Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
☎️ የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 / 0939602927 ለማማከር ☎️ 0984650912 ይደዉሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ለ4 ወር ልጅ ዳቦ በሻ ብንመግብ ችግር አለው
Thanks D/r
Egziabeher yebarkh highly recommended Dr.
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!
🙏 ለሌላውም share ያድርጉ
እናመሰግናለን ዶር ቅንነትህ በራሱ ደስ ይላል
እርሶስ subscribe አርገዋል?? ለሌላውስ share አርገዋል?
እናመሰግናለን ረዥም እድመ ከጤና ጋር ያድልልን::
እኔም አንዷ ነኝ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
Thank you so much for sharing I learn too much from you so thank you so much god bless you
Are you sharing it with your friends? Did you subscribe? Let me know...
Hello doctor of course I do subscribe even with my friend I share them I tell them subscribe
I do subscribe is long time
Tnx doctor for ur information
እናመሰግናለን ዶ/ር አላህ ይባርክህ 🙏🇪🇹👍 ግን እንቁላል ሲባል ጥሬውን ነው?
Allah rejim edmee na tenaa yistik doc wallahi ke chinket nw yaglagelkege thanks ❤
ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏
እናመሰግናለን ❤❤❤
ዋው
Thank you doctor
bless you Dr
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር የኔ ጥያቄ እርጎ ቤት ውስጥ አርግቼ መስጠት እችላለው?
እሺ
ወይኔ ዶክተር አንተ ትለያለህ ልጂን የማሳድገው አንተን እየተከታተልኩ ነው በጣም ስኬታማ እናት ነኝ
ዶ/ር ስለምትሰጠን ት/ት እግዚያብሄር ይስጥህ ዶ/ር ልጄ 11 ወር ነው ሲተኛ በሆዱ ነው ሲወለድ ኪሎው 3.4 ነበረ ከወለድኩ በሃላ ለረጅም ግዜ ታምሜ ሀኪም ቤት ነበርኩ በዛ ምክንያት ፎርሙላ ወተት ነበረ ሚጠቀመው በዚህ መሀል ኪሎው ቀነሰ ት አሁን ግን ያንተን ት/ት እየተከታተልኩ ብመግበውም ኪሎው ሊስተካከልልኝ አልቻለም ፡፡ እናም ዶ/ር አንተጋር ልምጣ ወይስ ምን ትመክረኛለህ አሁን 11 ወር ነው 7.4 ነው ኪሎው
Enem Techegryalew
dr በላብራቶሪ የማይታይ ፓራሳይት በምን ማወቅ ይቻላል ሌላ የምርመራ ዘዴ ካለ?
Betam ameseginalew doc
Subscribe አርገዋል?
Tebarek wendema enameseginalen
tnx❤❤❤❤❤❤❤❤
You're very welcome 🙏 subscribe and click notification to get all videos from our channel!
1-5 amet tenegna kbdet snt new Dr? Please melselign.
እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኙታል እንደየ እድሜ እና ፆታቸው ይለያያል 👇👇👇ua-cam.com/video/YT1daPjwgbw/v-deo.htmlsi=shqTl6f-jXMeCEf3
Dr yhe mkr ke 6 wer jemro newa
Great job!
Ebeya lay Lehtsanat yetezegaju kibe malet yetgnochu nachew
Dr betammmm amesegenalehu egezihabeher weletahen yekefel keneneteh erasu betam dess yelale ..... Ye 1 amet ke hulu wer lej alegn ena egg ke yoghurt ga sifech egg terewen nw weyes tekekelo? Juice malete nw ?
እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ነው ምከታተልህ🙏🙏🥰 አንተ ጋር ለመምጣት ቀጠሮ እንዴት ላሲዝ? እባክህ ብዙ ቦታ ሄጃለው ግን ልቤ አላርፍ አለ ልጄ በሆድ ድርቀት እየተሰቃየብኝ ነው😥 አመጋገብ በጣም ባስተካክልም ለውጥ የለም ሀኪሞች ተመሳሳይ መልስ እና መድኃኒት ነው ሚሰጡኝ አልትራሳውንድም አሳይቼ ኖርማል ነው ብለዋል ግን ካካ ሲያረግ ያለው ስቃይ😥😥😥 ዶክተርዬ እባክህ 2 አመቱ ነው የምግብ ፍላጎቱም የተመጠነ ነው ጨነቀን
Enameseginalen
tru fish oil ngeregn Please lmegzat felge gra gebagn
ቁመታቸው ወይም እድገታቸው እንዲጨምር ምን ማድረግ አለብን
Selam doctor lega 9 ametu new megeb ayebelam
ሰላም ዶክተር ልጄ 7 አመቱ ነው ግን የምግብ ፈላጎት የለውም እያደረ ነው የሚከሳው አጥንቱ ፈጦ ነው የሚታይ ምን ላረገው አባክህ መፍትሄ ሰጠኝ
Selam Doc lije 7 woru new ena yehe mitn (ምጥን) የሚባለው ምግብ አሁንም አለ መሰጠት አለብን ? ena content mn mn mahon albet ?
Doc can u answer it pls
Berta
እናመሰግናለን ዶክተር full cream milk እና instant whole milk ልዩነት አላቸው ? ሌላው ዶክተር ባለፈው ጠይቄ ነበር ልጄ አራት አመቱ ነው ለepilepsy መድሀኒት ይወስዳል ክትትል ያረጋል (for epilepsy)ምግብ ያስቸግራል ዶክተሩ ምንም አላለም ምን ልስጠው
ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት አለብን ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ
ሰላም ዶክተር ልጄ 8 ወር ሊሞላዉ ነዉ እና ባለፈዉ ምስር ከካሮት ጋር ቀቅዬ ፈጭቼ ሰጥቼዉ ከበደዉና አመመብኝ ችግር ይኖረዋል እዴ ደሞ በጣም ሳል ይዞታል ምን ላድርግ ህክምና ውውስጄዉ ነበር clavace dry syrop 156.25 mg ሰጡት ግን ለዉጥ የለዉም ደሞ ቅቤ የምጠቀመዉ ኖርማሉን ነዉ
የለውዝ ቅቤ እና የላም ወተት ከ1 ዓመት በታች አይመከርም ይባል የለ እንዴ ዶክተር??? ቴምር፣ እርጎ ከ1 ዓመት በታችስ ይመከራል???
ቪዲዮም የተሰራው ከ 1 ጀምሮ ላሉ ህፃናት ነው
❤❤❤
❤️
ዶክተር ልጄ 6 ወር ሆኗታል ቲማቲም ብቻውን በደንብ አቁላልቶ ማብላት የምግብ ፍላጎት ይከፍታል የሚባለው እውነት ነው እባክህ ንገረኝ
❤❤🙏🙏🙏❤❤
ye 13 wor liji sint kilo mehon alebet
ሰላም dr. ልጄ 3 ወሩ ነው ጉንፋን ይዞታል ብዙ አያስልም አልፎ አልፎ ነው ሳሉ ግን አክታ አለው ያው ሲያስል ይውጠዋል አንዴት ነው አክታው ማውጣት የሚቻለው በቤት ውስጥ ሕክምና
መጀመርያ ሀኪም ቢያየው መልካም ነው
@@ብሩህkids eshi Dr. Betam ameseginalew
ወይ ዶክተር የኔን ጥያቄ ነው የጠየቀችልኝ ይሄው ምንም አልበላ ብላኝ በጭቀት ማለቄ ነው ምን አደሚሻለኝ አላውቅም 2 አመት ሁንታል
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
yeljochen kilo ke edmiyachew gar betsearalrn
ሰላም ዶክተር ልጂ 2 ኣመት ከሰባት 7 ወር ነው የምግብ ፍላጎት የለውም ምግብ በደን ኣይበላም ከባላ ቦሚክ ይርገል በታም ተሽገርኩ 12 ኪሎ ነው
Yena demanse alewu beza lay ye migbe filgotewu ye werede new min laderge kilowem 12 13Aychemrem
እባክዎ ቪዲዮውን ሙሉ ይመልከቱ
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ልጄ አንድ አመት ከስምንት ወሩ ነው እስካሁን ድረስ በደንብ ይመገባል ማንኛውንም ምግብ አሁን ላይ ግን በአፉ ምግብ ይዞ አይውጠውም ለረጅም ሰአት በአፉ ይዞ ይቀመጣል ማንኛውንም ምግብም ሆነ ፍሩት እባክህን መፍቴ ካለህ አመሰግናለሁ
Yenam new ebake doctor
ምን ተቸገሩ?
ሰላም ዶክተር ልጄ 8ወሩ ነዉ ምግብ አይበላም ጡት ብቻ ነዉ የሚጠባዉ የጣሳም ወተት አይጠጣም ግን ኪሎ ሲመዘን 12 ኪሎ ነዉ ቫይታሚ ን አጠጣዋለዉ ችግር አለዉ ወይ አመስገናለዉ
ችግር የለውም
ሰላም እናት ለልጅሽ ምን አይነት ቫይታሚን ነው የምትሰጪው?
@@rozaamare3425 Vi Daylin Druppels ከ1ወር እስከ 1 ዓመት የሚለዉን ነዉ እህቴ
@@rozaamare3425ለኔም መልሽልኝ የ8ወር ልጅ አለኝ ብርቱካን እየጨመኩ አጠጣዋለሁ ሌላ ዘዴ ካለ
mamiye ebaksh min aynet vaytamin new yemttekemiw
ልጄ 5አመት ከ5 ወሩ ነው ግን ኪሎ ለረዥም ግዜ ከ14 k አያልፍም እጅግ በጣም ከስቷል እባክህ መልስህን እፈልጋለሁ እጅግ ተጨንቃለሁ፡፡
Row egg ? 8:50
Not recommended!
ዶክተር ልጀ ስባት ወሩ ነው ምን አይነት ባይታሚን ብስጣት ጥሩ ነው
ለምን ቪታሚን መስጠት ፈለጉ??
@@ብሩህkids ምግብ ብዙም አይደለችም
ዶ/ር የኔ ልጅ 9 ወር እየሆናት ነው ግን 8.5 ኪሎ ነች ኖርማል ነው ወይስ ያንሳል እርጎስ ቤት ውስጥ የተዘጋጀ ቢሆን ችግር አለው ወይስ የግድ ፖስቸራይዝድ መሆን አለበት አመሠግናለሁ
betam teru kilo liye nat
❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏
❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤
☎️ የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 / 0939602927 ለማማከር ☎️ 0984650912 ይደዉሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ለ4 ወር ልጅ ዳቦ በሻ ብንመግብ ችግር አለው
Thanks D/r
Egziabeher yebarkh highly recommended Dr.
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!
🙏 ለሌላውም share ያድርጉ
እናመሰግናለን ዶር ቅንነትህ በራሱ ደስ ይላል
እርሶስ subscribe አርገዋል?? ለሌላውስ share አርገዋል?
እናመሰግናለን ረዥም እድመ ከጤና ጋር ያድልልን::
እኔም አንዷ ነኝ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
Thank you so much for sharing I learn too much from you so thank you so much god bless you
Are you sharing it with your friends? Did you subscribe? Let me know...
Hello doctor of course I do subscribe even with my friend I share them I tell them subscribe
I do subscribe is long time
Tnx doctor for ur information
እናመሰግናለን ዶ/ር አላህ ይባርክህ 🙏🇪🇹👍 ግን እንቁላል ሲባል ጥሬውን ነው?
Allah rejim edmee na tenaa yistik doc wallahi ke chinket nw yaglagelkege thanks ❤
ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏
እናመሰግናለን ❤❤❤
ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏
ዋው
Thank you doctor
bless you Dr
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር የኔ ጥያቄ እርጎ ቤት ውስጥ አርግቼ መስጠት እችላለው?
እሺ
ወይኔ ዶክተር አንተ ትለያለህ ልጂን የማሳድገው አንተን እየተከታተልኩ ነው በጣም ስኬታማ እናት ነኝ
ዶ/ር ስለምትሰጠን ት/ት እግዚያብሄር ይስጥህ ዶ/ር ልጄ 11 ወር ነው ሲተኛ በሆዱ ነው ሲወለድ ኪሎው 3.4 ነበረ ከወለድኩ በሃላ ለረጅም ግዜ ታምሜ ሀኪም ቤት ነበርኩ በዛ ምክንያት ፎርሙላ ወተት ነበረ ሚጠቀመው በዚህ መሀል ኪሎው ቀነሰ ት አሁን ግን ያንተን ት/ት እየተከታተልኩ ብመግበውም ኪሎው ሊስተካከልልኝ አልቻለም ፡፡ እናም ዶ/ር አንተጋር ልምጣ ወይስ ምን ትመክረኛለህ አሁን 11 ወር ነው 7.4 ነው ኪሎው
Enem Techegryalew
dr በላብራቶሪ የማይታይ ፓራሳይት በምን ማወቅ ይቻላል ሌላ የምርመራ ዘዴ ካለ?
Betam ameseginalew doc
Subscribe አርገዋል?
Tebarek wendema enameseginalen
tnx❤❤❤❤❤❤❤❤
You're very welcome 🙏 subscribe and click notification to get all videos from our channel!
1-5 amet tenegna kbdet snt new Dr? Please melselign.
እዝህ ቪዲዮ ላይ ያገኙታል እንደየ እድሜ እና ፆታቸው ይለያያል 👇👇👇
ua-cam.com/video/YT1daPjwgbw/v-deo.htmlsi=shqTl6f-jXMeCEf3
Dr yhe mkr ke 6 wer jemro newa
Great job!
ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ 🙏
Ebeya lay Lehtsanat yetezegaju kibe malet yetgnochu nachew
Dr betammmm amesegenalehu egezihabeher weletahen yekefel keneneteh erasu betam dess yelale ..... Ye 1 amet ke hulu wer lej alegn ena egg ke yoghurt ga sifech egg terewen nw weyes tekekelo? Juice malete nw ?
እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ነው ምከታተልህ🙏🙏🥰 አንተ ጋር ለመምጣት ቀጠሮ እንዴት ላሲዝ? እባክህ ብዙ ቦታ ሄጃለው ግን ልቤ አላርፍ አለ ልጄ በሆድ ድርቀት እየተሰቃየብኝ ነው😥 አመጋገብ በጣም ባስተካክልም ለውጥ የለም ሀኪሞች ተመሳሳይ መልስ እና መድኃኒት ነው ሚሰጡኝ አልትራሳውንድም አሳይቼ ኖርማል ነው ብለዋል ግን ካካ ሲያረግ ያለው ስቃይ😥😥😥 ዶክተርዬ እባክህ 2 አመቱ ነው የምግብ ፍላጎቱም የተመጠነ ነው ጨነቀን
Enameseginalen
You're very welcome 🙏 subscribe and click notification to get all videos from our channel!
tru fish oil ngeregn Please lmegzat felge gra gebagn
ቁመታቸው ወይም እድገታቸው እንዲጨምር ምን ማድረግ አለብን
Selam doctor lega 9 ametu new megeb ayebelam
ሰላም ዶክተር ልጄ 7 አመቱ ነው ግን የምግብ ፈላጎት የለውም እያደረ ነው የሚከሳው አጥንቱ ፈጦ ነው የሚታይ ምን ላረገው አባክህ መፍትሄ ሰጠኝ
Selam Doc lije 7 woru new ena yehe mitn (ምጥን) የሚባለው ምግብ አሁንም አለ መሰጠት አለብን ? ena content mn mn mahon albet ?
Doc can u answer it pls
Berta
እናመሰግናለን ዶክተር full cream milk እና instant whole milk ልዩነት አላቸው ? ሌላው ዶክተር ባለፈው ጠይቄ ነበር ልጄ አራት አመቱ ነው ለepilepsy መድሀኒት ይወስዳል ክትትል ያረጋል (for epilepsy)ምግብ ያስቸግራል ዶክተሩ ምንም አላለም ምን ልስጠው
ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት አለብን ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ
ሰላም ዶክተር ልጄ 8 ወር ሊሞላዉ ነዉ እና ባለፈዉ ምስር ከካሮት ጋር ቀቅዬ ፈጭቼ ሰጥቼዉ ከበደዉና አመመብኝ ችግር ይኖረዋል እዴ ደሞ በጣም ሳል ይዞታል ምን ላድርግ ህክምና ውውስጄዉ ነበር clavace dry syrop 156.25 mg ሰጡት ግን ለዉጥ የለዉም ደሞ ቅቤ የምጠቀመዉ ኖርማሉን ነዉ
ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ማየት አለብን ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ
የለውዝ ቅቤ እና የላም ወተት ከ1 ዓመት በታች አይመከርም ይባል የለ እንዴ ዶክተር??? ቴምር፣ እርጎ ከ1 ዓመት በታችስ ይመከራል???
ቪዲዮም የተሰራው ከ 1 ጀምሮ ላሉ ህፃናት ነው
❤❤❤
❤️
ዶክተር ልጄ 6 ወር ሆኗታል ቲማቲም ብቻውን በደንብ አቁላልቶ ማብላት የምግብ ፍላጎት ይከፍታል የሚባለው እውነት ነው እባክህ ንገረኝ
❤❤🙏🙏🙏❤❤
❤️
ye 13 wor liji sint kilo mehon alebet
ሰላም dr. ልጄ 3 ወሩ ነው ጉንፋን ይዞታል ብዙ አያስልም አልፎ አልፎ ነው ሳሉ ግን አክታ አለው ያው ሲያስል ይውጠዋል አንዴት ነው አክታው ማውጣት የሚቻለው በቤት ውስጥ ሕክምና
መጀመርያ ሀኪም ቢያየው መልካም ነው
@@ብሩህkids eshi Dr. Betam ameseginalew
ወይ ዶክተር የኔን ጥያቄ ነው የጠየቀችልኝ ይሄው ምንም አልበላ ብላኝ በጭቀት ማለቄ ነው ምን አደሚሻለኝ አላውቅም 2 አመት ሁንታል
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው
1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
3. የጨጓራ ህመም
4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ