Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
2nd ዩተብ ቻናል www.youtube.com/@Habtish9765
አሰላሙ አለይኩም እኔ ያለሁት ኢማራት ነኝ ግን መስራት እምፈልገዉ የሳሙና ምርት ነዉ ዋጋዉን ንገሩኝ ስላቸዉ አይናገሩም የሄን ያህል ከባድ ነዉ እዴ የምታቀዉ ነገር ካለህ ስለስራ ጥሩ ንቱ መጥፎ ነቱ ብቻ አላዉቅም አገር መግባት እፈልጋለሁ ወድሜ የተሰማህ ነገር ንገረኝ♥♥♥
አተ መልካምስው ነህ ወድሜ ተባርክ ውድሜ አደንግር አግዘኝ ታማኝ የህግ አካል የምታቅ ከሆን እባክህ ተባበረኝ ሰውእየጎዱ የሚቀሙ ሌቦች አሉ እረዱኝ የህግ አካል ካለቹህ😢😢😢😢
ተባረክ 🙏 በጣም ቅን ልብ ነው ያለህ እናመሰግናለን
ስልክህን ፃፍ
አዶራሻ የት ነዉ አዳማ አለ
አንተን ልዩ የሚያደርግህ ቅንነትህ ነው በታምር ይህ ፀባይህ እንዳይቀየር እግዚአብሔር ይርዳህ
እሽ
በጣም
Betam egziabher yistih
@@kemawbogale9123 እውነት ነው ቅንነቱ ደስ ስላለኝ ነው ከፒታል ብኖረኝና ሥራውን ብጀምር አስብሎኛል ቅንነቱ በጣም በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድሜ
ሀብትዬ እኔ ሠዓሊ ነኝ ለወገኖችህ ነገሮችን አቅለህ ማቅረብህ ዋጋህ በሰማይ ነዉ ። በተጨማሪ ሞልዱን (በሲልከን ሞልድ) አቀራረቡን ፕሮግራም ይዘህ ብታቀርብ የነፍስ ሥራ ነው።አኔ የሚዲያ ሰው ስላልሆኩ ነው እንጂ ባግዝህ ደስ ባለኝ ነበር። ጠባይህ ያስቀናል ። እግዚአብሔር ያግዝህ ያበርታህ ይባርክ ሀብታችን ።
አመሰግናለሁ ሞልዱን ከመስራት ገበያ ላይ ያለውን ሞልድ መግዛት ይሻላል
እናመሰግናለን የኔ ወንድም
እኔን ስዕል አስተምሩኝ በናታችሁ ሰአሊ መሆን ህልሜ ነዉ❤❤
tebarek
Tebarek
ከህዝቡ ወጥተው ህዝቡን የሚበሉ ጅቦች በሞሉበት አገር አንተን የመሰለ ወንድም ማግኘት እድለኝነት ነው። ኑርልን የእውነት ትለያለህ ቅን ሰው ፣ ለሰው አዛኝ እና ትክክለኛ ዜጋ ነህ። Respect for u.
Amseginalhu
Ante temarkal😂😂
በጣምጥሩነው ጥሩስራ ለራስው ተባረክ
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢፖክሲው ተመችቶኛል አንት ቅን ሰው እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን
አመሰግናለሁ
ምርጥ ሰው ነህ እውቀትህን በነፃ የምትሰጥ ተባረክልን❤❤❤
Thanks
❤❤❤❤❤
thanks ,አሰራሩን ግን በተግባር ብታሳይ የበለጠ የህዝብ ተወዳጅነትን ትገኛለህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ቅን ሰው ነህ እንዳንተ ጢቂት ሰዎች ቢኖሩን ስራ አጥነትና ችግር ይጠፋ ነበር የአፍሪካውያን ትልቁ ችግር እውቀት ለሰው ልጆች ማካፈል እንደ ትልቅ ጉዳት ያዩታል ቅን ልብ ንፁህ ልቦና እኔን እንኳን ባልሰራው ሰዎች ሰርተው ሂወታቸውንያሳምሩበት ብሎ ያስባል እግዚአብሔር ቅን ሰዎች ያብዛልን አሜን ።
አምምን በጣም አመሰግናለሁ
የመጀመርያየ ነው ሳይህ በጣም ምርጥ ሰው
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወድሜ እናመሰግናለን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ
Ok thanks
በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
ነገሮችን እንዲህ ግልፅልፅ አድርገህ በቀላሉ ማሳየትህ በእውነት ከፈጣሪ መባረክ ነው። በዚሁ ቀጥል። እናመሰግናለን። አንድ ቀን እንደምንገናኝ አምናለሁ።
Abishir
ወንድሜ የተናገርከው እኔ በጣም ነው የገባኝ ክፍለሀገርነኝ እነዴት አገኛለው በጣም ነው መስራት የምፈልገው እድሜ ይሰጥህ
በጣም ነው ማመሰግነው እግዝያብሔር ያለህን መልካምነት ያብዛልህ እኔ አጋጣሚ ሳስብ አንተን አገኘሁ እማምላክ ከጭንቅ ትገላግልህ❤
ወንድማለም በርታልን እናመሰግናለን
ተባረክ ቅንነት ለራስ ነው ማንም አመሰገነም አላመሰገነም እግዚአብሔር ይከፍላል።
በጣ ደስላል ሀብቴ ለመጀመሪያ ነው ያየሁት እከታተላለሁ
ተባረክ ሀብትሽ አንተ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ። በዚው ቀጥል።
Eshi ameseginalhu
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
የእውነት ተባረክ በጣም ትምህርቱን ፈልጌ 12000 ብር ጠይቀውኝ አቅሜ ስለማይችል ተውኩት አሁንን ግን በሞራል እነሳለሁ
አብረን እንጀምር እኔም መስራት እፈልጋለው
ጌታ እየሱስ ይረዳሀል ከሞራልህ በጀግንነት ወደፊት ቀጥል ወንድሜ በርታ
እጅግ በጣም እናመሠግናለን በጣም እምፈልገው ስራ ነው
ምርጥሠው እንዳንተ አይነት ሠው በጣም አሥፈላጊሠው ተባረክ
Amen
ምርጥ ልጅ
መልካም ሰው👍
ወድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ፈቃደኛ ከሆንክ ብንገናኝ ጥሩ ነበር እኔ ብዙ ስራ ሞክሬ ግአልተሳካልኝም ግን ተስፋ አልቆርጥም እንዳንተ ያለ ቅን ሰው አለና
የምር መልካም እና አስተዋይ ስራ አዋቂ ሰው ነህ ብዙ ትምህርቶችን ካንተ ተምሬያለሁ አሁን ግን አንድ ነገር እንድትረዳኝ ፈልጌ ነበርየስፓንጅ መስሪያ ኬሚካል ፎም የማገኝበትን ሁኔታ ብትነግረኝ ማለቴ የሆነ የስራ ሀሳብ ነበረኝ እና የስፓንጅ መስሪያውን ከየት እንደምገዛ አላገኘሁም የሚሸጥበትን ቦታ
አራ አለህ ሀጀክን ሁሉ የውጠልህ ንግግር በጠም ነው ደስ የሚለው ከልብህ ስለምተወራ ጀዘከለሁ ኸይራን
Shikuren
በጣም አመሠግናለወ
ምርጥ ሰው ፈጣሪ. ይጠብቅህ እናመሰግናለን.
በጣም፣ልበ ቀና ሰው ነክ በርታ!!!
ወይኔ ተመስገን!!! ዋጋው ውድ ካልሆነ እሞክራለሁ።
ተባረክ ብድር የሚከፍለው ፈጣሪ ነው ልጆቼ ሠራ ፈጠርክልኝ
አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ብርሀን ያድርግልህ። ተባረክ።
ተባረክ ወንድም
እውነት ነው በቀላሉ የራስ ፈጠራ የሚፈልግ በጥንቃቄ የሚሰራ ምርጥ የስራ ዘርፍ ነው
ተባረክ ስለ ጤና ያለህ ግንዛቤ እና ጥንቃቄ አሰደስቶኛል።
አባቴ ተባረክ
ምርጥ ስው
በጣም ሲበዛ ቅን ሰው ነህ አብዝቶ ይባርክህ
Betam enamesegnalen fetari ybarkh
አሜን
ምርጥ ኢትዮጽያዊ። ኑርልን።
ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
Linku yelemm
Ale
እግዚአብሔር ይባርክሕ መልካም ሰው ነህ መልካምነትአድሎሀል
እኔ ለማንም ኮመት አልፅፍ አይ ግን ምርጥ ሰው ነህ
ተባረከ ወንድሜ እየሰራህ ብታሳየን ጥሩ ነበር
መልካሙ ሁሉ አይለፍህ ክፉ አይንካህ።
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ
እኔ መሥራት እፈልጋለሁ እባክ አዲስ አበባ ከሆንክ በምትችለዉ አግዘኝ ወይም ምታሠለጥን ከሆነም ስልክህን አስቀምጥልን
Call us
በጣም እናመሰግናለን! ጥሩ ስራ ነው።
መልካም ሠው ነህ እውቀት እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድም አለም
ለፍፁም ቅንነትህና ደግነትህ በጣም እናመሠግናለን።
thanks
ዘመንህ ይለምልም የምትሰጠው በእጥፍ ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል በርታ
አሜን thanks
ከረፈደ ያገኘሁት ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ወንድሜ ተባረክ
ሀብትሽ አመሰግናለሁ ተመችቶኛል
አመሰግናለሁ ተመችቶኛል
እናአ መሰግናአለን ወድሜ አላህ ጥሩ ነገር ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤
በጣም አሪፍ ነዉ መልካም ሰዉ ነህ
ግልፅ ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ❤
ወንድሜ በጣም ምወደው ነገር ነው አባክህ agizegn❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ 🎉
አለህ ይጨምርልህ
ተመችቶኛል
good bless you and your family
ምን ልበልህ ትለያለህ ምርጥ ሰው
ተባረክ ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ በደብ አብራርተህልናል እናመሰግናለለን
እሄንን ስራ ጀምሬ ከተሳካልኝ ላንተ ድንቅ ስጦታ አለኝ ቃል ገብቻለሁ
ምርጥየ ነህ ብሮ
ሆሆሆሆሆ ማስተማርህ ሳይሆን ፍጹም ቅንነትህ ይገርማል።በእውነት ከልብህ ስለሆነ አመሠግንሀለሁ ተባረክ።ምንም ቃልጨየለኝም።
Anseginalhu alem
በጣም በጣም ጠቅመኸናል ወንድሜ እግዚአብሔር ይክፈልህ ።ከቻልክ ወንድሜ ማከፋፈያ የመሸጫ ቦታዎችንና ስልክ ቁጥር ብጠቁመን ጥሩ ነበር ።ከአትራፊ ሳይሆን ዋናው መገኛውን ብትጠቁመን።ተባረክ❤
Eshi
ስለቅንነትህ በጣም አመሰግናለሁ ለስልጠና ብቻ ነበር ገንዘብ የነበረኝ አሁን ግን ማቴሪያሉን ገዝቼ ወደስራ እንድገባ ነው የረዳህኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ
ምርጥሰውነህደግነትህንየጨምርልህ
ተባረክልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!!
ዋዉ በጣም መልካም ልብ ነው ያለህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ መልካምነትህ ድንቅ ነዉ
ደግ ሰው ይብዛ
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
አንተ መልካም ሰው ነህ የእውነት 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏
በዉነት እድሜህን ያርዝምልን🤲👍✝️
ሠላም ላንተ ይሁን ተመችቶኛል ደስ ይላል
እናመሰግናለን በርታልኝ እ/"ርይቦርክህ
Fetari yebarekeh🙏🙏🙏🙏
ማሻሏህ አሏህ ይጨምርልህ
በጣም ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ሀገራችን የት በደረሰች!
በጣም አመሠግናለሁ መስሪት ፈልጌ ማቴሪያሉ የት እና እንዴት እገኛል ብየ በጣም አስብ ነበር ከላህ ይስጥክ በጣም መልካም ሰው ነክ🙏
በታም እናመሰግናለን የኔ መልካም ወንድም ❤እንደዚ አይነት ነገሮችን መስራት በጣም ነው ምፈልገው❤ከፈጣሪ ቅዱስ ፍቃድ ጋር🙏🙏🙏ግልፅ እንዲሆንልኝ ላደረክልኝ አመሰግናለው ❤ጀምሬው ደሞ ለስኬቴ ማሳያ አደርጋለው ❤❤❤
betam ameseginalehu wendme min endemsera gira begebagn seat new anten yadamatkut 🙏
በጣም ቅን ሰው ይህ ተባረክ
እናመሰግናለን ስራ በትርፍ ሰዓት የምሰራው ስራ እየፈለኩ ነበር
ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተባረክ እናመሰግናለን ግልፅ ነው
Ok
ቅን ልብ ሲኖርህ የሰዎች ዕድገት ያስደስትሃል ። በቀኙ ያኑርህደ! የመጀመሪያ ዕይታዬ ነው ።
ወንድማችን ተባረክ
ተባረክ ልጄ
እግዚአብሔር ይባርክህ የእጅህ ስራ ይባረክ 🙏
2nd ዩተብ ቻናል www.youtube.com/@Habtish9765
አሰላሙ አለይኩም
እኔ ያለሁት ኢማራት ነኝ ግን መስራት እምፈልገዉ የሳሙና ምርት ነዉ ዋጋዉን ንገሩኝ ስላቸዉ አይናገሩም የሄን ያህል ከባድ ነዉ እዴ የምታቀዉ ነገር ካለህ ስለስራ ጥሩ ንቱ መጥፎ ነቱ ብቻ አላዉቅም አገር መግባት እፈልጋለሁ ወድሜ የተሰማህ ነገር ንገረኝ♥♥♥
አተ መልካምስው ነህ ወድሜ ተባርክ ውድሜ አደንግር አግዘኝ ታማኝ የህግ አካል የምታቅ ከሆን እባክህ ተባበረኝ ሰውእየጎዱ የሚቀሙ ሌቦች አሉ እረዱኝ የህግ አካል ካለቹህ😢😢😢😢
ተባረክ 🙏 በጣም ቅን ልብ ነው ያለህ እናመሰግናለን
ስልክህን ፃፍ
አዶራሻ የት ነዉ አዳማ አለ
አንተን ልዩ የሚያደርግህ ቅንነትህ ነው በታምር ይህ ፀባይህ እንዳይቀየር እግዚአብሔር ይርዳህ
እሽ
በጣም
Betam egziabher yistih
@@kemawbogale9123 እውነት ነው ቅንነቱ ደስ ስላለኝ ነው ከፒታል ብኖረኝና ሥራውን ብጀምር አስብሎኛል ቅንነቱ በጣም በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድሜ
ሀብትዬ እኔ ሠዓሊ ነኝ ለወገኖችህ ነገሮችን አቅለህ ማቅረብህ ዋጋህ በሰማይ ነዉ ። በተጨማሪ ሞልዱን (በሲልከን ሞልድ) አቀራረቡን ፕሮግራም ይዘህ ብታቀርብ የነፍስ ሥራ ነው።አኔ የሚዲያ ሰው ስላልሆኩ ነው እንጂ ባግዝህ ደስ ባለኝ ነበር። ጠባይህ ያስቀናል ። እግዚአብሔር ያግዝህ ያበርታህ ይባርክ ሀብታችን ።
አመሰግናለሁ ሞልዱን ከመስራት ገበያ ላይ ያለውን ሞልድ መግዛት ይሻላል
እናመሰግናለን የኔ ወንድም
እኔን ስዕል አስተምሩኝ በናታችሁ ሰአሊ መሆን ህልሜ ነዉ❤❤
tebarek
Tebarek
ከህዝቡ ወጥተው ህዝቡን የሚበሉ ጅቦች በሞሉበት አገር አንተን የመሰለ ወንድም ማግኘት እድለኝነት ነው። ኑርልን የእውነት ትለያለህ ቅን ሰው ፣ ለሰው አዛኝ እና ትክክለኛ ዜጋ ነህ። Respect for u.
Amseginalhu
Ante temarkal😂😂
በጣምጥሩነው ጥሩስራ ለራስው ተባረክ
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢፖክሲው ተመችቶኛል አንት ቅን ሰው እንዳንተ ያሉትን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን
አመሰግናለሁ
ምርጥ ሰው ነህ እውቀትህን በነፃ የምትሰጥ ተባረክልን❤❤❤
Thanks
❤❤❤❤❤
thanks ,አሰራሩን ግን በተግባር ብታሳይ የበለጠ የህዝብ ተወዳጅነትን ትገኛለህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ቅን ሰው ነህ እንዳንተ ጢቂት ሰዎች ቢኖሩን ስራ አጥነትና ችግር ይጠፋ ነበር የአፍሪካውያን ትልቁ ችግር እውቀት ለሰው ልጆች ማካፈል እንደ ትልቅ ጉዳት ያዩታል ቅን ልብ ንፁህ ልቦና እኔን እንኳን ባልሰራው ሰዎች ሰርተው ሂወታቸውንያሳምሩበት ብሎ ያስባል እግዚአብሔር ቅን ሰዎች ያብዛልን አሜን ።
አምምን በጣም አመሰግናለሁ
የመጀመርያየ ነው ሳይህ በጣም ምርጥ ሰው
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወድሜ እናመሰግናለን
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ
Ok thanks
በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
ነገሮችን እንዲህ ግልፅልፅ አድርገህ በቀላሉ ማሳየትህ በእውነት ከፈጣሪ መባረክ ነው። በዚሁ ቀጥል። እናመሰግናለን። አንድ ቀን እንደምንገናኝ አምናለሁ።
Abishir
ወንድሜ የተናገርከው እኔ በጣም ነው የገባኝ ክፍለሀገርነኝ እነዴት አገኛለው በጣም ነው መስራት የምፈልገው እድሜ ይሰጥህ
በጣም ነው ማመሰግነው እግዝያብሔር ያለህን መልካምነት ያብዛልህ እኔ አጋጣሚ ሳስብ አንተን አገኘሁ እማምላክ ከጭንቅ ትገላግልህ❤
ወንድማለም በርታልን እናመሰግናለን
ተባረክ ቅንነት ለራስ ነው ማንም አመሰገነም አላመሰገነም እግዚአብሔር ይከፍላል።
እሽ
በጣ ደስላል ሀብቴ ለመጀመሪያ ነው ያየሁት እከታተላለሁ
ተባረክ ሀብትሽ አንተ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ። በዚው ቀጥል።
Eshi ameseginalhu
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
የእውነት ተባረክ በጣም ትምህርቱን ፈልጌ 12000 ብር ጠይቀውኝ አቅሜ ስለማይችል ተውኩት አሁንን ግን በሞራል እነሳለሁ
አብረን እንጀምር እኔም መስራት እፈልጋለው
ጌታ እየሱስ ይረዳሀል ከሞራልህ በጀግንነት ወደፊት ቀጥል ወንድሜ በርታ
እጅግ በጣም እናመሠግናለን በጣም እምፈልገው ስራ ነው
ምርጥሠው እንዳንተ አይነት ሠው በጣም አሥፈላጊሠው ተባረክ
Amen
ምርጥ ልጅ
መልካም ሰው👍
ወድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ፈቃደኛ ከሆንክ ብንገናኝ ጥሩ ነበር እኔ ብዙ ስራ ሞክሬ ግአልተሳካልኝም ግን ተስፋ አልቆርጥም እንዳንተ ያለ ቅን ሰው አለና
የምር መልካም እና አስተዋይ ስራ አዋቂ ሰው ነህ ብዙ ትምህርቶችን ካንተ ተምሬያለሁ አሁን ግን አንድ ነገር እንድትረዳኝ ፈልጌ ነበር
የስፓንጅ መስሪያ ኬሚካል ፎም የማገኝበትን ሁኔታ ብትነግረኝ ማለቴ የሆነ የስራ ሀሳብ ነበረኝ እና የስፓንጅ መስሪያውን ከየት እንደምገዛ አላገኘሁም የሚሸጥበትን ቦታ
አራ አለህ ሀጀክን ሁሉ የውጠልህ ንግግር በጠም ነው ደስ የሚለው ከልብህ ስለምተወራ ጀዘከለሁ ኸይራን
Shikuren
በጣም አመሠግናለወ
ምርጥ ሰው ፈጣሪ. ይጠብቅህ እናመሰግናለን.
አመሰግናለሁ
በጣም፣ልበ ቀና ሰው ነክ በርታ!!!
ወይኔ ተመስገን!!! ዋጋው ውድ ካልሆነ እሞክራለሁ።
ተባረክ ብድር የሚከፍለው ፈጣሪ ነው ልጆቼ ሠራ
ፈጠርክልኝ