በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #anqiandebetoch #አንቂአንደበቶች #motivation
    Journalist Gezaheh Ashagre presented more than a hundred influencers on the program and showed their lifestyles. He has overcome many challenges to reach this stage and shared his story with us in this podcast. We respectfully invite you to watch the video.
    ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
    SUBSCRIBE NOW = / @nequheyewet5076
    Telegram ፦ t.me/anqiandeb... , t.me/nequheyewet
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ፦ / anqipage
    #anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes

КОМЕНТАРІ • 305

  • @afgg9039
    @afgg9039 Місяць тому +63

    ዋው ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023 Місяць тому +101

    Thank you Niqu podcast!

    • @amaous
      @amaous Місяць тому +6

      ዋው! ትለያለህ የእውነት ዉስጤ ተነክቷል
      እስካሁን ሳልከፍል ነበር የምበላው አሁን ግን ተጣድፌ ነው የከፈልኩት ለሁለታቹህም ።
      ባያልቅ ልቤ ቁሞ ነው የጨርስኩት ክፍል 2 ይኑረው ይምትሉ መጨረሻውን ጠላሁት

    • @neba1034
      @neba1034 Місяць тому +3

      ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

    • @SameeraS-wu4hj
      @SameeraS-wu4hj Місяць тому +1

      Jagina nek barita.ahunem wada fit ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tigi-nn9io
      @Tigi-nn9io Місяць тому +2

      በጣም አስተማሪ ታሪክ አስቆኛልም በወጣትነታችን ሁሉን ነገር ቶሎ የምናገኝ ይመስለናል እናም ብዙ ጊዜ እንሸወዳለን

    • @net3696
      @net3696 Місяць тому

      You have an accent by the way 😂

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Місяць тому +38

    I swar to God ከክፍለሀገር አ.አ ሂዶ መኖር ስራ መጀመር ስኬታማ መሆን በጣም ጀግንነት ነው የተለየ ማህበረሰብ የተለየ የአኗኗር ዘይቤ የተለያየ ሀገር ያለን ነው የሚመስለው 😢ከሽሮሜዳ ኮልፌ ከሽሮሜዳ ቦሌ....በእግሬ ሄጀ ኢንተርቪው ላደርግ ስል ጠቋቁሬ ገርጥቼ እደርስ ነበር ፕሮቶኮል ይሉኝ ነበር😢 ብቻ በመከራ ነበር ያለፍኩት የአከራዮች ክፋት 😢 የስራ ማጣት ብቻ ማራኪወግ ጀግና ነህ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Місяць тому +20

    ደርባባ ግልፅ እና ጥሩ ሰው ነህ ጥረትህ እዚህ አድርሶሃል ለሌሎች ወጣቶች ትምህርት ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏ፍፄ ጥሩ ጠያቂ ነበርክ💚💛❤🙏👏👏👏

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Місяць тому +15

    ያለፍክበት መንገድ ያንተንም ትእግስት የሚያሳይ ነው ማራኪ ወግ ፕሮግራምህም እንደስሙ በመሆኑ ደስ ይላል አወራርህ ግልፅነትህ የሀረር ልጅ ይመስላል በጣም አከበርኩህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

    • @fantaneshkindu
      @fantaneshkindu Місяць тому

      የባህር ዳር ልጅ ነው የሀረር ልጅ አይደለም

  • @user-ed3wk1pb7g
    @user-ed3wk1pb7g Місяць тому +12

    በሳቅ ነው የሞትኩት ወይኔ ለካ እግዚአብሔር ታርክ ይቀይራል አንደኛ ነክ

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 Місяць тому +12

    ስታወራ ደስ ትላለህ ኢንተርቪው ከምታደርጋቸው ፕሮግራሞች በላይ ይህ ኢንተርቪው በጣም ጥሞኝ ነው የሰማሁት።

  • @dawitg25
    @dawitg25 24 дні тому +2

    ግዛቸው በጣም መሳጭና ልብን የሚነካ ታሪክ ነው። ሰው እንዲ ለራስ ታማኝ ሆኖ ምንም ሳይቀባባ እውነቱን ሲናገር የብዙዎችን ልብ ይነካል። ፈውስም ይሆናል።
    በተለይ ለመጀመርያ ግዜ መኪና ይዘህ አባትህን ቦሌ ሄደህ ስትቀበላቸው የተሰማቸው ደስታና የተነገሩህ ነገር በጣም የሚገርምና ልብ ውስጥ የሚቀር ነው።
    ለመጀመርያ ግዜ ከቤተሰቦችህ ቤት ወደ እማታውቀው ከተማ ሄደህ ህይወትን ለመጀመር ምንም ነገር ሳትይዝ ስትሄድ እጅግ በጣም አስፈሪ ነገር ነው።
    ልክ ውሀ ዋና ሳትችል ዘለህ ወይም ተገፍትረህ ወደ ባህር እንደ መግባት ያህል ነው። አንዴ ከገባህ ያለህን አማራጭ የታዉቀ ነው። ወይ ተደናግጠህ እምትይዘውና እምትጨብጠው ታጣና መስጠም ነው ወይም ምንም ሳትደናገጥ ተረጋግተህ አየር ስበው ውስጥ ለውስጥ ዋኝተህ ወደ ጥግ ወጥተህ ህይወትን ማትረፍ ነው።
    አብዛኛውን ግዜ ሰው የሚሞተው በድንጋጤ የተነሳ ውሀ በአፍና ባፍንጫው ስለሚገባና ስለ እሚታፈን ነው እንጂ ሰው በተፈጥሮ እንደ ውሻና አንዳንድ እንስሳቶች እማይሰጥም ነው። ማንኛውም ውሻ ውሀ ተለማምዶ ሳይሆን በተፈጥሮ መዋኘት ይችላላ። ሰውም እንደዛው ነው። ለምን ስው ውሀ ውስጥ ስጥሞ ከሞተ በሗላ ይንሳፈፋል? መልሱ ቀላል ነው ከሞተ አይደነግጥም።
    ፈረንጄች ልጆቻቸው እንደ ተወለዱ መዋኛ ውስጥ ይከቷቸዋል። ልጅች እንደ ተወለዱ ፍራቻ ምን እንደሆነ ስለ እማያውቁ ውሀ ውስጥ ሲከቷቸው ሲንሳፈፉ ታያለህ።
    ያንተም ታሪክ በጣም ተመሳሳይነት አለው። እርግጠኛ ሳትሆን ከአንዴም ሁለቴ ስራ ለቅቀሀል። ስራ ስለ ለቀቅ ትንሽ ትቸገራለህ እንጂ ምንም አትሆንም። ስራውን ለቅዌ ምን ልሆነው የሚለው ሀሳቡ ነው እሚገልህ እንጂ ስራውን መልቀቅህ አይደለም።
    አባትህና እናትህ የምታልፍበት ሁኔታው ገብቷቸው ተስፋ ብትቆርጥ ሊታደጉህ አቅደው እንደ ነበር ነገሩህ።
    አንተ ሳትለምነው እሚያስፈልግህን የሚያውቀው ዩሰማዩም አባት እንደዛው ነው። እምነት ይኑርህ በእርሱ ታመን እንጂ እሲ ይጠብቅሀል።
    በምድር ላይ ከሰው ልጅ በቀር ለመኖር የሚሯሯጥና የሚሰራ የለም። ይሄ ነገር እሚያሳዝን ቢሆንም በገዛ እራሳችን እራስ ወዳድነት የፈጠርንው ዘዴ ነው። አንድ ቀን ይቀራል ብዬ አስባለሁ።
    እራስን መድመጥ በጣም መልካም ነገር ነው። ውሳኔዎችህን ሰው አማክረህ ሳይሆን በራስህ መወሰን መቻልህ ትልቁ ነገር ነው። ከስራ መውጣትን እንደ ተለማመድከውና ምንም እንደ እማይመስልህ ሁሉ በፈጣሪ መተማመንን ስትለመመደው ልክ እንደ ስራው ሁሉም ነገር ቀሌል ነው።
    በአለም social order ስር የሰው ልጅ ለረጅም ዘመን በመኖሩ ከእንደዚህ ያለው በእራስ መተማመም እንዲርቅ ሆኗል። እራስን ፈልገው ከራሳቸው ጋር የሚታረቁ ያ የጥንቱን በእራስ የመተማመን ኃይል መልሰው ያገኛሉ። የስኬትም ምስጢሩ ይህ ነው።
    በተረፈ በርታ በጣም አድገህና ተመንድገህ ለብዙዎች ጋሻ እንደ እምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Місяць тому +5

    ለሰው ክፉ አለማሰብ እና ባገኘኸው ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን ይከፍላል እና በርቱ ሁለታችሁም መልካም ሰዎች ናችሁ 👍👍👍

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Місяць тому +8

    ጠያቂው ሲጠየቅ ስቃይ የነበረበት ሂወት ግን ደስ የሚል ልምድ ይመችህ በጣም ጎበዝ ነህ ማሻአላህ ቅን ስለሆንክ ነው የተሳካልህ በርታ በርታ

  • @zinozone2895
    @zinozone2895 Місяць тому +2

    አራዶችዬ ሰብስክራይብ ስትሉ አደረኩ
    ሰዉ ሲሆንለት ሲሳካለት ደስ ይላል
    በእዉነት እምባዬ መጣ ይገርማል የኛ ሃገሩ አሰቃቂ ነዉ እንጅ የሰዉ ልጅ በየትኛዉም ዓለም በዚህ እስቴጅ ላይ የሚያሳልፋት ዉጣወረድ ነች
    ህይወትን ታጣፍጣለች❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Місяць тому +5

    አንተ እንበሳ ነህ ግዝቸው ባለፈው አባትህ ከውጭ ሲመጡ ስታስተዋውቅ አይቼህ ነበር ጌታዬ አሁን ስታውራ ግን ድክመሃል ግን ለበጎ ነው ተምረሃል ጠባይ ደግሞ ጌታ ነህ ድምፅህ ሳቅህ በጣም ቆንጆ ተባረኩ ፅጋ ያልብሳችሁ ጌታ በርቱ. ❤❤❤ እግዚያብሄር ይርዳሃል በርታ ጨዋ ነህ ለዚህ ሁሉ ስው የሚወድህ ይጨምርልህ ጌታ ገና ብዙ ታያልክ እንኮራብሃለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому +12

    የሐዲስ አለማየሁ መፅሐፍ ላይ ያለችው ገፀ ባህሪ ታንጉት ልጇን ይዛ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ቆዳ በጫነ መኪና ነበር ያ ትዝ አለኝ ሕይወት ፈታኝ ናት

    • @selam801
      @selam801 Місяць тому

      እኔም😊

    • @sdt3004
      @sdt3004 Місяць тому

      Gobeze Teru Anebabe neshe😂

    • @sdt3004
      @sdt3004 Місяць тому

      Gobez Teru Ababe Neshe

  • @temariamteshager5471
    @temariamteshager5471 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግህ፡ ውስጥህም ቅንነት ስላለው ነው ለዚህ የደረስክ፡ አሁንም ፍፃሜህን ያሳምረው፡፡

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Місяць тому +11

    Gezo melkam sewe ከፍትፍቱ ፊቱ ማራኪ ወግ ተወዳጅ ዝግጅት ❤❤

  • @user-hc6dk7tf9d
    @user-hc6dk7tf9d Місяць тому +5

    ጀግና ነህ መፈተን ጥሩ ነወ እንደወርቅ ነጥረሀል 🙏

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Місяць тому +3

    በጣም ቀና ሰው መልካም ሀሳብ ያለህ ክፋት የሌለብህ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ
    ማራኪ ወግ✌ you are blessed brother

  • @selam801
    @selam801 Місяць тому +8

    ገዛቸው በጣም እማድንቅህ ጀግና ልጅ ነህ😊❤

  • @hahuextra
    @hahuextra Місяць тому +7

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ

  • @cbc-tube
    @cbc-tube Місяць тому +8

    ዋው ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን keep it up fitsum

  • @abdulaziznesredin9061
    @abdulaziznesredin9061 Місяць тому +9

    ፍፄ ግን ብዙም ፕሮግራም አቀራረብህ ደስ አይልም በጣም ታጋናለህ

    • @kalitube2052
      @kalitube2052 Місяць тому +1

      የ እሸቱ እና ማን ያዘዋል stayl ( አሀሀ፡ እንዴት

    • @Qkyikhhhhttthbbtt
      @Qkyikhhhhttthbbtt Місяць тому +2

      ጌታ ይስጥህ ። ዝም ብሎ ይገለፍጣል ፣ ልክ የቆሎ ጓደኛቸው የሆነ ያስመስላል በጣም ይዘጋል በተለይ የውሸት ሳቁ ። ማፈርያ

  • @Kidist19
    @Kidist19 Місяць тому +11

    ግዛቸው ቅን ልብ ያለህ የዋህ ሰው ነህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ደግሞ እያሻሻልክ ጥሩ ስራዎችን እኔደምታቅርብ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ🙏

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Місяць тому +3

    አሜን ግዜ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +7

    ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Місяць тому +3

    ዋዉ ማራኪወግ(ግዞ) ጎበዝ ወጣት ልጅ ነው:: አባቱንም እህቱንም በሚድያ አይተናቸዋል:: መልካም ቤተሰቦች ናቸው የትምህርት የእውቀት ቤተሰቦች ናቸው:: አይዞህ ገና ወጣት ነህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ:: እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾ፍፁም አንተም መልካም ሰው ነህ እንክዋን አቀረብክልን:: Thankyou🙏🏾

  • @fasilAyalew-o5l
    @fasilAyalew-o5l Місяць тому

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሠማውት etv ሲጀምር ጀምሮ አውቅሀለው በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እሚገባህ ቦታ ላይ ደርሰሀል ፈጣሪ ይባርክህ በጣም እምትመቸኝ እና ደሞ በሳል እና እውነተኛ ሰው ነህ ቀጥልበት

  • @picotube1
    @picotube1 Місяць тому +9

    Fitsum, please do not interrupt guest's answer, and finish their thoughts. It makes the flow of story inconvenient.

    • @moliso
      @moliso Місяць тому +4

      I think this is peer-to-peer play, and his interruptions here make the show beautiful. It looks like you're talking to your best friend while the others are listening. However, when Fitse interviews older people, he should not interrupt.

    • @picotube1
      @picotube1 Місяць тому +3

      @@moliso Yes, I believe replying and interacting is natural and it makes the show nice. But what I tried to say was the interruptions are very repetitive and sometimes the very nice and flowing thoughts of the guests gets stolen when the are interrupted and change the tempo and flow instantly. That repeatedly creates inconvenience. This is what I felt while seeing few of his interviews. Other than that it's a good show worth appreciation.

  • @user-wx7tu4zt8y
    @user-wx7tu4zt8y Місяць тому +3

    You guys are amazing and matured enough. Much respect, wow!!!

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 Місяць тому +14

    Congratulations Fitsum on launching your podcast.
    I have some advice and positive feedback for all interviews not just you. Your audience will value it if you allow your guests to express themselves fully and complete their thoughts before injecting or finishing their sentences.
    Good luck on your journey 🎉🎉

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  Місяць тому +4

      Thank you very much for taking the time to give us constructive feedback

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Місяць тому +5

    እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏❤️❤️

    • @Fretube1
      @Fretube1 29 днів тому

      በርቺልን እህቴ በሠላም ተመለሽ

  • @aderajmuluken2162
    @aderajmuluken2162 22 дні тому

    በጣም አስደናቂና አስተማሪ ታሪክ ነዉ ። በጣም በሳል ልጅ ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ የመርህ ሰዉ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ማለት አላግባብና እግዚአብሄር ከሚፈቅደው መንገድ ዉጭ የሚከብሩትን አርቴፊሻል ታሪክ ባለመተባበር የእዉነት ሰው መሆን።

  • @marefia5553
    @marefia5553 День тому

    ደስ የሚል አስተማሪ ፖድካስት ነው።

  • @NuredinAdem-vt6ds
    @NuredinAdem-vt6ds Місяць тому +1

    I have learned a lot of life processes from this video. Your life story reflect many things from the beginning at Bahardar University to this 'MARAKI WOG.'
    THANK YOU!

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Місяць тому +1

    ግዛቸው ስለሰማሁህ በጣም ደስብሎኛል። ቤተሰቦችህን ሳላደነቅ ማለፍ አልፈልግም!! በርታ!!

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Місяць тому +3

    Maraki !!!!Weye sewedhe Eko. Ejege melkam lebe new yalhe ❤❤❤❤❤❤stay blessed 🙌 bro

  • @user-zd1qt9sq4b
    @user-zd1qt9sq4b Місяць тому +1

    ዲ /ዳንኤል በርቱ ግዜ ኘሮግራሙ በጣም ያምራል መካሪ አስተማሪ ነው

  • @ውብዘመናዊ
    @ውብዘመናዊ Місяць тому +1

    Same class abrhawotsbha Gizsh was so clever bertalgn bro

  • @user-nv7gy9hd8n
    @user-nv7gy9hd8n Місяць тому +2

    ግዜ ጀግናነህ

  • @AlemsegedErmias-kq2bc
    @AlemsegedErmias-kq2bc Місяць тому +1

    ,ግዛቸው በጣም ገበዝ ነህ ነገሮች ስትገልፃቸው ፍፁም ግን ምንም አትችልም ልጁን አላስወራ አልከው

  • @user-zx4hl8xe7i
    @user-zx4hl8xe7i Місяць тому +2

    ፈጣሪ ይባርካቹ ፍሬ በፍሬ ሁኑ ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @danibab3524
    @danibab3524 Місяць тому +1

    It is great and real motivation for us, for youse

  • @tesfayewolde5324
    @tesfayewolde5324 Місяць тому +1

    You are amazing man thank you. Your experience build many people's mentality. 😮

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io Місяць тому +1

    ስኬት እኮ በጣም ጣፋጭ ናት እውነት በራስ ሲሆን በተለይ ይጨምርልህ አቦ

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Місяць тому +13

    ማራኪዬ የምሳሳልህ ወንድሜ ስወድህ እኮ ❤❤❤ከፍፍፍፍፍ በልልኝ ከዝህም በላይ ደግሞ አግባ እንጂ 😂😂

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Місяць тому +2

      ተይ ይኑርበት :- መንግስት የተለፋበትን ልጆች እየገደለ :::

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo Місяць тому

      @@jjyisak1575 ከመንግስት ጋ ምን አገናኛው ?

  • @user-rq3cf9mf3e
    @user-rq3cf9mf3e Місяць тому +4

    ፍፁሜ እናመሰግናለን ግዛቸው አሽግሬ ልፋቱና ትግስቱ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው በርቱልኝ እኔ አረብ ሀገር ሆኜ ነው ለረዥም ጊዜ ፕሮግራማችሁን የምከታተለው

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Місяць тому +2

    ግዛቸዉ ስወድሕ የኔ ሳቂታ❤❤

  • @Tnelan-ql1if
    @Tnelan-ql1if Місяць тому +3

    i ts a best

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Місяць тому +3

    ጎበዝ ታታሪ ልጅ በርታ ,,, ግን እባክህን ባህርዳር ብዙ ሊወራ ሊነገር የሚገባ ነገር ያለበት አካባቢ ነው እና አንዳንድ ነገር ከእዛ አካባቢ ለማቅረብ ሞክር በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @miseso6126
    @miseso6126 Місяць тому

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ በተለይ በጥቂቱ ተስፋ ለሚቆርጡ ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ውይይት !!!

  • @agdr895
    @agdr895 Місяць тому +5

    ድብ አንበሳ ለሪሴፕሽን ስራ ተመርጨ ደብሮኝ መተው ጋውን አድርጌ እያስተማርኩ ወደ ኢንሹራንስ ተደውሎ መጠራቴ በዛው ሰሞን ለዜና አንባቢነት ኢቲቪ መወዳደሬ ሲታወስ የሆነ መመሳሰል እያየሁ ነው።

  • @romanaddise5124
    @romanaddise5124 Місяць тому +1

    Fitse you are a kind person

  • @hubiFeker
    @hubiFeker Місяць тому

    ጀግና ነህ ያለፍክበት መንገን ሁላችንም ካንተ ጥንካሬ መማር አለብን

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa Місяць тому +2

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ።

  • @beleteyesigat6635
    @beleteyesigat6635 Місяць тому

    Wow, maraki wog nice
    Niqu Abel birhanun aqirbulign

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Місяць тому +2

    ❤❤❤ wow

  • @addisalemu3925
    @addisalemu3925 Місяць тому

    Gizachew enkwanim egziyabher tiretihin barekelih. Thank you Fitsum! Silezigijih bezih melku silayewuh dess bilognal. Bertulin!

  • @borumint
    @borumint 21 день тому

    Without knowing it I finished the full video and was amazed by all told

  • @yoditmerid6325
    @yoditmerid6325 Місяць тому +1

    Love you markie ወጎ and keep it up ፍፁም

  • @asegidhailu8022
    @asegidhailu8022 27 днів тому

    @ግዜ you must be appreciated!!! I know you when we're in campus together. And happy to see you now. Brave!!!

  • @TedyMomona-nc8tp
    @TedyMomona-nc8tp Місяць тому +7

    ግዜን ስለምወደው ሰብስክራይፕ አድርጌልሓለሁ።😂😂

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Місяць тому

    ግዞ ማራኪ ጀግና ነህ ድፍረትህ🙏🙏🙏

  • @senaytube12
    @senaytube12 Місяць тому +1

    Betam enamesegnalen

  • @samritube9007
    @samritube9007 Місяць тому +2

    ወይኔ ወንድሜ እያሳኩ ነው የያወት ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ

  • @JuharWerku
    @JuharWerku 28 днів тому +1

    ህኔ ሹፌር ነኝ ያውም የታክሲ ረዤም ግዜ የሱን ፕሮግራም አዳምጫለው ህኛንም ኢተረቪ ቢያደረገን የበለጠ ትምርት የሚያገኝ ይመስለኛል

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 Місяць тому +2

    Nice program

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 26 днів тому

    በጣም ነዉ የማደንቀዉ

  • @hibertube
    @hibertube Місяць тому +2

    እውኘተኛ ሃሳብ ነው ያካፈልከን🎉

  • @user-zo2zp2mo7v
    @user-zo2zp2mo7v Місяць тому

    Betam konjo sra new....wow yemtlewn agelalets gn ESHETU, MANYAZEWAL ena ANTEM temesasay honech ena tewet btadergat

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Місяць тому

    Maraki wegi ene yemimeslegni yetbarkewi Le America gedam yarkewi wilo adri yerkrwi be doki tub yimesilegnal berta tikiklegna sira newi yametahewi ❤❤❤

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs Місяць тому +2

    Berta wedmi
    Gezi yimechegnal

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Місяць тому

    ዋው ማራኪ ወግ በማራኪ ወግ ተገኘ ስመኘው ነበር በርታ ግዜ ጀግና ልጅ ነህ ወንድሜ❤

  • @DanielDan-zz1hq
    @DanielDan-zz1hq 23 дні тому

    በጣም ጀግና ነክ ወንድማችን እንደወርቅ ነጥረካል❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekab9379
    @bekab9379 Місяць тому

    አስተማሪ ግዜ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @user-xz4lh1rw2b
    @user-xz4lh1rw2b Місяць тому +1

    Wow mert program mawek efelg neber experiansun

  • @zenabakadir1504
    @zenabakadir1504 Місяць тому

    Gizo ante kin slehonk endemisakalih gilts new.
    Berta ahun tadgalek timenedegalek. Keep your humbleness and honesty ❤

  • @amore8978
    @amore8978 Місяць тому +1

    Maraki wey is my favorite. Gizachew you are a strong person . Keep up the good work Fitsum aka the journalist please give a chance for your audience. you keep talking and interrupting while he is answering your questions.

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey Місяць тому +1

    ምን ይማርካል ሀብታም ቤት ብቻ መዞር ወርደህ የደሀውንም የህይወት ልዩነትንም አሳይ ይሄም አለ ብለህ ስራ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Місяць тому +1

    Thank you Gzo በርታ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Місяць тому +1

    ሰወድህ ጀግና ማራኬኬኬኬ ❤❤❤❤❤

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Місяць тому

    Sewedeh lezah betam des yilal yelij awaki beyalehu Melkam beteseb endasadegeh tastawekaleh edeg Telik bota yemeteders neh betesebeh yebarekeh Leza mulu beyalew

  • @mequanentseifu1857
    @mequanentseifu1857 Місяць тому +2

    አድናቂህ ነኝ አንተ ንፁ ሰው ነክ ግዜ
    አንተን ማቅረባቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም ሌቦች

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 Місяць тому

    ጀግና ነህ ፍጼ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ካንተ ❤

  • @bizuhankassaye5659
    @bizuhankassaye5659 Місяць тому +1

    wawww bereta

  • @Gojomediaa
    @Gojomediaa Місяць тому

    በጣም ያሳቀኝና ያዝናናኝ ያስተማረኝ ቪዲዮ

  • @MerryLemma-yr3yv
    @MerryLemma-yr3yv Місяць тому

    Gobez jegna egzhaber yirdak kezi belay yasfak

  • @dibabuabebe
    @dibabuabebe Місяць тому

    ዋው ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን

  • @mewtube3727
    @mewtube3727 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @achalumekuria3399
    @achalumekuria3399 Місяць тому

    Wow amazing man
    It is abig lesson for perseverances 👏👏👏👏

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Місяць тому +2

    Fitsumeye, You are such an amazing person. Keep it up bro. Stay positive.

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Місяць тому

    ዋው ጎበዝ እና ግልፅ ሰው ነህ ግዛቸው ይመችህ ጥሩትህ ❤❤❤

  • @selamawitabay8715
    @selamawitabay8715 Місяць тому

    Gize ur so amazing !!Egzabher yimesgen
    🙏🙏

  • @MisrakTizazu
    @MisrakTizazu Місяць тому

    Jegena neh endezi altebkuhem nbr and Fetse btam new madenkeh. thank you.

  • @nah24
    @nah24 Місяць тому

    respect ግዝሽ 🙏🙏🙏

  • @seed5662
    @seed5662 13 днів тому

    Maraki weg ❤❤❤

  • @natitilah
    @natitilah 8 днів тому

    ግዛቸው ጎበዝ ነክ

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed Місяць тому +3

    የግዛቸው ሳቅው በጣምነው የሚያስገርመኝ

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Місяць тому +1

    በርታ ፍፁሜ

  • @Kas2299
    @Kas2299 19 днів тому

    ጠያቂው አንዳንድ ጊዜ ጣፋጭ ንግግር አታቋርጥ

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 Місяць тому

    Thank you❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Місяць тому +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊