የትኛውን በኤሌክትሪክ የሚሰራ መኪና እንግዛ? - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2023
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 10

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 3 місяці тому

    ተባረኩ ! እንዲህ ዓይነት ባለሙያዎችን ያብዛልን እደጉ ተመንደጉ!!

  • @karibuautogarag2593
    @karibuautogarag2593 9 місяців тому +1

    ብዙ ሰው ከ አዲስ አበባ የሚወጣው ለስራ ወይም ለሌላ ጉዳይ ስለሆነ ወደ ቤቱ ስለማይሄድ ሆቴሎች ላይና መንገድ ላይ ፈጣን ቻርጅ ማድረግያ ያስፈልጋል ለማለት ነው, በተለይ በአሁኑ ጊዜ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ መኪኖች ወጭያቸው ስለሚቀንስ ያስፈልጉናል መኪኖቹ ችግር አለባቸውም አልተባለም በተጨማሪ መኪኖቹ ኤሲ ሲከፈት የሚሄዱት ኪሎ ሜትር ከ ኖርማሉ ስለሚቀንስ መረጃውም ዳሽ ቦርድ ላይ ስለሚታይ መንገድ ላይ እንዳንቆም መረጃውን የማንበብ ልምድ ይኑረን ሾፌሮችም በፕላን እንቀሳቀስ ለማለት ነው የተፈለገው

  • @mezmurleyesustube9908
    @mezmurleyesustube9908 2 місяці тому

    ምርጥ መረጃ ነው!🤙

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Місяць тому +1

    ቻርጀር በሌለበት ሐገር የኤሌትሪክ መኪና መግዛት ፣ሥጋ እና 🧅ሽንኩርት በሌለበት ኪችን ውስጥ የወርቅ ቢለዎን ደርድሮ ለጌጥ እንዲታይ የማስቀመጥ ያክል ተመሣሣይ ነው።😂

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 9 місяців тому

    የትኛው ኤሌትሪክ አለና ለአንዲት አንፖል የማትበቃ ፓወር ከንደገና ብዙ ችግር ኡለው ለኢትዮጲያ ጊዜውም አይደለም :: ገና ገና ብዙ ይቅረናል

  • @endalkdagne1228
    @endalkdagne1228 3 місяці тому +1

    0:23

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 3 місяці тому +1

    ክሬን (ማንሻ) ብንገዛ ያወጣል

  • @milliontadesse9387
    @milliontadesse9387 9 місяців тому

    Y

  • @kurazekuraze
    @kurazekuraze 2 місяці тому

    wegaw senti newe

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 3 місяці тому

    ክሬን (ማንሻ) ብንገዛ ያወጣል