የቃልኪዳን ጥበቡ አነጋጋሪ መልስ እና የከንኣንና ቤዚ ሰርግ ጉዳይ- ebs |funny videos.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Welcome to The Funniest UA-cam Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @ZahrahMeHaMaD
    @ZahrahMeHaMaD 6 місяців тому +176

    ለሁላችንም የእርፍት እጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንም ሠላም ያርግልን ጉሉ አሚን❤❤❤❤

  • @salemss3836
    @salemss3836 6 місяців тому +18

    አልሀምዱሊላህ እረጅም እድሜና ጤናን ለእናቴ አደብ ስርአት አስተምራ ስላሳደገችኝ የሜካፕ ስሙን እንኳን አለማወቄ ደስተኛነኝ አላህ በሰጠኝውበትእደሰታለሁ

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 6 місяців тому +77

    ከእናቴ የወረስኩት የሚያኮራኝ ነገር ቢኖር ሙያዬ ነው🤗♥️
    I love ሀንዬ♥️

    • @myfano
      @myfano 6 місяців тому +1

      ለምሳሌ 😅ምን

    • @AdineDani-vn4me
      @AdineDani-vn4me 6 місяців тому +2

      እኔም ሙያ እና ጥንካሬ ጀግንነትን

    • @tibebuamohtube6129
      @tibebuamohtube6129 6 місяців тому

      እኔም❤❤❤

    • @Eme.Adonay21
      @Eme.Adonay21 6 місяців тому +1

      ​@@myfanoሁሉንም እግዚአብሄር ይመሥገን😊

    • @user-yl6ij5uh2s
      @user-yl6ij5uh2s 6 місяців тому

      ካምዙ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 6 місяців тому +9

    የቃልዬ እውነት ነው ህይወት ይቀጥላል ምርጥ ቪዲዮ❤

  • @የሳቅጎጆTube
    @የሳቅጎጆTube 6 місяців тому +30

    ወይኔ ጉደ በየት ጫንከኝ😂😂😂🤭 ለማንኛዉም
    በጣም ትመቸኛለህ ወንድምነት🥰🥰🥰

    • @aishaaisha-rz8ik
      @aishaaisha-rz8ik 6 місяців тому

      😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ያሲኖ

    • @ZikraTube-c1f
      @ZikraTube-c1f 6 місяців тому

      አንተ ወሬኛ ማሶለጃህን እጣ😂😂😂😂😂😂😂

    • @EeEee-b5h
      @EeEee-b5h 6 місяців тому

      ያሲኖ በቃ ታዋቂ ሆክ😮😮😅😅😅❤

    • @FatimaF-ql3oy
      @FatimaF-ql3oy 6 місяців тому

      ያሲኖ😅😅😅😅😅

    • @zed8332
      @zed8332 6 місяців тому

      ያሰኖዮ ታዋቅ ሁነክ❤

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 6 місяців тому +11

    አይይይይይይ የጀማል አፍቃሪ ,,😂😂😂😂ልጁ አልገኝ ሲል ባህሉን ልትወርስ እየለፋች ነዉ😊 የኔ ማር❤❤❤ እና ሲያረጉ አይታ ነዉ አትፍረዱባት

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 6 місяців тому +3

    የሳቁ ምንጭ በእውነት እኔ ሲዳብረኝ ወዴ አንተ ገቢቼ ሲሃይ ፈታ እለሌው ወይ ድንቀ ድንቂ እውነትም ድንቂ ነክ ኑሩልኝ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @itema5680
    @itema5680 6 місяців тому +22

    አንተ ምርጥ ሠዉ በሳቅ ገደልኸኝ

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @user-ry5eg9fw4f
      @user-ry5eg9fw4f 6 місяців тому +1

      አንተምርጥሠው በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 6 місяців тому +6

    እዉነት በጣም ሳቃክኝ የሳቅ ምንጭነህ ❤😁😁😁😂😂😂🙈🙈ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vw6hp6ld6f
    @user-vw6hp6ld6f 6 місяців тому +5

    ኤዲቲንግ አንደኛ ዋው ቦታው ለይ👌 አጨብጭበናል👏👏👏

  • @b.6015
    @b.6015 6 місяців тому +35

    😂😂😂😂 ወይ አተ ልጅ በቅርብ ነው ሰ፡ ያረኩህ አማራን ስገድፍ አይቸ ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ😢😢😢😢😢😢😢

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому +1

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 6 місяців тому

      ASHEBARIW. FANO ?

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 6 місяців тому +3

      አሽባሪ ፋኖ አገር በጥባጭ ፋኖ ቄሮ አላህ ያጥፋችሁ

    • @Melkam-s2y
      @Melkam-s2y 6 місяців тому

      ​@AminaMuhammed-cw2አረ አሸባሪ እና ሀገር በጥባጭ ማን እንደሆነ ልቦናሽ ያውቀዋል 😢😢በቤትሽ ይግባ እና ያኔ ይገባሻል 🫤🫤ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖዬ 💞💞😍💞ሞት ለብልፅግና እና ካልስወችሁ 😏😏😏

  • @user-br5zb7tp1x
    @user-br5zb7tp1x 6 місяців тому +13

    😂😂😂😂😂የባንኩ ነገር ያስቃል እኔም ብሆን አሁን ላይ እንደዚህ ነበር የምለው😅😅😅

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @ShalaShala-ed7yp
      @ShalaShala-ed7yp 6 місяців тому

      እንደማመር..የኔልዩዩዩዩመልሺ❤❤❤❤❤❤​@@selamawt12

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 6 місяців тому +20

    እስኪ ድቃድቅን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የማዳም ቅመሞችዬ

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 6 місяців тому +2

    ሰርቶ ማደር አያስነውርም የሰው እጅ ከማየት ፈጣሪ ይጠብቀን ❤❤

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan1673 6 місяців тому +4

    ዲቃድቅ በጣም ነዉ የምወድህ ምርጥ ልጅ ነህ በሞቴ አድ ጎጥም ገጠም ልኚ የመዳም ቅመም ነኚ የመዳምን ጩከት እድረሳ ስወድህ😢😢

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 6 місяців тому +2

      የመዳም ጩህት የመዳምጩህት መዳም ዝምብላየምትጮህው እብዲናትዴ??ጥፋትካላጠፋሺ ምንአግብቷትነውየምትጮህብኝ

    • @hayathkhan1673
      @hayathkhan1673 6 місяців тому

      እብድ ናት አይ ገልፃትም አለች ደሞ እደማ ታላቁ አትሁኚ የኔዋ😢😢

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 6 місяців тому

      @@hayathkhan1673 ወላሂምንአገባትእኔምእጮሀለሁአ ወላሂ ዋይፋይአልሞላምብላኝ
      ተደብቄስጠቀም አውቃብኝ ልጮህ አዲስእደመጣሁ እኔምቀወኩታ በኒአደም ነኝ ብየ እናቶፊት ተጣላን በሌላምግዜ ስጮህብኝ ካለጤፋቴ ዝምአልላትም ምንአገባትመብትሺንና ግደታሺንእወቂ

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 6 місяців тому

      ዲቃቅ በጣም ነዉ♥♥♥ ምርጥ ልጅነህ

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 6 місяців тому +19

    ኑርልን የሳቃችን ምጭ❤❤❤❤

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 6 місяців тому +16

    ወይኔ ሶፊ😂😂😂😂 አሳዘነኝ ፍትህ ፍትህ 😂😂😂✅👍

  • @samri3494
    @samri3494 6 місяців тому +5

    ኸረረረረረ ካሙዙ ነዋ😂😂😂 አሸናፊ🎉👌 ባልሆንም ጥያቄው ተመችቶኛል

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому +1

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 6 місяців тому +3

    ድንቃ ድንቅ ፈታ እኮ ነው ምታረገንኮ❤❤❤❤❤

  • @user-ww4bk3tv7y
    @user-ww4bk3tv7y 6 місяців тому +1

    የአቀነባበርህ የአቀራረብህ በጣም ይለያል 1.M እንደምትገባ አይጠራጠርም 👌👌👌👍

  • @RobelOkubay-x5e
    @RobelOkubay-x5e 6 місяців тому +6

    በጣም ነህ ምታዝናናኝ ድንቅዬ❤

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 6 місяців тому +8

    ድንቃድንቅ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂

  • @samiraeshetu8581
    @samiraeshetu8581 6 місяців тому +5

    ዲቃድንቅዬ እካን ደህና መጣህልን😂😂😂

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @ታሪከኛውዘመን
    @ታሪከኛውዘመን Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ስለካልኪዳን ያስተላለፍከው ሲመች ❤❤❤❤❤

  • @jamalfoziitub5206
    @jamalfoziitub5206 6 місяців тому +7

    ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ውገኑቸ 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @HBh-w3g
    @HBh-w3g 6 місяців тому +6

    የንየ ማር ኣንተ ብቻ ነህ መልካም ሰዉ❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @HBh-w3g
      @HBh-w3g 6 місяців тому

      @@selamawt12 እሽ ቆንጆዋ

  • @Rakb553
    @Rakb553 6 місяців тому +4

    ወይ ድንቁ ስንት ጉዳጉድ አሳየኸን አቤት ጉድ😮🤔😀 እኔ የገረመኝ የአብቹ ሚስት ግልምጫ 😅 ደግሞ የኑሮ ውድነት እንደዚህ በወደቀ ያሉት😂 አረ ስንቱ ጉድ አቤት የኛ ነገር እራሱን ሊያጠፋ የተዘጋጀው ኤፍኤሳር በርታልን ድንቁ ፈታ አደረከን 🙏❤🥰

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 6 місяців тому +6

    ኧረ አተ ልጅ በዚሰአት እንዲ አታስቀን ገዜው አያስቅም ለማንኛውም እናመሰግናለን😂

    • @ZahrahMeHaMaD
      @ZahrahMeHaMaD 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 25 днів тому

    ቆይ ግን ያፍቀሩህን እያወጡ ማስጣት አይከብድም ወይኔ ጉዴ😂😂 ስትስቅኮ ስይፍልጉ ታስቃለህ😂😂😂

  • @AffectionateBlueLake-fq9kc
    @AffectionateBlueLake-fq9kc 6 місяців тому

    ❤❤❤❤ጥሩ ስራ ነው በርታ ፈጣሪይጠብቅህ ባለህበት

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 6 місяців тому +11

    ድንቁ ብቃትህ ይለያል በርታልን የኛ አስተዋይ💪💪💪💪💪 የዛሬው ጥያቄ ካ+ ሙዝ ካሙዙ ነው መልሱ

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 6 місяців тому

      @@selamawt12 አብሽሪ እማ አንቺም ደምሪኝ

  • @GANAT22JUMARA-qf9gs
    @GANAT22JUMARA-qf9gs 6 місяців тому +4

    እኛም እንወድሀለን ግን በወድምነት ነዉ😅

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

  • @user-vt4og8yh5h
    @user-vt4og8yh5h 6 місяців тому +4

    ሻይ እየጠጣሁ፡አፊ፡አደረሠሁብየ፡ከፈሬንአቃጠለሁት😂😂

  • @NaumAlum
    @NaumAlum 12 днів тому

    Hi my brother she is good you video I love you my brother mashallah you think I think good 💯💯💯💯😂😂

  • @user-nx4ol1yq7r
    @user-nx4ol1yq7r 6 місяців тому

    The best entertainment UA-camr baxam nw mitastanagn 😅😅❤

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 6 місяців тому +4

    ባሉካ ስስቱካ ድካ
    በረካ

    • @selamawt12
      @selamawt12 6 місяців тому

      ደምርኝ ወለላዋ❤

    • @vvtsr9867
      @vvtsr9867 6 місяців тому

      ሽልማቴን ሸልማቴ በምን ልሰጠኝ ነው መቸም የመለስኩት እኔነኝ ሳህ

  • @HBh-w3g
    @HBh-w3g 6 місяців тому +6

    ምስጋና ለእግዝያብሐር

  • @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ
    @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ 6 місяців тому +6

    እኔም ጀመረኝ አሁንስ😢😅😅😅

  • @Semirasemira-g5j
    @Semirasemira-g5j 6 місяців тому

    ምገርም ልጅ ነህ በርታ ብዙ ነገሮችን ያስተምራልም ያስቃልም ይመችህ ብሮ😂😂

  • @YhyGvh
    @YhyGvh 27 днів тому +1

    ፈጣሪይጠብቅሕ

  • @asnakedata595
    @asnakedata595 6 місяців тому

    አሪፍ አቀራርብ ይዘህ መተሃል ይለያል በርታ ድንቃድንቅቅቅቅቅ

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm 6 місяців тому +2

    እቃ እማጥበው ልጂ የኔ ቁረጥጥ😊😊😊

  • @Nebiat-u7g
    @Nebiat-u7g Місяць тому +1

    ድንቃ. ድንቅ. ሰላም. ነዉ

  • @customerc8442
    @customerc8442 6 місяців тому +2

    ምንም እናቴ ብትሞትም አባቴ አሰተምሮኝ እኔም ጥረበት እራሴ የምተማመን ሴት ነኝ 👌👌👌

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 20 днів тому

    ቃልኪዳን ያሳዝነኛል ሂወት እንደዚህ ነው 😭❤️❤️❤️

  • @wabimedia1920
    @wabimedia1920 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ /ከጠቅላዮች 😂😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 6 місяців тому

    ጭንቅ ብሎኝ ነበር 😢ለጭንቄቴ መድሀኒት ያገኘሁት ያህል ነው የተሰማኝ❤❤

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 6 місяців тому +1

    በሰላም ነዉ እንደዚህ በወራት ያረጀኸዉ

  • @user-ip8tp4co1i
    @user-ip8tp4co1i 6 місяців тому

    ስወድህ እስከመጨረሻው አያውት ሁሌም ቪዲዮህ ይመቸኛል ቀጥልበት ❤

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 6 місяців тому +1

    ሶፊዬ ጉንዳን የሄደበት መሰለው የኔ ጌታ ሴያሳዝን

  • @ConfusedBike-gv5bx
    @ConfusedBike-gv5bx 2 місяці тому

    ማዙካ የሚል ስምይሰጣል ማዘር የሚለዉ ስነቆላምጠው ማዙካ ይላል❤❤❤❤❤

  • @AdanechMulatu
    @AdanechMulatu Місяць тому

    የዘንድሮው ሁሉም ተገልብጧል ጋጥ ወጥ ብቻ ነው ትዳር ቤት ያለው ባለ ሞያ ወደ ውጪ ብሏል ወንዱ የሣዝናል የገራችን ባህል መገልበጡ😢😢😢😢😢😢

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ በጣም የሚያዝናኑ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 6 місяців тому

    ልጅቱ እኮ ምግብ ያለችው ስለሚበላው ሳህን ማጠብ ስትልህ ስለ ሸክላው ሰሀን አይደለም ስለ ሴክስ ነው እያወራች ያለችው ደግሞ ትክክል ነች።

  • @Ansha857
    @Ansha857 6 місяців тому

    ወይኔ አተ ልጅ ይመችህ ዘና ነውኮ የምታረገን 😂😂😂

  • @manalemord1780
    @manalemord1780 6 місяців тому

    መልካሙ እና መልካም ይመሥለኛል ድንቅ ማር❤

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 6 місяців тому +1

    የዝናሽ አስተያየት 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ ኣፍቃሪወችህ በዝተዋል እራስህን ጠብቅ እዳይጠልፉህ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-er1ln6xm6r
    @user-er1ln6xm6r 6 місяців тому +1

    Enem ko betam ❤✌️✌️

  • @እድሌነኝ
    @እድሌነኝ 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ በጣም ነዉ ምወድክ ግን ሁሌም ጥያቄክን በትክክል ነዉ ምመልሰዉ ታዳለምንድነዉ ኤኔን። የማትሸልመኝ የንተን ሽልማት ስጓጓ ዘመኔ ላልቅነዉ
    ለማንኛዉም የዛሬዉ መልስ ከ+ ሙዙ (ከሙዙ)❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 6 місяців тому

    ምርጥ reaction video ነው

  • @user-qm3zb2mp6y
    @user-qm3zb2mp6y Місяць тому

    ወላሂ እደትፈታ እዳልኩ እህህህህህህ ማነዉ እደኔ ፈታያለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሜ ሁለየም ሳቅ 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 6 місяців тому

    ወንድሜ ተባረክ ትክክል ነው ያልከው 👍👍👍

  • @HiwotTedla
    @HiwotTedla Місяць тому

    በምን አወክ እስት መሆናችን 😂😂😂🤔🤔🤔❤❤❤

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 6 місяців тому

    ገና ዛሬ ነዉ የማይህ ደስ ይላል ይመቺህ😂😂

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 6 місяців тому

    😅😅😅የጀማልሚስትግን ሳትቃጠል አትቀርምክክክክ

  • @tibebuamohtube6129
    @tibebuamohtube6129 6 місяців тому

    ዳጊ ግን ትክክልብለሀል ሙያ ያስከብራል በማንም ፊት በሰው ሀገርም ያስከብራል እንኳን በትዳር ውስጥ ባልም ያከብራል አረቦቹእንኳን በክብር ነው የሚይዙት ምግብ የምትሰራን ሰራተኛ❤❤

  • @balann1722
    @balann1722 Місяць тому +1

    አልሀምዱሊላአብይለሤቶችባለዉለታችነዉ/በሡዘመን/ለዳቦምተዘፈነለትይሸለምየምትሉ😮

  • @fissehayacob2958
    @fissehayacob2958 5 місяців тому

    እውነት ነው ህይወት ይቀጥላል ግንእንደመጀመሪያው አይሆንም ቃልጥሩልጅእና ጭዋነች በጣምጥሩልብያላት በርችበሏት ሌላወሬከምታዎሩ

  • @munit9547
    @munit9547 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂 የኑሮ ውድነት እንደዚህ ቢርቀን አለች

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 місяців тому

    መልካም ነው ዘና አድርገን 🤭🤭 ይመችህ 👍

  • @user-xe7nz6zq9k
    @user-xe7nz6zq9k 6 місяців тому

    በሳቅ ሙትኩ ተባረክ 😂😂😂

  • @Tibeyinmolla
    @Tibeyinmolla 2 місяці тому

    ድንቃድንቅዬ አድናቂህ ነኝ ስወድህ እኮ❤ እኔም

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ እውነት አንገትህን አንቀኸው ነው መሰለኝ ድምፅህ እንዲህ የሆነው😂

  • @NyashaSimoe
    @NyashaSimoe Місяць тому

    Dinka dink yanite video desimlang wodishalwo I'm from south Africa hadiya hossana

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 місяців тому +1

    ክክክክ:የታለጡቷ:ውነትም

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n 6 місяців тому

    ቃልኪዳን በጣም ነው ያሳዘነችኝ ባባ በሞመቱ ተጎድታለች❤❤❤😢😢😢😢

  • @betimulu6200
    @betimulu6200 6 місяців тому

    ሚስት የለኛም ብለህነው እውድህ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞክር እድልህ በርታ

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 4 місяці тому

    ❤ዋዉዉ አተልጂ ያቀራረብህ ለዛ ሴያምር ደስብሎኚነው ፐሮግራምህን የማየው❤

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 6 місяців тому +1

    የቤት ሰራተኛው ተመቼኝ😂😂😂😂

  • @BetelhemZawude
    @BetelhemZawude 6 місяців тому

    yekerewun lemayet see more 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣liji rasu dess sil mabrariyaw

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube 6 місяців тому

    ካሙዝ ነው, ድንቃድንቅ አዝናኜ😂

  • @wabimedia1920
    @wabimedia1920 4 місяці тому

    ለባል ወጥ መስራት ክብር ነው /መልክ ረጋፊ ነው ሙያ ቀሪ ሃብት ነው ❤

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 6 місяців тому

    ቃልየ እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ ❤ከሞተ ጋር ኣይሞትም❤

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 місяці тому

    ወንዶች ሴት መስለዉ የሚሰሩበትን ቪዲዮዎች ሸር ባታደርግ ጥሩ ነዉ በአሁኑ ሰአት የግብረሰዶማዊነት ነዉር እንደ ዉጮቹ በሀገራችን እንደ እሳት እየተቀጣጠለ ያለበት ዘመን ነዉ እናም የሚልከዉ ብዙ መልክት አለዉ! እናስተዉል!!

  • @meronabebe8668
    @meronabebe8668 6 місяців тому

    Ke minim belay le kalkidan ye serakew betam wedejewalew❤❤❤❤❤

  • @Halal561
    @Halal561 6 місяців тому

    ❤❤ yes yaseti wabati baa betii naw silazii setochii arsachun tamlkatuu

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому

    ወዶችም ጠንከር ብላቹ ቤት ማስተዳደር ልመዱ እናተ ማሰተዳደር ሴቅታቹነው ሴት ልጅ ወደ ውጪ የወጡት በርግጥ በሶሃሳብም የምስማማ አይነት ሴት አይደለሁም ለዛምላሰኛልጅ አድርሱለት እደድሮ አባቶች ቆፍጠን ብላችሁ ቤት አሰተዳድሩ እደድሮ አባቶችና ባሎች

  • @ElsabetArgaw-ni9gg
    @ElsabetArgaw-ni9gg Місяць тому

    አሜን

  • @YimaM-mo2gj
    @YimaM-mo2gj Місяць тому

    ካውዝ የሚባል ይመስለኛል ክክክክ

  • @fatemafatema4090
    @fatemafatema4090 6 місяців тому

    ድቃድቅ በጣም ደስ ትላለህ ይመችህ

  • @yisalemadimasu8175
    @yisalemadimasu8175 6 місяців тому

    ድንቃድንቅ እኛ ደግሞ ካንተ ፍቅር ይዞን እየተሰቂየን ነው

  • @ኢኩይቶብ
    @ኢኩይቶብ 6 місяців тому

    ወላሂ አው በተለይኝ የደመወዝ ቀን ግልምጫዋ ከዛኡድ በደ የመን ያሻግራል😂😂😂 ግን መረረኝ ግልምጫዋ😂😢❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 6 місяців тому

    አተን አለማድነቅ አይቻልም ድንቃድንቅ

  • @tigist7315
    @tigist7315 Місяць тому

    እኔ ግን መቼ ነው እንደ አንተ የምስቅምቃው 🥰🥰🥰

  • @user-ko4fk9lb3t
    @user-ko4fk9lb3t 6 місяців тому

    ብርቅነሽ ነኝ አራ ዎንድሜ ይመቺህ

  • @TIGITARGA
    @TIGITARGA 6 місяців тому

    Mechershalay gen lijeto betam abesachechegn,leju gen 😢gobez

  • @user-gb5df2br9d
    @user-gb5df2br9d 6 місяців тому

    አረ ጡት እና ደረት መለያየት 🤣🤣🤣🤣 አረ አንተ ልጅ እንደው ምን ላርግህ ኡዑፍፍፍ

  • @mariouset142
    @mariouset142 6 місяців тому

    አዎን ሂወት ይቀጥላል ተባረክ

  • @BhFhh-k6v
    @BhFhh-k6v 6 місяців тому

    ፍትሕ😢ፍትሕ😢ፍትሕ 😢በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን please ድምፅ ሁናቸው ወንድማችን 😢😢😢