#ኦርቶዶክስ_በጠፋች_በማግስቱ_ይጠፋሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ኦርቶዶክስ_በጠፋች_በማግስቱ_ይጠፋሉ #የጠንቋይ_ፓስተሮች_ገመና@NEGASHMEDI

КОМЕНТАРІ • 457

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 8 місяців тому +36

    እምየ ኦርቶዶከሰ ለዘላለምትኑር

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 місяців тому +2

      አሚን አሚን እምዬ ኦርቶዳክሰ ለዘላለም ትኑርልን እመብርሀን ያመነ መቼም አይወድቅም የሰይጣን መንፍሰ መቼም ቢሆን ይዋርዳል አይቀርም በርታልን ወንድሜ

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን🙏💒❤🌾💐

    • @kidestmulunrh3279
      @kidestmulunrh3279 8 місяців тому

      አሜን...........

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 8 місяців тому

      የት😂

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 8 місяців тому

      @@tigstuersumo6454 መናፍቅ ቆሻሻ

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 8 місяців тому +17

    እኔ ስለኢትዮጵያ እና ስለ ኣሳደገችኝ ኦርቶዶክስ ሳስብ ያመኛል፡ በጣም ይሰማኛል። ኣምላካችን መድሃኒኣለም እርሱ ሰላሙን እና ፍቅሩን ይላክልን።

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn 8 місяців тому +22

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @tejitumengesha4553
    @tejitumengesha4553 8 місяців тому +7

    ማርያምን የእውነቱን እኮነው እኔ ሁሌም እላለው ሰው ጠፍቷል እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን መዝናኛነገር እና ብልጭልጭ ነገርን ፈላጊ ሁነን ጠፍተናል😢

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 8 місяців тому

      እዉነት ነዉ ከኔ ጀምሮ 😢😢

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 8 місяців тому +63

    ነጋሼ ቁልቢ የሔዱት አለቁብን ሰላም ነው እያልን የአቃቄ ልጆች😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Ayenew-ce8ox
      @Ayenew-ce8ox 8 місяців тому +2

      💚💛❤️👍

    • @hiruttufalemu1722
      @hiruttufalemu1722 8 місяців тому +11

      ያ አካባቢ በለሊት መጓዝ ከባድ ነው ... እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ....ፈጣሪ በቀኙ ያኖራቸው ዘንድ ፈቃዱ ይሁን.... ቅዱስ ገብርኤል በፀሎቱ እና በምልጃው ያስባቸው ... አሜን ...

    • @wazmak9255
      @wazmak9255 8 місяців тому +2

      😢😢😢😢

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 8 місяців тому +1

      ያማልነብሳቸውንበአጸደገነትያሳርፍቸው😢😢😢😢😢😢

    • @eftah21
      @eftah21 8 місяців тому +1

      😢😢😢

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 8 місяців тому +6

    ሰላም ነጋሽ ሚድያን እናመሰግናለን ከቁልቢ ምላሽ የተሰውትን ወገኖቻችንን ለኛ ሰማዕት ናቸው ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 8 місяців тому

      Amennnn amennnn amennnn🤲 💔😭😭😭😭

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 7 місяців тому

      Amen.amen.amen

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 8 місяців тому +5

    ዋው የልጅታ መዝሙር በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ እመቤቴ ትደግፍሽ እህቴ

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 7 місяців тому

    እግዚያብሄር ማሥተዋሉን ይሥጠን ማርያምን በጣም ያሣዝናል😢😢😢😢😢

  • @AmsaleTekola
    @AmsaleTekola 2 місяці тому

    እዝራዬ መንፈስ ቅዱሰ ጎብኝቶህ ወደ ቤቱ ስለ መለመለሰህ ክብርና ምስጋና ይገባዋል።ላንተም እድሜና ጤና ሰጥቶህ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያኑርህ።❤

  • @HaymiDamto
    @HaymiDamto 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ልቦናክን አይቀይረው በርታልን እመቤቴ ትጠብቅህ እድሜና ጤና ትስጥክ

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 8 місяців тому +4

    ነጋሽ. የኔ. ጌታ. የማርያም. ልጅ. በርታልን. በርታ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 8 місяців тому +5

    ነጋሽዬ ተዋህዶ ብዙ ትጠብቃለች ከናንተ ልጆቿ እንዳይጠፉ

  • @endalkachewabebe74
    @endalkachewabebe74 8 місяців тому +7

    እወነትህ ነው ወንድሜ ልቦና ይስጠን

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 7 місяців тому

    ነጋሽ በጣም የምወድክ የማከብርክ ወንድሜ እግዚያቤር እድሜ ይሰጥክ

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 8 місяців тому +1

    አቤቱ ማረን እንደ ሰዶም አታድርገን እንደ ጎሞራም አታጥፋን። ስለእናቱ ስለድንግል መሪያም ብለህ ማረን።

  • @saganhaile3439
    @saganhaile3439 7 місяців тому +2

    ለሁላችንም ልባና ይስጠን አሜን ❤አሜን ❤አሜን❤

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 8 місяців тому +3

    ቁልቢ ገብርሄልን ልስሙ ኤደው ያለቁ ወድሞቻችንን ነፍስ እያማርልን እህህህህህህ😢😢😢😢😢😢

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +4

    መናፍስት ስራ ግን እንዴት እንደሚናበቡ የመናፍቁ መንፈስ አዳልሞቲ ይባላል የደብተራዉ መንፈስ ደፋሩ ጠቋር ይባላል እየተናበቡ ነዉ። ደብተራዉም የሰሎሞን ጥበብ ቀለበት መርብብተ ሰሎሞን እያሉ ይጠነቁላሉ ደብተራን ያፅዳልን ንፁሆችን ግን አይደልም

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 8 місяців тому +12

    የእውነት ልብ ይስጠን❤❤❤❤

  • @bizunesh5999
    @bizunesh5999 8 місяців тому +6

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን አብዛልኝ😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @YordiMan-ku5lm
    @YordiMan-ku5lm 8 місяців тому +3

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ሰዎች ብዙ ያወረሉ

  • @eyesusyadenal2541
    @eyesusyadenal2541 8 місяців тому +1

    አጸልይልሀለሁ አንድ ቀን ጌታን አጊንተህ አብረን እንደምናመሰግን ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም ጌታ በተቃዋሚነት አድርጎ እንደ ሳኦል እያስተማረህ ስለሆነ ።

  • @LERASE
    @LERASE 8 місяців тому

    መምህር ተስፋዪ አበራ በደንብ በበቂ ሁኔታ ስለፓስተሮች ማንነት አስተምሮናል

  • @yabtsega-lt3up
    @yabtsega-lt3up 7 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 8 місяців тому +17

    አቤቱ ይቅር ይበለን ልቦናችንን ወደ ቤቱ ይመልሰው እርሱ ይጠብቀን አሜን፡፡

  • @yayahala615
    @yayahala615 8 місяців тому +17

    እውነት ነው 😢 ጥሩ እና መንፈሳዊ ነገሮችን አናይም አንከታተልም

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 8 місяців тому +3

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 8 місяців тому +6

    ሰሎሞን መንግስቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የማይጠገብ ብሩህ አይምሮ ያለዉ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ ነጌ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hh1no6gu8t
    @user-hh1no6gu8t 8 місяців тому +3

    አቤቱ አምላኬ ልቦና ይስጠን እድሜ የሚጨምርልን የንሰሐ አድሜ እየጨመረል መሆኑን እዳንጠቀምበት አልሆንም በጣም ያሳዝናል 14:11

  • @zinashtesema7502
    @zinashtesema7502 7 місяців тому

    በርታ እግዛብሔር ይርዳ

  • @user-qz3xp3cr8u
    @user-qz3xp3cr8u 6 місяців тому

    እዝራ ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 8 місяців тому +1

    አይ ነጋሽዬ ወንድማችን አተግራው ገብቶሀል እኔምኑም አልገባኝም የነሱነገር ወይዘንዱሩ የማንሰማው የማናየው ነገር የለም እድሜ ይስጠን እጂ

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 8 місяців тому

    እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን ለመናፍቃን ቦታ ሰጥታችሁ ከነሱ ጋር መከራከር። በውነት መውረድ ነው። በነገራችን ይሄን ሚዲያ የምወደው እውነት የ ያዘ ሚዲያ ነው። ተባረክ ነጋሽ።

    • @astergetachew4629
      @astergetachew4629 8 місяців тому +1

      ነጋሽ እባክህ ተዋቸው ኦርቶዶክስ ምርጥና ውብ ናት የሆነ ቀን ይገልፅላቸዋል እርሳቸው እነሱ ግራ ገብቷቸዋል

  • @Maryamawit-q1o
    @Maryamawit-q1o 8 місяців тому +3

    ነጋሽ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ።

  • @welansaali674
    @welansaali674 8 місяців тому +1

    አቤቱማረንእግዚአብሔርሆይ ልቦናይስጠን 😢😢😢😢😢

  • @MeronTarekegn-q6m
    @MeronTarekegn-q6m 6 місяців тому

    ለንስ ሞት ያብቃን ሰላም ይስጠን ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ሁሉም የሚኖረው

  • @lolo-lq8pt
    @lolo-lq8pt 8 місяців тому +5

    አቤቱ ምህረት ያድርግልን አሜን

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 7 місяців тому

    ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ ሁሌም አቀራረብህ ከእውነታው ባሻገር ሳቅ የሚያጭር በመሆኑ በጣም ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ

  • @zinetmohammed1256
    @zinetmohammed1256 8 місяців тому

    ❤❤amen ❤❤❤

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 7 місяців тому

    Fi kabajaa guddaan isiiniif qabaa kan akkaa keessaanii nuuf yaa bay'iiisuu ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 8 місяців тому +4

    ልክ ነህ ነጋሽዬ❤❤

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 8 місяців тому +1

    አውነት ነው አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥን

  • @michaelzeyesus67
    @michaelzeyesus67 8 місяців тому +4

    ወይ የጴንጤ መጨረሻ እንደዚህ አይነት ዝቅጠትና ውርደት ላይ ደርሶ ማየት ትልቅ ውርደትና እፍረት ነው።

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 8 місяців тому

      ዞር በል ውርደትክን አንተ ይዘክ ቁጭ በል ምድረ ደብተራ ሁላ ኮተታም አንተ ራሱ ጠንቋይ ነክ ነጋሸ የሚሉክ የክርሰቶሰ ጠላት ጋዜጠኛ ጋኔን ጋዜጠኛነቱ እንቢ ሲልክ ወደ ሳንቲም ልቅምቅም ገብተካል አህያ ነገር በጣም ታሰጠላኛለክ በጴንጤ ተቃርኖ የተቀመጥክ ጅል ጅላጅል ነገር

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 8 місяців тому +10

    ❤ነጋሽ ወንድሜ የአንተም ሚዲያ ገና ከ1000,0000 ሰብስክራይብ በላይ ይገባል❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 8 місяців тому +6

    በጣም አቤት ማስተዋልን ስጠን እውነትነው እሱለይነው እምናፈጠው❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 місяців тому +1

    ነጋሽ ሚዲያን መስማት በጣም ደስ ይለኛል

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 8 місяців тому

    ነጋሽ. ላንተም. እመኝልሃለሁ. ማርያም ትርዳህ

  • @z_amen87
    @z_amen87 8 місяців тому +2

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tejitumengesha4553
    @tejitumengesha4553 8 місяців тому +1

    ሰሎየ ወንድሜ ንግግርህ የማይጠገብ እግዚአብሔር ልበ ብርሀን አድጎ የፈጠረህ ልጅ አንተ እኮ የተወለድክባትትንሽየ አለምበር የምትባል ከተማ የምታስጠራ እንቁ ልጅ ነበርክ ግን ምን ዋጋ አለው የአውሬ ዘመን ሆነ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ቀን አልፎ አንተ ለመናገር እኛ ለመስማት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 8 місяців тому +3

    ፈጣሪ ማሥተዋሉን ይሥጠን ለሁላችንም
    🙏🙏🙏🙏

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 8 місяців тому +1

    I really like A,B,C,D instead joking God's name.
    Our church Orthodoxs. Thank protestant to learning A,B,CD.

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l 8 місяців тому +2

    ነጋሽ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @HelinaSifru
    @HelinaSifru 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 7 місяців тому

    የኔ ጎበዝ ሀቀኛ በርታልኝ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 8 місяців тому +1

    ነጋሽያእግዚአብርይታረቀን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥን

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 8 місяців тому

    geta.hoy.mareen🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 8 місяців тому +2

    በርታልን ወድማችን እናመሰግናለን 👏

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 8 місяців тому +2

    ነጋሽየ እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 8 місяців тому +3

    Thank you Solomon. Long life for you and Fano.

  • @MeseretTadesse-v3s
    @MeseretTadesse-v3s 8 місяців тому

    ፀሎት የሚፀለየው ወደ እግዚአብሔር ነው እንጂ ወደ እማምላክ አይደለም፡፡ እግረመንገድህም የናንተም ስህተት ይታረም ፡፡ ጌታ እየሱስ ደቀመዛሙርቱን ስለፀሎት ሲያስተምር አባታችን ሆይ ብለው ወደእግዚአብሔር እንዲፀልዩ እንጂ ወደ እማምላክ እንዲፀልዩ አላስተማረም ፡፡ በዛው ይሄ ከባድ ስህተት ይታረም ፡፡

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 7 місяців тому

    ነጋሸዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ በረዳህ ፡ መጠን ፡ ሰለሰላም ፡ ስበከን ፡ በግዜ ፡ በርተዉ ፡ በቶሎ ፡ ይጠፈሉ ፡ አንተ ፡ በመሀተብ ፡ ፅና ፡ ም ን ፡ ያህል ፡ እንደቀየርከን ፡ ሀይማኖት ፡ አሰተማርን ፡ ብለው ፡ የሚሉትን ፡ ሰምተናል ፡ ሰትመክር ፡ ሰትገሰፅ ፡ በፍቅር ፡ ነው ፡ አንደበትህ ፡ ሀይማኖትህን ፡ ይናገራል።

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 8 місяців тому

    Egzabher amlak edme na tena yestelen wedmchen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @natnaealzewdu6606
    @natnaealzewdu6606 8 місяців тому +1

    🙏🙏🙏 thanks tebarkeln wunedmachen Selomne🙏🙏🙏👍

  • @BetiGereme
    @BetiGereme 7 місяців тому

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr 8 місяців тому

    ነጋሽ ወንድሜ በጣም ነው የማከብረክ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 8 місяців тому +1

    Ngashi wndime enamsginalen enwdihalen bertalin❤❤❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 8 місяців тому +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ❤❤❤❤

  • @rashedallouzi
    @rashedallouzi 8 місяців тому

    ወደሆድ የሚገባ አያረክስም እያሉ የአህያ ስጋም መብላት ጀመሩ ፆም የሚባል ነገር አያቁ ከሰኞ እስከ እሁድ ከአንድ እስከ ሰላሳ ያመነዥጋሉ በነሱ ምክንያት ነው ኑሮም አልቀንስ ያለው ከቻላቹ ፆም ፁም

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 8 місяців тому

    Amen amen amen amen amen

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 8 місяців тому +1

    እንደው ወንድማችን የኦርቶዶክስ ልጆች አስተዋውቀን እነሱን ብቻ እናሳድጋቸው እኛም አይምሮአችንን እናሳድግ❤❤

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 8 місяців тому

    Ewnet new

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 8 місяців тому +1

    ማሥተዋልንይሥጠንአሜን አሜን አሜን

  • @TageshiJomoto
    @TageshiJomoto 8 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 8 місяців тому +1

    Thanks Solomon and God bless ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 місяців тому +1

    እንዲያዉኮምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😊😊😊😊😊😊

  • @user-pg6yy4zt2b
    @user-pg6yy4zt2b 7 місяців тому

    Ewint
    New.ykiri.yibelegni.tebareki

  • @Eshetu-j6w
    @Eshetu-j6w Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 7 місяців тому

    አይ ነጋሽ ባንተ ምሣሌ ከባለቤቱ ያወቀ እንዳልከዉ ጥንቆላን የጥበብ ትምርት የያዘች ቤተክርስቲያን ማናት በጣም ያስቃል ደንበኛ ሳክስ እኔ ላንተ አፈርኩ

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c 8 місяців тому +1

    Selemone megesete ewneteme enatu weldehe mure

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 8 місяців тому +3

    አሜን እንኳን ደስ አለን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 8 місяців тому

    እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦ ኤ ቢ ሲ ዲ ክርስቶስ ጌታየ ይቅረ በለልና ኣቤት 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾☝🏾☝🏾⚖️✝️⚖️✝️⛪️🥛🍯⛪️🥛🍯⛪️🥛🍯⛪️🥛🍯⛪️🥛🍯💐💐💐🤍🇪🇷

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @ራማፅዮን_መስፍን8617
    @ራማፅዮን_መስፍን8617 7 місяців тому

    በጣም ይገርማል ይሄን መጀመሪያ ላይ የከፈትከውን ቪዲዮ አይቸው ውነት መስሎኝ ነበረ ነካስ እያታለሉን ነው:: ሁለተኛ ይሄን አይነት ቪዲዮ አላይም:: ለሰጣችሁን ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @abelsimegn1803
    @abelsimegn1803 8 місяців тому +1

    ነጋሸ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 8 місяців тому +1

    ❤❤❤Amen Amen Amen

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 8 місяців тому

    ምንም ነገር ከመብላት ወደኋላ ከይሉም ጴንጥ ከነገሰ ነው ለገራችን ላይ ሰው ሰውን የበላው ከዚህ በላይ መርከስ አለ

  • @hwatii
    @hwatii 7 місяців тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 7 місяців тому

    Tediye yene enqu abate 10000 amat nurelegn❤❤❤❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ❤❤

  • @selamawitalemayehu2780
    @selamawitalemayehu2780 8 місяців тому

    ነጋሽን እንደ እኔ የሚወደው

  • @saramohammedhassan7600
    @saramohammedhassan7600 8 місяців тому

    Yene wendem betam new yemakbrih ewnetena media silehone ketilibet lene 1 Media new fetari yitebekih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @edeniove4300
    @edeniove4300 8 місяців тому

    Fitari libona yesten 🙏🙏🙏

  • @NoraNora-hh8un
    @NoraNora-hh8un 8 місяців тому

    Ewenet new lebona yeseten
    Wendemachen edema yesetek
    Lejam masetewal yesten

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy6ji6eq1g
    @user-oy6ji6eq1g 7 місяців тому

    ልቦና ይስጠን

  • @ohana2401
    @ohana2401 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 8 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 8 місяців тому

    Thanks

  • @user-zo3kz2pv8m
    @user-zo3kz2pv8m 8 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ