I am tired of those who use the word ስደት living here in the USA!!! When u don’t want to learn the system and change you will feel that so u belong back to your Country! ሰነፍ and closed mind people ብቻ talk a lot !!! Thank you eshetu!!!
Did you just say democracy 😂! Nah democracy is slavery, all this system is made to make people slave. Joe Biden or Trump none of them care for the people, all systems are built in favor of the government not the people. Democracy is a system of the elites, without the people, against the people. The only difference between slavery and the current system is that they make you feel free but actually you’re not.
I am truly grateful for his unique perspective and his ability to quickly understand the core of America. His humbleness is truly impressive. እሼ ሺ ዓመት ኑር.
his analysis is very limited though! he does not know how systemic racism is all over America and how hard it is to live. USA yes gives you opportunities but it is modern slavery ! we had a great country that they destroyed ! and they are stealing our great knowledge and manner for the building of their nation !!
America is a great continent with great people. The service industry here is on another level. You’ve observed it well. Now you know. God bless America!
This is one of the best interview I’ve ever seen. It’s the best of Eshetu’s observation of the United States in his little stay. nothing more to learn about the United States. He said it all. His insights are engaging and provides a unique perspectives.
@@reyuyenu340u look good but how about Ethiopia? Who dismantle Ethiopia through TPLF ELF OLF etc.....who is behind from the genocides of Ethiopia that has been conducting till now ? U had to look this too!!
Ante shinte bet teragi banda yenech aleklaki bante aydel ende kitachinin yemintergew dedeb silehonk new enji ethiopia lay tsdat atseram ethiopia lemesrat you have to be educated dedeb silehonk yenech betach hone shint bet tireg ante ye genzeb baria
Thank you Eshe. Well explained it. In American no oñe is above the law. Every one is obey the law and every one is equal under the law. As you said they have well designed system. This makes America a great nation.
በኮሜዲያን እሸቱና ፍፁም ፍሰሀ የሚሰጠውን ስልጠና ለመካፈል በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mDe1xj
@@nequheyewet5076 ግን ወንድሞቼ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሁን ስልጠናው ማንኛውም ወጣት እንዲመጣ እባካችሁ አቅም የሌለውም አለና በእግዚአብሔር ትቀደሳላችሁ
ፎፄ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ነው ያየሁት የራስህ ቻናል እዳለህ በጣም ባለውለታዬ ነህ ባታቀኝም ባንተ ህይወቴን ቀይሬለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ይሄን ሲስተም መዘርጋቱ አሪፍ ነው ግን የሀገራችን politicia አስቀያሚ ስለሆነ network ከጠፋ እንዴት ማድረግ እንዳለበት ይታሰብበት። ለእሱም መላ አያጣም ግንንንንንን
Wow beautiful.
ሲስተም ለመዘርጋት መጀመሪያ ከህግ በላይ ያልሆነ ግለሰብ ቡድን መንግስት.... ሲኖር እራሱ ሲስተሙ ይመጣል አለበለዚያ ህልም ነው
የአሜሪካ እድገት ዋናው መሰረቱ ከህግ በላይ የሆነ ስለሌለ ነው
በጣም የተመቸኝ ነገር ውጪ ወጥቶ የሌላውን አለም ስልጣኔ አይቶ ይህንን ለሀገሬ ብሎ የሚመኝ ሰው በእውነት ጀግና ነው ።
ማነፃፀር ጥሩ አይደለም ብዙ ልዩነት አለን
Wonder
@@bereketbalcha7199እያነፃፀረ አይደለም:: ሌሎች ያላቸውን ኢትዮጵያ ውስ የሌለን ሀሰብ ወስዶ ተግባራዊ በማድረግ ሀገርን መለወጥ የሰዎችን ህይወት ድክመት ስለመቀነስ ነው እየተናገረ ያለው::
ሚገርመው አይምሮው የሼ እነሱ ኖረው አርጅተው ያላዩትን እሱ በአስራ አምስት ቀን እይው አሼን ከአምስት አመት በዋላ 🎉🎉🎉
አየህ እሼ አንተ ከእኛ የምትለየው በእይታህ ነው። ብዙ አሜሪካ ሄዶ የመጣ ሰው አውቃለሁ ነገርግን እንዳንተ ተረድቶ ሲያስረዳ አላየሁም ሰው እይታውን ይመስላል በርታ እሼ ክብር በየሰው ሀገሩ እየኖሩ እየለፉ ቤተሰብ ሀገር ላቆሙ ወገኖቻችን
ብታስረዳውም መስማት አይፈልግም ምክንያቱም አንድ እና አንድ ያንተን ገንዘብ እንጅ ወሬ አይፈልግም
Amennnnn
በጣም በሚገርም ሁኔታ አሜሪካንን ገልፀሀል ተባረክ ከሁሉም በጣም ደስ ያለኝ ስለ ሰልፍ መጠበቅ የኢትዮጵያ ህዝብ መማር አለበት እኔ ከ25 አመት የአሜሪካ ኑሮ በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ሄጄ በጣም ነው የደነገጥኩት ሰልፍ መጠበቅ የሚባል ነገር የለም እኛ እዚህ እንደለመድነው ተራ ስንጠብቅ ከኃላ መጥተው ጉዳያቸውን ጨርሰው ሲሄዱ በጣም ያበሳጫል እባካችሁ ስረአት ልመዱ እንከባበር
ህግ ስሌለነውኮ ኢትዮጵያ ምን ህግ አለ
አዎ የሰልፉ ነገርማ ይገርማል፣ ግን አንዳንድ አውሮፓ ሐገራትም አጋጥሞኛል ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም፣
አይ እንተ ብዙ ተገርመሀል ቆየት ብለህ እስክትለምደው ነው ብዙ ታሪክ አለው እነተ በምተደርግው ትውደዳለህ ብዝዎቻችሁ ትልቅ እስትዋፅዕኦ ለተጨነቀው ህዝብ ኮመዲ በማሳየት እዕምሮቸውን በማፍታታ የኡትዮጵየ ተስፋ ናችሁ በርቱ ፍፁም ግዛቸው ማንያህልሃል ብጣም እናክብራችሆለን አሉ ብዙ ደራሲዎቹ ውደፊት ትልቅ ትስፋ ብርሃን ያላችህ ናችሁ በርቱ ❤❤❤
ጥሩ እይታ ነው እሺ !!! አሜሪካ በጣም የሰለጠነ ህዝብ ያለበት ሀገር ነው ። ለሀገራችን መልካሙን ብንወስድ የት በደረሰን !!!በርታ እሺ ጀግና !!!
በሁለት ሳምንት ይህንን ያህል ዕውቀት ከታየህ ሁለት አመት ብትቆይማ ድንቅ እይታ ኑርልን ወንድማችን
እሼን የመሰለ ጥሩ ሰው ከሐገሩ ውቶ ሁለት አመት ከቆየ,ሐገሩ ለይመለስ ስለሚችል እሼዬ ሁለት ሳምንት ይበቃዋል😂😂😂😂😂 ፣ እሼዬ እንወድሐለን በርታልን❤
በዚያው ሊመስላቸው ይችላል። ደግሞ መማር የሚፈልግና የሚችል ሰው በሰዓታት ቆይታውም ብዙ ይማራል።@@ሐገሬሰላምሽይብዛ
ከልቤ ነው እኔ አሜሪካዬን የምወዳት ከመድሀኒያለም በታች ሰው የሆንኩባት ሀገር ናት በ ሀይማኖቴ የታነፅኩባት, ቅድስት ቤተክርስቲያንን ያወኩባት, ሀብት ያፈራሁባት, የብዙዙዙዙ ክጆች እናት የሆንኩባት, ለ ቤተሰቦቼ የተረፍኩባት ውብ ሀገር ናት, dear GOD blessed America 100X
ዉሰጅኝ 😂
Me too ❤
❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዕድሜ ጤና በረከት ይስጥሽ።።።❤❤❤
Me too
Amen lenem bereketsh yiderebign
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
AMEN❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን❤
Amen amen amen
Amen❤❤❤
ላንተ/ቺ/ም
እሸቱዬ ተባረክ አሜርካንን ስላወካት. እኔ አንተ ሳትወለድ ነው መሬቷን የረገጥክት. አሁንም ወርቅ ይዝነብበት:: ኢትዮጵያንም ለዚህ ስልጣኔ ያብቃት::
እሸ ተባረክ ብዙ ጊዜ diaspora በመጥፎ ወገኑ drama ሲሰራ ስናይ እናዝን ነበር ኑሮአችንን ስለመሰከርክልን እናመሰግናለን። ውጭ የሚኖር በተለይ በአሜሪካ እና ካናዳ ባህሉን ወጉን ጠብቆ በእምነቱ ፀንቶ የሚኖር ጥሩ እየኖረ ሁሌ ስለአገሩ የሚጨነቅ ያልተነገረለት ሕዝብ ነው።
ሰው አስር ዓመት ሃያ ዓመት ከዚያም በላይ እዚህ ኖሮ ያላስተዋለውን ስንት ነገር እሼ በ2 ሳምንት!!! ፀጋ ሲበዛልህ እግዚአብሔር መገልገያ ጠጠር ሲያድርግህ እንዲህ ነው::
ፍፃሜህ ይመር አቦ!
@የሰውነገር የሰው ነገር!! መቀናቱ ነው?? መሳደብ የለም እሺ!!!
@የሰውነገር አይገርምም ? ሳይሆን አይቀርም Lol
@@shumetietefera527 ያለማስተዋል አይመስለኝም ለምደነው እኮ ለዚ እኮነው አገርቤት ስንሔድ የማንግባባው
ስለ አሜሪካ ብቴወራው ጉረኛ ስለሚልህ ዝምታን ትመርጣለህ።
@@almazngatu9984yes ager bet sthed hgen makber ayawkum
አሁን ገና ስለ አሜሪካ ትክክል የሚናገር ሰው ተገኘ እሼ ተባረክ!!! አሜሪካን ሀገር ከ ፪፭ አመት በላይ ኖሬያለሁ
Customer satisfaction first
Please support me am orphan in Ethiopia
God bless you
Amarignachin alansa quxirun ket enambibaw
ብግእዝ ቁጥር የፃፍከው ምንድን ነው? ሁሉትና አምስት ነው ለመሆኑ 25 መፃፌ ነው እዳትል!!!ምንድን ነው የፃፍከ?????
😂😂😂😂😂😂ውሻታም
ሲድ አዋርድ ስትሸለም እኔም ነበርኩ ደስ ብሎኛል። በዶክተር አሰፋ በኩል ተጋብዠ የተገኘሁት እንኳን ደስ አለህ: ከአንተ ጋ ፎቶ ለመነሳት ፈልጌ ነበር ነበር ግን ከእኔ ጋር ፎቶ የምትነሱ ሰዎች ቢሉን በቤታችሁ አድራሻ እልካለሁ ስትል ስማሁና ፈርቼ ከአንተ ጋር ፎቶ ሳልነሣ ቀረሁ (ቀልድ)
አስተዋይ ልጅ ነህ። ምነው እንዳንተ አይነት አስተዋይና ነገሮችን በቅን ልብ የሚያዩ የኢትዮጵያ ወገኖቻችን አሜሪካ መጥተው ያገኙትን እውቀት ወደ ሃገር ቤት ሄደው ትንሽ ትንሽ ያዩትን እንደ አንተ ሕዝባችንን ቢያስረዱልን እንዴት ደስ ባለኝ። ተባረክ
Eshitye benateh iserale nalen ena begita fekire lebeh yenekale
እሺ በጣም በሚገርምና በሚደንቅ ሁኔታ ነው የተረዳከው የገለፅከው መንፈሳዊ ቅናት ማለት ይሔ ነው ሥንት አመት አሜሪካ እየኖሩ የራሳቸውን ምቾት ብቻ ሥለሐገር ከዚህ ደሐ ህዝብ መፈጠራቸውን ሁለ የሚጠራጠሩ በበዙበት አገር በጥቂት ቀናቶች ይሔንን ሁሉ መረዳት በጣም የሚገርም ነው ሲስተሙ እንዲመጣ ቀርቶ መኖሩንምኮ በአግባቡ ሊነግሩን አይፈቅዱምና በጣም እናመሠግናለን እሼ ተጋግዘን ሢሥተሙን የምንረዳበትን ልቦና ለመሪዎች ለሙሑራኖች ለባለሐብቶች ይስጣቸው እሼ ፍፄ tnx
እሸቱ ድሮም እወድህ ነበር አሁን የበለጠ ወደድኩህ የተናገርከእው የአሜሪካንን ትክክለኛ ገጽታ ነው :: በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቤተሰቦቻችንም ዘመዶቻችንም የገንዘብን ዋጋ ያውቁታል ብዬ እገምታሁ ባንተ መልእክት :: በሚቀጥለው ስትመጣ ኑሮን ለማሸንፍ የሚጥሩንም ተመልክተህ እይታህን አካፉል ::
I do appreciate your hard work.
እሼ! የምኖረው ኒውዮርክ ነው። አንድም ሳታስቀር ያለውን ሁኔታ ሀገር ቤት ላሉት በጥሩ አንደበት ስላካፈልክልን በዲያስፖራው ስም በጣም አመሰግንሃለው። ይህን ያዳመጡ ሁሉ ትንሽ ይረዱናል ብለን እናስባለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
Wish English translation was available.
Finally, I found one person who can explain America. I wish each and every one can get a chance to spend some time here. Thank you Eshetu.
ጎብኝቶ መመለስ እና መኖር ይለያል
እረ አሜሪካ እናት ናት
@@sirgutamera4806ትክክል ብለሻል እኔ እሸቱን እወደዋለሁ እሱ ያየው ጥሩ ጥሩውን ነው እኔም እንዳንቺ " አይ እመሬት ያለ ሰው " 😅 ነው ያልኩት ለምን መሰለሽ እሱ ከበውት የከረሙት ከሞላላቸው ሰዎች ጋር ነው እኔ ሥራ አበሻ ቤት ማስተናገድ ስጀምር እንደሚሸጥ ከብት ከፀጉሬ እስከ እግሬ ገምግመው በሰአት $2.00 ነበር የሚሰጡኝ ለምን ሰዉ ቲፕ ይሰጣል ብለው የዛሬን አላቅም ከአገኘሽ አገኝሽ አለዛ ያችኑ ማታ አስበው በግርግር ሳይከፍሉሽ ከሄድ ከዛ እነሱ ከሚሰጡሽ ይወስዳሉ ቀልድ የለም በኋላም ካሸርነት በ$ 6.00 በሰአት ለረጅም ጊዜ ሰርቻለሁ ግን እሱ ከዶክተር , ከባለ ሐብት ጋር ከከረመ ልክ ነው የምስማማው በሥራ ፣ በመንገድ ፣በቅጣቱ ሰው ተከባብሮ መኖሩን 👍ሥራ ውሎ ገበያ ሄዶ አስቤዛ ገዝቶ ቤት አፅድቶ ምግብ ሰርቶ ልብስ ቤት አፅድቶ ልጅ ወልዶ አሳድጎ አረ ህይወት ቀላል አይደለም ኑሮን ለማሸነፍ ሁለት ሥራ ሰርቶ አይሞላም አገሩ ወርቅ ነው በተለይ በአረብ ሐገር ካለው ነገር በሁሉ ነገር አሜሪካ የተሻለ ነው ግን ብዙሃኑ እጅ ላለመስጠት ታግሎ ነው የሚኖረው በአላርም ተቀስቅሶ በሻወር ነቅቶ ☕ ቡና በየሰአቱ እየጠጣ ታግሎ ነው ኑሮ በሁለተኛው ዙር ሲመጣ ፈግተው የሚኖሩትን ህይወት ያየዋል 😳 ሳላቀው ብዙ አወራሁ ፈጣሪ 🙏 የሚበጀውን ያምጣ 😅✌️❤️
i hate america 😆
@@getit5763አሜሪካ ችግሯ በሰዉ አገር ልዋላዊነት ላግ ትገባለች እሱን መቼም ይቅር የማይባል ነገር ነዉ። የሰዉ አገር እየቦጠቦጡ ማደግ 😢😢😢😢😢😢😢😢
እሼ አይንህ እንባ እያዘለ አወራህ እኔም እንዲሁ ሰማሁህ ቁስላችን ነው የገለፅከው አገር ቤት ያሉት ሰምተው ቢረዱን ደስ ይለናል ገንዘባችንን እንጂ እኛን አይፈልጉም ብዙ ቆስለናል በቤተሰብ ታመናል ተክደናል ንብረታችን ባክኗል እህህህ… ልቦና ይስጣቸው እኛንም ለአገራችን ያብቃን።
በትክክል
😢😢😢
yeqerta
ትክክል አሜን ሕግዚሃብሄር ያብቃን❤
Yaleshibet hulu agerish nw lemin memeles tifeligialesh, kebele ena kifleketema alasnor silush endegena temelisesh tihejalesh.
እሼ አንተ ልዪ ነህ ሁሌም በሄድክበት ቦታ ሁሉ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት እየቀደመ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ከነቤተሰብህ እቅፍ ድጋፍ አርጎ ይጠብቅህ።።።።።።።።።።
ዕድሜ ከ56 በላይ ሆኗል?! ታዲያ የእቨቱ ስለ አሜሪካ የነገረን እዉነታ ስሰማ አላህ ይጠብቅልን ተባረክ!!
በጣም ትክክል እይታ ነው ። ለምሳሌ አሜሪካ ውስጥ ለአንድ ሰው የ$2 ቡና ብትጋብዘው ግራ እስኪባህ ድረስ ከመጠን በላይ ያመሰግንኋል ። እኛ ሀገር ከአንተ ጋር የረባ ግንኙነት የለለው ሰው ብዙ አልጠይቅህም አንድ $300 ዶላር ላክልኝ ይልሃል 😁
😂😂
😂😂😂
ክክክክ😅
😂😂😂weyooo
Thats teru.
እሼ የልጅ አዋቂ ለሀገራችን የተመኘኸው በጎ ነገር ሁሉ ይሁን አሜን❤❤❤
ተሼ አሜሪካንን በትክክል ስለተረዳሀት፣ ስለገለፅካት እናመሰግንሀለን። ሁሉም እየመጣ እንዲገባው እድል ያግኝ
ህዝብ ምን ይመስላል? ሲሉ መሪውን:: ይባላል:: እሼ ኢትዮጵያ ውስጥም እኮ system አለ:: እነ አብይ መለወጥ የሚፈልጉት ብልጭልጩን ማሳየት ነው እንጂ ለህዝብ ሁሉ የሚጠቅም System በመዘርጋት ላይ አይመስልም::
የእኛ ሀገር system አማራን ከኦሮሞ ሌሎቹን ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ በማጋጨት ህዝብን የሚያጋድል system ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ዘረጋ:: ጠ/ሚ አብይ አህመድ ደግሞ በ 100 % ይህን ልዩነት በማባዛት እርስ በእርስ የሚያጨራርስ system በሀገራችን ዘረጋ:: ምንጭ ከላይ ከደፈረሰ ውሀው ሁሉ ድፍርስ ነው::
ua-cam.com/video/mrd9EgMZwe4/v-deo.html
በጣም ሰደት የማያቅ ሰው ነው ገንዘብ ገንዘብ ላኩ የሚሉት ያየ አይፍርድም ካላዩ አያምኑም
አረ ውሰዱኝ ልየው😭😁
Hi indet new sira feligilign
100% I agree with you . God bless America 🇺🇸🇺🇸🇺🇸 Thank you eshetu 🙏
God bless USA 🇺🇸 ❤
እሸ እና ፍፄ በጣም እናመሰግናለን ሀገሪቱን ለመለዎጥ የምታደርጉት ጥረት ሁላቸን ከተባበርን ኢትዮጵያ ሀገራቸን ትለወጣለች እግዚአብሔር ከሁላቸን ይሁን❤❤
እሼ ይህን ክብርና ዝና ለመጠበቅ ያብቃህ!!!
ሀገራችንም እንደ አሜሪካ ስርአት (ሲስተም) ዘርግታ ወደ ላቀ ክብር ከፍ የምትል ትሆንልን ዘንድ እግዚአብሄር ይርዳን! ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! አሜን
የኔ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁላችንን ይጠብቀን 🙏
አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ጥልቅ እይታ ጥልቅ ሀሳብ እግዚአብሔር ይባርክህ ምን እደምል ግራ ስለገባኝ ነው ጭቅላትህ ከአይምሮዬ በላይ ነው❤❤
እውነት ነው America በጣም ጥሩ ሀገር ናት። ለሰነፋ ሰው ግን አይሆንም።
Exactly true
I have lived here in America pretty much all my life. But, I am just so fascinated by the way you explained how the U.S is like.
ኢትዮጵያን ስለሚዷት ነዉ 😢😢😢በእዉነት እግዚአብሔር ለዚህ አገር እና ለሕዝቧ የሚበነጀዉን ያምጣላት❤❤❤
Who wants say God bless America !!! Let’s gather here
God Bless America ❤
AMERICA ❤
Yes!! God bless America 🇺🇸
😅Amen
God Bless America!!!
እሼ እና ፍፁም እናመሰግናለን እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው 25 አመት እልፎኛል ትክክል ነው የተናገርከው ይችን ሃገር ከረገጥኮኝ ጀምሮ ለሃገሪ የምመኝው ይህንን ነው የምድር ገነት ነች ህጉን አክብረህ ከኖርክ በርቱልን🙏🏾
በትክክል ገልፀህዋል አሜሪካ የምድር ገነት ናት እንደፈለክ ስራ ሰርተህ ተምረህ ልጆችህን በደንብ የምታሳድግበት ሐገር ነው።
Good bless USA 🇺🇸
God blessing Ethiopia❤❤❤የነጭ ገርድ ዶላር አፍቃሪ ሁላ😂😂😂😂
@@ሶስናበላይ ኋላ ቀር 0+0=0 ዘላለም ጦርነት, ድህነት ,ችግር , ከተስማማህ ይመችህ።
@@ሶስናበላይ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ስድብን የለመድነው ስለሆነ ይልቁንስ update yourself 😃 God bless USA 🇺🇸
እውነትክን ነው አሼ ዘመንክ ይባረክ እንዳንተ ዓይነት መልካም አመለካከት ያለው ሰውን ፈጣሪ ያብዛልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ❤❤❤
ይሄ የ አሜሪካ ሲስተም ብቻ ሳይሆን የ ኢሮፕ ነው እኔ ኢሮፕ ወስጥ ከ 7ዓመት በላይ ኖርያልሁ እስካሁን ግን እሼ ያለው ነገር ሁሉ ሁሌ እንደ አዲስ ያስደንቀኛል እናም ላሀገሬ እመኛለው እሸቱ በጥሩ ገልፅህዋል 👍🏻
Yes
yes
Ene alamnm
Exactly, most of it is taken from Europe
@@T-7702America take it from Europe and they become the largest economy in the world.
ስለአሜሪካ ሲስተም በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የገለጽከው። እኔም ለ18 ዓመት ስኖር በየቀኑ የምደነቅበት ጊዜ ነው። አሜሪካ በኮንስትራክሽን እና በግንባታ ላይ ከተሰራው በላይ ሲስተም ላይ የተሰራው ይበልጣል። አሜሪካንን ከሲስተም ውጭ ማሰብ በራሱ ይዘገንናል። ወደሀገራችን ለማምጣት ሁሌም ምኞቴ ነው። የቱንም ያህል ሲስተም ቢመጣ የሰውን ልጅ በሰውነቱ የሚያይ ሲስተም ካልመጣ በምንም መንገድ ሊሰራ አይችልም። የሲስተም ዋነኛ መሠረቱ ማን ይሁን ማን እኩል ማስተናገድ። በርግጥ እያንዳንዱ ድርጅት የራሱን አሰራር ዘመናዊ ማድረግ ይቻላል አድካሚ ቢሆንም።
እኔ ውሰጅን እህቴ እባክሽ
❤🙏🙏🙏👏👏
Oh God how can I go America 🤔
God bless USA 🇺🇸❤️
እናት ሀገር አሜሪካ ልጅሽ ናፍቃሻለች ጥሪኝ
እሸቱ የተናገረው ነገር በጣም ነው ልቤን የነካው ።እኔም ቤተሰብ ለመጠየቅ ሔጄ ነበር አሜሪካ ያለ ሐበሻ በጣም ፍቅር የሚሰጥህ ፍቅር በጣም ልዩ ነው ።በጣም የገረመኝ የቤተሰቦቼ የስራ ባልደረቦች፣ጓደኞች፣ጎረቤቶች በሙሉ ምሳ ጋብዘው፣ስጦታ ገዝተው፣መጎብኘት ያለባቸውን ቦታዎችን አስጎብኝተው እጅግ በጣም የበዛ ፍቅር እና እንክብካቤ ሰጥተውኝ ነው
የተመለስኩት።በእውነት እና ያለምንም የዘር ልዩነት የሚወድህ ሀገሩን በእውነት የሚወድ ሐበሻ ያየሁት በአሜሪካ ነው።ያለ አውቀት፣ቅንነት፣ሰውን የመርዳት ፍላጎት በጣም ነው የደነቀኝ።
ምርጥ ኢኒተርቪው ነው። እኛ ውጭ የምንኖር ሰዎች በአብዛኛው ቁስለኞች ነን በደንብ ተረድተኸናል የአገር ናፍቆት የቤተሰብ ናፍቆት እያለብን ኑራችንም እየከበደን የሚረዳን የለም። እሼ አንተ እንዳልከው የሚያዳምጥ እንኳን ለማግኘት አብዛኞቻችን አልታደልም። እሼ ባየኸው ባስተዋልከው ነገር ልብ ተነክቶ ለሰጠኸው ገለፃ ከልብ እናመሰግናለን አንተንም በስራህ በኑሮህ በሂወት ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይሙላልህ።
before you go American you butter see Gulf country then you can't complaining about that beautiful country
before you go American you butter see Gulf country then you can't complaining about that beautiful country
እሸቱ በጣም ገረምከኝ በጥቂት ቀን ዉስጥ የተገነዘብከዉ ነገር ብዙ ዓመት እንደኖረ ሰዉ ነዉ በጣም ግሩም ግንዛቤ ያለህ ሰዉ ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጠቅላላ የትኛውም አለም ላይ ተሰደው ለሚኖሩ እህት ወንድሞቼ ክብር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለመረዳት ከፈለግን ጥቂት ቀናቶች በቂ ናቸው እግዚአብሔር ሁሉንም በቅንነት እንድንረዳ ይርዳን ❤❤❤❤
I am tired of those who use the word ስደት living here in the USA!!! When u don’t want to learn the system and change you will feel that so u belong back to your Country! ሰነፍ and closed mind people ብቻ talk a lot !!! Thank you eshetu!!!
እኔም በስራዬ ምክንያት ብዙ ሀገሮችን አይቻለሁ። እሼ አነተ ያነሳሀዉ የታዘብኀዉ ነገር የሁልጊዜም ጥያቄ እና እኛ ሀገር በሆነ ብዬ የምመኘው ነገር ነው ። በጣም ከገረመኝ ነገር ደሞ ቻይና ሀገር 1 ሰዉ እነኳን ቤት የሌለው ሰዉ የለም። ሁሉም ነገራቸዉም ሲስተም ነው። ትዝብትህን ስላጋራሀን እናመሰግናለን እሼ🙏🙏🙏
በብዙ ነገር አመለካከቴን ቀይሪያለው እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሼ❤
እሼ ከዚህ በፊት የነበረህን እይታ በመቀየርህ በጣም ደስ ብሎኛል። አሁንም ደግሞ አሜሪካንነእ ለማወቅ በጣም ብዙ ይቀርሀል። በተለይም ደግሞ ለጎበዝ ሰው አሜሪካ እውነትም አገር ነው። ደጋግመህ ብትመጣ የበለጠ ታደንቀዋለህ!
ua-cam.com/video/mrd9EgMZwe4/v-deo.html
😂
@@ephremtamiru6315 ኤፍሬም ታምሩ ዋው !!!
እሱ ጥቂትም ቢሆን የገባውን አካፍሎናል።
ለኔ ውሰዱኝ እባካችሁ
እሼን በዙሪያው ያላችሁ ሰዎች ጠብቁት፣ ለኢትዮጵያ የተሰጣት ልዩ ሰው፣ ለውጥ ማምጣት የሚችል፣ ሺ ያርግህ ብያለሁ።
@@DailyLife833 ከሰው የበለጠ አምላክ አለ እሱ ነው እዚህ ያደረሰው ይጠብቀው
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ብቻ ያነሳል ሰው ያደርጋል!!
እሸቱ ስለእግዚአብሔር ያነሳከው ልቤን ነክቶኛል!! አሁንም ተባረክ ትልቅ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ!
ይባርካል እውቀትን ይሰጣል!! እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ሃይላቸውን ያስሳሉ እንደንስር በክምፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም!! ወጣቶች ሆይ በርቱ ተስፋ እንዳትቆርጡ ኢኅው እግዚአብሔር ዛሬም ያከብራል! እሄ ወንድማችን ህያው ምስክር ነው!!እግዚአብሄር አንድቀን ከእሳት ወርቅ እምሮና ማራኪ ሆኖ እንደሚወጣ እንደወንድማችን በከበር ስፍራ ትቀመጣላቹ!!
በጥሩ ሁኔታ አሜሪካንን ገልፀሃታል አስተዋይ ሰው ነህ! እዚ ለምንኖረውም ማስተዋል እንደዚህ ሰቶን ማድነቅ ይሁንልን!
እግዚአብሄር አሜሪካንን ይባርክ!!
God bless America!!!🇺🇸 🇺🇸 🇺🇸🇺🇸
የተባረከች ሃገር ናት የወለድንባት ሰርተን ያገኘንባት በኩልነት ተከብረን የምንኖርባት አረ ብዙ ብዙ ትውልዱን መሪዎችን እግዚአብሔር ይባርክክክ!!!
Eshe, You really understood what makes America great
Not yet.... for the time he stayed and location.
ወንድማችን በዚህ አጭር ጊዜ ቆይታህ የሚደንቅ መረዳት ነው ያገኘው ከሁሉ በላይ ደግሞ ያስተዋልከውን ኢትዮጵያ ተመልሰህ ወደ ተግባር ለመቀየር መሞከርህ በጣም ያስመሰግንሃል አንተ ጀግና ነህ በርታ!
ነገር ግን ስለ አሜሪካ አውቀህ አትጨርስም ስትናገር ከነበረው እጅግ የላቀ ስልጣኔና ቴክኖሎጅ አለ በሁሉም State የሚገርምና የሚደንቅ የራሳቸው የሆነ ልዩ ልዩ ህግና ሥርዓት በቴክኖጅ የታገዘ ሥርዓት ነው ስለዚህ ወንድማችን እሸቱ በሚቀጥለው ወደ አሜሪካ ለመምጣት ስታስብ ከዚህ በፊት ያልጎበኘህው ሌላ State ብትጎበኝ ብዙና የበለጠ ትማራለህ በርታ
God Bless you more, mentally spiritually financially and in everthing!You are a good hearted person.
እናመሰግናለን እሸቱ የልቤን የተናገረክዉ በተለይ ሰለ መቶ ዶላር የተናገርክዉ እንዴት ተለፍታ እንደምትገኝ የተናገርካት ንግግር ተመችቶኛል anyways በሰአት 17 ሲከፈልለህ እሷም ተቆራርጣ የምትደርስህ ብቻ አሜሬካ ጎበዝ ሰርቶ የሚያድግባት ሰዉ በእኩልነት የሚኖርባት I love America God blessed America
The first thing we need is DEMOCRACY AND HUMAN RIGHT!
I m sorry DEMOCRACY with out sefty? 1st we need law . Law work to everyone equal rich or poor.
Did you just say democracy 😂! Nah democracy is slavery, all this system is made to make people slave. Joe Biden or Trump none of them care for the people, all systems are built in favor of the government not the people. Democracy is a system of the elites, without the people, against the people. The only difference between slavery and the current system is that they make you feel free but actually you’re not.
I think, you do know nothing about Democracy.
እሼ እንኳን በደህናተመለስህልን፣ በአጭር ጊዜ ቆይታህ ይህንን ሁሉ የአሰራር ልምድ ተረድተህ መምጣትህ እና ልምዱን ማካፈልህ እጅጉን ያስመሰግንሀል። እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ።
I am truly grateful for his unique perspective and his ability to quickly understand the core of America. His humbleness is truly impressive. እሼ ሺ ዓመት ኑር.
his analysis is very limited though! he does not know how systemic racism is all over America and how hard it is to live. USA yes gives you opportunities but it is modern slavery ! we had a great country that they destroyed ! and they are stealing our great knowledge and manner for the building of their nation !!
OMG እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ የልጅህ አባት ያድርግህ በጣም ውድድድ ነው የማደርግህ በበለጠ ደግሞ አሜርካን እንደ ነጭ ወረቀት ግልፅ አድርገህ ስላወራህልኝ ከወገቤ ሰበር ብዬ አክብሮቴን የምገልፅልክ እሼ እመቤቴ ቀሬው ዘመንክን ትባርክልህ !!!
እሸቱ በእዉነት በጣም ብዙነገር ገምግመህ ነዉ የመጣኸዉ። እኔ ሁልጊዜም ለኢትዮጵያ የምመኝላት ምናለ ህዝቡ የአሜሪካን ህዝብ ያህል በገባዉና ስራ ማለት መስራት ማለት እእዴት እንደሆነ ይረዱነበር ማላገጥየለ ምን የለ ስራ ብቻ
እሜሪካን በዚህ ልክ ከተረዳሀት አንተ መልካም ሰው ነህ ይብስ አሁን አስተዋይነትህ ከፍ አለብኝ ተባረክ
አሜሪካ የክፋት መፍለቂያ አገር ነች።ገዳፊን ገድላ ሊቢያን ያተረማመሰችው አሜሪካ ነች።ሳዳም ሁሴንን ገድላ ኢራቅን ችግር ውስጥ የከተተቻት አሜሪካ ነች።
@@mantegboshwedajoyeshanew ገና አብይ አህመድ ዋጋውን ያገኛል የዛኔ ምን ልትል ይሆን ?
ገልቱ ዲክታተሮችን ደግፈህ ነው ምታለቃቅሰው@@mantegboshwedajoyeshanew
I can’t believe it to explain you did good job 👏 z👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
I can’t believe it to explain you did good job 👏 z👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
America is a great continent with great people. The service industry here is on another level. You’ve observed it well. Now you know. God bless America!
😂😂
Of course, America is built by patriotic American.
Yes indeed . Beautiful country as always ! ❤
እናንተ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሀብቶች ስለ አነሳችሁት ሀሳብ ቁጭት በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ሀሳባችሁ እሸቱ ሲጀመር ጀምሮ አድናቂህ ነበርኩ ነኝም ልብህ መልካም ነው ዛሬ ግን በ"ህ" ፊደል ቦታ "ክ" እባክህ እትጠቀም ክክክክ ለሀይሌ ብቻ ነው የሚሆነው !! አመሰግናለሁ::
ጥሩ ልብ ጥሩ እውቀት ሲኖርህ እንድህ 15 ቀን አሜሪካን ትረዳታለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ለሀገራችን ብዙ ያስፈልገናል
እሽየ ተባረክ በጣም እናመሰግናለን ስለአሜሪካ ትክክል ያየኸውን በትክክል ለማስረዳት ስለሞከርክ መችም በጣም እናከብርሀለን
This is one of the best interview I’ve ever seen. It’s the best of Eshetu’s observation of the United States in his little stay. nothing more to learn about the United States. He said it all. His insights are engaging and provides a unique perspectives.
በህግና በመስመር ነው ምንኖረው እሽዬ አሜሪካንን ያለምክንያት የሚጠላት ሰው ያናድደኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃት አሜሩካንንንንንን❤❤
እሼ ትክክል እይታ ነዉ ማንም ምንም ቢሊ እንዳሰማ በራሱ ችግር ካለውን አሜርካ በጣም ጥሩ አገር ነዉ God bless America 🇺🇸 ♥️
እርጉሞች የተረገማችሁ እንደናንተ አይነቱ ጥርግርግ ብሎ ከኢትዮጵያ ያውጣልን
@@dagmawiabate8765kenat cancer new tergage
@@dagmawiabate8765 የቡዳ ዲቃላ ቡዳ👹🔨
@@solomonamenie8438 Yes & Amennnnnnn x 3 👏🏽👏🏽👏🏽God bless America 🇺🇸
@@dagmawiabate8765አሜን
እሼ አዳመትኩእ ይአልከው በሙሉ ትክክል ነእ፣እኔ ብዙ አስርት አመታት ኖሪለውይ አሜሪካ ማለት እግ የተከበረበት አገር ማለት ነው፣ማንም ሰው እግ ከአከበረ የሚኖርባት አገር ማለት ነው፣ከአገሪ ሰወች ጋር ሳወራ እያንዳንዱ የአገሪ ሰው እድል አግይቶ መቶ ቢያያት እላለው እና ያልከው በትክክል ነው እየሳኩ ነው ኢንተርቢው ያየውት በርታ መልካም ሰው።
እሼ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩህ ስለ አሜሪካ በደምብ ተረድተሃል እኔ አሜሪካ ከምትገርመኝ እና ከምቀናበት ውስጥ ሲስተሙና መንገዱ ነው አሜሪካ የተባረኩ ለሰው የሚያስቡ መሪዎች ሰርተዋት ነው ያለፉት የሰው ልጅ የሚከበርባት ሀገር ነች ወዳጄ አሜሪካንን እግዚአብሔር ባርኳታል እኛም ሰላም ፍቅር መከባበር ካለን ሲስተሙን መዘርጋት እንችል ነበረ ስንቱ የተማረ ኢትዮጵያዊ በውጪ ያለው ሀገሩ ቢገባ ሀገራችን የት በደረሰች
ትክክል አሜሪካንን እግዚአብሔር ይባርከው
ብርክት ወይስ ረግሟት
ua-cam.com/video/mrd9EgMZwe4/v-deo.html
ስለ አሁኑ አሜሪካ ብቻ እንዳይሆን🙄
በሀብት እና የዓለም ዕድገት በጣም ሐሪፍ አገር ነች ግን ከዛ ውጪ ያላት አኗኗር ግን እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ነው።
@@AbdrehmanTemam-xx4koአሁን አንተ ደንቆሮ ነህ :::
እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ ! አሁን ደግሞ በብለጠ ! Los Angeles ነዋሪ ነኝ አሜሪካንን በአጭር ግዜ ሁሉን ነገር ማብራራትህ አድንቄያለሁ 100% perfect ! Thank you ! God bless you !
I appreciate you Eshe . በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘኸው :: አሜሪካ በጣም ትልቅ ሃገርና የተሟላ መረጃ ለማግኘት በጣም ብዙ ጊዜ የሚወሰድ ሲሆን አቀራረብህ እስከ ክፍተቱ ጥሩ መረዳት አግኝተሃል ! በሚቀጥለው ስትመጣና ስለ አሜሪካ ኑሮ በቂ ዕውቀት ያለው ሠው ስታገኝ ተጨማሪ ግንዛቤ ይኖርሃል፡ i can say God bless America!! ለሁሉም ሰዉ ሙሉ ባይሆንም በጣም ጥሩ ሀገር ነው!
@@benai5241 p8
God bless America 🇺🇸 🙏 ❤️
ትክክል
እሼ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያድርስህ ድንቅ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈዝዤ ነበር የሰማሁህ ገራሚ ነህ በቃ!!! ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ፍፁምም እንደዛው በርቱ ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ልጆች አሉዋት ተሰደው ተሰደን አለቅን እንጂ ያለመዋደዳችን ፍቅር ይስጠን ❤❤❤
አሜሪካ ዘርማንዘሮቼን ከድህነት እንዲላቀቁ ያደረገችልኝ በትዳር በልጅ የባረከችኝ ደሰሰሰሰ ብሎኝ የምኖርባትን ሀገሬ እሺዬ በእንደዚህ መልኩ ሰለገለፅግልኝ ክበርልኝ GOD Bless America stay blessed my dear bothers❤❤❤❤❤❤
አሜሪካንን ሳያዩ ዝም ብሎ መዝለፍ ነዉር እንደሆነ ማወቅህ እና መፀፀትህን መናገርህ ጥሩ ነዉ። አሁንም አሜሪካንን እግዚአብሔር ይባርክ🇺🇸
Wusejigni please am orphan in Ethiopia
Amen to that . Bless our beloved country America ! ❤❤❤
God bless USA 🇺🇸
😂😂😂
ወይኔ ደስ ስትል እነዳንተ አይነት ኢትዮጵያ ብዙ ቢኖራት እንዴት ሂዎት ጥሩ ትሆን ነበር እኔ ኢትዮጲያ ነዉ ያለሁት ግን አስተሳሰቤ ልክ እነዳነተ ነዉ ሁሉም ነገር ሲስተም ቢሆን ደስ ይለኛል ሁሉም እንዳንተ ከሆነ ሀገር ሄዶ የተሻለ አሰራር ኤይቶ ወደ ሀገሬ እንዴት ላምጣዉ የሚል አስተሳሰብ ቢኖር ሁሉም ፎቋን ብቻ እያደነቁ ከሚመጡ እኛም ለስደት ብዙ ዉጣዉረድ ከምናይ ሲሰተሙ ወደ ሀገራችን ቢመጣ ምኞቴ ነዉ ግን ቀና ልብ ሲኖረን የፈጣሪ ትዛዝ ይሆንና ከጊዜ በኋላ የሩቁ ቅርብ ሆኖ እናያለን ኢን ሻ አላህ እድሜ ከጠና ጋር ይስጠን አሚን
ኮሜድያን እሸቱ መለሰ በጣም ትለያለህ እናትየን 👌👌👌👌ለሁሉም የሚያነቃቃ ወሳኝ መልእክት ነው ያደረግክልን። እንግዲህስ ሁላችንም ለለውጥ 🏃🏃🏃አንተ ደግሞ በርታ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
ማሻአላህ እሸቱ እውነቱን ተናገር ሁሌም ለሰወች ሰል ነበር አሜሪካ ተወዳዳሪ እንደሌላት የተናገርኩትን ተናገር እና አሜሪካ የሰው ልጅ የሚኖርባት ህዝብ ነው ለማንም ሰው የምትሆን ሃገር በነፃነት ትኖራላችሁ እላለሁ ይሄ ሃገር ሲሉ አንዳንድ ሰው እላቸው ነበር ሂድ ሃገራችሁ እላቸው ነበር ሰለዚህ ሁሉንም ያየው እሸቱ እውነቱን ከሱ ተማሩ ግን የፈለገ ሃገር ምንም ቢያደርግ አሜሪካን የመሰለ ሃገር የለም በምንም ነገር ተወዳዳሪ አይመጣለትም ሰለዚህ እሸቱ ሁሌም ጀግና ነህ አሰተምርልን የእውነት አሸቱን የሰማ የሚያብራራው ሁሉ የእውነት ነው በጣም አደነኩት በአነጋገሩ ይህ ነው ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያ ዊ የተናገረው በሙሉ እውነቱን ነው ዋው እውቀቱ አደነኩት እሸቱ ምንም የዋሸህው ነገር የለም ትክክል ነው ተገርመናል ይህን የመሰለ ታሪክ አይቶ መመሰከሩ ልክ ነው እንኳን ደሰ አለህ ለሸልማቱ ደግም ይገበሃል ከዚያም በላይ ከፍ ከፍ በል ሁሌም ለሃገሩ የሚቆረቆር ወድቆ አይወድቅም የጀግና ልጅ ነህ
አሜሪካ በሰዉ አገር ጣልቃ እየገባች የሰዉ አገር መበታተኗን ካልተወች አሁንም የሴጣን አገር ናት የሉጥ ህዝብ የጠፍበት በላእ ነዉ ሚያጠፍት😢😢😢😢😢 የጋዛ ህፃናት ደም የአፍጋኒሰታን ህፃናት ደም የሶሪያ የሊቢያ የየመን ኢራቅ ሊባኖሰ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያማል ያማል ያማል እሷ ብቻ የምድር ገነት ብትሆን ምን ዋጋ አለዉ😢😢😢😢😢ጥቁር አሜሪካኖች ቢጠየቁ ሰለ አሜሪካ እናንተ ምትሉትን አንዱንም አይሉም😢😢😢😢😢the red Indians will never utterthis non sense about America 😢😢😢😢
@@reyuyenu340u look good but how about Ethiopia? Who dismantle Ethiopia through TPLF ELF OLF etc.....who is behind from the genocides of Ethiopia that has been conducting till now ? U had to look this too!!
@@behailubelay1621 fair enough the list goes on😭😭😭😭
እሽ ሽልማቱም ይገባሃል ኢትዮጵያዊነትን በአንቴ ውስጥ አየውት ከዝህ ያበለጠ ከፍ ከፍ በልልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
Ante shinte bet teragi banda yenech aleklaki bante aydel ende kitachinin yemintergew dedeb silehonk new enji ethiopia lay tsdat atseram ethiopia lemesrat you have to be educated dedeb silehonk yenech betach hone shint bet tireg ante ye genzeb baria
በጣም ትክክል ነህ እሼ ብዙ ጊዜ ቤተሰቦቻችን የሚፈልጉን ለጥቅማ ጥቅም ነው ! God bless you ❤🎉
ይህን ያህል በኣጭር ግዜ ተገነዝበህ እዚህ መጥተህ ይህን ያህል ደግመህ መግለጫ መስጠትህ እንዴት ጎበዝ ነህ
God bless America ይቺ ናት በተለይም ለሴት ልጅ ክብር ያላት ትንሽ ረዘም ያለ ግዜ ብትኖር ብዙ ስርአትን ታየው ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይባርካት
እስኪ የማዳም ቅመሞችን ውሰዱን አግዙን አስራ ምናምን አመት ተጠግርረን አላለፈልን እኛን ሊያሳልፈን ነው እዚያው ያላችሁ ሠዎች አግዙን በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢
እዉነተኛ መረጃ Post አድርጌአለሁ አሜሪካ መምጣት ለሚፈልግ ወገን በሙሉ Bezu Tube ብላችሁ ግቡና አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ ❗❗❗
What about the discrimination
አዎን ለከፋ የሚባል ነገር አይሞከርም::ቀና ብለህ ማየት አትችልም::
@@ሰላምይሁን6 still better than Ethiopia 😊
እሼ ምርጥ ሰው አስተሳስብህ ልዩ ነው ሁሉ ኢትዮጵያ ሰው እዳተ ቢያስብ የት በደረስን አተ ግን የራስህን እየተዋጣህ ነው❤
OMG. እሸቱ you are 99.9% correct the way you explain about America.
God bless America 🇺🇸
The studio decor and setup is truly amazing! Well done 👏.
Fitsum, I don’t know who designed your studio, they did a wonderful job!
It is very nicely done 👏🏽👏🏽👏🏽
Thank you for your understanding 🎉
Yes brother Eshia you right America is blessed.
እሼ እንደው እግዚኣብሔር ይባርክህ ዛሬ ገና የልቤን ተናገርክልን በዚ አጭር ጌዜ ሁሉንም ነገር በደንብ አድርገህ ታዝበሃል እናቴ ጥሩ አድርጋ መርቃሃለች የውስጡን ነው የነገርክላት ተባረክ
በጣም እየደጋገምኩኝ አዳመጥኩኝ ደስ ይላል አቅራቢውን በጣም እዳከብርክ ሰብስክራይቭ አደረኩኝ በጣም ደስ ይላል የእሸቱ አክባሪ ነኝ እሺ መድሐኒአለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ንፁ ኢትዮጵያዊ ባለብሩህ አይምሮ መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅህ ስለበጎ አድራጎት ያወራከውን ልብ ይነካል ልብን ደስ ያሰኛል ውስጤ ስለሆነ ሌላው አቅራቢው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በርቲ ደስ ይላል
እናመስግናለን እሼ በትክክል ነው የገለፅከው God bless America 🇺🇸
Amen , God bless beloved country America ! ❤❤❤
Thank you Eshe. Well explained it. In American no oñe is above the law. Every one is obey the law and every one is equal under the law. As you said they have well designed system. This makes America a great nation.
Eshe you are a true learner, so that is you are a true speaker.
You change my mindset abt America
ኣደነቅኩህ። Brilliant observation, great analysis.
Wow እሽቱ በጣም ጎበዝ እና ስማርት አሜሪካን በደንብ አስርደኽታል God bless America 🇺🇸
Amen to that . God bless our beloved country America ! ❤
እሼ በነገር ሁሉ እየገሰገስክ ነው ተባርከህ ለበረከት ነህ❤❤❤❤
God bless America ❤
እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ የምትናገረው እውነት በጣም ደስተኛ ነኝ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይገርማል። ከተኛውበት አለም ተነስቼ መንቀሳቀስ ባልችልም ያደረጋችሁት ቃለምልልስ ቀስቅሶኛል። ትችላላቹ። በትክክል መስማት ያለብኝን ነገር ነው የሰማሁት። ከአሁን በዃላ ቢያንስ ሀያና ሰላሣ ጊዜ እንደምሰማው እርግጠኛ ነኝ። አመሰግናለው
ወደ አሜሪካ ስመጣ ዛፉ እና መንገዱ በጣም ነበር የተደነኩት እንደኔ ያየ ሰዉ አገኘሁ በተረፈ በጣም አዝናናሃኝ
Lol
እሚገርም እይታ ነው እሼ ከሚገርም ለዛና ጨዋታ ጋር Respect 🙏🏽
አግዛብሔር ላንተ የገለፀውን ልቦና ሙሉ ለኢትዮጲያ ህዝብ ይግለፅለት!!
መማር መወቅ መረዳት እንደዚህ ነው መስራት ዓዕምሮ ላይ የተሻለ ነገን ለኢትዮጺያ እግዛብሔር ሀገራችን ይባርክ!!
Thank you so much you tell about American God bless America. We love him so much.
God bless America እንዴት እንደምወዳት ለኔ በጣም ተመችቶኝ ነው የምኖረው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ያለበት አገር ከሰራህ የምትለወጥበት እገር ሀብታም ድሀ የሚባል ሾው የሌለበት ኢትዮጵያ መሮኝ በስራ እጦት የጎረምሳ ተጡዋሪ ህህምም
እናንት ሰነፎች የራሳችሁን ሆድ ብቻ የምታዩ የሌላው ስቃይ የማይታያችሁ እዚህ በቀን ስንቱ የሚረሸንበት ሃገር ተቀምጠሽ አሜሪካ ስንት የሰው ሃገር ያጠፋ ሲስተም ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት የሚሳረርበት ህገ መንግስት ያለውን ሃገር እኛን የሚያባላ እንደናንተ አይነቱ በጥቁር ገበያ እየላከ ያን ሕዝብ ደግ ሕዝብ የምትኮንኑ እንዳትገቡ መደረግ አለበት ወደዛች ሃገር እርጉማን
ሀብታም ደሀማ ሚባለ ነገር አለ ሂድ እስ ሚያሚ በቀን መቶ ሺ ዳላሮች ሚያጠፉ አሉ ስንት ቢሊየነር እያለ ነው ሻ የሌለው ተው እንጂ
@@dagmawiabate8765 ገገማ መሀይም። ድንቁርናህን ተሸክመህ እዚያው ተግማማ። I love USA. The land of freedom ❤
@@Getaneh188ቀላል ነው አሜሪካን ለመሆን ሴጣን መከተል በቃ አንተ ነህ እንጂ መሀይሙ ትንሽ አመት ጠብቅ እና በደንብ ትወዳታለህ ከዛ ትለምናለህ እዚ ለመምጣት መሰልጠን መሰይጠን
የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ !!!
moronnnnnnn
እኔም ውሰደኝ😢
በእውነት በአጭር ጊዜ ጥሩ እይታ 👏🏽👏🏽👏🏽! እናመሰግናለን !
All what you said is 100% true about America