//ዉሎ// "በ9 አመቴ ነበር ኢንሳ የተቀጠርኩት"…ቤተልሄም ደሴ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 тра 2024
  • ቤተልሄም ደሴ የ አይኮክ ኢሲሲ መስራች የሆነችው ወሎዋን አጋርታናለች፡፡
    "In today's program, we presented Bethlehem Dessie, the founder of ICOCK ECC, who shared her inspiring story with us.
    ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
    "Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 74

  • @user-vn3su1fo1y
    @user-vn3su1fo1y 2 місяці тому +15

    በጣም ድንቅ ልጅ ናት ቤቲ ፣ብርቱ ጠንካራ ሴት፣ ዕድሜዋን በብዙ ቀድማ የተገኘች፣ ለብዙ ሴት ልጆች ምሳሌ የምትሆን ናት። ሊያዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምታቀርብልን ሰዎችም ከህይወታቸው ብዙ የሚያስተምሩ ናቸው ፣ ግን አአ ላይ ብቻ ባይሆን ለብዙ ሰዎች ህይወት ምሳሌ ሚሆኑ ሰዎች ወጣ ብለሽ ከክፍለሀገር ብታቀርብልን እላላው።

  • @TadesseAsefaDorena
    @TadesseAsefaDorena 2 місяці тому +37

    ይህንን ትምህርት መማር የምንፈልግን የት ሄደን መማር እንዳለብን የማናውቅ ነገር ግን ተሰጥኦ ያለን ታዳጊዎች አለን ለምሳሌ እኔ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ መመረቅ እፈልጋለሁ ከዛ በፊትም መማር እፈልጋለሁ ነገር ግን በአቅራቢያዬ የማቀው ተቋም የለም ስለዚህ ቦታችሁን ብታስተዋውቁ እና ለመንግሥት ትምህርት ቤቶች እድል ብትሰጡ ነገ ሀገራችንን የምናስጠራ ብዙ ታዳጊዎች አለን ።

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Місяць тому +5

    እቺን ጀግና ሴት አለማድነቅ አይቻልም በርቺልኝ እራሴን እድጠይቅ አረግሽኝ ጀግና መባል ያንስሻል 👍👍👍

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Місяць тому +3

    ቤቲ እድግ በይልን አንቺ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ እንሳሳልሻለን በርቺ

  • @mekumeku3821
    @mekumeku3821 2 місяці тому +9

    ብርክቲን በጣም ነው የምወዳት ሊያ ንገሪያት
    የምር

  • @nahombiniam7281
    @nahombiniam7281 Місяць тому +2

    i appreciate Liyaye for your humble and respect to the interviewer.

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes Місяць тому +6

    Betty genius young lady. The journalist was not wise on some of the comments and questions .

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Місяць тому +2

    እርጋቷዎ በጣም ደስ ይላል የተማረ ሰው ይግደለኝ

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 6 днів тому

    I like when you say EGZIABHER YEMESGEN. He will help you. Always ask him his help. He will. You are very important for Ethiopian yoang generation.

  • @EnayaandElu
    @EnayaandElu Місяць тому +1

    So proud of you beti. Wishing you all the happiness and success in the future.

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f 2 місяці тому +8

    ሊያ ሰው አገባ አግባ እኮ personal life ነው
    Professional ሰው ነች እኮ

  • @zereyashsahle996
    @zereyashsahle996 2 місяці тому +7

    መማር ለምን ፈልግ የመንግስት ተማሪዎች ስልክ ቁጥር ወይም የሆነ አድራሻ
    Please❤

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 2 місяці тому +2

    Liyaye❤, thank you for what u r doing Beti, Let God bless u.

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 2 місяці тому +7

    ልጅ ቤቴልሄም መልክሽ በጣም የምትመስልሽ ጏደኛ አለችኝና የመጀመሪያ ቀን ከሮቦቷ በተገናኘ ያቀረብሽውን ኢንተርቪ ያየሁት ቀን በጣም ደነገጥኩኝ እንደዚህ አይነት መመሳሰል 😳 በእውነት አጋጥሞኝ አላውቅም ባለቤቴማ ማመን እስከሚያቅተው ድረስ ... እርጋታሽ አነጋገርሽ ተባረኪልን :: ሊያ አንቺም እርጋታሽ አክብሮትሽ ወደር የሌለው ....👌

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm Місяць тому +1

    በጣም የምትደነቅ ልጅ ነች እንዳንቺ አይነት ኢትዩጲያዊ ያብዛልን ❤❤❤ ተባረኪ

  • @DanielHailu-tk1tv
    @DanielHailu-tk1tv 2 місяці тому +4

    ግሩም ስራ ነው::እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልን

    • @seidhassen4422
      @seidhassen4422 Місяць тому

      Ehe meslegn Telegram lay sefelgew agegnehut chanalun
      iCog Labs official meslegn ergtegna lemehon gen selk alachew

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 Місяць тому

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ababubeyene2055
    @ababubeyene2055 2 місяці тому +8

    I am 13 years old but l know the basic of coding Where is your location i am grade 8

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 2 місяці тому +7

    ዳኒዬ በርታልን ጀግናዉ❤❤❤❤❤

  • @DL12able
    @DL12able Місяць тому

    God bless you more Betiye!

  • @hanaworku6871
    @hanaworku6871 2 місяці тому +3

    Bethlehem my favorite one

  • @AlemTeklay-dq9hx
    @AlemTeklay-dq9hx 2 місяці тому +4

    Meet Ethiopian teen tech entrepreneur Betelhem Dessie - Assembly
    Mar 6, 2019 - When she was 10 years old, then Prime Minister of Ethiopia Meles Zenawi invited her and her family to live in the capital of Addis Ababa.

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Місяць тому +1

    ሊያ ጥያቄሽ ፐ አሪፍ ነው

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 Місяць тому

    U so generous

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ። የምታኮሩ ልጅ ነሽ። ግን ተጠንቀቅ ነጮችንጽአትመኝ። ቢልጌትን አትመኝ። እነሱ እንኳን አፍሪካ ውስጥ በገዛ ሀገሩ የሚበልጧቸውን አይወዱም። ለራሱ አላማ በሆነ መንገድ እንድትንበረከኪ እንዳያደርግሽ ተጠንቀቀሽ አስተውለሽ ተጓዥ። ቢል ጌት ለሱ የሚጠቅመው ካልሆነ እስር ሳንቲም እይሰጥም። እግዚአብሔር በምትሰሪው ነገር ላይ ሁሉ ይቅደምልሽ።

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 2 місяці тому

    Betelhem ❤

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 місяці тому +3

    Went to university is very important,your thinking will broader, your findings closely to the fact , still back to education otherwise the kids you teach will go ahead of you. Tech is very fast knowledge I strongly recommend back to uni

    • @TigistGebremedhin-tw6kq
      @TigistGebremedhin-tw6kq 2 місяці тому +2

      As you said tech is fast 4 years university is not gonna hold her to ever moving development. She is i. Research and development, that keeps her up to date. My opinion :)

    • @Mamite926
      @Mamite926 2 місяці тому +1

      She should be goes through academic background otherwise her findings will take away by others this is tech ace. As an academic person I suggest for her benefit.

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +1

    wow❤wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 Місяць тому +1

    ሉላ ምታስቂኝ ሁሉም ክሩ ግብተ ሰት አፕ አስተካክለው አንቺም ሺ ግዜ አየገባሽ እየወታሽ ቸክ አርጋቹ ሰልም የእንትና ግቢ ነው ምትያት ነገር 😅

  • @KalkidanDegefu-kw9qn
    @KalkidanDegefu-kw9qn 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @duliti7133
    @duliti7133 Місяць тому

    አድራሻ ቤቲየ

  • @TirhasGualmedhin
    @TirhasGualmedhin Місяць тому

    Ye NURSE wulo btasayin des yilenal

  • @Kirubelermiasselemon
    @Kirubelermiasselemon Місяць тому

    Le memar yemenefeleg selk Kuter weyem adrasha

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ 2 місяці тому

    🗣️❤️❤️❤️👍👍👍🙏😇

  • @HanaKebede-no2pb
    @HanaKebede-no2pb Місяць тому

    Yete akababaie new pls

  • @user-bk1td5lh8y
    @user-bk1td5lh8y 2 місяці тому

    ለልጆች ቴክኖሎጅ ማስተማርና እንዲማሩ መፍቀድ ተገቢ ነው

  • @motivationwithalex4964
    @motivationwithalex4964 2 місяці тому

    address

  • @tsehaytafesse6288
    @tsehaytafesse6288 Місяць тому

    Betiye be ayin be kongo nesh gn

  • @user-wg6dr6hq2r
    @user-wg6dr6hq2r 26 днів тому

    adrasha lelejoch yet endemimetu

  • @sarinosarino9600
    @sarinosarino9600 Місяць тому

    Huletegna babyshower ayew lebe?l ere tey atekebechi sent yeterabe ale newer eweki eshi

  • @absalew
    @absalew 2 місяці тому

    At 9 years???

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 2 місяці тому +2

      At 9, she knew C++ and Java, she was repairing phones at her dad shop, she was typing applications to customers over 70 words per minute, and she was planting trees on hills surrounding Harar city. She is an amazing girl.

  • @rahilhana4756
    @rahilhana4756 Місяць тому +1

    አድራሻ Please

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 2 місяці тому +7

    እምታቀርብላችሁን አስተናጋጅ ዞር ብላችሁም አላያችሃት በሰዉነቷ ትህትና ብታሳዮት በፋግታ አመሰግናለሁ በማለት 😏

  • @mychoices2106
    @mychoices2106 Місяць тому +2

    Liya is such an unprofessional person…የቡና ወሬ ብታቀርብ ነዉ የሚሻለዉ።

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Місяць тому

    በየሳምንቱ ነው የምታረግዘው

  • @true513
    @true513 Місяць тому +2

    አብይን የምትመሥለው ነገር

  • @etsewonde5181
    @etsewonde5181 2 місяці тому +2

    ሀይማኖት መቀየርሽ በጣም ይደብራል

    • @yonasejigu924
      @yonasejigu924 2 місяці тому +1

      አልቀየረችም

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 місяці тому +4

      it is personal ❤

    • @Beryaa
      @Beryaa 2 місяці тому +1

      Heeey Mind on your business

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 2 місяці тому +6

      በምንም ትመን ማንም አይመለከተውም ሀይማኖት የግል ነዉ

    • @etsewonde5181
      @etsewonde5181 2 місяці тому

      @@alemnehdinknesh3322 የተሰማኝን ተናገርኩ አንች ምን አገባሽ

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤