#ያሳፍራል_የሚኒሊክ_ሐዉልት_ይፍረስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

КОМЕНТАРІ • 520

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA  11 місяців тому +62

    በማርያም ለሌሎች እንዲዳረስ ሼር ሼር እያደረጋችሁ ተመልከቱ። ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አደራ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 11 місяців тому

      እሺ ❤❤❤

    • @plusacademyethiopianeducat7450
      @plusacademyethiopianeducat7450 11 місяців тому

      40 ምናምን ደቂቃ ተቀምጠህ አሉባልታ እና ሀሜት ስትቀባጥር ቆይተህ የድንግል ማርያምን ስም እየጠራህ ለግል ጥቅምህ ሰብስክራይበር ትለምናለህ እንዴ? ውንጌል የሰበክ መሰለህ? ስለ ዩኒቨርሲቲ ለምታወሩት ደግሞ አሞህ ሮጠህ ምትሄደው ከዩኒቨርሲቲ የተማረ ዶክተር ጋር ነው። ባንክ ብትሄድ ከዛው የተመረቀ ሰራተኛ ነው ሚያስተናግድህ፣ ዛሬ ብዙ ነገር ቀሎልህ ገንዘብህን በ ሞባይል ባኒንግ በቀላሉ ትጠቀማለህ እሱንም የሰራልህ ከዩኒቨርሲቱ ተመርቆ የወጣ ነው እንጂ አንድ ወንበር ላይ ተቀምጦ ሲለፈልፍ የኖረ አይደለም። ስለዚህ የዩኒቨርሲቲን መጥፎ ጎን እያወራቹ ድንቁርናን አታበረታቱ። ዩኒቨርሲቲ የገባ ይድናል ወይ ላሉት ደግሞ ቤቱ የተቀመጠስ ይድናል ወይ በሏቸው። 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣለት ምንም ማለት አይደለም እንደውም የማንያዘዋል ምክር በጣም ጥሩ ነው። እና እባካችሁ ወሬኞች እና ተቺዎች ብቻ እየሆንን ሀይማኖታችንን አናሰድብ። አንድ ካህን አጠፋ ብለህ በአደባባይ ታዋርዳለህ ለመሆኑ የሴምን ታሪክ አላነበብክ ይሆን ከመናፍቃን በምን ተሻልን ታድያ!!! ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላካችን ለሁላችንም መልካም ልቦናን ማስተዋልን እንዲሁም መንፈሳዊነትን ያብዛልን።

    • @SelamHailu-w5v
      @SelamHailu-w5v 11 місяців тому

      እሽ

    • @kidistn.2203
      @kidistn.2203 11 місяців тому

      You should respect human being by his feature.

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 11 місяців тому

      አረ ግዴታችን ነው

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 11 місяців тому +26

    የእውነት ድንቅ ሠው ነህ በርታልን የሀገርና የሀይማኖት ተቆርቋሪ

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam 7 місяців тому

      እውነት ነው እግዚአብሄር ድረስላቸው::ምንይሻላል----

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 11 місяців тому +6

    በእውነት ሁሌም እከታተላለሁ አንተን ሚዛናዊ ሁነህ ስለምትናገር አከብርሀለሁ ክበርልኝ ከፍ ከፍ ያደረካት እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ታኑርልኝ

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q 11 місяців тому +1

    የአባታች የአቡነ ኤልያስ አገላለጥ ማራኪ ነው ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ከአ/ምንጭ ከመምበረ አቡነ ኤልያስ ።ነጋሽ በለ ሩዕቱ አንደበት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ተወዳጅ የተዋህዶ በረከት ነህህህህህ🕍🕍🕍⛪️⛪️💒💒❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh 11 місяців тому +1

    ምድረ ያመችሣ ልጆች የዳቢሎሥ የግብር ልጆች አግዚአብሔር ይገሥፅችሁ በዉነት መጥፋቸሁ ደርሣል ያገር ታሬክ የማታክ ደቆሮች እፍፍፍፍ ወድም ነጋሺ ተባረክልኝ

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi 11 місяців тому +5

    ነጋሽዬ በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ካትጋ ይሁን 💚💛❤️ 🙏

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 11 місяців тому +3

    አቤቱ የመጨረሻው ትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን! ክፉዎችን አስታግስልን፣ ተሳስቶ ከሚያሳስት እርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ጠብቀን፤ አሜን፣ አሜን፣ አሜን!

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 11 місяців тому +11

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ይቅር በለን በቃ በለን ወጎኖቼ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነት ድፍረት ነው ይቅር ይበላቹህ ያሰጠላሉ ይፍረድባቹህ አይቀርምም ሩቅ አይደለም ባሌጌ ሁሉ

  • @seblehaile9552
    @seblehaile9552 11 місяців тому +4

    ወንድማችን ይህንን ናትብየሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን! አንተ ዕንቁ የተዋህዶና የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 11 місяців тому +1

    ሁሁሁሁሁሁሁ ሰው ሳይፈልግ ብዙ የሚያናግር አጋንንት የሰፈረበት ህዝብ የተሰበሰበበት ጊዜ!!!!እግዚአብሔር ቀን አለው!!!

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 11 місяців тому +10

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 11 місяців тому +3

    ሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ የሚሰሩትን አያውቁምና ልቦና ስጣቸው

  • @BELETCH
    @BELETCH 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 11 місяців тому

    ይህን የመሠለ ጊዜዉን የዋጀ ነገሮች ስለምታቀርብልን እጅግ እናመሠግናለን ፤ ዕድሜ ጤናዉን ያድልልን።

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 10 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ እባክህ የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸውን ፍጥረቶችህን አስባቸው ደከመኝ እኔ ሁሉን ቻይ አምላክ አንተ ነህ የፈጠርከን አምላክ ምናብ ፤ ውሸት ፤ ከንቱ ምኞት አረ ሰለቸኝ ኡህ

  • @user-tl6pb1lb5y
    @user-tl6pb1lb5y 11 місяців тому +50

    የተከበረችውን ቤተክርስትያናችንን እንዲህ እያስናቀ እና እያስደፈረን ያለዉ በዋናነት መንግስት ነው:: ሲቀጥል የህግ የበላይነት አለመከበር ሲሆን እኛም የተዋህዶ ልጆች ተጠያቂዎች ነን የሆነ መልፈስፈሰ የመሰለ ነገር አለ እና ልንፀናና ልንጋፈጥ ይገባናል:: እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን ::አሜን!!!

    • @berekettibebu8861
      @berekettibebu8861 11 місяців тому +1

      የመለከትንና የእንቢልታን፥ የመሰንቆንና የክራርን፥ የበገናንና የዋሽንትን፥ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ፥ ተደፍታችሁ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል እንድትሰግዱ ታዝዛችኋል። ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 3:5
      በዚህ ምዕራፍ ላይ እንደምንመለከተው መለከት፤ እንቢልታ፥ መሰንቆ፤ ክራር ፤በገናንና ፤ዋሽንት በሙሉ ልክ እንደማንኛውም የሙዚቃ መሳሪያ በጥንት ጊዜ የሚኖሩ ሰዋች የሚዘፍኑባቸው ለሌሎች አማልክትም የሚሰግዱዳብቸው መሳሪያዋች መሆናቸውን ነው ፣ እስራኤልም እ/ርን ሲያገለገሉትም እነዚህን መሳሪያዋች ይጠቀሙ ነበር ፣ መዝሙርን መዘመር በበገናል በክራር፤ መሰንቆ ሊሆን ይችላል ወይም ፒያኖ ኪቦርድ ተጠቅመንም እንዘምር ይሆናል ፣ እ/ር የሚያየው አምልኮውን ለማን እያቀረብን መሆናችንን ነው ፣ አይህ በበገናም ይዘፈናል በክራሩም ይጨፈርበታል ከክርስቶስ ሌላን አምላክ ስናመሰግን ልክ ናቡከደነፆር ህዝቡን እንዳዘዛቸው ሁሉ እኛም እንዲሁ ለ ባዕድ አማልክት እየሰገድን ነው፣፡ ማርያምንም ሚካዔልንም ፤ ገብርዔልንም በዚህ መልኩ ማመስገን መዝፈን ነው፣ ጣኦት አምልኮ ነው ፣፣

    • @user-vt7px1xm4c
      @user-vt7px1xm4c 11 місяців тому

      በእውነት እግዚአብሔር ሥራህን ይባረፕከጰ ከክፉ ይጠብቅህ አንተ ንፁተህ ኢጵዮጵዊ ነህ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 11 місяців тому

      Amen❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 місяців тому

    ለሁሉም ነገር እግዝአበሔር ይሜስጌን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖትን የምያሳድዱትን አግዝአቤሔር አይነልቦናቼው ያብራላችው አሜን

  • @ambowerkkuma6340
    @ambowerkkuma6340 8 місяців тому

    አረ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ያቃጥለው ውርጋጥ አይገልጸውም ። ወንድም ነጋሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ።😢

  • @MeskeremGedeon
    @MeskeremGedeon 9 місяців тому

    ያአ ሐውልት ማንም አይነካውም ምክንያቱም አባቶቻችን ደማቸውን ያፈሰሱት ሰለሆነ አትንኩብን ብታርፋ ይሻላል ተጠንቁ እናተ መሀይሞች ሰለሆናችው ነው

  • @MebriAshebir
    @MebriAshebir 9 місяців тому

    ነጋሽዬ በርታልን እግዚአብሔር የጠብቅህ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ በርታ እውነት ይዘገያል እንጂ አይደበቅም

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 10 місяців тому

    አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ወንድሜ ነጋሽ እነዚህን የዩቱዩብ ጡረተኞች የሀገር ሰላም የማይናፍቃቸው አበጣባጮች ምናል ባታቀርባቸው በተለይ ስለ ሀገር ባንዲራ እና ስለመስቀል አደባባይ ያወራውን አይነት እንጪጭ ሃሳብ አራማጅ አይነቱን እያበላሿቸው ያሉ ተመልካቾች ናቸው፡፡

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 11 місяців тому +1

    እግዛብሄር እባክህን አባቴ ንፁህ እያለቀ ነው , አሁን እቤትህን ለማጥፋት ሴራ ጠንስስዋል
    የእስራኤል አምላክ , እባክህን
    ሳይውል ሳያድር ድረስልን አሜን🙏🏾

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu2695 11 місяців тому +6

    እውነት ነው አመዱን ቢቀባው ያለበትን መንፈስ ይመታለት ነበር።

  • @NatnaelTsegaye-ul9is
    @NatnaelTsegaye-ul9is 10 місяців тому +1

    በእውነት አስተዋይ ነህ ኑርልን

  • @BITONDOYeshi
    @BITONDOYeshi 11 місяців тому +1

    ታዲያ እግዚአብሔር ያከበራቸዉን ቅድሳን እዲህ እያዋረድን እያቀጠል ን እንዴት ነዉ ሠላም የምናገኘዉ ጌታ ሆይ ተመልከት

  • @TaraQouz
    @TaraQouz 7 місяців тому

    Egziabher etareken😢 yimaaren fitunim belayachin yabraa ❤❤❤letesaasatut lib yistilin😢 le ante kale hiwet yasemalin ❤❤❤tebarek

  • @SelomeSelome-hn4vb
    @SelomeSelome-hn4vb 10 місяців тому

    በጣም የሚያሳዝነኝ ስንት የሚወገዝ እየለ ፈጣሪን የሚያመልክ ባይነኩ ይሻላቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል ባንዲራ ግን አትንኩ

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 11 місяців тому

    በትክክል ተመልሷል አዎ የአዳም ልጆች ሁሉ ነው እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 11 місяців тому +8

    በርታልን ወድማችን 😍😍

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 11 місяців тому

    ተባረክልኝ ወንድሜ:: በሃይማኖትህ የፅናህ ውድ የኢትዬጵያ ልጅ ነህ::

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 11 місяців тому +1

    እግዚእብሄር አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ተጽፋል እኔ የቅዱሳንን ስእል አቃጥላ አሁን በልጃ እንዳት እደምትስቃይ እባካችሁ ስእሉ ፊት ሙስገድ በቤታችን ማስቀመጥ በረከትን ያገኛል

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 11 місяців тому

    Zergninet. Yiwudem !!! Zergninet yiwudem yiwdem belu Amen

  • @bekleyeshi9139
    @bekleyeshi9139 11 місяців тому +10

    ፍርዱን መድሐኒአለም ይስጥ

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 11 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ ቶሎ ና ተባረክ ነጋሽ ግራነው የገባን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 11 місяців тому

    በእውነት ወንድም ነገሽ ተባረክ ስንት ጉድ ነው የምነየው አገራችን ወዴት እየሄደች ነው እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ሌላው ዜጋ የአገራችንን ባህል ያከብራል እኘ እርስ በእርሳችን ተባላን በቃ ይበለን ውንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 11 місяців тому

    አሜን

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 11 місяців тому

    ስው ነው ግን ወይኔ የበታችነት ስሜት እንዲህ ያወርዳል የዘረኝነት የጥልቻ ጥግ አሳዳጊ አስተዳደ የብደለህ አትጨርሳትም እድሜህን ኢትዮጵያን ደፍረህ አሳፋሪ !

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 11 місяців тому +3

    እግዚአብሄር ይባርክ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 7 місяців тому

    Amen

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 9 місяців тому

    ውድ ነጋሽ እድሜ ይስጥክ ሁሉም እንዳትበሆነ

  • @BayusheBiruke
    @BayusheBiruke 11 місяців тому

    የውነትመምህር ወንድማችን በርታልን

  • @MetshetKmaryam
    @MetshetKmaryam 11 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Wise888
    @Wise888 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይናገር እርሱ ሲናገር ማን እንደሚመልስ እናያለን። ልቦና ይስጣችሁ ። ቅድስት አርሴማ እናታችን ለኛ ተውልን የገባን ገብተን ነው። ። ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላአክ ማንን እንዳበሰረ እንኳን አታቁም የክርስቶስን መወለድ ለሰው ልጅ ድህነትን እንኳን ልታቃጥለው ቀርቶ ሲታዘዝ አናንያ አዛርያ እና ሚሳኤልን ከሳት ቶን ያወጣ በእግዚአብሔር ቀኝ የሚቆም ክቡር መላክ ነው። ልቦና ይስጣችሁ አቤቱ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው። ሌላ ምን ይባላል።

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 10 місяців тому +2

    ወንድሜ አላህ ይርዳህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 місяців тому +6

    ጠብቅ ትቃጠላለህ እግዚአብሔር ብድርህን በሰፈርከው ቁና ትቀበላለህ አለ ፍርዱ ፈጣን 😢😢😢😢

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 7 місяців тому

    ትክክል ። * ለጤናም አይደለ ያንቀለቀለሽ ፣ ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቻለሽ ። *

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 11 місяців тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ🙏💒💚💛❤😭

  • @kidezeleke3259
    @kidezeleke3259 10 місяців тому

    በርታልን Brother

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 11 місяців тому +2

    እራሳችሁ በፋኖ ጥይት ይፍረስ በላቸው
    ሚኒሊክ በአለም፡ዳግም የማይገኙ መሪ፡ናቸው

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 11 місяців тому +5

    ነጋሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 11 місяців тому

      አቤት ልቦና ይስጥህ ወንድሜ ታሪክ አታውቅም እስኪ መጽሀፍ አንብብ ተው ለብር ብለህ አትቀባጥር

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому

      ​@@yordanosissac9408ግም መናፍቅ

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 11 місяців тому +2

    በቅድሚያ ሌላዉን ለማስተማር ከፈለግህ መጀመሪያ አንደበትህን ግራዉ ያኔ ነዉ ለመናገር የምትኮራዉ

  • @YosefAyenew-oq6so
    @YosefAyenew-oq6so 11 місяців тому

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን ያሳዝና በምን ግዜ እንደተፈጠርን አላቅም ግነ ለምን እኔ ግርም እሚለኝ የ ኦሮሞ ኦርቶዶክሶች እንዴት ከእምነታቸው ብልፅግናን ያስቅድማሉ አንዳንዶቹ ነው ያለኩ
    የሚኒሊክ ሀውልት እኮ ፈርሷል ማከበር አይቻል በራሳቸው ገዳ የባዕድ አምልኮ እንደፈለጋቸው እያከበሩ አድዋን በ ሚኒሊክ አደባባይ እናዳናከብር ተከለከልን ያሳዝናል በ እውነተ በጣም ነው ያሳዝናል እንኳን እናነተ ፖለቲካ ያልገባችው ፖለቲካን ከመሰረቱ የበሉት ህውዋት እራሱ ወድቋል ዋ ለግዜ መሪ ሊሞት ሲል ከፈጣሪ ይጣላል

  • @abebufentaw218
    @abebufentaw218 11 місяців тому

    ወንድሜ እግዚብሄር ይጠብቅህ በኔ ልብ ያለውን የምታወራ ነው የሚመስለኝ ፡፡ ሰው በጠፋበት ዘመን እዳተ ያሉ አስተዋይ ወንድሞቸን ሳይ ተስፍዬ ይለመልማል ምክንያቱም ትናት ትልቅ ያልናቸው ወርደው አንገታችንን አስደፍተውን በህልሜ ነው በውኔ እያልን ነው ፡፡ ለዛነው ትናት ያከበርናቸው ሜዳላይ ሲጥሉን ወገንህ ሲከፋው ህመሙን ስታወራለት በጣም ተገረምኩ ትልቆቹ ሲያንሱ ትልቅ ሆነህ ተገኘህ አደራ ወንድሜ እዳታንስብኝ!!!!!!!

  • @diyakonhabeniyom
    @diyakonhabeniyom 6 місяців тому +1

    የሰማእቷን ስእለ አድህኖ እንዳቃጠላችሁ ኑሮአቹ ይቃጠል

  • @yonasbest4511
    @yonasbest4511 11 місяців тому

    የአርሴማን ምላሽ ሳይቆይ በቅርቡ ታየዋለህ በጣም የማዝነው በእናንተና ሀጥያትና ግፍ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዋጋ መክፈሏ ያሳዝነኛል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 місяців тому

    መምህራችን በጣም ወድጄዋለዉ መረሀግብራችሁን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 11 місяців тому +1

    ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ በኦርቶዶክስ ላይ የቀለደ ሁሉ የጌዜ ጉዳይ ነው ይቀለድበታል እድሜና ጤና ይሰጠን ለማየት ያብቃን

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 11 місяців тому

    ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላቹሁ።በሀገራችን ላይ ክፉ ወረርሽን ከመጣ የአንድ ሰው ዕድሜ ያክል ይሆናል።አባቶቻችን በቅዱሳን ላይ የሚደርስባቸውን ግፍና በደል ቀደም ሲል አስተምረውናል።ያስተማሩንም በዐይናችን አይተናል።ያየንውንም የሰማነውንም እንናገራለን።ክብር ለአባቶቻችን ይሁን።አሁንም የመጣብንን ወረርሽን መከላከል የምንችለው እያንዳንዳችን እምነታችንን ከሥራ ጋር አሥተካክለን መገኘት ነው።ተዘናግተናል።እምነታችንን አጉለናል።የተሠጠንን ሃይማኖታችንን አደራ መቀበል አቅቶናል።ሥለዚህ በአለን ዕውቀትና ገንዘብ ልክ አንተ ባለህ አቅም እንደምትታገለው እያንዳንዳችን በምንችለው መታገል አለብን።ምንም ቢመጣ ከእምነታችን አንወጣም።መከራና ችግር እምነት ላለው ሰው ምንም ማለት አይደለም።የያዘውን ያውቀዋል።ቀደም ሲል አባቶቻችን አስተምረው ፣ችግሩን መቋቋሚያ አስታጥቀውናል።ስብሐት ለእግዚአብሔር ።ክብር ለአንተ እና አንተን ለመሳሰሉ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 11 місяців тому +4

    ወንድሜ ነጋሽ ጠፍተህብኝ ነበር ለካስ ያኛው ስለተወሰደባችሁ ነው እንኳን በአዲስ ሚድያ መጣህ መልካም ስራ ይሁንልህ

  • @birkete22
    @birkete22 11 місяців тому +2

    ባቃጠለው ልክ ስማእታ ሀይልዋ ይጨምራል ይብላኝ ለቃጠለው ስማእትዋ ክርስቶስ አንዴ አክብራታል

  • @FrehiwotMissahun
    @FrehiwotMissahun 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 11 місяців тому

    ታሪክ መስራት የማይችል ዝቃጭ የሆኑ የወረዱ የጀግና ታሪኮችን ማፍረስ ይመኛሉ በቅኔ ት እኮነዉ ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 🥹🥹🥹እርሱ ይታደገን 🥹🥹

  • @user-rg7ye9dx6s
    @user-rg7ye9dx6s 7 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይማራት እንጂ ምናምንቴ ተራ ሰዎች እኮ ናቸው እንዲህ የሚያደርጉት ነው ሆዳሞች እንዳልከው ይህች ሀገር ሕግ የሚባል ነገር የለም ።

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 10 місяців тому

    አገሪቷ ያልተረጋጋችው የባንዳ ልጆች ስልጣን ስለያዙ ነው።

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 10 місяців тому

    ወድሜ በርታ እውነቱን ከመናገና ከብዙ አመፀኞች ጋር ነው እየተጋፈጥ ያለኸው ግን ደግሞ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆናልና በርታ

  • @ba7359
    @ba7359 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ከበቂ በላይ አጥጋቢ ሊማርበት የሚችል መልዕክት ነው የሰጠህው የእጁን ያገኛል !!!

  • @kidistasfaw-mx1op
    @kidistasfaw-mx1op 11 місяців тому +3

    I'm proud of you my brother ❤️

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 11 місяців тому

    መጨረሻህን ያሳየኝ ምን አይነት ደነዝ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የነካ መጨረሻዉ አያምርም

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 11 місяців тому

    Egziabheir yebarkeh Gazethegna Negash. Tiru aregeh new bemasaya yakerbkew. Fethari agerachenen ena hizbuan yoker yebelelen. Birhanun yasayen.

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 11 місяців тому

    Amen malet yalebet Christinan new
    Yihe menafik Amen yemilew leman new yihe dikala !

  • @MeleMama
    @MeleMama 11 місяців тому

    የቀን ጉዳይ. ነው እግዚአብሔር ምልስ ይስጥሀል እጋንት ይጫወትብሀል ልቦና ይስጥህ

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 10 місяців тому

    እግዚኦ ኃጢአታቸን በዝቶ እየፈሰሰ ነው😢

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 11 місяців тому +7

    አምላከ ቅፍስት አርሴማ ባንተም በዘርህም ላይ ፍርዱን ያምጣ!
    ነጋሽ ወንድማችን በርታ ሊነጋ ሲል ይጨልማል

    • @berekettibebu8861
      @berekettibebu8861 11 місяців тому

      የመለከትንና የእንቢልታን፥ የመሰንቆንና የክራርን፥ የበገናንና የዋሽንትን፥ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ፥ ተደፍታችሁ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል እንድትሰግዱ ታዝዛችኋል። ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 3:5
      በዚህ ምዕራፍ ላይ እንደምንመለከተው መለከት፤ እንቢልታ፥ መሰንቆ፤ ክራር ፤በገናንና ፤ዋሽንት በሙሉ ልክ እንደማንኛውም የሙዚቃ መሳሪያ በጥንት ጊዜ የሚኖሩ ሰዋች የሚዘፍኑባቸው ለሌሎች አማልክትም የሚሰግዱዳብቸው መሳሪያዋች መሆናቸውን ነው ፣ እስራኤልም እ/ርን ሲያገለገሉትም እነዚህን መሳሪያዋች ይጠቀሙ ነበር ፣ መዝሙርን መዘመር በበገናል በክራር፤ መሰንቆ ሊሆን ይችላል ወይም ፒያኖ ኪቦርድ ተጠቅመንም እንዘምር ይሆናል ፣ እ/ር የሚያየው አምልኮውን ለማን እያቀረብን መሆናችንን ነው ፣ አይህ በበገናም ይዘፈናል በክራሩም ይጨፈርበታል ከክርስቶስ ሌላን አምላክ ስናመሰግን ልክ ናቡከደነፆር ህዝቡን እንዳዘዛቸው ሁሉ እኛም እንዲሁ ለ ባዕድ አማልክት እየሰገድን ነው፣፡ ማርያምንም ሚካዔልንም ፤ ገብርዔልንም በዚህ መልኩ ማመስገን መዝፈን ነው፣ ጣኦት አምልኮ ነው ፣፣

  • @nunutessma2482
    @nunutessma2482 7 місяців тому

    ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 11 місяців тому +1

    ሲጀመር ማንም ሰው የፈለገውን እምነት የመከተል መብት አለው ስለዚ ያንተ ትልቁ ስተት እኔ የማምነውን እምነቴ የሆነውን ሰብከክ ማሳመን ሲያቅትክ አቃጠልከው ግን ነውር ነውየሚያምርብን ስንከባበር ነው ወዳጄ

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 11 місяців тому +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን ያብዛልን !!! ለእምነቱ ቀናተኛ ከልብ የምትቆጭ እውነትን ይዘህ ለገንዘብ ሳይሆን በስሜት በመቆጨት ለዝህች ሃገር እና ቤተክርስቲያን የምትታገል ወንድሜ እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ያብዛልክ ትልቅ ስራ ነው የምትሰራውና በርታ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን !!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 місяців тому

    ከሁሉም የሚገርመው ህግ አስከባሪዎች እንዲህ ሲዋረዱ ማየት ነው ስውን እንዳልታደለ ከብት መደብደብ ሆኗል ስራቸው የሴቷ ይባስ እግዚኦ

  • @firymamo1929
    @firymamo1929 11 місяців тому +26

    አምላክ ቅድስት አርሴማ ማስተዋልን የስጥህ!!!❤

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws 11 місяців тому

      Arsema amlak honech degmo?

    • @Hopee137
      @Hopee137 11 місяців тому

      @@SeidImam-kj2wsye arsema amlak lemalet nw lemeredat mokir

    • @habteshewaker5089
      @habteshewaker5089 11 місяців тому

      ለማለት የተፈለገዉ የቅድስት አርሴማ አምላክ ለማለት ነው አንጂ አምላክ ነች አላለም ወይ አላለችም ይቅር ይበለን እናስተውል

    • @berekettibebu8861
      @berekettibebu8861 11 місяців тому

      የመለከትንና የእንቢልታን፥ የመሰንቆንና የክራርን፥ የበገናንና የዋሽንትን፥ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ፥ ተደፍታችሁ ንጉሡ ናቡከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል እንድትሰግዱ ታዝዛችኋል። ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 3:5
      በዚህ ምዕራፍ ላይ እንደምንመለከተው መለከት፤ እንቢልታ፥ መሰንቆ፤ ክራር ፤በገናንና ፤ዋሽንት በሙሉ ልክ እንደማንኛውም የሙዚቃ መሳሪያ በጥንት ጊዜ የሚኖሩ ሰዋች የሚዘፍኑባቸው ለሌሎች አማልክትም የሚሰግዱዳብቸው መሳሪያዋች መሆናቸውን ነው ፣ እስራኤልም እ/ርን ሲያገለገሉትም እነዚህን መሳሪያዋች ይጠቀሙ ነበር ፣ መዝሙርን መዘመር በበገናል በክራር፤ መሰንቆ ሊሆን ይችላል ወይም ፒያኖ ኪቦርድ ተጠቅመንም እንዘምር ይሆናል ፣ እ/ር የሚያየው አምልኮውን ለማን እያቀረብን መሆናችንን ነው ፣ አይህ በበገናም ይዘፈናል በክራሩም ይጨፈርበታል ከክርስቶስ ሌላን አምላክ ስናመሰግን ልክ ናቡከደነፆር ህዝቡን እንዳዘዛቸው ሁሉ እኛም እንዲሁ ለ ባዕድ አማልክት እየሰገድን ነው፣፡ ማርያምንም ሚካዔልንም ፤ ገብርዔልንም በዚህ መልኩ ማመስገን መዝፈን ነው፣ ጣኦት አምልኮ ነው ፣፣

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 11 місяців тому +1

    እንደዚህ ዓይነት የቆሸሹ ሰዎች በህግ መጠየቅ አለበት ፣ እሱ ማንሆነና እርካሽ ሰው ነው በዝምታ ማለፍ የለብንም

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 11 місяців тому +1

    የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር ይበላቸው

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 10 місяців тому

    ወድም አለም በርታ ይህ ቀን ያልፋል ተነሽ ኢትዮጵያ ።

  • @user-oo5co9ge9g
    @user-oo5co9ge9g 7 місяців тому

    ወንድሜ አከብርሀለሁ አምላክ ይጠብቅህ አሜን

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ብቻ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ከሰጠን

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 11 місяців тому

    እንዲ ሀገሬ ሀይ ባይ ትጣ የልጅነት ዘመኔ ናፈቀኝ የነበረው ሰላም የነበረው የሀይማኖት መከባበር እህህህህህ እምዬ ኢትዮጵያ እግዛብሔር ይድረስልሽ

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 11 місяців тому +2

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ይቅር በለን በቃ በለን

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 10 місяців тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን አገራችነን ሰላም ያድርግልን
    🔸
    🔸 🔸 🔸
    🔸
    🙏

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 11 місяців тому +1

    ነጋሽዬ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @gemededenu291
    @gemededenu291 11 місяців тому +1

    እኛ ሁላችንም አማራሁም ሆሮሞሁም ለፀሎት ብቻ ብንተጋ በተክርስቲያን ባልተቃጠሌ በተክርስቲያን ባልተሰደበ ክርስታን ነን እያልን ስሌ ፖሎትካ እናወራለን እኔ ኦሮሞ ነኝ ቀደምት ቀጥ ያለች የተስከካለች ኦርቶዶክስ አይማኖት የምሳደብ የምያቃልላት የምአዋርዳትን የምያቃጥላትን እቃወማለዉ

  • @user-fb1jj3fd6o
    @user-fb1jj3fd6o 11 місяців тому +2

    ጌታ ሆይ ልቦናሰጠን እረ በቃ በለን

  • @makbealmekonnen3719
    @makbealmekonnen3719 11 місяців тому

    ይድረስ ለመምህሩ ። እኔ ባለሁበት አካባቢ ለተከታታይ 5 ዓመታት ለተማሪዎች ሲፈተኑ የነበሩት መምህራንና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነበሩ። መውደቃቸው እጠብቀው ነበር።ከዚህ ወረዳ ሳልቀየር በዚህ አመት 4 ተማሪ ብቻ አልፎ በማየቴ ተገርማለሁ። ከ80% በላይ ያልፍ የነበረ ት/ት ቤት ነበር።

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 11 місяців тому

    egezio maherene keresetose amelaka hoyi bemeheretehe aseben

  • @martakebede5165
    @martakebede5165 11 місяців тому +1

    ወይኔ ልጆቼን በመኪና አደጋና በሞራል አደጋ መሸከም በማይችሉበት ዕድሜ ጨረስዋቸዉ አቤቱ አንተ ፍረድ

  • @meseretgizaw1588
    @meseretgizaw1588 8 місяців тому

    ልቦና ይስጣቹ በተለይ ስዕል አድኖን ያቃጠልከው ሰውነቴን ወረረኝ ማርያምን ተቃጠል እግዚኦ ምን ጉድ ነው ያየሁት ካላመኑ እኮ ዝም ማለት ይቻላል ምን አይነት ጊዜ ላይ የደረስነው

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 7 місяців тому

    ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክሕ❤❤❤

  • @zedayele845
    @zedayele845 11 місяців тому +1

    የየሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣችሁ

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fs 11 місяців тому

    ወዴት ወዴት እየሄዳችው ነው እድሜሽ ይጠር ዘርፌ

  • @asebeteferi2596
    @asebeteferi2596 11 місяців тому +2

    ያስቃል !! የዛሬው ደግሞ እጅግ አወረደህ ወጠጤው ፡፡ ያልነካህው የለም ያሳዝናል ፡፡

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 11 місяців тому

    ተዋቸው እነዚህ ድኩማን ፣ትንሽ ቁን እንያቸው፣ ከእንሰሶች ምንም አትጠብቅ እኛ ስራ ብቻ እድሜያቸ እንዲያጽር መፍጠን ና መፀለይ ብቻ

  • @tesfayetibebufeleke2006
    @tesfayetibebufeleke2006 11 місяців тому +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!