Business man የስራ ሰዉ
Business man የስራ ሰዉ
  • 198
  • 9 028 506

Відео

የፋይበር ግላስ ስልጠናና ግብአት fiberglass business
Переглядів 1,8 тис.14 днів тому
#biznesman #bestbusiness #የስራሰው#money #habesha #work #travel #dollar
በአለም ትልቁ ስራ እናንተም መስራት ትችላላችሁ Best Business idea 2024
Переглядів 2,4 тис.Місяць тому
#biznesman #money #work #dollar#የስራሰው
ወሳኝ ቢዝነስ ምርጥ ስራ ምንም ሳይኖራችሁ best business 2024
Переглядів 7 тис.Місяць тому
#businessman #money #work የስራሰዉ#habfilmproduction
ምን ልጀምር ለመትሉ የስራ አማራጮች 10 best biznes2024
Переглядів 4 тис.Місяць тому
#የስራሰዉ#biznesman #money #work #dollar #dawitdreams #donkeytube#comedianeshetumelese
ለ30 ሰዉ የስራ እድል ፈጠርኩ ለእናንተሰ?? Best work biznes idea /fiberglass 2024
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
#work #biznesman #money
የምስራች አትራፊው ስራ ስልጠናና ግብአት fiberglass biznes
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
#biznesman#work#money#የስራሰው
ባላችሁበት ሆናችሁ በሳምንት 50 ሺብር biznes idea ተጠቀሙበት
Переглядів 14 тис.3 місяці тому
#የስራሰው#work #biznesman
ሚሊየነር የሚያደርግው ቀላል ስራ money make
Переглядів 2,8 тис.3 місяці тому
#biznes #money #bisnessman #የስራሰው
ምን ስራ ልጀምር አትበሉ ተጠቀሙበት best business business man /best work money make /fiberglass
Переглядів 31 тис.4 місяці тому
#work #money #biznes #bisnessman
መኪናየን ይዤ ገጠር ገብቻለሁ ቻውው
Переглядів 1 тис.7 місяців тому
መኪናየን ይዤ ገጠር ገብቻለሁ ቻውው
ሰበር !!! መሄድ ይሻለናል 2023
Переглядів 7698 місяців тому
ሰበር !!! መሄድ ይሻለናል 2023
ተአምራቱ ቀጥሏል በሳቅ የሚጨርሱ ሀገርኛ ቪድዮች reaction
Переглядів 90610 місяців тому
ተአምራቱ ቀጥሏል በሳቅ የሚጨርሱ ሀገርኛ ቪድዮች reaction
ወዴት እየሄድን ነው በግልፅ የተቀረፁ ቪድዮች reaction
Переглядів 59610 місяців тому
ወዴት እየሄድን ነው በግልፅ የተቀረፁ ቪድዮች reaction
አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን Reaction vidro
Переглядів 61610 місяців тому
አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን Reaction vidro
🛑 አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /hagergna reaction/አዝናኝ አቀራረብ
Переглядів 1,9 тис.11 місяців тому
🛑 አነጋጋሪ የገጠር ቪድዮች /hagergna reaction/አዝናኝ አቀራረብ
🛑 አዝናኝ የገጠር ቪድዮች ሀገርኛ ሪአክሽን /tradtional rraction 2023
Переглядів 43311 місяців тому
🛑 አዝናኝ የገጠር ቪድዮች ሀገርኛ ሪአክሽን /tradtional rraction 2023
በሳቅ ጦሽ ሚያደርጉ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን reaction 2023
Переглядів 73511 місяців тому
በሳቅ ጦሽ ሚያደርጉ የገጠር ቪድዮች /ሀገርኛ ሪአክሽን reaction 2023
ዘመናዊ ለማኝ አስቂኝ ኮሜዲ best ethio comedy
Переглядів 3,6 тис.11 місяців тому
ዘመናዊ ለማኝ አስቂኝ ኮሜዲ best ethio comedy
ሰው እየሰገደ ምን እንደሚያደርግ ተመልከቱ
Переглядів 1,3 тис.11 місяців тому
ሰው እየሰገደ ምን እንደሚያደርግ ተመልከቱ
😆ወዮዮዮ መንግስት 😆 አነጋጋሪው ቪድዬ ከማሳቅም በላይ weyooo mengist 2023
Переглядів 2,4 тис.11 місяців тому
😆ወዮዮዮ መንግስት 😆 አነጋጋሪው ቪድዬ ከማሳቅም በላይ weyooo mengist 2023
አስገራሚው የሽፎን ቢዝነስ እናንተም ባላችሁበት ስሩ Ethiopian tradtional cloth /shifon
Переглядів 536Рік тому
አስገራሚው የሽፎን ቢዝነስ እናንተም ባላችሁበት ስሩ Ethiopian tradtional cloth /shifon
ሰበር ዜና ሰበር ዜና news 2023
Переглядів 643Рік тому
ሰበር ዜና ሰበር ዜና news 2023
🔴 የ ዩቱብ ጣጣ ወዴት እየሄድን ነው 2023
Переглядів 306Рік тому
🔴 የ ዩቱብ ጣጣ ወዴት እየሄድን ነው 2023
መርጣችሁ እዘዙ
Переглядів 181Рік тому
መርጣችሁ እዘዙ
ይቅርታ አርጉልኝ በድያችሗለሁ 2023
Переглядів 843Рік тому
ይቅርታ አርጉልኝ በድያችሗለሁ 2023
ሚስጥራዊው የዩቱብ ቻናል ሽያጭና ዋጋቸው
Переглядів 319Рік тому
ሚስጥራዊው የዩቱብ ቻናል ሽያጭና ዋጋቸው
ጉድ ተመልከቱ በኢዱ ቀን
Переглядів 616Рік тому
ጉድ ተመልከቱ በኢዱ ቀን

КОМЕНТАРІ

  • @seidahmed9240
    @seidahmed9240 58 хвилин тому

    ጎበዝ ልጅ ነህ ወንድሜ ተረጋጋ አትናደድ ራስህን ተቆጣጠርና ፀጥ ብለህ ወደስራህ ግባ

  • @user-eo4sm3do2k
    @user-eo4sm3do2k Годину тому

    Yemerehen new sewu lij kebade new gen fetari ale hulun yemiley ataseb berta ante bezuh sera mesrat techelaleh

  • @7300ma
    @7300ma 2 години тому

    1እርምጃ ላይ አትቁም እሩጥ እሩጥ

  • @redfoxcoffeeab6290
    @redfoxcoffeeab6290 3 години тому

    እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ። ዛሬ መስሎት የኔ ነው ብሎ የዋሸ የሰረቀ ነገ ስለማይደግመው ዝናው በሌብነት በአጭበርባሪነት ይወቀሳል ይሸማቀቅማልም።

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c 3 години тому

    ወድሜ አይዞህ ሁለታችሁ ስታወሩ የነበረ ፈጣሪ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው ነገሮች በመወያየት ለመፍታት ሞክሩ አለማችን የብልጣብልጥ እና የቀማኖች ከሆነች ቆየች ፈጠራው አይደለም ለናንተ ለሁለት ሰዎች ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ይፈጥራል ለመግስትም ብዙ ጥቅም አለሁ እዳገርም ይጠቅማል ስለዚህ በማስተዋል ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ በመሀል የገቡት ሰዎች ለጥቅም እጂ ለሞያው ፍቅር የላቸውም ቢኖራቸውም አይሰሩትም ነገ እሱንም ከመክዳት አይመለሱም

  • @ezanalegesse2273
    @ezanalegesse2273 5 годин тому

    Habesha eko buzhanu enidezi new eras wedad new ewint hulem ewinet new wendime ante wedefit bicha asib

  • @ESRAEL_TEFFERA
    @ESRAEL_TEFFERA 6 годин тому

    አይዞ 👍❤

  • @miliyerns
    @miliyerns 6 годин тому

    Ayzo በርታለኔልን ነገም ያተ ቀን ነዉ አሁንም ምሰራበት ቦታ ተጠንቀቅ መልካም ፈጠራ 🤙

  • @abdurahmanibrahim5143
    @abdurahmanibrahim5143 6 годин тому

    Bro I'm sorry for betrayal, apparently your knowledge is with you. I hope you'll do better than this

  • @ራዩማስራሕትፋይበርግላስ

    ወንድሜ ገና ታስገርመናለህ...ኣረመኔዎቹ ፈጣርይ ይፍረድባቸዉ ኣንተ ግን ያሰብክበትን ቡሩክ ሃሳብ ምኞትህ ያሳካልህ እኛ ሁሌም ከጎንህ ነን እንተማመንብሃለን፡፡

  • @YohannesLeyikun
    @YohannesLeyikun 6 годин тому

    አይዞህ ጀግና

  • @talianchanda7503
    @talianchanda7503 6 годин тому

    አንተ ደስ ይበልህ ፈጠራህ ወይም ሙያህ አንተ ጋ ስለአለ ከዝህ የበለጠ የሚሠራበት ዕድሜና ጤና ይስጠህ አይሰማህ ቅለቱ ለራሱ ነዉ ለእግዚአብሔር ስጥ

  • @FasikaGetachew-tp8nx
    @FasikaGetachew-tp8nx 7 годин тому

    Ayzoh ye ewketu balebet balebet ante neh. Demo melkamenetehen atetew wendeme

  • @demozkidanie
    @demozkidanie 7 годин тому

    ምንም አያበሳጭህ ይህን ጀግንነትህን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው!! ብርታቱን ስጠኝ ነው ማለት ያለብህ !! ጤና ይስጠኝ በል ጤና ይስጥህ ነው የምልህ! ይህ ልጅ ጅምር እንጅ መቀጠል አይችልም ውለህ አድረህ እየው ሌባ ሌባ ነው ከሀዲ ከሀዲ ነው

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 13 годин тому

    አንዳንድ ሰዎች ኒኮላ ቴስላ ኒኮላ ቴስላ ይላሉ ኒኮላ ቴስላ እራሱ ሌባ ነው የጥቁር አፍሪካ ፈጠራዎችን ፈጠራ ሰርቆ ነው የፈጠራ ባለቤት የሆነው ብዙ ፈጠራዎች ከጥቁሮች ላይ ተሰርቀው ነው ዛሬ የነጮች የፈጠራ ስራ ተብለው ዛሬ የሚወሩት የሚደነቁት እስኪ ነጭ ቆዳ እየለበሰ ባለበት ዘመን ጥቁር ሽመና እነደሚያውቅ ማን ያምናል!?አስኪ ዩቲዩብ ላይ ለማናቸውምተመልከት /The black inventers/ብለህ ሰርች አድርግ የወገንህ ስርቆት እውነት ከሆነ ይቀልሐል ጥቁር በነጭ የተዘረፈውን ያህል አይቆጭሕም።!

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 14 годин тому

    ተሸወድኩ ካልክ እስኪ ሌላ ብዙ የፈጠራ ስራ መንገዶችም አማራጮችም ቴክኖሎጂም ኢንፎርሽኖችም ሞልተዋል አኔ የፈጠርኩት ነው ካልክ ስሕተት ነው በራሱ ላምበርጊኒ እራሱ የፈጠረው ሰው ሌላ ነው፤አሁን እራሱ ሰረቀኝ የምትለው ሰው እራሱ ከዩቲዩብ ኮፒ አድርጎ ነው ኮፒ ማድረጉን አልጠላም አንተም ብትሆን ፈጠርኩ ማለት አትችልም መጀመሪያ ኮፒ ያደረኩት እኔ ነኝ ብትል ያስማማናል ምክንያቱም እንዲህ ያሉ ስራዎች በዩቲብ በፊሊፒንሶች ወይም በሌሎች የምስራቁ አለም ሰዎች በቪዲዮ ሰለሚያሳዩን እናውቀዋለን እንደ ድሮው ሰው አያይም አያውቅም ብላችሁ ብትመቀኛኙ ብትበሻሸቁ ብተካሰሱ አንሰማችሁም !አሁን እኛ የምንፈልገው ሰርቶ በእጁ የሚያሳየን ልክ እንደ ጠ/ሚ/ዶ/አብይ አሕመድ ከብልፅግና ጋር ያለውን ነው !!!፦በወሬ አናምንም በስራ ብቻ!እና ብቻ !በማልቀስ አይሆንም !!!አልቅስ እውነት ያድንሐል!እውነተኛ ከሆንክ በሌላ ስራ እውነቱ ይወጣል የዋሸ ሰው አይቀጥልም!!! ግን አንተም አሱም በተለያየ ሰራ ብናያችሁ አገራችንን ወደተሻለ ከፍታ ታደርሷታላችሁ!!!ሁለታችሁም ለፉክክር ተዘጋጁ እኛም አንመርጣለን!!!አመሠግናለሁ!!!

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 14 годин тому

    የአፕል ኩባንያ መስራች ስቲቭ ጆ፣ የፈለሰፈው ቴክኖሎጂ የሲሊኮን ቫሊ አጭበርባሪዎችን ተሰርቋል። ቢሆንም፣ በብዙ ትግል፣ ቁርጠኝነት፣ የእሱ ኩባንያ የዛሬውን እንዴት እንዳሳካ ተመልከት። አንድሪው ቴስላ አዲስ የኤሌክትሪክ ሲስተም ቴክኖሎጂ ቀመር በቶማስ ኤዲሰን ኩባንያ ተሰርቋል። እና ብዙ እንዲሁ። ስለዚህ ወንድም፣ እንደገና፣ የቀደመውን ቴክኖሎጂ ቀላል እና ወጪ ቆጣቢ ለማድረግ ለመፈልሰፍ ይሞክሩ። የራስህ የቴክኖሎጂ ኮድ አለህ። ቴክኖሎጂ የሰርቁትን ሰዎች ከሰሱ። አንገት ከአንገት በሕግ አንቃቸው።

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 17 годин тому

    አይዞህ የፈጠራ ስራው አይምሮህ ውስጥ ስላለ በማንኛውም ሰአት የበለጠ መስራት ትችላለህ በቀል እና ቂም ለእግዚአብሔር ትተህ አይምሮህን ንጹሕ አርገህ በበለጠ ተመለስ ምክንያቱም ፈጠራ የሚሰራው ውስጣዊ ሰላም ና ስጦታ ነው

  • @user-jo3rx6rw3x
    @user-jo3rx6rw3x 18 годин тому

    አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን 🙏 ቅር ያለኝ ነገር መቀመጫውን አልሰራንም ታድያ ያ ቦታ ክፍት አይሆንም?

  • @Akk1856
    @Akk1856 18 годин тому

    መኪናዋን እንዳየኋት በጣም ነው የተማመንኩባት ከፋብሪካ የወጣች ነው ምትመስለው እና አንተ ይህን ያህል አቅም ካለህ ሌላ ሌላም መስራት ትችላለህ ይሄንን ነገር እውነታውን ብታጋልጥ ደስ ይለኛል እኔም ፈጠራ የምወድ ሰው ነኝ እውነተኛ የፈጠራ ሰው በየትኛውም ሁኔታ የሰውን ፈጠራ አይመኝም ግን አንዳድ ደደብ ሰዎች በሰው ፈጠራ ለመክበር የሚሮጡ አሉ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን አለም ላይ እስኪ ኒኮላ ቴስላን እንመልከተው ስለ ቢዝነስ ሳይሆን ስለ ፈጠራው ብቻ ስለሚያስብ የሱን ፈጠራ ብዙዎች ሰርቀውበታል ራዲዮን,ኤክሰሬን የፈጠረው እሱ ነው የሬዲዮ ፈጣሪ ማርኮኒ ይበላል ከ ኤን ቢሲ የግሩም ተበጀ ዶክመንተሪ ላይ እንደተከታተልኩት እና ብዙም አትዘን እውነታውን ግን ከነ ሙሉ ማስረጃው ማጋለጥ መብትህ ብቻ ሳይሆን ግዴታህም ጭምር ነው እራስህን ጠብቀህ በሌላ በተሻለ ስራ እንድትመጣ እመኛለው

  • @solomonabebe7417
    @solomonabebe7417 18 годин тому

    May God bless you and be with you amaizing

  • @ucbeki
    @ucbeki 18 годин тому

    Bro lemn akesem koy maserja kalek yehe eko wenjel nw

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 19 годин тому

    አይ ክህደት ?

  • @user-yt9dz3iq3h
    @user-yt9dz3iq3h 19 годин тому

    ወንድሜ እንዳልከው ከሆነ 1ሊትር ውሃ ከወሰደልህ ጥቂት ነው አንተግን ባህሩን ስለያዝከው መቼም ቢዘገይም እሱ ወደታች ይወርዳል አንተም ወደላይ ከፍ ያደርገሀል በርግጥ ብቻ በትእግስት መጠበቅ ነው ያለብህ ጌታ ቢዘገይም ሊፈርድ ይመጣል በርግጥ

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 20 годин тому

    ከተናገርክ ላይቀር ስም እየደበቅክ መናገር የለብህም ያ ማለት ለሚደርስብህ ጉዳት ተጠያቂ አይኖርም ቢገሉህ ማን ይጠየቃል ከተናገርክ ግን ህዝብ ካወቀው ምንም ማድረግ አይችሉም እራስህን ጠብቅ ትልቅ ሚድያ ላይ ሄደህ ስም ሳትደብቅ እውነቱን ተናገር

  • @YasinAman-rz9zr
    @YasinAman-rz9zr 20 годин тому

    እውነትም የስራ ሰው

  • @kebenaseketa652
    @kebenaseketa652 20 годин тому

    Please report to Authority Officials and ask for protection

  • @kebenaseketa652
    @kebenaseketa652 20 годин тому

    Please Habtish take care! Its really heart breaking 💔

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 20 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ውሸታም

  • @kebenaseketa652
    @kebenaseketa652 20 годин тому

    I hope God will pay back you! You didn't lose your brand, popularity, and generosity! Ethiopian people are with you ❤ it's really hard for you! I pray Allah to pay you hundredth times on what you cheated 🙏

    • @kebenaseketa652
      @kebenaseketa652 20 годин тому

      Please take care we need you Habtish, this world is full of cursed and evil messengers! Almighty God protect you from these people. Please calm down!

    • @habfilmproduction
      @habfilmproduction 17 годин тому

      Shikuren thanks

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 21 годину тому

    ከመኪናው ይልቅ አንተን የማወቅ ፍላጎት ነው ያደረብኝ። ካንተ ብዙ መማር እፈልጋለሁ። ይህንን ፈጠራ እንደ starting አስበው እና ዛሬውኑ እርሳስ እና ወረቀትህን ይዘህ latest design ለመስራት አስብ። The shape is also the most difficult design. I know the pain. But, Leave this staff & live your dream!

  • @techtronics7
    @techtronics7 21 годину тому

    I think there was a misunderstanding between you guys. You needed to have your agreement in writing. Also why did you not protect your eyes, health? Did you get paid for the time you spent on the project, you said you spent 1 year working on this?

  • @meb153
    @meb153 21 годину тому

    አይዞህ ወንድሚ ይሄ በትክክልም የፈጠራ ስራ ነው።ለቀጣይ ተመሳሳይ ስራ እራስክን ካሁን ጀምረህ እራስህን አዘጋጅ።ሌላው ያሉህን ማስረጃ ከኢኖቬሽን መስሪያ ቤት ጋር በሚገባ ተነጋገሩ።በጣም አጭር በሆነ ግዜ ውስጥ በዚሁ ሰራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። ቢያንስ የልምዱ ባለቤት አንተ ነህና አትፀፀት ግን ከዚህ ስራ እራስን ታገለልክ ያኔ ነው ያንተ ውድቀት ።ስለ አሰራሩ በትምህርትና በስልጠና መስጠት ከቻልክም እንዲሁ ተቋማት ን መናገር ትችላለህ።ነገሩን ከፈነዳኸው ካልቀረ በህግ መከታተል የተሻለ ነው። ስራውን አፍጥነው ብሬ በእልህማ ካልሰራህ አውርተህ አይወጣልህም።

  • @solomonabebe7417
    @solomonabebe7417 21 годину тому

    Ayzoh wendmachin hulum yejun yagegnal

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 22 години тому

    ለወደፊቱ አንድ ነገር ሲገለፅልህ ምንም እይነገርም ቢዝነስ ሰክሬትነው። እውቀትህን ለማንም እታጋራ ሰው ወዳጅ ሆኖ ነው የሚሰርቅህ። ሰለዚህ ከመለፍለፍ ተቆጠብ ለምን እራስህ አትሰራም ሰው እውቀትህን እንዲሰርቁህ እታድርግ አትለፍልፍ ሚስጥሩን እራስህተጠቀምበት ።ወንድሜ በቴልቪዥን እለቃለሁ አትበል ሰውየው ድጋሚ ስራ ሲባል ስለማይሰራ አርፍህ እንተ ሁሉንም ለመስራት ትችላለህ።ምያው ብእጅህ ነው እንደገና መስራት ትችላለህ ።ስማ ወንድሜ መበየዱና ቀለም መቀባቱን ተማር እራስህ መስራት ትችላለህ።ወንድሜ የም መክርህ ከነሱ ጋር አትስራ ለማንም ሳትናገር እራስህ እየሰራህ ሽጥ። ሚስጥርህን እትዘርግፈው ለምን ትበላበታለህ። ከዘረገፍከው ትበላለህ ።ነጋዴ ምግብ ሰርቶ ሲሸጥ የቅመሙን ሚስጥር ለማንም ስለማይነገር ነው ሀብታም የሚሆነው ወንድሜ ነገ ስሩ ተብለው ስታዘዙ እንዴት እንደሚሰሩ ቁጭ ብለህ ጠብቅ አብርን መኪና እናመርታለን ቢሉህ እነዚህ ከሀዲዋችን አብረህ እንዳትሰራ።ባሁን ግዜ ሁሉ ከሀዲ ስለሆነ ማንንም አትመን ሞያህን ለማንም እትናገር እራስህ ተደብቀህ ስራ እንተ በለፍህበት ሌላው በቀላል እይንጠቅህ።

  • @BY-de2tl
    @BY-de2tl 22 години тому

    Mekses ayechalem???

  • @kedirabdulahi6809
    @kedirabdulahi6809 22 години тому

    ያለፋው አልፏል ብዙ መሰራት ትችላለህ ጤና ይስጥህ እራስህን ጠብቅ ነገሩ ከባድ ነው

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 23 години тому

    ሲጀመር የባትላሜራ እና የአንተ እንጂ ሞተሩማ ከውጭ ነው የመጣው

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 23 години тому

    Lemagnawm rashn tebk gudayu wede liela neger liyamera ychlal. Rashn tebk

  • @amanhagos4605
    @amanhagos4605 23 години тому

    Wendeme ayzon regim redet ayhedem ante becha getahen emen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉berta

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 23 години тому

    እኔ ምንም አልመሰለኝም በ information ዘመን ኮፒ ለማድረግ ወይም ከሌሎች ለመማር እንደዉም ከዚህ በታች ካለዉ UA-camr የተቀዳ መሰለኝ የአገራችን ፈጠራ እያላቹ ምታካብዱ እኔ ይህን UA-camr ከብዙ ግዜ ጀምሬ ስከታተለዉ ነበር። ua-cam.com/video/WfvnoI25jC0/v-deo.htmlsi=MUtXhCLYsxQMtPO1

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa День тому

    My brother now you will come be plain ok tomorrow your the best leave them go head other nice people ok Good luck your future.they will paid you

  • @tilahungetachew814
    @tilahungetachew814 День тому

    ሐብትሽ መልካምት ዋጋ ያስከፍላል ድርጊታቸው እንኳን አንተን እኔንም በጣም ነው ያበሳጨኝ ነገር ግን ተስፋ ሳትቆርጥ የበለጠ ጠንካራ ሆነህ ምርጥ ስራ ሰርተህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ በርታ ካንተ ብዙ የሚጠብቁ ወጣቶችስላሉ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i День тому

    በህግ ማጠየቅ አለበት

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 День тому

    🧶Patent and Copyright Office ሄደህ Report አድርገው! Office of Prime Minister ጠይቀህ ንገራቸው። እኔም ዘሬ ከውጭ አገር በ Socialmedia አይቼህ፡ report አድርጌልሃለሁ ወደ አገር ቤት። አንተስ ለ Police report አድርገሃል ወይ? ወደ Ebs Tv ሄደህ Interview አድርግና፡ የሚረዳኝ ጠበቃ አምጡልኝ፡ ወይ ወደ ሚመለከተው ባለስልጣን ላኩኝ በላቸው! እራስህን ወክለህ ከነ ማስረጃው ይዘህ ፍርድ ቤት ሄደህ ክሰሰው! እንዳይገሉህ እራስህን ጠብቅ። ብዙ ግዜ ፈጠራ የሚያደርጉትን እየገደሉ Patent/Copyright ይሰርቃሉ! መረጃህንም፡ ሌላ ትርፍ Copy አድርገህ ሌላ ቦታ አስቀምጠው። ተጠንቀቅ! 🧶ሌላው፡ ኢንጅነር ቢጃይ ናክር ( ኢትዮጵያን/ኢንዲያን) አዲስ አበባ ውስጥ፡ የፈጠራ ስራ የሚሰሩትን ይረዳል። መቶ ሽህ ብር ይሰጣል። እሱን ለማግኘት ሞክር። ይህን ተመልከት እና አስብበት.......... "ከመቶ ሽህ ብሩ በስተጀርባ? አነጋጋሪው መላ ፈጣሪው፡ ኢንጅነር ቢጃይ ናክር" @EBCworld UA-cam

  • @abdurahimyagim9667
    @abdurahimyagim9667 День тому

    ጥሩ ነው ሀገራች 2 የመኪና company ይኖራታል መጀመሪያ ሀሳብን ያፈለቀው ማን ነው ለምሳሌ ራይድ ሲሰመሰረት ሀሳቡን ያመጣችው የ application funcationality የሳራችው እስዋነች ግን የ application user interface ምናምን በአጠቃላይ የ software ስራዋች በጋራ ነው የሚሰሩት እንዲሁም የመኪና ማምረት ስራም ተመሳሳይ ነው ግን የፈጠራ ባለሞያዋ እስዋ ነው የምትባለው software ስራዋች በጋራ ነው የሚሰሩት እኔ ብሆን የመጀመሪያው የፈጠረውን ሀሳብ እኔ ከመጣሁት ሌሎች ሰዋች በሀሳብ በገንዘብ በሞያ ካገዙኝ አመሰግናቸዋለው እንጂ የፈጠረውን ሀሳብ እኔ ከመጣሁት ሙሉለሙሉ የፈጠረው ስራው የኔ ነው ትልቁ point የመጀመሪያው የፈጠረውን ሀሳብ ማን ነው ያመጣው ለማንኛውም በኢትዮጵያውያን መሰራቱ የሚያበረታታ ነው ስሜታዊ አትሁን ያልኩትን ነገር በተረጋጋ መንገድ አስብበት

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo День тому

    አብሽር

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c День тому

    😒😒አይይይ ayዞክ ያለከው አፍሪካ እኮ ነክ ስትነቃ የሚግልክ ውይ እንዳትስራ የምትከለከልበት አገር 😒ነከ ለ ውንበዴ ለ ሙስና በአጠቃላይ አገርን የሚአውድሙት የሚሳካላት አግር ነው ያለከው 😒ዋጠው ግን ተስፍ አትቁረጥ

  • @solomonfikre816
    @solomonfikre816 День тому

    ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ።

  • @habtomwoldu4539
    @habtomwoldu4539 День тому

    ምንም አደለም ቀና ሰው ነህ ከዚ የበለጠ ትሰራላህ