//ውሎ// “የሸጋ ልጅ ጉብል በአይኔ …. ዘፋኝ እናቴ መሆኗን ማንም አያውቅም” ሼፍ ሄኖክ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024
  • በውሎ ፕሮግራማችን በምርጡ ገበታ ዳኝነት የሚታወቀው ሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን ውሎውን አጋርቶናል ፡፡
    Join Chef Henok Zerihun, celebrated for his judging role on Mirtu Gebeta, as he shares highlights from his daily work and routine.
    ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
    "Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 136

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +23

    ሼፍ ሄኖክ ገና በወጣትነትህ ደብረዘይት ከኢሳያስ ጋር በመሆን የምግብ ዝግጂትን አስተምረሃኛል መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ ሁሌም አከብረሃለሁ ❤❤❤

  • @user-ln9rn7de2i
    @user-ln9rn7de2i Місяць тому +24

    ሉላ ጭዋ የሚባል አስዳደግ ነው ያላት❤❤❤❤

  • @askme7620
    @askme7620 Місяць тому +22

    ምግብማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳኝ ፤
    የፍቅር ረሀብ ነው እዲህ ያከሳኝ ።
    🎼🎤 ጥልዬ እውነት ብለሀል

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Місяць тому +6

    ሼፍሄኖክ የኔ ጨዋ. ሰላሰተማርከኝ. ደሰተኝነኝ. ተባረክ።

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t Місяць тому +10

    ሼፍ ተባረክ እጂግ ድንቅ ተሞክሮ ነው ያሣየኸን የምንወዳት የልጂነት ጌዜ ዘፋኝ ልጂ መሆንሕ ለአርቱ ቅርብ ሆነሐል ሼፍማለት አርት ሰለሆነ ደስየሚል ውሎነው

  • @SameAssege-nw6ly
    @SameAssege-nw6ly Місяць тому +4

    ሼፍ ሔኖክ ዘሪሁን broooo ኮሪያ ሠፈር አብረን ተምረን አብረን ተጫውተን አብረን በልተን ያደግን ምርጥ ወንድማችን ነው ለማስታወስ ቤቢ ሔኖክ ሞክሼ ዶክተር ሳሚ ቢንያም ዘላለም ብዙ ብዙ ምን ያደርጋል ተራራቅን ፈጣሪ ካለ አንድ ቀን ተሰባስበን ልጅነታችንን እናስታውሳለን ለማንኛውም መልካም ጊዜ ይሁንልህ (docter)

  • @yenantw21
    @yenantw21 Місяць тому +9

    ሊያችን ወልዷ ከሆነ እንኳን ማርያም ማረሽ የኔ ውድ ተናፍቀሻል ውሎአችንን ።ውድ የምናከብርና የምንወድህ ሼፍ አደራህን ልጆችህን ትምርህት ስታደርስ ሲት ቤልት እንዲያስሩ አድርግ በሀገራችን የትራፋክ አደጋ ቀየቀኑ የሚያስፈራ ነገር ነው የምንሰማው።

  • @NegstiFekadu
    @NegstiFekadu Місяць тому +16

    ሊያዬ ምነዉ ጠፍቸብን ወልዳም ከሆነ እንኳን ማረያም ማረችሽ በሉልን የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወዳት እመኝዬን ከብርቄ ጋር አንዴ ሳትሰሪልንማ ባልወለድሽ❤❤❤

  • @KokiTesfaye-ny2gc
    @KokiTesfaye-ny2gc Місяць тому +7

    ሉላዬ እንዴት እኮ ውድድ እንደማደርግሽ❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Місяць тому +1

    ጎበዝ ወጣት! ' የ ዘፉኚ የትግስት' ልጂ መሆኑ ማንም አያውቅም!
    Wow ጎበዝ!እናትህ አልሞተችም! because he’s a hard worker!ጎበዝ ታታሪ ወጣት!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾🇪🇹

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Місяць тому +13

    ሊያ ወለደች እንዴ እሳ ነበረች ውሎ አድማቂ ተናፍቃለች

  • @eyuelsamuel1816
    @eyuelsamuel1816 Місяць тому +4

    እሚገርም ነው እናትህ በሐረር በጣም የምትወደድ ነበረች በጣም ሰው አክባሪ

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Місяць тому +5

    ሉላ ቆንጆ ማስመሰል የማታውቅ

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Місяць тому +2

    ውይ ሼፍ ሄኖክ ምርጥ ሠው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-cm8fq9ke2i
    @user-cm8fq9ke2i Місяць тому +39

    እኛ ማዳም ቤት ተቀምጠን ሊያ ሁለተኛ ልጅ አደረሰች 😅😅

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Місяць тому

      ደምረኝ

    • @ZaidBerhane-yj3xe
      @ZaidBerhane-yj3xe Місяць тому +3

      Yedersale yene konjo wanaw tena nw ❤❤❤❤❤

    • @user-lx4bk8ot9m
      @user-lx4bk8ot9m Місяць тому +1

      አሪፍ ይበላል ማለት እንዲነዉ😂

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Місяць тому +3

      ገነ ሶስታኛም ትጨምረለች😂

    • @elsabtetmiktu
      @elsabtetmiktu Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @zainnasser7041
    @zainnasser7041 Місяць тому +21

    እጅግ ስርዓት የለት ምርጥ ሆስተስ ሉሉሉላ!!!!

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Місяць тому +3

      Love ur style lulaye the closest albabes yene konjo❤

  • @user-br4ks3dt2j
    @user-br4ks3dt2j Місяць тому

    Chef Henok's mother artist Tigist her bravery and sacrifice will forever be etched in the annals of ethiopian history. We thank her for unwavering commitment to our country and for embodying the true spirit of heroism. Her selflessness inspires us all to strive for a better world. We say rest in peace, knowing her legacy will live on in the hearts of ethiopians generations to come.

  • @user-oc5wb2qn4s
    @user-oc5wb2qn4s Місяць тому +8

    ሊያ ሊያ አትበሉ አርግዛ ለረፍት ወታለች

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz Місяць тому

    ሉላዬ ፡ በጣም ፡ ጎበዝ ፡ ነሽ
    ተባረኪ
    ሼፍ ፡ አድናቂህ ፡ ነኘ

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Місяць тому +2

    ወይኔ ሸፍሄኖክ እረጋያለች ምርጥ እናትነው ያለችህ ደሞ እሷነው የምትመስለው

  • @Etfeben
    @Etfeben Місяць тому

    Lula, natural hair and simple make up👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 EBS has to keep this up with it

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Місяць тому +1

    እናትህ ስታምር ነፍስ ይማር

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Місяць тому +4

    ሼፍ ስርዓትህ ጥንካሬህ እርጋታህ እንወድሀለን

  • @Ashllybellaamor
    @Ashllybellaamor Місяць тому +1

    He has stabled life with an amazing kids and miraculously well adjusted business.....well if any one ask me what do you wanna be and who is your role model well I'm going to say I wanna build stable life and chef Henok zerihun is my role model .....keep up the good work 👏

  • @BezaKifle-ft3yp
    @BezaKifle-ft3yp Місяць тому

    She is the most beautiful woman &sample of strong woman I really like her she is sunshine to me

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 Місяць тому

    Wawoi Chef henok bayeen sii jaladhaa sin kabajaa nama jabaa nuf jiradhuu ❤❤

  • @netsanetdebebe4693
    @netsanetdebebe4693 Місяць тому

    Chafe heni betam gobez nahe egzabher demo kezi belay telke dereja yadersehe

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh Місяць тому +1

    እናትህ ቆንጆ ነበረች ነብስ ይማር

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 Місяць тому

    Ravioli goes with tomato sauce and Alfredo Sauce mixed but I like the idea too

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +1

    ebs የሚሰሩ ሽይፎች(ዳኞች)ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤

  • @firmaentertainment5437
    @firmaentertainment5437 Місяць тому

    Chef Henok betam yemegerm Hakem new yaleh bzu sera endemetesera alawekeim neber yegermal beta malet felegalhu

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Місяць тому

    Shef tebark❤

  • @EmanFaris-od3iv
    @EmanFaris-od3iv Місяць тому +1

    Ebakeh yalemenem kefeya sera asegebagn chafenet temeriyalew gen ye sera lemed yelegnem moyawen betam new mewedew

  • @user-yx7to5gz3p
    @user-yx7to5gz3p Місяць тому +10

    ሊያ የት ሄደች ኧረ ኡአኡ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Місяць тому

    ዋዉ ሀገሬ

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Місяць тому

    Woow good

  • @derejebekele7251
    @derejebekele7251 Місяць тому

    Chef Heni betam deas yemel baheri ena seneserat yaleh sew new gubzenah tenekareh hulem yemegermagn new…… Ebs hulem ewedachuhalew

  • @AsterArarsa
    @AsterArarsa Місяць тому +4

    welcome❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Місяць тому

    እናትህን እወዳት ነበር ❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Місяць тому +1

    ዋው❤❤❤

  • @SamirSamira-ev1yk
    @SamirSamira-ev1yk Місяць тому +2

    ሉላየ❤❤❤

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Місяць тому +3

    ወይኔ ፡ ሼፍ ፡ ሄኖከ ፡ ቁርጥ ፡ እናትህን ፡ ነዉ ፡ ምትመስለዉ ፡ ቆንጅዬ ፡ ረጋ ፡ ያለች ፡ ሴትነች ፡ በአሁን ፡ ሰዓት ፡ የት ፡ ነች ፡

  • @ZakChalaChality
    @ZakChalaChality Місяць тому +4

    Liyaye weledech ende? Lemen atenegerunem gen?

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Місяць тому +1

    ሉልዬ 🥰

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 Місяць тому

    where is your ring Bro🤔

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 Місяць тому +1

    ልያዬ ebs baby shower ዘለለሽ አይዞሽ

  • @weyniLove16
    @weyniLove16 Місяць тому +2

    ዊል በለናል ውዶቼ

  • @Sada-hx7yf
    @Sada-hx7yf Місяць тому +1

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Місяць тому

    Ohh ahun yet nat enatih

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 Місяць тому

    Lulaye kuchi bey satebaye gubi alishe lala gizi asgobgi milkte seyasyshe tikmachyalshe katilo esu yeqamtali dgmo laqaqi baye relaxe 😂 selmwdshe naw❤😍😘

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Місяць тому +1

    Lulaye❤❤❤❤❤

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender Місяць тому

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd Місяць тому

    Luleyaaa❤

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 Місяць тому

    Lula gin how you look at his eyes enedee 😃😊

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb Місяць тому +1

    ሸፍሔኖክበጣምጎበዝሰረአትየለህስራየምትወድቆጆየእናትህልጅበጣምነዉየማከብረህሉላዬምረጥባለሙያሁሉምያምርብሻል❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelsamuel1816
    @eyuelsamuel1816 Місяць тому

    በዛን ጊዜ ስትሄድ ትንሽ ነበርክ አስታውሳለሁ

  • @emamiyo
    @emamiyo Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob4ts4ng2x
    @user-ob4ts4ng2x 12 днів тому

    Shef honek menen lay neber makeh bezi huneta lay selayehu des belogal gegena neh 16 sera wetetu yhe new

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk Місяць тому +4

    ሊያ ወለደች እንዴ ምነው ጠፋች

  • @KokiTesfaye-ny2gc
    @KokiTesfaye-ny2gc Місяць тому

    😘😘😘

  • @CHENDOdeCOPANDARO
    @CHENDOdeCOPANDARO Місяць тому +2

    Lula thicky 😮‍💨💯💯

  • @Yenetesfa
    @Yenetesfa Місяць тому

    የመኪናው ታርጋ ተገልብጥዋል? አይቶት ይሆን.ከፊት ያለው ልክ ነው ከሗላ ያለው ግን ልክ አይድለም.

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Місяць тому +1

      ካሜራው ይሆናል

  • @cutiepets664
    @cutiepets664 Місяць тому

    14:51 Dude caught in 4k staring 😳

  • @kuncho11
    @kuncho11 Місяць тому +2

    Why don't you ask his wife. What kind of husband he is and far for his kids. Like ather wife she has quit sure roll for his succes. Shame on EBS.

  • @hanamehamed3017
    @hanamehamed3017 Місяць тому +1

    Men Ainet Komment yemetexfo dedebohj

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Місяць тому

    ወይ ፡ ምስኪን ፡ ሞተች😭

  • @user-sg3br1rk4k
    @user-sg3br1rk4k Місяць тому

    Pls captain tewedros akrbulun

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Місяць тому +5

    ላያ የት ህንዳነው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Місяць тому +2

      መውለጃዋ ደርሶ ይሆናል ትንሽ እረፍት ታድርግ እንጂ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому +1

      ትክክል የመውለጃ ጊዜ ሲደርስ ያደክማል እረፍት ላይ ትሆናለች

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 Місяць тому

    Shepy lula

  • @Meronii-uw4ws
    @Meronii-uw4ws Місяць тому

    😅🥰🤗❤️💛💚🇪🇹✅️

  • @saidha2498
    @saidha2498 Місяць тому +4

    ሊያ የትሂዳነው

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Місяць тому +2

      መውለጃዋ ደርሶ ይሆናል እረፍት ታድርግ እንጂ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому

      ምን ዓይነት ኮማቾች ናችሁ ሁላችሁም አንድ ዓይነት

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 23 дні тому

    ባህር ውስጥ የሚወኝ መሰለው እንዴ 😂ጉግልና እግሩ ላይ መቅዘፊያ አድርጎ የሚዋኘው 😮

  • @cutiepets664
    @cutiepets664 Місяць тому

    Lula 8 shaped

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m Місяць тому +3

    ዳንኤል ከቸልክ ብሔራዊ ታያትር ተመለስ ስርዓት ከሌላችው ebs ሴቶች በተለያ መቅድስ ሉላ ።

    • @Abebechyimer
      @Abebechyimer Місяць тому +10

      ምንም ማለት ነው ስራአት ካሌላቸው ጋር ስትል ደደብ ቅናተኛ መቼም ይሄን ኮመንት የሰጠው ሴት ነች ኢቢኤስ ላይ ያሉት ሁሉ ስራአት አላቸው በቁመናቸው እና በአለባበሳቸው ቀንተሽ ነው

    • @yenantw21
      @yenantw21 Місяць тому +10

      እንደዚህ አይያልም ሲጀመር እሷ ስርአት ቢስ ሆና አይደለም ሰውን ዘና ለማረግ የምታረገው አክት ነው።🙄🙄

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Місяць тому +1

      መቼስ ሴት ነሽ የበላሽዉ ይመለስ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому +5

      ትልቅ የአስተሳሰብ ችግር አለብሽ ሁሉንም በአንድ ላይ መጨፍለቅ ብልግና ነው ቅናት ወይም ምቀኝነት አለብሽ

    • @yenantw21
      @yenantw21 Місяць тому

      @@HsksnsHaovs 🤣🤣🤣🤣

  • @Zelda2323
    @Zelda2323 Місяць тому

    የማዳም ቅመሞች እንደለመዳቹት እህታችውን subscreb arigugni

  • @AyalewDesta-zt6vs
    @AyalewDesta-zt6vs Місяць тому

    Lula sitisera mamaseya endititekem alnegerkatim ende Heni

  • @user-qw7vy7zw4n
    @user-qw7vy7zw4n Місяць тому +2

    አቤት ቅርፅ

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Місяць тому

    Lula mortuary Ethiopiawi nish. Sewedat!!!

  • @mistirtube9662
    @mistirtube9662 Місяць тому +4

    Dani is not good in hosting

    • @samra1997
      @samra1997 Місяць тому +1

      ለምን

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Місяць тому +2

      እንግዲያዉንስ ኑ ስሩ የሱን ስራ😕

  • @MartaLeggese
    @MartaLeggese Місяць тому +8

    ሉላ ከ ebs ቱጣ የሚል

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Місяць тому +8

      ለምን ምን አደረገች

    • @zainbz8982
      @zainbz8982 Місяць тому +9

      በሰላም ነዉ የተናደድሽ ትመስያለሽ😂

    • @user-ie4qi4tu2f
      @user-ie4qi4tu2f Місяць тому +2

      Anchi litgebi new duketam

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 Місяць тому +3

      ምነዉ በሰዉ እጀራ ትገቢያለሽ አይባልም

    • @NegstiFekadu
      @NegstiFekadu Місяць тому +2

      ለምን?

  • @user-rj5wu6ss8u
    @user-rj5wu6ss8u 15 днів тому

  • @user-im1rn8xu4u
    @user-im1rn8xu4u 3 дні тому

    ❤❤❤❤