ከሳምንት እሰከ ሳምንት ብቃታቸውን እያስመሰከሩ የቀጠሉት ያለምወርቅ ጀምበሩና ዳንኤል አዱኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 412

  • @lemmaeshetu968
    @lemmaeshetu968 2 роки тому +133

    አረ ምን ጉድ ነው ? የወጣትነቴን ያን ደጉ ዘመን በዘር በሀይማኖት ሳንለያይ ስናደምጥ ያደግንባችው ዘፈኖች እናመሰግናለን ፋና ላምሮተ .ክብርት ለ ያለምወርቅ

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 роки тому +91

    ወደዛ ወደ ምርጡ ዘመን ሙዚቃው ፍቅርና ትዝታን የሚያስታውስ የፍቅር ዘመን ወሰድሽን እናመሰግናለን።ባንዱ ደሞ አንደኛ

  • @hailemariamayalew8096
    @hailemariamayalew8096 2 роки тому +163

    ያሬድ ነጉ፣ቡዜ ማን፣ሳንቾ የጆሮ አምላክ ይፋረዳችሁ።ሙዚቃን እንደ አዲስ ማድመጥ እንድንጀምር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅ ነስተናል።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +71

    አይ 70ዎቹ በቃ እዛ ፍቅር ዘመን ወስድሽኝ ዘርና ክልል የማናውቅበት የልጅነት ጊዜ ምርጥ ዘፈን ያልተወለድሽበትን ዘመን ሙዚቃ እንዲህ አሳምሮ መስራት ጉድ ነው በቃ አሽናፊ ነሽ 👍❤️❤️❤️ሀገሬ ስልምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹

    • @bestebeste1240
      @bestebeste1240 2 роки тому +1

      አረ 80ዎቹ ነው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 роки тому +1

      ይሁንልህ እነ የሺእመቤት ዱባለና እስፉ ደባልቄ የ70ዎቹ ዝነኛ ናቸው

    • @bestebeste1240
      @bestebeste1240 2 роки тому +1

      ይሆናል እኔ በ80ዎቻ ጩጬ ሆኜ የምሰማው ዘፈኖች ናቸው ለዛ ነውአይ ጊዜ እህህ

    • @abdulazizmusbha3903
      @abdulazizmusbha3903 2 роки тому

      አላህ:ሀቅ:ያናግርህ:ወንድሜ:በትክክል:ገልፀኸዋልና:አመሠግንሀለሁኝ:በርታ።

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 2 роки тому

      @@ethiopiakebede5931 yes Indeed but she go't a talent ! With perfection !!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +44

    አቤሎ አይዞን ❤❤❤❤
    ያለምወርቅ 👌100%ትችያለሽ የምር
    ምርጥ ድምፅ
    ምርጥ አለባበስ 👌100%

  • @mikiman6670
    @mikiman6670 2 роки тому +5

    እውነትም ያለም ወርቅ ልክ እንደስምሽ በጣም የምትችይ ደስ የምትይ እና የጠፋውን የ90ወቹን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ባልታሰበ ሰአት ይዘሽ የመጣሽ የዘመናችን አንጋፋ ድምፃዊ ብልሽ ይበዛብሻል እንጅ አያንስብሽም የምር የምትናፈቂ ልጅ ነሽ በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ተስፋ አደርጋለሁ ድምፅሽ አለባበስሽ ደሞ ዋው ሌላ ነው ገለቶማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @positivethought6390
    @positivethought6390 2 роки тому +89

    ይህችን ልጅ በልዩ ሁኔታ ከዉድድሩ አቅም በላይ ነች ተብሎ ትሰናበትልን በቃ ሌሎቹን አወዳድሩ

  • @abdulkerimoumer3607
    @abdulkerimoumer3607 2 роки тому +19

    ዋዉ!! ነዳጅ እንደማዉታት ያክል የከበደዉ የሃገራችን የእንስቶች ዘመን አንድ እንቁ 'ያለምወርቅ ' ...ትችያለሽለክብርሽ ሽልማትሽን 'ከንጉሱ/ቴዲ' እጅ ብትቀበይ ደስ ይለኛል። ብዙ ይጠበቅብሽል....ልዩ!!

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 2 роки тому +8

    ይች በጣም ነው የምትገርመው ሙዚቃ መጫወቻ በሆነበት ዘመን ነብስ ሰራችበት።አንደኛ ነሽ።

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ያ ግዜ ማለት ቀረ አንችን የመሰለች ድምፀ ማርዋ በኛ ዘመን ተከሰትሽልን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 роки тому +11

    ዳንኤልም በጣም ድንቅ ልጅ ነው ከእድሜው በላይ ነው ችሎታው ተሰጦ ማለት እንደዚህ ነው

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 роки тому +16

    ብዙ ጀግና 💐💐 አለ 🌺🌻 በየ ቤቱ ንቃ ያገሬ ሰው 💯💯 ፋና ላምሮት አመሰግናለሁ 🌹🌺 ብዙ ጥላሁኖችን ብዙ አሰፉ ደባልቄዋችን እያቀረባችሁልን ነው 💯💯🇪🇹 እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ይሄን የመሰለ ድምፅ ከላይ ነው የሚሰጠው።

  • @solomongebre6500
    @solomongebre6500 2 роки тому +12

    አረ በጣም የሚገርም ድምጽ ነው።ካልተሳሳትኩኝ። የነ ዱባለ ልጆች ድምጽ ጋር ይመሳሳል።great job nice voice I wish you long life like Matusala!!

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 2 роки тому

      ሁሉም አንድ ሀገር ናቸው

    • @tsehaytekelu8101
      @tsehaytekelu8101 2 роки тому

      betam ewnet new waw yasblal Abo beqa ye ewnet betammmmmmmmm tchiyalesh yene konjo kene alebabesesh

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +35

    እውነትም የአለም ወርቅ... በተለይ
    በስደት ላለነው .. ኦክስጅናችን
    ወይም... ሞተራችን ብልሽ... ማጋነን
    አይሆንብኝም... ስራሽ @ ልፋትሽ ነው
    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰😍😍😍

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 роки тому +8

    ማማየ የኔ ውድ ስወድሽ እህታለምየ የጎንደር ቆንጆ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 роки тому +27

    *ዳኞቹንም ያለማድነቅ ንፉግነት ነው*
    _አቤሎ የኔ የዋህ ወደ ቡቡ ነው_

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 2 роки тому +6

    ዳንኤል በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ጥሩ እድሜ ነው ያለህበት

  • @essa2480
    @essa2480 2 роки тому +4

    በጣም አስደናቂ ምክር ሰማሁ ከዳኞች ለተወዳሪዎች ባህላዊነትን በተመ ለከተ ደሰ ይላል ። በተለይ የብሌን አገላለፅ ደስ ይላል ።

  • @mounasager4940
    @mounasager4940 2 роки тому +87

    ገደለችን እኮ ወደ ነበርንበት ወደ ጥሩ ጊዚያት መለሰችን😘😘😘 እናመሰግንሻለን 🙏🏾

    • @panoramacell5665
      @panoramacell5665 2 роки тому +1

      Betame ena alkaskugne 🥺🥺

    • @megersaadugna311
      @megersaadugna311 2 роки тому

      በአሳብ አስዋኘችን እኮ 🤔

    • @mkim6017
      @mkim6017 2 роки тому

      Yes truly yediro degu gize Tizita kesekesechibin❤

  • @asmegech7524
    @asmegech7524 2 роки тому +41

    ፍፃሜአችሁን ያሳምረው ከምር ውስጤን ,,,,, ክብር ለዳኞች እናንተም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @AmelimalBeyene
    @AmelimalBeyene 2 роки тому +9

    ድንቅ ብቃት ነው ደጋግሜ አዳመጥሁት ከመልካም አለባበስ ጋር በርች

  • @banchb18
    @banchb18 2 роки тому +28

    አለባበስ 100
    ስርዓት 100
    ድምፅ 100
    እርጋታሽ 100
    ሁሉ ነገርሽ 1000000000000 በርች 😘

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 роки тому

      ከዚያም በላይናት ክክክክ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +9

    ብዙ ነው ብዙ ..
    ነው ነገሩ
    የመስተፋቅሩ
    የ ወዳጁን ህመም
    አዋቂው.... ነው❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @nuhussienahmedinseid446
    @nuhussienahmedinseid446 2 роки тому +27

    ዘግይታ የተወለደች የ70ወች ዘመን ወሰደችን የሆነ የተለነ ቃና አላት በተለይ ባንዶች ደግሞ ተቀናብሮ የመጣ ሙዚቃ ነው ያስመሰሉ

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 роки тому +4

    ፋና ላምሮት ማየት ልጀምር ነው ተከታያቸው አልነበርኩም ነበር የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ልብ ያሰፈስፋል መጨረሻው ይስመር♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 2 роки тому +7

    ዋዉ ዘፈን ማለት ቦታዉን ጊዜዉን ፍንትዉ አድርጎ ሲያሳይ ነዉ ልቤ ሁሉ ፈሰስ በትዝታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ።

  • @tarkumengisto8070
    @tarkumengisto8070 2 роки тому +9

    ያለምወርቅ እውነትም ወርቅነሽ በርቺየኔቆንጆ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ከፍ ከፍ ከፍ ብለሽ ለመታየት ያብቃሽ ውውውውድድድድአረግሻለው ።

  • @hasna5336
    @hasna5336 2 роки тому +18

    እኔም ከመዳም ቤት ሁኜ ድምፄ ይሰማልኝ ብዘፍን ይበልጣል ያስለቅሳልም. ልጀምረው ትንሽ. ይቅር የሰው ሀገር አገሬ ጥራኝ ስናገሩ አፈኛ ዝም ስሉ ሞኝ. አገሬ ወጥቸ ወይኔ በሰው ሃገር ዛፍ ያነቃንቃል የምንሰማው ነገር እፍፍፍፍፍፍፍ አገሬን አገሬን አይልም ወይ ሰው ክፉ ስናገሩት ሆድ እየባሰው. ይቀጥላል. የመዳም ቅመም. ከባህሬን

  • @ቲጂየእናቷ
    @ቲጂየእናቷ 2 роки тому +10

    ዎውው በቃ ትችላለች የድሮ ዘፋኝ ነው ምትመስለው እርጋታዋ የድምፅ ስርቅር ቅ ማለት እፍፍፍ በቃ ምንም ቃል የለኝም በርቺ ♥️♥️♥️😘😘😘

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 2 роки тому +4

    ተባረኪ የልጅነት ጊዜያችን አስታወስሽን: እንዲህ አይነት ሙዚቃዎች ይዋጡልሻል ፡፡

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 2 роки тому +6

    ኦፍ የኔ ውድ ዘፈነሽዋል መለስ ብየ ሳዳምጠው ብዙ ትዝታወች አክስቴ ነፍሷን ይማርና በጣም ነበረ የምዘፍነው ውዴ በርች👌👌👌

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 2 роки тому +37

    ልጆች ሆነን ትልልቅ ስዎች ሲያዳምጡ እና ለመልካም ስራ የሚሽቀዳደሙበትን ጊዜ አስታወሰችን

  • @tessam8154
    @tessam8154 2 роки тому +3

    ዋው ልዩ ድምፅ ብቃት ችሎታ 30አመት ነው ወደ ኃላ የመለሰችኝ አገሬን ናፈኩ ትዝ ታዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ያኔ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ኤርትራ ዊ ነህ የለ ያኔ በልጅነት።።።።።።።።

  • @እሙየወልደያዋ
    @እሙየወልደያዋ 2 роки тому +5

    የዘመኔ ጀግና ብየሻለሁ የኔ ውድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አለባበስሽ በቃ ቆንጆ ሴት ያሰብሽበት ድረሽ ያሳካልሽ ውዷ❤❤

  • @የሐይቋእርግብ
    @የሐይቋእርግብ 2 роки тому +7

    ወላሒ ድምፅ አደኛ ናት 😥😥😥

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +64

    ወላሂ ዳንሷም አለባበስ ስርአቷም ዘፈኗም የድሮ ትዝታ ቀስቃሽ ነው የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም ለሷ እድሳካላት ምኞቴነው

  • @beshawazemeraw8922
    @beshawazemeraw8922 2 роки тому +4

    እውነተኛ ያለም ወርቅ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ የሀገር ፍቅር ስሜት ያስተሳሰሩን እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው።

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 2 роки тому +1

    ያለምወርቅ እንዲህ ያለማቋረጥ እንዳይሽ ያደረገኝ የድምፅሽ ለዛ የሙዚቃ ምርጫሽ አለባበስሽ ድንቅ እርጋታሽ ፤ ምን አይነት ብቃት እንዳለሽ መግለፅ ይከብዳል ያንን ድንቁን የሙዚቃ ዘመን ትመልሽልናለሽ በርቺ። ዳንኤል የልጅ አዋቂ ጎበዝ ልጅ በርታ ፤ ኮከብ ባንድ ዳግም ሮሃ ብያችኋለሁ 👏👏👏

  • @libanosseyoum7067
    @libanosseyoum7067 2 роки тому +13

    She is the best...the music itself Assefu's Labeling music in 1980...she took us to our childhood.

  • @matisimegn1556
    @matisimegn1556 2 роки тому +18

    ያለምወርቅን ከልጁ ጋር ማወዳደራቸው ስህትት ነው ❗ በአንድ መታየት የለባቸውም ነውር ነው❗ ብቃቷ ከዳኞች የሙዚቃ እውቅት በላይ ነው ትበዛባቸዋለች❗ she is extraordnary singer

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      ደምሪኝ

    • @abyelove2446
      @abyelove2446 2 роки тому +1

      Yessssssssssss She is beyond and above the competition. ለብቻዋ ትዳኝ በቃ ከሁሉም ትበልጣለች።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      @@abyelove2446 ደምሪኝ

    • @abyelove2446
      @abyelove2446 2 роки тому +1

      @@officailethio6154 የት ነው ያለሽው እህታችን? አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ።

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому +1

      @@abyelove2446 amennn

  • @abrehamshimles2064
    @abrehamshimles2064 2 роки тому +3

    ያ ልጅነት የፍቅር ጊዜያቶች እውይይይይ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ #ስደት አይኑ ይጥፋና🥺🥺🥺❤

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 роки тому +6

    አለባበሷ ብቻኮ አጀት አርስ ነዉ 🖤የኔ 1ኛ ነሽ

  • @فتحيه-ط7غ
    @فتحيه-ط7غ 2 роки тому +2

    የወኃላት የልጅነት ጊዜን በትዝታ 🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @abrakasfaw1123
    @abrakasfaw1123 2 роки тому +5

    What an elegant performance yealmaye keep shining and I would like to forward ma huge thank to Abebe Berhane who gave us such ever lasting lyric and melody u r so different abebe a lot have to said about you eqo wish u long life !!!!!

  • @hailemariamtsehay8196
    @hailemariamtsehay8196 2 роки тому +5

    አቤት ያ ግዜ ዝም ብሎ እምባየ ይፈሳል ምን አይነት ዘመን ነው እውነተኛ ፍቅር ብቻ እንዳአሁኑ ገንዘብ ሳይሆን ንፁህ ፍቅር ብቻ።

  • @fasilmesfin8327
    @fasilmesfin8327 2 роки тому +5

    እኔ ዘፋኝ አላደንቅም ከድሮዋቹ ውጪ አንችን አለማድነቅ ግን እራስን እንደመሽወድ ነው በእውነት ትችያለሽ ለዳኝችም ክስተት ሆነሽባቸዋል በርቼ እህቴ።

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 2 роки тому +1

    ያለመወርቅ አንጀቴን ያራስሺው ። አንቺ እራስሽ እነ ብርቱካን ዱባለን የምትመስይው ። አሰፉ ደባልቄን በጣም ነው የምወዳት ።ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 2 роки тому +2

    ትክክል ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵይን ሙዜቃ ጨርሶ አናውቀውም የምናዳምጠው እንካን ሳይቀር የውጩን አለም ዘፈን ነው ነገር ግን እንደነኝህ ያለ የተስጦዋ ድምፃዊ በአገራችን ውስጥ አሉ ታአምር ነው በጣም እንደነኝህ ያለውን ድምፃውያንን በውጭው አለም በማቅረብ በዛውም ኢትዮጵያ ምን ያከል በተፈጥሮ የታደለች ለመሆንዋ በድምፃዌያኑና በምድረ ከርስዋ በአቀማመጥዋ በባህልዋ ሲቀጥልም በቁንጅናችንም ማስተዋወቅ ይኖርብናል እላለሁ አገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ እነኝህን የመስለ ዳኝችና ድምፃውያንን በማትረፍሽ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +2

    እኔም ኡኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋ
    ያለምዬ ❤ ይታደሉታል አይታገሉትም ትችያለሽ ዋውውውውውውው

  • @yosefgebri7764
    @yosefgebri7764 2 роки тому

    Jegnit berchelen...love you......thank you Fana lamrot for invitation of your guest...Gash Teshom Aseged......he is old legend..still he is alive in my heart....beloved person....

  • @cherinet138
    @cherinet138 2 роки тому +1

    የማይታመን አሳዛኝ ድምፅ በርቺ

  • @tadesseamare2042
    @tadesseamare2042 2 роки тому +1

    Amaizing Fana Lamrot!!! You are the historical milston in the musician environment!!! Just go on....don't hasitate to continue this program. My Herro ...Alemwork Jemberie

  • @amanuelzeleke5540
    @amanuelzeleke5540 2 роки тому +3

    Yalemwork Jemberu must be the winner. I listened her over, over, over and over again.

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 роки тому +6

    ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ነገሩ
    ከስምሽም በላይ ስራወችሽ ሲያምሩ
    አንችን በመፈለግ ልውጣ ጋራ ጋራው
    እኔስ በዘፈኑ ወድጀሽ ልሞት ነው
    ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ላይሽ እመኛለው
    ቃላት እያጠረኝ በጣም እወድሻለው

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 роки тому +9

    አቤል የሚስቱ ትዝታ ቀሰቀሰይበት እኔም በትዝታ ሄድሁ ትችያለሽ😍

  • @ayenewmelese4258
    @ayenewmelese4258 2 роки тому +3

    what an amazing performance i haven't ever seen before!!!!!
    am in love with ur sound!!!

  • @zematube1
    @zematube1 2 роки тому

    " ሃይማኖት በተግባር ወይም በሥራ ሲገለጥ " እንዲህ ነው ። ምርጧ ሴት ዳኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። " ማተብሽ ማንነትሽን መግለጡም በላይ እጅግ በጣም ያምርብሻል ። መስቀል ብታደርጊበት ደግሞ እምነትሽንም ሆነ ውብትሽን ድምቅ አድርጎ ያወጣዋል ። በርቺ በእምነትሽ ጽኚ ።

  • @tadelbeyenegobu1730
    @tadelbeyenegobu1730 2 роки тому

    You are the best from all.I wish GOD help you.

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 роки тому

    ያለም ወርቅ የረሳሁትን ያሳለፍኩትን ጊዜ አስታወሽኝ በርችልን ከዚህ በላይ እንደምትሆኝ ተስፋ አለኝ

  • @belaynehkelemu3774
    @belaynehkelemu3774 2 роки тому +1

    I can't control my tear my beloved long live

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 роки тому +1

    ዋው 🤔እነዴ ጉደኛ ❗ልጅ በብርቱካን ሲገርመኝ ጭራሽ የአሰፋን❓ አቦ ስጦታቻችን ነሽ ጤናሽን ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @matisimegn1556
    @matisimegn1556 2 роки тому +3

    ዋው ያለምወርቅ❤❗ እውነት ተፈጥረሻል ትለያለሽ👏👏👌

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE 2 роки тому +3

    ዋው በጣም ምርጥ ድምጽ ይዘሻ በርች ማማየ💐💐 የኔስ ድምጽ እንኳን ለዘፈን ለለቅሶም አይሆን😂

  • @Andinetlove
    @Andinetlove 2 роки тому

    Aboo tileyalesh Anchi
    Aboo kalat yelegnim lanchi
    Minim xirxir yelum tashenifyalesh geta yirdash ፨💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏💞

  • @amanuelzeleke5540
    @amanuelzeleke5540 2 роки тому +1

    Amazing voice ever. Yalemye, the best.

  • @basse0410
    @basse0410 2 роки тому +2

    በነካ እጅሽ ቀጣይ የአሰፉ ደባልቄን
    ህመም ክብረት አለም ዝፈኝልንና
    እንደለመድሽው አስደንቂን

  • @truetrue2693
    @truetrue2693 2 роки тому +1

    እኔ የምለው ነገር ቤኖር እግዛብሔር ይጠብቅሽ

  • @queenamhara
    @queenamhara 2 роки тому +8

    እረ ምንጉደኛ ነሽ መስማት አልችልም እምባ ብቻ ሆንኩኝ ምንአይነት ድምጽ ስርቅርቅ ያለ ሀገርን ስፋሬን እረስንቱን ያስታውስኛል : ምርጥ ዘፋኞች ናችሁ ሁለታችሁም

  • @adanedinberu5072
    @adanedinberu5072 2 роки тому +2

    የውነት ትለያሽ wow wow

  • @tewwoldebelay3194
    @tewwoldebelay3194 6 місяців тому

    እውነት ትለያለች የትዝታዋ ንግሥት ያለም ወርቅ ጀንበሩ ምን አይነት ድምፅ ነው በፈጣሪ እንደዚህ እንባየን መቆጣጠር አቅቶኝ አያውቅም

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 2 роки тому +7

    በነጠላ ዜማ ደንቁሮ የነበረው ጀሮየን ስለከፈታችሁት አመሰግናለሁ

  • @bekalubitew683
    @bekalubitew683 2 роки тому

    ደዛ ወደ ምርጡ ዘመን ሙዚቃው ፍቅርና ትዝታን የሚያስታውስ የፍቅር ዘመን ወሰድሽን እናመሰግናለን።ባንዱ ደሞ አንደኛ
    48

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 2 роки тому +1

    Dani gobez lij berta betam new yemetasazenegn lijeneteh ayizoh

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 2 роки тому +12

    ስጦታ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ዋውውውውው ያለምወርቅ

  • @temesgenfikade4363
    @temesgenfikade4363 2 роки тому

    ዋው በጣም በጣም የምወደው ዘፈነ ነው የዘፈነሺው ተባርኪ ሺ አመት ኑሪ

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 2 роки тому +2

    አንቺ የኢትዮጲያ ወርቅ ነሽ እንቁ ነሽ ዋው አስለቀሽኝ አሰፉ ደባልቄ ባለፈው የሺመቤት አረ በቃ በጣም ጎበዝ ነሽ ከነአለባበስሽ በርቺልን በዚህ ዘመን የ80ዎቹን ዘፈን ማቅረብ ብቃት ነው

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +1

    ዋው ድምፅ አለባበስ አንደኛ 100/100❤❤❤ በርቺ 😘

  • @getasimegnew5966
    @getasimegnew5966 2 роки тому +2

    ያለም ወርቅ እውነት ነው የምልሽ ግሩም የሆነ ችሎታ ነው ያለሽ!!!! የቀሚስሽ ውበት ደግሞ እውነት ከሙዚቃሽ ለዛ ጋ በጣሙን ተስማምቷል፡፡ እናም እህቴ በርቺልን ውዷ ቆንጆዋ እና ጀግኒት አላማ ያለሽ ነሽ!!!

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ባርኮ ቀድሶ የሰጠሽን ድምፅ ምን እንደምል አላዉቅም ዝብላችሁ አሳልፏትና ቁጭ በሉ ይሄ ድምፅ መረዋ የሆነ ምን ሊባል ይችላል በርች ጎበዝ ነሽ ።

  • @solomonmestas
    @solomonmestas 2 роки тому +5

    She should be put out of the competition. She is beyond and above this competition. What a performance. Simply stunning

  • @beamlkgeletaw3450
    @beamlkgeletaw3450 2 роки тому +1

    ምንም ቃል የለኝም አንደኛ ነሽ ዉድድድድ

  • @HenokHagos-k4k
    @HenokHagos-k4k 5 місяців тому

    የእውነትም ወርቅ ነሽ🎉🎉🎉🎉

  • @hallma.endrls5785
    @hallma.endrls5785 2 роки тому +2

    እፍፍፍፍሳላቅስ ነውየዋልኩት በመዳምኩሺና ዛሬ ያለምወርቅ፣ምስጥብየ ስራየንስሰራነውየዋልኩት፣ብዞተኛ ነበርኩ ቀሰቀሰችብኝ

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ናቸው 👌👌👌👌👌

  • @eskedaryifru2198
    @eskedaryifru2198 2 роки тому

    Yene konjo bemigerm bekat wedehwala meles aderegshen enamesegnalen!!!

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 2 роки тому

    Wowwww amazing ejeg emegerm bekat 👍👍👍😍😍😍 gobez berech mengezem yedero zefen mechem emyetfa taemu 🥰🥰🥰🥰

  • @mulukenwerku7306
    @mulukenwerku7306 2 роки тому

    የሚገርም ብቃት ነዉ የእዉነት የእዉነት ነዉ ስሜታዊ ያደረገኝ አቦ
    ነፍስ ነሽ በርቺ

  • @jiruunj.u4289
    @jiruunj.u4289 2 роки тому

    ዳንየ ድምፅህ ልዩ ነው ያሰብከው ያድርስል

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 роки тому

    ዳንኤል አዱኛ አሪፍ ድምፅ ያለው ልጅ ነው ። የተፈጥሮ
    ድምፅ አለ ። ትንሽ መገራት እና ድምፅህን መልኩን ያለውን ውበት እዳያጣ ጠብቅህ በጥንቃቄ እንድታሳድገው። ከአደራ ጋር አሳስብሀለው ።

  • @EebbaNagaa23
    @EebbaNagaa23 2 роки тому

    Daniel is the golden boy! I am very happy for you be one of the finalists. Dani go ahead!

  • @selamhailemariam6788
    @selamhailemariam6788 2 роки тому

    የዘመናችን አሰፉ ደባልቄ በርችልን እንወድሻለን

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 2 роки тому +2

    Her voice put me down, And I am surrendering to her. You can do whatever you want; I am your voice captive.

  • @estifestifo9633
    @estifestifo9633 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ ውሎየን አዳሬን እየደጋገምኩ ባዳምጣት አልጠግባት ብያለሁ።በመቀጠል ለሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ የከበረ ምስይጋናየ ይድረሳችሁ የሙ ዚቃ ምርጫ ለመረጠላት ላሰልጣኟ እንዲሁ በመጨረሻም ለዳኞቹ ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 2 роки тому +1

    የሚገርም ብቃት አላት እኔን ከ30 ዓመት በፊት ወደ ነበረው በአሰፉ ደባልቄ ትዝታ አንሽራሸረችኝ

  • @habtietsegaye2190
    @habtietsegaye2190 2 роки тому +1

    berch Ehitachin endezih wodehala melsesh tafach musica silasdemetsiehn

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 роки тому

    Wow 😯 beautiful voice 👍👏😯❤️🙏🇧🇴

  • @azenegedefaye3330
    @azenegedefaye3330 2 роки тому +1

    ዋው በትዝታ ጭልጥ

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 2 роки тому +1

    ሁለቱም ምርጥ ነቸዉ ልጁ እራሡ አሪፍአርጎነዉ የዘፈነዉ ድምፁ ሀይል አለዉ ግን እሷ እየተሥረቀረቀች አሥለቀሰችን

  • @Yorda697
    @Yorda697 2 роки тому +1

    The best performance ever in Fana TV❤️❤️❤️❤️ good luck both

  • @groumayinalem906
    @groumayinalem906 2 роки тому +1

    real memory my sweet