen 🙏
you're right ❤❤
waw really really amzing knowledge
መጋቤ፡አድስ፡ዶ/ሮዳስ፡እድሜና፡፡ጤና፡ይስጥርን፡፡
ሰላምህ ይብዛ ዶክ እኔ እራሴን ድክ ድክ እንደሚል ህፃን ነው ያየሁት 😢
😂😂😂😂 እኔ😢 ዝልል 😂😂ዝልል እንደሚል የመንፈቅ ህፃን 😂😂😂😂
Thanks Dr.
tebarek memher❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ከአንተጋር ይሁን
አቤቱ መዉጣዊ አይኔን አብራራልኝ።
ሰላሞ ከከንተጋር
መምህር እኔ አንተ የምትለቃቸውን ትምህርታዊ ምስሎች አያለሁና ስለ እንቁ አእባን ባስተማርከው ላይ አ ይቻለሁ ከዛ ተነስቸ በወንዝ ላይ ዕንቁ ድንጋይ ስፈልግ `(` በተዘረጋ መዳፍ ልክ ክብ ሆኖ ጠፍጣፋ መልኩ ቡላ የደበዘዘ አረንግዋዴ አልፎ አልፎ ደም ያረፈበት ይመስላል) መራሪስ ከጻፋቸው ዝርዝር ዕንቁ ውስጥ የለም ምን ይሆን? ይመልሱልኝ
አሥራ ሁለት ሺህ ተመልካች ስድሳ ዘጠኝ አስተያየት ሰጪ ስምንት መቶ አምስት ላይክ አንድም ሰው ማስተካከያ አለመስጠቱ ያስገርማል። ዶክተር የንግግር እንጂ ጥቅሱን ሳያውቁት ቀርተው እንዳልሆነ እረዳለሁ አድማጮች ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ ሲጠቀስልን ሄዶ ማንበብ አስፈላጊ ነው።
በ8:50 ደቂቃ ላይ ያነበቡት ቃል የሚገኘው ዘዳግም 20፤3-4 ላይ ሳይሆን ዘዳግም 29፤3-4 ላይ ነው።
I asked him some very important questions regarding the meaning of all the Ge'ez Alphabets, but he did not respond to my questions yet.
You can also ask him the same question since our Ethiopian people need to know about it.
Mamher Doctor Rodas sadg endant mahon naw yamfalgaw i love u
እግዚአብሔር የልቦናችን አይን ያብራልን
❤
❤❤❤❤❤🙏🙏
በታም ደስ የሚል ለ ነብስ መድሃኒት ነው።
Tebarke mamhre
Good to read the Book named Blindness by Jose Saramago
♥️🙏🙏🙏⛪
Betam des yemil temhert nber enamsginaln ❤🙏🏽
የሀበሻ መዳኒት የሚሰጡ ያቀረብካቸውን ሰዋች አድራሻቸውን ላክልኝ🙏🙏🙏
Wow that is amazing I absolutely adore the way you explained 😂❤😂
ቻክራ ሚባለው ነው ዶክተር ?
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Amelake ayene lebonayen aberaleny memeher edeme ketena gar abezeto yeseteh
የዶክተር ሮዳስ Email ማግኘት እችላሎው? እገዛው ያስፈልገኛል ።
Egzabher yesteleng
💯💯💯
አመሠግናለሁኘ
Taberke
Selam DR. Pls go in Berimel Goriges😊
Dr. Rodas Egzabhair edmewn ystln.and tyake alegn hulet ashara (2 dema) yalwes.
እንደዚህ ሆነን ተፈጥረን ከንቱ ሆነን ስንቀር ስናሳዝን
Dnk tmhrt
Egziabiher edmie ke tena yistln
YALASEBKEWN SISAY YSTIH🙂🙂🙂🙂
ጋዜጠኛው በናትህ ብዙ አታውራ ለዶክተር እንዲያወራ ጊዜ ስጠው በመሀል አትግባ
min entheliy memhir
መምህር ዶክተር ሮዳስካ እናመሰግናለን ይከብዳቸዋል ብለህ ስለ ምታስብ ጥቂቱን እዉቀት እያካፈልከን እንደሆነ ነዉ የሚሰማኝ ዐይን ልቦና ፣ዐይን አእምሮ ዐይነ ነፍስን እንዴት ማብራት ይቻላል? How የሚለው ቴክኒክ መንገዱን ብታሳየን ermiyasteshome1991@gmail.com
❤❤❤❤😢😢😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻✝️✝️✝️🤲🏻🤲🏻
ትምህርትህን በተልኮ እንዴት ልከታተል
bemetsaf bagegnew desyelegnal, be metsef ale ende
I have a question to Dr.Rodase why he didn’t say ANYTHING about our church ??? Chruch gave you all this respect but you look like nothing returning back from you 😔😔😔
Scinse Chakra emiluachew enezihn new endie
Schizophrenia
አንተ ታያለህ?