ያለምወርቅ ጀምበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀረበችው ሙዚቃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2022
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    ያለምወርቅ ጀምበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀረበችው ሙዚቃ

КОМЕНТАРІ • 113

  • @betelhemdeme
    @betelhemdeme Рік тому +23

    ያለምዬ እባክሽ ይሄን ኮሜንት ካነበብሽዉ እትጨነቂብን አቺ ሁሌም አደኛ ነሽ ለኔ ቡሩኬ የሰጠሽ አስተያየት እዉነት ነዉ የስነ ልቦና ችግር እዳደረብሽ አቺ ላድናቂዎችሽ ከምን ጊዜዉም በላይ ለማቅረብ እደምጥሪ እናቃለን እና አትጨነቂ እደበፊቱ ሁኚልን እወድሻለዉ የኔ ውድ አቺ ከሌለሽ እኔ ፋና ላምሮት በጭራሽ አላይም

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +7

    እኔ ብቻ ነኝ ያለምወርቅዬን የምገልፅበት ቃል የማጣ ትችያለሽ እውነት 👌👌👌

  • @user-lt4dt9ko5o
    @user-lt4dt9ko5o Рік тому +4

    እውነቱን ለመናገር ፋና ላምሮትን የማየው በያለምወርቅ ምክንያት ነው። ይህ የብዝዎች ሀሳብ ይመስለኛል።

    • @emeamilak361
      @emeamilak361 Рік тому +1

      1 kaliwetach Unsubscribe enadergalen

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 Рік тому +5

    ትክክል የነፃነት ክብራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ምንግዜም ተቀያሬ የሌላት አገሬ በርቼ በጣም የማደንቅሽ ውብ ወጣት ነሽ

  • @alemitusisay2713
    @alemitusisay2713 Рік тому +10

    ያለወቅ ምንምቢሆን አንች ትችያለሺ የኔቆንጆ 🌹 በሠዎች እንዳትሠበረ በተርፈ መልካምእድል ለኔግን ሁሌምአንደኛዬነሺ🌹❤️❤️👈

  • @user-ph3ek4gv8v
    @user-ph3ek4gv8v Рік тому +2

    ያለም ወርቅ አንደኛ ነሽ ዳኞች በሚሉሽ አትደናገጭ ጎበዝ እና መረዋ ድምፅ ነው ያለሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የሙዚቃ ምርጫ ጥንቃቄ አርጊ ዳኞች ግን እሷ ያላትን ብቃት ማንም ያውቃል ምታጣጥሉት ነገር ትንሽ ይደብራል 🤕

  • @kirubelbirara3977
    @kirubelbirara3977 Рік тому +33

    ይች ልጅ ምርጥ ናት ግን በዳኞች በደል ሊደረግባት እያሰቡ ይመስላል ባለፈው ሳምንት ሙዚቃ ቀይሪ እያሉ ያወዛግቧታል። ሲቀጥል በየ ሳምንቱ የሚመጡት ተጋባዥ እንግዶች የሚሰጧት አስተያየት አይመቸኝም

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o Рік тому

      😂

    • @abiybirhan9094
      @abiybirhan9094 Рік тому

      እዉነት ነዉ

    • @hannanahmed8486
      @hannanahmed8486 Рік тому

      አላህ ካለ እድልዋን ማንም አለ ማንም ፈጣሬ የፃፈላትን ማንም አይነካውም ለሳ ካለ የሳ ነው

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Рік тому +3

      እደሱ እኳን አያስቡትም ምክንያቱም እሱዋ የገቢ ምጫቸዉ ናት እሱዋ ከሌለች ላምሮት የለም !!!!

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Рік тому +2

      እኔም በጣም ቅርአለኝ አበዙት

  • @hailemariamayalew8096
    @hailemariamayalew8096 Рік тому +17

    እግሬ ስር ድረስ ነው የነዘረኝ ኮለል ያለ ድምፅ ከጥልቅ የሀገር ፍቅር ጋር

  • @binyamatnafe2220
    @binyamatnafe2220 Рік тому +11

    ያለምወርቅ ምርጥ ነሽ። የብዙነሽ በቀለን ዝፈኚልኝ?

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Рік тому +5

    የአለም ወርቅ የዚህ ትውልድ,,የሙዚቃችን ቅመም አንደኛ ነሽ

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk Рік тому +4

    ዳኞች ያለምወርቅ ላይ ምትሰጡት አስተያየት እየተሳቀቀች እንደሆነ ግልፅ ነው እባካችሁ አታወዛግቧት እንዲሁም ዳንኤል አዱኛን ጫና አየፈጠራችሁባቸው እንደሆነ ይሰማኛል

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 Рік тому +6

    ዳኞቹ ለአዱኛ እያገደላችሁ ነው በአለም
    ያሉ ስወች እያዩ ነው አዱኛ ጎበዝ ነው ግን ከአለምወርቅ ጋር እኩል አደለም እክዋን አለምወቅ
    ሌሎቹ ይበልጡታል ዳኞች ባለፈው ሳምት
    በጣም አዳላችሁ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል
    አመስግናለሁ

    • @ephremabebe3427
      @ephremabebe3427 Рік тому

      dagnoch yemyayoubet menged ale yemsetwate astyayet yitekmatal lwedfeto inji ayegedatem inesu minim yemyagegnut tikem yelem bemyaw degemo yteshalu nachew

  • @rozaasres9325
    @rozaasres9325 Рік тому +6

    አለምዬ ሁሌም አንደኛ ነሽ። የትኛውንም ብትሰሪም ያምርብሻል እ/ር ከአንቺ ጋር ይሁን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bekertv3580
    @bekertv3580 Рік тому

    Yemer gerum voice nezren welahi anchin almadnek nefugnet new betalyi setzfen voicua yemtalkes yemslala leb yenkal ethioipa lezelalem tenur amen

  • @tommytom4184
    @tommytom4184 Рік тому

    የተፈጥሮ ስጦታ መታደል እንደዚህ ነው።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Рік тому +3

    Welcome Amazing 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘

  • @habtamayele2218
    @habtamayele2218 Рік тому +1

    Wow my sister Almye very Nice ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i Рік тому +6

    በጣም ትችያለሽ ማሬሬ ምንም የዘፈን ምርጫ ልኬ ባይሆንም ግን ምንም ዝፈኝ ምን ማንም ተወዳዳሪ አያክልሽ ዳኞች ግን ዘምተዉብሻል ይሄን ያክል የሚያስቀንስ አይመስለኝ በተረፈ ፈጣሪ ዬሬዳሽ አቼንፈሽ ማየት ፍላጎቴም ምኞቴም ነዉ

    • @mekyayasuf9171
      @mekyayasuf9171 Рік тому +4

      አወ በተለይ ይኸ አቤል ተብየው

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu Рік тому

      ይሄ እሷጋር አይሄድም የመረጠችው ምርጫዋ ዋጋ አስከፍሏታል

  • @amaremamo9014
    @amaremamo9014 Рік тому

    አንች እግዚአብሔር አሁንም እንደዘመርሽላት ለዘላለም ያኑርሽ ።እንድነት በመዘመር ለነገ አሻራን ማስቀመጥ ከምንም በላይ የቀድሞ ታሪካችን በስነጥበብ ማስቀመጥ ከምንም በላይ የሀገርን ክብር ማስከበር መሆኑን ይገልፃሉ አንች በንደዚህ አይነት ዜማወችሽ ቀጥይበት ያለመወርቅ ጀንበሬ እንኳ በንደዚህ አይነት በምናየዉ ዘመን በቀላት መናገር የሚከብድበት አንድ ቀለም እንደ አባቶቻችን አስከብረው አቀይተዉናል ሁላችንም በአንድ Ethiopia እንዘምር መልካ ለሀገራችን

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 Рік тому +2

    Tayalachu ye madam kimemoch Yichin lij befitsum 1 ayaswetatum fana remember about Yonatan😢😢😢😢😢

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Рік тому +5

    አቤል ደባ እየሰራባት ይመስላል

  • @eshetuyimer5941
    @eshetuyimer5941 Рік тому

    የእውነት ነው የምልሽ ካንች ውጭ ሙዚቃ ማዳመጥ አቁሜያለሁ ጀግና ነሽ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Рік тому

    Fantastic performance !!!

  • @mahletaemiro
    @mahletaemiro Рік тому +1

    Degnoch betam atawzagebuat enji

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Рік тому

    የኔ ጀግና ሴት በምን ቃል ልግለፅሽ ስምን መላክ ያወጣዋል እውነትም ወርቅ ነሽ 💚💛❤🌹🌹👍👍

  • @bewket979
    @bewket979 Рік тому +2

    Hulam bisemat wuya bismat badir .....yematselchegn lij

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Рік тому +2

    ያለምዬ የብዙዬን ብጋብዥን

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Рік тому +2

    BTW this is a stage voice and not a studio. The band and envt are different. I can bet that Yalemwork sings this song much much better in studio. I have to confess though that she took a big risk picking a song whose studio and video have the touch of prominent artists. That’s where coaching comes into picture.

  • @agerdemmisse6024
    @agerdemmisse6024 Рік тому

    Zare Des ayelim ker bilognal betam zefen merechashe

  • @tarikuahabtegiorgies492
    @tarikuahabtegiorgies492 Рік тому +1

    Yalemwork please sing like previous season b/c you have ability if you do training .In addition to choose the best music that fits you by consulting professional s.

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Рік тому +1

    She is the best

  • @tamirutegegn1130
    @tamirutegegn1130 Рік тому +1

    አቤል የሰው ተቃራኒ የመሆን ሱስ የያዘው ይመስላል ፊቱን የማከሰክሰው ነገር ደሞ ልጆቹ ላይ ጫና ይፈጥራል ። ሲቀጥል የሚጋበዙት ዳኞች ለነሱ የተመቸውን አዘፋፈን እንጂ ጠቅላላ ችሎታ እያዩ አይደለም ለዚህ አሳማኝ ምክንያት የትላንቱ ዳኛ ያለምወርቅን አይቷት አያውቅም የመጣው ለአሉላ 5000 ለመስጠት ከተቻለም ለመጨመር ነው ይህንንም ነግሮናል በአጠቃላይ ፋና ላምሮት ወደቀደመ ተግባሩ ሊመለስ ይመስላል

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef Рік тому +2

    😍❤❤Lm3,👏

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu Рік тому +1

    እኔ የታየኝ ጥርት አርጋ እንደተጫወተች ነው።
    ምንም እንከን የለውም 100%

  • @nurushifraw1796
    @nurushifraw1796 Рік тому

    እንደ አማራ የአማራውን ሀዘን የአማራውን መምት በተሰጠሸ አቅምና ችሎታ መግለፅ አለብሸ

  • @birukabebaw-nl9wz
    @birukabebaw-nl9wz Рік тому +1

    konjo zefen

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 Рік тому +3

    በአውሮባ በእስያ በአራቱም ያለ ዲያስቦራ እየታዘባችሁነው ከገባችሁ ምንም አይውጣላትም የሙዚቃ ቅመም ነች

  • @naeemguddo9686
    @naeemguddo9686 Рік тому +2

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️👍👍

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 Рік тому +1

    Ahun ewnet yih azefafen ke Abiel bahiry antsar Lela teseto ye Lelat asmeselikew. We understand you Bro. Chana alebachu yemengist new Yalem kaliteshelemech Fanan un subscribe enadergalen. B/c fana lamrot ke Yonatan behuala le yalem emiketatel bizu sew ale.
    Demo sitshekilubat kermachu taliwat.

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 Рік тому

    Ende poletika astelita yelem. Abeln eyut be Ding😢😢😢😢😢

  • @yalem
    @yalem Рік тому +2

    🙏🙏🙏🙏❤

    • @ethiochelsea
      @ethiochelsea Рік тому

      ለፍጻሜ ምርጫዬ የየሺመቤት ዱባለ ያሃገሬ ልጅን አስቢበት

  • @jermiah-2012
    @jermiah-2012 Рік тому

    L2

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Рік тому

    Yalemwork number one

  • @mekdesamare
    @mekdesamare Рік тому

    Yene Konjo

  • @elisaasfaw5836
    @elisaasfaw5836 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 Рік тому

    Litlat Eyasebebu New Denghchu Bedel Eyeseru New Beteley Abal esu Eko Ayzefnewm Eswa Emzefnewn Fana Tv Ketalwat Sbeskraybe Ansu Ehteche Wendimoche Yemedam Kememechi betam Gf Eyeteserabeat New Be Yalem Werk

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Рік тому +2

    ያለም ምንም ጥርጥር የለውም አደኝ ነች

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 Рік тому +8

    ከያለምወርቅ በጣም ከፍተኛ የሆነ performance ለምን እንደሚጠበቅ እየገባኝ አይደለም🤔ከብሩክ በስተቀር የሁለቱ ዳኝነት በደል ነው የሚመስለው በተለይ ደግሞ አቤል በጣም ነው የሚያስጠላው😏😏ሞራሏን በጣም እየነኩት ነው😏

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro Рік тому +4

      Awo betam eyawzagebyat nwwww

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme Рік тому +4

      እዉነት ነዉ ቀላል አወዛገቡዋት ከዚ በላይ ምን ትሁን እሱዋም ለ አድናቂዎቹዋ እያሰበች በጣም የተጨነቀች ይመስለኛል

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan Рік тому +4

      እውነት አስጨንቀው ሊገሏት ነው ምን መስራት እንዳለባት እራሱ ጠፍቷታል

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 Рік тому

    😍😍😍😍

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 Рік тому

    Yene wede lene andegna neshe pleas berche botashen endalki hulem 1 neshe yene wede tenker beye

  • @habtamlegesse5399
    @habtamlegesse5399 Рік тому

    😍😍😍😍😍👌👌👌

  • @meseretbogale1087
    @meseretbogale1087 Рік тому

    yalmwork jegna nate number one

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z Рік тому +4

    ቆይ ታያላችሁ በአሁኑ እችን ልጅ ሁለተኛ ነው የሚረጎት

    • @Amele8427
      @Amele8427 Рік тому +1

      አደርጓት እነዚህ ባለጌዎች

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 Рік тому +1

    ዳኞች ግን እየታዘብናችሁ ነው በተለይ ያለምወርቅላይና ዳንኤል ላይ የምታደርሱት ያልተገባ አስተያየትና ትችት ትክክል አይደለም

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef Рік тому +2

    😍😍❤🇮🇳🇮🇳❤👑👑❤❤

  • @derejesolomon5105
    @derejesolomon5105 Рік тому +2

    አንዳንዴ ቃላት የጥረኛል comment ለመፃፍ ክበሪልኝ አለምዬ።

  • @fekadusheferaw5776
    @fekadusheferaw5776 Рік тому +1

    L3

  • @demelashyeshiwond4918
    @demelashyeshiwond4918 Рік тому +1

    Lm 3

  • @b.m2646
    @b.m2646 Рік тому

    😘😘😘😘😘🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰

  • @yaredt.8580
    @yaredt.8580 Рік тому +1

    ምርጥ ብቃት

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 Рік тому

    Yalem ke fana tv hagerawi yehone musica lefitsame be fitsum atamich. I think manager yeleshim. Ye Gonderu singlish waga biyaskefilishm ayzosh ke gonsh nen

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Рік тому

    ያለም ወርቅ 111111

  • @yitayalbantayehu4275
    @yitayalbantayehu4275 Рік тому

    andegna

  • @dawitgebremichael6264
    @dawitgebremichael6264 Рік тому

    bzum alitemechegnm

  • @wubfantatadesse5260
    @wubfantatadesse5260 Рік тому

    lm3

  • @b.m2646
    @b.m2646 Рік тому

    Lm

  • @amarewodage6742
    @amarewodage6742 Рік тому

    Lm3

  • @seadaabdela6348
    @seadaabdela6348 Рік тому

    Blen endet endemtayat ,temdashalech.

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 Рік тому

    Abel tekunetenet ayzok hizbu yakika😢😢😢😢 muyawan bicha eyulat!!!! Ye Yonatan neger endayfetr

  • @senayitsenayit640
    @senayitsenayit640 Рік тому

    Yaleme 1111111111111

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 Рік тому

    ምን እንደምልሽ ግራ ገባኝ

  • @kisha6166
    @kisha6166 Рік тому

    ማን ነው ዛሬ ያላለፈው?

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 Рік тому +3

    ዳኞች ግን አታበሳጩን እንጂ እሶን ለመስማት ነው እኮ ።ተግቢውን ነጥብ ስጦት እንጂ 10000/10000 ይገባታል ።ማነው ከሶ የተሻለ ያቀርበ ግን ተዛዘብን።

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Рік тому

    ያለም ጩሀትሽን ቀንሽ አቤል ያሰበው ከባድ ነው

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Рік тому +1

    አቤል ይዶፋህ ምንድነው ፊትህ

  • @samggg3552
    @samggg3552 Рік тому

    ሁሌ አድ አይነት ነገር ነው ያለሽ ከጊዜው ጋር መራመድ አለበሽ

  • @tarikuahabtegiorgies492
    @tarikuahabtegiorgies492 Рік тому

    Judge henok is not fair person because the way he treats alemwork not right

  • @emeamilak361
    @emeamilak361 Рік тому +1

    Abelin eyut yetesedebe aymeslim??? Ante nege ende ene Mandingo titekew new mited le Abiy sitashikabit ewnetin atital!!!
    Yalem already be hizib wust Yalechi nat 😂😂😂😂 okay

  • @samggg3552
    @samggg3552 Рік тому

    ድምፁዋን እወደዋለው ግን ደግሞ ይሄ ውድድር መሆኑ መዘጋት የለበትም እራሱዋን እሷ በመትኖርበት አካባቢ የሚደመጡ ሙዚቃዎችን ብቻ ነው ምታዘወትረው ኢትዬጵያ ደግሞ በጣም ሰፊ ናት ፍናም በተደራሽነቱ ቀዳሚ ስለሆነ እሱዋም ሰፋ ያለ ምልከታ ቢኖራት ለወደፊት ይጠቅማታል እላለው እና ደግሞ ዳኞችም ሁሌ ቫሊዩ አድ አደርጉ ትላላቹ ኢሄንንም ካቺ አይቼ አላውቆም

  • @user-br2jx5pp6h
    @user-br2jx5pp6h Рік тому

    ዳኖቹ ምርጥ ናቸዉ

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro Рік тому

      Aydelum yemisetun comment ensu erasu ayawkutm and samnt kemimechachu zefan endaterku yeluna ketay samnt demo merechachun asfu yelalu lejochun awzagbuachw ko especially yealmwork

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Рік тому

      @@mahletaemiro በጣም በተለይ እሷን አስጨነቋት ወዲወዲያ እያሉ።

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Рік тому +1

    አንቺ ግን ግፍ አትፈሪም ወይ ልቤ ቀጥ ቢል ምን ትጠቀሚያለሽ ቆይ 🙄

  • @azebe858
    @azebe858 Рік тому

    ያለም ወርቅ እባክሽ እባክሽ ስሚኝ ምርጫሽን አስተካክዪ እንዴ ሰው እንደሚጠብቅሽ ታውቂያለሽ እኛንም አክብሪን እንጂ አታሳዝኚን ዛሬግን አናደሽኛል በዚሁ ከቀጠልሽ ትሸነፊያለሽ እገርሽን ማስጠራት አትፈልጊም እንዴ

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro Рік тому

      Esua mn taderg awzagebuat ko dagnoch yemimchatn endatmert

  • @fekadusheferaw5776
    @fekadusheferaw5776 Рік тому

    L3

  • @danielarefayne4981
    @danielarefayne4981 Рік тому

    Lm 3

  • @selamawitworku9554
    @selamawitworku9554 Рік тому

    Lm3

  • @fekadusheferaw5776
    @fekadusheferaw5776 Рік тому

    L3

  • @jermiah-2012
    @jermiah-2012 Рік тому

    L3

  • @zoma663
    @zoma663 Рік тому

    Lm 3