ሁሉም ለበጎ ነው 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #የስራሰው#money #work #businessideas

КОМЕНТАРІ • 59

  • @adefriswolde3484
    @adefriswolde3484 Місяць тому +3

    ሀብትዬ አንተ በእግዚአብሔር አርአያነት ትመሰላለህ ኩራ ሰጪ ነህ እንጂደሀ ተቀባይ አይደለህም ። ጀግና ጀግና።

  • @user-um9he2fm7x
    @user-um9he2fm7x Місяць тому +3

    ሀብትሽየ ገና ብዙ ትሰራለህ ትምርትነው ይሄ
    እዳትናደድ በርታ🥰

  • @AllamJio
    @AllamJio Місяць тому +3

    በርታ ወድማችን እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቀምጦልህ ነው

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Місяць тому +2

    ለበጎ ነው እውነት ነውሀብትሺ አንተ በለፍህውሥላንተም ማውራት ነበርበት ፍይበር ግላሥ ሥለሠራህ እንዴፈለገ ሲያሥተዋውቅ አየሁት አይየእኛ ሠው ድፈርታቸው .. ግን አንተ በጣም ጠንካራ ነህ ከዚህ በላይ ብዙ ሠርተህ ታሣየናለህ አብሺር ዋናው ጤና ብቻ ነው

  • @zinab8199
    @zinab8199 Місяць тому +1

    አብሽር ወንድሜ አላህ የተሻለውን ይስጥህ ለኸይሩ ነው አድ ነገር ያለምክንያት አይፈጠርም👍👍👍

  • @AschalewabebeAscho
    @AschalewabebeAscho Місяць тому +1

    ሀብትሽዬ በደረሠብህ ነገር በጣም አዝኛለሁ በቃ ለፈጣሪ ስጠው አንተ በበጎ ስራህ ቀጥልበት

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 Місяць тому +3

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ንፁህ ልብህን አይቶ ይክሰሀል በርታ!!

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому +2

    አይዞህ የኔ አባት እጅህ ይባረክ። እሱን ፈጣሪ ይፍረድበት ምቀኛ ነው ።

  • @kirubelgetye7906
    @kirubelgetye7906 25 днів тому +1

    ሀብትሽ አንተ ደግና ትሁት ነክ መቼም አትወድቅም ፈጣሪ ይረዳካል ሁሌም አንተ ከነሱ የተሻልክ ነክ

  • @giggiggig7791
    @giggiggig7791 Місяць тому

    እውነት እውነት እልሀለው ትክክለኛ እውነተኛ አማኝ ማለት አንተነህ !!!አቦ ፈጣሪ ከምንም ነገር ከሰዎች ክፋትና ተንኮል ይጠብቅ ከሰውም በላይ ያርግህ ወንድሜ በርታልን ፈጣሪ ያግዝህ !!!!❤❤❤

  • @SntayehuWedemariyam
    @SntayehuWedemariyam Місяць тому +1

    እግዛብሄር ላንተ የተሻለ ይሰጥካል ሁሉንም ከፈጣሪ ታገኛለህ

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Місяць тому +1

    የእኛ ጀግና በርታ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Місяць тому

    አንተ መልካም ሰው ነህ ቀና ነህ ፈጣሪ ከመልካም ነገር ሁሉ አያጉድልህ በእጥፍ ይካስህ❤በርታ

  • @VIVO_HD
    @VIVO_HD Місяць тому +2

    Allah is with You Brother ❤

  • @Ahmedali-vl2hc
    @Ahmedali-vl2hc Місяць тому +2

    አብሽር

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Місяць тому +1

    ጎበዝ ዎድማችን በርታ ከዚህ በላይ መሥራት ትችላለህ በጣም ጠካራ ነህኮ አተ ምርጥ ዎድማችን ነህ አይዞህ ከጎንህ ነን❤❤❤❤

  • @Lemma-gp5mb
    @Lemma-gp5mb Місяць тому +1

    አይዞህ ወንድሜ ሌላ ሰርተህ ስታሳያቸው ያፍራሉ መቼም ባለጌ ናቸው።

  • @asnaketefera6530
    @asnaketefera6530 Місяць тому

    ጎበዝ

  • @MeseretKorsa-c7z
    @MeseretKorsa-c7z Місяць тому +1

    Wandime barta igzabher kante ga yihun

  • @habibsultan7222
    @habibsultan7222 Місяць тому +1

    As wr wb habte insha alh intebikalen

  • @aklilubelete1118
    @aklilubelete1118 Місяць тому +1

    ሀብትሸ በቃ እንደዚህ ነው ሰራልን

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Місяць тому +2

    ሀብትሽ ወላሂ ስላንተ በጣም ተናደጀነበር ብቻ ለኸይር ነው

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 Місяць тому +1

    እስከ ዛሬ በዩቲዩብ ታሪክ እዳንተ እና እንደ እሸቱ የማደንቀው የለም። በርታ! አሸንፈህ አሸናፊ ታደርገናለህ!

  • @user-gh2zt1ou7t
    @user-gh2zt1ou7t Місяць тому +1

    አብሽር ወንድም አለም ሁሉም ለበጎ ነው

  • @ashuworkshop
    @ashuworkshop Місяць тому +1

    ጀግናው

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Місяць тому +2

    አብሽር ወድሜ አላህከተበዳዮችነዉስትጀምር አሰላሙአለይኩም ብለህ ጀምርለሌላ ጌዜ

    • @zinab8199
      @zinab8199 Місяць тому

      ሙስሊም ነውዴ አሰላሙአለይኩም በል ያልሽው

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x Місяць тому

      @@zinab8199 አዉ አልሃምዱሊላህ ቪድዮዉ ወረድ ብለሽኢይ

  • @MiliyonTadesse
    @MiliyonTadesse Місяць тому

    ሰውን አትመን ሀብቴ የተሻለውን ሰርተህ አሳየው ከመጀመሪያው ሁለተኛ ስራ ነው የሚበልጠው ሌላ ሰርተህ አሳየው

  • @mesfinalemu8176
    @mesfinalemu8176 Місяць тому +1

    Bravo Bro 100% you can

  • @GechGech-i2d
    @GechGech-i2d Місяць тому +1

    ከታገሱት ሁሉሞ ያልፋል

  • @user-hj6mf5dk4t
    @user-hj6mf5dk4t Місяць тому +1

    በራታ ወንድማችን ጀግናነህ ለእኔም መኪና እድሰራልኝ

  • @user-qk8cf3pb2h
    @user-qk8cf3pb2h Місяць тому +2

    በህግ መጠየቅ ትችላለህ
    ተበዳይ ዝም ሲል ይሆናል በዳይ

  • @user-iv2rg9tp1i
    @user-iv2rg9tp1i Місяць тому

    Ewnete new habteshe hulem melkam hune yen konjoo lesw masetemareya new betam gin saladenkeh alalfem

  • @sunsun466
    @sunsun466 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @JemalAhmed-zm7bp
    @JemalAhmed-zm7bp Місяць тому

    ሀብትሽ ምንም ማረግ አይቻልም ሰው ክፉ ነው አይዞኝ ቅናት ነው ሀብትሽ ስልክህን በምን ማወቅ እችላለሁ ስራ ፈላጊ ነኝ

  • @demozkidanie
    @demozkidanie Місяць тому

    እንዲህ ብለህ እንድትመጣ ነው ምኞቴ አንተያስትማርከውን እኔ መምህሩ ልሰራ ትንሽ ጥሪት እየፈለኩ ነው ፋይበር ግላስዋን

  • @user-qk8cf3pb2h
    @user-qk8cf3pb2h Місяць тому +1

    መክሰስ ማዋረድ ትችላለህ ብቻህን ከምትናገር ለምን ሰይፉጋር ሄደህ አዋርደው

  • @user-iv2rg9tp1i
    @user-iv2rg9tp1i Місяць тому

    Belela comente Sefelhe nbere Dubai na ezhe ejhen semew yaserwhale yawem beterw Kefya selezhe aseteyayete safelge

  • @ራዩማስራሕትፋይበርግላስ

    ሃብትሽ ኣብሽር የተሻለ ሰርተህ ኮርተህ ኣኩራን

  • @AlazarGetu-cb8wp
    @AlazarGetu-cb8wp Місяць тому

    እየውልህ ሀብትሽ አንተንም ሆነ እሱን አላውቃችሁም ቢሆንም ይቅርታ የሱ አንደበት ውሸት እንዳለበት ያስታውቃል ቢሆንም ብሮ ባለሞያ እኮ ብዙ ነገር ይቀማል ግን እውቀትህን አይወስዱትም አቦ ደግመህ ሰርተህ አሣያቸው ከፈለግህ የብየዳ ባለሞያ ስለሆንኩ ልረዳህ ዝግጁ ነኝ እሺ

  • @demozkidanie
    @demozkidanie Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ስለሰማህን አመሰገንኩህ
    አንተ ለትንሹም ለትልቁም ተስፋነህ ይህን ብርታትህን ቀጥል

  • @shimelesyigletu
    @shimelesyigletu Місяць тому +1

    ሀብትሽ ከተናገርክ በሁዋላ ወርደንበታል አንተ በመልካምነትህ ቀጥል ፈጣሪ ይፈርዳል ሰውም ይፈርዳል እንደዚህ አይነት ቁሻሻ ሰዎች ባጭር የሚቀሩ ቅርብ ወራጆች ናቸው

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Місяць тому

    Ayzoh ወንድሜ ይሄ ላንተ ትልቅ ተምህርት ነው

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n Місяць тому +2

    እዚህ ሀገር የፈጠራ መበት ይከበራል ብለህ እንዳትጠብቅ አይደለም ግለሰብ መንግስት እራሱ አንድ ግለሰብ ያቀረበውን ፕሮፖሳል ይሰርቅ የለ እንዴ።
    የሪስቶሬሽን ስራ አይደለም በፋይበር በሌላ ማቴሪያል ይሰራ የለ። ላንተ አልነግህርልም ድምጽህን አጥፍተህ ሰርተህ አሳይ የሶሻል ሚዲያዎች መጠቀሚያ አትሁን

  • @SEADAMOHAMED-h5j
    @SEADAMOHAMED-h5j Місяць тому

    ቆይ እኔ እምለው ንብረትነቱ ያንተ ከሆነ ንብረት ግን ተቀብለህ ለምን አታዋርደውም