Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነት ነው የዳኞች ሚስቶቻቸው መጥተው ይወዳደሩ የሚል እስኪ
የኔም ጥያቄ ነው ውዴ
@@SelamSelam-zj5vuእኔም😊
እኔም
😂😂😂😂
😅
በጣም ድስ ስትሉ ቅዳሜ ከሳት ይቅረቡ የዳዬች ሚስቶች ይቅረቡ❤❤❤ ሶስታቹም ምርጥ ናቹ
መቅድ የማያምርባት አድም ነገር የለም በጣምነው ደስምትለኝ❤
የዳኛዊቹ ሚስቶች ይቅረቡ ድምጻችን ይሰማ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድምጣችን ዮሰማ😂😂
አየደርጉም😉😉
መልካቸውን ለማየት እደሆነጂ ላሌኳ አይሆንም😂😂😂😂
@@ATayetub ኣረ መልካቸው ምን ሊሆነን ዳኞቹ ከቤታቸው ምን እደሚበሉ ለማወቅ ነውጅ ክክክክክክክ
ሰህ
ቅዳሜን ከሰአት ይወዳደሩ የምትሉ👍በተለይ ዮኒ😂
ክክክክክክክዮኒ ሚስኪነ ልታቃጥይውነው እዴ
ሳህ የወኒ ምጥሰው
Yoni mert sew awo yewadader
Andegna hasab new
አወ ዮኒም ይምጣና ቢሲንካ ይበልበት ክክክክክ
አረ ፍትህ በሱዑድ ዓረብያ ተኣስረዉ ያሉት ወጎኖቻችን😥😭😭😭😭💔💔💔
😢😢😢😢😢
የዛሬው ዳኝነት የተመቸው እንደ እኔ ❤🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
እባክሽ አርቲስት ስለሆኑ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣
@@sadabety8402ልክነሽ ጌታን 😂😂😂😂😂😂
የመቅዲን ሁለገብነት የሚያደንቅ በላይክ👍👍👍
በጣም የምወዳት የምትመቸኝ
በጣም
❤
ሉላዬንስ???
ኢቢዬስ እንዴት እንደምወዳችሁ
ምስጋና ምንም ኘሮፌሽናል ቃል ሳይጠቀሙ የጣፈጠ ምግብ ሰርተው ለሚያበሉን እናቶቻችን ።
የዳኞች ሚስቶቻቹ እንዴት አይነት በላሙያች ናችሁ ግን 😂እስኪ እንሱንም አቅራቡት እንያችው
እዉነትሽን ነው በተለይ የመክብብ😅😅😅😅😅
እኮ ክክክክክ
Hhhhhhhhhhhh
ቀዳዳ ናቸው😂
Lu0p
😂😂😂😂 መቅዲ በሳቅ ገደለችኝ ውይ ውይ መቅዲዬ ተወዳጅ ነሽ ቲሙ ደስ ይላል ዘና አረጋችሁኝ 😂😂🥰🥰
ወላሂ በጣም የሳቅኩት በነገራችን ላይ የመዳም ልዩ ሃይሎች ይሄ ዉድድር ብንሞክረዉ አይከብደነም😅😅😅
ልዩሀይሎች አላለችምሀሀሀሀረበሳቅገደልሽኝ
ልዩ ሀይልም ሆንዴ ክክክክ
😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀየመዳም ልዩሃይሎች የሚችላቸውየለም
@@زهرايمام ሳህ😂😂😂😂😂
ያለመዋሸት እሔን ፕሮግራም ከ5ጊዜ በላይ አየሁት ፈታ ያሉ ናችው ደስ ሲሉ❤❤❤
በነዚህ ምርጥ ዳኞች መዳኘት በራሱ መታደልም ማሸነፍም ነው እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቸው
😮
ጌታን ዳኞች ክብር ይገባችኋል ምርጥ ዳኝነት ❤
ውይ ሉላየና መቅድን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
በርቱ
ሀገር ስገባ ከዝህ ፕሮግራም ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ የማዳም ቅመሞችን ስም አስጠራለሁ እንሻ አላህ
Enishaalah enehulu
ኡፍ መቅዲ እና ሉላ በሳቅ ነው የሚገድሉት ታድላች ሁ ትብርኩ ኣቶ ኣስፋውትባረክ የምታደርገውን ሁሉ ሰለምወደው ሁሌ እብስ ኣያለሁ
የሉላና የመቅዲ ደርቢ ቢባል ይሻላል ሁለገብ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግኖች ሉላ ዛሬ አልተቻልሽም ❤❤❤ big respect and also mekdes,zewter
አረ የመቅዲ ጫወታ ደግሞ እንዴት ደስ ይላል ጥርሴን ሳልዘጋ ነው ያየውት ሁላቹም ደግሞ ደስ ትላላቹ ምን አለ ሁላችን ፍቅር በቅር ሆነን ብንኖር አይናቹ ውስጥ ያለው ፍቅር ደስ ይላል ብቻ የዛሬው ይለያል አመሰግናለው ❤❤❤❤❤
አያችሁ የኢቢኤሰ ሰራተኞች ሁሌም ጀግና ናችሁ በጣም ደሰ ብሎናል ኢቢኤሰ ጥሩ ነገር የሰሩት በኢቢኤሰ ሁሌም እንኮራለን ይገባቸዋል ሸልማቱ የደሃ ቤት ኢቢኤሰ ይገባቸዋል እናመሰግናለን ለጀግኖች ኢቢኤሰ
ውይ መቅዲ እና ሉላ 😂😂😂😂በሳቅ ሞትሁ ማርያምን ሆዴን አሳመማችሁኝ ሶስታችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ 1❤
ሼፍ መክብብ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሉላየ የኔ ፍልቅልቅ መቅድየ ቀልድሽ አይጠገብም😂😂❤❤ይመቻቹህ
እንኳን ደስ አላችሁ ሶስታቹም ስላሸነፋቺ ለዳኖች ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤
ሉላዬ ስወድሽ የኔ አስተዋይ❤❤
እውነት ነው ሼፍ ወላሂ እኔም እያወራሁ መስራት አልችልም ሰውም ብዙ ሲሆን ደስ አይለኝ ብቻዬን ስሆን እፈጥናለሁ ብዙ ምግቦችን በቶሎ እጨርሳለሁ❤
አወ እኔም በጥቅሉ እሠራሁ ማውራት አልችልም አንዱን አቆሜ ነው የማርፈው
እኔ እራሡ ሠው አብሮኝ ታለ መሥራት አይመቸኝም ወሬም ጡሩ አይደለም
እኔም እየሰራሁ ማውራት አልወድም ሰው ሲኖርም አልወድም😅😅
የእኔም ባህሪ እያወሩ መስራት አልወድም ጭር ሲል እንጂ
መቅዲና ሉላ ምርጥ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጆች
አሪፍ ነበር👌 መቅዲ ጨዋታ አበዛሽ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ለሚፈልግ ሰው ትንሽ ይረብሻል ሌላ ጊዜ ውድድር ሲኖር ሌሎችን አለመረበሽ ይታሰብበት በተረፈ ያዝናናል በርቱ👍
Ye perogramu alama mndnw?
@@seidamohammed ማዝናናት
ማዝናናት ነው የምን ጨወታ ማብዛት አለስዋ ሁሉም ነገር ደስ አይልም እስዋ የሁሉም ቦታ ድምቀት ናት ወላሂ
@@Seadiphone9776 ኧረ ተይ
ሉላየ እንኳን ደስ አለሽ ደጋግሜ አየሁሽ እንተዋወቃለን ወይ ስትይ ስታምሪ ሁላችሁም መቅዲ እንድሁም ወንድማችን Congratulation🎉
ወይ መቅደስ እደኔ ጥርሷ ክድን አያልም 🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ እኮ ዝብየ መሳቅ ነው ስራየ ክክክክክ እሳት አስነኮት አላለችም መቅድ
አሪፍ ነዉ ሳቅ እድሜን ያስረዝማል ቶሎ አታረጁም 😁😁😀😀
ሶስታችሁም በማሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ሁለተኛ ዙር ተወዳድረዋል እንዴ ደቂቃው አጠረ
@@mosebtube1027አልተወዳደሩም ባንዴ ነው ያለቀው እሁድ ሥለሆነ
ሼፍ ዚ ግን ከላይ የምትለብሳቸው ልብሶች ደስ አይልም የነዛ አስቀያሚዎች ባንዲራ ይመስላል እና ብታስተካክል ሳይሆን አስተካክል ነው የምልህ።
የዳኞች ዉሳኔ በጣምምም አሪፍ ዉሳኔ ነዉ 👍👍👍❤
ebs የሞያ መፍለቂያ አቦ ይመቻቹ❤❤❤❤
መቅዲ confidence አላት። ሉላ confidence ይጎድላታል።
ወይኔ ሼፍ መክብብን እኮ ስወደው የኔ ሰው እኔ እሱ ከሌለ ማየት ጀምሬ ወዲያው ነው የማቃርጠው.....በናትህ ኣትጥፋብን እረ ❤️
ሼፍ መክብብ ከሌለ ማየት ይደብረኛል
ሉላንየሚወዳትናየሚያደንቃትበላይክ♥
ሉላዬ መቅድዬ ዘወትር አንደኛ ናችው!!!❤ስወዳችሁ❤🎉🎉🎉ሁላችውም አንደኞች❤❤❤ሉላዬ የኔ ጀግና❤❤🎉አንተዋወቅም ሉላ
ዘልዬ እንዴት እንደምወድህ ግን ረዥም ጊዜዬ ይሄን ፕሮግራም ማየት ካቆምኩ እና ዛሬ እንዳዲስ ከች ብያለው፡፡
ምርጡ ገበታ ይመቸኛል እደ አስተያየት ግን ፀጉር ይሸፍኑ👍👍👍
ሼፍ ዚ እንኳን ደህና መጣህመቅዲ፣ ዘወትር ደበሳይና ሉላ ገዙ ጎበዞች ናችሁ ለካ ሆስት ማድረግ ብቻ አይደለም ሙያውም አለሉላዬ እኔ ልጨነቅልሽመክብቤና ሄኖክ ጥሩ ነገር ስላያችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
የEbs ድምቀቶች ❤❤❤ ለካበሙያም አደኛናችሁ ዋው
የሸፎች ንግስቶች መተው ይወዳደሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ✅
መቅድየ ልክ እንደኛ እንዴ ማዳም ቅመሞች እያወራች ነዉ የምትሰራዉ ጀግና ነሺ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
መቅዲዬ እና ሉላዬ እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ ነው ፣ሶስታቹም ጎበዝ ናቸው ፣የሰራቹት ያምራል 👍👍👍👍ተባረኩ፣ዳኞች እናመሰግናለን ሰላማቹ ይብዛ
ወላሂ ዘድሮ በጣም ከፋቶኝነዉ የማሣልፈዉ ሰላምለሀገሬብሎ ለሚሞተዉ አማራ ሚሥኪንህዝባችን በተረፈእወዳቺሆለሁትንሺፈታአረጋችሁኝ
ሉላዬ መቅድዬ ❤❤❤የምወዳችሁ ፈድሻዎች ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ
ኧረፍትህ በሳውድ ታስረው ለሚኖሩ እህት ወንድሞች እንዲሁም ህፃናቶች😊😊😊😊😊
እውነት ለመናገር ማሸነፍየነበረባት ሉላነበረች ግንሁላችሁም ጎበዞችናቸው❤
ወይ መቅዲ እደት ተወዳጅ ልጅ ነሽ
ሶስቱም በጣም ጎበዞችናችሁ ዋው❤❤❤❤❤❤
መቅድዬ እፍፍ ስወድሽ የሳቄ ምንጭ ሉላዬ የኔ የሴት መለኪያ 😍😍😍😍😍😍
አደኛነኝ ባዩበዛ እኔ አስረኛ ኮማችነኝ ላይክ ግጩኝእማ😂
ሉላ በጣም እርጋታሽ ደስ ይለኛል እራስሽን ሆነሽ ነው የምትሰሪው አርተፍሻል ገፅታ የለሽም እወድሻለሁ በዝህ እርጋታሽ ጌታ እየሱስ ያግኝሽ
ምን ማለት ነው
የት ያግኛት
@@እመብዙሃን-ሰ7ከክክክክ
@@እመብዙሃን-ሰ7ከ😅😅😅😅
ዬት ያግኛት ሉኬሽን ላኪለት ክክክ
መቅዲ የጨዋታው ድምቀት 😍
ደስ ሲሉ ቅመም የሆናችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤
ወንዱ ከሴቶች መወዳደሩ ብቻውን አንደኛነህ
ዘወትር አዲስ እንደመሆኑ ከነገሮች ጋር ለመዋአድ የሚያደርገዉ ጥረት ደስ ይላል ፈረንጁ ጎረቤቴ ደግሞ የምወደው ነው
ሉላ❤😂😂😂ባስታ ሽሮ መጣ፡በሳቅ ገደልሽኝ ❤❤❤ስወዳችሁ እንካን ደስ አላችሁ፡
የኔ ሀሳብ በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
ሉላዬ❤ ኧረ በሳቅ ሆዴ ሊፈነዳ ነበር መቅዲዬ አልተቻልሽም ገደልሺኝ😅 ዘውትርዬ😍
መቅዲ ያለችበት ሞቅ ደመቅ ናው ምለው❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮
ውድድድድድ ነው እማደርጋችሁ 3ስታችሁም ሉሊ ❤❤❤❤
😊😊😊😊እንደት አሸናፊ አይኖረውም ታዋቂ ሰለሆነ😢😢😢😢ግን
😂ወይ ሽሮዬ እንደዚህ ፌመስ ሁነሽልኛል?👌😍🥰 ፓስታሽር🥰👌
ሉላ ግን ስታምሪ❤❤❤❤❤
መቅድዬ ❤ፍቅር ናት ሁሉ ነገር ያምርባታል
ወይኔ መቅዲ ማህበር አለሽዴ 😅😅😅😅
የዳኛቹ ሚሥቶች ይወዳደሩ ምትሉ በላይክ😅😅😅😅😅😅
መቅዲ በጣም ጎበዝ ነች ዋው
ቦታ ልያዝ እና ስጨርስ እኮምታለሁ 😍😍😍😍
አቤት ኮሜታተሮች ለኮምት ያላቹህ ሱስ
@@laylaellias1587😀😀😀😀😀
@@laylaellias1587 አንዷ አቺ ነሽ ኪኪኪ
ሉላዬ ኡኡኡ ሉላዬ ደስ ብሎኛል መቅዲም አንደዛው
መቅዲ እና ሉላዬ ተባረኩ
መቅዲን የሚወዳት በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wow😮❤❤❤❤❤😊
እንተዊወቃለን ወይ ሉላ😘
ሶሱቱምጎበዝናችሁ👏👏👏👏👏
ሉላዬ የኔ አስተዋይ❤❤❤
መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የኔ ሳቂታ 😍😍😍😍😘
Lula is a winner! Amazing speech እዚጋ መናገር የምፈልገው ነገር አለ '' እንተዋወቃለን ወይ?'' By the way Lula is my Favorite:)
መቅዲ ናት አንደኛ😘
ሉላዬ የኔ መርካማ ❤❤❤❤❤ መቅዲ ቃጠሎ😂😂😂😂ዘወትር ትሁት😊😊😊
ገዙ ይሙት ስትል ደስ ስትል😂
🎉ሉላየ ስወዳት🎉🎉 የኔ ማር በረቺ❤❤❤❤❤❤
ሼፍ መክቡቡ በጣም ነው የምትመቸኝ ❤❤❤❤
ሉላ 😂እንተዋወቃለን ወይ!. አለች
Wowow Congratulaciones hullachum 💞💞💞💞🙏🙏🙏❣️❣️❣️🌹🌹❤️❤️💘💘😍😍♥️♥️♥️♥️
ቅዳሜ ከስአት ዮኒን ❤❤❤ ጋብዙልን
መቅዲንናት አንደኛ
የሙያውን ነገር ለኛ ለመዳም ቅመሞች ተውልን አያያዛችሁ ይለያል😅😅
😂😂😂ትክክል
እኮ እኔ 7 አመት ጥርሴን የነቀልኩበት የምግብ ስራ
😂😂❤❤❤
@@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ😂😂😂
ኢየሱስ ይመጣል ንቁ ን በንስሀ እንመለስ
❤❤❤❤❤
ጎበዝ መቅዲ እድግበይሀሀሀ
ሉላ ና መቅዲ ስወዳቺሁ እኮ ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላቺሁ❤😍😘
Lulaye si wedat yene konjo makidiye anchim wudid💞💞💞
መቅድየ የኔፍልቅልቅ😂😂😂
ሁላችሁም ታምራላችሁ ትልቅ ፍቅርና ክብረ አለኝ 🙏
በጣም ጎበዞች እነ ሉላግን ዳኞች እንደሚሉት ፀጉራቸውን ብትሸፍኑት ጥሩ ነበር፡፡ ሉላዬ በናትሽ አመለሰትን ኢቢኤስ ላይ አቅሪብልን በጣም ስለምንወዳት ነው፡፡
እኔገምቸነበር ምንም የተለያየ ሞያቤመጡም ዳኞቹ ለመለየት ከባድ እደሚሁንባቸው❤
ሑላቸውምደሥይላሉየኔውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ሉላዬ እኔም እንዳንቺ ነው የተሰማኝ ጭንቅላቴ ብትን ነው ያለው ውይ ምርጡ ገበታ

ሼፍ ዚ እንኳን ደህና መጣህ
መቅዲ፣ ዘወትር ደበሳይና ሉላ ገዙ ጎበዞች ናችሁ
ለካ ሆስት ማድረግ ብቻ አይደለም ሙያውም አለ
ሉላዬ እኔ ልጨነቅልሽ
መክብቤና ሄኖክ ጥሩ ነገር ስላያችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
የEbs ድምቀቶች ❤❤❤ ለካበሙያም አደኛናችሁ ዋው
የሸፎች ንግስቶች መተው ይወዳደሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ✅
መቅድየ ልክ እንደኛ እንዴ ማዳም ቅመሞች እያወራች ነዉ የምትሰራዉ ጀግና ነሺ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
መቅዲዬ እና ሉላዬ እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ ነው ፣ሶስታቹም ጎበዝ ናቸው ፣የሰራቹት ያምራል 👍👍👍👍ተባረኩ፣ዳኞች እናመሰግናለን ሰላማቹ ይብዛ
ወላሂ ዘድሮ በጣም ከፋቶኝነዉ የማሣልፈዉ ሰላምለሀገሬብሎ ለሚሞተዉ አማራ ሚሥኪንህዝባችን በተረፈእወዳቺሆለሁትንሺፈታአረጋችሁኝ
ሉላዬ መቅድዬ ❤❤❤የምወዳችሁ ፈድሻዎች ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ
ኧረፍትህ በሳውድ ታስረው ለሚኖሩ እህት ወንድሞች እንዲሁም ህፃናቶች😊😊😊😊😊
እውነት ለመናገር ማሸነፍየነበረባት ሉላነበረች ግንሁላችሁም ጎበዞችናቸው❤
ወይ መቅዲ እደት ተወዳጅ ልጅ ነሽ
ሶስቱም በጣም ጎበዞችናችሁ ዋው❤❤❤❤❤❤
መቅድዬ እፍፍ ስወድሽ የሳቄ ምንጭ ሉላዬ የኔ የሴት መለኪያ 😍😍😍😍😍😍
አደኛነኝ ባዩበዛ እኔ አስረኛ ኮማችነኝ ላይክ ግጩኝእማ😂
ሉላ በጣም እርጋታሽ ደስ ይለኛል እራስሽን ሆነሽ ነው የምትሰሪው አርተፍሻል ገፅታ የለሽም እወድሻለሁ በዝህ እርጋታሽ ጌታ እየሱስ ያግኝሽ
ምን ማለት ነው
የት ያግኛት
@@እመብዙሃን-ሰ7ከክክክክ
@@እመብዙሃን-ሰ7ከ😅😅😅😅
ዬት ያግኛት ሉኬሽን ላኪለት ክክክ
መቅዲ የጨዋታው ድምቀት 😍
ደስ ሲሉ ቅመም የሆናችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤
ወንዱ ከሴቶች መወዳደሩ ብቻውን አንደኛነህ
ዘወትር አዲስ እንደመሆኑ ከነገሮች ጋር ለመዋአድ የሚያደርገዉ ጥረት ደስ ይላል ፈረንጁ ጎረቤቴ ደግሞ የምወደው ነው
ሉላ❤😂😂😂ባስታ ሽሮ መጣ፡በሳቅ ገደልሽኝ ❤❤❤ስወዳችሁ እንካን ደስ አላችሁ፡
የኔ ሀሳብ በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
ሉላዬ❤ ኧረ በሳቅ ሆዴ ሊፈነዳ ነበር መቅዲዬ አልተቻልሽም ገደልሺኝ😅 ዘውትርዬ😍
መቅዲ ያለችበት ሞቅ ደመቅ ናው ምለው❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮
ውድድድድድ ነው እማደርጋችሁ 3ስታችሁም ሉሊ ❤❤❤❤
😊😊😊😊እንደት አሸናፊ አይኖረውም ታዋቂ ሰለሆነ😢😢😢😢ግን
😂ወይ ሽሮዬ እንደዚህ ፌመስ ሁነሽልኛል?👌😍🥰 ፓስታሽር🥰👌
ሉላ ግን ስታምሪ❤❤❤❤❤
መቅድዬ ❤ፍቅር ናት ሁሉ ነገር ያምርባታል
ወይኔ መቅዲ ማህበር አለሽዴ 😅😅😅😅
የዳኛቹ ሚሥቶች ይወዳደሩ ምትሉ በላይክ😅😅😅😅😅😅
መቅዲ በጣም ጎበዝ ነች ዋው
ቦታ ልያዝ እና ስጨርስ እኮምታለሁ 😍😍😍😍
አቤት ኮሜታተሮች ለኮምት ያላቹህ ሱስ
@@laylaellias1587😀😀😀😀😀
@@laylaellias1587 አንዷ አቺ ነሽ ኪኪኪ
ሉላዬ ኡኡኡ ሉላዬ ደስ ብሎኛል መቅዲም አንደዛው
መቅዲ እና ሉላዬ ተባረኩ
መቅዲን የሚወዳት በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wow😮❤❤❤❤❤😊
እንተዊወቃለን ወይ ሉላ😘
ሶሱቱምጎበዝናችሁ👏👏👏👏👏
ሉላዬ የኔ አስተዋይ❤❤❤
መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የኔ ሳቂታ 😍😍😍😍😘
Lula is a winner!
Amazing speech
እዚጋ መናገር የምፈልገው ነገር አለ '' እንተዋወቃለን ወይ?''
By the way Lula is my Favorite:)
መቅዲ ናት አንደኛ😘
ሉላዬ የኔ መርካማ ❤❤❤❤❤ መቅዲ ቃጠሎ😂😂😂😂ዘወትር ትሁት😊😊😊
ገዙ ይሙት ስትል ደስ ስትል😂
🎉ሉላየ ስወዳት🎉🎉 የኔ ማር በረቺ❤❤❤❤❤❤
ሼፍ መክቡቡ በጣም ነው የምትመቸኝ ❤❤❤❤
ሉላ 😂እንተዋወቃለን ወይ!. አለች
Wowow Congratulaciones hullachum 💞💞💞💞🙏🙏🙏❣️❣️❣️🌹🌹❤️❤️💘💘😍😍♥️♥️♥️♥️
ቅዳሜ ከስአት ዮኒን ❤❤❤ ጋብዙልን
መቅዲንናት አንደኛ
የሙያውን ነገር ለኛ ለመዳም ቅመሞች ተውልን አያያዛችሁ ይለያል😅😅
😂😂😂ትክክል
እኮ እኔ 7 አመት ጥርሴን የነቀልኩበት የምግብ ስራ
😂😂❤❤❤
@@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ😂😂😂
ኢየሱስ ይመጣል ንቁ ን በንስሀ እንመለስ
❤❤❤❤❤
ጎበዝ መቅዲ እድግበይሀሀሀ
ሉላ ና መቅዲ ስወዳቺሁ እኮ ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላቺሁ❤😍😘
Lulaye si wedat yene konjo makidiye anchim wudid💞💞💞
መቅድየ የኔፍልቅልቅ😂😂😂
ሁላችሁም ታምራላችሁ ትልቅ ፍቅርና ክብረ አለኝ 🙏
በጣም ጎበዞች እነ ሉላግን ዳኞች እንደሚሉት ፀጉራቸውን ብትሸፍኑት ጥሩ ነበር፡፡
ሉላዬ በናትሽ አመለሰትን ኢቢኤስ ላይ አቅሪብልን በጣም ስለምንወዳት ነው፡፡
እኔገምቸነበር ምንም የተለያየ ሞያቤመጡም ዳኞቹ ለመለየት ከባድ እደሚሁንባቸው❤
ሑላቸውምደሥይላሉየኔውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ሉላዬ እኔም እንዳንቺ ነው የተሰማኝ ጭንቅላቴ ብትን ነው ያለው ውይ ምርጡ ገበታ