#የሰራዊት_ፍቅሬ_የስርቆት_ክስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 672

  • @GenetDesalegn-t5k
    @GenetDesalegn-t5k Рік тому +6

    ላንተ ቃል የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @tafesechtefery2797
    @tafesechtefery2797 Рік тому +7

    በሰማይም በምድርም እ/ግ ደስታ እንጂ ክፉን አያሳይህ ለገባን ሰወች ፈትፍተህ ነው ያጎረስከን ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ተባረክ

  • @gezetenaw9625
    @gezetenaw9625 Рік тому +8

    ነጋሽ የድንል ማርያም ልጅ እንዲጠብቅ እፀልያለሁ።

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Рік тому +1

    እኔ እንደዚህ እውነተኛና ደፋር
    እግዛብሄርን ሀይማኑቱን ወዳጅ
    አላየሁም, አንተ ግን ስዎ መናገር
    ፈርቶ ባለበት ስአት አንተ የመጣው ይምጣ ብለህ በአደባባይ እውነትን ይዘህ የምትታገል ወጣት አንተን አየሁ
    በዚህ በአሜሪካ አገር ያለን እንኮን ተስፍችን እየመነመነ ባለበት ጌዜ ያንተ ንግግር ግን
    ተስፋን ያለመልማል ሦስቶ ሥላሴዎች ከአነተ ጋር ይሁኑ አሜን 🙏🏾

  • @welansaali674
    @welansaali674 Рік тому +13

    አቤቱ የድንግል ማርያምልጅ ይቅርበልን ይችንቀንአሳልፍልን 😢😢 ወንድማችን ነጋሽዬ እንቁየተዋህዶ ልጅ በርታልን በጣም ጡሩስራ ነው የምትሰራው እንወድሃለን 🥰🥰🥰❤❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Рік тому +2

      ሞክሼዬ እንደነዚህ አይነት ቁሻሻ ህፃናቶችን ነጋሽ ግዜውን መግደሉ ያሳዝነኛ ሆነ ብለው ነው እኛ እንድእምንበሳጭ ስለሚያውቁ ይለዋወጡብናል እነዚህ ከሚድያ ማጥፋት ነው!!!

    • @welansaali674
      @welansaali674 Рік тому

      ​@@welansatesfaye5384እውነት ነው እህቴ እውነታውን ማወቅግድነው

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 Рік тому +4

    ወድሜ ተባረክ ፈጣረ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @edenmengesha6653
    @edenmengesha6653 Рік тому +2

    አቤቱ ማረን ሰውረን
    ልቦና ይስጠን
    ክፋት ምቀኝነት ይቅር

  • @felegushdargie7986
    @felegushdargie7986 Рік тому +1

    እንዳው የአንተ ጄን ለየት ያለ ነው ።እ/ር እድሜ ጤና ያድልህ ይጠብቅህ ።

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому +4

    ነጋሽዬ በጣም እናመሰግናለን የምታስተላልፍልን መልእክት በጣም አስተማሪ ነው

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Рік тому +7

    ነጋሽዬ አከብርሃለሁ ተባረክልኝ፡፡ እውነትን ይዘህ እንደኖርክ በእውነት ያጸናህ ዘንድ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ!

  • @eyerusfentaw9853
    @eyerusfentaw9853 Рік тому +8

    ወንድማችን ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Рік тому +16

    ነጋሽዬ አድናቂህ ነኝ እይታወችህ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እንዳተ ያሉትን ያብዛልን ወንድሜ ያለንበት ዘመን ያስፈራል እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን 💚💛❤️

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ Рік тому +16

    ወንድማችን የተወህዶ እንቁ ነሀ እንደአንተ አይነት ያብዛልኘ ፈጣሪ ተባረክ❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Рік тому +3

    ነጋሽ❤️እን ቁ የ ተ ዋ ህ ዶ ልጅ እግዚአብሔር አ ም ላ ክ "ፀ ጋ ው ን" ያ ብ ዛ ል ህ ኢትዮጵያ ሰላም ን እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ን ይ ጠ ብ ቅ ልን 🙏🙏🙏

    • @MulatBogale
      @MulatBogale Рік тому

      ነጋሽ በምቀርባቸው ሐሳች ህዝባዊና ነፃ ሐሳቦች ስለሆኑ ተወዳጅ ናቸው

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Рік тому +15

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ። ይህንን ክፉ ዘመን ያሳልፍልን።

  • @solomonabraha756
    @solomonabraha756 9 місяців тому

    የሚገርም ትምህርት ቀጥልበት ስለ ኡውነት መኖር እንዲህ ነው።

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Рік тому +2

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በርታ ጥሩ እይታ💚💛❤🙏👏👋👍👌

  • @fikreselssiegonfa1104
    @fikreselssiegonfa1104 Рік тому +1

    እምነትን የሚያህል ክቡር ነገር ማስተማር ይሻልሀል ስድቡን ተወው ዳኒ እንደሆነ እንከን አይወጣለትም ከመረዳትህ በላይ ነው ነጋሽ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Рік тому

    ነጋሽ እኔ በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ።እኛ አገር ችግሩና መፍትሔ ፈላጊዎቹ ተገናኝተው አያውቁም ።የታመመው አናታችን ሊያክሙን የሚሞክሩት ጥፍራችንን ነዉ ።

  • @almazzewde1073
    @almazzewde1073 Рік тому +1

    ወንድሜ እድሜና ፀጋውን ያብዛል ልዑል እግዚያብሔር

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር እውነት ተናጋሪን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @huluagerishmenje6932
    @huluagerishmenje6932 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የድንግል ማርያም ልጅ

    • @huluagerishmenje6932
      @huluagerishmenje6932 Рік тому

      ፀጉሩ ውስጥ ያለውቆሮቆር ጭንቅላቱን ደፍኖታል

    • @huluagerishmenje6932
      @huluagerishmenje6932 Рік тому

      ለካ ነጠላውን እና እምነቱን ብቻ የጣለ መስሎኝ ነበር ለካሰ ኣይምሮውሞ ጥሏል

    • @huluagerishmenje6932
      @huluagerishmenje6932 Рік тому

      ኣይ ዳንኤል ክብሪት ነፍስህን ይማረው የበደሏችሁን መርቁ ስለሚል

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Рік тому

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Рік тому +16

    መምህር ግርማ የሚያስተምሩት ትምህርት ይህን ነው የመምህር ትምህርት የተማረ መተት ሲላክ ላኪውን ሲታደስ በእግዚአብሔር ሀይል ተቆጣጥረንዋል ስግደት ፃም ፀሎት እንድናደርግ ላስተማሩን አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይሰጥልን

    • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
      @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 9 місяців тому +1

      ታዲያ እኮ ባሰተማሩ ቤተክርስቲያን የከበቡ ደብተራዋች አላሰራ አሉአቸው ትውልድ ሰላነቁ ሰንት ተባሉ

    • @NuhaminKaleabe
      @NuhaminKaleabe 9 місяців тому

      የመምሩ አፍቄሪና አምላኪዎች እባካችሁ አትዴክሩብን የዲያቢሎስ ልጆች........?

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 21 день тому

      @@NuhaminKaleabeልበ የሰጣች ወደዷች ጠላች መ ምህር ግርማ የሰተምሩት በአየነች እየያቹ ነዉ❤ እግዝአብሔር የመሰግን❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Рік тому

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @kokobemuluneh2919
    @kokobemuluneh2919 Рік тому +3

    አቦ ነጋሽ እድሜና ጤና ለቤተሰቦችህ አንተን ስለወለዱልን ምን አይነት ግዜ ላይ ነን እግዛብሔር ሰላሙን ያምጣልን አገራችን ያለችበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ፊቱን ይመልስልን እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @TewodrosFikadu-i2n
    @TewodrosFikadu-i2n Рік тому +3

    እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ

  • @አለልኝአባቴመድኸን

    አምላኬ ለለገሬና ለኸዝቧ ለአለም ሰላምን ያጤልን ስለሀገሬና ስለኸዝቧ የሚዬስጨንቀን ሠንሱርና ጋባዦቹን ጉዳያቸው ምን አለባቸው አልጎደለም ለነሡ ይብሌኝ ለጭቁኑ ለድሀው ኸዝብ አማራ እንጀራ ማር ቅቤን ባበላ እየተገደለ

  • @MimiTvs-v3o
    @MimiTvs-v3o 4 місяці тому

    ፈጣሪ ይጠብቅ ምርጥ ወንድም ብዙ ተማርኩብክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከፊት ይምራክ ከኋላ ይከተልክ

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማረን ስንት ሙህር አለ አምላኬ ሆይ።

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Рік тому +2

    የሠውነት ጥግ አንተጋ ነው ያየሁት በርታልን ወንድሜ

  • @Amber1919
    @Amber1919 Рік тому

    ነጋሽ በዳዳ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    አዬ ጉዳችን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንበል🙏🏾

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Рік тому +1

    ጤናና እድሜ ይስጥህ!!!

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Рік тому

    ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ !!!

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu9466 Рік тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዎልን አድለን

  • @HanaHiwe
    @HanaHiwe Рік тому +39

    ያንተ ቻናል ይለያል በጣም እወደዋለው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ

    • @mandefrozegeye2081
      @mandefrozegeye2081 Рік тому +4

      ዛሬ እርቃን ለመሸፈን እንጂ መልበስ ይቀፋል እኮ ከምንሰማው የተነሳ ቆሽታችን ደብኗል ያፊዙ ግዴለም የባንዲራው አምላክ ለአገራችንም ለህዝባችንም እግዚያብሔር ይመጣል ቀን ጠብቆ ይመጣል በፀሎት እንጠብቀዋለን

    • @romanbeyene3558
      @romanbeyene3558 Рік тому

      Negash astemari hasabochen selemetanesa enamesegnalen.

    • @tegetgezahg2462
      @tegetgezahg2462 Рік тому

      ምድረ እብድ ተወዛገባችሁ አታወዛግቡን ምድረ ባንዳ

    • @romanbeyene3558
      @romanbeyene3558 Рік тому

      @@tegetgezahg2462 min lemalet new?

    • @kelemuakebede5213
      @kelemuakebede5213 Рік тому

      ቃለህይወት ያሰማልን ለኛ ምህረቱን ለሀገራችን ሰላሙን ይስጠን

  • @tibebusime-pc4bu
    @tibebusime-pc4bu Рік тому

    Thank u Negash

  • @EsetuKebtynhe
    @EsetuKebtynhe 20 днів тому

    ወንድማችንበርታልን

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 23 дні тому

    ውድ ወንድማችን ነጋሽ በእውነት መድኀኔዓለም ክርስቶስ ይጠብቅህ! አይለውጥብን ምክንያቱም ኢትዮጵያችን እንዲህም የሚያስቡላት ምርጥ ልጆችም አሉዋት ብለን አመስግነን ሳንጨርስ ወርደው የሚፈጠፈጡ፤ ተዋርደው የሚያዋቃርዱን፤ ልባችንን የሚሰብሩ፤ የሚያሳዝኑን ብዙዎችን እያየን ስለሆነ እንደው...እየፈራሁ እንጅ በጣም በጣም ነው በምታቀርባቸው ዝግጅቶች ሁሉ ምስጋናየንም፤ አክብሮቴንም መግለፅ የምፈልገው Offcourse ከወ/ሮ እጅጋየሁ ኢንተርቪው ውጭ ያሉትን በእውነት የአንተ እና የአርዓያን ዝግጅቶች...🙏🙏🙏💚💛❤️ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ የሰው ልጅ በ3 ነገሮች መደራደር የለበትም በሐገሩ፤ በኀይማኖቱ፤በእናቱ! እነዚህን ሶስት ነገሮች በቆሸሸ ጭንቅላታቸው ለሚያቆሽሹ፤ በሐገር በወገን ለሚቀልዱት እና በሕዝብ ሰቆቃ ዳንኪራ ለሚመቱት ሁሉ ሊነገራቸው በሚገባቸው ልክ እየተናገራችሁ በሚዲያችሁ ድምፅ ለመሆን ለምታደርጉት ጥረት ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን🙏 የማንነታችን መገለጫ የሆነችውን፤ አያት ቅድመ አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው፤ ደማቸውን አፍስሰው በዓለም አደባባይ ከፍ አርገው ያውለበለቡልንን በጨቀየ እና በእጭጭ ጭንቅላታቸው የውዲትዋ ሐገራችን የእምዬ ኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ እንዲህ እያዋረዱ ሕዝብ ሲሳደቡ ማየት እጅግ ያማል....! "ጊዜ የሰጠው ቅል" መሪሽ ህፃን የሆነ ሐገር ወየውልሽ...ለሐገር እና ለወገን የሚቆረቆር ጥሩ መሪ ቢኖር ተከብሮ ያስከብረን ነበር እዚያው መከላከያ ውስጥ ነኝ የሚል እኮ የመከላከያ ልብስ ለብሶ ሲያቃጥል አይተናል... ከተራበው ይልቅ እንደዚህ ጥጋብ ሊያፈነዳቸው ለደረሱት አዘን እናንተን ግን ክርስቶስ አይለውጥብን ድንግል በወርቅ ልብስዋ ትሸፍንልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @AtneMeku-du2jr
    @AtneMeku-du2jr Рік тому

    ነጋሽ በብርቱ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ በአካል ባውቅህ ደስተኛ ነኝ ለአንዳንድ ጉዳዮች ግብአት እሆንሀለሁ ብዬ ተሰፋ አደርጋለሁ

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 Рік тому +3

    ወንማችን በርታ ።አስተማሪ ፕሮግራም ነው።በጣም እወደዋለሁ።እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @AsechalewTadese
    @AsechalewTadese 10 місяців тому

    ነጋሻችን እውነትምንገስ ጥሩትዝብት እንዳንተአይነቱንያብዛልን

  • @almazabera4349
    @almazabera4349 Рік тому +1

    Yeserahen yeseth hodam

  • @ba7359
    @ba7359 Рік тому

    እናመሰግናለን! መድሃኒያለም እናት ሃገራችንን ኢትዮጵያ ይቅር በላት የቀድሞ ሰላምዋን ስለናትህ ብለህ መልስ !!!

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ትክክልነህ የሰውልጅ ህወትላይ ይቀልዳሉ እኔም እድሜዬን በአረብ አገር ፍጀሁት እዳልለወጥ ሰው እዳላድግ አርገውኝ አለሁ አድ ነገርግን አለኝ እሱም የመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬናመዳኒት እየሱስ ክርስቶስ እድቀን ታሪኬን ይቀይረዋል አምናለሀ አይተወኝም ወለተ ገብርኤል ከስኡድ አረብያ😢

  • @eyarusesayas3928
    @eyarusesayas3928 Рік тому +2

    ሀገራችን የጠፋችው ግዜ በሰጣቸው አላዋቂ ሰው መሳይ እንስሳት ናቸው

  • @nati_tp
    @nati_tp Рік тому +2

    አቤቱ ጌታሆይ ምህረትን አምጣልን ጌታ ሆይ ማስተዋልና ጥበብህን ስጥልን

  • @mulataderajew3555
    @mulataderajew3555 Рік тому +17

    ኑርልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!

  • @habesha2171
    @habesha2171 Рік тому +1

    ኽረ እባክህን እንዳይጠምዱህ ሁሉም ነገር ልብ ይሰብራል ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አንድየ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🏾

  • @fekadugemechu8813
    @fekadugemechu8813 Рік тому

    ስላንተ ለመናገር ይከብዳል እግዝአብሔር እውቀትህን ስራህን ብዙ ከዝህ አብዝተህ እንደተሰራ እድሜና ጤና ይስጥህ የምችለው ሁሉ ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ

  • @abimimi4559
    @abimimi4559 Рік тому

    ወንድም ነጋሽ በርታልን ድንግል አትለይህ ድንቅዪ ኢትዮጵያዊእንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 Рік тому +4

    ወንድማችን ነጋሽ የውስጣችን ስለምትነግርልን እጅግ እናመስገግናለን

  • @samerawttesfaye9683
    @samerawttesfaye9683 Рік тому +2

    በርታ በት ጥሩ እይታ ነው

  • @sadah4261
    @sadah4261 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቀን አሳልፍልንና እንተዛዘብ😢😢

  • @WaffWsff
    @WaffWsff 9 місяців тому

    ፍጣራ ይባራካ ወንዴሚ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tarikumangstu475
    @tarikumangstu475 Рік тому +2

    በርታ ነጋሸ

  • @abebufentaw218
    @abebufentaw218 Рік тому

    ወንድሜ እግዚብሄር ይጠብቅህ በኔ ልብ ያለውን የምታወራ ነው የሚመስለኝ ፡፡ ሰው በጠፋበት ዘመን እዳተ ያሉ አስተዋይ ወንድሞቸን ሳይ ተስፍዬ ይለመልማል ምክንያቱም ትናት ትልቅ ያልናቸው ወርደው አንገታችንን አስደፍተውን በህልሜ ነው በውኔ እያልን ነው ፡፡ ለዛነው ትናት ያከበርናቸው ሜዳላይ ሲጥሉን ወገንህ ሲከፋው ህመሙን ስታወራለት በጣም ተገረምኩ ትልቆቹ ሲያንሱ ትልቅ ሆነህ ተገኘህ አደራ ወንድሜ እዳታንስብኝ!!!!!!!

  • @napolliongirma5330
    @napolliongirma5330 9 місяців тому

    ነጋሽ የሚገርምህ, የኢትዮጵያዊነትን መለያ ሰንደቅ እየተጠየፉ እንደ ጥገኛ ትል ግን ሊመጠምጧት የሚሹ ገና ከጨቅላነት አዕምሮ ያልተላቀቁ ስንት ሰዎች በጫንቃችን ላይ ለካ ተጭነውናል, እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያሰኛል.

  • @yetmelamme124
    @yetmelamme124 Рік тому

    እማደንቅህ ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድም አለም

  • @besufekbesu513
    @besufekbesu513 Рік тому +21

    ለኢትዮጵያ ሀገሬ ያለክን ፍቅር ከዘረኝነት የፀዳ ሳላደንቅ አላልፍም ድንግል ማሪያም ትጠብቅክ

  • @senayitlaborde8733
    @senayitlaborde8733 8 місяців тому

    ወንድሜ እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 Рік тому +1

    God blessed you

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb 9 місяців тому

    ኑጋሽ እድሜና ጤና ይስጣህ

  • @alebachewkifle6081
    @alebachewkifle6081 Рік тому +3

    መጤ ስለሆነ ነው። መጤዎች ለኢትዮጵያ ባንዴራ ክብር ጠየላቸውም።

  • @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ
    @የአፄወቹልጅ-ኀ8ቸ Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Рік тому +3

    አሜን ትባረክ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Рік тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 9 місяців тому +1

    ጥሩ ጊዜ ይመጣል ዋና መታገል ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Рік тому +1

    ውድ መምሕራችን በረከትዎ ይደርብን ምርጥና ድንቅ ሰው ነህ አስተማሪ ብርቃችን ነህ በርታልን ወጥር

    • @shegaw4428
      @shegaw4428 9 місяців тому

      እንደት ያለ እስዎታ ነው ።

  • @adafirtadesse2578
    @adafirtadesse2578 Рік тому

    ነጋሽ በርታ

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    አምላኬ ሆይ በቃ በለን የእዉነት ይህ የጠቆይ ሰራ ነዉ ለወንድማችን ጤናዉን ይመልሰልት አምላክ ቅዱሳን

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 Рік тому

    ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነትን መናገር ህሊና ያለው ሰው ዛሬ ሰማሁ እግዚአብሔር የአገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 9 місяців тому

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰዉርህ ወንድሜ

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Рік тому +1

    አንተ ጀግና ጋዚጠኛ ነህ አውድሀለሁ ልጂ አንደበ ሮትብ ነህ አግዛብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥህ አግዛብሔር ልቦና ይሰጣየው ይህ በረግር የደፈነው ነው አግዛብሔር አገራችን ሰላም ይሰጠን

  • @azebgizaw3849
    @azebgizaw3849 Рік тому

    ነጋሽዬ ደስ ብሎኛል መልካም ስራን እየሰራህ ነው በርታ!

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Рік тому +2

    እይ ነጋሽ እነሱ እኮ በቤተክርስቲያኑ ስም የሚነግዱ ኮሜዲያን ናቸው ሰውም ለፈን ነው የሚሄደው ክብር ምስጋና ይግባው ለፈጣሬ ተዋህዶ ስላክኝ 🙏🙏🙏

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Рік тому +1

    ነጋሽዬ እግዚያብሄር ይጠብቅህ.

  • @bizuayhutemesgen
    @bizuayhutemesgen Рік тому

    woww. tebarek negashh. berita sile ewunet ena ewunet yalehi akami betam yileyale. egizyabeher edima ena tena yistihi

  • @tigistyirga2856
    @tigistyirga2856 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን በርታልን ክፉ ሐሳብ ያላቸውን ልቦና ይሰጣቸው።

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Рік тому

    ነጋሽዬ -- መምህር ተስፋዬ አበራን , ደውለህ አማክረው hundred percent, እርግጠኛ ነኝ ይሄ ልጅ እስከመጨረሻው ድረስ ይድናል ስንቱ ነው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከሎ ያልዳነ በስመ እግዛብሄር ስም እልሃለሁ የለም, ስትናገር በስማሁት በስው ምናምን ኮተት ከሆነ ይድናል አንተነህ እንዲድን
    መቼም ከአነተ በላይ ምንም
    የሚፈልግ ያለ አይመስለኝም እባክህን ይሄንን አድርግ, የኔ ወንድም, እኔ ብዙም አልከታተልህም ነበር ግን ከመስቀል በአል በሆላ ውስጤ ነህ አምልጦኝ አያቅም, አማኑኤል ከአንተ ጋር ይሆን አሜን🙏🏾

  • @ArsemaEfrem-g6z
    @ArsemaEfrem-g6z Рік тому +1

    ይሀኸው እኔ አለው 18 አመት ሞላኝ በመዳኒት ከህልሜ አስቀሩኝ አሁንም ጨመሩበት አያደሱ ልጅነቴን በሉት ነገዬንም ጭምር አለው በእመቤቴ ማርያም ልቦና ይስጣሽሁ ሰው ላይ የምታደርጉ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Рік тому +1

      ቤት ውስጥ ፀሎት ስግደት ፃም መቁጠሪያ አስባርኮ መቀጥቀጥ መምህር ግርማ ትምህርት ማዳመጥ መንፈስ ራሱ ይናገራል ላኪውን ይታሰራል መድኃኒት መዋጥ ይቆማል

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 Рік тому

    ነጋሽ ❤❤❤❤

  • @yirgukenea7674
    @yirgukenea7674 8 місяців тому

    በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @WaffWsff
    @WaffWsff 9 місяців тому

    እዚግሔአብረ አመላካ ይጥብቅ ❤❤❤❤❤❤ወንድማችኝ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Рік тому

    Thanks Negashe GOD BLESS YOU BROTHER.

  • @מקונןטדילה
    @מקונןטדילה Рік тому

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምንም አልልም እድሜህ ይርዘም በርታ

  • @birhaneali5716
    @birhaneali5716 Рік тому +9

    ወንድሜ ምን እንደምልህ ቃል የለኝም እግዚያብሔር ዘርህን ሁሉ ይባርክልህ!!!❤️

  • @SemayneshKiros-zx4ti
    @SemayneshKiros-zx4ti Рік тому

    thankyou bother !!!!!

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 Рік тому +1

    Thanks !

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ሰላምህ ይብዛ❤

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Рік тому

    Wondmachen Negashe endezye yewrdue chenkekatachew bado ywenu selsew cheger aygbachewme ensu yersachew becha yemynorue wodamoche gezy alew lwelume 🙏

  • @adisalemabdisa1691
    @adisalemabdisa1691 Рік тому

    ወንድማችን በምታቀርባቸው ነገሮች እጅግ ደሰተኛ ነኝ ነገር ግን ሁሉንም ነገር መዐት አታድርገው ነገሮችን ለተመልካች ተወው በተረፈ በርታልን።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወይ ሀገሬ መቀለጃ ሆነች

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Рік тому +4

    በርታ ወንደሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Рік тому +1

    ጎበዝ በርታ

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Рік тому

    ውይ የሰራዊት ፍቅሬን ጀምረህ ሳትጨርስ እወይ እወይ፤

  • @MarthaYami-q9h
    @MarthaYami-q9h Рік тому

    Negash Menem ayasekeme! Banete bet awekeh motehal weredehal!

  • @sergutemariyam
    @sergutemariyam Рік тому

    Tebarke Wendeme

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Рік тому

    አንተ.መልካም.ሰው.እኔቃላትያጥረኛልላተ.ደሮጀምሮ.አደንቅሀለሁ.እግዚአበሔር.ይጠብቅህ❤❤❤