Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ወደኋላ ያስቀረን ምቀኝነት ነው ።ወንድም በርታ ታሪክ ይቀየራል
አንድ ቀን አንዲት ወፍ ወደ ንብ ሄዳ...ንብን እንዲ እየደክምሽ የምሰሪውን ማር ሰዎች እየሰረቁ ይወስዱብሻል ትላታለች። ንብ መልሳ አይ ይውሰዱት ተያቸው ...እነሱ የወሰዱት ማሩን እንጂ ... የምሰራበትን ጥበብ አይደለም ብላ መለሰችላት ይባላል ። እና ምን ለማለት ነው መስራት በመቻልኽ ደስ ይበልኽ ነገ የተሻለ መስራት ትችላለኽ በእልኽ ተነስተኽ የተሻለ ሰርተኽ አሳያቸው። እነሱ ከመጀመሪያውኑ ተሸናፊ መሆናቸውን ስለሚያውቁት ነው የሰወን ክሬዲት የወሰዱት። እና በርታ ብሮ!
Amseginalhu
ማስረጃህን ይዘህ ተዘጋጅ ትክክለኛ ፍርድ ታገኛለህ
አይዞህ ከዚህ የበለጠ ትሰራለህ ደሞ ዋናዉ ያለዉ አንተጋር ነዉ
አይዞህ የፈጠረው ስራ (መኪናዋ) አንተ እጅ ስለ አለች ምን ልያሳዩ ነው? ምናልባት ምላስ ብቻ አጠገባቸው ቀርቷል። የፈጠራው ሥራው ግን አንተ ዘንድ አለ። የተሸወዱት እነሱ ናቸው።
I was about to say that. True true. Cry baby 😭
የኔ አባት አንተ ጀግና ነህ ትሰራዋለህ ሢቀጥል ሠወች ክፉ ቢሆኑም አንተ ግን ሁሌም ቅን ልብ ይኑርህ
@@abcabc1705 ትክልል የሚሠራ ምንም አይሆንም
ሀይ ሰላም እኔ ሳሚ አዉቶ ጋራዥ እባላለዉ ቦሌ እገኛለዉ ይሄን ስራ የዛሬ 4 አመት በፊት ለመስራት ጀምሬ በነገሮች አለመመቻቸት አቁሜዉ ነበር አሁን በሙሉ አቅም ቡጋቲን ለመስራት በመዘጋጀት ላይ ስለሆንን መልካም ፈቃድክ ከሆነ አብረን መስራት እንችላለን ከኔ ጋር ሙሉ አሰራሩን የየቀኑን ስራ በቲክቶክም በዩቲዩብም አብረን እየለቅን መስራት እንችላለን
We will try
አብሽር ወንድሜ
ይህን መኪና መጀመሪያ ያቀረብት እናም እኔም ያየሁት ገበያ ሚዲያ በሚባል ስለገበያ በሚያስተዋውቁ አንድ ሴት ባቀረበችው ዝግጅት ላይ እዚህ የምትለው የገራዥ ባለሙያ ነው እኔነኝ የሰራሁት ሲል የሰማሁት እናምዲቴል ስለአሰራሩ ብዙ ማውራት አልቻለም ነበር እንደኔ የሰውን ክሬዲት መውሰዱ አስፈላጊ አይመስለኝም ገና ምን ተያዘ እና ነው አሁንም እሱን ያቀረበው ሚድያ አንተንም ፊትለፊት ማቅረብ ያለበት ሐላፊነት ይመስለኛል ለማንኛውም እውቀትህ አንተጭንቅላት ውስጥ ነው ያለው በርታ ።
ችሎታህ ግን የሚገርም ነው በዚህ አጋጣሚ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ይሆናል ለምትጠጣው ውሃ እንኳን ትልቅ ጥንቃቂ አካባቢህ የምታቃቸውን ሁሉ አትመን አሁንም እውቀትህን ማንም ሊዘርፍህ አይችሉም በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ
አይዞህ ወንድሚ ይሄ በትክክልም የፈጠራ ስራ ነው።ለቀጣይ ተመሳሳይ ስራ እራስክን ካሁን ጀምረህ እራስህን አዘጋጅ።ሌላው ያሉህን ማስረጃ ከኢኖቬሽን መስሪያ ቤት ጋር በሚገባ ተነጋገሩ።በጣም አጭር በሆነ ግዜ ውስጥ በዚሁ ሰራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። ቢያንስ የልምዱ ባለቤት አንተ ነህና አትፀፀት ግን ከዚህ ስራ እራስን ታገለልክ ያኔ ነው ያንተ ውድቀት ።ስለ አሰራሩ በትምህርትና በስልጠና መስጠት ከቻልክም እንዲሁ ተቋማት ን መናገር ትችላለህ።ነገሩን ከፈነዳኸው ካልቀረ በህግ መከታተል የተሻለ ነው። ስራውን አፍጥነው ብሬ በእልህማ ካልሰራህ አውርተህ አይወጣልህም።
ጎበዝ ልጅ ነህ ወንድሜ ተረጋጋ አትናደድ ራስህን ተቆጣጠርና ፀጥ ብለህ ወደስራህ ግባ
ይወፎና የንቧ ታሪክ ነው ያንተ ታሪክ አይዞህ ሁል ግዜ እግዛብሄር ከተገፉት ጋር ስለሆነ እውነት አርነት ስለሚወጣ ያለጥርጥር አሽናፊው አንተ ነህ እራስህን ጠብቅ ጤናህን ጠብቅ ካሀዲዋች በህይወትም ላይ ስለሚመጡ ደግሜ የምመክርህ እራስን ስትበላም ስትጠጣም ተጠንቀቅ ከግዛብሄር ቤት ሳትርቅ በፀሎት በድንግል ማርያም ምልጃ ወደፊት ከዚህ በላይ ስርተህ እንድትገኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ::አትናደድ አትናደድ !!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ አንተ ጎበዝ ነህ ባገኝህ ደስ ይለኛል
አብሽር ወንድሜ ተመልሶ መለመኑ አይቀርም ሞያ በጅ ነው በውነት አንተ ጀግና ነእ
ለሰው ሞት አነሰው ትክክል አባባል ነው የራሱን ያልሆነ የሰው የሚመኝ ስግብግብ ግለሰቦች የበዙበት ሰዎች ይህ ከትልቅ ሌብነት ተለይቶ አይታይም በቂ መረጃ ካለህ ወደ ሕግ መግባት ትችላለህ እራስህን ጠብቅ ሀቅ አንተጋር ካለህ ታሸንፋለህ በርታ ወንድሜ አይዞ ።
አይዞኝ ወንድሜ ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሆንካል እግዛብሄር ያያል የኛ ሰው ከባድ ነው
I want to really appreciate your strength, you are real hero!I really admire you , Thank you !
ወንድሜ ጀግና ነህ ለአገር ኩራት ነህ። ሙያህ በእጅህ ስለሆነ አይዞህ በርታ እውነት ይወጣል ክሰስና አዋርዳቸው
ወንድሜ አትናደድ አንተ ጀግና ነኽ እውነት ኮርቼብሃለው ፈጣሪ ይጠብቅእ በቀጣይ ካሁኑ ትምርት ወስደህ አስገራሚ የሆነ የራስህ ፈጠራ ስራ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ ወንድሞች እና እኽቶች እስኪ እሚገባዉን like እና sher ጀባ እንበለው።
እንደ መጀመሪያ ስራህ አድርገህ ውሰደው ከዚህ በተሻለ የመስራት አቅሙ አለህ ለሌቦች እጅህን እንዳትሰጥ በርታልን።ካንተ ብዙ የተማሩ ወጣቴች አሉ አንዱ እኔ ነኝ ወንድሜ።
ወድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል አሁንም የረፈዴብህ ነገር የለም መስራት ትችላለህ እሽ ጉበዝ ባለሞያ ነህ 👍👍👍👏👏🙏🙏
እሺ አመሰግናለሁ
እውቀት ያለው ሰው እውቀት አይሰረቅምና :: እውቀትህን ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ :: እነርሱ ካልሰሩት አሁንም መስራት አይችሉም ስለዚህ እውነትህን ከሆነ እውቀትህን ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ.. ነገርየው እውነት ከሆነ ያማልግን በርታ ጀግና ነህ ❤
Thanks
አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነን ምናግዝህ ነገር ካለ ንገረን@@የስራሰውbusinessman
አይዞህ የፈጠራ ስራው አይምሮህ ውስጥ ስላለ በማንኛውም ሰአት የበለጠ መስራት ትችላለህ በቀል እና ቂም ለእግዚአብሔር ትተህ አይምሮህን ንጹሕ አርገህ በበለጠ ተመለስ ምክንያቱም ፈጠራ የሚሰራው ውስጣዊ ሰላም ና ስጦታ ነው
ጀግና ነህ ዋጋህን ከሰው አትጠብቅ ከፈጣሪህ ይሁን ራስህን ጠብቅ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም አግኝቼህ የእግርህን ጫማ ብጠርግልህ ደስ ይለኛል ምርጥ ኢትዮጵያዋ በርታ ወንድማችን
Eshi
ወንድሜ አይዞህ አትዘን የእ/ር ቃል ሲናገር ላለው ይጨመርለታል አንተ እውቀትህን ሳትሰስት እያካፈልክ ስላለህ የበለጠ ፈጠራ ይሰጥሃል ማንም አይቀድምህም የሮጠው ሁሉ አንደኛ አይወጣምና በርታ ቅንነትህ አትጣል
እሽ
እሚገርመው ይሄን ሥራ ሌላ አገር ያሉ ልጆች ሲሰሩ አይቻለሁ። አንተ እዚህ መሥራትህን አደንቃለሁ። በጣም ጎበዝ። መኪናዋን ካወቅሃት ሰማያዊና ጥቁር የተሰራች እጅግ ዘመናዊ መኪና። በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች ያለው ቪድዮ። በጣም ገርመኸኛል። እባክህ አድራሻህን ንገረኝ።
በተጨማሪ እነዚህ አጭበርባሪወችን በታዋቂ ሰወች ይዘህ ከሰህ ይቅርታ አስጠይቀህ የድካምህን ማግኘት ይገባሃል። እንደዚህ ዓይነት ሌቦች ለደህንነትህ ራሱ ጥሩ አይሆኑም።
እሸ አመሰግናለሁ
ወዳጄ አንተ ምንም አይነት ነገር ቢገኝምህ ሰዎችን በሀሳብም ሆነ በአቅም ሰዎችን መርዳት ነው ፈጣሪ ላንተ የሰጠህ ፀጋ አሁንም ተከድተህ ላንታ ብቻ ሳይሆን ለሰዎችም ትምርት አየሰጠህ ነው ፈጣሪ ደሞ የስራህን ይሰጥሀም እውነታውን ደሞ ይፍ ማድሰግህ እና ሰዎች ስላንተ እዲረዱህ ማድረግህ ነጥብ ያሰጥለል ምክንያቱም ምድራዊ ህግ አለ አይዞህ ከጎንህ ነን በርታ
አይ የእኛ ሰዉ በል ልብህንና አእምሮክንም እንስረቅ እንዳይሉ ግን ሰዉን አትመን የፈጠራ ስራክ ላይ የአንተን ስም ፃፍበት መለያ አድርግ የጋራ አትስራ❤
አብሽር ወንድሜ ምርጥ ባለሙያ ነህ ከዚህየበለጠ መሥራት ትችላለህ ሠዉን ማመን ቀብሮነዉ አብሽር
ለብትሽ አይዞህ ከእግዚያብሄር ታገኘዋለህ....የሰው ነገር ከባድ ነው
አይዞህ እውነት ትወጣለች
አንተ ደስ ይበልህ ፈጠራህ ወይም ሙያህ አንተ ጋ ስለአለ ከዝህ የበለጠ የሚሠራበት ዕድሜና ጤና ይስጠህ አይሰማህ ቅለቱ ለራሱ ነዉ ለእግዚአብሔር ስጥ
ወንድሜ ሀብትሽ አይዞህ ያንተን እውቀት ማንም ሊወስድ አይችልም የሚገርመው እኮ አሁን ደግመህ ስራው ቢባል አይሰራውም ምክንያቱም የራሱ እውቀት ስላልሆነ ስለዚህ ተወው ልፋትህ ቢያሳዝንም ምን ይደረጋል አንተ ደሞ በጣም ቅን ልጅ ነህ እኔ ያወኩህ ስለ ፋይበር ግላስ ስልጠና በሰጠኸን ጊዜ ነው እናም ደውዬም ሳናግርህ በጣም በእህትነት በትህትና ነው ያናገርከኝ አይዞህ መልካም ሰው ምንም አይሆንም ለግዜው ያሸነፉ ቢመስላቸውም አይሳካላቸቸውም
Ameseginalhu
የአበሻ ነገር ይሄ ነው ስናስጠላ!! የማያልፍልን ለዚህ ነው ለማንኛውም አንተ በርታ አይዞህ ::
አንተ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ ምርጥ እና ቀና ልብ ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጨምርል አይዞ
እረ ወንድሜ ነፍስህን ጠብቅ ከሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ወንድሜ አይዞህ የልፋትህ ዋጋ አይቀርም በሕግ መብትህን አስከብር ጎበዝ ጠበቃ ያዝ በፈጠራ መብት አስመዝግብ፣አብረኸው መስራትህን በማስረጃ አቅርበህ የሰራህበትን ዋጋ ገንዘብ አስከፍለው መኪናውን በሕግ አሳግደው ስልክህን ላክልኝ እናማክርሀለን በርታ
Thanks Beret
አይዞህ ወንድሜ አንተ ልዩ ነህ በተሻለ ስራ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ በርታልን
ሰውን አትመኑ! ስለደረሰብህ ስብራት ከሚያዝኑ ነኝ፣ ሰነፍ ሰርቶ ያሳይ ዘንድ አልታደለምና እንዲያውም ጭንቅላቱ ለሥራ አልተመረጠምና ተንኮል ተንኮሉ ላይ ሲተባበርና ሲተጋ ይውላል። ይህን አንድ ክፋታቸውን ይዘህ ብዙ አትጓተት። በዚያው ሁለተኛ ተንኮል አያጣቸውምና ከፈጠራ ሥራህ ጋር ርቀትህን ተጠንቅቀህ ጠብቅ! አይዞኝ ፈጣሪ በሰጠህ ትጋት የተሻለ ታገኛለህ።@
አሜን እሽ
ወንድም ከሀበሻ ጋር መስራት ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ብዙ ችግር ገጥሞኝ ነበር. ከ1 አመት በላይ የተሰራ መተግበሪያ ተሰርቋል። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በዚያች የተረገመች ሀገር አይደለሁም። በርቱ ከአንዳንድ ሰዎች ጋር እገናኝሃለሁ ተስፋ አትቁረጥ
በጣም ቅን ልቦና ነው ያለክ ወንድሜ ፈጣሪ መልስ አለው አይዞክ🙏
እሽ አመሰግናለሁ
በርታ ወንድማችን በሌላአሥገራሚ ሥራመምጣት ትችላለህ
ድንቅ ሰው ነህ አንተ ግን የትልቅ ካንፓኒ ባለቤት መሆንህ አይቀርም ። ወንድሜ ሀዘንህን እና ንዴትህን እጋራሀለው እጅህ ግን ወርቅ ነው።
,ወንድሜ አብሽሩ አላህ ጤናህን ይስጥህ ጎበዝና ቅን ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
Amen
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ህዝብን የሚያስለቅሱ ግን ነገ ያፍሩበታል እውቀቱን ስላለታደሉት
ቲክቶክ ላይ ልቀቀው ሁሉም ያየዋል
ጀግናው አንተነህ እሽ ....ምክንያቱም በየትኛውም ስአት የሄንን መኪና መስራት ስለምትችል እና እውቀቱ አንተጋር ሰለሆነ....ላሽ በላቸው
ኡፍፍፍፍ😢 አባተ አይዞክ እኛ ሃበሻውች እኮ ቀናተኞች ነን😢 በርታ እግዝአብሔር የረዳሃል❤❤
አይዞህ ወንድም ...ሴይፉ ሾው ላይ ግን ነገሩን ይፋ ብታደርገው ጥሩ ነው
አይዞህ ትምርት ነው
ተጠንቀቅ. አንዳይገሉህ ሁሉምተኮለኛነው❤ሰውን አትመን
እስቲ ፈጠራው የሚገባው ለእሱ ነው የምትሉ?
ደከሞች ሁሌም ደከመ ነቸው በረሠቸው አይተመመኑም::አንቴ ግን ይህ አይጎደህም የበለጠ እንድትሰረ ይረደሀል በርታ ወጠት ነህ❤💪
ሌላ የሚዲያ አካላት ለምሳሌ እነ እሸቱ መለሰ ይህንን በግልፅ ሁለታችሁንም ጠርቶ ማነጋገር አለበት እውነቱ ይወጣል
ዋናው ዲዛይን ያረገው አና ሃሳቡን ያመጣው ነው ባለቤት ሊሆን የሚችለው.. ከዛ ባለፈ ለሰሩት ሰዎች ክፍያ ከፍሎ ካሰራ የራሱ ነው ካልከፈለ ደሞ የጋራ የሚሆን ይመስለኛል አንደ ሃሳብ 👍
አሰራሩን በመፅሀፍ መልክ ሰጥተሀቸዉ ከሆነ አሸንፈዉሀል ግን ምንም ነገር ከሌላቸዉ ደግመዉ መስራት አይችሉም❤ አብሽር ሰዉ ከእባብ የከፋ ነዉ❤
በነገራችን ላይ ከዚ ህዝብጋ እንዴት ነው የሚኖረው ግን
ወንድሜ ጠንካራ ነህ አሁንም ጠንክር ግን እራስህን ጠብቅ አይታወቅም ምን ሊያስብና ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ አይታወቅም ስለዚ ጠንክር መረጃ መስጠትህን እንዳታቆም!!!!
ሁሉም ለበጎ አንተ ትችላለህ ጎበዝ ነህ
ሐቅ እንዳለህ ከሁኔታህ ለመረዳት ጊዜ አሎሰደብኝም ዉድቀትና ክህደት የብዙ የፈጠራ ሰዎች አጋጣሚና አንደኛዉ የቀጣይ ስራ መነሻ እርምጃ ነዉ አይዞህ
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ። ዛሬ መስሎት የኔ ነው ብሎ የዋሸ የሰረቀ ነገ ስለማይደግመው ዝናው በሌብነት በአጭበርባሪነት ይወቀሳል ይሸማቀቅማልም።
ኢንሻ አላህ ።
የፓተንት ህግ አለን በፓተንት ቀድመህ ማስመዝገብና ሌሎች ካላንተፈቃድ መስራት እንዳይችሉ ማድረግ ትችላለህ። ስሜታዊ መሆኑን ተውና ህግ ተጠቀም።
እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ እዉነት ነፃ ያወጣሀል አይዞህ ::
ወድሜ አይዞህ ሁለታችሁ ስታወሩ የነበረ ፈጣሪ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው ነገሮች በመወያየት ለመፍታት ሞክሩ አለማችን የብልጣብልጥ እና የቀማኖች ከሆነች ቆየች ፈጠራው አይደለም ለናንተ ለሁለት ሰዎች ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ይፈጥራል ለመግስትም ብዙ ጥቅም አለሁ እዳገርም ይጠቅማል ስለዚህ በማስተዋል ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ በመሀል የገቡት ሰዎች ለጥቅም እጂ ለሞያው ፍቅር የላቸውም ቢኖራቸውም አይሰሩትም ነገ እሱንም ከመክዳት አይመለሱም
እውነት ነው ።
እባካችሁ ሰይፉ ላይ እናስቀርበው
አይዞህ በስራ ብዙ አይነት አጋጣሚዎች አሉ ብዙም አትናደድ ምክንያቱም እውቀትህን ማንም ሊወስደው ስለማይችል ነገ የተሻለ ትሰራለህ ለበጎ ነው
ማስረጃህን ይዘህ በህግ ጠይቃቸው
ኣይዞህ ወንድሜ ሞራልህን ሰብሮ ታች ቢጥልህ ምንም ኣትሆንም ከሁልም የሚበልጥ ጭንቅላት ስለታደልክ ምንም ኣትወድቅም ጀግና ነክ ስራህን ኣይተናል በርታ ❤❤❤❤
I am automotive engineer,You are amazing man,you should get your credit.
ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ።
በርታ ወንድማችን። ሙያው እስካለህ ድረስ ነገም ሌላ ቀን ነውና ብዙም አትበሳጭ። ፍርዱን ከላይ ጠብቅ። ሙያው ከሌለው ነገ ማንነቱ ይገለጻል።
የፈጠራ ስራክ በመወሰዱ አዝናለው ግን ኬሚካል ምናምን የምትለው ግን እራስክን መጠበቅ ነበረብክ ሌላ ፈጠራ መስራት የምትችለው ጤና ስትሆን ነው ራስክን ጠብቀክ ስራ
Eshi ameseginalhu
ወንድሜ ኬሚካሉ ከምታስበው በላይ ነው በጣም ጡዘቱን ባለሙያ ነው የሚያቀው
አይዞህ ወንድሜ አትበሳጭ እግዚአብሔር ያውቃል። I don't care they stole my idea, I care that they don't have any of their own - Nikola Tesla
አይዞህ አብሽር አሏህ ሁሌ ከተበዳዩችጋና ከታጋሾችጋ ነው
ሀብቴ ጀግና የስራ ሰው እንዴት እንደሰራሀው መረጃ እና ማስረጃ ስለ አለህ አትፍራ ። በህግ አግባብ መፍታት አለብህ ።የቀጠርከው ባለሞያ ፣ የፈጠራ ጥበብህን ፥ መንካት አይችልም
ጀግና ነህ እና ኢትዮጵያን ሚቀኝነት ሆደችን ለይ ሞቷል አንድ ነገር ፈጠራ አንደችን ከሰራን እንገደላለን ወይም መተት ይሰራብነል አብሽር አንተ ወንድሜ አድናቆቴን ላንተ ነዉ።👍👍👍👍👍
በትላልቅ ካንፓኒ እንዲያውቁት እና ዜና ላይ እንዲነግሩ በደንብ ቀርፀህ ላክላቸው ። ግራ በያ ላይ ሳይውል አዋርዳቸው።
ጤናህን ጠብቅ። ካንሠር ያመጣል። አትና ደ ድ። እኔም በሰለጠነው ሀገር በብዙ ጥንቃ ቄ ነው የምሰራው። በርታ ጤናህን ግን ጠብቅ የሌሎችንም ጤና ጠብቅ።
እሸ
እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድማችን
አሜን
ጀግና ነህ አተ ጎበዝ ከዚህ ቀደም የሰራሀትን መኪና በኢቤስ አቅርባሀታል
ክብር ይገባሃል ወንድሜ
አንተ ጀግናነህ ተዋቸው እግርህ ጋር ይመጣሉ ወንድሜ በርታልኝ
Ayzo በርታለኔልን ነገም ያተ ቀን ነዉ አሁንም ምሰራበት ቦታ ተጠንቀቅ መልካም ፈጠራ 🤙
አይዞህ ወንድሜ እውነት እኮ ተደብቆ አይቀርም! አንተ ቅን ስለሆንክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ!
ምን ማለት ነው ለሌሎችም እነግራቸዋለን እንዴት እንደሠራሁት ምን ማለት ነው? ይልቅ ዝምብለህ እንዳትተዋቸው በዛ ላይ እኔ ባለቤት ነኝ እያልክ እንዴት ዝም ብለኽ ትለቃቸዋለህ?
ለ ፈጠራህ እርግጠኛ ስትሆንI ፈጠራህን በህግ መጠበቅ2 የሰራ (የፈጠራ ) ክፍፍላቹሁን መጥቀስ 3 በስራ ሂደት ላይ በኢንተርቪ የታገዘ በደረስክበት ሂደት የቪድዮ ማስረጃ መያዝ4 ለመተማመኛ የወረቀት ፊርማ በሁለታቹሁም የስራ አይነት ተጠቅሶ መፈራረምበተረፈ በጋራ ለሚሰሩ የፈጠራ ስራ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ
ሀብታሙ የዚህ መኪና ቦድ ት/ትቤ (ማሰልጠኛ )ክፈት በዚህ ታሸንፋል
እስከመጨረሳው አብረንህ ነን እንዳትፋታቸው
በረታ ያጋጥማል እዳትወድቅ ፈተና ነው እለፈፈው ብዙ ይጠበቅብሀል
Please Habtish take care! Its really heart breaking 💔
አወ ምቀኛ ነቸዉ ተዋቸዉ የስራቸዉን ያገዩታል ክሰሳቸዉ
When you do this kind of work,Always you should have paper agreement?
እስኪ መጀርያ ከመፈረጅ በሰከነ መንገድ የሁለቱንም ሀሳብ መስማት ያለብን ይመስለኛል ሲቀጥል እነዚህ ሁለት ወጣቶች ተስማምተው ቢሰሩ እነሱም ሀገርም ተጠቃሚ ሲቀጥልም ሌሎች የቢዝነስ ሰዎችም ተጠቃሚ ማድረግ ይችላሉ አለመስማማት እንደግለሰብም እንደሀገርም ብዙ እያስከፈለን ነው
ምንጭ አይደርቅም በርታ
መረጃውን የተሞላ አርገውና ለፍርድ ይመቻል ። ካአዲወች የበዙበት ጊዜ ነው።
አብሽር ጀግና ነክ ገና ብዙ ትሰራለክ
ወንድሜ ዋናው ጉዳይ ይሔ አይደለም በቂ ማስረጃዎች ካለህ በሕግ ማሣገድ ትችላለህ እንደዚህ አይነቶች ብዙ የጭንቅላት እውቀት ሰራቂ ሌቦች ስላሉ.
ቶሎ በሕግ አሣግድ ተጠርተው ስራቸው ይታገዳል ገና ለዕውቅና ፕሮሰስ ላይ ስለሚሆኑ ሠጪው አካል ጋ ሔደህ አቤት በል.
አላህ ይፍረዲህ ወዲሜ ምን ይባላል ሀበሻ ካሀዲ ነው ብቻውን ማደግ ነው እሚፈልገው 😢 ግን ተበቀላችው ዬተሻለ ሰርተህ ወጣት ነህ ትቺላለህ አተ አይዞህ
አንተ ድንቅ ነህአንተ ጀግና ነህ-----_-____------_---
እኔ ማሰራት የምፈልጋት መኪና አለችኝ እንነጋገርበት። አድራሻህን
መንድሜ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ደሥ ይለኛል
አይዞህ በርታ መኪናዋን ከጅምሩ ስትሰራት የሚያሳይ ፎቶ አለ ምናልባት ቪድዮም ይኖራሃል ስለዚህ አትቃጠል አንተ የሰራሃውን እሱ ሊደግመው አይችልም ስለዚ ሞራልህን ጠብቅ እኔ ንግግሩም ላይ አላማረኝም ነበር ልጁ እውነት የት እንዳለች እራስዋም ትናገራለችና።
አኔ መካኒክ ነኝ የጋራዝን ድካም አቀዋለው ፋብርም ቲኒሽ ጊዜ ስርቻለው ኬሚካሉ ደም መጣጭ እደሆነ አቃለው ግን ውድሜ ብርታ ሰትገፍ አንድ እርምጃ ወደፊት እየተጠጋህ ነው እነሱ ወደሓላ ያስቀሩህ ቢመስላቸወ አንተ ከፊት ትሆናለህ እና በፉጠራ ስራ መሳተፍ እና ሌላም ልምድ መለዋወጥ እፈልጋለው በምድነው እማገኝህ
ኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ወደኋላ ያስቀረን ምቀኝነት ነው ።
ወንድም በርታ ታሪክ ይቀየራል
አንድ ቀን አንዲት ወፍ ወደ ንብ ሄዳ...ንብን እንዲ እየደክምሽ የምሰሪውን ማር ሰዎች እየሰረቁ ይወስዱብሻል ትላታለች። ንብ መልሳ አይ ይውሰዱት ተያቸው ...እነሱ የወሰዱት ማሩን እንጂ ... የምሰራበትን ጥበብ አይደለም ብላ መለሰችላት ይባላል ። እና ምን ለማለት ነው መስራት በመቻልኽ ደስ ይበልኽ ነገ የተሻለ መስራት ትችላለኽ በእልኽ ተነስተኽ የተሻለ ሰርተኽ አሳያቸው። እነሱ ከመጀመሪያውኑ ተሸናፊ መሆናቸውን ስለሚያውቁት ነው የሰወን ክሬዲት የወሰዱት። እና በርታ ብሮ!
Amseginalhu
ማስረጃህን ይዘህ ተዘጋጅ ትክክለኛ ፍርድ ታገኛለህ
አይዞህ ከዚህ የበለጠ ትሰራለህ ደሞ ዋናዉ ያለዉ አንተጋር ነዉ
አይዞህ የፈጠረው ስራ (መኪናዋ) አንተ እጅ ስለ አለች ምን ልያሳዩ ነው? ምናልባት ምላስ ብቻ አጠገባቸው ቀርቷል። የፈጠራው ሥራው ግን አንተ ዘንድ አለ። የተሸወዱት እነሱ ናቸው።
I was about to say that. True true. Cry baby 😭
የኔ አባት አንተ ጀግና ነህ ትሰራዋለህ ሢቀጥል ሠወች ክፉ ቢሆኑም አንተ ግን ሁሌም ቅን ልብ ይኑርህ
@@abcabc1705 ትክልል የሚሠራ ምንም አይሆንም
ሀይ ሰላም እኔ ሳሚ አዉቶ ጋራዥ እባላለዉ ቦሌ እገኛለዉ ይሄን ስራ የዛሬ 4 አመት በፊት ለመስራት ጀምሬ በነገሮች አለመመቻቸት አቁሜዉ ነበር አሁን በሙሉ አቅም ቡጋቲን ለመስራት በመዘጋጀት ላይ ስለሆንን መልካም ፈቃድክ ከሆነ አብረን መስራት እንችላለን ከኔ ጋር ሙሉ አሰራሩን የየቀኑን ስራ በቲክቶክም በዩቲዩብም አብረን እየለቅን መስራት እንችላለን
We will try
አብሽር ወንድሜ
ይህን መኪና መጀመሪያ ያቀረብት እናም እኔም ያየሁት ገበያ ሚዲያ በሚባል ስለገበያ በሚያስተዋውቁ አንድ ሴት ባቀረበችው ዝግጅት ላይ እዚህ የምትለው የገራዥ ባለሙያ ነው እኔነኝ የሰራሁት ሲል የሰማሁት እናምዲቴል ስለአሰራሩ ብዙ ማውራት አልቻለም ነበር እንደኔ የሰውን ክሬዲት መውሰዱ አስፈላጊ አይመስለኝም ገና ምን ተያዘ እና ነው አሁንም እሱን ያቀረበው ሚድያ አንተንም ፊትለፊት ማቅረብ ያለበት ሐላፊነት ይመስለኛል ለማንኛውም እውቀትህ አንተጭንቅላት ውስጥ ነው ያለው በርታ ።
ችሎታህ ግን የሚገርም ነው በዚህ አጋጣሚ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ይሆናል ለምትጠጣው ውሃ እንኳን ትልቅ ጥንቃቂ አካባቢህ የምታቃቸውን ሁሉ አትመን አሁንም እውቀትህን ማንም ሊዘርፍህ አይችሉም በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ
አይዞህ ወንድሚ ይሄ በትክክልም የፈጠራ ስራ ነው።ለቀጣይ ተመሳሳይ ስራ እራስክን ካሁን ጀምረህ እራስህን አዘጋጅ።ሌላው ያሉህን ማስረጃ ከኢኖቬሽን መስሪያ ቤት ጋር በሚገባ ተነጋገሩ።በጣም አጭር በሆነ ግዜ ውስጥ በዚሁ ሰራ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። ቢያንስ የልምዱ ባለቤት አንተ ነህና አትፀፀት ግን ከዚህ ስራ እራስን ታገለልክ ያኔ ነው ያንተ ውድቀት ።ስለ አሰራሩ በትምህርትና በስልጠና መስጠት ከቻልክም እንዲሁ ተቋማት ን መናገር ትችላለህ።ነገሩን ከፈነዳኸው ካልቀረ በህግ መከታተል የተሻለ ነው። ስራውን አፍጥነው ብሬ በእልህማ ካልሰራህ አውርተህ አይወጣልህም።
ጎበዝ ልጅ ነህ ወንድሜ ተረጋጋ አትናደድ ራስህን ተቆጣጠርና ፀጥ ብለህ ወደስራህ ግባ
ይወፎና የንቧ ታሪክ ነው ያንተ ታሪክ አይዞህ ሁል ግዜ እግዛብሄር ከተገፉት ጋር ስለሆነ እውነት አርነት ስለሚወጣ ያለጥርጥር አሽናፊው አንተ ነህ እራስህን ጠብቅ ጤናህን ጠብቅ ካሀዲዋች በህይወትም ላይ ስለሚመጡ ደግሜ የምመክርህ እራስን ስትበላም ስትጠጣም ተጠንቀቅ ከግዛብሄር ቤት ሳትርቅ በፀሎት በድንግል ማርያም ምልጃ ወደፊት ከዚህ በላይ ስርተህ እንድትገኝ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ::አትናደድ አትናደድ !!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ አንተ ጎበዝ ነህ ባገኝህ ደስ ይለኛል
አብሽር ወንድሜ ተመልሶ መለመኑ አይቀርም ሞያ በጅ ነው በውነት አንተ ጀግና ነእ
ለሰው ሞት አነሰው ትክክል አባባል ነው የራሱን ያልሆነ የሰው የሚመኝ ስግብግብ ግለሰቦች የበዙበት ሰዎች ይህ ከትልቅ ሌብነት ተለይቶ አይታይም በቂ መረጃ ካለህ ወደ ሕግ መግባት ትችላለህ እራስህን ጠብቅ ሀቅ አንተጋር ካለህ ታሸንፋለህ በርታ ወንድሜ አይዞ ።
አይዞኝ ወንድሜ ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሆንካል እግዛብሄር ያያል የኛ ሰው ከባድ ነው
I want to really appreciate your strength, you are real hero!
I really admire you , Thank you !
ወንድሜ ጀግና ነህ ለአገር ኩራት ነህ። ሙያህ በእጅህ ስለሆነ አይዞህ በርታ እውነት ይወጣል ክሰስና አዋርዳቸው
ወንድሜ አትናደድ አንተ ጀግና ነኽ እውነት ኮርቼብሃለው ፈጣሪ ይጠብቅእ በቀጣይ ካሁኑ ትምርት ወስደህ አስገራሚ የሆነ የራስህ ፈጠራ ስራ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ ወንድሞች እና እኽቶች እስኪ እሚገባዉን like እና sher ጀባ እንበለው።
አመሰግናለሁ
እንደ መጀመሪያ ስራህ አድርገህ ውሰደው ከዚህ በተሻለ የመስራት አቅሙ አለህ ለሌቦች እጅህን እንዳትሰጥ በርታልን።ካንተ ብዙ የተማሩ ወጣቴች አሉ አንዱ እኔ ነኝ ወንድሜ።
አመሰግናለሁ
ወድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል አሁንም የረፈዴብህ ነገር የለም መስራት ትችላለህ እሽ ጉበዝ ባለሞያ ነህ 👍👍👍👏👏🙏🙏
እሺ አመሰግናለሁ
እውቀት ያለው ሰው እውቀት አይሰረቅምና :: እውቀትህን ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ :: እነርሱ ካልሰሩት አሁንም መስራት አይችሉም ስለዚህ እውነትህን ከሆነ እውቀትህን ተጠቅመህ መስራት ትችላለህ.. ነገርየው እውነት ከሆነ ያማልግን በርታ ጀግና ነህ ❤
Thanks
አይዞህ ወንድሜ ከጎንህ ነን ምናግዝህ ነገር ካለ ንገረን@@የስራሰውbusinessman
አይዞህ የፈጠራ ስራው አይምሮህ ውስጥ ስላለ በማንኛውም ሰአት የበለጠ መስራት
ትችላለህ በቀል እና ቂም ለእግዚአብሔር
ትተህ አይምሮህን ንጹሕ አርገህ በበለጠ
ተመለስ ምክንያቱም ፈጠራ የሚሰራው
ውስጣዊ ሰላም ና ስጦታ ነው
ጀግና ነህ ዋጋህን ከሰው አትጠብቅ ከፈጣሪህ ይሁን ራስህን ጠብቅ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም አግኝቼህ የእግርህን ጫማ ብጠርግልህ ደስ ይለኛል ምርጥ ኢትዮጵያዋ በርታ ወንድማችን
Eshi
ወንድሜ አይዞህ አትዘን የእ/ር ቃል ሲናገር ላለው ይጨመርለታል አንተ እውቀትህን ሳትሰስት እያካፈልክ ስላለህ የበለጠ ፈጠራ ይሰጥሃል ማንም አይቀድምህም የሮጠው ሁሉ አንደኛ አይወጣምና በርታ ቅንነትህ አትጣል
እሽ
እሚገርመው ይሄን ሥራ ሌላ አገር ያሉ ልጆች ሲሰሩ አይቻለሁ። አንተ እዚህ መሥራትህን አደንቃለሁ። በጣም ጎበዝ። መኪናዋን ካወቅሃት ሰማያዊና ጥቁር የተሰራች እጅግ ዘመናዊ መኪና። በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች ያለው ቪድዮ። በጣም ገርመኸኛል። እባክህ አድራሻህን ንገረኝ።
በተጨማሪ እነዚህ አጭበርባሪወችን በታዋቂ ሰወች ይዘህ ከሰህ ይቅርታ አስጠይቀህ የድካምህን ማግኘት ይገባሃል። እንደዚህ ዓይነት ሌቦች ለደህንነትህ ራሱ ጥሩ አይሆኑም።
እሸ አመሰግናለሁ
ወዳጄ አንተ ምንም አይነት ነገር ቢገኝምህ ሰዎችን በሀሳብም ሆነ በአቅም ሰዎችን መርዳት ነው ፈጣሪ ላንተ የሰጠህ ፀጋ አሁንም ተከድተህ ላንታ ብቻ ሳይሆን ለሰዎችም ትምርት አየሰጠህ ነው ፈጣሪ ደሞ የስራህን ይሰጥሀም እውነታውን ደሞ ይፍ ማድሰግህ እና ሰዎች ስላንተ እዲረዱህ ማድረግህ ነጥብ ያሰጥለል ምክንያቱም ምድራዊ ህግ አለ አይዞህ ከጎንህ ነን በርታ
አይ የእኛ ሰዉ በል ልብህንና አእምሮክንም እንስረቅ እንዳይሉ ግን ሰዉን አትመን የፈጠራ ስራክ ላይ የአንተን ስም ፃፍበት መለያ አድርግ የጋራ አትስራ❤
አብሽር ወንድሜ ምርጥ ባለሙያ ነህ ከዚህየበለጠ መሥራት ትችላለህ ሠዉን ማመን ቀብሮነዉ አብሽር
ለብትሽ አይዞህ ከእግዚያብሄር ታገኘዋለህ....የሰው ነገር ከባድ ነው
አይዞህ እውነት ትወጣለች
አንተ ደስ ይበልህ ፈጠራህ ወይም ሙያህ አንተ ጋ ስለአለ ከዝህ የበለጠ የሚሠራበት ዕድሜና ጤና ይስጠህ አይሰማህ ቅለቱ ለራሱ ነዉ ለእግዚአብሔር ስጥ
አመሰግናለሁ
ወንድሜ ሀብትሽ አይዞህ ያንተን እውቀት ማንም ሊወስድ አይችልም የሚገርመው እኮ አሁን ደግመህ ስራው ቢባል አይሰራውም ምክንያቱም የራሱ እውቀት ስላልሆነ ስለዚህ ተወው ልፋትህ ቢያሳዝንም ምን ይደረጋል አንተ ደሞ በጣም ቅን ልጅ ነህ እኔ ያወኩህ ስለ ፋይበር ግላስ ስልጠና በሰጠኸን ጊዜ ነው እናም ደውዬም ሳናግርህ በጣም በእህትነት በትህትና ነው ያናገርከኝ አይዞህ መልካም ሰው ምንም አይሆንም ለግዜው ያሸነፉ ቢመስላቸውም አይሳካላቸቸውም
Ameseginalhu
የአበሻ ነገር ይሄ ነው ስናስጠላ!! የማያልፍልን ለዚህ ነው ለማንኛውም አንተ በርታ አይዞህ ::
አንተ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ ምርጥ እና ቀና ልብ ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጨምርል አይዞ
እረ ወንድሜ ነፍስህን ጠብቅ ከሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ወንድሜ አይዞህ የልፋትህ ዋጋ አይቀርም በሕግ መብትህን አስከብር ጎበዝ ጠበቃ ያዝ በፈጠራ መብት አስመዝግብ፣አብረኸው መስራትህን በማስረጃ አቅርበህ የሰራህበትን ዋጋ ገንዘብ አስከፍለው መኪናውን በሕግ አሳግደው ስልክህን ላክልኝ እናማክርሀለን በርታ
Thanks Beret
አይዞህ ወንድሜ አንተ ልዩ ነህ በተሻለ ስራ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ በርታልን
ሰውን አትመኑ!
ስለደረሰብህ ስብራት ከሚያዝኑ ነኝ፣ ሰነፍ ሰርቶ ያሳይ ዘንድ አልታደለምና እንዲያውም ጭንቅላቱ ለሥራ አልተመረጠምና ተንኮል ተንኮሉ ላይ ሲተባበርና ሲተጋ ይውላል። ይህን አንድ ክፋታቸውን ይዘህ ብዙ አትጓተት። በዚያው ሁለተኛ ተንኮል አያጣቸውምና ከፈጠራ ሥራህ ጋር ርቀትህን ተጠንቅቀህ ጠብቅ! አይዞኝ ፈጣሪ በሰጠህ ትጋት የተሻለ ታገኛለህ።
@
አሜን እሽ
ወንድም ከሀበሻ ጋር መስራት ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ብዙ ችግር ገጥሞኝ ነበር. ከ1 አመት በላይ የተሰራ መተግበሪያ ተሰርቋል። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በዚያች የተረገመች ሀገር አይደለሁም። በርቱ ከአንዳንድ ሰዎች ጋር እገናኝሃለሁ ተስፋ አትቁረጥ
በጣም ቅን ልቦና ነው ያለክ ወንድሜ ፈጣሪ መልስ አለው አይዞክ🙏
እሽ አመሰግናለሁ
በርታ ወንድማችን በሌላአሥገራሚ
ሥራመምጣት ትችላለህ
ድንቅ ሰው ነህ አንተ ግን የትልቅ ካንፓኒ ባለቤት መሆንህ አይቀርም ። ወንድሜ ሀዘንህን እና ንዴትህን እጋራሀለው እጅህ ግን ወርቅ ነው።
አመሰግናለሁ
,ወንድሜ አብሽሩ አላህ ጤናህን ይስጥህ ጎበዝና ቅን ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
Amen
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ህዝብን የሚያስለቅሱ ግን ነገ ያፍሩበታል እውቀቱን ስላለታደሉት
ቲክቶክ ላይ ልቀቀው ሁሉም ያየዋል
ጀግናው አንተነህ እሽ ....ምክንያቱም በየትኛውም ስአት የሄንን መኪና መስራት ስለምትችል እና እውቀቱ አንተጋር ሰለሆነ....ላሽ በላቸው
ኡፍፍፍፍ😢 አባተ አይዞክ እኛ ሃበሻውች እኮ ቀናተኞች ነን😢 በርታ እግዝአብሔር የረዳሃል❤❤
አይዞህ ወንድም ...ሴይፉ ሾው ላይ ግን ነገሩን ይፋ ብታደርገው ጥሩ ነው
አይዞህ
ትምርት ነው
ተጠንቀቅ. አንዳይገሉህ ሁሉምተኮለኛነው❤ሰውን አትመን
እስቲ ፈጠራው የሚገባው ለእሱ ነው የምትሉ?
ደከሞች ሁሌም ደከመ ነቸው በረሠቸው አይተመመኑም::
አንቴ ግን ይህ አይጎደህም የበለጠ እንድትሰረ ይረደሀል በርታ ወጠት ነህ❤💪
ሌላ የሚዲያ አካላት ለምሳሌ እነ እሸቱ መለሰ ይህንን በግልፅ ሁለታችሁንም ጠርቶ ማነጋገር አለበት እውነቱ ይወጣል
ዋናው ዲዛይን ያረገው አና ሃሳቡን ያመጣው ነው ባለቤት ሊሆን የሚችለው.. ከዛ ባለፈ ለሰሩት ሰዎች ክፍያ ከፍሎ ካሰራ የራሱ ነው ካልከፈለ ደሞ የጋራ የሚሆን ይመስለኛል አንደ ሃሳብ 👍
አሰራሩን በመፅሀፍ መልክ ሰጥተሀቸዉ ከሆነ አሸንፈዉሀል ግን ምንም ነገር ከሌላቸዉ ደግመዉ መስራት አይችሉም❤ አብሽር ሰዉ ከእባብ የከፋ ነዉ❤
Thanks
በነገራችን ላይ ከዚ ህዝብጋ እንዴት ነው የሚኖረው ግን
ወንድሜ ጠንካራ ነህ አሁንም ጠንክር ግን እራስህን ጠብቅ አይታወቅም ምን ሊያስብና ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ አይታወቅም ስለዚ ጠንክር መረጃ መስጠትህን እንዳታቆም!!!!
እሺ አመሰግናለሁ
ሁሉም ለበጎ አንተ ትችላለህ ጎበዝ ነህ
ሐቅ እንዳለህ ከሁኔታህ ለመረዳት ጊዜ አሎሰደብኝም ዉድቀትና ክህደት የብዙ የፈጠራ ሰዎች አጋጣሚና አንደኛዉ የቀጣይ ስራ መነሻ እርምጃ ነዉ አይዞህ
Amseginalhu
እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ። ዛሬ መስሎት የኔ ነው ብሎ የዋሸ የሰረቀ ነገ ስለማይደግመው ዝናው በሌብነት በአጭበርባሪነት ይወቀሳል ይሸማቀቅማልም።
ኢንሻ አላህ ።
የፓተንት ህግ አለን በፓተንት ቀድመህ ማስመዝገብና ሌሎች ካላንተፈቃድ መስራት እንዳይችሉ ማድረግ ትችላለህ።
ስሜታዊ መሆኑን ተውና ህግ ተጠቀም።
እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ እዉነት ነፃ ያወጣሀል አይዞህ ::
ወድሜ አይዞህ ሁለታችሁ ስታወሩ የነበረ ፈጣሪ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው
ነገሮች በመወያየት ለመፍታት ሞክሩ አለማችን የብልጣብልጥ እና የቀማኖች ከሆነች ቆየች
ፈጠራው አይደለም ለናንተ ለሁለት ሰዎች ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ይፈጥራል
ለመግስትም ብዙ ጥቅም አለሁ እዳገርም ይጠቅማል ስለዚህ በማስተዋል ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ በመሀል የገቡት ሰዎች ለጥቅም እጂ ለሞያው ፍቅር የላቸውም ቢኖራቸውም አይሰሩትም
ነገ እሱንም ከመክዳት አይመለሱም
እውነት ነው ።
እባካችሁ ሰይፉ ላይ እናስቀርበው
አይዞህ በስራ ብዙ አይነት አጋጣሚዎች አሉ ብዙም አትናደድ ምክንያቱም እውቀትህን ማንም ሊወስደው ስለማይችል ነገ የተሻለ ትሰራለህ ለበጎ ነው
ማስረጃህን ይዘህ በህግ ጠይቃቸው
ኣይዞህ ወንድሜ ሞራልህን ሰብሮ ታች ቢጥልህ ምንም ኣትሆንም ከሁልም የሚበልጥ ጭንቅላት ስለታደልክ ምንም ኣትወድቅም ጀግና ነክ ስራህን ኣይተናል በርታ ❤❤❤❤
I am automotive engineer,You are amazing man,you should get your credit.
Thanks
ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ።
በርታ ወንድማችን። ሙያው እስካለህ ድረስ ነገም ሌላ ቀን ነውና ብዙም አትበሳጭ። ፍርዱን ከላይ ጠብቅ። ሙያው ከሌለው ነገ ማንነቱ ይገለጻል።
የፈጠራ ስራክ በመወሰዱ አዝናለው ግን ኬሚካል ምናምን የምትለው ግን እራስክን መጠበቅ ነበረብክ ሌላ ፈጠራ መስራት የምትችለው ጤና ስትሆን ነው ራስክን ጠብቀክ ስራ
Eshi ameseginalhu
ወንድሜ ኬሚካሉ ከምታስበው በላይ ነው በጣም ጡዘቱን ባለሙያ ነው የሚያቀው
አይዞህ ወንድሜ አትበሳጭ እግዚአብሔር ያውቃል። I don't care they stole my idea, I care that they don't have any of their own - Nikola Tesla
አይዞህ አብሽር አሏህ ሁሌ ከተበዳዩችጋና ከታጋሾችጋ ነው
ሀብቴ ጀግና የስራ ሰው
እንዴት እንደሰራሀው መረጃ እና ማስረጃ ስለ አለህ አትፍራ ። በህግ አግባብ መፍታት አለብህ ።
የቀጠርከው ባለሞያ ፣ የፈጠራ ጥበብህን ፥ መንካት አይችልም
ጀግና ነህ እና ኢትዮጵያን ሚቀኝነት ሆደችን ለይ ሞቷል አንድ ነገር ፈጠራ አንደችን ከሰራን እንገደላለን ወይም መተት ይሰራብነል አብሽር አንተ ወንድሜ አድናቆቴን ላንተ ነዉ።👍👍👍👍👍
Thanks
በትላልቅ ካንፓኒ እንዲያውቁት እና ዜና ላይ እንዲነግሩ በደንብ ቀርፀህ ላክላቸው ። ግራ በያ ላይ ሳይውል አዋርዳቸው።
ጤናህን ጠብቅ። ካንሠር ያመጣል። አትና ደ ድ። እኔም በሰለጠነው ሀገር በብዙ ጥንቃ ቄ ነው የምሰራው። በርታ ጤናህን ግን ጠብቅ የሌሎችንም ጤና ጠብቅ።
እሸ
እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድማችን
አሜን
ጀግና ነህ አተ ጎበዝ ከዚህ ቀደም የሰራሀትን መኪና በኢቤስ አቅርባሀታል
ክብር ይገባሃል ወንድሜ
አንተ ጀግናነህ ተዋቸው እግርህ ጋር ይመጣሉ ወንድሜ በርታልኝ
Ayzo በርታለኔልን ነገም ያተ ቀን ነዉ
አሁንም ምሰራበት ቦታ ተጠንቀቅ
መልካም ፈጠራ 🤙
አመሰግናለሁ
አይዞህ ወንድሜ እውነት እኮ ተደብቆ አይቀርም! አንተ ቅን ስለሆንክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ!
ምን ማለት ነው ለሌሎችም እነግራቸዋለን እንዴት እንደሠራሁት ምን ማለት ነው? ይልቅ ዝምብለህ እንዳትተዋቸው በዛ ላይ እኔ ባለቤት ነኝ እያልክ እንዴት ዝም ብለኽ ትለቃቸዋለህ?
ለ ፈጠራህ እርግጠኛ ስትሆን
I ፈጠራህን በህግ መጠበቅ
2 የሰራ (የፈጠራ ) ክፍፍላቹሁን መጥቀስ
3 በስራ ሂደት ላይ በኢንተርቪ የታገዘ በደረስክበት ሂደት የቪድዮ ማስረጃ መያዝ
4 ለመተማመኛ የወረቀት ፊርማ በሁለታቹሁም የስራ አይነት ተጠቅሶ መፈራረም
በተረፈ በጋራ ለሚሰሩ የፈጠራ ስራ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ
እሸ አመሰግናለሁ
ሀብታሙ የዚህ መኪና ቦድ ት/ትቤ (ማሰልጠኛ )ክፈት በዚህ ታሸንፋል
እስከመጨረሳው አብረንህ ነን እንዳትፋታቸው
በረታ ያጋጥማል እዳትወድቅ ፈተና ነው እለፈፈው ብዙ ይጠበቅብሀል
Please Habtish take care! Its really heart breaking 💔
አወ ምቀኛ ነቸዉ ተዋቸዉ የስራቸዉን ያገዩታል ክሰሳቸዉ
When you do this kind of work,Always you should have paper agreement?
እስኪ መጀርያ ከመፈረጅ በሰከነ መንገድ የሁለቱንም ሀሳብ መስማት ያለብን ይመስለኛል ሲቀጥል እነዚህ ሁለት ወጣቶች ተስማምተው ቢሰሩ እነሱም ሀገርም ተጠቃሚ ሲቀጥልም ሌሎች የቢዝነስ ሰዎችም ተጠቃሚ ማድረግ ይችላሉ አለመስማማት እንደግለሰብም እንደሀገርም ብዙ እያስከፈለን ነው
ምንጭ አይደርቅም በርታ
መረጃውን የተሞላ አርገውና ለፍርድ ይመቻል ። ካአዲወች የበዙበት ጊዜ ነው።
አብሽር ጀግና ነክ ገና ብዙ ትሰራለክ
ወንድሜ ዋናው ጉዳይ ይሔ አይደለም በቂ ማስረጃዎች ካለህ በሕግ ማሣገድ ትችላለህ እንደዚህ አይነቶች ብዙ የጭንቅላት እውቀት ሰራቂ ሌቦች ስላሉ.
ቶሎ በሕግ አሣግድ ተጠርተው ስራቸው ይታገዳል ገና ለዕውቅና ፕሮሰስ ላይ ስለሚሆኑ ሠጪው አካል ጋ ሔደህ አቤት በል.
አላህ ይፍረዲህ ወዲሜ ምን ይባላል ሀበሻ ካሀዲ ነው ብቻውን ማደግ ነው እሚፈልገው 😢 ግን ተበቀላችው ዬተሻለ ሰርተህ ወጣት ነህ ትቺላለህ አተ አይዞህ
Eshi
አንተ ድንቅ ነህ
አንተ ጀግና ነህ
-----_-____------_---