ያለምወርቅ ጀምበሩ ወሎ አስገራሚ ብቃት - seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #ethiopianmusic #fanalamrot #adeydrama ethiopia

КОМЕНТАРІ • 48

  • @misganawenyew5687
    @misganawenyew5687 Рік тому +2

    ያለምየ እኔ ወድጀ አድለም ጥሎብኝ ነው እናም በምክንያት ነው የምወድሽ!!!! የዘመናችን ምርጥ ስው!!!

  • @somofortube1789
    @somofortube1789 Рік тому +4

    ያለምወርቅ እህቴ በጣም ግሩምጰደምፅ ነው ግን አያያዝ ላይ እንዳትበይ እፈራለሁ። ሚዲያ ጥሩ ነው ነገር ግን ቁጥብነት ይበልጣል። ከነ መሰረት መብራቴ፣ቴዲ አፍሮና ሳያት ደምሴ የሚዲያ አጠቃቀምን ብትማሪ ደስ ይለኛል። ከዛ ውጭ ግን እንደነትና በየሆቴሉ እስኪ ሁላችሁም ሐረር.. ሐረር ቢራ በሉጨየምትይ ከሆነ ጥሩ አይመጣም። የመጨረሻው ደግሞ ውድድሩን ተወዳደሪ ከዛ ውጭ ያለው ግን ቢቀር፣ምክኒያቱም አሁን አማራ እንደኩርዶች ከመሬት እየፀዳ ባለበት ስዓት የሚደረግ መዝናናት ከደስታ ይልቅ ማት እንዳያመጣብን ባንፀልይ እንኳ ጭፈራ ብናቆም።

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 Рік тому +1

    ፍትህ በፖለቲካ ቁማር እዬተበላ የመከራ ዘመንን ለሚኖረው የአማራ ህዝብ.......አማራ በቆሻሻው ብአዴን አማካኝነት ጦርነቶችን በብቃቱ ከአሸነፈ በኋላ በፖለቲካ ነጥብ እዬጣልን ነው

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 Рік тому

    ያለምየ እኔ ወድጀ አድለም ጥሎብኝ ነው እናም በምክንያት ነው የምወድሽ!!!! የዘመናችን ምርጥ ስው!!!

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому +3

    ያለሟ አንደኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የዘመኑ ጥሩ ድምፃዊ እንደምትሆኝ አልጠራጠርም brabooooo

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Рік тому +8

    ፍትህ በኦለጋ እየተገደሉ ላሉት ንፁሀን የአማራ ህዝቦች

  • @bekibrugetahun4886
    @bekibrugetahun4886 Рік тому +2

    ዋው ይችልጂ ለሙዚቃ ነው እዴ የተፈጠረችው?? ምንአይነት ተሰጦ ነው?? ንግስ ነሽ።

  • @himanot403
    @himanot403 Рік тому +2

    በጣም ጥሩነዉ በርች

  • @TottoobaaSibuu
    @TottoobaaSibuu Місяць тому

    Yealem work Jemberu

  • @እናትአለሜ-ዀ8መ
    @እናትአለሜ-ዀ8መ Рік тому +4

    አለምዬ ከሰማውሽ ጀምሮ ወድጄሽ ቀረሁ

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Рік тому

    Yene konjo tebareki enkyanim amara honshi

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Рік тому

    የእገሬ ሰዎች ዘረኝነት አያውቁም

  • @mollayenus5319
    @mollayenus5319 Рік тому +1

    ምርጥ

  • @josiijosii7300
    @josiijosii7300 Рік тому +2

    እደማቱሳላ፣እዲሜሽ፣ይርዘም፣የኔቆጆ።።።።።

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 Рік тому

    አለምዬ ከሰማውሽ ጀምሮ ወድጄሽ ቀረሁ

  • @meseretadane2189
    @meseretadane2189 Рік тому +1

    Keep it up! Alemye

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Рік тому

    የቤተሰቦቼ አገር ዘፈን አሪፍ ነው Im Originally From Mars❤

  • @MekiaAhmed-j5w
    @MekiaAhmed-j5w 2 місяці тому

    ❤❤

  • @FANOጀግናነው
    @FANOጀግናነው Рік тому

    Thanks❤

  • @የወሎዋጉብል-ጸ4ሠ
    @የወሎዋጉብል-ጸ4ሠ Рік тому +1

    🥰🥰❤❤🥰መገን ወሎ🌹

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Рік тому +1

    እለምዬትለያለች💘💘💘💘💚💛❤😘😘

  • @teshomewerku
    @teshomewerku Рік тому

    great voice

  • @Abayneh-p8f
    @Abayneh-p8f 8 місяців тому

    Arif newu

  • @yeshiwogenfisha9555
    @yeshiwogenfisha9555 Рік тому

    ወይይይይ ሰወዳትትትትትትትትት 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆👈👈👈

  • @selishghiwot
    @selishghiwot Рік тому

    Sweet❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 Рік тому

    ልቤን አቀለጥሽው ባች ፍቅር አታሰቃይኝኝኝኝ ልኑርበት

  • @alebeldessie3717
    @alebeldessie3717 Рік тому

    so nice voice!

  • @BurtukanBefekadu
    @BurtukanBefekadu 4 місяці тому

    Good

  • @AbdiMehamed-bv9vi
    @AbdiMehamed-bv9vi Рік тому

    መገን ወሎ

  • @MehedinKassahun
    @MehedinKassahun Рік тому

    ያለመወርቅ።ቃላት።የለኝም

  • @yonassisay7380
    @yonassisay7380 Рік тому

    Arif

  • @bikesmolla9355
    @bikesmolla9355 Рік тому

    Impressive singing keep it up.

    • @aregafente8702
      @aregafente8702 Рік тому

      በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን
      የምትዘፍናቸው ዘፈኖች የሰው ናቸዉ በራሶ ግጥሞች ብትዘፍነ ግን የተመረጠ ይሆናል

  • @melkamolla1129
    @melkamolla1129 Рік тому +1

    የኔ አንደኛ ትለያለሽ

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Рік тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fatma-sq8nw
    @Fatma-sq8nw Рік тому +1

    6🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👏👏🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 Рік тому

    ልቤን አቀለጥሽውጨባች ፍቅር አታሰቃይኝኝኝኝ ልኑርበት

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Рік тому

    አያያያያያ ይህ ከድምፇ ጋር አይመጥንም

  • @artstvworld298
    @artstvworld298 Рік тому

    Marrrrrr

  • @aberaayanda-wz9cb
    @aberaayanda-wz9cb Рік тому

    Hi

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq Рік тому

    አለምዬ ትለያለች !!!!

  • @kindyezemaw9012
    @kindyezemaw9012 Рік тому

    እንዲወርድ አታደርጉትም እምቢ አለኝ

  • @almanal
    @almanal Рік тому

    Abooo yemachyshe woloyewu naghe jon

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado2737 Рік тому

    Yansibignial !!!!!!!!!!!!!

  • @74king
    @74king Рік тому

    ልብሱ ደብሮብሻ